ህፃን ኖላዊት ጎንደር ፤ አቶ አረጋ ከበደ ፈጣን እርምጃ ወሰዱ “ተለቃቀሙ” ፤ መረራ “ለአብይ ይህ እንደሚመጣ ነግሬው ነበር”

  Рет қаралды 82,630

Addis Post

Addis Post

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@marysam9193
@marysam9193 12 күн бұрын
አቶ መራራዉ ዛሬ ስንት ትዉልድ በማንነቱ ካለቀ በኃላ ነዉ አንድነት ትዝ ያለህ!!!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 12 күн бұрын
የብአዴን ሐላፊወች 😭😭 መሠቀል አለባቸው ❤❤❤
@TagisAlain
@TagisAlain 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ለማን ተውከን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔
@tadelemammo4899
@tadelemammo4899 12 күн бұрын
አማራ ወገኔ ሆይ ንቃ ! ብዙ መክራና መፈናቀል ሲደርስብህ፣በገጀራና በቢላዋ የአማራ እናቶችና ህጻናት በግፍ ሲታረዱ፣የአማራ ንብረቶች ሲዘረፉ፣ወዘተ ለመናገር የሚከብዱ በደሎችና ግፍዎች ሲፈጸሙብህ ዝም ያሉ ድምጾች አሁን አማራን በማይወክሉ ጥቂት ግለሰቦች የሰሩትን ወንጀል በማጋነንና ደጋግሞ ጉዳዩን በማንሳት ለምን ጩህትና ጫጫታ አበዙ ብለህ ጠይቅ።ነገሩ እንዲህ ነዉ፤ የአማራ ህዝብን ስም ለማጉደፍ ህገወጥ ገዳይ ቡድኖችን በማሰማራት በክልሉ ተፈፅሞ የማያዉቁ አሰቃቂ ወንጀሎች እንዲሰሩ በማድረግ በማህበራዊ ሚዲያዎች ባህሉን የማዋረድና ስሙን የማጥፋት ዘመቻ እያደረጉብህ መሆኑን መገንዘብ አለብህ።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 12 күн бұрын
ታድያ መራራ ጉድነህ ለምን ግዜ ይወስዳሉ ይፍጠኑሁ ወደ ፋኖ ይቀላቀሉ
@user-wb1xj1lx9v
@user-wb1xj1lx9v 12 күн бұрын
እነኚህ አረመኔዎች ናቸው።ከምር ለአማራ ህዝብ ነፃነት ነው የምንታገለው የሚሉ አረመኔዎችን ህዝቡ አሳልፎና አጋልጦ መስጠት አለበት።
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
እኔ የሚመስለኝቲፒኤልፍ ና ብልፅግና አማራ እንዲህ ጨካኝ ነው የሚል ለማሰራትና ክልሉ ኬዎስ ውስጥ እንዲገባ የተሰራ ይመስላል !!! ጠርጥር አማራ
@eagaealo9937
@eagaealo9937 11 күн бұрын
ገታታ እድሜ ልክህን በአማራ ላይ እደፈለክ ስታስጨፈጭፍና ስትበድል ኑረህ አሁን ያሰብህው አልሳካልህ ሲል አፋኖ ጋር ለመስራትም ችግር የለብኝም ስትል ትንሽ አታፍርም አተጋር የሚሰራ ፋኖ እንዴት ሊኖር ይችላል የህልም እጀራ ሁኖ ነው የሚቀር ምኞትህ እና እደለመድህን ገተት እያልህ አድቀን መልካም ስራ ሳትሰራና ወይም ሳታስብ እድሜህ ይደርሳል መማር እዳተ ከሆነ አለመማር ምንኛ ድንቅነው ባይሆን ስሙን ተሸክመህዎል ደኩር መራራ ተብለህ ተጠርተሀል ይበቃሀል እና ወድያ ክላልን ደሞ አያፍርም ፋኖ ጋር መስራት እፈልጋለሁ ስትል
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
እስን መግደል ነው
@EdenQueen
@EdenQueen 12 күн бұрын
እግዚኦ እንበል 😭😭😭
@kassabirhanu6577
@kassabirhanu6577 12 күн бұрын
ለመሆኑ፡ እዚህ፡ ሀገር፡ ላይ፡ የተለቀቀው ሰይጣን፡ ምን ዓይነት ነው ጎበዝ፡ ?
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 12 күн бұрын
የአንድ 2 ዓመት ህፃን ገድሎ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም ❤❤❤
@saray766
@saray766 12 күн бұрын
እንዴት አስቻላቸው የ2 አመት ህፃን ላይ ግፍ እግዚኦ😢😢😢
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 10 күн бұрын
አብይ ያሰወጣቸዉ ያደራጃቸዉ አብይነዉ አጋቾቹን 😢😢😢😢ተሳቆ መኖረ መሮናል ፈጣሪ የፈረድ
@ethiopiaethio8186
@ethiopiaethio8186 12 күн бұрын
ጎበዝ እንዲህ ያለ አላፊነት የሚሰማው ሰው ያሰፈልገናል ክበሩ ።
@tenad7309
@tenad7309 12 күн бұрын
ይችን ህፃን ህይወት ያጠፋ ግፉ ለዘርማንዘሩ ይደርሳል😭
@sabakassa2363
@sabakassa2363 10 күн бұрын
እኔኮ የማይገባኝነገር ጎንደርኮ 3ሰዎቺናቸው የሞቱት የናትና የልጅ ጉዳይ ለምን ዝምምምምታ እንደበዛበት አልገባኝም በጣም ያሳዝናል
@ethiopiaethio8186
@ethiopiaethio8186 12 күн бұрын
እድሜወት ይርዘም በርቱልን ።
@TeferaQatar
@TeferaQatar 12 күн бұрын
ወይኔ አገሬ ኢትዮጵያ አገሬ ወዴት እየሄደች ነው አምላኬ አንተ ፍረድ የእስራኤሉ ንጉስ ምድር ላይ ፍርድ የለም 😭😭😭
@ፍቅርያሽንፋልዋናውጤና
@ፍቅርያሽንፋልዋናውጤና 4 күн бұрын
መደርጃት ለወገን ደህነነት
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 12 күн бұрын
የህጻን አምላክ ይፍረድ ያቃጥላል
@likukebede8440
@likukebede8440 12 күн бұрын
ፍትህ ለመጠየቅ አደባባይ የወጡ ንጹሐንን ተኩሶ መግደል እና ማቀሰል ጭካኔ ብቻ ሳይሆን አውሬነት ነው
@bkale6181
@bkale6181 12 күн бұрын
Fano only prolongs the sufferings of mothers .
@chg7617
@chg7617 12 күн бұрын
አይሀገሬእይእናትአሁንይቺህፆንምንታቃለይ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 12 күн бұрын
ፍትህ በኦሮሙማው አገዛዝ እየተጭፈጨፉ ላሉት ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለህፃን ኖላዊት😢😢😢😢😢😢😢
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 12 күн бұрын
እስኪ ሰሞኑን ጥቁር እየለበሳችሁ ፍትህ ያላችሁ አርቲስቶች ለዚህችም ህፃን ጠይቁ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 12 күн бұрын
ምን ይሻላል!!?አማራዎች ምን እንሁን? በተለይ ጎንደር ከተማ መቸ ይሆን ከሞትና ስርቆት አዙሪት የሚወጣው? በአንድ ወር ውስጥ ስንት ህፃናትና እናቶች ታፈኑ?ተገደሉ? ስልጣኔ መገለጫው ምን እንደሆነ ማወቅ እንዴት ተሳነን? ስንትና ስንት ከሚሰድበው እስከሚገድለው ጠላት አልበቃ ብሎ በራሱ ልጆች እንዴት ይታፈን ? እንዴት ነው የምናፍርበት ወኔያችን የጠፋው? ደርግ ገድሎን ገድሎን ሲሰለቸው ተወገደ ኢህአዴግ ገድሎን ገድሎን እሱም ጥጉን ያዘ አሁን ደግሞ ብልፅግና መግደሉን አስቀጠለ ። ታዲያ ለአማራ ይህ አልበቃው ብሎ ደግሞ በልጆቹ ልጆቹ እየታፈኑ መገደል አለባቸው?? ሌባምኮ ያፈራውን ህዝብ መውደድ ካልቻለ ከእንሰሳ በምን እንለየው? አንዳንዴ ሞጣ ወገኑን ሲሳደብ የምደግፍበት ምክንያት አለኝ አየቆረቆረው ይሆናል አማራ ሲጠቃ በማለት።እንዴት ነው ዘሬን ለማረድ ካራ የምስለው? ምን ዓይነት ጭንቅላት ነው ከጠላት ጋር አብሮ ወገንን መግደል?? ትግራይ ውስጥ አንዲት ህፃን ታፍና ተገደለች ከዛ ቆመ። ታዲያ ምነው እኛ ወገናችንን በሀገሩ በሰላም መንቀሳቀስና መኖር ከለከልነው???አረ ተው ቁስላችን ለሁላችን ይመመን።
@DesalegnSisay-vu9dw
@DesalegnSisay-vu9dw 12 күн бұрын
በናተእናም አለን ድል ለአማራ ፋኖ ጎደር እዝ
@yohanishabite
@yohanishabite 12 күн бұрын
የአማራ ግፍ ሊበቃ ይገባል❤❤❤❤
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q 12 күн бұрын
ታዲያ ሠላምዋ ሠልፋ የወጡትን መጨፋጨፋ ምን ይሉታል ብልፅግና 👎👎👎👎👎👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@YacobTeklay
@YacobTeklay 10 күн бұрын
ወንበዴ ፕሮፌሰር እንደ ዕድሜ መሆን ያቀተው ግለሰብ እንደ ስሙ ማራራ ነው
@user-ol4kt2df8d
@user-ol4kt2df8d 12 күн бұрын
እነዚህ የጎንደር አመራሮች ላይ ፋኖ እርምጃ መውሰድ አለበተ።
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 12 күн бұрын
አየህ አንዱ ችግራችን መሪዎቻችንን ማዋረድ ነው።የሌሎች ክልሎች ህዝቦች መሪዎቻቸውን በጭብጨባና በእልልታ ይቀበላሉ ይሸኛሉ እኛ አስቀድመን መሪዎቻችን በነፃነት እንዳይመሩ በስድብ እናጥረገርጋለን ።ይህም ስልጣኔ አይደለም።
@UmerAli-d8d
@UmerAli-d8d 5 күн бұрын
ይገደል
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢ወይኔ ኡፍፍፍ የአላህ አተ ድረስልን
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 12 күн бұрын
እጥር ምጥን ያለ ፕሮግራም!
@solomonsinke457
@solomonsinke457 12 күн бұрын
የኦሮሞ ባለስልጣን ክአማራ ደም ንጽህ የሆነ ባለስልጣን የለም እያንዳንድህ ዋጋ ትከፍላለህ
@ZebibaMohammed-f4d
@ZebibaMohammed-f4d 11 күн бұрын
ራሳችሁ ተገዳድላችሁ የ ኦረሞ ባለስልጣን ምን ያርጋችሁ
@marysam9193
@marysam9193 12 күн бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪካ አቶ አረጋ ከበደ ነዉ ያልከዉ ወንድም ሲጀመር የሴራዉ ጸንሳሽ ማነዉና ነዉ ይህ ጉርጥ ባንዳ!!!!
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 12 күн бұрын
ekooooooooooooooooooooo
@SebleAbebaw
@SebleAbebaw 12 күн бұрын
አወ ባንዳ ሀገሩን የካደ
@demozkidanie
@demozkidanie 12 күн бұрын
ምንም አፋጣኝ እርምጃ አልተወሰደም እራሱ ስላደሩገው ሰበሰባቸው በፈሉጉት ጊዜ ይፉቱዋቸዋል ከዚህ በፊት በየጊዜው የሚገደለው ማን ምን ብሎ ያውቃል ሽንታ መዝናኛ ግቢው ውስጥ አልህድም ያላቸውን ልጅ በግቢው ውስጥ ገለውታል የሚከፍለው ብዛቱ እግዚአብሔር ይቁጠረው !!!
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 9 күн бұрын
ህፃን. ህፃን ምን አሥጨከናችሁ በማንም ብትበሳጩ ህፃን ይገደላል
@user-gz4yh8ph1i
@user-gz4yh8ph1i 12 күн бұрын
እዉነት ከሆነ ጥርነዉ ግን መጨረሻዉ እዴትነዉ በቃን መሮናል በጣም አሞኛል
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 12 күн бұрын
ነፋስ ይማር
@HabteHabte-u2j
@HabteHabte-u2j 12 күн бұрын
በለቀሥተኛው ተኩሥየከፈተው የአማራ ልዩ ሃይል እሚለው ማስተካከያ ቢደረግበት ማለትም እኔ እደ አንድ አባት ከባድ ሀ ዘንተሠምቶኛል በወጉ እኳን አፍ ያልፈታች ሕፃንላይ። እናማ ገዳያች ባንዳ በሚለው ቢሆን ?
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 11 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጣኖች ለሄቨን ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@chg7617
@chg7617 12 күн бұрын
በገዛወገኑደምየሚነግዱትንመገዴልአለባቼዉ
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b 12 күн бұрын
ትክክል አስገዳዮች ዘራፋወች ናቸዉ
@semiefenta3407
@semiefenta3407 9 күн бұрын
ከዚህ በላይ ዉርደት ምን አለ?መንግስት ተብዮዉ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለዉ ግፍ እንደ እኔ አይደንቀኝም!!ደመ ጠጭ የሆነ መንግስት ይህ ቀላል ተግባር ያለዉ ይሆን?
@fikruworku2815
@fikruworku2815 12 күн бұрын
የሕሊናውን "ኮምፓስ" የሸጠው መረራ የዘመናት ቁጭቱን ሳያሳካ መሞቱ ነው ኪሣራው፤ለእትዮጵያና ለኢትዮጵያውን ግን እንደእርሱ ያሉ ፖለቲከኞችን አለማየት የሰላም አየር ይሰጠናል።
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 13 күн бұрын
አይይች አገር ሰው የማይወጣላት ሆና ትቅር
@user-pj9vb2ym4j
@user-pj9vb2ym4j 12 күн бұрын
አረተዉእግዚአብሔርን.ፍሩብልጽግናዎች
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 10 күн бұрын
የወያኔተማሪዌች የሰይጣን ልጂ ሰውን በልተው አልጠግብ አሉ. በየሱስ ስም. ስራችሁን ይንቀለው
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 10 күн бұрын
Uuuuuuuuuuuuuu😢😢😢😢
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 12 күн бұрын
ይችህ ሕፃን ቢያሳድጓት እንደ አባትና እናት አጋቾቿን ልታይ ልትንከባከብ የምትችል ልጅ ናት የ2 ዓመት ልጅ መግደል ምን አይነት ጭካኔ ነው ?
@MohammedSafi-os3sf
@MohammedSafi-os3sf 10 күн бұрын
ወዴት ወዴት አጋቹ ማን ሆኖ ፋኖ እራሱ እንጂ
@hareg-w9z
@hareg-w9z 11 күн бұрын
በመብርሀን ደምሩኘ👏👏👏
@Dont-k3j
@Dont-k3j 12 күн бұрын
ኸረ አማራዎች የምር ታሣፈራላቹ መጨረሻቹ ህፃናት እና ሴት እናቶች መግደል ጀመራቹ ቱ ሴት ህፃናት እናት እየገደላቹ ነው 4 ኪሎ ምትገቡት በጣም ታሣፍራላቹ
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
እሱን በቅርብ ታየዋለህ ስንበቀል
@ፍቅርያሽንፋልዋናውጤና
@ፍቅርያሽንፋልዋናውጤና 4 күн бұрын
ፍትህን በ 2017 ዓ.ም
@SaraBarKot
@SaraBarKot 10 күн бұрын
በእውነት አንጀት ያሳርራል ያማል እነዚህን ሰዎች መቼም መቼም የእፃንን ደም ከሰማይ ይጣራል ይይዛል ይይዛል በጎንደር አደባባይ ይሰቀሌሉ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 12 күн бұрын
አማራ ይገንጠል ነው ብልፀግና የሚሰራው ግፍ በዛ
@Truth-12
@Truth-12 12 күн бұрын
Wodet yigentelal.. ager hullu yerassu new… the whole Ethiopia belongs to all Ethiopians …
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 12 күн бұрын
ወዴት ኢያመራን ነው? ህጻናት የምታገትባት የምታረድባት ያሣፍራል።
@GvuThj
@GvuThj 10 күн бұрын
ጐረቤቶቺ.መመሮመር.አለባቸወ
@lij_zemariamreta
@lij_zemariamreta 12 күн бұрын
የመንግስት ሹፌር እና የግል ተቀጣሪ🤔
@AnguachMelese
@AnguachMelese 12 күн бұрын
አረ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ።
@misertilahun9650
@misertilahun9650 12 күн бұрын
ብልፀግና የሚባል አውሬ ማጥፋት ነው
@dehabmedhane9650
@dehabmedhane9650 12 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 12 күн бұрын
ጎንደር ደሙን በሺዎች ትመልሳለች ድል ለአማራው ፋኖ
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
አሁን ካልተበቀልን መቼምአንበቀልም ! የብልፅግና ሰዎች ላይ ከእማራክልል ውጭ ላሉት እርምጃ መውሰድ ድ ይላል
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 11 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የጎንደር ከተማ አስተዳደሮች እርምጃ ይውሰድ
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
የብልፅግና እጅ አለበት
@firesibhatzewdu
@firesibhatzewdu 12 күн бұрын
እጅግ ያሳስናል ህፃን ኖላዊ አልሞተችም ህፃኗ ሰማዕትነት አግኝታለች
@firesibhatzewdu
@firesibhatzewdu 12 күн бұрын
እንደቅዱስ ቂርቆስ ሰማዕት ተቀብላለለች ጠላት ደስ አይበለው ግድሏ ፈፅማለች ለመላው ለኢትዮጵያውያን ሕፃንት ለሀገር
@firesibhatzewdu
@firesibhatzewdu 12 күн бұрын
ህፃን እንዴት ይገደላል ? 500000ሽብር በለጠ መንግሥት የለም የህፃናት አምላክ ይፍረድ የራሔል እንባ የሰማ የኖላዊት ህፃን ይፈርዳል ዝምአይልም?
@yenebecha7099
@yenebecha7099 11 күн бұрын
እጁን በእጁ የሚበላን ምን ይሉታል ?
@yhhih3709
@yhhih3709 12 күн бұрын
መከላከያ፣፣፣፣፣ወዳቀረድ፣፣፣፣፣የማፈያብድን
@HikmaEndris-el7ku
@HikmaEndris-el7ku 12 күн бұрын
ኧረ ምን ይሻላል
@solomonbekele6170
@solomonbekele6170 12 күн бұрын
Acheberbare zerega mehaym
@user-mk5lt6ov4x
@user-mk5lt6ov4x 5 күн бұрын
😢😢😢😢
@አሚናትወሎ
@አሚናትወሎ 12 күн бұрын
አይ ሁሌ ሩሩብቻ
@solomonbantie6184
@solomonbantie6184 8 күн бұрын
መራራን ያመነ እራሱ ተላላኪ ነው
@tokkummaatokkummaa5321
@tokkummaatokkummaa5321 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢Geta miratun hamxalin
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 12 күн бұрын
የትግራይ ሕፃናትስ? ከኖላዊት በምን ያንሳሉ? በሕወሓት ላይ የፈፀማችሁትን ሀጢአት ካልተናዘዛችሁ ገና ብዙ ኖላዊያን ይገደላሉ በቀል የእግዚአብሔር ነው
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
አፈር ብሉ እናንተስ ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ሳይሆን የናንተ ና ያሳደጋችሁት አብይ ግድያ ነው ንፍጣም ትግሪ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 12 күн бұрын
ይሄ ሁላ ጩህት ለሺዋች በአማራነታቸዉ ለታረዱ ለተሳደዱ በጅምላ በመቀበሩ ወዘተ ጭምር ከሆነ ጥሩ ነዉ ግን የህልዉና ተጋድሎ የሚያደርገዉን ፋኖ ትግል ለማጠልሸጥ ከሆነ ከንቱ ልፋት ነዉ ባርነት ምርጫ ሊሆን አይችልም በዚህ ዘመን። አብይና በአዴን ይወገዳሉ ፋኖ በዉነቱ ይቸንፋል።
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 12 күн бұрын
ፋኖ ነኝ የምሉ ናቸው
@muhammemoh4773
@muhammemoh4773 12 күн бұрын
መራራ እንደ ስሙ ነው ይሄ ጨምዳዳ ሽማግሌአንተን የሚስማህ የለም ቀንህን ጠብቅ
@AkliluDestaw
@AkliluDestaw 12 күн бұрын
የህፃናት አምላክ ይፍረድባችሁ
@መሳይመላኩ
@መሳይመላኩ 13 күн бұрын
አረጋም ከእገታው ጀርባ አለበትና ሞት ይገባዋል
@mesnoyeshimelis9302
@mesnoyeshimelis9302 13 күн бұрын
አጨብጫቢ
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 12 күн бұрын
👌
@GetachewMalese
@GetachewMalese 12 күн бұрын
ነፍስሽን እግዚአብሔርበገነት ያኑር
@yhhih3709
@yhhih3709 12 күн бұрын
ህፀንንበመግደል፣፣፣ፎኖፎኖ፣፣፣አያቅምም
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 12 күн бұрын
Egziabher. Yitala😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ESHETU-sl7uh
@ESHETU-sl7uh 12 күн бұрын
ምን አይነት አረመኔነት ነው
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 12 күн бұрын
መግሥቱቅጥየለውም።ፋኖእርመጃይውሠድ
@goldyalem6279
@goldyalem6279 12 күн бұрын
ጭራሽ ሐዘንተኛ ጨምሮ መግደል
@yeshargeadisu
@yeshargeadisu 12 күн бұрын
እኔ በጣም ታምሜአለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን. እስከመቸ
@WorkuMokonen
@WorkuMokonen 12 күн бұрын
ተነሳ አልተነሳ አይመለከተንም
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 12 күн бұрын
ስምን ሰይጣን ያወጣለት እውነትም መሬ
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 12 күн бұрын
Abete Geta hoye Ebakehe yegeta Ghudaye mefetehe yefelege Amelake beka belene 😭😭😭🤯
@user-pj9vb2ym4j
@user-pj9vb2ym4j 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HailemariamAyenew-g6i
@HailemariamAyenew-g6i 2 күн бұрын
8:59 8:59 8:59 8:59 8:59 8:59 8:59
@user-zw9gs5ss3n
@user-zw9gs5ss3n 12 күн бұрын
ያሳዝናል
@saraberhe6491
@saraberhe6491 12 күн бұрын
ያፈዛል ያደነዝዛል ወዴት ይኬዳል
@bogalegebyehu8462
@bogalegebyehu8462 11 күн бұрын
እረ አሳፋሪ ነው
@hasenbahiru
@hasenbahiru 12 күн бұрын
የህጻኗ አስከሬን በሀኪም መመርመር አለበት፣ ፋኖ ከመግደሉ በፊት ይደፍራል ።
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w 12 күн бұрын
ፕሮፌሰር መራራ ፕሮፌሰር ከሆኑ መጀመሪያ ለኦሮሚያ ክልል ሰላም መፍጠር ለምን አልቻሉም ? ለነገሩ አቶ መራራ ጉዲና ያለ ተፈጥሯቸው ከፍተኛ የስልጣን ጥም/አንቃራ/ ያለባቸው ሰው ናቸው ! ከመምህርነት ውጭ መቸም ቢሆን አቶ መራራ እንኳንስ አገር ይቅርና ቀበሌም መምራት አይችሉም ።
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 12 күн бұрын
አንተ ሰነፍ መራራ ጉዲና መለስን በአደባባይ ሲታገል የኖረ ጎበዝ ተቃዋሚ እንደነበረ አትርሳ አሁን ምን የረባ ተቃዋሚ አለ? ዓብይ የሚባለውን ትንሽና ህዝብን የናቀ መሪ ከኢትዮጵያ ሸክም ለማውረድ የትኛው የተቃዋሚ ቡድን ነው የሚመረጥ?እያሰረና እየገደለ ፈጃቸው የአማራን ምሁራን ።ነገ የሱ ተራ ይመጣል
@SomayaModade
@SomayaModade 11 күн бұрын
አየ እማማ ኢትዮ😂😂😂😂😂😂😂
@TesfayeDoga
@TesfayeDoga 12 күн бұрын
Min agatmowachihu new hitsanat lay yetenesachihut maferiya nachihu.
@GvuThj
@GvuThj 10 күн бұрын
,ነዳወቹ.ጔረቤቶቺ.የሔንሉ
EMS Special ፋኖ በኢትዮጵያ ሉዋላዊነት አይደራደርም Thu 12 Sep 2024 W
13:23
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
ሰበር ዜና. ሰኞ  መሰከረም.   6 //20.  17
ኡሙ ሙሀመድ ዪቱብ
Рет қаралды 8
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН