“ህፃን አድርገኝ ለዛሬ!” - Sekela Talk Show - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 359,085

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 341
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 ай бұрын
እዴ እሂ ልጅ እርግጠኛ ነኚ ጠቋይ ነው ወይም የተወለደው የጠቋይ ልጅ ነው ምክንያቱም እሄ ፀበል ቢገባ ያለው ነገር እዳልነበር ነው ሚሆነው እባካችሁ ፀበል ውሰዱት ከጥጉ ያላችሁ ሰወች በጌታ ኢየሱስ ስም ክፍ መንፈስ ተሰቅሎት እሱን እደማይክራፎን እየተጠቀመው ነው የሚድያ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ደና ነገር ለምን አታቀርቡም😢😢😢😢
@Lilik4680.
@Lilik4680. 10 ай бұрын
ቡዙሀኑ ጼንጤዎች ይህን እየተለማመዱ ህዝቡን ይጫወቱበት!
@Ael29500
@Ael29500 8 ай бұрын
Yimechih be geta sim ewnethin new
@Tamiratanase
@Tamiratanase 5 ай бұрын
መጽሐፊ አንብበሽ ብሆን ኖሮ አልናገሪም የከንቱ ከንቱ
@chochamagician
@chochamagician Жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@Mrfishentertainment
@Mrfishentertainment Жыл бұрын
u'r the best
@esmaelkamil1450
@esmaelkamil1450 Жыл бұрын
😂😂በካ ጅሎችን ታጃጅላለህ በቀላል trick
@musicstudio12337
@musicstudio12337 Жыл бұрын
Agagilen enigi
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Жыл бұрын
Ene alaberetatahm wendme kefetatih yemiyarkehn neger atarg.
@KsaKsa-kg5rm
@KsaKsa-kg5rm 6 ай бұрын
በተየተነሳየስት ሰውሂውት ይባላሽ ይሆን እግዲክ. 😅😅😅ጠቋይ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
የልጅ ሳቅ እና አቀራረብ በጣም ደስ ይላል
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
አስማት ነው ሳቁም
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ Жыл бұрын
የሰከላዋ ጀግና ቲጅየ እወድሻለሁ በተረፈ ልጁ አድናቂ ነኝ
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 10 ай бұрын
ከለላ ናትቴ
@tigitmekonnen1506
@tigitmekonnen1506 Жыл бұрын
አቤት ፓስተር ሆነህ ቢሆን ስንቱን ሰው አሜን አስብለኸው ነበር
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
በትክክል 🤣🤣😥
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@heirat
@heirat Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
😀😀😀😁😁
@meseretEyase
@meseretEyase 6 ай бұрын
ክክክክክክ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አይዞሽ ምርጥ ተፈጥሮ ነው ያለሽ ልዩ ተሰጥኦ ነው ይመቺሽ ሰከላየ
@ዮሀና
@ዮሀና Жыл бұрын
የቲጂ ፉራቻ እዛው ቁመህ አውራኝ እንዳትጠጋኝ ብላ እርፉ😂😂😂😍
@abie790
@abie790 6 ай бұрын
ቲጂየን ስወዳት❤❤❤ በሀይማኖቷ ደርድር የላትም
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
ሰከላ የአሁኑ መግቢያዉ በጣም ያምራል ቅንብሩ ❤️❤️
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
ያሳዝናል ይህን ትውልድ ማየት እሽ አጋንት ተዋርሰህ እደሆነ የምትሰራው ባላውቅ እታለል ነበር አይ ቲጅ እስኪ አባቶችን ጠይቂ
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 2 күн бұрын
የእኔ እናት አር እደፈለግሽ አውሪ ስወድሽኮ የኔ አስተዋይ
@BekaGezahegn
@BekaGezahegn 10 ай бұрын
Thank you my brother you are hundsome🎉
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 5 ай бұрын
በሰመ አብ😢 እግዚአብሔር ይገሰፆዉ ይሄ የመንፈሰ መኮራ ነው እባካቹ ንቁ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ ወይ ኤፍታህ ተሰፋ ሰላሴ ብላችሁ አዳምጡ😢😢😢
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ሂድ በቃ አትሂድም አላለችም
@derejewondimu7859
@derejewondimu7859 Жыл бұрын
እንድህ አይነት ነገር ምህታት ነው መንፈሱን ተዋርሶታል እርኩስ መንፈስ ደግሞ ሰዎችን ለማሰመንና ለማሳት በሰዎች ለይ አድሮ ብዝሁ ስራ ይሰራል ፣ ስለዚህ በአያችሁት ነገር ሁሉ አትደነቁ
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 Жыл бұрын
ወይኔ ያተሥ ጥንቁልና አይን አወጣ. አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦን አሮጂም
@Asther567
@Asther567 Жыл бұрын
ye midiyaw aygermim ende yehaymanot meseret yelelachew gud nachewko
@LL-im6jw
@LL-im6jw Жыл бұрын
ጠንቋይና ፓስተር ጉድህ ወጣ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 6 ай бұрын
እዴት አወክ አላለችም ትግስትየ እሂኮ አጋንትን መዋርስ ነው ዋ ነብስ ሆይ መግቢያሽ የት ይሆን😢😢😢
@hanlove412
@hanlove412 5 ай бұрын
ሲኦል ንሰሀ ከገባን ገነት
@abelafitz
@abelafitz Жыл бұрын
Chocha has an amazing talent! I always fascinated by his creativity and works. Thank you Tg for bringing him here in your show.
@emmahmed8394
@emmahmed8394 6 ай бұрын
ጠቆይ ገባ አ ሀገራችን ጠቆይ እዱንዞወች አስቸግርዉነል በጥቆላ
@DelaySelam2000
@DelaySelam2000 9 ай бұрын
ወይኔ ህዝቡ ደንዝዘዋል ደግሞ ይንጨበጨብለታል ብስተጀርባው ማን እንዳለ ኣለማወቅ : ህዝቡ ምንችግር ኣለው እሁድ ቤተክርስትያን ከሄደ ሌላምንም መስሎ ኣይታየውም . ማርያም እማትወደው እየሰራ ማርያምን ሲል ይውላል::
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 Жыл бұрын
የሳንቲሟ ነገር ግን በቀኝ እጂህ አጣብቀህ እንደያዝከው ያስታውቃል ቀኝ እጂህ አልተንቀሳቀሰም ነበር😉
@ውለተኪሮስ
@ውለተኪሮስ 9 ай бұрын
ኣሸኩሻኪ መንፈስ ይባላል ይሄ መንፋስነው ችሎታ ኣይደለም ከፋለጋቹ መምህር ተስፋየ ኣበራ የሚሎው ትምህርት ኣለ ግቡና እወቁበይ
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg Жыл бұрын
ለዚ መጨብጫብ ሳይሆን መምከር ነው ያለበት ።እናንተ ደግሞ ልብ ብላቹ አስተዋሉ ።ልቦና ይስጠን ።
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 9 ай бұрын
Being a Magician for fun and show is not a problem 🤔 great job 👏👏👏
@meskeremteshome4814
@meskeremteshome4814 10 ай бұрын
Ene Emamlakin beeeeeetam new yemiwedish❣️❣️❣️ yemakebrish🙏🙏🙏 ehite, gin and(1)ken bemedrek malete studio bagegnish bagegnish tselote new ቲጂዬ በማርያም endewm besilk bagegnish
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
አረ ፀበል ውሰዱት አስራችሁ አረ በስላሴ እግዚአብሔርን ፍራ የኛ ኢትዮጵያን እደዚህ አይመጥነንም😭😠☝☝☝
@biniyamtefera
@biniyamtefera Жыл бұрын
ሽወዳ ነው አለህ እኮ የኛ ሀይማኖተኛ
@ethdes2937
@ethdes2937 10 ай бұрын
calculateru ena birru shiweda new
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
አይይይይይ በዚህም አልክ በዚያ This isn’t just a practice illusion or …. ምን ለማስተማር እንዳቀረባችሁት እንጃ ኢትዮጵያ ለራሷ ብዙ ሀሳብ ሰራቂ በዝቶባታል 😡 ተሰብስቦ ከማጨብጨብ ያለፈ ማስተዋል እያቃተን ነው።
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
እኔአንተንም ያንተንም አይነቶች ባይ በባዶ እግሬ ነው የምሮጠው መዝናናት ብሎ ዝም
@yednglmaryamlij6124
@yednglmaryamlij6124 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@heirat
@heirat Жыл бұрын
ክክክክክ
@MekdiyemaryamLij
@MekdiyemaryamLij 5 ай бұрын
tijiye mirx sew meskeleshi siyami yene enat tebareki🙏❤❤❤❤❤
@tube9821
@tube9821 Жыл бұрын
ቲጂየ ይህ ነገር ከአምክ የሚያጣላ ነገር ነው ይቅርብሽ
@almaw15
@almaw15 9 ай бұрын
ሰዉ ፈቅዶ ያጨበጭባል እንጅ አጨብጭቡልኝ በግድ ይባላል ጎበዝ
@mesgbre
@mesgbre Жыл бұрын
እህታችን ቲጂ ምን እያደረግሽ ነው። አንቺ ክርስቲያን ነሽ አስማት የዲያቢሎስ አጅንዳ ነው። እባካቹ ክርስቲያኖች በራድ ወይም ትኩስ እንሁን ከአምላካችን አፍ እንዳንተፋ። በሁለት ማልያ መጫወት ምላሹን አንችለውም። ቲጂ አንቺ ልጆች አሉሽ እናም ለሌላውም ትውልድ በቻናልሽ ለምታቀርቢው ነገር ብትጠነቀቂ መልካም ነው። እንደው ተመልካች ለማግኘት ያገኙትን ማቅረብ ትዝብትን ያመጣል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የምናረገውን አናውቅም። ለአስማት መደነቅ፣ ማጨብጨብና ማስጨብጨብ በጣም ያሳፍራል። ጭራሽ ማጅክ እያልሽ እያስተዋወቅሽለት ነው። ደሞ ድንግልን፣ ኪዳነምህረትን እያልሽ የቅዱሳኑን ስም በከንቱ ታባክኛለሽ። እስቲ ልጠይቅሽ እግዚአብሔር ነው እንዴ ይህን አስማት እየሰራ ይሚያሳይሽ? እናም በጣም ተደንቀሽ የምታስጨበጭቢው። ጭራሽ ለኢትዮጵያ እሱን የሚመስሉ ተጨማሪ አስማተኞች ተመኘሽላት። አምላክ ይቅር ይበልሽ። እግዚአብሔር እምላክ እስማተኛን ክምድራችን በከበረው በእየሱስ ክርስቶስ ስሙ ጠራርጎ ያጥፋልን። እሜን! እረ ዘንድሮ እናንተ ዩቱበሮች ምን እየሆናችሁ ነው? ገንዘብ ብቻ ነው እንዴ የምታስቡት? ትውልድ የሚባል ነገር አለ እኮ። ቲጂ የእግዚአብሔርን ቃል ብታነቢና ብትታረሚ ጥሩ ነው። አስማተኛው ምንም ማስተባበያም ሆነ ምክንያት ሳታበዛ ንስሀ ገብተህ ስራህን ቀይር። አጋንንት እየተጫወተብህ ነው። እግዚአብሔርን አትዳፈር። ቲጂ እባክሽ አድተዋይ ሁኚ። ያንቺን ፕሮግራም ብዙ ትውልድ ይመለከቱታል። አንገትሽ ላይ ላለው መስቀል ጌታ በራድ ወይም ትኩስ ሁኚ። ካስቀየምኩ ይቅርታ እላለሁ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን። አሜን! አሜን! አሜን!
@wasyhunseyfu
@wasyhunseyfu Жыл бұрын
ኧረ እንደው በየዘመኑ ስንት አይነት ሰው አለ ? ድሮ በሚኒሊክ ጊዜ ስልክ ሲመጣ አስተሳሰባቸው ጠባብ የሆኑ ሰዎች ኧረ ይሄስ ሰይጣን ነው እንጂ ሰውየው አይደለም የሚያወራው ይሉ ነበር : አሁንም በዚህ ዘመን ያረጀ አስተሳሰብ ያለው ሰው ሳይ ግርም ይለኛል ውጪ የምንኖር ሀበሾች ኢትዮጵያ መጥቶ መኖር የማንፈልገው እንዲህ ካለው አስተሳሰብ ጋር እንዴት ተግባብተን መኖር እንደምንችል ግራ ስለሚገባን ነው please update your mind. ይህን ከክርስትና ጋር ለማገናኘት የሞከርሽው ደግሞ ልክ አይደለም ቃል በቃል እየተናገረ እየሰማሽው ከመናፍስት ጋር የሚገናኝ ምንም ነገር የለኝም አስማትም አይደለም ጨዋታ ነው እያለ ምን ሀይማኖት ውስጥ አስገባሽ ? Any ways በአንቺ አዕምሮ ልክ ሁሉም ነገር ይለካ ማለት አግባብነት የለውም ::
@muazmua
@muazmua Жыл бұрын
ይህ ልጅ ግን ለምን ለሁላችንም ነገን አያሳየንም
@Temir5172
@Temir5172 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ የዋህ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
በጣም መበረታታት ያለበት ድንቅ ልጅ ነው
@የኝ
@የኝ 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ካንቺ አንጠብቅም ሀይማኖተኛ ሆነሽ ትዘምርያለሽ በእግዝአብሔር የተጠላ ትውልድን እያሳሳተ ትውልድን ከእግዝአብሔር መንገድ የሚያወጣን አስማት ደግፈሽ ለህዝብ ታቀርቢያለሽ እግዝአብሔር ይቅር ይበለን ጠፍተሽ አታጥፊን ሀገራችን ያለባት ሸክም ይበቃል በዚህ የተነሳ ስንት ትውልድ ችግር የለውም ብሎ ይለማመዳል ልባና ይስጠን አምላክ ሆይ ትውልድህን ጠብቅ አሜን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
ልጁ ስያምር❤😊
@nuroaljazera3064
@nuroaljazera3064 Жыл бұрын
ይህሞጂክአይደለምገናብዙእንደዚህአይነትልጆችይፈጠራሉየመጨረሻውዘመንእሥልምናአሥቀድሟነግሮናልውድኢትዮጰያዊያንፈጣሪይጠብቃችሁተሣሥተውከሚያሣሥቱሚዲየዎችባታቀርቧቸውጥሩነውለትውልድጥሩአያሥተምሩም።
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ Жыл бұрын
ቲጂ ዛሬ በሳቅ ገደለችኝ የኔ የዋህ ክክክ
@makmas-mc9zw
@makmas-mc9zw Жыл бұрын
ጎቐበጨዝ ነሽ በቐርቺ
@Desta12829
@Desta12829 Жыл бұрын
በስለሴ ስልጣን ኣቤት ማረኝ የአስማት ስራ ነው ስለዚ ነገር የመምህር ተስፍይ አበራ ተከታተሉ ከመናፍስት ስራ ነው
@ውለተኪሮስ
@ውለተኪሮስ 9 ай бұрын
ኣዎ ኣሾክሻኪ መንፋስ ይባላል ሰውየው ያለ ሃሳብ ለሌላኛው ስውየ ይነግረዋል መንፈሱ የሴጣን ስራነው
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ Жыл бұрын
_ኧረ በስመ አብ ከዚህ የበለጠ ጥንቁልናና መተት ከዚህ ወዲያ አለ እንዲ ባለ ሚዲያ ሰዎች ሆይ እንደዚህ ያለ ሰዉን እያቀረባችሁ ትዉልዱን ባታበላሹ_
@gehiwotm4602
@gehiwotm4602 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እውነት ነው እኔም ያሰብኩት ነው
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
Tkekel🙏🙏🇪🇷
@akilas1251
@akilas1251 Жыл бұрын
ምናለበት ካንቺሾው እንዲ አይነት ፕሮግራሞችን ባናይ ጥሩ ነበር ምክንያቱም በፕሮግራምሽ መካል የድንግልን ስም ትጠሪያለሽ ፡አስማተኛ ጋብዘሽ እንዴት ይሆናል ቲጂ ጨለማና ብርሃን አንድ ላይ . .
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk 6 ай бұрын
በሰው ሃገር ጎበስቀና ብለን የምንሰራውን ገንዘብ የሚሰልቡ እደዝህ ያለው ነው መድሃኒያለም ከገፀ ምድር ያጥፋችሁ አሜን😢
@hani6370
@hani6370 Жыл бұрын
አባቴ ፓስተር ብቶን ዮናታን ይከተልህ ነበረ
@girma_moges
@girma_moges 10 ай бұрын
ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ብዙ ተዓምራት ያደርጋሉ፤ ፀሀይን በእጃቸው ጨብጠው ይመጣሉ ብዙዎች ይሰናከላሉ። ያን ጊዜ አስታውሉ "ብሎ ያስተማረንን ልብ እንበል። በሐዋርያት ሥራ ላይ ተፅፎ የምናገኘው አስማተኛም ህዝቡን ሲፈታተን ከቆዬ በኋላ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቅዱስ ጴጥሮስ እንዳዋረደውና ሥራውን እንዳፈረሰበት እናነባለን። እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል!
@GeniNegese-ft5um
@GeniNegese-ft5um 6 ай бұрын
የቲጅ፡ድምፅ፡የሀኒ፡ጎጅየን፡ይመስላል፡ምትሉ፡በኮሜት፡አሳዩን
@ematiemati4121
@ematiemati4121 Жыл бұрын
የዘመኑ ፓስተር ሁንና ፎቅ በፎቅ ክክክክክ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 10 ай бұрын
😂😂😂
@elsategenelsategen7026
@elsategenelsategen7026 9 ай бұрын
የኔ ውድድድድድ አንደፈለግሽ ማውራት ትችያለሽ ስወድሽ tigiye nurilgn
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆየሰ ጥንቁልና ተጀመረ ቱ😢😢
@musicya-j1p
@musicya-j1p 6 ай бұрын
ቆይ ያማችኋል እኔ ትውሉዱን በሰይጣን መንፈስ ልታስሩ ነወ ው እኔ
@abineguse
@abineguse 6 ай бұрын
በአዕምሮዬ ያሰብኩትን እንዴት ሊያውቅ ቻለ ይሄማ አዕምሮ የሚያነብ መንፈስ ነው
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 6 ай бұрын
ሳይኮሎጅ ነው ውዴ
@ተመስገንአንዳርጌ
@ተመስገንአንዳርጌ Жыл бұрын
God is always a giver more than the world give
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ Жыл бұрын
ወይኔ ቲጅዬ❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ልጁ ጎበዝነው❤
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ Жыл бұрын
@ኃይለ ሥላሴ Tube ለዛ ነው ጎበዝያልኩት😂😂😂😂
@MekdessisayBiza
@MekdessisayBiza 8 ай бұрын
ስታምሪ
@opidokiru3510
@opidokiru3510 Жыл бұрын
ምርጥ ፓስተር ይወጣሀል።
@makedistaddy1225
@makedistaddy1225 Жыл бұрын
ወደ ደብተራ ነው የሚጠጋው
@abe5216
@abe5216 Жыл бұрын
Achebchaby Tiwulid ere niku tew!
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Betam asafari asazagn nger new asmat malet igjig atseyafi new bekudus metshaf 👈wede fetari temelesu1👈🙏🙏
@biniyamtefera
@biniyamtefera Жыл бұрын
አስማት አደለም ሽወዳ ነው
@yeabsirabekele4367
@yeabsirabekele4367 10 ай бұрын
ኧረ አስማት አይደለም።
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው በርታ ከቶሮንቶ ካናዳ።
@Melawitchanel
@Melawitchanel 10 ай бұрын
ይህን የክፉ መንፈስ ስራ እንደ ተኣምር ምታዩት ግን ታሳዝናላቹ ትውልዱን ብትታደጉት ኣይሻልም😢😢
@Menbimar
@Menbimar 10 ай бұрын
Sometimes just laugh
@wakamedia9545
@wakamedia9545 Жыл бұрын
ይሔ ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም ከመንፈስ ጋር የተገናኘ ነው
@ዮሀና
@ዮሀና Жыл бұрын
እንዴት
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 10 ай бұрын
ህጻናት በራሳቸዉ እዉቀት በጣታቸዉ ስዕልን እንዳይሰሩ አስማትን ወይም ሰይጣናዊ ስራን እንዲለማመዱ ነው ምታደርጋቸዉ ለህጻናት የምታሳየዉን እኔ እቃወማለሁ ❌❌❌
@girumkassa9353
@girumkassa9353 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አሥማት የለም ባዶ ሉኩን የሣየን ከታች ያለዉን የደብተር አካል በማበጠር ሲሆን በጥቁር ቀለም የተቀለመዉን ያሣዬን ግን ደበተሩን ከላይኛዉ የደብተር አካል በማበጠር ነዉ ።
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ የምትሰራዉ ። ሊዮር ሱሻርድን lior suchard ለመመልከት ሞክር
@KollieSekpeh
@KollieSekpeh 7 ай бұрын
እዳትወደኝ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂
@Markos12353
@Markos12353 9 ай бұрын
አሪፍ ነው
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እረባክክ የርኩስ መፈስጋር ግንኙነት የለዉም አላለም ድብን አርጎነዉ ያለዉ እጂ
@NoahMelM
@NoahMelM Жыл бұрын
Tgye please hire one person who’s job will only be to clap so the audience follow him/her ( anjeten akoselut eko 😅)… pa if I was close by I would volunteer on the job and asnekaw neber! Great show!!!
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ Жыл бұрын
_በስመ አብ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ ሁላችንንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን ምን አይነት ሰይጣናዊ ስራ ነዉ_
@onelove7858
@onelove7858 8 ай бұрын
ስወድሽ እኮ
@emeba951
@emeba951 10 ай бұрын
አሄሄይ ! ሰውማ በራሱ ዕውቀትና አይምሮ ብቻውን እንዲህ አይሰራም የክፉ መንፈስ ሥራ ነው እንጂ ! ማስተዋል ይገባል !
@zewdugitsdike6534
@zewdugitsdike6534 10 ай бұрын
Good job brother Maryland
@onelove7858
@onelove7858 8 ай бұрын
እስቲ ይሄን ቤት ሽብርቅርቅ እናርገው ❤
@GgffJhgf-n8t
@GgffJhgf-n8t 8 ай бұрын
ህኔ ምልሽ ቲጂዬ አድናቂሽ ነኝ
@biniyamtefera
@biniyamtefera Жыл бұрын
ይመችህ አንተ ስራ
@yegnatube8283
@yegnatube8283 Жыл бұрын
ኧረ big shame በደንብ በትኩረት ላየው የስእል ቡኩ ባዶ ሉክ አልነበረም ስህል ነበረው መጀመሪያ ከታች ይዞ ነው የገለጠው ከዛ ከላይ ይዞ ነው የገለጠው
@abeni107
@abeni107 10 ай бұрын
እኔ ያስተዋልኩት ነገር ነው መጨረሻ ላይ መሃል ላይ ይዞ ነው የገለጠው
@abdesha-sabonaa-gujii
@abdesha-sabonaa-gujii Жыл бұрын
ቸርች ለምን አይከፍትም፣ chucha international cherch
@ethiopia7387
@ethiopia7387 Жыл бұрын
He is especia, polite l his attitude is amazing
@SamuelGetnet-il6qt
@SamuelGetnet-il6qt 10 ай бұрын
Err mud atiyazibna yebru qutir tadiya pranc nw😢😢😢
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 6 ай бұрын
በፈጣሪ እንጂ በሞተ ሰው አይማልም ኪዳነምህረት አይባልም በቤተሰቦችሽም አይማልም
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ችሎታ አይደለም አትዋሽ
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын
አቦ ይመችሽ
@DiboAlex
@DiboAlex 10 ай бұрын
መፃፋን መጀመሪያ በታችኛው ገፅ ገለጠው ባዶውን አሳየ ከዛ በላኛው ገፅ ገለጠ በሶሰተኛወ ደሞ መሀሉ ላይ ይዞ ገለጠ አስማት ከሆነ በጀመረበት ገልጦ ይጨርስ እስኪ
@yeabsirabekele4367
@yeabsirabekele4367 10 ай бұрын
አስማት አደይለም።
@TemesgenEndale-d5w
@TemesgenEndale-d5w 6 ай бұрын
ይመሄች!
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 6 ай бұрын
Tgy gin betam yewaha nech😂❤❤❤
@ethiopiantewodros2091
@ethiopiantewodros2091 9 ай бұрын
there is a work of some spirit.
@tidaryes3131
@tidaryes3131 6 ай бұрын
የሰአት ክዳኑን በቀኝ እጁ ይዞት ነበር VIDEO ውን እዩት ግን ምናልባት ተጨማሪ ነገር ካለው እንጃ
@AYC255
@AYC255 Жыл бұрын
Tgye ❤️❤️ betam new yemetemchign
@mulugetaadmassu-k6h
@mulugetaadmassu-k6h 9 ай бұрын
አስማት በእግዚአብሔር ፈፅሞ የተጠላ ተግባር ነው
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር ሚዲያ ላይ ማቅረብ የለባችሁም፡፡ ጉዳት እንጂ ምንም ጥቅም የለውም፡፡
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ፈረንጆቹ አስተማሩኝ ክሬዲቱን ምሰጠው ለፈረንጆቹነው ሲል እኔ ግን ብትቀይረው ደስ ይለኛል ወደኢትዮጵያዎቹ ለምን?
@beti5498
@beti5498 Жыл бұрын
በሙሉ ስክሪነን ትእይንቱን ማየት አልቻልንም።
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
ዋው አለባበስሽ!!!
@kidistkasa
@kidistkasa Жыл бұрын
እነዳንሳ እንዲህ ነው የሚቀልዱብን
@MGEYOBA22
@MGEYOBA22 10 ай бұрын
ጠንቆይ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እነ እዩ ጩፋ ጉዳችሁን እዩት😂😂😂
@HermelaMesfin-ex7kh
@HermelaMesfin-ex7kh 6 ай бұрын
thank you
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
ዉይ የኔ የዋህ ተባረኪ🙏🙏🙏😘
በቀረብኝ ያልኩት ቀረፃ #besintu_sitcom #comedianeshetu
15:06
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 47 М.
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 5 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ናቲ እና እህቱን በእባብ ......... | #ቾቻ_ማጂክ #chocha_magic
8:52
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 13 М.
ቹቻ ማጂክ አዋርዱ ላይ ድንገት....
9:13
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 145 М.
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 5 МЛН