KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ትራምፕ ከባድ ተቃውሞ | የቴድሮስ አዳሀኖም ጭንቅ | የቀጠለው የመቐለው ውጥረት | አዲስ የተሾሙት አመራሮች
18:31
bermel Georgis የፀበሉ መአዛ ከዚ ምድር አደለም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
1:23:17
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Сестра обхитрила!
00:17
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
እህተ ማርያም በርሜል ጊዮርጊስ ለሄዳቹም መልዕክት ከቀድሞ አገልጋይዋ | አባ ገብረ መስቀል አስቸኳይ መልዕክት
Рет қаралды 68,121
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 92 М.
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 706
@helentesfay8776
4 ай бұрын
ከህሊናዬ የማይጠፉ አባት ናቸው ዳግማዊ ላሊበላ የሰሩ እንዴት እህተ ማርያም ጋር አያቸዋለሁ ብዬ በጣም ይጨንቀኝ ነበር እንኳንም ለእውነተኛዎ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መለስዎትተመስገን ይሄንን ላሳየን
@m.g5295
4 ай бұрын
እኔም በጣም ነበር ያመመኝ
@niniz8365
4 ай бұрын
Hulum lebego new
@ny8hh
4 ай бұрын
በእንግሊዞች ተልኮ ዳግም በኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይጻፍ ነበር እርሳቸውን የማጥመድ ተልኮዋ እግዚአብሔር ግን ፍርስርሷን አውጣላት።
@mare7241
4 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mare7241
4 ай бұрын
Dzu❤tgmamtnal❤❤🎉🎉🎉
@አፀደማሪያምዘድንግል
4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱልን ተመስገን
@የተሰቀለውንትመስላለች
4 ай бұрын
አባዬ እንኳን በደህና መጡ፣ ልዑል እግዚአብሔር ይወዶታል። በጣም ልቤ ያዝን ነበር ከሷ ጋር ሳዬት። አሁንም ሁላችንንም በቤቱ ያፅነን። ክፍል ሁለት ቢኖረው ብዙዎቹን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልሳል ብዬ አምናለሀ።
@Menbitub
4 ай бұрын
መድሐኒያለም ክብር ላንተ ይሁን ከዚህ ያስመለጠኝ የተመሰገነ ይሁን አባ ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል የቀሩትንም ንቃተ ህሊናቸውን ያብራላቸው
@አፎሚያታደሳ
4 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ያድነን ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን
@nebyatgebretiensae9421
4 ай бұрын
አባታችን እካን ተመለሱ እግዝአብሄር ይመስገን
@HawaSeid-i3k
4 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አባታችን እንካን ደህና መጡ መጨረሻዎትን ያሳምርልዎት
@traderb9510
4 ай бұрын
እንኳን ለንስሐ አበቃዎት
@eleniabreha7349
4 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ(፫) አባታችን እንኳን በጊዜ አመለጡ። አሁንም ድረስ ከእሷ ጋር በክህደት ውስጥ ያሉትን አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው።
@ZinishBihanu-mm2ft
4 ай бұрын
ድንግል ማርያምእንኳንም መሰችሁ አባታችን ሌሎችን ም ተሳስተው የሄዱትንም ወደ ቅድስት ሃይማኖታቸው ትመልሳቸው
@shewayemengistu1321
3 ай бұрын
አቤቱ ልቦና ስጠን 🙏🏾
@MadinaJajdj
4 ай бұрын
እንኳን ወደ እውነተኛው መጣችሁ አባታችን
@frieyetewahidolij724
2 ай бұрын
በእውነት ስለእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ስለተመለሱ ❤❤❤
@tigisit2534
4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ዳግም ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ተመለሱ ❤️❤️❤️እኛንም የንስሐ ህወይት ይስጠን
@BezawitTeklu-yh1ee
3 ай бұрын
እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ አቤቱ ለሰውነቴ ጠባቂ አድረግላት እመአምላክ እኛንም ጎስቋሏዎች ልጆችሽን ጠብቂን🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
4 ай бұрын
አባታችንን ዳግም ወደ እቅፉ የመለሰልን አምላክ ይመስገን አሜን እኛንም ይጠብቀን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@TsiTsi1111-h8u
4 ай бұрын
አውነት ኣባ አንክዋን ደና መጡ ደስ ብሎናል አልልልልልል❤❤❤❤❤
@sunshinefuture318
4 ай бұрын
አቤቱ ትንቢቱ መፈፀሚያ እንዳልሆን ጌታ ሆይ ጠብቀን እግዝኦ በጣም ያስፈራል አባታቺን እንኩአን ወደ ልቦት ተመለሱ ትውልዱን ከጥፋት እያዳኑ ስለሆነ እናመሰግናለን በስሜ ይመጣሉ እና ተጠንቀቁ ይላል ይሄው ይሄ ዘመን ነው.
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይፍረድባት ነበልባሉ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@militsegay5273
4 ай бұрын
Ymarat 😢😢
@TewodrosAlemneh-r5q
3 ай бұрын
ማሥተዋሉን ይሥጣት ነው የሚባለው ወዳም አይደለም ሠይጣን አድሮባት እንጅ እመቤቴ ድንግል ማርያም በጣም ነው እኮ የምትፈልጋት
@Coolacting
4 ай бұрын
አባታችን እንኮን ለቤቶት አበቃዎት እልልልልልልልልልል❤
@EmebetAbebe-w3g
4 ай бұрын
አይ ነገ እውነቱ ሲመጣ እንኮን እሳቸው ሳይሆን እናት ገና ትመጣላችሁ
@Hanayoutube21
4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@BatiDarebi
9 күн бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጠወት ህዝቡን ጋራ አያጋቡት እባከወ ንግስተ ነገስታት በግልፅ ነው እሚያስተላለፌት
@tigitube9484
4 ай бұрын
እንኳን መጡልን አባታችን ❤❤❤
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
4 ай бұрын
ሲጀመር እኛ ማርያምን አናመልካትም ልጇን እንጂ ድንግል ማርያም አማላጅ ናት ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም አለቀ ❤❤❤ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘለዓለም ትኑር
@MichaelAsmelash-ev9ux
4 ай бұрын
Jesus le Mariyam siltan yesetate ante mane ena nwhe atamaledem yemetelate ,ye saytan teketaye nhe or nesh
@Aragsh
4 ай бұрын
ይች ሴትዬ እኮ በሽተኛ ናት አዬለ ወድሜ እባክህ በስማአቱ ይዥሀለው በጣም እያመመኝ ተቸግራለው ፈተናውም በዛብኝ በስዴት. ወለተ ስማአት ብለህ የክርስትና ስሜን ፅፈህ በምሪ ጊወርጊስ ዴብሩ ላይ ጣለው ስማአቱ የሆዴን ያቃል😢😢😢
@suziethiopia
4 ай бұрын
የት ሀገር ነው ያለሽው ፀበሉና እምነቱ ስላለኝ ላካፍልሽ እህቴ
@Aragsh
4 ай бұрын
@@suziethiopia ዱባይ ነው ያለሁት
@asenakubelete51
4 ай бұрын
@@suziethiopiaለኔም በረከቱ ይድረሰኝ ቤሩት ከሆንሽ 🙏
@gabrielhaileyesus3026
4 ай бұрын
እህት ንስሃ ግቢ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ መዝሙር ዳዊትን ጧት 3 ምዕራፍ ማታ 4 ምዕራፍ አንብቢ እግዚአብሔር ቅርብ ነው ትፈወሻለሽ ክርሰቶስ እየሱስ ከሁሉም ይበልጣል
@suziethiopia
4 ай бұрын
@@Aragsh እኔም ዱባይ ሻርጃ ውስጥ ነው የምኖረው ስልክሽን አስቀምጪልኝ
@አፎሚያታደሳ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኛ ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን እግዚኦ ከድፍረት፣ሀጢያት ያድነን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልቦና ይሰጣት እግዚኦ ከድፍረት ሀጢያት ያድነን
@debredemise2289
4 ай бұрын
አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁና ይቅር ይበለን አቧ ለእርሶ ልቦና ይስጦት
@Emebetsnh
4 ай бұрын
ይህቺ ሴት ከሰይጣን ማህበርተኞች ተመርቃ የተላከች እንደሆነች ያስታውቃል ወገን ብንነቃ ይሻላል ዝም ብለን ያገኝነውን ሰው የእግዚአብሔር ቃል ስለጠራ አንከተል እንመርምር አናስተውል
@Yeshimamma
3 ай бұрын
እሳቸው ሲጀመር የሚናገሩት ነገር እውነት አይደለም አባ ለዚህ ውሸት ነገ በስላሴ ፊት ይጠየቃሉ ዋጋ ያስከፍሎታል ፍፁም ሀሰት
@embitembit6071
3 ай бұрын
እዉነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን❤
@muluembetemekonen8459
4 ай бұрын
አባታችን. እንኳ. ከዘንዶ. አፍ. ተረፉልን
@TamiratAbebe-g9g
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ክእሎትክህነት
4 ай бұрын
አባታችን አልቅሰን ነበር በእውነት እንኳን መዝነው ተመለሱ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤🙏 አባታችን ደሰ ብሎናል ሴትየዋ ተልኮ ይዛ ነው የመጣቹ አሰመስላ ማሳት ልቦና ይሰጣት ያሳዝናል ወጣቶቹን በጥቅም ይዛቸዋለች ከንቱ ትውልድ ንቁ እስዋ ቤት የታጎራቹ ጥቅም አያሸንፍቹ ውጡ እግዚአብሔር እንዳለው ትኖራላቹ ንቁ
@Love-rc1rg
3 ай бұрын
አቤቱ መሃረነ ክርስቶስ እመቤቴ ልቦና ትስጣት በሷመታብናለችና ፈጣሪ ይማራት
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጡ አባታችን የላሊበላን ግንብ እንደዚያ የሚያምር ያነፁ እጆች በእህተማርያም በተሳሳተ አትምሮ ተጠምደው በየሁኝ ግዜ ልቤ በጣም አዝኖ ነበር እንኳን እውነቱ አሁን ገባዎቶ ሌሎችም በእሷ ሀሰተኛ ትምህርት ተሰናክለው የጠፉት ልጆቹ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው❤❤❤
@freweinigebremicheal9515
4 ай бұрын
ተመስገን አባታችን እንኳን ወደ ከበረች እምነታችን መጦ ሰው ሁኖ ማይሳሳት የለም ሁላችንም ሥተን ነበር በምላሷ መጨረቫችን ያሣምርልን
@አፎሚያታደሳ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦና ይመልሳት እኛም ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን
@woinshetadane
4 ай бұрын
የእሻቸው እሷ ጋር መሆን በጣም አይቆጨኝ ነበር። እንኳን እግዚአብሔር መለሶት!!
@EthioPia-b9d
4 ай бұрын
እንኳን እመቤቴ መለሰችዎ ደስ ብሎኛል ፍፃሜዎን ያሳምርልዎ ክብር ለመድሐኒያለም አላየ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተጋር ይሁን።
@sabaghumbot5485
4 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን።
@meseret8838
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን እኳን በሰላም ወደ ቤትዎት መለሰዎት።
@hadugebrey1921
4 ай бұрын
ወንየ አባትየ ከስዋ ማህበር ስለወጡ በጣም ደስ ብሎኛል እየተፈተኑ እንዳሉ ገብቶኝ ነበር
@SsSs-o3o
3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር የመስገን አባታችን እኳን ለቤቱ አበቃችሁ ፈጣሪ ከእምነታቸው ያፈነገጡ ምእመናንን ፈጣሪ ወደቤቱ ለመመለስ ከህሊና እቅልፍ ያንቃልን አሜን
@Eden-e3w
4 ай бұрын
ስላምህ ይብዛልን ውንድማችን አላየ ያለውት ስደት ነው ትህድኩ አንድ አመት ሁኖኝል እሙኝ ያማያቀውን ስውነቴን ሁሉ ያመኝል በፅሎትህ አስበይ እባክህ ፅሉት አስይዘለኝ ወለት ስላሴ ብለህ
@HannaHna-u2s
4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ
@hiwetbedlu9944
4 ай бұрын
Emebrhan kanchi gar thun ehte
@EdenQueen
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ዉሃ በብርጭቆ አርገሽ አባታችን ሆይ ብለሽ በፈለግሽው ታቦት እየጠራሽ ራስሽ ላይ አፍስሽ የሚያምሸ ቦታ ላይ አርጊ
@Ethioabysiniya
3 ай бұрын
እንኳን መለሳችሁ!!!
@itayodose6116
4 ай бұрын
ፍትህ ለጆሯችን አቤት እግዚኦ ማረን አማኑኤል ተለመነን አባታችን እኳን ደህና መጡ
@itayodose6116
4 ай бұрын
ይች ሴጣን ሴትዮ መታሰር አለባት ከነ ግብርአበሮቿ
@itayodose6116
4 ай бұрын
ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን
@itayodose6116
4 ай бұрын
ይች ሴትዮ ወህኒ ቤት መዉረድ አለባት
@AmaneWubaye
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ እንኳን ለንሰሐ አበቃዎት
@አፎሚያታደሳ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ታማልሱልን
@HannaHna-u2s
4 ай бұрын
ዉይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን እማምላክ ወደቤቷ መለሰቸወት ዉይ በፈጣሪ እንዴት ተናድቸ እንደነበር ተመስገን ተመስገት ተመስገን ላንተ ምን ይሳንሀን ፈጣሪ
@addiegebremariam1778
3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ዘመናችሁ በከንቱ አይለቅ
@ሰላም-ፀ3ቈ
4 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱ እግዚአብሔር ይፍረድባት እኛ ድሮም አባረናታል
@Ayinad
4 ай бұрын
አቤቱ አድነን
@haymanotgrma
4 ай бұрын
እንካንበደህናመጡልንቃለህወትያሰማልን
@YoditYodi-e6q
4 ай бұрын
በቃ እራሶን ልታስመልክ ነው ያኔም አሜን የሚል አይጠፍም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ቶሎ ፍረድ
@እውነትን
4 ай бұрын
@@YoditYodi-e6q 😁😁😁😁
@KhalideSheek
4 ай бұрын
አባተችን እንኳን በሰላም መጡ
@ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
4 ай бұрын
እኔም የዚህ ምሃበር አባል ነበርኩኘ ግን በስጋወ ደሙ ቀልድ የለም ማርያምን ለዛ ነው እኔም ለቅቄ የወጣሁት አሁን አመት ሆነኘ ንስሃ የገባሁት የዛሬ አመት ቆጉሜ ነበር
@meskmekerm2507
4 ай бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ
@tigistitigisti4792
4 ай бұрын
ማለት ስጋ ወደሙን አይቀበሉም አያምኑበትም ማለት ነው ወይስ😢
@ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
4 ай бұрын
@@tigistitigisti4792 መጀመርያ ይቀበሉ ነበር ያነውም በአመት 3 ቀን ብቻ ከዛ ደግሞ ከህናቱ ንፁህ ስላልሆኑ በነሱ እጅ የሚዘጋጀው ተቀበሉም አትቀበሉም አልላችሁም አለች ያው አንዳንዳች በራሳቸው ይቀበላሉ እንጂ እሳ እዲቀበሉ አትፈልግም
@ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
4 ай бұрын
@@meskmekerm2507 አሜን
@merd24
4 ай бұрын
እንደ ኦርቶዶክሳዊ ዝርክርክ የለም የመጣ የሄደው ሁሉ ነው የተበላሸ አስተሳሰቡን የሚጭንባችሁ
@ምንይልክሳራ
4 ай бұрын
አባታችን እርሰዎ ታላቅ ክብር አለዎት ለኣትዮጲያ ሳይሆን ለአለም የተረፈ ዛሬ ተአምርን ሰርተው ያስመስከሩ ድንቅ አባት ነዎት እንደ አለመታደል ሆኖ እንጅ እርሰዎል ተንከባክበን ከእርሰዎ እውቀትን በረከትን እየተቀበልን እያመሰገንን ልንኖር ይገባ ነበር ብቻ አባታችን ይህን የመከራ የፈትና ቀን ያሳልፍልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት እጅግ በጣም ክብር የሚገባቸው አባት ናቸው ❤
@tsehaygebru6438
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኚ አባት መመለስ በጣም ደስ ይላል
@HelenAlemayehu-f5s
3 ай бұрын
በሰማሁት ነገር በጣም
@SasaDad-b1z
4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን🙏🙏🙏😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር ብለን🙏🙏🙏😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር ብለን🙏🙏🙏😭😭😭
@Meqdi2921
4 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አዎጣዎት አባታችን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምንኛ ታጋሽ ነህ ? ትእግስትህ ምህረትህ ብዙ ነው። አቤት የድፍረት ጥግ ። ጌታ ሆይ እባክህን የጠፋውን ልባቸው መልስላቸው ።
@HannaHna-u2s
4 ай бұрын
ላይክ አድርጉ ቤተሰብ አለም ይይየዉ ይሄን ክደት አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሄር ይመስገን
@cristinayemichael12
2 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
4 ай бұрын
አፍዝዛ አደዝዛ መጫወቻ አደረገቻቸው ወገኖቼን አይይይይ እንደው ኢትዮጵያ እንዲህ ትሆኚ አፈር ልብላ በማትደራደሪበት በደምሽ በአጥንትሽ በተዋሀደችው በአይንሽ በቅድስት ኪዳነ ምሕረት እኮ ነው የመጣች 😭😭
@Enatnshwubet
4 ай бұрын
አባታችን እንካን ወደተዋህዶ ተመለሱልን
@azan_g1
3 ай бұрын
ልቦና ይስጠን አምላካችን❤❤
@አፎሚያታደሳ
4 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ በእውነት ያድነን
@almazabay3111
4 ай бұрын
የቅድስ ፡ ሚካኤል ፡ የቅድስ ፡ ገብርኤል ፡ ትግስታቸው ፡ እፁብ ፡ ድንቅ ፡ ነው
@yenealemgenene
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@bayeberihun2155
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሁሉት ምላስ ያውጣን ፍጳሚችን የሳምረው
@Zahara-io5on
4 ай бұрын
እልልልል እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎ ነው የርሰዎ መሄድ የሷ ውርደ ይበልጥ እንድትጋለጥ ነው ይች የዲያቢሎስ ፈረስ😢
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
3 ай бұрын
እልልልል አባታችን እንኳንም ወደ ቤቱ መለሳችሁ ተመስገን🙏 እሷንም ይመልሳት አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታችን ሆይ 😢
@hiymedemssie7529
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ወድ እውነተኛ መንገድ ተመለሱ እኔም ከዚህ በፌት 1 ዓመት እከተላት ነበር ግን በድንግል ማርያም እርዳታ በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እኔንም ቤተስቤን አድኛለው እግዚአብሔር ይመስገን
@Anson..23-s2l
4 ай бұрын
ዝም ብለህ የመንደር አታላዮች ትከተላለህ እንዴ? ይገርመኛል ፤ቤተክርስቲያን አለች እዛ ማምለክ፤ ትምህርትም ስትፈልግ እዛው መማር እንጂ በየመንደሩ ያሉ ግለሠቦችን መከተል ምንድነው ? በጣም ይገርማል ።ይህ ማለት ከቤተክርስቲያን ተለየህ ማለት እኮ ነው።
@MisrakMelkamu
4 ай бұрын
Niseha gebi ehte yeswa tektay kenebrsh mekinyatuem lela haymanot enji orthodoxen aydelem sitektye yenebrew Egziabher yemsgne slewetash des blognal.
@BerhanBerhan-r4e
4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
@Naaatttttt
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስተን
@beirutyohannes9864
4 ай бұрын
እግዛአብሄር ይፈርዳል ኣንድ ቀን
@እህተስላሴ
4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢❤
@MemeBerhan-rb7ir
4 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስግን ልቦና ይስጣት ቸሩ መድሀኒአለም❤❤
@fisshahaile747
4 ай бұрын
ይቅር አድርግ ልብን አላየ ወድሜ ሰውን ቃለመጠይቅ ቀላል አደልም እና የቃለመጠ ኮርስ ብትወስድበት መልካምነው የታላቅ ምክር ነው እናመሰግናለን
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
አቤት ማረን😢😢😢😢😢
@SimonAraya-eo3bm
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነ❤❤❤ እንኳን በሰላም ተመለሱ
@MengeshaTaye
4 ай бұрын
እግዚያብሔር ልብን ይስጣትና ከሰይጣናዊ መንገድ ይመልሳት
@SenizeMariam
Ай бұрын
ነአምን በ፩ አምላክ፡፡በቅድስት ስላሴ ስም እቅዷ ይፍረስ፡፡ውድ የተዋህዶ ልጆች ይቺ ሴትዮ በዚህ ልክ የተዳፈረችውና በክርስቶስ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ እምነታችንን በዚህ ልክ በድፍረት የመጣቺው በዘመነ ብልፅግና ነው፡፡ካመጣጧ ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ያለቺው በሆነ አካል አይዞሽ ተብላና ፈንድ እየተደረገች እንደሆነ ግልፅ ነውና ኦርቶዶክሳዊያን እንንቃ፡፡ዘመኑን እንዋጅ ከዚች አሳች ተኩላ ይሰውረን፡፡ ጌታ ኢትዮጲያችንን ይማርልን፡፡😢😢😢
@firehiwotbezabeh5388
4 ай бұрын
እግዚአብሔር እነካን ረዳዎት እግዚአብሔር ይመስገን
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
4 ай бұрын
እረ ኦኦኦኦኦኦእኦኦ ያሰበላል የእዉነት እምዬ ኢትዮጵያ ሰንቱን ጉድ ተሸከመሸ እማማ እግዚአብሔር ይማርሸ 😢😢አባታችን እንኳን ደህና መጡ እህት ማርያም ልቦና ይሰጥሸ የእዉነት
@Abel-rg1uc
4 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን መጨረሻችን አሳምረልን አሜን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤🎉🎉 ለአባታችን እንዲሁም ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@amanmesenbet4718
3 ай бұрын
አንተ ልጅ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እግዚያብሄር ሀይል ይሁንህ
@abebechtariku6554
4 ай бұрын
ሰወረን ማረን ክርስቶስ 🤲🤲🤲
@bruktawittesfay-or7de
29 күн бұрын
ወይ ይቺ ቅድስት ቤተክርስታያን 😭😭😭 ፈተናዋ በዛ። ጠላቶቿን ከእግሯ በታች ያስገዛላት 🙏
@asterabebe14
4 ай бұрын
ክብር ለመዳህኒዓለም ይሁን። እጅግ አዝኜና ኦርቶዶክስስ ሰው የለንም ወይ እኝህን የመሰሉ ፃድቅ ዳግም ላሊበላ የሆኑ በዚህች የሰይጣን አገልጋይ በሆነች ሴት ሲወሰዱ ብዬ አዝኜ ነበር ፈጣሪ ይመስገን።። አሁንም ኦርቶዶክሶች ከዚህች የሃሰተኛ መሲህ ሴት እሳቸውንም ሌሎችንም ለመታደግ ኦርቶዶክስ እርምጃ በህግም በምንም ማስታገስ አለብን።። አባቴ የተመረጡትን እስኪያስት የተባለው መልክተኛ እጅ እንኳን እመቤቴ ደረሰችሎት።።
@asnibelhu8843
4 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ያሰረቻቸውን ህዝቦች በድንቅ ስራህ አስመልጣቸው የአጋንንት እስረኛ ነች ፍታት
@KidistShanko-op8ki
3 ай бұрын
እግዚዮ እግዚአብሔር ሲያጋልጥ
@bisrigmichael6934
4 ай бұрын
ለተቀሩት ተከታዮቿ እግዚአብሔር ልቦናቸው ከፍቶ ይመልሳቸው።አባ ግን አራት አመት ብዙ ነው እንዴት ቻሉት ።ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
@nebyatgebretiensae9421
4 ай бұрын
እህት አትበልዋት በስማ ትግስት በልዋት
@TesfaneshEndashaw
4 ай бұрын
እግዚኦ
@AsniAsni-rq5dj
4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ትእግስቱ😢
@mulukenasmare45
4 ай бұрын
እግዚኦ መዓረነ ክርስቶስ
@ዘ-ኢትዮጵያ-ጸ3ነ
4 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ የምናምነው ቅድሰት ሰላሴ ነው እያልን ለሆዳችን ብለን ግለሰብ እየተከተልን አምላክ የሰጠንን ትእዛዛት ሸረን ሰው እያመንን ይህን ያህል ማሰብ ካልቻልን ምንድነን እኛ ሰው?አይመሰለኝም ሌላ ሰም ያሰፈልገናል ለምን ብንል ከገዳም ወተን የግለሰብ ቤት እየመሸግን ምን ልንባል ነው።
@sabaghumbot5485
4 ай бұрын
መፍረድ መልካም አይደለም ሰይጣን የተመረጡትን ነው የሚስት እግዚአብሔር ሁልጊዜም መጥፋታችንን አይፈልግም በንስሐ መመለሳችንን ነው የሚፈልገው አንድም ነፍስ እንድትጠፋ አይፈልግም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለሱ።
@RozaAsefaw
4 ай бұрын
ወይ ወ/ሮ ስንዱ
@SoliyanaSeyoum-h4y
4 ай бұрын
አባቴ ልቦና ይስጦት. የሚናገሩት ሕዝቡን ያስታል. የአፍ ወለምታ ይላል ያገሬ ሰዉ
@MheretTsiduye
4 ай бұрын
እሳቼውማ ልቦና ሰጣቼውና ንስሀ ገቡ እኮ አይሰማም?
@Eyob797
4 ай бұрын
እውነት ነውና ገብረመስቀል በማህበረ ሰይጣን ብዙ ብር ተከፍሎት በየሚዲያው ዕየተሯሯጠ ስም ዕያጠፋ ነው።
@Eyob797
4 ай бұрын
@@MheretTsiduyeዕንጦሮጦስ ገባ ዕን(ጂ) ክብር ብሎ። በማህበረ ሰይጣን ብዙ ተከፍሎት ነው በየሚዲያው ዕየተሯሯጠ ስም የሚያጠፋው። ከእውነት(ኛ)ው ዳ(ኛ) ከእግዚአብሔር ፍርዱን ያገ(ኛ)ል ገብረ መስቀል።
@ribkaribka6328
4 ай бұрын
ንስሃ የገባ ሰው ወይም አባት ነኝ ያለ በየሚዲያው እየወጣ ክፉ ደግ አይነጋገርም @@MheretTsiduye
@nitsuhchanie
4 ай бұрын
ምስኪን አሁንም እውነቱን እየሰማ ሚከተላት አለ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አይነልቦናችሁን ያብራላችሁ
@ArsemaArsema-r2m
4 ай бұрын
ልቦና ይስጣት
@Anson..23-s2l
4 ай бұрын
ልቦና አላት፤እስዋ ልክ እንደ ጴንጤ ኦርቶዶክስን መጻረር ነው የተላከችበት አላማ ። ጴንጤን 666 እንደላኳቸው ሁሉ ስንዱንም እነሱ ናቸው የላኳት። ተልካ የመጣች የሠዶማውያን ተላላኪ ነች።
18:31
Ethiopia - ትራምፕ ከባድ ተቃውሞ | የቴድሮስ አዳሀኖም ጭንቅ | የቀጠለው የመቐለው ውጥረት | አዲስ የተሾሙት አመራሮች
Feta Daily News
Рет қаралды 23 М.
1:23:17
bermel Georgis የፀበሉ መአዛ ከዚ ምድር አደለም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
10:14
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 27 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,6 М.
1:00:21
149ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ባለትዳሩ መነኩሴ ሁለት ሴት ወልዶ ጭራሽ ወንድ ውለጂልኝ ይላታል ጉድ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 79 М.
37:23
Anchor Media በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ጋር የተደረገ ውይይት
Anchor Media
Рет қаралды 13 М.
55:39
🛑 Bermel Georgis እመቤቴን ስገድ አለቺኝ!! ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 23 М.
34:40
bermel Georgis ለሴቶች በዚ ሙያ ላላቹ እና ለምትቀባቡ መልዕክት አለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
1:16:57
bermel Georgis በዚ አለም የክርስቲያን መጨረሻ መደምደሚያ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 168 М.
47:00
[ገዳሟን አስጎበኘችን] ቅንድቧ የገጠመው የቅድስት ድንግል ማርያም ስነ-ሥዕል!! | Ehete Mariam | Dr.Abiy #ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 69 М.
43:58
bermel Georgis ባሌን ማሪሊኝ ስለው ሰማዕቱ ፊለፊቴ አምጥቶ ስለሱ አጠይቂኝ ብሎ ተቆጥቶ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 45 М.
38:26
MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ሦስቱ አስደናቂ ገዳማት በግብፅ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 123 М.
13:01
live አስቸኳይ መልዕክት
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН