አህሙና ፈኪ ታረቁ || ያላሰበው ነገር ገጠመው

  Рет қаралды 130,800

AHMU-አህሙ

AHMU-አህሙ

Күн бұрын

ረመዳንን በ ይቅርታ ልባችንን አፅድተን እንቀበል

Пікірлер: 2 800
@AlexWolloo
@AlexWolloo 6 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ታረቃችሁ❤ ያ ኡመተ ሙሀመድ አሁን የቀሩት ፈኪ ና ሶፊ ይታረቁ የምትሉ በላይክ 👍👍👍👈አሳዩኝ
@ShkuSheku
@ShkuSheku 6 күн бұрын
ሰው ሲታረቅ የሚጠላው ሸይጧን ብቻ ነው 😊
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
ትክክል
@hilamoo928
@hilamoo928 6 күн бұрын
እኮ🙈🤣
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 6 күн бұрын
እባክሽ አልሳካላት ሲል ነው የመጣችው😂😂😂😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 6 күн бұрын
@@seadapp50seadapp50 ጀመራቹሁ እሱ ሙቶ ነዉ ሚወዳት እዲ ብትሉ🙄
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s 6 күн бұрын
ትክክል
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w 6 күн бұрын
ነባዬ እኮ ሚስኪናት አስታረቀቻቸው ማነው እደኔ ነባዬን የሚወድ👍👍👍❤
@عايشه-ر4ي
@عايشه-ر4ي 6 күн бұрын
ስምርትየ አረሀይሚንእናቡራንአስታርቂልን
@Tesco-k5o
@Tesco-k5o 6 күн бұрын
WOW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AilfiaRadi
@AilfiaRadi 6 күн бұрын
@@SimertTube-wd8vn7bb4w አይ ነበ ምስኪን ጨዋ🥰🥰🥰
@ሰአዳገጠረ
@ሰአዳገጠረ 6 күн бұрын
በጣም የኔ ቅመም
@HawletABcd12
@HawletABcd12 6 күн бұрын
የሁሉንም ስታዩ መቸነው የምሰሩት አህሙን ንና ግሩፕቹም አልፎ አልፎ ነዉ ​@@عايشه-ر4ي
@Hikma-po5cr
@Hikma-po5cr 6 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ አፍወይቱ ሊላህ 🎉🎉🎉አላህ አድርሶን ፁመን ከሚጠቀሙት ያድርግልን ፆማችንን ሙስተጃብ ያድርግልን ያረበል አለሚን 🎉🎉
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 6 күн бұрын
አሚንንንን
@Ansah32
@Ansah32 6 күн бұрын
አሚን
@ZeyinebBezabh
@ZeyinebBezabh 6 күн бұрын
አማንንን
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 6 күн бұрын
አሚንንንን
@Abdulhalharbi-b7e
@Abdulhalharbi-b7e 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aprime9998
@aprime9998 6 күн бұрын
ወይኔ ጉደ አህሙንና ፈኪን በአንድ ላይ ሣይ አላመንኩም ማሻአሏህ እንኳንም ታረቃችሁ አልሀምዱሊላ ሶሥታችሁም ታምራላችሁ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 6 күн бұрын
እኮን ታረቃችሁ የሠይጣን ጆሮ ይደፈን አሜን❤
@seadamohammed-u1l
@seadamohammed-u1l 6 күн бұрын
የኔ ቅን አሳቢ አችብቻ አየሁ ሌሎቹማ እዛም ትክክል እዚህም ትክክል አላልሽም❤❤❤
@fatemaa7263
@fatemaa7263 6 күн бұрын
አሚንንንንንንን
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
ትክክል
@Zeheru-b5uTyub
@Zeheru-b5uTyub 6 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@halupm4n
@halupm4n 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@cequa4067
@cequa4067 6 күн бұрын
እኔ የዚህ ልጅ ትልቅነት አውርቼም ተናግሬም አላህ ይጨምርል ቢስሚኢላሂ ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ያሳደጉት እንግዲህ አላህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ያሳያቸው ቤተሰቦቼ ህን ረመዳን ስለመጣ አፎቱ መባበል አለብን አለ እንግዲህ ወንጀላችንን ይጠበው❤❤❤❤❤
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 6 күн бұрын
@ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ
@ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ 5 күн бұрын
mashaa allah ahmu koo bagaa gamadee sitii hime ture mee sifii gamadadee
@dccdd-u5r
@dccdd-u5r 6 күн бұрын
ማሻአላ የፈኪ እና ያህሙ መታረቅ የስደሰታችሁ እደኔ በላይክ አሳዩኝ🎉❤❤
@SeadaAli-o1g
@SeadaAli-o1g 6 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ እኳንም የተረቃችሁ❤❤❤❤❤ወላሂ አህሙና ፈኪ ሲገናኙ ኑር ይተፋባቸዋል በጣምነዉ የምታምሩፍ ❤❤በሉ ያሽቃበጣችሁም አዉፍ ተባባሉ ረመዳን መጣ❤❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa 21 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ አስተማሪ ቪድዮ ነው በርቺ
@sihamTube8091
@sihamTube8091 6 күн бұрын
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@Medinaseid-w9i
@Medinaseid-w9i 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@طيبه-ح5ن
@طيبه-ح5ن 6 күн бұрын
ጀዛ ካላህ ከይር የአኬራ እህቴ🎉🎉
@HusniNura
@HusniNura 6 күн бұрын
Sallallahu aleyhi wassallam
@aishadawed
@aishadawed 6 күн бұрын
❤❤❤
@seade127
@seade127 6 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ማነው እደኔ ደስያለው እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 6 күн бұрын
እኔ❤❤❤አልሀምዱሊላህኡፍፍፍፍበጣምደስብሎኛል
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 6 күн бұрын
እኔ❤❤❤አልሀምዱሊላህኡፍፍፍፍበጣምደስብሎኛል
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 6 күн бұрын
እኔ❤❤❤አልሀምዱሊላህኡፍፍፍፍበጣምደስብሎኛል
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
እኔ
@ሀዩቲዩቱብ-ሰ1ዸ
@ሀዩቲዩቱብ-ሰ1ዸ 6 күн бұрын
እውነተኛና ትክክለኛ ወድም እድህ ሁሌም ይፈለጋል በርቱ አህሙችን መልካምነት ለራስነው መልካም መሆን ቢያቅታችሁ ሰውን አትበድሉ ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉
@ZyadaMtku
@ZyadaMtku 6 күн бұрын
Saw
@አለምሰንድወ
@አለምሰንድወ 6 күн бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@allall8995
@allall8995 6 күн бұрын
ስለታረቃችሁ ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አንድ ቀን አህሙ የታባክ ፈኪየ ፈኪ የታባሽ አህሙየ ሳልል እዚ ላደረሰኝ ጌታ ልቅናው ይስፋ አልሀምዱሊላህ ጌታይን እንዴት ላመስግነው
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z 6 күн бұрын
@@allall8995 የታባሽ የታባክ 😂😂😂
@HawletABcd12
@HawletABcd12 6 күн бұрын
ክክክክክክክውሸት
@allall8995
@allall8995 6 күн бұрын
@@GdfFdd-m8z የምሬ ኮ ነው
@allall8995
@allall8995 6 күн бұрын
@@HawletABcd12 እረ ዉሸት አይደለም ሆ
@drr8432
@drr8432 6 күн бұрын
ነባዬ የኔ ቆጆ እራጋታሽን ስወዲልሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ በዝህ ቀጥይ ❤🎉 አህሙዬ እና ፈኪዬ እንኳን ታረቃችሁ በመታረቃችሁ ደሰ ብለኛል ይቅሪታ ትልቅነት ነዉ ❤🎉ነባዬ ፈጣሪ ይማርሽ ደሞ አንችና አህሙ ስቃችሁ በመምጣት ተናፍቃችሁ ነበር ❤❤❤
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 6 күн бұрын
ወላሂ ቁረአን ቀርቸ ዩቱብ ገባሁ መጀመሪያ አህሙና ፈኪ እሚለውን ሳይ አላመኩም አህሙየ አላህ የምሰራሁን አላህ ይውዴድልህ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
አሚን
@አለምሰንድወ
@አለምሰንድወ 6 күн бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 6 күн бұрын
@ህልም-ትጋት-ውጤት አይ እዳጋጣሚ ስገባ ስላየሗቸው ነው
@ህልም-ትጋት-ውጤት
@ህልም-ትጋት-ውጤት 6 күн бұрын
@@FatumaHusein-pt7qo እህቴ ጥሩ ሰው ነሽ መልስሽ ደስ ይላል እኔም ስልላረሴ ማቅ ሰው አይዳለውም በጣም ደከማ ነኝ ብቻ አላህ ሁላችንንም ቃጥተኛውን መንጋድ ይምረን!
@AaAa-rm7by
@AaAa-rm7by 5 күн бұрын
ተይ ባክሽ እኔ ቁርአን አጠናለዉ ብዬ youtub ገብቼ ጊዜን ሰረቁብኝ
@ሰመር4212
@ሰመር4212 6 күн бұрын
ዛሬ ነው ወይኔ በላቸው ማለት😂😂😂😂 እንደዚህ አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ። አልሀምዱ ሊላህ ስለ ሁሉም ነገር። ጎበዞች ለብዙ ሰዎች የእርቅ የይቅርታ መንገድ ከፍታችኋል ። አሏህ ይቀበላችሁ።❤❤❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 6 күн бұрын
የቀለበት ፕሮግራም ነው እሚመስለው ዝግጅቱ 😂
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ በላቸው
@ሰመር4212
@ሰመር4212 6 күн бұрын
@@ماريفةبنتحبشي አዎ ማሻ አሏህ ሲያምር
@ሰመር4212
@ሰመር4212 6 күн бұрын
@@IsekMohammed ግን ምን ተሰማህ ? አብረን በወንድማችን ቤት ብዙ ወራት ብዙ ነገር አሳልፈን ዛሬ እንደዚህ ደስ ብሎት አየን አልሀምዱ ሊላህ ። እኔ ደስ ነው ያለኝ አህሙ እኮ ክፋት አያቅም ። ፈኪም ዛሬ ትልቅ ስራ ነው የሰራችው ።
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
@@ሰመር4212 ወላህ በጠም ነው ደስ ያለኝ
@ፋፊ-ዘ6ነ
@ፋፊ-ዘ6ነ 6 күн бұрын
እደኔ ማመን ያቃተዉ ከፊክ አድላይ መምጣታቸዉ😢😢😢በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@Habibaaaa-n7o
@Habibaaaa-n7o 6 күн бұрын
