ህፃናትን የምትሰርቀው ሞግዚት

  Рет қаралды 260,170

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

#sileHiwet #ethiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 337
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 4 жыл бұрын
እንኳንም መጨረሻው አማረ እኛ ባደግንበት ዘመን ነፃ ሆነን ተሯርጠን ውጭ በነጻነት ተጫውተን እናቶቻችን እቤት ከሌሉ ጎረቤት ያየን ነበር በአሁኑ ስአት ግን እንቆቅልሽ ሆኗን አገራችን በጣም ተቀየረ መተማመን ቀር ከምድረ ግጽ ጠፋ አሜርካ የምናየው ሁሉ እትዮጵያ ውስጥ እየበዛ መጣ :: አቤቱ ጌታሆይ ይቅርብ በለን ምህረቱን ስጠን 🙏🏾
@romanabebe9148
@romanabebe9148 4 жыл бұрын
Bewnet, No Body Cares about Any Child that Time, Mn Aynet Generation Nwu 😔,
@romanabebe9148
@romanabebe9148 4 жыл бұрын
Fitsum Lifetu Aygebam ::
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
በጣም😥😥😥😥
@alemeyachew4525
@alemeyachew4525 3 жыл бұрын
እስኪ እናት እና ልጄን ያገናኝ በሎኝ እህቴ ልጆዋ ከጥፉችብን ዛሬ አስር ቀን ሞላት እስኪ በፀለት አስቡት ማራማዊት 😭😭😭😭
@SameseSule
@SameseSule 2 ай бұрын
😢uffff ayzoshi Maryam alci
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
መጨረሻው ባያምር ያስጠላ ነበር እንኳንም ህፃኑ ተገኘ
@yisehakwegene5060
@yisehakwegene5060 3 жыл бұрын
Weregna
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 4 жыл бұрын
ስለማይሰማ ነውጅ እኛ ሀገር የሚሰራ ጉድኮ አያልቆም ሀይማኖተኛ ህዝብ እንባላለን ለማያቅ አይይይ ሆድ ይፍጀው ብቻ
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
ሐይማኖተኛ ሰው እኮ ጨካኝ ነው ምንም ከማድረግ አይመለስም ለምን በሐይማኖት ሺፋን ክፉ ስራቸውን ይሰራሉ ነገር ግን አስተሳሰብን አይምሮን መቀየር የሚችል እውነተኛ የእግዚያብሔር ቃል ነው ቃሉም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከሐይማኖት ባርነት ሊታደገን እራሱን መስዋአት አርጎ ሰጠን ስለዚህ ዛሬም ነፃ ያወጣል ከክፋት ከሐጢያት ባርነት
@ععااووةا
@ععااووةا 3 жыл бұрын
ትክክል
@yisehakwegene5060
@yisehakwegene5060 3 жыл бұрын
@@nice7303 sebket be netsa
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
በሰማም ጭካኔ እግዚአብሔርን የማይፈሩ መጨረሻቸው አያምርም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@sabakidane4051
@sabakidane4051 4 жыл бұрын
እኔ በጣም የደነቀኘ ወንጀለኛው ስማቸው ከስራቸው ጋር ይመሳሰላል በዚህ ፕሮግራም ላይ ይህዉ ቃኘው መንደር ነበር የሚቃኘዉ።
@uu-fs7gq
@uu-fs7gq 4 жыл бұрын
እባካችሁ ገጠር ውስጥ ገብታችሁ አስተምሩአቸው እዛ ነዉ ደግሞ ከባድ ኢንፎርሜሽን እንኳ የለ 😢 እባካችሁ ለዚ ምስኪን ህዝብ ድረሱ 😢😢
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ዴኬር ተከፍቶ ሁሉም እንደ ገቢው መጠን ከፍሎ ማስያዝ ነው ሚሻለው ግዜው ከፍቷል ካልሆነ ግን ምርጫው እራስ ማሳደግ ነው ወልዶ ለአውሬዎች ከመስጠት መግስት በልጆች በኩል ቢሰራበት የተሻለ አማራጭ ነው ነገ ሀገር ተረካቢዎች እነሱመሆኑን መዘንጋት የለበትም
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
@@workalemmera7080 እህቴዋ። እስኪይ ሰብስክራይብ። አድርጊኝማር
@benihana8688
@benihana8688 3 жыл бұрын
12th 12th 12th²22nd 22nd 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 22nd
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አይ ማርያምን
@sofiad2612
@sofiad2612 4 жыл бұрын
እሄን ጉድ አረቦች ቢያውቁ ቤታቸውም ሰሩልን አያሰገቡን የኛው ጉድ አያልቅ
@leenmka8830
@leenmka8830 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk 😁 Yes
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማን ሌባን ይቀጥራል እነሱ በድሮ አይን ነው የሚያዩት
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 4 жыл бұрын
ክክክክየት ይዛሽ ልትወጪ
@kmilakmilasied9210
@kmilakmilasied9210 4 жыл бұрын
ክክክክክኧረ ተይ የትነዉእምትወሥጃቼዉ ደሞ ካሜራዉሥ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
የሰው ሀገር ያዉም በየቦታው ካሜራ ባለበት ልጅ እሰርቃለሁ ብሎ ማሰብ በራስ ላይ ሞት መፍረድ ነው
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
ይሄ ህዝብ እውነትም መድሀኒት ያስፍልገዋል ገና ብዙ ይሰማል ይህ ዘመን
@ehr4610
@ehr4610 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያሳዝናል ኢትዮጵያን ፈርሃ እግዚአብሔር የሌለባት ምድር አደረጉዋት😢😢😢😢😢 እውነት ነው የህፃናት ማቆያ ድርጅት ሊከፈት ይገባል
@JMGD44
@JMGD44 4 жыл бұрын
ለዛ ነው ልጆቼን በአይነ ቁራኛ የምከታተለው
@MD-sg4xh
@MD-sg4xh 3 жыл бұрын
Endeza lijochin meketatelim xiru aydelem
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@JMGD44
@JMGD44 3 жыл бұрын
@@MD-sg4xh ትክክል ብለካል ነገርግን እኔ ዘመዴ ከበር ላይ ተሰርቆ ከ30 ዓመት በሆላ የሰረቀችው ዘመዴ ቤት ትመጣና የጠፋ ልጅ አላችሁ ትላለች?? አዋ ይላሉ። በሉ አሳድሩኝ ነገ እወስዳችሆለው ትላለች። ታድራለች። በጥዋት ተነስታ እንሂድ ብላ ትወስዳቸው እና የማያውቁት ቦታ ሲደርሱ ምን እንዳለቻቸው ታውቃለህ ??? ትላንት አንገላታችሁኝ ቢሆን ኖሮ እዚህ አምጥቼ ቦታው ጥፕፋብኝ ባልኮችሁ ነገርግን ጥሩ ስላስተናገዳችሁኝ ኑ ልውሰዳችሁ ትል እና ከልጃቸው ጋር ስታገናኛቸው። ልጁ በህፃንነቱ ስለተሰረቀ ቋንቋውን ረስቶ ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ሆኖል። ምን እንዳለ ታውቃለህ ባስተርጎሚ እናቴ ከሆንሽ መስቀልሽን አሳይኝ። እናቱ እንደ አጋጣሚ የብር መስቀል እሱ ህፃን ሳለ ሲጠፋ ያረገችውን አድርጋ ነበር እና ያንን ሲያይ አዋ እናቴ ነሽ አላት። የጠንቆይ አገልጋይ እርሻ አራሽ አድርገውት ይህን ሁሉ አመት ከቤተሰቡ ጋር አልመለስም ብሎ ያገለግላል እስከአሁን። እየሄዱ ይጠይቁታል። 2. በአጎቶ ከ 7 ዓመቶ እስከ 13 ዓመቶ ትደፈር የነበረች ጎደኛ አለችኝ እና እንዴት በአይነ ቁራኛ አልከታተል።
@rakmarakma8071
@rakmarakma8071 3 жыл бұрын
አውጠብቁ እና አላህ ይጠብቅላችሁ እናተም ሰበብ አድሩ ኑሮ እማይስማ የለም
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 4 жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ ኡፍፍፍ ልጁ እንኳን ተገኘ ጨንቆኝ ነበር
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
ብስራት ገመቹ ትክክለኛው መልክሽ ባይሽ ደስስ ይለኝ ነበር ግን ድቄቱ ዊጉ እንዴት ያሳልፈኝ በተረፈ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ የሰው ደም በከቱ የሚያፈሱ የሰው ንብረት የሚያወድሙ የልጆችን ሂወት የሚያበላሹ መድኋኒዓለም ልቦና ይስጣቸው አሜን በሉ!
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@coffeecoffee39
@coffeecoffee39 4 жыл бұрын
ብስራት ትልቅ ይቅርታ አርጊልኝ ሌባው ያረገው ማሊያ ብዙ ሕይወት የተከፈለበት የተቀፈሰ የሀገሩን ስም ከፊት ያስቀደመ የኢትዮጲያ ቡና ማሊያ ነው እንደዚህ ዓይነት ቦታ ፈፅሞ ማየት አልፈልግም በግሌ ምክንያቱም ለማሊያው የሞቱት ደጋፊዎች የዘነበ መንፈስ ይወቅሰኛል እስኪ ከመስራትሽ በፊት ጥንቃቄ ብታረጊና ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ልትጠይቂ ግድ ነው መልስሽን አሳውቂኝ ወንደሰን ነኝ ከጅዳ።
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
Great job Ethiopian polices! Proud of you Praise the Lord Pray for those who lost their kids
@Kalidesmael
@Kalidesmael 3 жыл бұрын
ይገደሉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ።በዛውም ቤተሰብ ሁኑኝ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 жыл бұрын
ምንም ትንተና አያሰፈልገውም እናት ልቧም ሆዷአም ይነግራታል
@httm3608
@httm3608 3 жыл бұрын
Betam tikikile yihe ye Allah sira hule yigerimengal.
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 жыл бұрын
አንባቢውን ስወደው 🥰 ኡፍፍ የልጅን ሰቀቀን የወለደ ነው የሚያውቀው አንጀቴን ነው የበላችኝ እናትየዋ😍
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ጉድ ነው በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጡን መረጃ
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቃኜው የተረገመ ሰርታ ምትበላውን ደሀይቱን ቀኗን አጨለመው ነገሩ እሷም በጣም ነውረኛ ጥፋተኛ ናት ሲያምኗት የምትከዳ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ድርጊት አውጣን አሜን
@sisaysisay5252
@sisaysisay5252 4 жыл бұрын
Sle hiwot yemtakerbut programoch betam arif nachew. Buzu temert yalew new. Ketlubet des yelal !!! 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@loveethiopialove5000
@loveethiopialove5000 3 жыл бұрын
ይድፋዉ እዉነትነዉ አረቦች ኤሔንን ቢያዩ አይቀጥሩንም ነበረ አሏህ ዩሡቱር
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 3 жыл бұрын
በጣም ሲሰርቁ ቢያገኙ አረቦች ይገላሉ የኛ ህዝብ ግን አስሮ ይፈታል
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
እንኳን ልጅንና የወደቀ ገንዘብ የማይነካ ጨዋ ስርቶ አደር ባለበት ቦታ አንዳንድ የሰይጣን አሽከሮች አይጠፊም በጣም ይከብዳል ሁንም በዚህ ምክንያት ሁሉም ይወቀሳል ለማመንም ይከብዳል ብቻ ልብ ይስጠን
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ 4 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪዬ አደራህን ጠብቀን ከደዚ አይነት ጨካኞች
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ 3 жыл бұрын
መሻ አላህ መሻአላህ
@uu-fs7gq
@uu-fs7gq 4 жыл бұрын
ወገኖች እባካችሁ ይህን ያየነው አለምክንያት አይደልም ፈጣሪ ነው ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን ለዘመድ አዝማድ ለጋደኛ ለጎረቤት እንደው ለሚመለከተው ሁሉ መናገር እና ማስጠንቀቅ አለብን።!!
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 4 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል እዉነት አፈር ትብላ ጨካኝ ናት እዴት የሠዉን ልጂ ትሠርቃለቺ
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
I’m glad you found the baby 👶 God bless
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 4 жыл бұрын
እግዚኦ ሰውረነ ወይኔ እና በቃ ሰራተኛ ላናስገባ ነው ማለት ነው? የግቢውን በር ቆልፎ መሔድ ነውጂ በስጋት ሞትኩኝ እኔ ልጄን የወደሱብኝ ያክል በ እግዚአብሔር ስም
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም አንድ አደለም
@hmdedshoo2054
@hmdedshoo2054 4 жыл бұрын
Enkin ljsin agys. Dis als. Yljin lik inim akwliw btim naw. Myrgw. Ylildm. Yiyt
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 2 жыл бұрын
መጨረሻ ው ነበር የናፈቀኝ ተደሰትኩ.
@ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ
@ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ 3 жыл бұрын
የኔ መዳም ይሄን ብታይ ወይም ብትሰማ አላጡን ነበር ከቤቷ የምታባርረኝ
@አኢሻወሎየዋ
@አኢሻወሎየዋ 3 жыл бұрын
ባጣም
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ህፃናትን ማቆያ ያስፈልጋል
@በስምህልጠራፍቅሬ
@በስምህልጠራፍቅሬ 3 жыл бұрын
በብዙ በጎች መሀል ትንሽ ፍየሎች ጭካኔ ሳይ በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና ሀጣት ሞልታ እየፈሰሰይ ነዉ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
እኔማ ላለማግባት ና ላለመውለድ ወሰንኩ 😭😭😭😭😭😭😭አይ የሰው ጭካኔ
@abuselim5994
@abuselim5994 4 жыл бұрын
Tewna mehonun atrsu
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 4 жыл бұрын
@@abuselim5994 እውነትነው
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡
@በስምህልጠራፍቅሬ
@በስምህልጠራፍቅሬ 3 жыл бұрын
እኔም አሁን የሰዉን ጭካኔ ሳይ በጣም ፈራሁ ለልጂ ያለኝ ጉጉት ቀንሷል
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 жыл бұрын
ብቻል ሕፃናት መዋያ ብያስገቡ ለነገሩ ደሞዙ ደሞ ከመዋያው ክፍያ ያስነሰ ነው ሁሉም ከልጅ ስለማይበልጥ ት/ በት እስክገባ ዋጋ መክፈል ወይ አለመዉለደ ካዩት ቦሃል ከማጣት ! ሆ ሆ ምን ነው በኖረኝና ዋጋ በከፈልኩ
@kobelove928
@kobelove928 3 жыл бұрын
እና ምንችግር አለው መውለድ ነዋ😉😋
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
@@kobelove928 Hm መውለድ ነዋ በሰው እጅ የምተፈተፍ ያህል አስመአልሽ (ክ ) ልበል ?
@asterhalefom1677
@asterhalefom1677 4 жыл бұрын
አቤት እግዝዮ ምን አይነት ዘመን ነው
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין 4 жыл бұрын
השם ישמור איזה אנשים רעים יש בעולם הזה כול כבוד לשוטרים שיצליחו לחזיר את התינוק😭😭😭
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq 3 жыл бұрын
כן ממש רעים מזעזע
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
ምነኛ ነው
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 3 жыл бұрын
@@monaali6909 ክክክክክ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
እንዃንም መጨረሻው አማረ ተመስገን ነው ግዜው እየከበደ መቶል !!!!
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 3 жыл бұрын
ልጆች እናት ማሳደግ አለባት
@kabeteshdamte2950
@kabeteshdamte2950 4 жыл бұрын
እንኳንም ልጅ ተገኘ ገራሚ ነው 🙄🙄🙄
@ioahgoabg4196
@ioahgoabg4196 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይመልካምቀንአምጣልን
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ሰሞኑን ልጆች እየጠፉ ነው ፌስቡክ ላይ በተደጋጋሚ አፋልጉኝ ይለጠፋል
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
ከባድ ዘመን ላይ ነን ያለነው ብቻ እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያጣልን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
@@noret0250 ቃና ቴሌብዥን ተባብረን ማዘጋት አለብን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ልጀን ሰርቀው ምን ሊረጉት ነው❓ ጉድ በለ ጉደሪ🙉
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 3 жыл бұрын
ብዙ ነገር ነው እናንተ ከሚታስተላልፉት ነገር እየተማርን ያለነው
@semira1209
@semira1209 4 жыл бұрын
ትልቅ ትምርትነው
@meseretebosena
@meseretebosena 4 жыл бұрын
ስልክ ማያነሳ ሰው ደሜን ያፈላኛል ያስበልጣሉ
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
How come there’s no backgrounds check before you Hiring some one
@httm3608
@httm3608 3 жыл бұрын
AYI INAT! IMIYE IKO BELIJOCHA LAY METIFO NEGER SIKESET ALLAH YASAWIKATAL. YICHENKATAL, TIREBESHALECHI, BICHA BETELEMIDOW HODIWA YINEGRATAL NEW MIBALEW? INDEZA
@marmes868
@marmes868 3 жыл бұрын
Woregna atihugn, srti kewoldech behula meserat malet mn yulutal.
@samriabc6573
@samriabc6573 3 жыл бұрын
እስቲ እራሶን በቀን ውስጥ አንድ ነገር ያስተምሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንጊሊዘኛ መናገር ይፈልጋሉ ኑ እና ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት..አመስግናለው ከልብ
@hawiiwakuma7499
@hawiiwakuma7499 4 жыл бұрын
በጣምይገረማል
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq 3 жыл бұрын
My god Ethiopia what happened in this land god help as
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 4 жыл бұрын
የግቢውን በር ቆልፋ ነበር መሄድ የነበረባት
@loveforever3031
@loveforever3031 4 жыл бұрын
Abo setan yekolfesh selbeat tawralsh ende leje tefto koshasha
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 4 жыл бұрын
@@loveforever3031 ደደብ ነሽዴ ታዳ እኔስ ምን አልኩ ስራ ስቴድ የግቢ ቁልፍ ቆልፋ ብቴድ ሰራተኛዋ ልጅን መስረቅ አችለም ነበር ነው ያልኩት ግን የስድብ ሱስ ስላለበሽ ነው አይፈረድብሽም
@loveforever3031
@loveforever3031 4 жыл бұрын
Tebeji
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 4 жыл бұрын
@@loveforever3031 አሰዳጊወችሽ ባች ውስጥ ይታያሉ 😁😁
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡
@sintayehubirumuleta3512
@sintayehubirumuleta3512 2 жыл бұрын
Wayinee
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ 3 жыл бұрын
👍
@yashiaisha8616
@yashiaisha8616 4 жыл бұрын
ስላም
@alhmdulililah6567
@alhmdulililah6567 3 жыл бұрын
Yalllah min ayenit giza dirsen
@aminatmam159
@aminatmam159 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😭😭🙏🙏🙏
@inaamabubeker3382
@inaamabubeker3382 4 жыл бұрын
Wey gud fela
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Yihie Awurie Kagew sew terteh be adebabai sew terteh mershen new
@sonsdw7245
@sonsdw7245 4 жыл бұрын
Esey enkan tegegne
@wsdsde7481
@wsdsde7481 2 жыл бұрын
😭😭
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Yegna hager gud ayalikm abeza gena zedo new mizebebn kefuwoch yalebat heger🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ahuns astelagn are wedeza midnew sewu wedat ayehede new
@mahletzerihun6711
@mahletzerihun6711 3 жыл бұрын
There are questions that are not answered, why was the children kidnapped ? For what purpose ?
@Lydia2627
@Lydia2627 3 жыл бұрын
Definitely for adoption
@netabeeyesushonku7451
@netabeeyesushonku7451 4 жыл бұрын
Yena telku eraye 14 amete sew hager legochen asadegalu hetsanate beta ewdachewalu ye Ethiopia legochen edetebeke edasadege EGEZEYABEHER yeredagn hasaba tesaketo bezu enatochen endemasarefe amenalu
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין 4 жыл бұрын
כול הכבוד לאמא שהיתה עירנית
@እየሱስከሞትየድናል
@እየሱስከሞትየድናል 4 жыл бұрын
Lijochun mindnew yemiyadrgachew?
@helenjo614
@helenjo614 3 жыл бұрын
Yegermal degmo bagerchn eja south africa enkon eskhun ber enjiy lej alsmnen yegrmal fetreiy yetbkn ena entenkekkkkkkk
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 4 жыл бұрын
Ere ye itiopia gud beka be hatiyat yetomalla Hager honalechi
@thuybatyuyb8380
@thuybatyuyb8380 3 жыл бұрын
😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ምን ሊሆናቸው ነው
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
ለዉጭ ሀገር ሰዎች በህገወጥ መንገድ በጉዲፈቻ መልክ በብዙ ብር ይሰጧቸዋል
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 жыл бұрын
@@geniaimiro1414 ማለቴ ምን ሊጠቂሟቸው እውነት ሁሌ ይገርመኛል ምን አይነት ጭካኔ እንዳላቸው😢
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
@@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ መዉለድ የማይችሉ ሰዎች ያሳድጓቸዋል
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ደይ ኬር ቢከፈት ጥሩ ነው
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 4 жыл бұрын
33ደቂቃን የሚያህል ዶክመተሪ ሰርታቹ የችግሩን አስከፊነት እና አሳሳቢነት ነግራችሁን ዋናውን ነገር እንዴት ትደባብሱታላቹ??? እንደዚህ አይነት ቀሽም ምርመራ ብላቹ ትነግሩናላቹ?የተዘረፉት ልጆቻችን ለምን ጉዳይ ነው የሚውሉት???¿??ዋናው ጥያቄ ሊሆን እና ልንሰማው የምንፈልገው እሱን ነው።እንጂ ልጆች እንደሚጠፉ ወይም እንደሚሰወሩ አለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው።እውነት ጀግና መርማሪ እና ጀግና ጋዜጠኛ ካለ እውነቱን ወንጀሉን ይንገረን እሱን ነው የምንፈልገው። እንጂ ዝባዝንኬ ነገር ይደብራል አሳምሮ እና አሽሞንሙኖ ዶክመተሪ በመስራት አይደለም።የቤት ሰራተኛዋን አሳምኖ ወይም ጀንጅኖ እፃኑን ልጅ ዘረፉ ከዛ ተያዙ ከዛ ተፈረደባቸው ከዛስ ከዛስ ከዛስ?ተሳክቶላቸው ልጁን ቢወስዱስ ኑሮ ሌላ ተቀባይ አላቸው? ተቀባዩስ ሌላ ተቀባይ አለው? በመጨረሻስ እፅኑ ልጅ ምንድነው እጣ ፈንታው ለምን ተግባር ዘረፉት የሚለው ነው የኔ ነጥብ ወይም የኛ ነጥብ ማወቅ የምፈልገው።እንጂ ተሰረቀ ተገኘ ሶ ዋት ተጠንቀቁ ብሎ መዝጋት ምን ይጠቅመናል ለሁሉም ወንጀል ምንጩን ነው የቸገረን የሚገርመው ነገር ደግሞ እያወቁ የሚደባብሱት ነገር ነው shame on you
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
ትክክል
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 3 жыл бұрын
You are correct. However, not everyone is aware, except who is affected by those people, even ,we are not believed. At least the Ethiopian police officers have started to investigate. It has to start somewhere. It's not that simple, people with lots of money are involved. As you know money buys everything.
@ዘሪያየሴ
@ዘሪያየሴ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ 4 жыл бұрын
ልጁ ተገኘ አልተገኘ እያልኩ ልቤ ተንጠልጥሎ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተገኝ ልጅን ያህል ነገር ማጣት በጣምምምምምም ከባድ ነው እባካችሁ እናንተ ጨካኞች ብዙ የሚሰራ ስራ አለ ወንጀል ይቅርባችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ይሔ ሕዝብ የሸንኮራ ሰባት ጸበል🤷 ያስፈልገዋል🙊። ስራው ሑሉ ግራ እየሖነ ነው😠
@እየሱስከሞትየድናል
@እየሱስከሞትየድናል 4 жыл бұрын
እህቴ ሸንኮራ ሳይሆን የሚያስፈልገው የሞተለት የእግዛብሄር ልጅ ኢየሱስ ነው። ዮሐንስ 3 (John) 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
@@እየሱስከሞትየድናል🤷 እረ ባክሕ ወንድም እኔ ሐይማኖት ውስጥ አልገባሑም ጸበል ያልኩት ሑሉም ስለሚጠቀም ነው ወይ ጉድ🙊
@asnakuhailegiorgis3169
@asnakuhailegiorgis3169 3 жыл бұрын
@@እየሱስከሞትየድናል dum
@እየሱስከሞትየድናል
@እየሱስከሞትየድናል 3 жыл бұрын
@@asnakuhailegiorgis3169 min malet new dum?
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡፡
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
ልጅ አድጎ ሲታይ ቀላል ነው ማሳደጉ በጣም ከባድ ነው !!!!!እግዚአብሔር ይጠብቀን
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
አሜን ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን 🙏🙏
@dagytesfaye7520
@dagytesfaye7520 3 жыл бұрын
Awo Ewenet nw amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@fhgrjhf5066
@fhgrjhf5066 3 жыл бұрын
ውይ በጣም በውነት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
እንኳን ተገኘላት ምስኪን በዚህ ጊዜ ግን ማንን ነው የምናምነው ኧረ ጎበዝ ተጨካከንን እናት ልጇን አሳድጋ አስተምራ ድራ ኩላ እንኳን ስለልጇ ማሰቧን አታቆምም እናቶቻችን እድሜ ጤና ይሰጨምርላቸው አቦ ኡፍፍፍፍ
@Nattytube
@Nattytube 4 жыл бұрын
ለናንተ በጣም ቀላል የሆነ ግን ለኔ ምንም ብሰራ እየከበደኝ ያለ ነገር አለ....ቤተሰብ...እስኪ ቢይንስ ግቡና እዩኝ ካልተመቸዋቹ አመሰግናለው ገብታቹ ስላይቹኝ ከተመቸዋቹ ግን ቤተሰብ....በደንብ ነው ፈታ ማረጋቹ ...ይመቻቹ
@MM-vc1uy
@MM-vc1uy 4 жыл бұрын
እኝክ የሰብስክራይብ ልመና ሰለቸኝ ዉይ በሄድኩበት ሁሉ ታዲያ ደስ ይበልህ አደርግሀለሁ
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 жыл бұрын
እሺ፣ወንድማችን
@QwerQwer-pt1dr
@QwerQwer-pt1dr 4 жыл бұрын
አሁኑኑ
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡፡
@sadeli7267
@sadeli7267 3 жыл бұрын
ትምህርት አዘል ነገር ነው መልቀቅ ያለብህ ካልሆነ ግን
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 4 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ
@germa8614
@germa8614 4 жыл бұрын
አለሁ ከመዳም ኩሽና
@አለም-ጐ8ቀ
@አለም-ጐ8ቀ 4 жыл бұрын
አለን አለን የማዳም አቡላሥ😂😂😂
@germa8614
@germa8614 4 жыл бұрын
@@አለም-ጐ8ቀ ነአም ማለት ስልችት ነው ያለኝ
@ቢትናጉራጌ
@ቢትናጉራጌ 4 жыл бұрын
እራት፡አትጫራሥም፡፡
@ቢትናጉራጌ
@ቢትናጉራጌ 4 жыл бұрын
@@germa8614 አው፡ማሬ❤🌹
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስላ በምናቸው እያሰቡ ነው ይህ ህዝብ ጨርሶ ግራ የገባው ኤጭ አሁንስ መኖር ፈራሁ እንደገና ለማንኛውም ስለምታቀርቡልን መረጃ በጣም እናመሠግናለን ኑሩልን ጠማማ ግራ የገባቸውን ሰወች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ወይም ይቀላቸው 😊
@tototito5923
@tototito5923 3 жыл бұрын
ያኢላሂ ልጀን አንተ ጠብቅልኝ ያረብ እኔ ስደተኛ ነኝ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ5ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ5ለ 3 жыл бұрын
Amennnnnn yehulachinim
@tototito5923
@tototito5923 3 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ አሚን ያረብ ወላሂ ከቤተሠቦቼ ጋር ነው ያለው ያው በአሁኑ ሰአት እንደምናውቀው ትዳር ጨዋታ ሆኗል እኔ በስደት ሆኘ ነው እያሳደኩ ያለሁት
@tototito5923
@tototito5923 3 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ5ለ አሚን ማማየ የሁሉንም አላህ ይጠብቅልን
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ 3 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፍል
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 жыл бұрын
የእድሜ ልክ እስራት ሊፈረድባቸው ይገባል
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለየተዋህዶ ልጆች በቅንንት ሰብስክራይብ አስጉኝ በየለቱ የሚነበቡትን ወንጌል እያነበብኩ አቀርባለዉ እና መፈሳዊ ነገር አቀርባለዉ kzbin.info/www/bejne/amWne3RrZ7aNl6c
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
አርጌሻለሁ አንቺን ብቻ መንፈሳዊ ትምህርት ስለሆነ
@oralcare-ethiopia6272
@oralcare-ethiopia6272 4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ❤️ Oralcare-ethiopia youtube channel ሰለ ጥርስ ንፅህና አጠባበቅና አፋችን/ጥርሳችን ላይ ሊከሰቱ ሰለሚችሉ የተለያዩ በሽታዎች ከእነ መፍትሔዎቻቸው ይዞላቹ ቀርቧል. ቤተሠብ በመሆን ይቀላቀሉ::😊😊 kzbin.info/www/bejne/gJfIgKyZepuhpsk
@laylahabli4484
@laylahabli4484 4 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል ልጅ አድጎ ሲታይ ቅላል ይመሰላል
@መሲየማርያምልጅነኝ
@መሲየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
አቤት ከቶ ኢትዮጵያ ከቶ ምን ይሆን የማይሰረቀዉ ነገር ዉይ በጣም ከባድ ነው እንዴት አያሳዝኗቸዉም ተራኪዉ ድምጽህ ደሠስ ይላል
@kalyakalua4402
@kalyakalua4402 3 жыл бұрын
ምን አለ የማይሠረቅ የተሠራ ቤት ተገፍቶ የሚሔድ ቢሖን ከነቃው ጭነው ይሔዳሉ ።
@imissyoumom238
@imissyoumom238 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደዛም ኣለ እግዛቢሄር ኣንተ ልጆቻችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@sadeli7267
@sadeli7267 3 жыл бұрын
እር እኔም ልጄን ጠብቅልኝ ጌታየ ውይ ያላሉኝን ትቼ አረብ ሀገር ሂጀ
@helenhenok1247
@helenhenok1247 3 жыл бұрын
Abete egezeyabher hoye hitsanatin ate tebeke 😭😭😭😭 betam bezu hitsanate eyetefu new uffffffff awere zemin 😭😭😭
@ethioarif6968
@ethioarif6968 3 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን kzbin.info/www/bejne/gXW5dHmwfNOIbNE ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ❤❤❤❤❤❤ kzbin.info/www/bejne/gXW5dHmwfNOIbNE
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ዘንድሮ የማይሰማ የለም ፈጣሪ ሆይ አንተ ይቅር በለን
@uu-fs7gq
@uu-fs7gq 4 жыл бұрын
Sile hewot ደግሞ አትሸፋፍኑ በ መደበቅ ምንም አይገኝም እንደ ውም ይብሣል ህጻናት ሰርቆ ምን ለማረግ ነው ከዚህ በፊትስ የተሰረቁ ምን እንዳደረጓቸው መናገር ግድ ይሆናል ! ተሸፋፍኖ የትም አንደርስም ጉዳችንን ሠምተን እናማ ችን አአውጥተን ለወደፊቱ መጠንቀቅ አለብን!!!
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ግን እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚነገርላቸው ፓሊሶች አዲስ አበባ ውስጥ አሉ. ስው ጤፍ እኮ ናቸው
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 4 жыл бұрын
people needed to make a decision to stop working outside when they have a child. How do you know that the babysitter will take care off your baby. It is better to loose money than losing your child.
@ኡሙነህላl
@ኡሙነህላl 3 жыл бұрын
የህፃናት ማቃያ በስፋት ቢናር የማንም ልጅ በእምነት ማደግ ይቻላል
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 4 жыл бұрын
ባለሱቁጠከርያለ. ጥያቄቢያደርግኖሮ. ህፃኑንማዳንይችልነበር. እደዚህአይነትደስየማይል. ድርጊትስናይበችለተኚነትን. ማለፍየለብንምግን. ሰራተኛዋለምንእኳን. ህፃኑንእደፈለገውሳታቅ. እዴትሰውንያክልነገር. እደቅሪሳህንአስታ. ብይዛትሄዳለችወይሰው
@ትዝታዬብትመለስ
@ትዝታዬብትመለስ 3 жыл бұрын
ስርቆት የፈፀመ ወይም የሰረቀ ሁለቱም እጆቹ ይረጡ የገደለ ይገደል ይህ ነው እውነተኛ ፍትህ
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
ቢስሚላ ምን አይነት ነገር ነው የሚያሰማን አረመኔ ሁላ
@meseretdaniel8755
@meseretdaniel8755 2 жыл бұрын
Endet new etsan yesereke sew maremiya bet yemigrbaw?????????????
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 4 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ
@እምነትተስፋፍቅርፀተውይኖ
@እምነትተስፋፍቅርፀተውይኖ 4 жыл бұрын
በጣም ያስፈራል በስመአብ ግን ለምን እንድህ ይሆናል ውይይ ጨካኝ መሆን ከናት ልጅን መስረቅ ሆነ 😥😥😥😥😥😥😥😥
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን ልጆቻችን
ከባሏ ውሽማዋን መርጣ ጉድ የሆነችው ሴት
50:31
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,3 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
"Tikur Menged" Part 9
31:39
RRS-RRPMO
Рет қаралды 20
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
ወይ ጉድ ! ጾታውን የቀየረው ታዳጊ መጨረሻ
34:17
ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት
31:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 121 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
ከገዛ አባቷ ጋር የምትማግጠው ልጅ
30:08
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1 МЛН