ህፃናት ወንዶችን እያስገደደ...

  Рет қаралды 119,922

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 533
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ለፖሊስ.የጠቆመው.ሰው.,ግን.ሳላመሰግነው.አላልፍም.እድሜው.ይርዘም.ከክፉ.ነገር.አላህ.ይጠብቀው
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Ganna Mohamed True everyone should be like him God bless him
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 4 жыл бұрын
አሚን
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆💔💔
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 4 жыл бұрын
በበጣም እግዚአብሔር ይስጠው
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 жыл бұрын
በስደት ያለነው 100%ይሻላል ከሀገራችን ሰው!! ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ታዲያ ምኑን ነው አረቦች ክፉ ሚባሉት ።አበሻ የባሰ አውሬ አደሉ እንዴ ሆ
@sebilelove2680
@sebilelove2680 4 жыл бұрын
Endaaa
@hayamohammed9934
@hayamohammed9934 4 жыл бұрын
ሳህ ሀበሻም አውሬነው የውም ባገሩ ሰው
@muluertube5748
@muluertube5748 4 жыл бұрын
1 sew edz aderg belesh habeshan atesadeby
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ደግ ነበሩ ይባላል እናም በታርክ ስለምንኖር ነው እንጅ ኑሮ ብመቼንማ እንድኛ ክፉና ጥቅመኛ አለ እንደ ?
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
እንደ ሀበሻማ ቆሻሻና አረመኔ ህዝብ አለዴ የምን ማለባበስ ነዉ ሌላዉ ዜጋ ቢከፋ በሌላ ዜጋ እንጂ የራሱን ዜጋ አይበድልም
@ረድፍቅር
@ረድፍቅር 4 жыл бұрын
ወይ ሰው አረቦችን ያማርራል ስንት ጉድ ሀገራችን ውስጥ እያለ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@hayamohammed9934
@hayamohammed9934 4 жыл бұрын
ትክክል
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
አረ አረቦች አስርጅ ይሻላሉ ከአበሻ እኛ በጣም ጨካኞች ነን እውነት
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 4 жыл бұрын
I can’t believe this happened this kids I hope opene eye 👁 all Ethiopian people and the police 👮‍♀️
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
አረብ መሀይብ ግብረ-ሰዶም ሀበሻ አረብን ሲያዉቅ በሀበሻ እሚነገረዉ ፍፁም የተሳሳተ በእዉቀትም በተናጠል ብታየዉ የኢትዮጲያ ትምርት የሞተ ነዉ ሀበሻ ቆሎ የለዉ በቂጣ ይሳለቃል
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
ስወደው፡እሁድ፡እሁድ፡የምታቀርቡልንን፡ፕሮግራማችሁን፡፡በጣም፡በጉጉት፡ነው፡የምጠብቀው፡፡ ባላችሁበት፡ሁላችሁንም፡እግዝያብሄር፡ይጠብቃችሁ፡፡ የሳምንት፡ሰው፡ይበለን 🙏
@ሳሊሀትየሸገርልጅፍቅር
@ሳሊሀትየሸገርልጅፍቅር 4 жыл бұрын
ወላሂ እንድ ሀበሻ አሰሪዎች ክፉ የለም አረ መዳሜ ትግደለኝ
@መንግስትህትምጣ
@መንግስትህትምጣ 4 жыл бұрын
haha
@meryamyoutube51
@meryamyoutube51 3 жыл бұрын
አዎ ወላሂ
@kidiestkassahun9553
@kidiestkassahun9553 7 ай бұрын
❤😂😮the ?..@😢....1❤😂❤😂😮😅😂😅😂😂😮
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 жыл бұрын
ምነው ግን እደዚ ተጨካከንን በስማም ወልድ መንፈስ ቅዱስ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን መቶ አመት ማይነሩበት ምድር ላይ የሰውን ሂወት እደዚ ማበላሸት ተገቢ አይደለም ልብ ይስጠን በጣም ነው ልቤ የተነካው እውነት።
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
Gudachaw lalejochachaw💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@frutelove9391
@frutelove9391 4 жыл бұрын
በስማም ባልና ሚስት ከአንድ ወዝ ይቀዳሉ የሚባለው እውነት ነው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ጥቅም ነዋ አንድ የሚያደርጋቸው
@warjeoooo9382
@warjeoooo9382 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ
@እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እነኝን ህፃትን ያዳንከው ሠው መልካምነት ለራስ ነው
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ግፍ ነው ሰው ከሰውነት ወደ አውሬኔት እየቀረበ መጣ ምን ይሻላል ፈጣሪዮ ሆይ እባክህ እርዳን ብስራትየ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
ምስኪን ያልፍልናል ብለው ተሰቃዩ ኡፍፍፍ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰላቸው
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
ግፍ መጥፎ ነው በልጆቻቸው ይደርሳል ወይም በልጅ ልጆቻቸው የጃቸውን ያገኙታል።
@sultanhankore4632
@sultanhankore4632 4 жыл бұрын
Awore yidabirali
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
እኔም እንደነሱ ነበርኩ ግን እግዚአብሔር አንድ ሰው ላከልኝ እና አመለጥኩ ውይ የሰው ቤት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
Ayenate yabateshi amelake naw wandemani
@እሙነኝ-ደ8ጨ
@እሙነኝ-ደ8ጨ 3 жыл бұрын
ኡፊፊፊፊፊፊ😭😭😭😭😭
@መብራትአይሉ
@መብራትአይሉ 4 жыл бұрын
ይህ እውነት ከሆነ ይህን ስራ የሰሩትን እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሊዳው ፀሀይ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ይጠብቀን
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 жыл бұрын
አሜን
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 4 жыл бұрын
መቀጣት አለባቸው በገራቸውሌይ ይህ ሁሉ ግፍ ወይኔ በረብሐገር ያለነው ብንሠቃይ አሦንእፍ አሁንሥ ሠውመሆኔን ጠሌሁት ክፉልብ ሥላልሰጠኝ እግዚያብሔርንም አመሠግናለሁ
@ranaadam3954
@ranaadam3954 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሮዚማር
@ሮዚማር 4 жыл бұрын
ስንት አይነት ልበ ድንጋይ አለ ግን ትንሽ ርህራሄ እንዴት አይሰማም ይህን ታሪክ ስሰማ አንድ ታሪክ አስታወሰኝ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ሁለት ባልና ሚስት መምህራን ነበሩ ባልየው የ10 ኛ ክፍል አስተማሪ ሚስት ተብዬ ምክትል ርእሰ መምህር ሰውየውን ያወኩት አንድ ቀን አርፍጄ እሱ ከሚያስተምርበት ክፍል አጠገብ ከጓደኞቼ ቆመን ነበር ሁላችንም እያወራን ነበር እና ዘሎ ወጥቶ የረበሽው አንቺ ነሽ እያለ በቢሮ አስጠቁሮ አባቴን እንዳመጣ አስደረገኝ የእውነት እኔ በተማሪነት ህይወቴ ተማሪ አስተማሪ የሚወደኝ ተማሪ ነበርኩ በህይወቴ ማንም እንዲህ ሳያውቀኝ በጥላቻ ሲያየኝ አይቼም አላውቅም የሱ ክፋት ግን ግርም ይለኝ ነበር ከዛ ከዘመዴ ሱቅ ሁሌ አስቤዛ ሊገዛ እንደሚመጣ ታዘብኩ እኔም ከትምህርት ቤት መልስ የምደበረው እነሱ ሱቅ ነበር እና እየመጣ እቃ ይገዛል እንደ ትምህርት ቤት ባይሆንም የሆነ የመናቅረዋል በቃ ብቻ ክፉ ነው እኔም ኮስታራ ነኝ እናም በመጨረሻ የሚገርም ጉድ ስለ እሱ እና ስለሚስቱ የሆነች ጓደኛዬ ጋዜጣ አምጥታ ሰጠችኝ ሳነበው ማመን ተሳነኝ እሱ እና ሚስቱ መምህር ተብዬ አንዲትን ህፃን ልጅ ከክፍል ሀገር አስመጥተው ጉልበት መበዝበዝ ብቻ አይደለም እየደበደቡ ብቻ ያልተፃፈ ጉድ አልነበረም ጉዳዩ ወደ ፖሊስ የደረሰው ህፃንዋን ልጅ በድስት የቀረ ፍርፋሬ ስለበላች ሴትዮዋ ክፉኛ ደብድባት በር ዘግታባት ልታስተምር በሄደችበት እነሱም ብሎ አስተማሪ ልጅቷ ስታለቅስ ጎረቤት ሰምቶ አመልክቶ ጉዳቸው ወጣ ልጅቷ በተለያየ ጊዜ መምህር ተብዬዎቹ እንደሚደበድቧት ምንም የማታውቅ ህፃን ለራሷ ተንካባካቢ የሚያስፈልጋትን ህፃን የልጇቸው ተንከባካቢ እና የጉልበት ስራ እንድትሰራ በዛ ላይ ምግብ እንኳን በስርአቱ አሰጧት ብቻ ስንት ጉዳቸው ወጣ የሰውዬው ክፋት ታየኝ እናም በዛ ሰሞን ከዘመዴ ሱቅ እቃ ሊገዛ መጣ እኔም እዛ ነበርኩ እነሱ ስራ ስለበዛባቸው ሽጪ ብለውኝ ነበር ከዛ ውርደቱ በኃላ እንደገና እየተኮፈሰ መርጠሽ ስጪኝ ሲለኝ ኮስተር ብዬ ራስህ መርጠህ ውሰድ ወደዛ ብዬ ትምህርት ቤት ያሰቃየኝን ተበቀልኩት እሱም ቀጥ ለጥ ብሎ አንገቱን ደፋ በጊዜው የተያዘችው ሚስትየው ነበረች በኃላ እሱም አልቀረለትም ሁለቱም ተዋረዱ ሰውም ጉድ አለ
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
ፓሊስንም ሆነ መንግስተአመሰግናለሁ በነዚህ ምስኪኖች የመጣው ሀብት በመወረሱ እጅግ በጣም ደስተኛነኝትንሽ ቅር የሚለኝየወላጆች ግፍ ልጆቹ ላይ በመውረዱ ያሳዝናል ግን እነዚህ ምስኪን ልጆችንስ ማን አያቸው ፍርድ ፍርድ ነው
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 4 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ የወለደችናት ባላየችበት የኔ ምስኪኖች እፍፍፍ ደሞ የሚስትዮ ይባስ አምጣ ያልወለደች ይመስል ወይ ጭካኔ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል አባት የዘራዉን ልጅ ያጭዳል የሰዉ ልጅ ለምን አዉሬ ሆነ? እንሰሳቶች ማዘን ማሰብ በጀመሩበት ዘመን ሰዉ ወርዶ ከእንሰሳ በታች ሲያስብ ያሳዝናል
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ቆየ እኩ ወዳጂ የዶር አራዊት ሰው ሲያዪ መሮጥ ጀምረዋል አረ ሲጣንም ሰውን መፍራት ጀምሮል ።
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
እግዚኦ ስንት ከሰው ያልተፈጠሩ የዳቢሎስ ቁራጭ የመሰሉ አሉ እግዚኦ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
Batame eheta 😭😭😭😭
@tigistadane2739
@tigistadane2739 4 жыл бұрын
በቃ ውስጤ ነው የተረበሸው እንዲ አይየት ሰው የሞት ፍርድ ነው መፈረድ ያለበት
@እናቴየጀነትበሬ
@እናቴየጀነትበሬ 4 жыл бұрын
ንብረቱን ለልጆቹ መከፋፈል አላህ ሊያገልጥ ሲል ነው እፃኑን ያቀጠለሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው በጣም ያማል
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል እውነት እኛ በሰው አገር እናማርራለን እጅ ጭካኔ አም ባገራችን ይብሳል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በጣም
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
አላህ.የስራቹሁን.ይስጣቹ.እንዴት.ያማል.ውይ.ጭካኔ.በተለይ.ልጅ.ያለውሰው.እንዴት.እንደዚ.ያረጋል.ያማል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በጣም መጥፎዎችናችሁ
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
አረቦች ይሻላሉ ምን ቢበድሉ የማንደክም ቢመስላቸውም ቢያንስ ይከፍላሉ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ስንት አይነት ክፍ ሰው አለ እግዚአብሔር አምላክ እንድንዝ አይንቶችን ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
አይ ሰው ታዲያ እንዴት ግሀነም ይነሰው ቱ ነገ በኔ አይባልም ለዛውም ልጆች እያሏቸው ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምስኪኖች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ለመናገር ፖሊሶች ሳላመሰግን አላልፍም ተባረኩ 😭😭😭
@ferhanjemal9373
@ferhanjemal9373 4 жыл бұрын
ጠቆሚውን ሰው እርሜህን ይጨምርልህ ፣ቺግርእና ስቃይ አይንካህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@raheltsegaye
@raheltsegaye 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በመፍጠሩ ተጸጸተ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ትዝ አለኝ እውነት እንዲህም አይነት የሰው አለ ጭካኔ የበዛበት ነግ ለኔ ማለት እንዴት ጠፋ ?😥😥 ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በእነዚህ ሕጻናት የሰሩትን ግፍ ልጆቻቸው ላይ ቢሆን ምን መልስ ይኖራቸዋል በጣም ያስለቅሳል 😥😥😥😥☝️
@እሙነኝ-ደ8ጨ
@እሙነኝ-ደ8ጨ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🖕 ትክክክክክል ለልጆቻቹሁ ደርስ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
አቤት አገራችን ውስጥ ያለ ግፍ እግዞዚኦ እግዚኦ ቤት ይቁጠረው ግን እስከመቼ ? ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
😭😭😭
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ልጅ እኔ ልሰፍሰፍልህ የእውነት አሳዘናችሁኝ ቆይ ግን የሰውልጅ እደት እደዚህ ይጨክናል ያውም በራሱ ዜጋ አረቦችኮ በዚህ አይነት ለኛ ጥሩ ናቸው እደት ፈጣሪ ይረሳል
@asnaasna4215
@asnaasna4215 4 жыл бұрын
እይ ይሄ ብሮግራም ስንቱን አሰማን በጌታ የምር አገሬ እደነዚህ አውሬ ክፉ ያለባት አይመስለኝም ነበር
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እኔም ግርም ነዉ ያለም በእንባ ነዉ የስማውት
@selamassefa112
@selamassefa112 4 жыл бұрын
እውነት ሰው በመሆናችን ብቻ ለሰው ማሰብ ያሰፈልግ ነበር የራሰን ልጅ እያቀባረሩ የሌላን ልጅ ማሰቃየት እግዛብሔር ሆይ ልቦና ሰጠን
@kebebewgebr3854
@kebebewgebr3854 4 жыл бұрын
ብሮግራማችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለተበደሉት ውገኖ ድረሱ ላቸው በርቱ
@raheltsegaye
@raheltsegaye 4 жыл бұрын
አባት ያቆየው ለልጅ ይተርፈው ነው ምንም ጊዜ መልካም መስራት ለራስ ነው ለልጅ ይተርፋል ክፉም ቢሆን እንደዛው እግዚአብሔር ይርዳን 😥😥😥
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 4 жыл бұрын
😂🤣 እኔ ወድምህ
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 4 жыл бұрын
ጨካኝ ሰው የዘራው ያጭደዋል አይቀራም
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 4 жыл бұрын
አቅራቢዎች አሪፍነው ግን ፍኢንሽንግ የለም
@እሙቲየሮቤናትእሙቲየሮቤ
@እሙቲየሮቤናትእሙቲየሮቤ 4 жыл бұрын
yeselam yareglsu bsew lay yezen akel cekana betam yekbdal fetari kze yawetan
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ያው በሰው ልጅ ስትጫወቱ አምላክ ደሞ እስርቤት ወርውሮ ልጆቻቸውን ወላጅ አልባ አደረጋቸው
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Police well done 👍 keep it Your brother from Eritrea 🇪🇷
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
I can’t stop crying 😭 😭😭
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ልቢን አመመኝ ። በመጨረሻ እኩ እራሳችው ተጉዶ
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
betty awo betam yasaznal geta yerdan yene mar ❤️🌷
@መሲየማርያምልጅነኝ
@መሲየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
በሥማአም በጣም ጨካኞች ናቸው ሺ አመት ላይኖር ይሁሉ ግፈኛ ናቸው በጉጉት ነው የምጠብቀው ይሄን ብሮግራም በጣም ያስተምራል
@ferhanjemal9373
@ferhanjemal9373 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አረቦች በጣም ሙዝ አንጀት ናቸው
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
ውይ በስመአም እንሿን ልጅ ያለው ልጅ የሌለውም ያማል አስለቀሰኝ እነዚህ አረመኔዋች ናቸው የፕሮግራማቹህ ተከታታይ ነኝ በጣም ያዛዝናል የወላጅ ግፍ ለልጅ ይተርፋል ለምናደርገው ነገር የእጃችንን ፈጣሪ ይሰጣልና መጠንቀቅ ሰብአዊነት ያስፈልጋል ስለፕሮግራማችሁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ልጆቺችንን ከመጥፎ አደጋ ይጠብቅልን
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
ዘንድሮ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ምን ጉድ መጣ? እኔስ እንዲህ አይነት ሰው አለ ብዬ አላምንም ነበር። እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል? እግዚኦ የሰው ሰይጣን ናቸው
@chanal163
@chanal163 4 жыл бұрын
የልተደረገ የላም የልሰማነዉ እንጅ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@chanal163 ይገርማል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ወይይይይይ ሀገሬ ወዴት እየተማራች ነዉ
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Meskinoch Yene konjowoch Egzieabhier yridachu I cannot stop crying your brother from Eritrea 🇪🇷
@יאבסרהיאבסרה
@יאבסרהיאבסרה 4 жыл бұрын
ለፓሊስ የጠቆመውን ልጅ ግን ምን ብየ እንደማመሰግንው አላቅም ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን እስኪ ሁላችንም ለተቸገሩ እንድረስላቸው
@Makiya-tz1ln
@Makiya-tz1ln 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ኡፉ በጣም ያማል እነዚህን አንድ ፍሬ ህፃነትን እንዴት እንደዚ የሰቀያሉ ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@tigstlove8517
@tigstlove8517 4 жыл бұрын
ጌታሆይ ሀብታም እዳታደርገኝ የሰው ተመፆችም አታድርገኝ ውይ አምላኬየ
@zulfatama1311
@zulfatama1311 4 жыл бұрын
በእውነት እንደዛሬ የሚያሥለቅሥ ታሪክ የለም
@monaali9356
@monaali9356 4 жыл бұрын
በእውነት ስንት አይነት ሰው አለ ስንቱን ችለሻል አገሬ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላቸው
@ሮዛአሰፋ
@ሮዛአሰፋ 4 жыл бұрын
ወይኔ ግን ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን? ይህቺ ቃልኪዳን የምትባለው ሴትዬ ግን እናት አይደለኝ ምን አይነት አውሪነት ነው
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሰው ምን ሆኖ ነው እንደዚህ ክፉ የሆነው ኢትዮጵያ ይህ ሁሉ ግፍ እያለ እውነት ትበለፅጋለች የሰው ልጅ ክቡር ነው😢
@magferamohamed1363
@magferamohamed1363 4 жыл бұрын
እነዚማ ሰው አይደሉም የሞት ፍርድ ቢፈረድባቸው 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ትክክል
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Gedayim fetarim anid geta new anezi adme yftachew betu lijochu ywresut
@alenialeni9012
@alenialeni9012 4 жыл бұрын
መግስት ቤቱን ለልጃቹ ነበር መስጠት የነበርበት ወይ የስው ልጅ ግን እንደዚህ ለምን ጪካኔ ለምን
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭 ይሄን ሁሉ ግፍ እየሰራን እግዘብሔርን ታረቀን ማለት አይከብድም??? በዱር በገደሉ በሚፀልዩት እናትና አባቶቻችን ፀሎት ነው ያለነው...ቱ ሰው እንዴት ገንዘብን ከእግዚአብሔር ያስበልጣል???😭😭😭😭😭
@ኢተቅላህልቤ
@ኢተቅላህልቤ 4 жыл бұрын
አላህ ይናአላችሁ አርቦች ምን አለባቸው አልሀምዱሊላሂ የኛ ግን አውሬ ጨካኚ አላህ ያሳችሁ በነዚህ ህፃን ልጆች
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 4 жыл бұрын
ወይኔ እንደዛሬዉ አሳዝኖኝ አያዉቅም በእዉነት እያለቀስኩኝ ነዉ የሰማሁት ምን አይነት ጪቃኔ ነዉ
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
ወንጀለኞችን ወክለው የተወኑት ግን ምንድነው እንዲህ የሚያስቃቸው ታሪኩ ግን በጣም ልብ ያማል ወላጅ ይሆነ ሰው እንዴት እንዲህ ጨካኝ ይሆናል
@mimisabsibe8669
@mimisabsibe8669 4 жыл бұрын
Biru new miyasikachew
@zarazara2875
@zarazara2875 4 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 4 жыл бұрын
የአላህ አተኮ ስቱን ታግሰሀል ያረብ እደኛ ክፈት ሳይሆን ባተው እዝነት ማረን በጣም ያሳዝናል እደው የኛ ሀበሾች ክፋት ለየት ያለ ነው ኡፍፍ ወላሂ አረቦች ሊመሰገኑ ይገባል የምር እየተገላመጥን ነው የምሰራው
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሪትዬጵያንን እና ህዝቦችዋን ምህረት ያርግላት
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
Welcome sle hiwot 🇪🇷❤️
@kebebewgebr3854
@kebebewgebr3854 4 жыл бұрын
በተለይ የዘላለም እና ቃልኪዳን ጭካኔ ዋይ ዋይ
@ከአድማስባሻገር-ዘ2አ
@ከአድማስባሻገር-ዘ2አ 4 жыл бұрын
ቤቱ ቢወረስም የሚሰጠው ለሌባና ለባለጊዜ ነው።ኢትዮፕያ ፍትህ የለም።የምታወሩት ውሸት ነው ፖሊስ ለእውነት የቆመ አይደለም።ስንት ወንጀል ከፖሊስ ጋር ነው የሚሰራው።ፍትህ በሃይል ነው።
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 4 жыл бұрын
ትክክል የኢትዮ ፓሊሶች ሌቦች ናቸው ሙሰኛ እና እርኩስ ናቸው ከስንት አንድ ነው ጥሩ የሚገኘው እኔ ባለቤቴ ሞባይል ተሰርቆበት የስራ ቦታ ያከራየው ሰውየ እኔ እከፍላለሁ ብሎ አታሎት በስተመጨረሻ ሂድና ክሰስ እኔ እውነቱን እናገራለሁ ብሎት ሊከስ ሲሂድ እኛ ምን አገባን ብለው ነው የመለሱት ፓሊስ ሆነው ወንጀል ተሰራብን ሲባሉ ምን አገባን የሚሉ የወንጀለኛ ተባባሪሪ ሌቦች
@mikegetachew2433
@mikegetachew2433 3 жыл бұрын
Bedatam
@kalkidansefiw6126
@kalkidansefiw6126 2 жыл бұрын
አቤቱ ምን አይነት ጨካኝ ናቸዉ ፈጣሪ ድፍት ያርጋችሁ እራት አይዉጣላችሁ ጨካኞች
@addisnet21
@addisnet21 4 жыл бұрын
ስንት አመት ተፈረደባቸው? ለማስተማር እና እውነተኛ ታሪክ ከሆነ እባካቹ ፍርድንም ንገሩን Thank You!
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
በጣም እውነትም ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ጨካኝ ናቸው😭😭😭😭
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ትክክል
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 4 жыл бұрын
ያላቸውን ሐብት በጠቅላላ ለልጆቹ መስጠት ስንት በየዘመዱ እናሳድጋለን እያሉ የልጆችን ስነልቦና የሚያቃውሱ አሉ የሀገራችን ህግ መቀየር አለበት
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 4 жыл бұрын
Ete tewhu Ethiopia ginzeb atwdedu lezch le kuntu alme!! Afer belu I can't stop crying!
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን ክፋትን እና ጭካኔን ሳይ ኮረና እና አንበጣ ግድያ የሚሆነውን ሁሉ ሳይ ይሄም ሲአንስ ነው።
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ይሉታል ይሄ ነው! አረመኔዎች ገና ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጣቸዋል ጨካኝ አውሬዎች🙄
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
😭😭😭
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እእእእእእእእእእፍፍፍፍፍፍ
@mekdesasmare1110
@mekdesasmare1110 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተው ጠብቀን እንደምን አይነት አንጀት ነው ያለው አቤት ክፋት .... ይቅር በለን የኛ ጉድ ተነግሮ አያልቅም
@ሚጣበቀለ
@ሚጣበቀለ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ውዶች እኔን ወገኔን 😭😭😭😭😭 ፈጣሪ የስራህን ይስጥ አምላኬ ይድፋህ ግፈኛ
@እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ
@እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ 4 жыл бұрын
የኔ ሕይወትም እንደዚህም ነው እስከ ዛሬ ፈጣር እንደ ያውጣን ፀልዩልኝ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
አገር ቤት እያለሁ የማስታውሰው የሆነች ባለ ሱቅ የሰፈር የድሀ ልጆችን እያታለለች በትንሽ ሳንቲም እቃ ታሸክማቸዋለች የሱቅ እቃ ስታስወርድ ወደ ሱቁዋ ስታስገባ እየጠራቻቸው በትንሽ ሳንቲም እየደለለች ጉልበታቸውን እንዴት እንደምትበላ በጣም በጣም ያሳዝናል
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
FATARI andi kani yematale
@mamilove8778
@mamilove8778 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ቀን በቀን ሲወጡ ጎረቤት አለ አይጠይቁም እንዴ መቼም ሁሌ ተሸክመው ሲወጡና ሲገቡ ይታያሉ እነዚን መስቀል ነበር አደባባይ ላይ እንደዚህ አሰቃይተዋቸው
@bonimohammed4102
@bonimohammed4102 4 жыл бұрын
አይገርምሽም...
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ልጅነት ስላላቸው አንድ ላይ ብሬን ከስጡኝ ውስጄ እሄደለሁ ማሌተቻው ይመስለኛል በአፍ እያተላሉ እኔኝ ጅቦች
@useruserr6099
@useruserr6099 4 жыл бұрын
እሰይ እልልልል እግዚአብሄር ይስጥህ ጥቆማ የሰጠኸዉ ወድማችን
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍርድባቸ በህፃናት እና በሴቶች ላይ ጥቃት የሚያደርሱ አካላትን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 жыл бұрын
አቤት የምን ጉድ ነው ቃል ኪዳን መስሎሽ ነው ነገ ልጆችሽ የሚከፍሉት ዋጋ ከዚህ በላይ ነው ጨካኝ ነሽ እፍፍፍፍፍፍ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
እግዚኦ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያዊ እንደዚህ መጨካከን በጣም ያማል
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እግዝአብሔር አምላክ እንደ ስራቸው ይስጣቸው በእውነት ያማል ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይቅር ይበላቼው
@genethailu4440
@genethailu4440 4 жыл бұрын
ውይ በየሱስም ጭካኔ ውይ ውይ ጌታ ሆይ የስታችንን ጉድ ነው የቻልከው ጌታ ሆይ እንደዚ የሚያደርጉትን ሰዎች ማስተዋል ስጣቸው
@Asnake5830
@Asnake5830 3 жыл бұрын
እንደዛሬ አልቅሺ አላቅም በጣም ያሳዝናል 😥😥😢😥😢😥😢😥
@argasshamen8783
@argasshamen8783 4 жыл бұрын
አረቦች ክፍ ናቸው ይባላል የባስ እርኩስ እግዚአብሔር የረገማቸው እነኜ በጌታ
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
ታዳ እዴት አርጉ ፈጣሪ ይረዳናል ይሄን ክፋትእያየ በህፃናትጭካኔ
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 4 жыл бұрын
ግን ይህን ያህል የኢትዮጵያ ህዝብ አውሬ ሆኗል ማለት ነው?? እንዴት የሚያሳዝን ህዝብ ሁኗል?? እንኲዋን ሰው ቀርቶ እንስሳት መብት የሚጠበቅበት እግዚአብሄር አደረሰኝ!!
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
😭😭😭
@weliyasuletan6750
@weliyasuletan6750 2 жыл бұрын
እውነት ነው በኔም ደርሶብኝ አይቼዋለሁ አላህ ይፋርዳቸው
@ሰናይትየጎደርቀቨጥ
@ሰናይትየጎደርቀቨጥ 4 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ነገ በልጆቼ ይደርሳል ብሎ ማሠብ የለም😭😭😭😭
@nikotesfa9229
@nikotesfa9229 3 жыл бұрын
Sele Hiwot producers it is a very good program you have. My comment is do not tell us how the story ends at the begining. Other than that you are doing an excellent job. We support you hundred percent.
@mahinahi3885
@mahinahi3885 4 жыл бұрын
እኔ ግን ግፍ ከሚሰሩት የበለጠ ባለሀብቶች ናቸው ይህንን ወንጀል እንዲባባስ የሚያደርጉት ምክንያቱም ለተቸገረ ከመለገስ ይልቅ ባላንታዬን ልደት ቤቢ ሻወር እያሉ ገንዘባቸውን ከሚፈነጩበት ሰርጉ ይሁን ግን በየቀኑ አመት በዓላቸውን እያከበሩ ደሀው እንዲ ሲሰቃይ ዴንታ የማይሰጠን ስንቶቻችን ነን ቤት ይቁጠረው እርስ በራሳችን መጥፎዎች ሆነናል አምላክ አደራህን ደሀውን ታደግ
@ወሄነትየገጉ-ወ7ፐ
@ወሄነትየገጉ-ወ7ፐ 4 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😭እኔን በጣም ያሳዝናል አላህ ከንዲ አይነት ሰው ይሰውረን😥😥
@Usher.Mk77
@Usher.Mk77 4 жыл бұрын
Selehiwet program akerabiwochi Bexam New Emadenkachu Guy's Wedet Eyameran New Egzho Meharena Kirstos Omg I Like him this program Guy's all God belss Selehiwet program akrabewochi aderachun Endateselechu sele dehaw Hezebachen am from Eritrean Sele Wegen Cheger Yamegnal 😭😭😭
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 አይ ጭካኔ እውነት እኛ ኢትዮጰያውያን ነን አንደዚህ አውሬ የሆነው??? ያሳዝናል ለዚህ ጭካኔአችን ቅጣት ያስፈልገናል
@muluweshyenealem3145
@muluweshyenealem3145 4 жыл бұрын
ያሳዝናለ
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭። ፈጣሪ። ይቅር። አይበላቹ። የተረገሙ
@abukiessa4435
@abukiessa4435 4 жыл бұрын
ያማል
@bonimohammed4102
@bonimohammed4102 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ውስጤ ነው ያነባውውውውወ።።።
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 4 жыл бұрын
ኡፉ ስንት አይነት ክፉ ሰው አለ
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 4 жыл бұрын
ልጆችን ማሰቃየትና ክፋት ማሳየት ለወደፊት ወንጀለኛ ለሰባዐው ሕዝብ ማበርከት ነው ልጆች ያዩትን ነው የሚሆኑት ስለዚህ እነዚህ ባለትዳሮች ለወደፍት ጠላት ነው ላካባቢው ሕዝብ የፈጠሩላቸው ።
@safrasafra8268
@safrasafra8268 4 жыл бұрын
እንዴ አሁን እኮ አረቦች እኮ ከወታ ወትቶ እጂ ክፉ ሁሉም ክፉ አይደሉም ግን የኛ ሰው ጭካኔያቸው የባሰ እየሆነ ነው እደዝህ አይነት ጂቦች ፈታሪ የስራችውን ይስታቸው
@አቢቹ
@አቢቹ 4 жыл бұрын
ብስራት ገመቹን በጣም ነው የምወዳት♥
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
ፊታ እኮ ሰርጀሪ ነው
@አቢቹ
@አቢቹ 4 жыл бұрын
@@fufufufu4847 እርግጠኛ ኖት?❓በመልክ ብቻ ሳይሆን በሁለ ነገሯ ውስጤ ነች🔴
@aseasefa9917
@aseasefa9917 4 жыл бұрын
A Addis ሰርጀሪ ታድላ እረ ለኔም ድረሺልኀ በሁሉ ነገር ቀደምሽን እኮ
@aseasefa9917
@aseasefa9917 4 жыл бұрын
Fufu fufu እና ምን ቸገረሽ ቅናታም ብትችይ ትደረ ጊ ነበር
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
@@aseasefa9917 ስለ ኣደረግኩ ኮ ነው የሳም ሰርጀሪ ሞሆኑን ያወቁት እህት
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 57 МЛН
የፍቅረኛወን ማህፀን የሰፋው ወጣት
34:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 36 М.
በልመና የተሰማራው ባለጠጋው ዶክተር
34:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 281 М.
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 51 М.
ወደ ለቅሶ የተቀየረው ሠርግ
28:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 153 М.
ከገዛ አባቷ ጋር የምትማግጠው ልጅ
30:08
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1 МЛН
ከባሏ ውሽማዋን መርጣ ጉድ የሆነችው ሴት
50:31
ሚስቱን እንደ እንስሳ ሚፀየፈው ባል
40:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 8 М.
የእስራኛው ሚስት ጉድ
25:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 180 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18