ምህረት ወልደጊዮርጊስ "የቤቴ ጌጥ || Yebete Get" Mhiret Woldegiorgis New Protestant Song 2021/2013

  Рет қаралды 46,146

Mhiret Woldegiorgis OFFICIAL

Mhiret Woldegiorgis OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
አንተ ደብዝዘህ ኧረ እኔ አልድመቅ(3 ) አንተን ደብቄ ኧረ እኔ አልታይ ( 3 ) የቤቴ ጌጥ የቤቴ ውበት የኔ ምሶሶ ነህ መልህቄ አይሆንልኝም አንተን ደብቄ አያምርብኝም ጌጤን አውልቄ ያላንተማ እኔ ምንም ነኝ ያላንተማ እኔ ባዶ ነኝ ያላንተማ እኔ ምንም ነኝ ያላንተማ እኔ ባዶ ነኝ አንተን ይውደዱልኝ ይቀፉህ ተጠግተው ስበህ በሞላኸው ማስከተል ለምንነው የልቤ ባለቤት የአንደበቴ ጌታ ሰብስበህ ከመንደር ላረከኝ ገበታ ባንተ ተሞልቼ ለኔ ተነጠፈ ፈቺው ወዲያ ተብሎ መጫኛው ገዘፈ ጣሰ ስርአቱን ይታያል ዝንፉ ያለ አክባሪ መክበር የክፉ ቀን ክፉ ( 2 ) አንተ ደብዝዘህ ----------- ዘንባባ ቢነጠፍ ሽርጉዱ በዝቶ ንጉስ ደምቆ ኖሯል መንደሩ ተሞልቶ አንተ በኔ ሆነህ ሁሉ አንተን ቢያይ ያ ነው የኔ ሞገስ እኔ አልታይ የቤቴ ጌጥ -----------
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ። እንደ መስታወት----- እራስን ማያ እንደ ስርኩል --------- እይታን ማጥሪያ እንደ ቱንቢ ------------ የአገልግሎት ህይወትን መመዘኛ እንደ መታጠቂያ ---------- ከጉዞ በፊት እራስን ማዘጋጃ የሆነ ቅኔ ጌታ ከውስጥሽ አፍስሷል ። ቆንጆ አድርጌ እራሴን አይቼበታለው ምርዬ። አሁንም እየሱስ ከውስጥሽ በቅኔ እየፈሰሰ አካሉን ያቅና፣ ይገስጽ፣ ይዝለፍ ፣ ይምከር። ተባረኪልኝ ። አሁን እርሱ ከሌለበት ይደብቅሽ። ተባረኪልኝ እህቴ
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
Amen astuyee tebareki
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 3 жыл бұрын
አንተ ደብዝዘህ ኤሬ እኔም አልታይ! ኢየሱስ አንተ ታይ። እንዴት አይነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ የዘማዉ ማማር: የግጥሙ ጉልበት ባጠቃላይ እጅግ ተባርከበታለሁ። እህቴ ዘመንሽ ይባረክ በብዙ ተባረኪ!!!
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
አሜን
@SebleMohammed-o6l
@SebleMohammed-o6l Ай бұрын
ኧረ ምን ልበል ገና አዲስ ክርስቲያን እያለሁ ነበር የሰማሁት እንዴት ለህይወቴ እኖዳበረታኝ ልነግራችሁ አልችልም ❤❤❤❤ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@zenahandiso1395
@zenahandiso1395 Жыл бұрын
የቤቴ ጌጤ ዉበቴ እዩሱስ ሥምህ ይባረክ። ተባረኪልኝ ምረትዬ
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj 10 ай бұрын
❤እየሱሴ❤አንተ ብቻህን ክበርብኝ!ታይብኝ!አባ!እርዳኝ!ተባረኪ!እህቴ!❤❤❤
@finotegebremichael8600
@finotegebremichael8600 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እህት! ይህ የውስጥ ጩኸት ነው:: የእግዚአብሔርን ልብ ነው የዘመርሽው! የዘመኔ ፀሎት ይሁንልኝ ብዬአለሁኝ! ኢየሱስን ወዳጆች ይብዙ በዚህ ዝማሬ! ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ!!
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 3 жыл бұрын
የቤቴ ጌጥ የቤቴ ውበት ዋው ተባረኪልን ቆንጆ አንተ ደብዝዘህ ኸረ አኔ አልድመቅ አሜን እየሱስ ደምቆ ይታይ በእኛ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 9 ай бұрын
ያላንተማ እኔ ምንም ነኝ❤❤❤❤❤ነፍስም አልቀረልኝም,,,,,,,,,,,,,,,ዘመንሽ ይለምልም,,,,,,,,,,,,,,ያላንተማ እኔ ባዶ ነኝ!!!!!!የቤቴ ጌጥ የቤቴ ውበት!!!!"""
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህት ምህረት። ጌታ ባንች ላይ ስላስቀመጠው የቅኔ መንፈስ ጌታ ይባረክ። የቤቴ ጌጥ የቤቴ ውበት .. .."ፈችው ወዲያ ተብለህ መጫኛው ገዘፈ" የሚባርክ ዝማሬ
@mekdestilahun2886
@mekdestilahun2886 4 ай бұрын
አንተ ደብዝዘህ እረ እኔ አልድመቅ አንተን ደብቄ እረ እኔ አልታይ የቤቴ ጌጥ የቤቴ ውበት እህቴ ዘመንሽ ይባረክ
@maranathatvworldwide96
@maranathatvworldwide96 3 жыл бұрын
ያለ እርሱ ምንም ነን የተሰጠንም ሁሉ ለክብሩ ነው ፣ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ምሕረት የጌታ ባርያ።
@SenaitMekonnen-h7d
@SenaitMekonnen-h7d 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤😊😊😊🎉
@jesusislovesme.7307
@jesusislovesme.7307 3 жыл бұрын
የቤቴ ጌጤ ዉበቴ እዩሱስ ሥምህ ይባረክ። ዘመንሽ በእሡ ሞገስ ይባረክ።
@tsegaorcutt2480
@tsegaorcutt2480 Ай бұрын
Amen! This is my prayer Lord Jesus 🙏 Love this song ❤️❤️ Bless you my dear sister in Christ 🙏
@emutereda8330
@emutereda8330 3 жыл бұрын
የቤቴ ጌጥ የቤቴ ውበት what a powerful voice and message ምሪንድዬ ለምልሚ ❤️🙏🙌
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Yalanite ema ene minm negn yalanitema ene bado negn haleluyaaa anite tay bene nal😭😭😭😭😭😭😭 kibr legeta yihun tebareki betifu
@tarikudoche3654
@tarikudoche3654 3 жыл бұрын
ምህረትዬ ድንቅ ዝማሬ ፀጋሽን አሰታወሰኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
Amen tare
@SamuelTegegn-g1g
@SamuelTegegn-g1g 7 ай бұрын
Meruye kale yelegnim lezi mezemur becha egizehaber yebarekish.Ewenet new yalakibariw mekiber yekifu ken kifu new.zemenshi yelemlem bebetu
@diborab7820
@diborab7820 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ያላንተ ባዶ ነኝ !!
@dessalegngagga6266
@dessalegngagga6266 3 жыл бұрын
tebarek dem yeml mezmur newu gin cameraman video yeseralish ....direct sayigemegem newu yetelekekew ekul aydelem mitizemrwu
@sebleellilta3506
@sebleellilta3506 3 жыл бұрын
ተባረኪ ምህረት በጣም የሚያንጽ እና እራስን መፈተሸያ ነው!
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 5 күн бұрын
WOWW Ewnet 💯💯💯💯 geta Eyesus ybarrk
@meronasfaw1
@meronasfaw1 2 жыл бұрын
Tebareki my sister !! amazing message ...!!!!
@Lidiya-ng2tx
@Lidiya-ng2tx 26 күн бұрын
I’m in love with this song 😭 what a message!!❤️
@samuelpetros2024
@samuelpetros2024 3 жыл бұрын
የቤቴ ጌጥ ድንቅ ዝማሬ ነው:: ጌታ ዘምንሽን ይባርከዘው ምሩ
@goodnews5126
@goodnews5126 3 жыл бұрын
የኔ ወርቅ የት ነበርሽ ግን ልቤ ነደደ ወይኔ ጌታ ሆይ አየሩ ላይ ይዝራሽ ፍሬሽ መዳኒት ይሁን ቁጥር 1 መዝሙርሽን ልቀቂልን
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
አሜን ክብሩን ጌታ ይውሰድ ,,, እሺ ካሴቱንም እለቃለሁ ጌታ ይረዳኛል
@asegiddessu115
@asegiddessu115 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ መልካም መልክት ነው ❤❤
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 Ай бұрын
የቤቴ ጌጥ የኔ እየሱስ ❤❤❤
@BeletechJemberu
@BeletechJemberu 3 күн бұрын
Zemenish yibarek! yene ihite!!
@Lidiya-ng2tx
@Lidiya-ng2tx 26 күн бұрын
ሰምቼ ልጠግብ አልቻልኩም❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@abelbedilu9574
@abelbedilu9574 3 жыл бұрын
Geta አምላክ ይባረክሽ የቤተ ጌጥ ,,,,😍😍
@ethiotube1684
@ethiotube1684 2 жыл бұрын
ስለ እውነት ልብንና መንፍስን የሚያሳርፍመዝሙር ነው ተባረኪልን
@edenm6754
@edenm6754 3 жыл бұрын
የቤቴ ጌጥ ተባረኪልኝ ምረትዬ
@selamawitadmassu634
@selamawitadmassu634 3 жыл бұрын
ተባረኪ! እልፍ ሁኚልን!
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
Amen
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️here we go, Betty Tezera is reborn. What a song ! 👌ቃሎችሽ, ዜማሽ, ድምፅሽ it is amazing. "አንተ ደብዝዘህ ኧረ እኔ አልድመቅ" this should be all christians desire.
@asefnak4764
@asefnak4764 3 жыл бұрын
I also remember one of your old song "Atalkese/Atalkeshe" please upload them.
@mulatukassa8192
@mulatukassa8192 2 ай бұрын
ጌታ ለዘላለም ይባርክሽ!
@HenokGetahun-ue6vp
@HenokGetahun-ue6vp 10 ай бұрын
My name is Henok Getahun I am Jesus Christ 🙏 may God bless you all and make your life Wonderful.❤.
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 5 ай бұрын
Hua? Did you say that you're juses Chris? 😂😂are you joking? Besakkkk! Uuuuu😂❤
@tigestdeseta7287
@tigestdeseta7287 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢየሱስ ይድመቅልሽ ይታይልሽ እህቴ ዋናው እሱ መታየቱ ነው ድመቅልን ንጉስ ሆይ!
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህታችን! God bless you!🙏
@netsanethailemariam8526
@netsanethailemariam8526 3 жыл бұрын
Tebareki mriye
@selamselam366
@selamselam366 10 ай бұрын
አሜን እርሱ ይድመቅ ያለእርሱ ምንም ነኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ተባረኪ❤❤❤❤
@teklubirru5780
@teklubirru5780 3 жыл бұрын
What a wonderful and blessed song.I know a grace upon you , it will revile and shine again and again.
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 4 ай бұрын
Awwwww abet mirt mezmure. Tebarki ❤amem amen ! 🙏
@gabbymoges7232
@gabbymoges7232 3 жыл бұрын
I could listen this again and again any day. 👌Power full message. Blessings to you Kiyu.
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
ገቢኮ ተባረኪ አንቺም
@konysam9428
@konysam9428 3 жыл бұрын
Heart touching song!!May God bless you and your family
@officialsingerashenafigult6157
@officialsingerashenafigult6157 3 жыл бұрын
ሜርሲዬ ተባረኪ በብዙ ያለጌታ ምንም ነን ጌያን ደብቀን ከብር አይሆንልንም እውነትሽንነው ተባረኪ!!!
@YedidiyaWondossen
@YedidiyaWondossen 9 ай бұрын
ያላንተማ እኔ ባዶ ነኝ😢😢😢
@yemi11
@yemi11 3 жыл бұрын
With out him, I am nothing. God bless you Mihret
@techaleseyoum5098
@techaleseyoum5098 3 жыл бұрын
God bless you my sister we miss you
@ashubanbore2573
@ashubanbore2573 2 жыл бұрын
ተባረኪ ምሩ
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 2 жыл бұрын
Amen ashuye
@loved4412
@loved4412 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝኝ እየሱሴ የቤቴ ውበት ❤😭አታልቅሺ የሚለው ዝማሬ የአንቺ ነዉ ?ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ🤗 አስታወስኩ 😮በመጨረሻው ዘመን የሚልም መዝሙር አለሽ ÷እሱን የcollection album please 😭የልጅነት ትዝታዎቼ ናቸው
@adanewoldeab5727
@adanewoldeab5727 2 жыл бұрын
God bless you sister! Amazing and timely Message!!
@simegnbizuneh911
@simegnbizuneh911 3 жыл бұрын
zemenesh yebarek tebarekebetalehu
@TolasaDerese5022
@TolasaDerese5022 5 ай бұрын
Geta EYESUS yibarkachu ❤
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 Жыл бұрын
Amen. Amen. Hallelujah. Glory to God!
@yabezgift3785
@yabezgift3785 Жыл бұрын
I listened frequently and l like it .The message conveyed here is powerful and a song of this season .May God Bless the singers
@abinetesayas1265
@abinetesayas1265 3 жыл бұрын
Mercyee yene konjoo Ehit tebarekilegn
@alexjambi4489
@alexjambi4489 3 жыл бұрын
የቤትሽ ጌጥ ዘመንሽን ይባርክ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 9 ай бұрын
God bless you amazing grace praise to God
@genettilahun4926
@genettilahun4926 3 жыл бұрын
Effuuuuu endat yemibark mezemru new mhiru egzihaber yebarkeshi❤️❤️❤️❤️ ye bete get eyesuse yalanet ene minem neg kiber lanet yeun
@mekidestesfaye4928
@mekidestesfaye4928 3 жыл бұрын
Mercyee egzabiher yibarkish eskahun begugut lisemat minafikat zemarit neshi yalantema-----aTihtinak marekegn fitsum deginetik geta liyou nki
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ አንቺም
@አቤንተስፉ
@አቤንተስፉ 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ምህረት በጣም አሪፍ መዝሙር ነው
@semeretekleab4284
@semeretekleab4284 3 жыл бұрын
Amen, This song is a powerful message, a great prayer, and a reminder to who we are without Jesus, YALANTE MA ENE BADO NEGN!
@wubalemmengistugospelsongs8468
@wubalemmengistugospelsongs8468 3 жыл бұрын
wow miruye yetebareksh betam astemari new demo silayehush beta dss bilognal tebarekilign
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 2 жыл бұрын
እኔም ውብዬ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@mekdiyonas9216
@mekdiyonas9216 3 жыл бұрын
Powerful message bless you
@keabdest3135
@keabdest3135 Жыл бұрын
Tebareki Yeirsu yehonew bich yigeletibish
@tsegaeniyewdebebe8648
@tsegaeniyewdebebe8648 3 жыл бұрын
What a message betam betam tebareku yebzalshe Meheru le bereket yargesh kezi belay
@birhanmamo6145
@birhanmamo6145 3 жыл бұрын
amenn tebarekiln yalsu bado nen
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
Amen
@tsegayefantahun654
@tsegayefantahun654 3 жыл бұрын
It’s wonderful message the song is beautiful you have a lot in side you keep up by grace of God bless you !!
@HanaHana-jo9tv
@HanaHana-jo9tv 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ betam new yewededekut geta yebarkesh
@samrawethandiso974
@samrawethandiso974 Жыл бұрын
Tebareki mhretye yebete get betam tebarkebetalew
@kebronmihretu
@kebronmihretu Жыл бұрын
God bless u more and more mihret ❤❤
@mercymark6331
@mercymark6331 3 жыл бұрын
God bless you more abundantly!
@eyasuosamu9674
@eyasuosamu9674 Ай бұрын
God bless you miru
@lidiyalidu2286
@lidiyalidu2286 Жыл бұрын
wow ተባረኪ
@shewayegurmu4230
@shewayegurmu4230 Жыл бұрын
Stay blessed!
@bethelwoldekidan6038
@bethelwoldekidan6038 3 жыл бұрын
Nice to see you like this Mriye God bless you abundantly
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 3 жыл бұрын
Bless you dear beloved sister
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
አሜን
@MkilitSolomon
@MkilitSolomon 6 ай бұрын
እህታችን ምህረት አገልግለሽ የተጣልሽ እዳትለሆኚ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ነው በዝማሬያችሁ የምንባረከው ደሞ ወንድምአየሁስ የት ነው አብራችሁ ስትዘምሩ የሚታይባችሁ ሞገስ የተለየ ነው አይለያችሁ ተባረኩ ካላስቸገርኩ የህግ መምህ በወሰንከው የሚለው ካሴት ሙሉ አልበም የት አገኘዋለሁ
@mestirgaymello8822
@mestirgaymello8822 3 жыл бұрын
What a wounderful song it is! God bless you Mhire
@bethelwoldekidan6038
@bethelwoldekidan6038 3 жыл бұрын
How can I get your old songs? I wish I could listen it from your KZbin channel if possible.
@Vegitoblue30
@Vegitoblue30 3 жыл бұрын
Miriyeee yene wid ehit birikii beyiligh
@yidnekachewsisay8510
@yidnekachewsisay8510 3 жыл бұрын
Mihret w/g geta zemenshin yibark kebzu Amet bohala hiwet yalebetn zmareshin sise.a nefs Alkerelgnm tebareki Lemlemyena Abreham tebareku
@ZekiMattew-hy3cc
@ZekiMattew-hy3cc 11 ай бұрын
Amazing song , God bless you
@alemakalu4703
@alemakalu4703 7 ай бұрын
GOD bless you more and more ❤❤❤
@elroie07
@elroie07 3 жыл бұрын
yebete get wow what amazing song God bless you meru
@mebratbalcha2273
@mebratbalcha2273 3 жыл бұрын
Amen Geta yedmeke Geta yebarkish Meryua
@alemaboye4918
@alemaboye4918 3 жыл бұрын
Amen Amen stay Blessed 🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfaneshalko4095
@tesfaneshalko4095 3 жыл бұрын
GOD Bless you
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
Amen
@yoditalemayehu9930
@yoditalemayehu9930 3 жыл бұрын
God bless u.
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 3 жыл бұрын
አሜን!ተባረኪ ❤❤❤
@sitihaftu3197
@sitihaftu3197 3 жыл бұрын
TEBAREKE MRE
@dawitulsido3725
@dawitulsido3725 3 жыл бұрын
Amen God bless you Meri
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
አሜን ዴቭ
@Andybekele
@Andybekele 2 жыл бұрын
Tebareki
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
Bless you my dearest sis!!♥♥
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 жыл бұрын
አሜን
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 3 жыл бұрын
amen. hallelujah. keep flowing. keep shining. glory to the lord
@ashenafidebele6642
@ashenafidebele6642 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ ምሩ
@asratyihun3880
@asratyihun3880 4 ай бұрын
Oh, Hallelujah ❤❤❤
@elroie07
@elroie07 3 жыл бұрын
OMG i cant to stop my tier
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 8 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 128 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
Aster Abebe - New Gospel Song - Bezemene Ayalehu (በዘመኔ አያለሁ)
6:44
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
Tselot Seyoum | እግዚአብሔርን ለሚወዱ - Egziabehern Lemiwedu
5:04
ማለዳ ማለዳ By  Betelhem wolde  New Ethiopian Gospel song 2023
6:36
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 8 МЛН