ለይቱብ ኮሜንት የመጀመሪየ ነው አህሙ እና ፊኪ የተወሰነ ቪዶ አይቻለሁ በጣም ዉበት ያላችሁ ልጆች ናችሁ እንድሁም አስተማሪ ነገር አላችሁ እንኳን ታረቃችሁ በጣም አዝኝ ነበር ፈኪ ሰከን በይ አብሽሪ ያለፈው አልፎል አህሙ አስተሳሰብህን እወድልሀለሁ ጠክር መልካምነት ለራስ ነው
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ 6 күн бұрын
መልካም ሰወቺኮ የ ያጠላችወሰው የዛሰው ቦታ ሲገባችው ፈልገው ይመጣሉ አህሙዬዬዬዬ ጀግናየ የባለፈውቪደው በጣጣጣጣጣነወ ደሰ ያሰባለክን በርታልን ለአኸይራው ቤትህ 8የጀነት በሮች አሉ ከሰምቱም አዱላይ ያለተመዘገበ የአላህ ባሪያ ሆነ የዛኒ ነው ኪሳራው ባለን ግዜ በመልካ ነገሮቺላይ ግዜቺንን እነዘውትርርር🎉🎉🎉🎉
@SonySony-b1w
@SonySony-b1w 6 күн бұрын
ነባየ እራጋታሽን ስወዲልሽ አላህ ይጨምርልሽ 🎉🎉
@Fatma-p7t
@Fatma-p7t 6 күн бұрын
እደዛሬ ፈኪና አህሙን ለማየት ልቤ ስቅል ብሎ ነው የዋልኩት❤❤ ፈኪዬ ነባዬ🎉🎉 እናመሠግናለን አህሙ ከፈኪጋር በጣም ነው የሚደምቁት ሱበሀን አላህ በጉጉት ነው ያየሁት ደስ እያለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@HawletABcd12
@HawletABcd12 6 күн бұрын
አምን ላይ የሰቀልሽ ልብሽን 🫢🫢🫢🫢
@MistaYasin
@MistaYasin 6 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ነባን ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ
@መድናአህመድ-ዘ8ጸ
@መድናአህመድ-ዘ8ጸ 6 күн бұрын
የሰው ደስታ ለካ ያስደስታል. አልሀምዱሊላህ ብቻ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ፈኪም እደድሮሽ ትርረጋጌለሽ ብየ አስባለሁ
@FtimaMohammed
@FtimaMohammed 6 күн бұрын
መሻ አላህ ደሥ ይላል አህሙየ ትለያለህ እኮ ለዲን ያለህ ክብር አላህ ይጨምርልህ ነባየ ፈኪ በጣም ደሥ ይላል በመታረቃቹህ❤❤❤❤
@Eman-n6q7b
@Eman-n6q7b 6 күн бұрын
ፈኪን አይቸ ነው የመጣሁት ማሽአላህ እኳን ታረቃችሁ ❤❤❤
@sfhjtuio1425
@sfhjtuio1425 6 күн бұрын
እኔም❤❤❤❤❤
@JeQa-wx9xg
@JeQa-wx9xg 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኣልሓምዱልላህ
@ኣልሓምዱልላህ 6 күн бұрын
ኣህሙየ እንካን ደስኣለህ ወንድሜ ነባየ የኔ ፀባየ ሰናይ ፈነት የኔ ውድ ጥሩ ኣድርገሻል ፈኪና ሶፊ ይታረቁልን የምትሉ ነባየ ግራ ገባት እኮ የኔ ውድ ኣይዞሽ 😢 ግን ገራ ገብቶኛል ❤❤
@seadilove9971
@seadilove9971 6 күн бұрын
በጭራሽ
@Sphoo-j1x
@Sphoo-j1x 5 күн бұрын
በጣም ግራ ያጋባል ዱብዳ ሲመጣባት ነባየ አይዞሽ
@ኣልሓምዱልላህ
@ኣልሓምዱልላህ 5 күн бұрын
@@Sphoo-j1x የኔ ውድ ኣይዞሽ
@HawaMohammad-g9u
@HawaMohammad-g9u 6 күн бұрын
ማሻአላህ አረፈኪ ወላሂ አህሙ ስትል ደነገጥኩደስ አላኝኝ እንደኔ ደስ ያለዉ ላይክ እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍
@GalaxyAa-rf4xc
@GalaxyAa-rf4xc 6 күн бұрын
ማሻአላህ አህሙየ ወላሂ እደት ደስ አዳለኝ እፈኪጋር ተገናኛችሁ ያአላህ ማነው በመታረቃቸው ደስ ያለው ወይ የኔ ውዶች አላህ ከይቅር ባዮች ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብቻ ደስ ብሎኛል
@meremahassen5604
@meremahassen5604 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረክእረህማን ኸይረኛው ወርሲመጣ ደስሲል የተጣላሁሉ ይታረቃል ሀዘን ተወገዶ ደስታይመጣል በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ አውፍበሉኝ አውፍ ብያቸኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MUBA_ሙባ
@MUBA_ሙባ 6 күн бұрын
Congra 100k Brother 🎉
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 6 күн бұрын
አንተም ትገባለህ በቅረቡ እኔ በ3ስልኪ ነው ስብ ያረኩህ🎉
@EkuMd
@EkuMd 6 күн бұрын
አረ ሙባ ችካን አምጣልን ናፍቃናለች 🤣🤣🤣
@Zinabyoussef-e4h
@Zinabyoussef-e4h 6 күн бұрын
ሙባችን ጠፋህኮ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 6 күн бұрын
አንተም አፉ በለኝ ክፉ አስቤ አይደለም ያስቀየምኩህ
@SUSUyoutube-n7e
@SUSUyoutube-n7e 6 күн бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ምንም ብየ አላዉቅም ዛሬ አዉፍ ተባብላችሁ አድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል እኛ ሙስሊሞች ከ3ቀን በላይ መኮራረፍ አይፈቀድም ለብዙዉቹ ትምርት ነዉ በርቱ ወድምና እህቶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SUSUyoutube-n7e
@SUSUyoutube-n7e 6 күн бұрын
@ እኛ ባየነዉነዉ የምንናገረዉ እህት
@ህልም-ትጋት-ውጤት
@ህልም-ትጋት-ውጤት 6 күн бұрын
@@SUSUyoutube-n7e ትክክል እህቴ እኔ ወንድ ነኝ እኔም ዳከማ ፍጡር ነኝ እናም ሁላችንንም አላህ ቀጥታኘውን መብጋድ ይምረን!
@SUSUyoutube-n7e
@SUSUyoutube-n7e 6 күн бұрын
@@ህልም-ትጋት-ውጤትአሚን ይቅርታ እሽ በሴት ስለሰየምኩህ
@ህልም-ትጋት-ውጤት
@ህልም-ትጋት-ውጤት 6 күн бұрын
@@SUSUyoutube-n7e ችግር ዬላውም እህት!
@UmamarBintyassin
@UmamarBintyassin 6 күн бұрын
የምር በጣም ደሥ ብሎኛል እንደኔ በመታራቃቸው ደሥ የለው ላይክ😉😉😉
@ጀሚላሱሩር
@ጀሚላሱሩር 6 күн бұрын
❤❤❤
@Hdhj-j7p
@Hdhj-j7p 4 күн бұрын
Nabaye yene wodde yene qonjo ❤❤❤ Masha Allah kiyaa atis Masha Allah gotoma hundi keessaanu ❤❤❤❤❤❤ congratulations 🎉🎉🎉🎉❤❤
@Ara-cj3gd
@Ara-cj3gd 5 күн бұрын
Mashalaa woww so sweet ❤ Baga araramitini ❤ Ahmuyye keenya ♥️
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 6 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ፍኪን አይቶ የመጣ እጅ ያዉጣ 🙋🙌
@ሙዬነኝ
@ሙዬነኝ 6 күн бұрын
እኔ😂
@sfhjtuio1425
@sfhjtuio1425 6 күн бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 6 күн бұрын
እኔ❤
@neimayimam25
@neimayimam25 6 күн бұрын
እኔ
@ked-i9z
@ked-i9z 6 күн бұрын
እኔ😂😂
@NicePhone-mz6rn
@NicePhone-mz6rn 6 күн бұрын
ከአላህ ቃልበላይ ስጦታየለም ፈኪዬ ጀዛኪላህ አህሙዬ እኳንደስአለህ 🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulatuayele5168
@mulatuayele5168 6 күн бұрын
ፈኪ፣ ፈኪ፣ ፈኪነት በእውነቱ አንቺ የገባሽበትና የነካሽው ነገር ሁሉ ፍክት ድምቅ የማድረግ ከፈጣሪ ትልቅ ስጦታን የተቀበልሽ ድንቅ ሴት ነሽ!! ሰው ታላቅነትሽን፣ የፍቅር ሰው መሆንሽን፣ ቻይነትሽንና አይበገሬነትሽን መረዳት ከፈለገ እራሱን ከልጅነትሽ እስካሁን ያሳለፍሽውን የህይወት መንገድ (ውጣ ውረድ) ባንቺ ጫማ ሆኖ መራመድና መኖርን ይጠይቃል!! እውነት ለመናገር ከሚታወቁ የሴት ዩቱበሮች ሁሉ ተወዳዳሪ እንደሌለሽ የዛሬው ስራሽ በራሱ መስክሯል!!❤❤❤
@XusniAhmed
@XusniAhmed 6 күн бұрын
😮
@mekiymo
@mekiymo 6 күн бұрын
ሰህ
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 6 күн бұрын
ለማን ታካብጃለሸ ከአህሙ ከወጣች በኃላ ዳንኪራና ጭፈራ ላይ ተጠምዳ ነው ያየነት ወደ አህሙመመለሶ ለእሷ ሰረአትና ክብር ይኖራታል መመለሶ የሁላችንም ደስታ ነው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 6 күн бұрын
😂😂😂 አህሙጋር ሥመጣ አህሙነዉጅ ያፈካት እሥካሁንእማ ያየ ይፍረድ አታኪብጅ እጅ ቀለል አርጊዉ ሆሆ አህሙ ልዩሠዉ ነዉ እኮ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 6 күн бұрын
ዝም አትያትም የገኘችው ወንድ ጋ መለጣጠፍ ሙያዋ ነው ምን ታካብዳአለች ይልቁንስ እንኳን ነሰላ ወደ አህሙ ጋ ተመለሰች ለሁሉም ነገሩ እንደምትለድምበት እርግጠኛ ነኝ አህሙን በማጣቷ​@@MekiyaAli-n3j
@HvHh-i6i
@HvHh-i6i 6 күн бұрын
ወላይ ያልታመነ ነገር ያለ ሰው ይገናኛል በጣም ደስ ይላል ፈኪነቴ አሙ እንኮን አፉ ተባባላችሁ ደስ ብሎናል እንኮን ተገናኛችሀ ❤❤❤❤
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 6 күн бұрын
አህሙ እኔ ራሱ ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም ❤❤❤ቢታረቁ ብየ ዱዓ ሳደርግ ነበር የወሎውን ቪድዮ እንዳየሁት ዱዓየ ስለተገጣጠመ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 6 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል ከስጦታ ሁሉ በላጭ የአላህ ቃል ነው☝️☝️
@hadiyakonjo9325
@hadiyakonjo9325 6 күн бұрын
ሳህ ወላ የኔዉድ በዳልክ ስንቃጠል በነሱመታረቅ ደስ አለኝ🎉🎉🎉
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 6 күн бұрын
አህሙነት ❤ምርጥ ሠዉ አላህ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላለት የዘመኑ ምርጥ ወጣት ❤ አፉ መባባላችቸሁ ደሞ ደሥ ይላል ማሻ አላህ ነባ የኔ ቆጆ ጓበዝ ነሽ❤
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 6 күн бұрын
ወይኔ አህሙየ በጣም ደግጠናል ወላሂ ደሰታህ ደሰታችን ነው። አውፍ ብየሻለሁ በእርግጥ ከአህሙ ከተራራቅሸ በኃላ ድንበር አልፈሸ ነበር ለዛነው የአደም ልጆች ተሳሳችነው ግን በላጩ ግን ከሰተቱ ተመላሹ ነው
@sofiTube949
@sofiTube949 6 күн бұрын
የምር ደስ ይላል ሀባየ ፈኪሀ ደስ ይላል አህሙ ጀግና ፈኪሀ ወላሂ ከሙስሊም እህት ወንድሞችሽ ጋር ሁኒ እነዛ የነጡ የገረጡ ጊንጦች አይጠቅሙሽም ሶፊም ጋር እንደምትታረቁ ተስፈ አለኘ❤❤❤
@medinaahmed9861
@medinaahmed9861 6 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ሀሩን ሚድያ ጎራ በሉ ለነገ እሁድ ፕሮግራም አለ
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 6 күн бұрын
ጀዛኪላህ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 6 күн бұрын
እሺ ኢንሻ አላህ
@adem364
@adem364 6 күн бұрын
ፈኪዬን አይቶ የመጣ ፈኪዬ የኔ ድምቀት ❤❤❤❤
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 6 күн бұрын
አሽቃባጭ
@Halima-n3g4v
@Halima-n3g4v 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sfhjtuio1425
@sfhjtuio1425 6 күн бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤
@seadaMuhye-n8r
@seadaMuhye-n8r 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aminaawolloyyee8318
@aminaawolloyyee8318 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 6 күн бұрын
አህሙ መልካም ሠዉጀግና ከማንም ቆሻሻጋ እዳትግማማ ወድሜ አደራ ያለክበት ነገር ጀግናነክ በተለይ ለድንክ ያለህ ክብር ዎዉ
@sfhjtuio1425
@sfhjtuio1425 6 күн бұрын
የቅናት ይማስለል ቆሻሻማ አችናሽ ግም😂😂😂😂😂😂😂
@DhjfjHfjrhj
@DhjfjHfjrhj 6 күн бұрын
😂😂😂
@ModinaModina-p3u
@ModinaModina-p3u 6 күн бұрын
👹👹👹👹👹👹
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s 6 күн бұрын
የቅናትመፈስየተውጋይሁን ኪኪኪኪ
@yarbi-q5r
@yarbi-q5r 5 күн бұрын
ክብርይኑርሽ ሠዉቆሻሻአይባልም😏😏
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 6 күн бұрын
እኔ አህሙና ፊኪ ከተጣሉ በኃላ አይቸ አላውቅም ነበር ዛሬ ማሻ አላህ ሙስሊም እንዲህ ነው እንኳንም አፍ ተባባላሁ 😮😮😮😮😮😮🎉🎉
@b.6015
@b.6015 6 күн бұрын
እኔም
@ShewitGrey
@ShewitGrey 6 күн бұрын
እኔም
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 5 күн бұрын
ወይኔ እኳን ደስስ ያለህ አህሙ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ጥል የሰይጣን ነው በሉ እግድህ አብራችሁ ኑልን ካንድ ላይ ስቶኑ ደስስ ይላል 😂❤❤❤❤
@shamsya-t5w
@shamsya-t5w 6 күн бұрын
ሰዉ ነዉ እጂ ያከበደዉ እነሱ እኮ ብዙም አላከበዱም ነበር ማሺ አላህ ደስ ይላን ❤
@H-ll5ks
@H-ll5ks 6 күн бұрын
ያኢመተ ሙሀመድ ስሉ አለ ርሱል ❤️❤️❤️
@እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ
@እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ 6 күн бұрын
ሡለላህአለይሒወሠለም
@munamuna1301
@munamuna1301 6 күн бұрын
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም
@SleepyAtv-hw1mx
@SleepyAtv-hw1mx 6 күн бұрын
ሰለላህ አለይ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
@AsQw-x7k
@AsQw-x7k 4 күн бұрын
ሠአወ❤❤❤ሠአወ❤❤ሠአወ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 6 күн бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ አህሙና ፈኪ በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል ከአሁን ብኋላ መቀያየም አያስፈልግም ❤❤❤❤
@Zina-w4j
@Zina-w4j 6 күн бұрын
ማነው እደኔነባየን አይቶ ይመጣ የኔቆጆ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SaadaIdrissHoussein
@SaadaIdrissHoussein 6 күн бұрын
Macha'allah baxam baxam baxam New des yalagn yene wedajoch sila taraqachuh ahmu Ena feki enam congra 🎉🎉🎉❤ nabuye anchinim allah yachirich yene ihite nabuye
@Lubaba-p6e
@Lubaba-p6e 6 күн бұрын
ከቁርአን በላይ ምንም ስጦታ የለም ያአሏህን ቃል ማሻአሏህ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 6 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ታረቃቹህ መታረቅ የዲናችን አንዱ መስፈርት ነው❤
@አለምሰንድወ
@አለምሰንድወ 6 күн бұрын
አልሀምድሊላ እንኳንም አውፍ ተባባላቹሁ መጨረሻው ይመር እረመዳንም በሰላም ተቀበልን በሰላም ፅመን እምንፈታ ያድረግን ከሷብም ይግጥመን አሚን❤❤❤❤
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 6 күн бұрын
አህሙ እንደሌሎች እውኝ እውኝ የማይል ለድኑው አሳቢይ በከይር ስራ የሚተባበር ጎበዝ ልጅ ነው ቻናልህ ደግሞ አድጎ መልካም ነገር የምትሰራበት ያርግህ አላህ ይጨምርልህ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 5 күн бұрын
ፈኪ እና አህሙ በመታረቃቸው እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤
@KsaKsaAbebe
@KsaKsaAbebe 6 күн бұрын
ነባዬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል 😢😢 አልሀምዱሊላህ A&N 🥰🥰🥰🥰congira 100🎉🎉🎉
@فتيهقدير
@فتيهقدير 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@HusniNura
@HusniNura 6 күн бұрын
❤❤❤️❤🎉🎉
@SonySony-b1w
@SonySony-b1w 6 күн бұрын
❤❤
@zainat-s2o
@zainat-s2o 6 күн бұрын
❤❤❤🎉
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AaaHh-kv3zb
@AaaHh-kv3zb 6 күн бұрын
ሶፊና ፈኪ ይታረቁ የምትሉ ላይክ
@seadilove9971
@seadilove9971 6 күн бұрын
በጭራሽ
@sfhjtuio1425
@sfhjtuio1425 6 күн бұрын
የሶፊን ናጋር ታይ ስየምራሽ ይቅር😂😂😂
@FatimaHassan-b7x
@FatimaHassan-b7x 6 күн бұрын
ታርቀዋል 😂😂😂
@EeEe-f1q
@EeEe-f1q 6 күн бұрын
ምን ችግር አለው ሰው አልገደለች ጅል
@sfhjtuio1425
@sfhjtuio1425 6 күн бұрын
ሶፊ ታብዬ አሽሙራ ስታወራ አናባራም አሽቃባጭ ፈኪዬ ንፁ ልብ የለት ሳውናች ግም
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ 6 күн бұрын
ድሮም አላሰቃብጩኩም 😂 እንኳን ደሰ አላቹ ሰጠብቅ ነዉ የዋልኩት ዉዶች አሁሙና ፈኪ አንድ ሰተሁኑ ነዉ ማምርባቹ😊❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 күн бұрын
ታድለሽ ሁለተኛ እዳታሽቃብጪ😢😢😢😢አደራ ሲጣሉ መተው የሚነግሩን ለራሳቸው ሲደብራቸው ነው😅😅😅😅😅
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ 6 күн бұрын
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ❤️🤣
@mariammariam3750
@mariammariam3750 4 күн бұрын
ماشاء الله تبارك اللهم بلغنا رمضان يارب 🌙💦💦💦🌙
@birtukanmohammed-w7b
@birtukanmohammed-w7b 5 күн бұрын
ነባዬ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ አህሙና ፈኪን ያገናኘሽው አላህ ጀዛውን ይስጥሽ፡፡ ፈኪዬ ከአህሙ ጋር ብትሰሪ ነው ግርማመጎስሽ የማያምረው ሌሌች ጋር ስትሰሪ አያምርም ዝም ብሎ ጩሆት ብቻ ነው እንደ ኢሳም እና ኤክራም ሁኑ ብዙ አድናቂ አላችሁ እኔ ሳይሽ ፌንት ልወድቅ ነበል ደስ ብሎኛል ማሻአላህ
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 6 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስስስ ስትሉ ፈኪ ከአህሙጋር ስትሆኒ ድምቀትሽ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
@HalemAAa-x8d
@HalemAAa-x8d 6 күн бұрын
ደሞ ከሶፊዬ ጋር ታረቁልን እኛ በትንሽነገር ይቅር ስንባባል አላህ በትልቅ ነገር ይቅር ይለናል❤❤❤❤❤❤
@ሰአዳገጠረ
@ሰአዳገጠረ 6 күн бұрын
ተረቅዎል እዉነቱን አለወጣም በለንነው
@LijNejib
@LijNejib 6 күн бұрын
ፈኪ የኔ እህት ይህን አስበሽ ወደዚህ ስለመጣሽ እወድሻለሁ እህቴ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Zinabyoussef-e4h
@Zinabyoussef-e4h 6 күн бұрын
የኔወንድም ነጅብየ አንተም ከጎኗሁነህ አጠንክራት ስታጠፋም ምከራት በተረፈ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beletechgeto5264
@beletechgeto5264 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EakramKasaw
@EakramKasaw 6 күн бұрын
አህሙ እኳን መቶ ኪ ገባህ ጎበዝ ነህ ወጣታ ታዳጌ ባሁኑ ጫት ቃሜ በበዛበት ሰአት መገኝት የኛ ጎብላላ ነባየ አለባበሰሽ ማሻአላህህህህ❤❤❤❤❤
@فضيله-ح8ث
@فضيله-ح8ث 6 күн бұрын
ወላሂ እኔ ከተጣሉ ቧዋለ የሁለቱንም ቤት ጋብቼ አለውቅም ነባር ❤ ግን ዛሬ ሁለቱንም አዬወቻው ዳስ ብሉኘል ይቅር ባል ይቅር ትባል ዛንድ ነው የስተማረን ዲነችን እና እወዳቹዋለው ለአለህ ብዬ❤❤❤❤❤❤
@HawaAhmad-d1v
@HawaAhmad-d1v 6 күн бұрын
ገና ዛሬ በደስታ ላያቸው መጣሁ እህህህህ እደ ሰላም ምን ደስ የሚል አለ
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 6 күн бұрын
ማሽአሏህህህህህ ደስብሎኛል እስኪ እደኔ ደስያላቺሁሁሁሁ ልዩ ስጦታ ወላሂ ቁርአንንንንን የልብ ብርሀን
@MissRahmaa
@MissRahmaa 6 күн бұрын
የምር አሕሙ እና ፈኪ ስለታረቃችሑ የምር ደስብሎኛል በደስታ አለቀስኩየምር ግን ነባ መልካም ሠዉነሺ
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s 6 күн бұрын
ሠውሢታረቅበጣምደሥይላል ከሙሥሊም ይህነውእሚጠበቀው ልብያለው ይማርበታል በዝህቢደወ❤❤❤🎉🎉🎉አህሙና ፈኪ በመታረቃችሁ ደሥብሎናል
@HaylaMamo
@HaylaMamo 5 күн бұрын
ማሽአላህ ወላሂ በጠም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ እኳን ታረቃችሁ በጣም ደስትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MaryamYusuf-c9l
@MaryamYusuf-c9l 6 күн бұрын
መሻአላህ ፈኪያ ከተለያያችሁ ጀምሮ ዛሬ አየውህ ይደብርነበር 😢❤❤❤
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah 6 күн бұрын
ነባየ እዴትናፍቀሽኝ እደነበረ የምትሉ በላይክ❤❤
@عبيرالبطاينه
@عبيرالبطاينه 6 күн бұрын
ማሻአላ በጣደስይላል አህሙ አላህይጨምርልክ ወድሜ ነባ ደስየምቲዪ ልጅነሽ እህቴ አስታራቂያችን እኳን ደህናመጣሽ ፈኪ👍👍👍👍👍👍
@ZaharaMikael
@ZaharaMikael 6 күн бұрын
Wow Masha alla bagaa waliiti araramtani nabaye Bayeen si jaladha baredduko❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hikma-po5cr
@Hikma-po5cr 6 күн бұрын
ማሸአላህ ደስ ይላል መታረቃችሁ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ አፍወይቱ ሊላህ 🎉🎉🎉🎉
@HayatHassen-e6s
@HayatHassen-e6s 6 күн бұрын
ይብላኝ ስናሽቃብጥ ለነበረው እነሱስ ታረቁ 😂😂😂
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 6 күн бұрын
😅😅😅
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ቀላል እኔኮ ይትዩበር የተባለ አላምንም አህሙ ግን አታለለኝ
@hilamoo928
@hilamoo928 6 күн бұрын
እኔ አላሸቃበጥኩ ሁለቱም እገድፍ ነበር ምን አገባኝና🙈😏
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 6 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Chereqa1357
@Chereqa1357 6 күн бұрын
ችርስ 🍻🍻 ስጠብቅ ለዋልነው የአህሙና የፈኪ ወዳጆች ይቅርታ እዬተባባላችሁ👍😂😂ማሻአላህ ደስ ይላል እንኳንም ታረቃችሁ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ 6 күн бұрын
ማሻአላህ ፈኪን ለሚሣዴቡ እሳዴብነበር አወፍቱላላበሉኝ ብያለሁ ፈኪዬ እንኳንም ታረቃችሁ
@RahmaHassen-qp4pf
@RahmaHassen-qp4pf 6 күн бұрын
ጨረቃየ😂😂
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 6 күн бұрын
ጨረቃየየኔብርቱካንፈቶየንልለቀውነውቱክቱክላይ😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤ 💙💙💙💕ማርነገር
@Chereqa1357
@Chereqa1357 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂 የደስታ መሆን ነው​@@ZaharaMuhammad-wg6mh
@user-om8zd7ij4u
@user-om8zd7ij4u 6 күн бұрын
​@@ZaharaMuhammad-wg6mhአንች ግን ወላሂ በምን ቃል ይቅረታ እንደምጠይቂ አላውቅም ኮሜትሽ ሁሉ ስድብ ጥላቻ ነው አላህ የሁንሽ ክክክክክ
@sfhjtuio1425
@sfhjtuio1425 6 күн бұрын
ማናው እዳኔ በማታራቃቻው ዳስ የለው አህሙና ፈኪዬ ናበዬ እንኳን ዳስ አለች ሂድባት ጉዞ ወዳ ፊት ታማልሳቹ እዳትጣሉ ጣለት ይቃጣል ፈኪዬ የኔ ጣባለል የኔ ጣካራ የኔ ቆጆ የኔ ልብ ቅን ቃኑብሽ ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زمزمبيتبابا
@زمزمبيتبابا 6 күн бұрын
የኔማር አህሙየ የምር ጀግናነህ አሏህ የልብህን ያሳካልክ ከዚህ በፊት እዳልከው ምኞትክ እናት እና አባትክን ኡምራ ማሰራት እደምትፈልግ ተናግረሀል አሏህ ያሳካልክ
@ፋፋፊይቱብ
@ፋፋፊይቱብ 6 күн бұрын
ማነው እደኔ ፈኪን አይቶ የመጣ የኔ ውድ ፈኪዬ❤❤❤❤❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 6 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ደስስስስስስ ያለዉ🥰🥰🥰ፈኪን ሲይ አህሙ እንዴት እደደነገጠ😭😭ሚወዱትኮ አይረሳም😭አላህ ❤❤❤ፈኪ አህሙ ነባ አልሃምዱሊላህ እኳን ታረቃቹሁሁሁሁሁሁሁ ወላሂ
@jemila602
@jemila602 6 күн бұрын
ስናፍቀው የነበረው ቀን አልሀምዱሊላ እንዴ እኔ ደስ ያለው ብቻ👍👍👍👍👍
@Mdenh-w9e
@Mdenh-w9e 6 күн бұрын
ማሸ አላህ መናው እንደኔ አህሙ ፈገግ ሲል ደስ የለው ለይክ 👍👍👍 አርጉኝ
@EeEe-f1q
@EeEe-f1q 6 күн бұрын
በፈኪ ስም2ስልኬ ሰብ አደረኩሁ ወለህ በርቱ ስራ ነው ሁሌም አብረቹሁ ኑ❤❤❤
@muhammedkadri-z7e
@muhammedkadri-z7e 5 күн бұрын
My brother mashe Allah me Allah bless you good iman
@AlikaM-e9x
@AlikaM-e9x 6 күн бұрын
በመታረቃቸዉ ማነዉ ደስ ያለዉ ማሻአላህ❤❤❤❤
@Mariam-od7zc
@Mariam-od7zc 6 күн бұрын
ነባዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር እኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆጆ የሴት በላይ🎉🎉🎉 እርቁም ደስ ይላል🎉
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 күн бұрын
የአላህ የኔ ውዶች ኡፍፍፍፍ እንደት ደስ እንዳለኝ ፈኪዬ አህሙዬ የኔ ፈንድሻዎች ነባዬ እሰይ እንኳንታረቃችሁልን ፈኪዬ ግን ብዙ ለውጦችን እያሳየሽ ነው ኧረ እንደ ዱሮው ሁኝ በአላህ ቅርፅሽን እሚያሳይ ልብስ መልበስ ከወንድ መነካካት ያሱብሀን አላህ
@yenatwaIij
@yenatwaIij 6 күн бұрын
ደስ ትላላቺሁ አብሺሩ የታወቀ ነው የሰው ልጂ ሲጣላ አተምርጥ አቺምርጥ አይባባልም ዋናው ልባቺሁ ለይቅርታ ክፉትመሆኑ ነው አህሙየ በፈኪም ቤት ኑ ጥሩ አይድያ ፍጠሩና 100k እድትገባ ከጎኗሁን ስተታቺሁንም እየተራረማቺሁ ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@sintayehuabire7840
@sintayehuabire7840 5 күн бұрын
አህሙ ያገባካል ምርጥ ልጅ ነህ ሃይማኖትህ አክባሪ ሰው አክባሪ እንደውም ዘያግተሃል 🎉🎉🎉🎉cong
@kerimaeshdtu2300
@kerimaeshdtu2300 6 күн бұрын
አለሙ ጀግና ወንድማችን. ከዚህም በላይ ይገባሀል. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaAhmad-d1v
@HawaAhmad-d1v 6 күн бұрын
የኔ ልዩ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ፈኪነት የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kerya649
@kerya649 6 күн бұрын
እልልልልልል መብሩክ ወላሂ ደስ ብሎኛል🤣🤣🤣🤣🤣 አህሙ ካሁን ቡሀላ አብራችሁ ስሩ እሽ♥️🥰🥰
@ERHimetMuhammed
@ERHimetMuhammed 6 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ነቡ ምርጥሠዉ ደስ ይላል በማሥታረቅሽ የኔዉድ
@HabtamuJibat
@HabtamuJibat 5 күн бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ብሎኛል ፈኪ እና አህሙ ከተጣሉ KZbin ማየት ትቼ ነበር
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 6 күн бұрын
እህሙና ፈኪን ያሥታረክልን አሏህ ሦፉና ቶፉቅንም አሥታርቅልን ያረብብብብ
@FafiKemal-m2m
@FafiKemal-m2m 6 күн бұрын
አሚን😢😢😢❤
@HayatHayat-e4d
@HayatHayat-e4d 6 күн бұрын
እረ አሚንንን
@Hayah364
@Hayah364 6 күн бұрын
@@RaheemaRaheema-k9d 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Eman-n6q7b
@Eman-n6q7b 6 күн бұрын
ይናፍቅሻል😂😂😂😂
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 6 күн бұрын
ጭራሽ ጠፋ ቶወፊቅ
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
🛎️እኔ ምን አጉድዬብሽ ነው ብሩክ ዱባይ ገባ😱😭
22:26
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 218 М.
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 237 М.
💫እውነታዉን ደርሼበታለዉ በጣም ነዉ የከፋኝ 🥹
19:51
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 80 М.
ሲጠበቅ የነበረዉ የመስክ ቀኔ // ከ ባለቤቴ ጋር 💝🙏
13:14
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 136 М.
እስካሁን ታፈቅሪዋለሽ፤ አልቀናሁም😡😡
14:11
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 32 М.
እናቴ ደነገጠች😱😱😱
24:18
remu khan
Рет қаралды 230 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН