እህታችን አይኗን አጣች January 3, 2025

  Рет қаралды 17,064

ፈላህ tube

ፈላህ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@EmuNema
@EmuNema Ай бұрын
የሆነ ነገር አለ የተጭብረበረ ነገር አለ አላህ አፊያ ያርግሽ ምስኪንን
@FataFuj
@FataFuj Ай бұрын
ዉይ የኔ እናት አላህ ይርዳሽ ያረብ አብዬ አንቺንም ልጆችሽን ባልሽ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ
@naemaadam4175
@naemaadam4175 Ай бұрын
አሏህ ይርዳሽ ያረብ
@FaxumaWase
@FaxumaWase Ай бұрын
የኔ እህት አላህ ያሽርሽ በጣም ይክብዳል አይስደት
@መድሃኒአለም
@መድሃኒአለም Ай бұрын
የኔውድ. 😭 ምን. ላድርግሽ የኔውድ. እህት ወይኔ ወይኔ እናተ ተጠቀቁ አሁንስ ፈራሁ እኔም ሳዉዲ ነኝ እህት የት ነሽ እንየ እቃማ ፓስፖርት አለኝ 😢እንያዛቸዉ ምን. አይነት ቢሆኑ ነዉ ሳይናገሩ. የሰዉ አይን የሚወስዱ ለማንኛዉም እግዚአብሔር. ይጠብቅሽ. እህቴ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😢
@AbdurehmanOsman-gg6me
@AbdurehmanOsman-gg6me Ай бұрын
አረ እባካችሁ እክምናውን አስቀድሞላት ወደ ካንሰር እንዳይቀየርባት ለፈጣሪ ብላች ያአላህ ድረስላት ውይ እናት ልጆን አላየች
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Ай бұрын
ያረቢ አላህ ሶብር ይስጥሽ
@ነቢሀትሙሀመድ
@ነቢሀትሙሀመድ Ай бұрын
የአላህ😢😢😢ላያሥችል አይሰጥም ይባልየለ😢አላህ ይርዳሽእህቴ😢😢አላህየ እዳትፈትንኝ እኔ አቅም የለኝም እገዛህን ፈላጊ ደካማ ባሪያህ ነኝ🤲🤲☝️😢😢😢
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
የአላህ አላህያሽርሽ እህቴ ሚሥኪን
@naemaadam4175
@naemaadam4175 Ай бұрын
አሏህ ይርዳሽ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Ай бұрын
ኸስቡነላህ ወኖእመል ወኬል አላህ ያሽርሽ አንዷን አይንሽን ያቆይልሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
ልጂቱን አላህ ይርዳት እኔም እራሴን መስኮት መቶኝ እራሴን ኦብራሺን ሆኛአለዉ ወላሂ ወረቀት አብቤአላዉቁም ሌላም ጊዜ ለሌላዉ ቀን ለኔም ለሰዉም ቢሆ አያለሁ አስተምሮኛል ወረቀቱን እማየዉ የመግቢያ ቁጥር ብቻ ነበር
@امآست9ظ
@امآست9ظ Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሚስኪን አላህ ይርዳሽ
@ነቢሀትሙሀመድ
@ነቢሀትሙሀመድ Ай бұрын
አዚዛ ግን ልቦና ይስጥሽ አላህን ፍሪ በሽታዋ ይበቃታል😢😢ለምን ትቆጫለሽ❤
@FatumaMohammad-fo7yh
@FatumaMohammad-fo7yh Ай бұрын
ሀስቢንአላሁወኒኢመልወኪል አላህየ ምስጋናበሙሉላንተየተገባነዉ እኔታምሜ አመልያ ልሰራነበር ይቅርብኝ አልሃምዱሊላህ አትፈትነኝ አልልም
@naemaadam4175
@naemaadam4175 Ай бұрын
የአሏህ የኔናት
@Rahma-f8j
@Rahma-f8j 29 күн бұрын
ያረቢ፣አላህየበራህመትህ፣አዉጠብቀን፣ጥበብም፣እዉቀትምያተነዉ፣እህቴአብሺሪ፡አላህአፈያሺንይመልሥልሺ
@MeazaAbi
@MeazaAbi Ай бұрын
ኡፍፍፍ ስደት እናቴ እንዳታየኝ ስትል አሣዘነችኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳሽ እሕቴ
@Emantube19
@Emantube19 Ай бұрын
ሚስኪን አለህ ከንደዚህ ፈታና ዪጠቢቃችሁ በሲደት አሁንስ አዪን መዎሰድ ታጀመረ አሰታቁ አትፈሪሙ ኢፍ😢😢😢😢😢 አብሽሪ ሚስኪን😢😢😢
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
ይሸጣል ባለፈዉ ማዳሜ ዉድ ነዉ የገዛችዉ
@GuvFhh-p8v
@GuvFhh-p8v 19 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 29 күн бұрын
እኔ ሀኪቤትየምፉራው አላህይዲርሰልሺ ጭራሺ ሳኡዲነው. አብሺሪ ወጉዲ እኔ ጥርሴን አሟኝ ያለመመኝን አወጣችው ከዛወዲህ በጣምእፉራለሁ ጥርሴ ውልቅልቅብሎ. ሸራፉየወርቄ ነው
@sonysony-ce3xb
@sonysony-ce3xb 25 күн бұрын
አላህ ይመልስልሽ ያርብ
@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ
@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ Ай бұрын
ያአላህ የምድር የሠማይ ፈጣሪ አፍያሽን ይመልሠዉ
@SilsKar
@SilsKar Ай бұрын
አላህ ይድርሥልሺ አጀቴ ተላወሠ ወላይያረብ
@Emantube19
@Emantube19 Ай бұрын
ሲደት አዪኑ ዪጥፈ ሲንቱ መከረ😢😢😢😢 አዪዞሽ
@DhDhh-u6f
@DhDhh-u6f Ай бұрын
ውይ ፈጣሪ የተመኀነ ይሁን ሀቢባ ላይ ደረስች እድል ድነሽ ተስፍሽ ይመለስ
@RahimaAhmed-p2v
@RahimaAhmed-p2v 29 күн бұрын
የኔሚስኪን አላህ ይዲርስልሽ
@ZamzamA-cg5vb
@ZamzamA-cg5vb Ай бұрын
አላህ ይድረሥልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Ай бұрын
ይፉረማል ልክ ነሽ ሀቢባ ተፉርሞ ነው እሚገባው እኔ ኦብሬሽን ሆኛለሁ
@huikmuhikm
@huikmuhikm Ай бұрын
እኔም 2 ሆኛለሁ ኢቃማየለኚም እንዴትነዉ አልፈረምኩም እምትለዉ የፈረማል
@martanesru692
@martanesru692 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ 😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ
@SilsKar
@SilsKar Ай бұрын
ኧር ሀቢባየየየየ ልጂ ይውጣልሺ እጣሺ ይወጣ የኔአዛኝ የኔቆጇ
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔናት አሁንስ ፈርው ማርያምን😢😢😢😢😢
@Afran-Tube
@Afran-Tube Ай бұрын
አለህ ይርደሽ እህት ኡፍፍፍ😭😭😭😭
@AnshaMohammed-p5m
@AnshaMohammed-p5m Ай бұрын
የኔውዲ ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል የእውነት አይንሽን ወስዴውት ከሆነ አላህየስራቼውን ይስጣቼው😭
@abcabc7430
@abcabc7430 Ай бұрын
ሳኡድላይ ለህገወጥበጣም ከባድነው 😢 በተለይ በህክምና ደረጃ እኔም ደርሶብኛል ያምሆነ ይህ አሁን ክርክሩን ትታችሁ ልጅቱን የቻለ ይርዳት ትታከም
@SeadaUae
@SeadaUae 27 күн бұрын
የኔ ማር ኡፍ
@SemiraMukemil
@SemiraMukemil Ай бұрын
አላህ ካቺ ጋአ ይሁን ያረቢ
@እሙዙበይር-ጘ1ጸ
@እሙዙበይር-ጘ1ጸ Ай бұрын
አይዞሽ እህት እኔም አጋጥሞኛል ለአላህ ተውኩት መክሰስ አልችል ነገር ሁኑብኝ ከሰው አገር ሁኘ
@እሙዙበይር-ጘ1ጸ
@እሙዙበይር-ጘ1ጸ Ай бұрын
አይን ሲናኢ ሊረኩላት ከተስማማች ግደታነው ብረኩ መነሳቱ ያጀማአ
@መሀመድይማም
@መሀመድይማም Ай бұрын
አዎ ይፈረማል እኔ በአመልያ ነው የወለድኩት ከዛ አንድ ፊርማ እኔው ራሴ ፈረምኩ ሁለት ቦታ ደሞ ያስገባኝ ሰውዬ ፈርሞ ነው አመልያ የተደረኩት ወላሂ አላህ እረዳኝ እጂ በሰአቱ ምጥ ላይ ስለነበርኩ አላነበብኩም የምን ይሁን የምን እና 3 ቦታ ከተፈረመ ቡሀላ ነው አመልያ ያደረጉኝ ሪያድ ከተማ ማለት ነው እና የቋቋ ችግር ይሆናል እጂ ተነጋግረው ነው የሚያስፈርሙት
@mdeeeeassa4775
@mdeeeeassa4775 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይይይ ባይን ነገር 😭😭😭
@WubalemYeGetaLiji
@WubalemYeGetaLiji Ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@huikmuhikm
@huikmuhikm Ай бұрын
ላወላሂ የግልምቢሆን ሰረአቱ 1 ድነዉ ሠኡዲ
@huikmuhikm
@huikmuhikm Ай бұрын
አይዞሽ ማማይ አላህያሽርሽ ያረብ
@fatumaMohammed-x7y
@fatumaMohammed-x7y Ай бұрын
ሀሥቢየላህ ወኒዕመል ወኪል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeshigebru7965
@yeshigebru7965 Ай бұрын
የቋቋ ችግርም ይሆናል
@የማሜእህትየማሜእህት
@የማሜእህትየማሜእህት Ай бұрын
ሚስኪን አላህ ይጠብቀን
@BalaneshEdwards
@BalaneshEdwards 29 күн бұрын
Allah yasherishe mary Abesheri Allah Yemisanew Yelm Tidigaleshe
@RomanAklil
@RomanAklil Ай бұрын
ሀቢባ ጀግና ነች
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Ай бұрын
እኛ ወረቀት ስለሌለን እኛ በብር ብቻ ነው መወጣት ምንችለው ፈጣሪ ሆይ አደራህን ትላንት አንድ ጥርስ ለማስሞላት 700 ኤርያል በሉኝ ይሄ ሁሉ ህጋዊ ስላሎንን ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳን
@yekonjowochienat2273
@yekonjowochienat2273 Ай бұрын
Adelem Enia hegawi negn asmolchi lemaslebes lehulet tersochi ke 3000 riyal belay naw yekefelne lezawum discount belew
@SnaietDame
@SnaietDame Ай бұрын
Yene marr ayzhue egzbeyer ye derselhe 😢❤🎉
@mememasheue5645
@mememasheue5645 Ай бұрын
የኔ እህት አላህ ይርዳሽ
@SelameAylawe
@SelameAylawe Ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢
@ፈትያ
@ፈትያ Ай бұрын
😢😢አይዞሽይ
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 29 күн бұрын
የኔ ከረታታ😭😭😭😭
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Ай бұрын
የኔ ውድ ስታሳዝን
@EmuEmu-v5o
@EmuEmu-v5o Ай бұрын
ያረቢቢ
@higtug6
@higtug6 Ай бұрын
ይገርማል የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ እናተ ግን ትገርማላችሁ ሆስፒታል ስተት አልሰራም አላለችም
@hayathayat3587
@hayathayat3587 Ай бұрын
የኔማር😢😢😢
@Saneta-q8i
@Saneta-q8i Ай бұрын
አይዞሽህቴ
@RhmhAl
@RhmhAl Ай бұрын
ሀቢባኮትለያለችኮ❤❤❤❤❤❤
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
አላህ ይዴርስልሽ
@HMio-t7c
@HMio-t7c Ай бұрын
አላህ ያሽረሽ
@فردوسفرحن
@فردوسفرحن Ай бұрын
ሀቢባየእዳችሀቀኛለእዉነትየቆመእስካሁንአላየሁም..እንረዳለንየሚሉሁሉአስመሳይናቸዉ..እደዉእዳትቀየሪይ..ያባትስራለልጂነዉይዘገያልእጂሁሉምየስራዉንያገኛልእዲሜናጤናይስጥሺክፍአይካሺ..አችይግንምንልበልሺፈጣሪይባርክሺ..እኛአበሻክፍነንኑሪልንክፉአይካሺ..አዚዛየምትባለዉ..መሳደብነዉስራዋ..
@Amina-u1g
@Amina-u1g Ай бұрын
አላህይረዳሺያረብ
@TsegayeGmeskel-x3f
@TsegayeGmeskel-x3f Ай бұрын
አላህያሺርሻ
@bhertiradi
@bhertiradi Ай бұрын
እህቴ ኣላሃ ይድራሢልሽ❤🎉😂
@BjyHyt
@BjyHyt 24 күн бұрын
ደና የነበረችውን ልጂ 😢😢😢😢
@redyhailu1565
@redyhailu1565 Ай бұрын
ኡፉፉፉ የኔ እናት አይዞሽ
@Mnura-e3b
@Mnura-e3b Ай бұрын
ኡፉፉፉ አይዞሽ💦💦💦💦💦
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ Ай бұрын
እህ 😢😢😢😢
@zeynabzeynab3734
@zeynabzeynab3734 Ай бұрын
አላህ ይድረስልሽ ለሁሉም
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 Ай бұрын
ሚስኪን አላህ ይርዳሽ
@Sabontu..Walloo
@Sabontu..Walloo Ай бұрын
ያአላህ ያረቢ😢😢😢
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Ай бұрын
😢😢አላህ አፊያሸን ይመልስልሽ
@EmmaPaul-n9q
@EmmaPaul-n9q Ай бұрын
ካልታከመ ደሞ ለአንድም አደጋ ነው ።😭
@Mekdes-pd7bk
@Mekdes-pd7bk Ай бұрын
እፍ የኔ ከርታታ አይዞን😢😢😢
@faizakuku1371
@faizakuku1371 Ай бұрын
ያረቢ
@martayilma5601
@martayilma5601 8 күн бұрын
እባካችሁ ተረጋጕ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Ай бұрын
ያአላህ ላኢላሀኢለ
@ሮዛጀማል8293-c7v
@ሮዛጀማል8293-c7v Ай бұрын
አጀቴን በላሽዉ አይዞሽ ለከይርነዉ
@smms6004
@smms6004 Ай бұрын
ኦፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 29 күн бұрын
Weyne betam yasaznal fetari yrdash Meskin
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ Ай бұрын
እደኔ ታነጋገሮ ችግር ቢኖር ነው እደት አይን ያወጣሉ ታልተባሉ ታረበኛ እጥረት እደሁ እኔ ጥርሴን ታዘጋጂ ታነጋገሬ ችግር ሁለቱንም የፊት ጥርሴ ተበላሸ ግልፂ አገርገን ተነገርናቸው አያበላሹም አይን ቀላል ነውደ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ትክክል አያወጡም ሀኪሞቹ ይጠየቁ
@ZaharaEmam-z9k
@ZaharaEmam-z9k Ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግ ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ሱባሀንአሏህ
@HappyLightning-et6fe
@HappyLightning-et6fe Ай бұрын
አላህያሽርሽ
@መሪታአብራረዉ
@መሪታአብራረዉ Ай бұрын
Ftare ymarese 😢😢😢❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Ай бұрын
ያአላህ
@sijoooh8772
@sijoooh8772 Ай бұрын
አቺን አላህ ያሽርሽ ግን ለሰው ደግ መስራት ከባድ ነው ማስጠጋት መዘዝ ነው የሚያመጣ ተጠቀቁ ሰዎቺ
@ፈላህtube
@ፈላህtube Ай бұрын
ሳህ 👍
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Ай бұрын
የኔናት ኡፈፈፈፈ አቸ ሰደት😢😢😢
@aaaalali8668
@aaaalali8668 Ай бұрын
አይዞሽ
@Aleka-bi4jq
@Aleka-bi4jq Ай бұрын
አለህ ይዘንልሽ
@Lubaba-n2x
@Lubaba-n2x Ай бұрын
የሕክምና ስተ ትነውየምራ በግልነው በምግስት መያዝ አለባቸው
@SemiraSemira-q5m
@SemiraSemira-q5m Ай бұрын
የኔ፣ሚሲክን😢😢😢😢
@naemaadam4175
@naemaadam4175 Ай бұрын
የኔ እናት
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f 19 күн бұрын
የኔውድ እህት ወይኔ ምን አልባት ነጩን ሞራ አሳልኝ ስትይው አልገባው ይሆን
@Hafiza-b4i
@Hafiza-b4i Ай бұрын
አዚዛ አሁን ገና ደበርሽኝ የምር የእውነቴን ነው እኔ አመልያ ላደርግ ነበር ተውኩት
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
ለምን ሀበሻ ናት ሀኪምዋ
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
ይቅርብሽ ሰዉዲ አይን ይሸጣሉ
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا Ай бұрын
ይሸጣሉ? ሻጭው ማነው እኔራሱ መሄድ ፈልጌ ነበር አሁን ፈራሁ​@@asqw6481
@mdphone9399
@mdphone9399 29 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@HabibaHabibi-s7p
@HabibaHabibi-s7p Ай бұрын
ወይኔ እህቴ አይዞሽ
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሀቢባ ላቨ  ታሪከ ግርባ
48:42
ስላም ለሁላችንም
Рет қаралды 1,1 М.
20ሸ  ሰው የተከታተለው January 2, 2025
53:42
ፈላህ tube
Рет қаралды 10 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН