KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ህልሞችና ፍችዎቻቸው
13:26
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
18:07
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
One day.. 🙌
00:33
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
00:27
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
Рет қаралды 202,899
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 17 М.
የማርያም ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер
@SamiDaniEyo
5 ай бұрын
የፀሎት እና የስግደት ማህበራችንን ተቀላቁ t.me/medihanialmmahebr1
@meieymelese5697
5 ай бұрын
ቤተሰቦቸ እኔ ወንሜን በተደጋጋሚ ጋቢ አለብሰው አለሁ ምንድነ ንገርኚ
@ShimeFaye
5 ай бұрын
Sgdet yelewm binorew arif neber
@ሳዶርአላዶር
5 ай бұрын
በህልሜ እርጥብ ጌሾ ስለመልም አደርኩ
@alemtsehayajere3397
5 ай бұрын
Ena behilma key sat nat enigera agoresechgn yehan yefitulign aba
@alemtsehayajere3397
5 ай бұрын
Ena behilma key sat nat enigera agoresechgn yehan yefitulign aba
@arontube1323
5 ай бұрын
አሁን ነው የሰማሁት ገና ዛሬ መምጣቴ ነው ወደዚህ ሚድያ እውነት ነው ወንድሜ እኔ በህልሜ የተቀደደ ልብስ ለብሼ አየሁ ሌላ ሰውም እራቁቴ ሁኜ ህልም አየለኝ እውነት ከባድ ሂወት ነው ያለፉኩት ሁሉም ሰው ራቀኝ ብዙ ፈተናዎችን አይቻሎሁ😢 እባከካቹሁ የተዋህዶ ልጆች በፀለታቹሁ አስቡኝ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@AbelKidu-e7b
Ай бұрын
እና አሪፍ እኮ እግዚአብሄር የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው ፈተና ደሞ አይደለም ትምህርት ነው በቃ ትዕግስት ሊያስተምርሽ ነው እና ይሄን video ያየሽውም ለዛ ነው ትግስት እንዲኖርሽ ነው ተስፋ አድርጊበት በክርስቶስ ሙሉ እምነት ይኑርሽ
@asnakechtesema2720
5 ай бұрын
ወይኔ እስካሁን ቀርብኝ ይህሚድያ ገናዛሬ ሰማሁት ቃለህይወትያሰማልን ደግሚደጋግሜ ነውያዳመጥኩህ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
5 ай бұрын
በፆሎት አስቡኝ😢 ታምሚለሁ ወለተ ስላሴንና ወልደ ሰመአት እያላችሁ🙏
@nanatena
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ🙏
@sffvtujdxbo
5 ай бұрын
እግዝአብሔር ይማርሽ
@SamsonMebrahtu-q8f
5 ай бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይፈውስሻል
@weletemariyam5260
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ምህረቱን ይላክልሽ ❤
@AlemituBadho
4 ай бұрын
Fetari yimarishi
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
5 ай бұрын
ወይኔ እስከዛሬ አምልጦኛል ገና ዛሬ ነው ይህን ሚድያ የተቀላቀልኩት
@SamiDaniEyo
5 ай бұрын
ሼር በማረግ ለብዙ ሰው ያዳርሱት
@meselechdejenu2115
5 ай бұрын
@@SamiDaniEyo❤❤❤❤ህ
@mahlasa7731
5 ай бұрын
እቁ መንድማችን ቀፅላ ጊዎረጊስ እንኳን ደህና መጣህ🌺🌺 በእዉነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ🤲🌺🌺
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
5 ай бұрын
እውነት ነው እኔ በህልሜ በተደጋጋም የሆነ ወጣት ከእባብና ከጥቁር ሰው የምያድነኝ አለ😊❤ ጥሩ ለብስም በተደጋጋም እለብሳለሁ ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤
@BeletuAesefa-un3mr
5 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን ቀጽላ ጊወርጊስ ወድማችን❤👏👏
@AH-wo4hd
5 ай бұрын
Kale Hewet yasemalen. I am so grateful for your teaching. I learn a lot from today's teaching. God bless us all. Amen Amen Amen
@فاطمهفاطمه-ض7ف8ق
5 күн бұрын
ልጅ ማዘል ምንማለትነው ❤❤❤እባክህ መልሱሉኝ
@Titi-ol7tu
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@amanuel5687
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናአብዝቶ ይስጥልን በ
@NaghamAlhamar
24 күн бұрын
በ አግዛብህር አታሳልፉ በ ህልም ክ ዱሮ ፍቅርና ማኪና ቁልፍ ስስጤ ምድኑ 😢😢❤❤❤👏👏👏
@RecostaKhan
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ በርቱልን🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ በርቱልን❤
@Tsinaት
Күн бұрын
በህልሜ ሰማዩ ሙሉ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ ታቅፋ በሚያስፈራ ግርማ ሞገስ ሰዉ ሁሉ በፍረሀት ሲደበቅ አይቼ ነበር ሁሌም ምን እንደሆነ ባዉቅ ብዬ ተመኘዉ እስቲ ፍቱልኝ እባካችሁ 🙏🙏
@የማርያምቅዱስጊዮርጊስአባ
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም አለም ቀፅላ ጊዮርጊስ በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Sara-ui8tk
5 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@HanaKetema-n5v
7 күн бұрын
በህልሜ አቡነ ሀራ ድንግል ገዳም ለመፀበል እርቃኔን ሁኜ ገዳሙን ግን በገሀድ አላውቀውም ፀበሉ ቦታ እንደ ወንዝ ነው ብዙ ሰዎች መንፈስ ያለባቸው ይለፈልፉ ነበር እምታውቁ ፍቱልኝ
@kidist-welete-mikael
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tizita341
5 ай бұрын
Kal Hiwotn Yasemalin Gimashu Yene New Betselot Asibugn Tirsit Mariyam❤
@hananzanaba
5 ай бұрын
ቃለህይዉትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ChinaAlem
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን ። አንዲት ህፃን ልጅ የ5 አመት ልጅ ትልቅ ኮከብ ወደ መሬት ሲወድቅ አየሁ አለችኝ ። ፍቹን ካላስቸገርኩ ፍቱልኝ ።በ20/12/ 16 ዓ.ም ለሊት ነው ያየችው።
@Bzu632
5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ በወነት ቀለህወትያሰማልን እግዚ አብሔር ፀጋወን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት ጥርትምህርት ነዉ👌😍😍😍
@ቲቲዩቱብቻናልማዕተብክብር
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልና ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ በርቱልን በሐልም ኣኸቲ ማወጢተ መነደን🙏
@Halima-y6m
15 күн бұрын
Ykerstana.sema.wlith.rufal.ebalalw.bixlot.asebuy.hilem.yepasefort.simagine.nw.❤❤❤❤
@yere7145
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ቀፀላ ጊዮርጊስ ወንድማችን በርቱልን
@HAFTUM
2 ай бұрын
የኣገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን ወንድማችን
@addisaddis6818
4 ай бұрын
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢
@LoveyouLove-z2m
4 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ወንድማችንአሜን
@MilashAfera
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በፀሎት ኣስቡን
@فرحفرح-م5ث
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@meazitadassemeazi4286
7 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን እኔ ሁሌ የማየው ድሮ ያደኩበት ቤታችንን አየዋለሁ ከዛ ከወጣሁኝ 17አመት ሆኖኛል ግን በጣም ደጋግሜ ማየት አበዛውኝ
@genetziguita4586
2 күн бұрын
አሁን ነዉ የሰማሁት አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏👏
@anakhanded485
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት እኔ እዝሕ እምናገረዉ ነገር ቢኖረዉ አጎታችን በህልሜ በመኪና ሲሔድ ልጁሱልጅ አባቴ 😢 ጠብቀኝ አብረን እንሒድ ሲለዉ😢 ምድነዉ ብዬ አገር ደወልሁ በማግስቱ እና ዛሬ ታጎታችን ጋር ነዉ ያደርነዉ ምድነዉ ብዬ ስጠይቅ ዝብሎነዉ አሉኝ ግን አጎታችን ዉሀ ሞልቶ ወስዶት ነሮል እና 😢 ህልም ይይዛል😢
@هانهاثيوبيه
5 ай бұрын
እናመሰግናለን፡ኣባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@absalatksasw7527
4 күн бұрын
ህልም ነው የሁለት አመት ህፃን ልጅ ጋ ኳስ እየተጫወትኩ ጊቢ ውስጥ ከሰማይ ድንጋይ ይወርዳል እሱን ለማምለጥ እንሮጣለን ከዛ ድንጋይ ወርዱ ሲያልቅ እሳት ይወርዳልከዛ ክምጣችን የተነሳ ደከመንና ተቀመጥን ስንፁልይ አቆመልን😢 ይህ ሁሉ ሲሆን ሁለታችን ብቻ እንጅ ሌላ ሰው አያየውም ፍርታል እባክህ 😢
@hnnashj90
5 ай бұрын
ማርያምን ሁሌ የተሰቃየዉበት ሕልም ሰዉ ጠይቄ ያልተመለሰልኝ ሕልም ትምሕርትቤት ሁሌ እሔዳለዉ በተደጋጋሚ ግን ትርጉሙን አላቅም ነበር ተመስገን ዛሬ ሰማዉ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
5 ай бұрын
እኔም
@tsionshimeles3117
5 ай бұрын
Fetena alebeshi tsiley malet new
@Mekedsmekeds-b8z
5 ай бұрын
እኔም ግን ሁሌም ይረፍድብኝ ነበር አንድ ቀን ግን በስአቱ ደረሥኩ
@ወለተጥምቀት
4 ай бұрын
ምንዲነው ታዳ ትምህርትቤት@@Mekedsmekeds-b8z
@MariamAhmad-uz3je
5 ай бұрын
እግዚእብሔርይመስገንመምሕራቺንእድሜናፀጋዉንያብዛልን ቃለህወትያስማልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አእግዚእብሔርይመስገንመምሕራቺንእድሜናፀጋዉንያብቃለህወትያስማልንለዘላለሙአሜንአሜንአሜን 😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditabera9643
3 ай бұрын
እረ እኔ በጣም ህልም አያለው ሚፈታልኝ እያጣው አሁን ይህን ሚዲያ አገኘው እግዚአብሔር ይመስገን
@tigbest6307
7 күн бұрын
የወልድያ አርሴማ ማርያም በሱባሄ ላይ ሳለሁ ከስህሉ ነጪ የተቆጠረ ነገር መቶ በማጅራቴ ሲቀመጥ አየሁ እልም እዝህ አንፈታም ተብያ ያህው በስደት ከ10አመት በላያ ሆነኝ እየተከራተትኩ
@Eyghnnmv
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልኝ ወንድማችን
@TigistBerhanu-o9o
5 ай бұрын
ወንድሜ ድጎ የሜባል ምሰጋና አለ በህልሜ አንድ ሴት ተንሸዩ ልጅ ነአቸ እና እናአተ ነአቸ ለሷ ድእጎ አቸላለው ብላ ሰታቀረብላአት እንደአ ግጥም ነው የምታነብላአት እና የተቀመጥንበአት ቦታ በአይረ ላይ ነው አይታይም አና የከበሮ ድምፀ ይሰማል በጣም ደአሰ ይላል እንደአዚ ሰምቼ አላአቀም እባክክ ነገረኝ ወንድሜ❤❤❤❤
@sarh9074
5 ай бұрын
ዘድሮም መልሶ ደፍኝ እርኩስመፍስ አምላክ ሆይ እኔንስ ባልፍጠርከኝ ይሻለኝነበር ወይ አተን አላስደሰትሁ ወይ እራሴን. ሃዘንነውትርፌ በቃ ወደሃገሬ መልሰኝ ለንሰሃአብቃኝ በፀሎትአስቡኝ. ወለተአማኑኤልእያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sabaghumbot5485
5 ай бұрын
በፍፁም እግዚአብሔር ተስፋ መቁረጥን አይፈቅድም በፀሎት በርቺ ለሰው የከበደ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ።
@ituneethiopia8427
5 ай бұрын
ይገርማል ይሄን አባባል እኔም እለው ነበር አንድ የተማርኩት ግን ወደፊት መጎዝ ነው መቁጠሪያ ተጠቀሚ ሲረብሽሽ
@tadlaTihitna
19 күн бұрын
ፀልዩልኝ ከሀገሬ እያለሁ ዝሙትን እሰራ ነበር ሀፅያት ከኔ የበለጠ የሰራ የለም አሁንም በስደት አለም ከስላሞች ጋር አብሬ እበላለሁ
@lovelove8286
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምየ በህልም ወይራ አግንቸ ስቆርጥስ
@Fanto-p2k
5 ай бұрын
Abjuun koo naaf deebi,ee❤❤❤❤ Nuuf Jiiraadhaa ❤❤❤
@Tigistyoutube-u7l
5 ай бұрын
እዉነት፣ተሆነፍች፣ብዙህልምአይቻለሁ፣100%50%ይመሳሰላል፣፣፣ግንአሁን፣ተተናገሩት፣አዱበጣም፣ያስጨነቀኝነገርቢኖር፣እኛቤት፣ተደግሶ፣እህቶቼ፣ሲጨፍሩእኔስዘፍን፣አይቻለሁ፣በምነውየሚጨንቀኝ
@الدوسري-ي4ه
5 ай бұрын
Bestelot.berch
@slamf-zm4lx
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xn1ts9tv7l
5 ай бұрын
እግዛአብሄር ይሰጥልኝ በህልሜ ዳገት እያወጣሁ ሳለሁ አንድ እንሠሳ አይኑ ትልልቅ የሆነ መንገዱን ዘጋቦኝ
@BezalemBekele-wg3ry
5 ай бұрын
Wondmachn enameseginalen behlme ke 3kahnat mehal Kuch biyeyalew min yhun wondme?
@ZeroA-yp8pp
5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ውድማችን
@SamrawitMatebe-v7i
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የወርስልን አሜን አሜን 😮😊
@حياةالشنافي
4 ай бұрын
Enamesegnalen wesbat legziabher weweladitu dngl besew hager lalenew sewech stelot adrguln amen 😢
@AynadisChilot
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤ለቤትህ አዲሥ ነኝ
@Almaz-z7t
5 ай бұрын
Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN Saw yenen lebes sekadu mayet menedenaw bahelem archery naw.
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዳዴ ተቃራኒ የጸታሁት ተቸግሬ ነበር
@UaeDibba-tv8gq
Ай бұрын
ወድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤እባክህ እንዳታልፈኝ እናቴ ቅዱስ ቁርባኑን የተቀበለች ነች በእውነታው በህልሜ እጠቋይ ቤት ስትሔድ እግቢ ስትደርስ እጇን ጎትቼ ሳስወጣት አየሁ ምድ ነው ጨነቀኝ😢😢😢😢😢😢
@MekdsMulugata
15 күн бұрын
ጎተሽ ማውጣትሽ ጥሩ ነው በጸሎት በርች
@AasfZxc
4 ай бұрын
ቃለሒወት.ያሠማልን.ወንድማችን❤❤❤❤
@የቃለኪዲንሽጋእናት
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤
@HogenKidaneTesfay
12 күн бұрын
1,የተቀየምኩለት ሰው ወደ ደሮ ተቀይሮ ደሮውን ከኔ ማምለጥ ሲሞክር, አራርጨ ይዘ አንገቱን ቖርጨ ገደልኩት……2,ሁለተኛ ህልሜ,ካልሴ ተቀዳደደ……3, ሰወስተኛ ህልሜ ቤት ውስጥ አይጥ ልትነክሰኝ ስትል በእግሬ ስረግጣት አይጥዋ አንገትዋ ተቖርጦ ሞተች……ሰወስቱ ህልም በሳምንት ውስጥ ነው
@ሩሐማ12
5 ай бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲🤲😍😍😍
@Yetemen
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልንበብዘሀኛውየተመለሰውየኔህልምነውቃለህወትቂለበረከትይሰማልን
@felekebeyene7039
5 ай бұрын
❤sagalee jirenyaa sii yaa dagesiisuu አገላለፃህ ይማቻል
@Tirgalem
12 күн бұрын
እንቁላልና ዝርዝር ወይም አንዳድን ብር ምንድን ነው?
@SamsonMebrahtu-q8f
5 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ በዚህ ኣለም ኣይቼውና ተሰምቶኝ እማያውቅ ህልም"በጣም በተዋበና ቄጤማ የበዛበት ቤተ ክ/ያን እየቀደስኩኝ ኣየሁኝ ግን ያንን ደስታ ና ስሜት ኣይቼ ኣላውቅም
@wobalemkefale9206
4 ай бұрын
በተደጋጋሚ ከማውቃቸው ሰወች እና ከእንስሳት መደበቅ መሸሽ ምንድን ነው በጣም እየተቸገርሁ ነው ግን ከማውቃቸውም ከማላውቃቸውም ሰወች ጋር ነው የምንሸሸው ብቻየን አደለም
@barachel091-mr3hh
4 ай бұрын
ዛሬነወ ያየወት ሚዲያችሁን ቃለሒወትያሰማልን የቆየሰወ በእልምማየት
@hgdhdfh6912
4 ай бұрын
❤አሜን ወድሜ እኔ በህልሜ እመቤቴን ቅድስት ድግል ማርያምን ዳመና ላይ ሆና ታየችኝ ወድሜ ፍታልኝ በመቤቴ
@Hail-ku2tv
14 күн бұрын
አባቴ ለምሳሌ እኔ የባሌወድም ሚስት ምግብሰረታ ታጨረስ አችስሬዉ ብላ ትተዉ ሄደች ከዛእኔምስሰረዉ በጣምዉስጤጠረጠረብኝ ግንሰረቼ ጨረስሁት ከዛ ባሌእናአንድዘመዴቲበሉአየሂቸዉ እኔግንአልበላም እዉስጡ የተሰበረ ብረጭቆ አራጋበታለች የባሌወድም ሚስት ማለትዉ ፈቱልኝ በፈጠራችሁ እደዚህ እያየሁ ከባሌጋራ ሁለየምእናጣላለን ህልምሳይ😢😢😢
@Fuf-p3v
2 ай бұрын
ወይኔ እስከዛሬ አላይሁትም ነበር ይኸን ሚዲያ ገና ዛሬ አይሁት ቃለህይወት ያሠማልን እስኪ የምታዉቁ በህልሜ ደፍረስ ካለ ምጭ ዉሀ ስቀዳ ደሞ ስጠጣ ነበር እስኪ የምታዉቁ ንገሩኝ
@AkezaGkirstos
9 күн бұрын
እኔ ሁሌ ህልም ካየሁ ሁሌ አንድ ወንድ ህፃን ልጅ ከ 1_2 አመት እድሜ ያለው ከኔ ጋር አለ ሁሌ አንድ አንድ ጊዜ እንደ ትልቅ ሰው አፍ አውጥቶ ይናገራል በቃ ስጨንቀኝ ለ ሰው ስናገር የተለያየ ትርጉም ስለሚሰጡኝ ፈርቼ ዝም እላለሁ ስለዚ እባክህ በፀሎት አግዘኝ ምን መሆኑን ብትነግረኝ አመሰግናለሁኝ።
@YeshiYirga
19 күн бұрын
And lj behlmi enjera ssetegn yann enjera tekebye salbedlew askemetkut yhen MN ylugnal?
@ወለተኢየሱስየጽዮንማርያም
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@ወለተኢየሱስየጽዮንማርያም
5 ай бұрын
በሕልምህ ነብር ኣይተህ ስትራራጥ ትንሽየ ሸምዝ ኣርገህ እርቃንህ ሳ ማቃቸውም ማላውቃቸውን ወንዶች ስስቁኝ ወንዝ ለወንዝ ነው ስሮጣ ምንድነው ወንድሜ ስታየው መልስልኝ ኣደራሕን
@almazemekurya1272
26 күн бұрын
በሕልምየጥይት ቀለሕ ማየት መንደነው
@KalkidanNigus
3 ай бұрын
''የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች በአይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተሠቀለ ሆኖ ተስሎ ነበር :ለእዉነት እንዳትታዙ ማን አዚም አደረገባችሁ''ገላትያ 3:1 ዝም ብላችሁ የህልም እንጀራ አትብሉ አርፋችሁ ክርስቲያን ለመሆን ለመጠንከ ሞክሩ እንጂ ህልም አትከተሉ ህልም መከተል ጉም መጨበጥ ነው በህልም አትመኑ ። ህልምም ሆነ ራዕይ የራሡ ስርዓት አለው ዝም ብላችሁ ተረት ተረት አትመኑ ኦርቶዶክሳውያን።መርምሩ
@mesi557
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲❤ወንድማችን
@BelaysetWondmnew
14 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በሕልም ፔሬድ ማየት ምንድን ነዉ መልሱልኝ እምታቁ
@TigistHunde-j1i
3 ай бұрын
Amen Qliyoot asamalen ye timituu 🙏🙏🙏
@amarech1945
5 ай бұрын
ሰላም ጤና በያላችሁበት እመኛለሁ እኔ በህልሜ ቀለበት እያለሁ እን በጣም ለረጅም ነብስ ካዉኩት ማለት እልም ማየት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ህፃን ልጅ ተለይቶኝ አያቅም አንዴ ሳረግዝ አንዴ ስዎልድ በብዛት በጀርባዬ ሳዝል አያለሁ በጣም ግራ ይገባኛል ተራራ መዉጣትማ የማታ ስራዬ ነዉ
@TigistGulilat-fm9vu
4 ай бұрын
የኔ ህልም ነው ይሄማ🤔
@StarStar-gm4bu
26 күн бұрын
ስታሪግዢሀሳብነዉስወልጂደሞሀሳብሽንእየወለዲሽነዉአይዞሽዉዴ
@DaniAmare-d5o
Ай бұрын
በሕልሜ ከዘራና ነጭ ጋቢ ስሰጥ አደርኩኝ ከዘራውን ለባለቤ ሰጠሐት ምንይሆን? መምሕር ቃለሒይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን
@FhkkGhvb
5 ай бұрын
ቃለሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@AzmeraDimtsu
5 ай бұрын
በህልሜ ሰይጣን ሲፈታተነኝ በጣም ችግር ሲገጥመኝ ወይኔ ቅዱስ ሚካኤል ማርያም ሚካኤል ብየ እጣራለው ግን ስነቃ ኣፌ ተቆልፎ ሰይጣኑም የለም ከኣጠገቤ ማንም የለም 😢
@Tigistyoutube-u7l
5 ай бұрын
እናደሞ፣ወርቅአስረውልኝአየሁ፣እናእርጉዝሴትአየሁ፣እቤታችንገብታ፣አላቃትም፣ቀይነች፣ግንአባረርሆት፣
@merontadele70
22 күн бұрын
የአንገት ብር መስቀል ያለው ማሰር እና ቁልፍ መቀበል ፍቺው ንገረኝ
@endashawteshome-p1k
21 күн бұрын
melqam New Behiwetsh Wust Addis Neger Wed Achi Yemetam Kulf stsechi Mayet Sket New Betely Bemenfesawi Hiwet
@BirhanDarese
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ShShh-u8n
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
5 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ወድማችን እኔ ዛሬ ስስት ያለ ነጭ ልብስ ከብዙ ሰወችጋ ለብሸ አየሁኝ በሀር አከባቢ
@KibromErgetie-gc1lx
4 ай бұрын
What about lightening and thunders!? ...
@menberdebela6977
5 ай бұрын
በህልም የተከካ መስር በትልቅ መዘፍዘፊያ ወጥ ለመስራት ሣጥብ አየሁ በተንሹ 15 ኪሎ ይሆነናል ፣ትርጉሙ ምንድነው ?
@وردهتيسفي
4 ай бұрын
ብር መቀበል ምን ማለት ነው እና ማልቀስ ብተደጋጋሚ ይታየኛል
@nestiethiohabeshatube7243
5 ай бұрын
ጉዞ እኩል መጓዝ ምንድን ነው እና እባብ እራሱ ተቀጥቅጦ ሞቶ ምን ሊዎን ይችላል? ብር ሽንት ቤት ሲወድቅስ ምን ሊሆን ይችላል ?
@EnatsewTarekeGeto
Күн бұрын
የሚወድት ሰው እየቀረባችሁት ሲርቀችሁ ማየት ምድነው?በናታችሁ የምታቁ ንገሩኝ
@Tadegabrha
3 ай бұрын
እውነት ነው እኔ በህልሜ ኣባቴ ይመጣብኛን ከሞተ ቆይቷን ግን ኣልገባኝም መድሃኔ ኣለም ፀበል ሲጠጣነበረ ከዛ ወድሜ ሲዘከረው ነበረ ከዛ ወደስደት ሲሀድ እኔብቻነበረኩ መዘከሩ ተቋረጠ ከዛ በህልሜ ሁሌ ሲመጣ ነበረ ኣሁን ከናተ ተሚረ ኣለህ እዘክረው ኣለህ በሰላም ወደኣገሬ ያስገባኝ ኣሁን ስደት ነኝ እዘክረው ኣለሁን
@Titi-ol7tu
3 ай бұрын
ከስደት በሰላም ይመልስሽ አማየ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@MuluworkeSete
11 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ፣ወድሜ. እዳታልፈኝ በማሪያም ይሁንብህ በተደጋጋሚ አድሥ ቀሚስ እየለበስኩ ከወደፈቴ ሀበሻቀሚስ ከሇላየ ሌላ አንዱ ቀሚስ ሁለት አይነት ስሬት እየሆነብኝ አያለዉ ምድነዉ?
@alamaznegese
3 ай бұрын
ebakachew atilfubiny 🙏be hilme indi ayiney ayehu ,,,,ke beteseboche gar tekemitn salen ,kenesu ine besilke lay yalew metsaf qedus iyayew neber kezam wendime tenesto ye henok metsaf seteny ,kezam inem des aleny ina manbeb jemerku kezam ,andi ibaab meta inna wendime ibabun lemgdel iyemoke nebr alchim ,keza inte tensiche indi alku ,,Besemab beweldd w menfes qidus biye gedelku ,ahunim temesasay 4gize meta.aratunim be igzabeher sim iyeteraw gedelku,,meceresha lay ,ye set doro. Metach isuanim gedelkuat ,yihe hullu ke cersku buala bizu sawe ke gibachin iyale ine degimo izaw tenberkike ,,abatachin hoyi besemayt yemitor......iyalku tseloten jemerku ,lik ke inqilfe sineqa hilm new gira genya ebaki wendimachin ye zare hilme ke hullum ye teleye new ina erdany 🙏,,ቃል ህይወት ያሰማልን
@KidistSolomon-q1w
22 күн бұрын
እኔ ካላይ ጠበአብ ካተች ሳፍ የሆነ ጅስ ሱር ላብሼ አየው እና ጣቁር ጃኬት ምድነው 🙏🙏🙏🙏
@MekdesMekdes-x9x
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ሁሌ ትምህርት ቤት ሆኝ ነው እራሴን ማገኝው በህልሜ
@EdomshimelesEuphoria
19 күн бұрын
hi ከ እቅልፌ ስነሳ የ አንገቴ ማህተብ ተበጥሶ ነበረ እና ለማሰር ስሞክር ወይም ሳስር ማየት ምን ማለት ነው
@SolomeGebremaryam
5 ай бұрын
የተሰራፀጉር ሲፈታ ማየት ምድን ነው?
@snitzeru
5 ай бұрын
እኔም የተሰራው ፀጉሬን ፈትቼ እያበጠርኩ እና ቅባት እየቀባው ሃሊማለው ምንድነው ንገሩኝ እባካቹ🥺🥺
@SolomeGebremaryam
4 ай бұрын
ጣፋጭ ብስኩት መብላት እና ለብያለ ውሀ መጠጣት?🙏
@ማሂየገብረኤልልጅ
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን ወድማቺን እኔ ግን ህልም አይቼ አላዉቅም😢😢😢😢
@BirukeMs
2 ай бұрын
ዉሓ በደንብ ጠጥተሽ ተኚ
@MohWad-j4m
Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ
13:26
ህልሞችና ፍችዎቻቸው
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 104 М.
18:07
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 71 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 33 МЛН
00:58
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:33
One day.. 🙌
Celine Dept
Рет қаралды 49 МЛН
00:27
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
兔子警官
Рет қаралды 85 МЛН
19:33
የመተቱብንን እና እድላችንን የወሰዱብንን የምናቅውበት 5ቱ መንገዶች @nkutamirtsion
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 8 М.
42:44
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 29 М.
13:53
Ethiopia : የአባቶች ትንቢት | ስለ ዶ/ር አብይ የተነበዩት | seifu on ebs | Amharic movie | 2017 ዓ.ም | Donkey Tube
እንፋሎት ሚዲያ - Enfalot media
Рет қаралды 570 М.
35:29
መቁጠሪያና አጠቃቀሙ(አቀጣቀጡን) በተግባር እንዴት ጠላትን እንደምናስርበት ይመልከቱ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 479 М.
12:21
የህልም ፍች#በህልም ሰገራን ወይም አርን ማየት ምንን ያመላህታል የህልሙ ፍች
ትርታ ትርታ Tireta Tireta Channel
Рет қаралды 34 М.
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 560 М.
19:39
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 243 М.
19:50
ይህን ህልም ካየሽ ፍቅረኛሽ የአንቺ አይደለምና ተጠንቀቂ
AddisView
Рет қаралды 32 М.
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Media Shorts
Рет қаралды 40 М.
23:01
መተት ሲላኩ እና ሲታደሱ የሚያሳዩት ምልክቶች @nkutamirtsion @memihirtesfayeabera
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 13 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 33 МЛН