ጧሃ ሙስጦፋ || አዲስ የጂማ መንዙማ በሷሊህ አስታጥቄ || New Menzuma Tuha Mustofa Sualih Astatke

  Рет қаралды 732,960

AL Faruq Tube

AL Faruq Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 740
@user-mahirebro
@user-mahirebro 4 ай бұрын
ከዚህ ነሺዳ 1 በጣም እሚደብር ነገሩ............... ማለቁ ነው💚💚💚
@abdujemal8119
@abdujemal8119 4 ай бұрын
ደግምህ አደምጠዋ😅
@khelilurehman
@khelilurehman 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@IbsaddinAhmad-k4o
@IbsaddinAhmad-k4o 4 ай бұрын
Sssst
@MuazDelil
@MuazDelil 3 ай бұрын
Degmeh smaw 😳
@hanitacooking5922
@hanitacooking5922 2 ай бұрын
Hyiuoh
@BezaAberash
@BezaAberash 3 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን ግን ከመዝሙር በበለጠ ምሰማው ነሺዳና መንዙማ ነው ይሄደሞ በይበለጥ ደጋግሜ ነው የሠማሁት አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልህ❤❤
@RemeShems
@RemeShems 2 ай бұрын
Emizemlachewn betakiyachew demo endet mert meselshe ergtgna negn weded targiyachewalshe
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf 2 ай бұрын
አላህ❤❤❤
@BezaAberash
@BezaAberash 2 ай бұрын
@@RemeShems awo tekkle
@MaidahMohammed-j6q
@MaidahMohammed-j6q Ай бұрын
Demzu allah Amber yasblal❤❤❤❤❤❤
@MaidahMohammed-j6q
@MaidahMohammed-j6q Ай бұрын
😂😂😂❤❤
@Hassanmihert9636
@Hassanmihert9636 4 ай бұрын
ምን አይነት ያማረ ድንቅ ድምፅ ድንቅ ግጥም የኔ ውድ ነብይ እንኳን ለ ጥላቻ ለማፍቀር ሚያሳሱ ናቸዉ ❤❤❤
@Emperors_12
@Emperors_12 4 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄ ነሺዳ ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ይለያል ሀቢቢ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤ሱስ ነው የሆነብኝ የማይጠገብ ነሺዳ ነው ብታምኑኝም ባታምኑኝም ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ በቀን ከ10 ጊዜ በላይ እሰማዋለሁ❤
@FeluMoaze
@FeluMoaze 3 ай бұрын
❤❤
@hayatnurie142
@hayatnurie142 2 ай бұрын
❤❤❤
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf 2 ай бұрын
❤❤❤ሀቢበቲ
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sit-j9l
@Sit-j9l Ай бұрын
አሏህ ሂዳያውን ይወፍቅ ህ /ሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khelilurehman
@khelilurehman 4 ай бұрын
በጉጉት የጠበቅነው በመጨረሻ ከጆሯችን ደርሷል!! ማሻአሏህ ተባረከረህማን 👌👌👌 የውቦች ውብ የሆኑትን ነብይ በውብ አንደበትና ቃላቶች ሲወደሱ መስማት ምንኛ ያስደስታል ሀያት ጀባ ወንድማችን❤❤❤
@Ivatrava89
@Ivatrava89 4 ай бұрын
እንዴት ያለህ ገጣሚ ነህ ወላህ❤❤❤ ግጥምጥም ያሉ ውብ ቃላት ውቡን የጅማ ዜማ ከሰሜኑ ቀለም ጋር ተጣምሮ እንዴት እንዳማረ።የዘንድሮን ረቢዕ "ጣሃ ሙስጠፋ ኸይረል-ወራ" እያልን ነው የምናሳልፈው! አሏህ አሏህ❤❤
@ሂላልወሎየዋ
@ሂላልወሎየዋ 4 ай бұрын
ጡሀ ሙስጠፋ የኔ ውድ ነብይ صلى الله عليه وسلم ሷሊሄ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ አሏህና ነብዩም ይደሠቱብክ ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ❤❤❤❤❤
@فاطمة-م9ر
@فاطمة-م9ر 2 ай бұрын
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TwinsLife2020
@TwinsLife2020 4 ай бұрын
የምገርማችሁ 1000 ግዜ ደጋግሜ ስምቻለሁ ግን አሁንም እየሰማሁ ነው ❤❤❤
@fetuufetu
@fetuufetu 4 ай бұрын
(እንኳን ይዞና ፍቅርን ገምዶ ይኖራል ማንም የሰው አፍ ለምዶ ደግሞም ክብር ነው ዉድ ሽልማት 🥰ጡሀን ሙስጠፋን🥰 ወዶ መታማት🥰🥰🥰s a w)
@Rabia-r4d
@Rabia-r4d 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ ልብ የሚነቃ ነሽዳነው ባረከሏህ ሁኩም ሶለሏሁ አለ ሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@AwelHassen-vb1lv
@AwelHassen-vb1lv 4 ай бұрын
ወላሂ ምን እንደምለው ግራ ገባኝ አገላለፅ አላህ ይጨምርለት
@JudiDecor
@JudiDecor 4 ай бұрын
ልብ አያከመ አፉ ሲያወራ የኑር ግባሩ ሌት አያበራ ፈውስ አየሆነ ስሙ ሲጠራ ወንጀል ጉድፌ አያንሰራራ ሳልተው ለቀብሬ የረባ ሥራ ሙሀመድ አንጂ ማን ብዬ ልጥራ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኔ ነቢ
@Susumohammmed
@Susumohammmed 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ቀለም ቆንቆ የማይለየን እስልምናንን ለሰጠን አላህ ሱ,ዐ,ወ ሽኩር ይድረሰው😢🥰 ግጥሙ ይለያል يالله ❤
@EmranKhan-uj8sr
@EmranKhan-uj8sr 4 ай бұрын
ሙዐዝ ሀቢብ ተቀናቃኝ እየመጣብህ ነው ወላሂ በነብዩ ሙሀባ ልብን የሚያንሰፈስፍ መንዙማ ነው ❤❤❤
@LovelyAnteater-qq4ov
@LovelyAnteater-qq4ov 4 ай бұрын
Aw welhi ❤❤❤❤
@HussenSeid-u1j
@HussenSeid-u1j Ай бұрын
Hulum andegnaaaa❤❤❤
@gualraya6329
@gualraya6329 4 ай бұрын
ማሻ ኣሏህ ዋው በጣም ደስይላል ኣሏህ ይጠብቃቹ
@KhalidKalid-g1x
@KhalidKalid-g1x 4 ай бұрын
አረረረረ እንዴት ይሄን ነሺዳ ልተወው ቀኑን ሙሉ እንደሰማት ❤❤ለማንኛውም አሪፍ ነሺዳ ነው በርቱ ቀጣይ ነሺዳህን በጉጉት እጠብቃለወሰ
@NesruGutaJiniw
@NesruGutaJiniw 4 ай бұрын
ሳላ ለቀጣይ ስራህ ፈተና ያረግብሀል ስራው የአመቱ ምርጥ መንዙማ ብዬዋለው ሀቢቢ በርታ
@HadrahayrdinMohameed
@HadrahayrdinMohameed 3 ай бұрын
awo welahi
@HadrahayrdinMohameed
@HadrahayrdinMohameed 3 ай бұрын
Gene mashaallahe
@Rak-cn4be
@Rak-cn4be 4 ай бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉በጣም ስጠብቀው የነበረ ነሺዳ 🎉🎉صلِّ الله عليه وسلم تسليما كثيرا
@Remla-M7Y
@Remla-M7Y 3 ай бұрын
ሷሊህ አስታጥቄ አንደኛ የአንተ ስራዎች ስወዳቸው ከልብ ወደ ልብ❤❤❤❤ አሏህ ይጨምርልህ ሀቢቢ👍👍
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 4 ай бұрын
መጂኑኑ ለይላ ልክ እዳበደው የኔንም ታሪክ አህመድ ወሰደው ሶሉ አላረሱሉሏህ አህባቢ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BekryAmdino
@BekryAmdino 4 ай бұрын
በጣም ሚገርም መንዙማ ነው Allah ይጨምርልህ ከግጥሙም ከሁሉም ነገሩ ልቅም ያለ ስራ ነዉ ❤🎤👌👌👌👌👌👏👍👍👍👍
@AnwarDelil-f2m
@AnwarDelil-f2m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khadijaye
@khadijaye 4 ай бұрын
መንዙማ ሰምቼ ማላቅ ያህል ነው የተገረምኩበት ማሻአላህ መሰጠት ይሉታል ይሄ ነውስ🥰❤️🥰❤️
@AbiyotJemal
@AbiyotJemal 4 ай бұрын
ማሻ አላህ የአሄራ ወንድሜ አቦ ሙዚቃ መሳሪያው ባይገባበት ምርጥዬ ነበር አብሽር በርታ ሙዚቃዋን ተዋት አላህ ይራህመው እንደ መሀመድ ሳልህ አርገው with out music ባረከላህ አሪፍ ነው የተቀረው አላሁ አለም።
@NurayineMustofa-fo1jd
@NurayineMustofa-fo1jd 3 ай бұрын
የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ በቃ የሚገርም ነሺዳ ማሻአላህ ቃላት የለኝም
@Rim-Sultan
@Rim-Sultan 4 ай бұрын
ጅማዎች❤❤❤❤❤ ይቀመጣል እንደ ታሪክ ሹክረን
@oliyad8138
@oliyad8138 4 ай бұрын
የጅማው መድህ ይለያል እኮ❤❤❤❤❤❤❤ የሚገርም ምርጥ ስራ
@HussinAlhabshi-vc2io
@HussinAlhabshi-vc2io 4 ай бұрын
የነብዩ ማድሆችን አላህ ያብዛልን ወላሂ እደነሷሊህ ያሉትን ኢሽቁ እዳበለት ያስታዉቃል ❤
@emutibibu-pp4px
@emutibibu-pp4px 4 ай бұрын
jelle jellaluhu/betam konjo manzuma new mashaallah allah yichemirilik
@SelwaSeman-e1e
@SelwaSeman-e1e 4 ай бұрын
አላህ ቀለምህን በረካ ያርግልህ ። ልብ የሚነካ ግጥም ነው ። ያየ ነው የሚያውቀው የሙሀባን ነገር ............❤❤❤❤❤
@naafsimedia5504
@naafsimedia5504 4 ай бұрын
ሶለላሁ ዓለይክ ያ ዘይነል ሀድራ ጧሃ ሙስጠፋ ኸይረል ወራ❤ ልቅም ያለ ስራ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት🤗🤗🤗
@rezikayesuf6240
@rezikayesuf6240 28 күн бұрын
አረ ይሄንን ነሽዳ ሺህ ግዜ ብሰማውም አይሰለቸኝም ወላሂ አላህ ይውደድህ ወንድሜ ቀጥልበት የእንደዚህ አይነት ነሺዳ ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rezikayesuf6240
@rezikayesuf6240 26 күн бұрын
💜💜💜
@HappyHarmonica-ed2yi
@HappyHarmonica-ed2yi 4 ай бұрын
ወድሜ መዙማው ምርጥ ነው ብሎ መግለፅ አንተን መናቅ ይሆናል ❤❤❤❤❤❤
@nizarulhadi
@nizarulhadi 4 ай бұрын
ኡስታዝ ረጂም እድሜ የኔ ማዲህ አሁንም የእውነት ማዲሆች አሉት የሰይዳችን ፍቅር የጠበሳቸው ለአላህ ያደሩ
@FuDuf-c5d
@FuDuf-c5d 4 ай бұрын
ሷሊሓችን ትለያለህ እኮ ❤❤❤❤ሌላው ይቅር እና ዉብ ፈግታሁን ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም የኛ ውድ ነብይ ❤❤❤❤❤ሩሒ ፊዳክ ያሰይዲ ያሓቢቡላህ ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ❤❤
@AwelHassen-vb1lv
@AwelHassen-vb1lv 4 ай бұрын
እንደው እንዳትስቁብኝ ከ ሀረር አአ ስው አንድ መንዙማን ያዳምጣል ያ አላህ መጥገብ አቃተኝ አላህ ይጨምርልህ እውቀትህን ሌላ የምለውም የለኝ
@SemiraMehamed-ue6iu
@SemiraMehamed-ue6iu 4 ай бұрын
ማሻኣላህ እኔ በዙ መንዙማ ኣልሰማም ነበር እዚ ግን ኣንድኛ
@MuferihaMehammed
@MuferihaMehammed 2 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚመቸዉ በርታ አላህ ከጎንህ ይሁን ❤❤❤❤
@Faf-ተፍተፍ1
@Faf-ተፍተፍ1 4 ай бұрын
የኔ ውድ ነብይ صلى الله عليه وسلم ማሻ ኣሏህ ዋው በጣም ደስይላል ኣሏህ ይጠብቃቹ
@HalimaAhmed-u5m
@HalimaAhmed-u5m 4 ай бұрын
ወላሂ ማሻአላህ ከልብ አልቅሼ የሰማሁት መዙማ ልብ ይነካል ወላሂ
@toybaabaker
@toybaabaker 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚 ጦሀ ሙስጠፋ 👏👏👏
@shemuali
@shemuali 2 ай бұрын
የራሱ የሆነ ውብ ዜማ ያለው ምርጥ ስራ ነው ማሻአላህ ራስህን ሁነህ ስለመጣህ ክበርልኝ keep going
@kediryimam5702
@kediryimam5702 4 ай бұрын
አላህህህህህህህ ያረቢ ምንኛ ያማረ ስራ ነዉ በአላህ❤
@Sofii-fu5zn
@Sofii-fu5zn 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ተለቀቀልን ማሻ አላህ ባረክሏሁ ፊኩም ሁላችሁንም የሰይዲን ውዴታ ያጎናፅፋችሁ እወዳችኳለሁ😍😍 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@mukemilsultan6870
@mukemilsultan6870 4 ай бұрын
“አላገሩልን መግባት መውጣቱን ወይ አንችል እኛ ከሩቅ ማየቱን መላ አሳጥተው አንከራተቱን” 👌
@YaredDaneal
@YaredDaneal 4 ай бұрын
mashallah best memzuma
@abdurahmanjemal-w6n
@abdurahmanjemal-w6n 3 ай бұрын
ማሻልላህ ሀቢቢ ሳልሰማው ውዬ አላውቅም አለላህ ይጨምርልክ
@Rasulullah_love
@Rasulullah_love 4 ай бұрын
ያሠላም🥰አሏህ ይጨሚሪሊህ ሷሊሑ🥰 የሚገርም ነሽዳ👏👏🌹🌹ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም❤ ሚርጥ ሰዉ አሽረፊል ኸልቂ በምርጥ ድምፂና ግጥሚ ስወደስ😭😭
@AmeeraAmeera-xj9tf
@AmeeraAmeera-xj9tf 4 ай бұрын
Mn bye likomt beallah huboch Hulu ngerk kelik yalehew 👌Allahye yichemrlih Allah ytebkih wendmachn🎉🎉🎉🎉🎉 salallahu aleyhi waselem 💚💚 mirt new wellahi ketlbet❤❤❤❤❤
@abduselamreshid8415
@abduselamreshid8415 4 ай бұрын
ያ አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ 1ኛ ነው
@JeyilanAliyiJireenyiQormataObs
@JeyilanAliyiJireenyiQormataObs 4 ай бұрын
Maasha allaa maashaa allaa baay'ee tokko namatti tolaa Seena bareeda qabaa rabbin sirraa haa jaalatuu
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo 4 ай бұрын
ማሻአላህ ብሎ አለማለፍ ንፍገትነው የኛ ውድ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶላት ሰላም በሙስጠፍ🎉🎉🎉🎉🎉
@Ahme9899
@Ahme9899 4 ай бұрын
ከጠበቅኩት በላይ ነው ማሻአላህ👏👏👏👏👏
@እናትትግስት
@እናትትግስት 5 күн бұрын
የሚገርም ስራ እኔም ክርስቲያን ነኝ ግን እደመዙማ የምሰማው የለም ይሄ ግን ይለያል እደሰማሁት ነው የማረከኝ ሁሌም ፉአድ ነው አደኛ ለኔ አተደሞ ሁለተኛ ትለያለክ በርታ ወድሜ ❤❤
@inspirefair6327
@inspirefair6327 4 ай бұрын
እስቲ የማን ምላስ ልትቆም አርፋ ከጥርስ መሀል ማር ተለጥፋ🥺♥️♥️♥️
@abdurezak6192
@abdurezak6192 4 ай бұрын
Masha allah migrm menzuma new allah ychemrlh habibi
@fetimuhammed1837
@fetimuhammed1837 4 ай бұрын
❤ፈውስ እየሆነ ስሙ ሲጠራ...... የኛ ነቢﷺ
@ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ
@ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ 4 ай бұрын
ማሻአሏህህህህህህህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@hayathassen-if9ot
@hayathassen-if9ot 4 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨሚሪላቹ ኣሕባብ ረሱልሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤🎉❤🌺❤❤❤😍🍇🍇🍇🍇🥰
@zenittube2398
@zenittube2398 4 ай бұрын
ማሻአሏህ የኔ ነቢ ወዳጆች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወላሂ መወለድ በጣም ነው የናፈቀኝ ትችላለህ ወንድምዋ በርታ
@FakihaShemsu-g9l
@FakihaShemsu-g9l 4 ай бұрын
Mashallah oustaze ..... betam yamral
@rbertsai5138
@rbertsai5138 4 ай бұрын
Masha Allah wendim sualih❤❤❤
@seudnesro8277
@seudnesro8277 2 ай бұрын
ሳሊህ ለጥሩ ያለቀሰክበት እንባህ ጀነት ላይ ወንዝ ይሁንልህ 😮😮😮😮
@AbuuRukiyaa
@AbuuRukiyaa 4 ай бұрын
Allahi Allahi Allahi Allahi Allahi Allahi Allahi Mawelid ❤❤❤❤❤❤
@AhmedMohammed-of4ol
@AhmedMohammed-of4ol 4 ай бұрын
Ajaebe newo mashalahe ❤❤
@Yegenetew_የገነቴው_ቲዩብ
@Yegenetew_የገነቴው_ቲዩብ 4 ай бұрын
ትለያለህ❤
@seidmustofa8858
@seidmustofa8858 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ወንድም እዉነት ለመናገር ነሽዳህን ትኩረት ሰጥቸ ሰምቸዉ አላቅም በቀጣይ በደንብ እንድጠብቅ ነዉ ያደረከኝ❤ በርታ
@شرقيهبنتاحمدين
@شرقيهبنتاحمدين 4 ай бұрын
اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GgVb-h1i
@GgVb-h1i 4 ай бұрын
ኣሏህ 👏👏👏👏👏👏🥁👏 ማሻኣላህ ደስየምልነዉ 👏🥁👏 ማሻኣላህ 🥰 ያሰላምምም ወደችየ ወደፊት ተለቀቀ ያሰላም ዓለይኩም
@FatihaHassan-k3z
@FatihaHassan-k3z 4 ай бұрын
so amazing massallah
@mamelaboss
@mamelaboss 4 ай бұрын
ሷሊህ ምርጥ ገጣሚና ማዲህ👏👏👏
@JemalAhmed-bb4hv
@JemalAhmed-bb4hv 4 ай бұрын
As wr wb wollahie MashALLAH MashALLAH MashALLAH neaw
@KadraMuzeyen-l8t
@KadraMuzeyen-l8t 3 ай бұрын
M Awel hamza 2nd meselkegne alah yichemirlih
@meremseid8667
@meremseid8667 Ай бұрын
ልቅም ያለ ነሽዳ ግጥሙ ከዜማው ጋር ስክት ያለ tanx ወንድሜ ልዩ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaabdu-u2f
@seadaabdu-u2f 4 ай бұрын
Wow dbk chlotahn asaytehenal lela sra entebkalen mashallah salih💪
@AbdiyeB
@AbdiyeB 4 ай бұрын
Masha Allah 💖💕 Masha Allah 💖💕❤❤😢😢salu ala nebi selawatu rabbi wasalemu aley❤
@nizarulhadi
@nizarulhadi 4 ай бұрын
ቅምሻውን ስሰማው ደስ እያለኝ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ሲለቀቅ ግን መጨረሻው ለቅሶ ሆነ ሳቁ የት ሄደብኝ ጡሀ ሙስጦፋ ስስቴዋ ናፍቆቴዋ ገንዘቤዋ መሸሻየ ነቢ اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد ❤ صلى الله عليه وسلم
@Nejat-b5l
@Nejat-b5l 4 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው በተለይ ግጥሙ ይለያል❤❤❤
@ABDULLAHmuhammad-o8m
@ABDULLAHmuhammad-o8m 4 ай бұрын
ቢስሚላሂ ማሻ አልሏህ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ
@kalidjemal910
@kalidjemal910 2 ай бұрын
wollahii bexamnew yewodadkut masha'allh
@Mame-Sultan
@Mame-Sultan 4 ай бұрын
የሁለት ሀገር ክብረታችሁ አሁን ይጀምር... ሷሊሀችን❤
@bilaldecor
@bilaldecor 4 ай бұрын
maasha allah wendime barakalahu fik habibi
@SemiraHussan-j3z
@SemiraHussan-j3z 4 ай бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ ማይሰለቸኝ ገራሚ መንዙማ❤
@Hikmajemal-w4w
@Hikmajemal-w4w 4 ай бұрын
💚💚💚💚💚 mesmat makom alchalkum welahi dnk sra masha allah
@Amirmusetfa
@Amirmusetfa 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና የሚያሳሽጭ መንዙማ ነው👏👏👏👏
@seudnesro8277
@seudnesro8277 2 ай бұрын
አላህ ምሥክሬ ነው ትችላለህ አንተ ❤❤❤
@rhrhhrh9001
@rhrhhrh9001 4 ай бұрын
ማሻአሏህ በጣም ገራም ስራ ገራም ድምፅ ነው ያለህ ሀቢቢ❤❤❤❤
@TeddyTeddy-c5s
@TeddyTeddy-c5s 21 күн бұрын
Yajebal smonun amoge teru muood weset alenbrekum yehenen mnezuma sesma ymigrem semet wererge masha allhu .enmuaze ena ameir gudachu flla kfee yall hasabe ena sera eymtabachu new
@lazizyimer
@lazizyimer 4 ай бұрын
ማሻአላህ በርታልን ወንደሜ 🥰🥰🥰🥰
@abdureahmed3651
@abdureahmed3651 4 ай бұрын
Wowo mashllha betam desymile mezuma new
@EliaesNur
@EliaesNur 3 ай бұрын
Hakika comment setche alakem gn yhen malfe alchalkum mashallah wendme
@ZebibaAhmed-f6o
@ZebibaAhmed-f6o 4 ай бұрын
Allahu akber allahu akber allahu akber barekelah fikum
@AFOMEYACHIFFON
@AFOMEYACHIFFON 2 ай бұрын
አረ ሳሊህየ ለዚ መንዙማ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል
@ROZinaRo
@ROZinaRo 4 ай бұрын
ياسلام ياسلام ماشاءالله حبيبي يارسول الله صلى الله عليه وسلم🥺🥺🥺🥺♥️♥️♥️💝💝💝💝💝💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Kalid-yasin2
@Kalid-yasin2 4 ай бұрын
ማሸአሏህ ወንድማችንን አበረታቱልን ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Rigilulkentaurus
@Rigilulkentaurus 4 ай бұрын
Wellahi habiibi we're proud of you 👏 🥰 masha allah you're a leader of Ethiopia 🇪🇹 menzuma and neshida
@alhamdullahe
@alhamdullahe 2 ай бұрын
መሽአላህ እኔ ነሽዳ ብዙም አይደለሁም ግን በጣም የሚመስጠኝ መንዙማ
@imràanQaasim
@imràanQaasim 4 ай бұрын
Mashaa alhaa baayee namti tola jabaadhaa❤❤❤❤❤😊
@NadiyaNabso
@NadiyaNabso 4 ай бұрын
Mashaa allah
@HaayaatHaayaat
@HaayaatHaayaat 4 ай бұрын
Masha allah wallahii betam yamral nurilin allah yitabikih
@vvvnnn7364
@vvvnnn7364 3 ай бұрын
ያስላምምምምምም በጣም የሚምር ነሽዳነው ወላሂ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👌👌👌👌👌👌
@70hadin48
@70hadin48 4 ай бұрын
ማሻ አሏህ ምርጥ ስራ ነዉ
@fetyageremew5632
@fetyageremew5632 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሁሌ ብሰማው ማልጠግበው ሌላም እንጠብቃለን ከዚህ በላይ❤❤😍😍😘❤
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ
12:59
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1,2 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН