KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የአሰሪዋና ነብሰ ጡሯ የቤት ሰራተኛ የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ !!
23:20
ዲያስፖራው የሚሊየነሯን ሰራተኛ ሚስጥር ዘረገፈው ። ያልተጠበቀ መጨረሻ !!
42:46
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Жездуха 42-серия
29:26
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
0:45
እህትማማቾች ሆነው የተገኙት ሚስትና ነብሰ ጡር የቤት ሰራተኛ ። በስተመጨረሻም እናትየው ያልታሰበ ጉድ ይዘው መጡ !!
Рет қаралды 108,697
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 25 М.
ACCOUNTING AND BUSINESS
Күн бұрын
Пікірлер: 564
@feriotdechasa1606
2 ай бұрын
ያሳዝነናል ባልየው ግን ጨዋ ያሳደገው ነው እናት እናት ናት ክብር አላት እንደዚህ አይባልም
@asterabreha5730
2 ай бұрын
really ena weshet leyu
@SeniAjanaw
2 ай бұрын
አትሸወዱ ድራማነው
@UfG-p1s
2 ай бұрын
እናትና አባት የማያከብር የተረገመ ነው
@tsionaychew2582
2 ай бұрын
እናት የተባረኩ ናቸዉ ጨዋ ዮዲት ተብዬዋ ግን ስድ አደግ ባለጌ ናት ለ አንደበቷ ለከት የላትም እናትየዋ ይሄን ያህል ዘመን ሲያሳድጓት እንዳንገበገበቻቸዉ ያስታዉቃል ሁሉን ችለዉ እንደኖሩ ከአንደበታቸዉ ያስታዉቃል
@asnakechzewge9071
2 ай бұрын
ኧረ ጨዋ አይደሉም ስለመረራት ነው ከሀገር የወጡት ፤የኢትዮጵያ እናቶች ካልወለዱ ይጨቁናሉ ልጅቷ ታሳዝናለች
@asnakechzewge9071
2 ай бұрын
ለልጄ ነው ?ወይስ ለዮዲት አላሉም?😂
@DanielZewale-vs5qr
2 ай бұрын
ድራማ
@zufantessam
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ይሄ የማይመለከትህን አታንሳ እናትየው ትልቅ እናት ናቸው የሚመለከትህን ስራ
@emebethabte595
2 ай бұрын
ትክክል እምትሰሩትን ከሚመለከተውና ከማይመለከተውጋር የጀመራችሁትን ጉዳይ አታወነጋግሩት ስህተቱ ከጋዜጠኛው ነው።
@Menelik27
2 ай бұрын
በትክክል
@fanomidia688
2 ай бұрын
😂ተከታታይ ድራማ ነው በብር የተገዛ ፊልም
@UfG-p1s
2 ай бұрын
ባለጌ ልጆች ናችሁ ለእናታችሁ ክብር ይኑራችሁ
@FatimaAl-l9d
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetworku211
2 ай бұрын
የምትሠራው የእውነተኛ ታሪክ አይደለም። ተመልካቾችን እንደዚህ መታል አሳዛኝ ነው።
@madinamadina4273
2 ай бұрын
ደምጡን አቀዋለሁ የትልቋን ሶትዩ በትክክል ድራማነዉ ቀጥሉበት😢😢😢😢
@Kedja-vj8ty
2 ай бұрын
ድራማ አይደለም ግን በሌላ ቸናል ሠምተናታል ነክናካ የተረገመች
@ምስራቅ
2 ай бұрын
እነዚ ሁለት እህት ማማቾች ስዶች ናቹጣም ባለጌዎች ናቹ
@ያሬድጥላሁን
2 ай бұрын
እማየ ልክ ናቸው :
@SaraBarKot
2 ай бұрын
ውይ ልጅ ፈረደበት ባልየው ያሳዝናል ምን አይነት ፋሚሊ ናችሁ እግዝዮ ባልየው ከምኑ ተገናኘ
@zeylamulat3078
2 ай бұрын
ልጆቹ ባለጌ ናቸው።
@samerisweet2818
2 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ በጣም ተሳስተሐል ልጆቹ የተጨቃጨቁት በሌላ ነገር አንቤተ ደሞ ሌላ ሚስጥር መናገር አልነበረብህም አሁን እኮ የጎዳሓት ልጅቷን ነዉ ከወለደ እኮ ያሳደገ ይበልጣል:: በጣም ልጅቷን በጣም ጎዳሐት በጣም ያሳዝናል::
@asterabrahan422
2 ай бұрын
ትክክል የእህቷን ባል እንድትወስደው ተጨማሪ ድጋፍ ነው
@SalamSalam-uk9cp
2 ай бұрын
አይዞሽ ዮዲት የኔ እህት ፈጣሪ እንደ ሰው አይደለም ውዴ በፀሎትሽ በርቺ ታሪክ ቀያሪ ነው❤❤አይዞሽ❤
@Hundumak
2 ай бұрын
የአንዷ ሴት ድምፅ ሁሌ በሁሉም ዩቱዩብ ቪዲዮዎች አለች ።ድራማ ነው 😂😂😂😂
@Ksa-gn3er
2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😂😊
@gby868
2 ай бұрын
እያልኩ ነበር
@AlemneshZeleke
2 ай бұрын
Ewunet nw mistu lelabota layi yesemawat yimeslegali
@rozayouhanes2766
2 ай бұрын
እኮ እኔም ግራገባኝ
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
2 ай бұрын
ለደንህነት ሲባል ድምፅ ይቀየራል
@SaraBarKot
2 ай бұрын
እውነት ነው ድምፁ የተደጋገመው ለሰዎቹ ተብሎ ተቀይሮ ነው
@wewee-x9w
2 ай бұрын
የእናትዩይቱድፅ ከዚህ ከደም በሌላ ፓሮግራም የሰማኋት መሰለኝ ይህነገርድራማነወይ
@umuhib
2 ай бұрын
ልጁሲያሳዝን ከሁለቱም ይገላግልህ ፈጣሪ
@Sarah-f7b7l
2 ай бұрын
አሜን❤
@Sarah-f7b7l
2 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚሳዝነዉ😢
@HjsHd-v3o
2 ай бұрын
ኧረየነዚህልጆችየተለየነውደሞስትገላመጥጋጠወጥ😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
2 ай бұрын
እማማ ቤተስቧን እንዴት አያውቁም የማደጎ ልጂ ከየት አመጧት ቤተስቧን አገናኟት
@romangedeye9684
2 ай бұрын
እናትዋ እንኳን አታክብርም የስራቹ ስራ በጣም መጥፎ በቤቴ ምን አለሽ የእግዚአብሔር ቤት ነው ልጅትዋ ግን ንግግር የተለየ ነው እናትዋ አይመስልኙም
@beletechmelaku2847
2 ай бұрын
እናት የተባለችዉ ልጆቹ ከዝህ በፍት ሰምቶናቸዉን ከሌላ ያየሄዉ ን አቀረብህ ትወና ይችላሉ በተለይ ምስት የተባለችዉ እናት ትወና ነዉ የሚሰሩ ጎበዞች ናቸዉሌቦች
@fanomidia688
2 ай бұрын
ትክል😂😂😂
@MessiFan2023Official
2 ай бұрын
ጠያቄዉ እዉነት ነዉ ግልፅ አርገህ ተናገር ምን በአግባቡ ጠይቅ
@ketemabelay3668
2 ай бұрын
ይኸ ነገር ድራማ ይመስላል እባክህ እዉነቱን ንገረን!!
@ምስራቅ
2 ай бұрын
ተባረክ
@Roziitube
2 ай бұрын
Hadhaa keessan kabajaa kena😢😢😢
@muna4453
2 ай бұрын
Asaa Bakanii kshalbaa kuninn😢
@Roziitube
2 ай бұрын
@@muna4453 warra saafuu bene
@LilySedro
2 ай бұрын
የሚገርመው እናት ማክበር የሚባል በቤታቸው አልተፈጠረም ምን አይነት ቤተሰቡ ነው
@sbekele4200
2 ай бұрын
የዮዲት ድምፅ ሌላ ቦታ ሰማሁት ልበል?
@HgeraHgera
2 ай бұрын
አዎ ስምተሻል
@KayirateAbidala
2 ай бұрын
AwO yete bamini mikinate idhona alawokume samichalo
@abdallaali6856
2 ай бұрын
you are right i think this is like drama
@ሳአዳElyas
2 ай бұрын
መርማሪውን በናትየው በኩል አስከፋኝ እናት ክብር አላት ምንድነው በዳይ አረጋቸዉ😢😢😢
@Tnbit-h4n
2 ай бұрын
በስማም እናትየዋ አውቶማቲክ ናት።
@Mekdesalene-o9b
2 ай бұрын
እ😂😂😂😂😂😂😂😂
@SamSya-b3u
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@HAlimetReshid
2 ай бұрын
ሄኒ በርታ ሁለቱንም ከሂወትህ አውጣ ጨዋ የተሻለችውን በርጋታ ፈልግ
@HawaEtupeya
2 ай бұрын
አረ አገሬ እግዞው ወዴት እያመራች ነው ልጅ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳክአረ እናትየው አውቶማቲክ ናቸው ወየው ወየው
@ethiohagar4253
2 ай бұрын
ጠያቂው ግን የማትረባ ጥያቄ ሆነ ንግግር አትችልም አስብበት
@dawitmamo8892
Ай бұрын
Balege sewu endezih aybalim Endet yiteyik Ante denez
@beletechmelaku2847
2 ай бұрын
ድራማ ነዉ ወገን ድምፃቸዉ የሁሉም አንዳይነት ነዉ ትወናዉን ይችሉበታን አታጭበርብር ሌቦች
@selamawitghiwot2745
2 ай бұрын
ድምፃቸውማ አውቆ ሰው እንዳይለየው የተደረገ ነው
@muhamedsafi7325
2 ай бұрын
ሰዎችን እንደችሎታቻው ማናገር አለብን እናትዬዋ ጥሩ የመናገር ችሎታ ስለአለት ድርቅ ማለት የለብህም ለጊዜው ሲባል
@muhamedsafi7325
2 ай бұрын
ጋዜጠኛ እናትዬዋን የጠየከው ጥያቄ ድጋሜ አዳምጥ በጣም የወረደ ችሎታ ነው
@umhibatube
2 ай бұрын
የማደጎ ልጅ በየቦታው እንዲናቸው ቤተሠባቸውም ቢኖሩ የማይጠቅሙ ናቸው
@HamidaHamidaa-do2wu
2 ай бұрын
😢😢😢😢Ana hadhuu yaa hadhaa ❤
@TgistTgist-ib7dn
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ddyy5110
2 ай бұрын
ተዋናዮቹ በተለይ መሃኗ ሚስት በሌላ ሚድያ ሌላ ገፀ ባህሪ ይዘው የቀረቡ ናቸው። ከድምፃቸው እናቃቸዋለን።
@kidstegugsa5359
2 ай бұрын
አቦ ባክክ ባልየውን አታቃጥሉት ያደረሱበት ጉድ ይበቃዋል ጥለክ ውጣ😊
@TesfuDina
2 ай бұрын
እርጉማን ትውልዶች ፣ እግዚአብሔር ለልጁ መፍትሄ ይስጠው
@semretgirmay5590
2 ай бұрын
ባልየው ምን አገባው በዚህ ፕሮግራም ለምን አትገላግለውም ጋዜጠኛውም አዝረከረከው
@sophiagualu2567
2 ай бұрын
ባልየዉ ሲዘገንን አማቱን ቁርጥ የወንድ ለፍላፊ ሴትየዋ ልጅቷን መራራ ሆና እንድታድግ ያረገቻት ዮዲት እዉነት አላት ብቸኛ ናት ታሳዝናለች
@betyfikru19Abate21mom
2 ай бұрын
ሄኒ የጨዋልጅ ምንም ቢሆን እናትሽ ናት አለ ምን የሀል ለእናት ክብር እንደለው ክበርልኝ
@MagdesBuzayu
2 ай бұрын
አሳደገቻት ዋናው እሱ ነው ከ መዉለድ በላይ ከጎዳና ሂዎት አተረፈቻት እኩል ላታይ ይሆናል ከልጅም ቢሆን አንዱን በጣም ይዎዳሉ ዎላጆች
@selamawitguta4727
2 ай бұрын
እናት በጣም ጥሩ ሴት ናቸው ። ትልቅ ሰው ናቸው ♥️ አንዳንዴ እናተ ጋዜጠኞች አላስፈላጊ ነገር
@NigatNigo
2 ай бұрын
አረ ባልየው በጣም ጥሩ ሰው ነው ጥፍተኞ ሚስቱናት ልጅ የሚሰጠው እግዚያብሔር ነው በትግስት ብጠብቅ ፈጣሪ ደግ ነው ይሰጣታል ምን አስቸኮላት ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥህ
@SeniAjanaw
2 ай бұрын
ድራማነው
@selamawitghiwot2745
2 ай бұрын
እናቷ አለ መሆኗን አውቃ ብቀላ ይሆናል
@Aduye1354
2 ай бұрын
ሄኖክ ቅን ሰው ነው እንኳን ዋርሳ ከማፍረስ አዳነህ።
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 ай бұрын
ዋርሳ ምንድነው
@Aduye1354
2 ай бұрын
@ዳግማዊትኢትዮጵያ የባል ወንድም ወይም የሚስት እህት ማለት ነው።
@pate840
Ай бұрын
እኔ የምለው እነዚህ ሰዎች ከየት ቦታ የሚመጡት ?
@nigistzerihun3359
2 ай бұрын
የወርቅ ቤቱ አቶ ኪሮስ ባለቤት የበሱፈቃድ እንጀራእናት ሆና የስራችው ሴት ድራማ ነበር ለካ
@Alex-z4x
2 ай бұрын
መዘር ጥሩ እናት ናቸው ያለመለየታቸው በጣም ጥሩ ሰው ኖት ዮዲት በጣም ሀይለኛ ነች 42:59
@AmelworkyemerBesher
Ай бұрын
እናትያ ድምፃ ይታወቃል ይባላግር ድምፅ አላት የከተማ ልጅ እንሱን ይደረስች አትመስልም አትመኑ
@fetelmekonen7791
2 ай бұрын
ገዜጠኛው አጠያየቅ አትችልም ምን እንደዚህ የምታደርቃቸው
@MaryamMerry-c8y
2 ай бұрын
ላሳደገችእናትእደዝህአይነትአይገባትም😭😭😭😭😭😭
@Efaret-h8c
2 ай бұрын
😢😢😢😢yaaa rabbiii
@tsehaykassa2619
2 ай бұрын
እሚገርመው ለአንድ ችግር ይመጣሉ ጋዜጠኞቹ ከዛማ 1000 ችግር ሆኖ ይገኛል ብልጥ በሞኚ ይማራል ማስተዋል ስጠኚ ፈጣሪየ
@jimmamekonen3651
2 ай бұрын
እናት እግዚአብሔር ይባርኮት ምንም ቢሆን የሰዉ ልጅ የሰዉ ነው ክብር የሌላት ጋዜጠኛ አጠያየቅህ ደስ አይልም ምንም ቢሆን አሳድጋለች
@gosayafeyesa5243
2 ай бұрын
ይሄ ልጅ ለእግ መቅረብ አለበት የምትሉ ድራማ ነው የሚሠራው ምክንያቱም ያንዳ ልጅ ድምጽ የተለያየ ታሪክ ላይ አይደብርክም
@ayenewafework-ly8nn
2 ай бұрын
እሂ ደምፀ አዲሲ አደለም እች ሰትየ አሰታወሳችሁት በሱ ፈቃድ ሚባለዉ ልጃ ምኪ ወድማችን ሲከታተላቸዉ የንበረዉ
@abge5258
2 ай бұрын
አሁን እኔ ከበፌት ይሻላል እናትዮ በጣም ክብር እናት ናቸው እናከብራቸዋለን ግን እናት እናት ናቸው ግን ልጅትዋ ግን አሳዘነችኝ አሁንስ ዮዲት አሳዘነችኝ
@MeseretWoldeyes
2 ай бұрын
የኔናት.ልጅቷ.ምንም.ቢሆን.የናቷ.ፍቅር.አለባት
@TEJITUASMAW-t5s
2 ай бұрын
የማደጎልጆች ተመልሰ ው ያሳደጋቸውን መከስ መግደል ይፈልጋሉ አያከብሩም ባለጊነቸው
@rahwaTekeste-x1g
2 ай бұрын
እናትየው ልጅታን አስቃይተው ነው ያሳደጋት ልጃቸው ከህታ ባል ስታረግዝ ዞር በይ ነውረኝ ብለው አይቆጣትም አይዞሽ ነው ያሉት ስለዚ በግልጽ ለልጃቸው ነው ሚያግዙት ዮዲት እግዛብሄር ያግዝሽ
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
2 ай бұрын
እናት ትክክል ናቸው ጋዜጤኛው እጠያየቅህ ትክክል አደለም እናትሽ አይደለሁም አይባልም።
@UfG-p1s
2 ай бұрын
ልጂ ቤተሰብ የለውም አረ ልጁ ያሳዝናል
@mamakonjo7972
2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ይኸን ልጅ ችግር ላይ እንዳትጥሉት እባክ እባክ ያሳዝንሕ ልጁ ።
@eshetetareke4862
2 ай бұрын
አረ ድራማው አልገባኝም እናት አባቷን አጠይቅም እዴ 😢😢😢😢😢😢😢
@tsehaykassa2619
2 ай бұрын
ዬዲት ላንች ጥሩ ነው ልጂሺን ከባልሺ ጋር ሁነሺ አሳድጊ። በጣም ደስ ይላል እህትሺ ካልሆነች።
@geta9722
2 ай бұрын
እሱዋ ከመንገድ መገኘት ምን ይጠቅማል።
@melukongio5148
2 ай бұрын
እኔ የገረመኝ እስኪ ተመልካቾች መልሱልኝ እኔ ብቻ ናኝ የተሸወድኩት ወይስ ሁላችንም ነን ሴቱ ሁሉ እኛ ሳናውቀው ደምፃችን አንዴት አንድ አይነት እና ተመሳሳይ ሆነ እየሸወዱን ነው ለዛም ነው ፊታቸውን የሚሸፍኑ ይመስለኛል
@saeedamatafria2115
2 ай бұрын
ለምን ሁለቱን አይተዋቸውም ልጁን አሰቃዩት
@adaworkabayirga3166
2 ай бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂቂ፡ስራዋ፡ነውርዋ፡ይሄንን፡ሁሉ፡መአት፡አመጣባት።አሳ፡ጎርጉዋሪ፡ዘንዶ፡ያወጣል፣የሰው፡ፈላጊ፡የራሱን፡ያጣል፡አሉ።እባብ፡የልቡን፡አይቶ፡እግር፡ነሳው፡አሉ።
@Azahel1219
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ትክክለኛ ማስረጃ ይዘህ የምትሰራው ይበል የሚያሰኝ ነው ከዚህ በኋላ ሁሉም የራሳቸውን ውሳኔ ይወስናሉ
@GgGg-le1rw
2 ай бұрын
እኔ. ያሳዘነኝ. ባልየው. ነው. ምሲኪን. ወዲሜ. እባክህ. ከነዚህ. ሰወች መራቅ. አለብህ
@elsabetmulugeta4583
2 ай бұрын
ትገርማለህጥሩ ሰራች ብለህ ነው የፈተፈትከውን በል እውነቱን አውጣእኔ እንደናት አሳድጋለሁብዬ ብወስድ ልጆቼ ብዬ ከመናገር ወደ ኧላ አልልም እናት ልክ ናት
@BizuayehuGetchew
2 ай бұрын
ይንን ልጅ የምታሰቃየሁ ለምን ለህግ አታስረክባቸውም
@muhamedsafi7325
2 ай бұрын
እናትዬዋ ጋዜጠኛ ብሆኑ የተወጠለት ሥራ ይሰራሉ
@Zlfa889
2 ай бұрын
በትክክል
@طيبهاحمد-د9و
2 ай бұрын
መቸይገባዋልደቆሮነው
@askualaregawi2963
2 ай бұрын
ዮዲት ንስሃ ግቢ፣ጸበል ተጸበይ ልጅ ይሰጥሻል ፈጣሪ። ያሴደግሽ እናት በድላሽ ነው
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
2 ай бұрын
ልጁ ኤዝ አታገባው ጋዜጤናው በናትህ ምስከን ልጅ😭😭
@abge5258
2 ай бұрын
እውነት ከሆነ እኞ ኢትዮጵያውያን ከእግዚአብሔር ወጥተናል በአለም ያለ መጥፎ ነገር ያልሆነ ነገር ዬለም እጅግ በጣም አዝናለህ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን............... እኞ ሁላችንም ከእግዚአብሔር ርቀናል ብዙ ቅጣት ይጠብቀናል ብይ ነው ማስበው እግዚአብሔር ማረን ይቅር ብለን ያስፈራል::
@abebabelay3021
2 ай бұрын
ጀግና ብየሀለሁ
@KassayeAhmed
2 ай бұрын
በእናትና በዯድት መካከል ግድ ነገር ፈልገህ አልናገርም እያሉ ጠብ አእምየ ካልያዘ አላድርም ብለህ ጠብን አጥባቢ ሳትሆን የጠብ አስፋፊ ሁነህ ሁሉንም አጣላህ ታሳዝናለህ በጣም
@tashomeebisa3110
2 ай бұрын
ምን ይመላከታል ? ምን የገነኘዎል
@AluyeLove
2 ай бұрын
ere lenatachu kibir yinurachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@AbdellaEbrahim-po1uq
2 ай бұрын
ክፍለ ሀገር ሂደህ ስታጣራ ለምን ያናገርካቸውን ቀርፀህ አላሳየህንም የምትሰራው እውነተኛ ነገር ሳይሆን ድራማ ነው የምትሉ
@Bojaethiopia-rk8tq
2 ай бұрын
ጋዜጤኛው ቅድሜ ተበዳዮ ባል መፍትሔ ስጠኝ ብሎህ ጭራሽ የበደሉትን ልጅ መሐል አስቀምጠውኽው ሌላ ታሪክ ጎልጎለህ የልጁን ጭንቅላቱን አሳበድከው😂❤
@אבטהפקראדיס-י9פ
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@TekayTlema
2 ай бұрын
እግዚኦ
@ጓልድንግልማርያምአደይ
2 ай бұрын
አጠያየቅህ ስርአት የለህም አንተ ነህ ክብር የለለህ ምን አድሪጊ ነው የምትላቸው ወይስ ሰለጠየቅ ኑጉሠ የሆንክ መሰለህ ከሌሎች ተማር
@ggezahegngosse664
Ай бұрын
የማይገባ የሚያበጣብጥ ስራ እየሰራህ ስለሆነ ከማድያ ፍጆታ ያለፈ ቤተሰብን የሚያለያይ ስራ እየሰራህ መሆኑን ሳይ ያናድዳል። አሳዳግ ወላጅ አይባልሞ ወይ
@mululiweyew
2 ай бұрын
ጋዜጠኛውጥፋተኛነህጥያቄህአይመችምእናትእደዚአይባልም
@semretgirmay5590
2 ай бұрын
እንደዚህ የተዝረከረከ ፕሮግራም አይቸ አላቅም ቅጡ የጠፋበት ነው
@SaraMohmed-r2q
2 ай бұрын
ባልየውችንትግስቱምሳይፈልግምበተደረገበት ነገርሁሉያሳዝናል
@My-c3k
2 ай бұрын
ድራማአይደለምድምፃቸውእንዳይታወቅማስተካከያይደርጋል
@RabbirraaLammii
Ай бұрын
Yetabatekech hinat nat tebaraki hitee
@CarePhone-ms7pd
2 ай бұрын
እናት ናትእኮ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@አለምገራሚ
2 ай бұрын
በይ እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሻል ባለመውለድሽ እድለኛ ነሽ ምክንያቱ በዘራሹ ልክ የርግማን ልጅ ከምትወልጂ መሀንነት መልካም ነው እባብ ስራውን አይቶ እግር ነሳው አሉ ባለጌ ስድ አደግ
@okubayteklu7025
2 ай бұрын
መፍትሄ ለማምጣት ነው ምትሰራ ወይ'ስ ነገር ቆስቁሰህ ቤተ ሰብ መበጥበት ኣልገባኝም ?
@gsgssj6246
2 ай бұрын
ዎለህ እነዝ ሰዎችየተለያዩ ሚድአ አይቸሎ ድሚፀቹ እረሱ አድነዉ
@fadsdd4491
2 ай бұрын
ክክክክክክ
@SisaySamuel-g5d
2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ከባድ ነው
23:20
የአሰሪዋና ነብሰ ጡሯ የቤት ሰራተኛ የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 84 М.
42:46
ዲያስፖራው የሚሊየነሯን ሰራተኛ ሚስጥር ዘረገፈው ። ያልተጠበቀ መጨረሻ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 130 М.
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
43:49
የወንድምና እህት ሚስጥር ይፋ ወጣ ። በገዛ ልጆቿ የታገተችው ነብሰ ጡር እናት !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 75 М.
42:56
ሚስቱን በቤት ሰራተኛ የቀየረው ባል!!በመጨረሻም ባል እውነታውን ተናገረ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 107 М.
40:54
ካናዳዊቷ ታዋቂ ሚሊየነራ አርቲስት ።ወልዳ የጣለችው ልጇ ጋር ተፍጠጠች
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 71 М.
29:09
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ ። የ30 አመት ሚስጥር ይፋ ወጣ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 128 М.
45:44
የእናቷን ገዳይ ለመበቀል አዲስ አበባ መጥታ የቤት ሰራተኛ ሆና የተቀጠረችው ሚሊየነር አሜሪካዊት የቤት ሰራተኛ
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 65 М.
13:54
Ethiopia‒ጌታቸው ከግ'ድ'ያ አመለጠ|መግለጫ አወጣ|getachew reda | tigray |tplf | tdf |debretsion | abiy ahimed ali
afri home እዚህ ቤት
Рет қаралды 909
47:01
ራሴን ተቃጥዬ አገኘሁት ፤ማን እንዳቃጠለኝ እሰከ አሁን አላውቅም#motivationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 73 М.
44:47
እንደወጣች የቀረችው ፍቅረኛው!!ያልተጠበቀ ነገር ይዛ መጣች!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 201 М.
1:07:35
ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም! #qatar#arab#kumneger#gizachew#maid#journalist
Maraki Weg
Рет қаралды 348 М.
36:46
ባል ሚስጥሩን ሰማ ። በሚስት የታገተችው የቤት ሰራተኛ ሚስጥሩን ዘረገፈችው !!...| ynser ayne የንስር ዐይን | ዱካ ሾው /duka show
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 93 М.
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН