KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🌺ዛሬማ ማበዴ ነው 🤬🤬
15:53
💦ያልጠበኩት ነገር አደረጉልኝ ቃል የለኝም🙏❣️
21:27
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
💦እህቴ ሰኘራይዝ አደረኩዋት❣️🥰😨
Рет қаралды 95,714
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 111 М.
Wina ዊና
Күн бұрын
Пікірлер: 985
@BirukTuba5335
10 ай бұрын
ዊናን የምትወዱ እስኪ👍👍
@NegaTerefa
10 ай бұрын
❤❤❤❤
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
10 ай бұрын
_ሸይጧን ካልሆነ በስተቀር ዊናን የሚጠለው ሰው አለ ብየ አላስብም_
@RujaMente
10 ай бұрын
Winani metelawu sawu ale bilek new
@TigisCondor
10 ай бұрын
Ena. 11❤❤❤❤❤❤ yana yawa
@muhamad3183
10 ай бұрын
@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅትክክክል
@ZumbaraMechali
10 ай бұрын
ሄሉዬ በአለም ላይ ለአንቺ ከተሰጠሽ የመጀመራው ወንድምሽ ነው ከዚ የበለጠ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ አሜን 🙏🙏🙏 ይዬ ኮሜንት የምታነብ በሙሉ የእረፍት እንጀራ እና የነፃነት ኑሮ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹ አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MaaanjJopnj-pg2bu
10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@مبروكةمبروكة-ب4ث
5 ай бұрын
❤❤❤
@Eildana
10 ай бұрын
ሄሉ ታድላለች እንዳተ አይነት ወንድም ያላት መልካም ልደት❤❤🎉
@mqpm2542
10 ай бұрын
❤❤❤የመዳም ቅመሞችየ አፈጠራችሁ. በሉ በላይክ አሳይኝ❤❤
@ሀብልተሻመ
10 ай бұрын
በደብ 😂
@HayatHayat-st9ed
10 ай бұрын
አላረግም😂😏👊
@Luluyoutube-j2z
10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@HgHghy-e3h
10 ай бұрын
ገና እያፈጠረሁነው😢
@ALHAMDULILAHYAAALLAH
10 ай бұрын
Alhamdulilah ❤
@Sophia-o1k2f
10 ай бұрын
ዊናዬ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ❤❤❤❤ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@2-nl9dw
10 ай бұрын
ዋው ዊና ምርጥ ወንድም🥰🙏 በስደት ለምትኖሩ የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🥰ያረብ
@TemimaNasir-cv2jw
10 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@HayatHayat-st9ed
10 ай бұрын
አሚን ያረቢ😢❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
10 ай бұрын
@@HayatHayat-st9ed ዉድ ደሚሪኝ ሁብ
@Buzekudosgabrhelabt19
10 ай бұрын
Amen
@ቃልቃል-ዸ4የ
10 ай бұрын
አሜን
@amutamut1
10 ай бұрын
ሄሉነቴ መልካም ልደት ትንሽም ግጥም ለሄሉዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ማልካም ልደት መቼም የማልረሳው በልቤ ለይ የለ ልዩ የምለው ቀን በዘሬው ዕለት ዋለ።ኡንካን ተዋለድሽ እንኳን አዳራሰሽ ይህን ተላቅ ልደት ለማክበር አበቀሽ።ዛሬ የንቺ ቀን ነው ከሁሉም የሚልቅ ደስ ብሎሽ ይለፍ በይልኚ ፍልቅልቅ የዘውትር ህልምሽ የሰብሽው ተሰክቶ አንድች ሰይጎድልብሽ ሁል ነገር ሞልቶ አማታት እንዲያልፉ እመኝልሻላው ደስታሽ ዳስታዬ ነው ውዴ እወድሻላው❤እድሜ እና ጤናሽን ጨምሮ የብዛልሽ ዘለላም ኑሪልኚ ደስታኛ ሰው ሆነሽ እንዳ አይኔ ምሳሳሽ የመይሽ በስስት ዛሬ ልዳትሽ ነው ውዴ ማልካም ልዳት 🎂🎂 ሺ አማት ኑሪልኚ ሄሉነቴ የኔ ውብ የኔ ውድ❤❤
@Luluyoutube-j2z
10 ай бұрын
አንተ መሰለ ወንድም ስላላት እድለኛ እኔምኮ ነበሩኝ ግን ምን ዋጋ አለ እያሉ የሉም 😢😢😢
@Tse212
10 ай бұрын
ባገኝሽ ብየ ተመኘሁ ወላሂ
@Luluyoutube-j2z
10 ай бұрын
@@Tse212 😥😥😥
@MahletDgg
10 ай бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ❤❤❤❤❤❤❤ አይዞሽልኝ አንድ ቀን ይገባቸዋል❤❤
@Anrr-m7y
10 ай бұрын
የኔ ቢጤ😢😢😢😢😢😢😢
@HerutHerut-f6p
10 ай бұрын
Yene,wud,hulachenem,bet,eyalu,yelelu,alu, egzeabher mastewalen,yestachew😢
@bitybity4949
10 ай бұрын
መልካም ልደት ሄለን ሄሉዬ ታድለሻል ዊናን የመሰለ መከታ ወንድም ስላለሽ ፍቅራችሁን ያብዘዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@ማርያምእናት-ቐ4በ
10 ай бұрын
ዊናዬ ምርጥ ልዩ ወንድም ነህ እመብርሃን ትጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsnakechDassalsng
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DhgfChvx-fs3gy
10 ай бұрын
የኔ ጀግና ወድም ❤❤❤❤ሄሉዬ እንኳንም ተወለድሽልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️🎂🎂🎂
@HiwotEseye
10 ай бұрын
ዊናየ ትለያለህ አተ ማለት ወድም ብቻ አደለህም እናት አባትም ነህ ብቻ እመቤቴ ከእናተ ጋር ትሁን በጣም እምወዳችሁ ፋሚሊዎች የጓደኝነት ጥግ የሆናችሁ ልጆች
@hadiyahadiya1659
10 ай бұрын
ማነው እደኔ ከአብርሽ ቤት ደርሶ የመጣው ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@rahima1683
10 ай бұрын
እኔ😂😂
@Lijfozi
10 ай бұрын
እኔ😂😂
@A14-ny2tn
10 ай бұрын
እኔ😂
@zeduGualtgray
10 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@Simboo860
10 ай бұрын
Me to😂😂
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
10 ай бұрын
ሄሉ ታድላለች አንተ መሰለ ወንድም ስላላት እድለኛ ነሽ እኔም ምርጥ ወንድሞቼ ስላለኝ እድለኝ ነኝ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤
@halima7993
10 ай бұрын
ወላሂ ሄሉ ታድለሺ መሸአላህ እኔ ወድም ስለለለኝ በጣም ይሰማኛል አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቺሁ ለሁለታቺሁም ጤናም እረዝቅም ይስጣቺሁ ዉናየ ምረጥ እህት አለቺህ የሴቶቺ ነግስት አንቺ ነሺ አለባበሰሺ ከሚድያ ሴቶቺ አንዳ ❤❤ነሺ ምረጧ ሴት
@Madiina-kc5ew
10 ай бұрын
ዊና ጀግና ወድም ነው ፍቅራችሁን ይቸምርላቸው
@ealsa
10 ай бұрын
ዊናዬ አንተ ትለያለህ ረጅም እድሜ ምርጥ ወንድም መከታ
@MeklitTube-vx6hq
10 ай бұрын
ዊናታን የወድምነት ጥግ ሄሉዬ አኔ ጨርቃ ቡራ የጓደኛ ልክ ስወዳችሁ❤❤❤
@yeshieseta
10 ай бұрын
የኔ ባለማህተቦች በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ዊናዬ የኔ ትሁት በርቱልን❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
10 ай бұрын
እኳን ተወለድሽ ሄሉ ዊናን የመሰለ ወንድም ስላለሽ እድለኛ ነሽ
@sayedahmada8263
10 ай бұрын
መታደል ዩልሀል ይህ ነው. አላህ ይጨምርላችሁ. ፍቅር እድሜ ደሥታን ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጃኖtube
10 ай бұрын
ማርያምን በፍቅራችሁ ልሞት ነው ዊናየ ሄሉየ በድጋም እንኳን ተወለድሽ ቀርው ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@መቅደስ-ቘ5ፐ
10 ай бұрын
ውይ ሥታሥቀኑ ዊናዬ ሄሉ ታድለሺ ምርጥ ወድም አለሺ ❤❤❤🎉🎉🎉 ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ መልካም ልደት 🎂🎂🎂በድጋሜ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SurprisedIceberg-oi8qp
10 ай бұрын
ምርጥ ልዩ ወንድም ነህ ዊናየ ሄሉየ እንኳን ተወለድሺልን የኔ ልዕልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወደ ታየ ልክ የለዉም በጣም ወዳችሇለሁ❤❤❤❤❤
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
10 ай бұрын
ግንአንገባም ሀናተቤትአትበሏቸው😢😢በፈጣሪ ነሱ ደገቡላችው ይፈልጋሉ እና ተገን እሽአትሉም ለምንየሄንያሀል አባታቸውእኮ ምንም አይል😢😢😢አስደሱታቸው
@SeadaYouTube-b2v
9 ай бұрын
ላባታቸውክብርነው
@አግዚአብሔርአራኛዬነው
10 ай бұрын
ዳስ ስትሉ የ ፍቅር በታሳብ🥰🥰🥰 ምነው ዋንድሞቸም እንዳዝ ብዋዳኝ😢
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
10 ай бұрын
*_ዊና እኮ ወንድም ብሎ ዝም ነው አንተን የቃላት ስብጥር የማይገልፅህ ከልብ ወንድም ነህ ሄሉዬ ታድለሻል የሄን ቅን ወንድምሽን አላህ ይጠብቅልሺ_*
@ልጅዙዙአንድለእናቷ
10 ай бұрын
ማነው እንደኔ እነዚህ እህት እና ወድም የሚወድ ውይይይ የኔ ልዩዎች "W&H" ሄሉዬ እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ይሄን እንቁ ወንድምሽን..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahma-y8o
10 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በደስታም ማልቀስ እንኳን ተወለድሽ ሄሉ ተባረኩ
@halichoalhabeshi6189
10 ай бұрын
አልቀናም ከዊና በላይ የሚሳሳልኝ የሚያቀብጥ ወንድም አለኝ❤ ዊና ትለያለክ ሄሉ ብዙ ምረጥ የሳቅ አመታቶችን ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ጋ ኑሪ🎉❤
@sojooij7274
10 ай бұрын
ወድምኮ መከታነው ወላሂ እኔም ሶስትወድሞች አሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው ስደት ከመጣሁ አስራ አድ አመትሆነኝ መቸይሆን ወድሞቸቤተስቦቸጋ አብሬ የምሆነውእፍፍፍ
@werkiya4894
10 ай бұрын
ሄሉየ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አተ ማን ነበር ብሩክ ግን የአሄራው ወንድሜ ምድሪሽ እያልክ ስታሽቃብጥነበር መስቀል አስረክ😢 የራሥህን ፆም ግን እንኳን አደረሰን ስትል አልሰማነም እና ይቅርብክ እንዲህ አይነት ስራ
@genettecere8937
10 ай бұрын
ወንድም ከልብ ወንድምነት ጥግ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@samprincess378
10 ай бұрын
ዊናዬ ምረጥ ወንደም የእውነት ትለያለህ ሄሉ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gresaum4634
10 ай бұрын
ዛሬአደኝነኝ ላይክ ግጩኝእሲ❤😂
@tisonga-l5h
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@HadyHady-k2g
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SafihaSafiya
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azakmashoiiir3413
10 ай бұрын
ወይኔ ወንድሞች አሉኝ ተዉ እንዲ ልደት ልያከብሩልኝ ስደት ከመጣው 4 አመቴ ሰላም ብለውኝ አያቁም😢 ዊና ትለያለህ ማርያምንን አቦ ምችት ይበልህ❤🎉 መልካም ልደት ሄሉ
@hueiw-p9d
10 ай бұрын
ስወዳችሁ w,H ምርጥ ወንድም ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@emnetgirma6808
10 ай бұрын
ሄሉ እንዳንተ አይነት ወንድም በማግኘቷ ታድላለች ምረጥ ወንድም ነህ ሄሉ መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉
@Fufu-vt9pt
10 ай бұрын
ፍቅራችሁ ይለምልም. አባታችሁንም አላህ እርጅም እድሜና ጤነ ይስጠው
@TemimaNasir-cv2jw
10 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:01
@beemnet_ye_shewa_lij
10 ай бұрын
❤❤❤❤ሔሉዬ የኔ ጠንበለል🥰ዊናዬ መልካም ሠዉ የወንድምነት ጥግ❤❤እንኳን ተወለድሽልኝ ሔሉ ቀሪዉን ዘመንሽን በፍቅር በደሥታ ኑሪልኝ የኔ ንግስት❤❤❤
@ሶስና.ቲዪቭ
10 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉 ሄሎየ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Mklite-dx2do
10 ай бұрын
ዊናዬ ምርጥ ወንድም በእውነት ትለያለህ ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ የኔቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@mekyaseid-5747
10 ай бұрын
ወድም ያለውና ግቢው ያጠረ ዘላለም ይኑራል እደተከበር ይባላልጨ❤❤ከክፍነገርይጠብቃቸሁ❤❤❤
@Abayenesh21
10 ай бұрын
ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እድለኛ ነሽ ውይናን የመሰለ ወንድም ስላለሽ ምርጥ ወንድም አለሽ የታደልሽ❤❤
@FeruYhe
10 ай бұрын
ዊናየ ከዚህበላይ እናታችሁን አጊንታችሁ ባንድ አክብሩ የኔ ውዶች
@misrach2350
10 ай бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ዊና ሄሉ ቡሩኬ ስውዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ዊናን የምትውዱት እስክ ላይክ አድርጉልኝ 😂😂❤
@shewayezenabu3036
10 ай бұрын
ዊና ምርጥ ወንድም ጌታ ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@DghjFhjj-c1b
10 ай бұрын
ሔሉዬ መልካምልደት ቀሪዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤❤🎉🎉
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
10 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ሄሉ ወንድምሽ አደረ ጠብቅ❤❤❤
@ማርያምእናቴ21
10 ай бұрын
ሄሉ እኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የንስሃ በፈሪሃ እግዚአብሔር የምትጎዝበት ይሁን ❤❤❤
@MyLove-x8f
9 ай бұрын
አሜን በእውነት
@Mary-rb4rl
10 ай бұрын
መታደል እኮነው ሄሉ ታድለሻል እደሱ አይነትወድም እኳንም ተወለድሽልን የኔቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉
@neima
10 ай бұрын
ስታስቀኑ እህትና ወንድም ለቤትክ አዲስ ነኝ ዊና የምትወዱ 👍👍👍
@asrdewadmas8959
7 ай бұрын
ሄለን ማርኬን ተተጫወተችበት በኋላ አንደኛ ከሀዲ ሴት መሆኗን ተረዳሁ ንፁህ ሴት ነበር ምትመስለኝ
@የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ
10 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ያለቀሰ ዊና ዉዴታዉን ሲገልፅ 😢❤አላህ ይጠብቃቹሁ ❤
@UmFarahRukaei
10 ай бұрын
ሄሉየ ዊና ወንድምሽ ስለሆነ ደደደደደደደስ ይላል😢ስትደሰቺ ፣ስትስቂ አብሮሽ
@GhFd-v7w
10 ай бұрын
ዊናን እምትወዱ ላይክ ኣደኛ ኮማች ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زليخهمحمد-ح1ض
7 ай бұрын
እህትና ወድም ማለት እንደናተ ነው ❤ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤እኔ በአካል ነው ማየት ምፈልገው ሁላቹም❤❤❤❤❤እወዳቹሀለሁ ሁላቹም
@NaM-ju4qn
10 ай бұрын
የመዳም ቅመሙችየ የሮመዳን ስራ ልገለነው በያለንበት አላህይገዘን ወነው ወገቤ 😥🤭
@TemimaNasir-cv2jw
10 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@Nejat104
10 ай бұрын
እኔን አይዞሽ በርቺ😢
@Seadademessis
10 ай бұрын
ወላሂ እኔም አልችልኩም አይዞን
@ቃልቃል-ዸ4የ
10 ай бұрын
አርወይኔ አልቻልኩም ምንም አልሆነልኝም😢😢😢😢
@eyesrusbranu
10 ай бұрын
Ayzhoshe
@zuzuFamily-tf1fq
7 ай бұрын
የኔእንቁዎች ቢቸግረኝ ያለፈቪዲዎ እየተመለስኩ አያለሁ ፈጣሪ ነገሩን ያስተካክልና ሁላችሁንም አንድ ያርግልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሄሉዬ የማርኬ ንግስት😢😢
@እምነት
10 ай бұрын
የኔምርጦች ስታምሩ❤ የኔ ውደ እንኳንተወለድሺ🎉🎉🎉
@soomebaby83
10 ай бұрын
ዊናየ የወድምነት ጥግ እግዛብሄረ አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ. ❤❤❤❤❤❤እንካን ተወለድሽ ሄሉየ
@mekidesbelete2924
10 ай бұрын
Winaye merti wondem ekonhi heru edelga nate yewunte des yelale heruye H.B.D 🎂🎂🎂🎂Belegi🥰🥰🥰❤❤❤
@merongm5989
10 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ዊና ምርጥ ወንድም ሺ አመት ኑርላት ቡራ ምርጥ ጓደኛ ❤❤❤ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ
@Serkalem-f6t
10 ай бұрын
Weyna wendemi ewent minlibel mirt wendem nehi fetari yebarkhi Hylu HBD hulachum betam wedddddd
@KiyaFamily-w7e
10 ай бұрын
የኔ እንቁዎች ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ የደስታ ይሁንላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ የኔልዩዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sinidu6477
10 ай бұрын
Unkaan taweledechilk winayee happy birthday 🎂🎈 hellu yee marke konjoo ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@embeteanmute5770
10 ай бұрын
በማርያም ለይኩት እናሳድገዉ የወንድምነት ጥግ ወንድም ባለዉ ሰዉ እምቀነዉ እኔ ቤቻ ነኝ ግን አሉኝ ግን ምን ዎጋ አለዉ አሉ ብቻ ሁኑ ቀረ
@RutaTube472
10 ай бұрын
የረመዳን ስራ እዴት እያረጋችሁ ነው ቅመሞችየ😊❤🌹👍
@ቃልቃል-ዸ4የ
10 ай бұрын
አር አልተርፍንም
@birtukana354
10 ай бұрын
ኬኩ ግን የፆም ነዉ እንዴ ፆም ስለገባ ብየነዉ እንኳን ተወለድሽ ሄሉየ የኔዉድ ወይ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yenenesh-h1k
10 ай бұрын
ተናገር እኮ
@ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
10 ай бұрын
እያፈጠሩኩነው ኑ እናብርሽን ጥበቃላይነኝኝኝኝ🎉🎉🎉
@Zዜድ
10 ай бұрын
ብል አፊያ 🍇🍇🍇🍓🍓🍓🍓🍓🍓🥭🥭🥭🥭🥭🥭
@ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
10 ай бұрын
@@Zዜድ አላህ ያፊኪ ማማ
@EthiopiaEthiopia-z1l
10 ай бұрын
የዘመኔ ምርጥ ወጣት ዊናታ❤❤❤አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@እሪች-ከ3ፀ
10 ай бұрын
ዞሬአደነኝላይክግጨኝአ🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹👍👍👍👍
@TemimaNasir-cv2jw
10 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:14
@HahaBabba
10 ай бұрын
የኔ ወዶች ስታምሩ ዊናዬ ምርጥ ወድሜ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ሥወደድሽ እኮ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@sayedahmada736
10 ай бұрын
የምታስቀኑ እህትና ወድም ማሻ አላህ ለአላህ ብዬ እወዳችኻለሁ ዊናዬ እና ሄሉ❤❤❤❤
@etetewami9042
10 ай бұрын
🎉🎉🎉 ዊናየ ተባረክ መልካም ወንድምና እህት ናችሁ።።ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን።።ሔለን መልካም ልደት
@SeadaAwel-s4f
10 ай бұрын
ዊነዬ. ያኔ. ማልከም. ወድም. ሄሉዬ. ማልከም. ልደት. ሄሉዬ ታድለሽ. ምርጥ. ወድም. ምርጥ. አፍቃሪ. ምርጥ. ጓደኛ. አለሽ. አይለያቹ. ሄሉ. ታማርክ. አድለይ. ያታሠጠቹ. አብል. ኤም. አጋትሽለይ. ያማርክ. አለ. በታራፋይ. ሠለመቹ. ኢብዘ. ኢነ. ቶሎቶሉ. ኑ. ያኔ. ማሮት. አጥፉ ❤❤🎉🎉
@zahraliban5714
3 ай бұрын
እውነተኛ የወንድምና እህት ፍቅር።ይባርካችሁ አይለያችሁ።
@አለምብመ
10 ай бұрын
የእኛ እህት ሄሉዬ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤🎉🎉🎉
@Fatma2300-pt2mp
10 ай бұрын
ግን ለምድነው እናተ ሳይ እባ እባ ሚለኝ 😢😢አይለያቹ ዊናዬ❤❤❤❤❤❤ሔሉሉሉ በጣም ነው ምወዳቹቹቹ❤❤❤❤😢😢😢
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
10 ай бұрын
ዊኒ ዛሬ ፍክት ብለሀን አምሮብሀን እዉነት ነዉ የምልህ ዛሬ በህልሜ እናተጋ ነዉ ያደረሁት ቱ በእዉኔ ቢሆንሠ
@haweFekerReem
10 ай бұрын
ቱ ሴት አሰዳቢ
@genetgebremesih9157
10 ай бұрын
እግ/ሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጨማምሮ ይስጣችሁ god bless you beautiful brother and sister I love you guys ❤❤❤
@Mediyutube
10 ай бұрын
ዊናዬ አንተ ትለያለህ እኮ ሄሉዬ ታድለሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ልደት ሂሉዬ❤❤
@Kal-o9z
10 ай бұрын
ቆይ ግን ፋዘርን ለምን ይፈሩታል ልክ ነው አባቶች መከበር አለባቸው የትኛውንም አባቶች ማክበር እንጂ ያን ያክል መፍራት ልክ ነው ብዬ አላስብም
@Werkye-s3g
10 ай бұрын
ሄሉየ በድጋሜ እንኳን ተወለድሽ ❤🎂🌹 ዊናየ እኔም እናተ ወድም ቢኖረኝ ብየተበኘው በተረፍ እዳችሁአለሁ ❤❤❤
@MeccaMohammed-wr6zm
10 ай бұрын
የሄሉየ መከታ ሠብሥክራይብአረኩህ በሥትመከራ አላቅበትብየ
@senayetjima6450
10 ай бұрын
የኔአባት ስወዳችሁ ላባታችሁ እድሜ ተመኝሁ ተንከባከቡት አንዳንዲ ይዛችሁት ውጡና ተዝናኑ ❤❤❤❤❤❤❤
@NardiYenatwabcha
7 ай бұрын
ሄሉ በጣም እድለኛ ነሽ ❤ ጣፋጭ የሆነ ወንድም አለሽ
@abdullhaa6591
10 ай бұрын
ሄሉ እድለኛነሽ ይሄን መሳይ ወንድም ፈጣሪ ስለሰጠሸ
@sabag.zemichael5194
10 ай бұрын
የን ውዶች ❤❤❤❤ሄሉዬ እንካን ተወለደች አንተም መልካም ወንድም ነክ ዊናዬ እግዚአብሔር ሁሌም ከቤታችሁ ይሁን❤❤❤❤
@Tidut-x7r
10 ай бұрын
ስታምሩ ድግል ማርያም ከክፉ ነገሪ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@Tse212
10 ай бұрын
ማሻአላህ እድለኛ ናት የኔዎቹ አሉ እንጅ እያሉ የሌሉ
@ዜድእራይ
10 ай бұрын
😅😅😅😅
@aynelemaarega
10 ай бұрын
ሄሉዬ መካም ልደት ዊናን የመሰለ ወንድም ስላለሽ❤❤❤❤❤❤❤
@zuzulove9763
10 ай бұрын
ውይና ቶሎ ቶሎ ልቀቅበት ቻናልህ ይዴግ በተርፈ በርቱ
@gosd4545
10 ай бұрын
አይይወላወድሜን አስታወሰኝ 😢ውድየስደት እህትወድሞቸ እኛንም በሰላም ከቤተሰቦቻችጋርያገናኘን🙏🙏💗😢
@MasiKemawu
7 ай бұрын
ዊይና እና ሄሉዉን የምቶዎዱ እስኪ 👍👍👍🎉
@sarinena4266
10 ай бұрын
መታደል ነዉ ብየ ልለፍዉ ግን በጣም ትወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ አይለያችሁ
@HtveFet
4 ай бұрын
ሄሉ ግን ታድለሽ ዊናን የመሰለ ወድም አለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fatmaabdullah4363
10 ай бұрын
ማሻአላህ ዊናየ የወንድምናት ጥግግግግግ አላህ ይጠብቀችሁ ሄሉየ የኔ ውድ እድሻለሁ❤❤❤❤❤
@wubalemdiress1042
10 ай бұрын
ዊና የምር አንተምርጥወድምነህ ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤
@marimyelemiwa1664
8 ай бұрын
ሄሉ ናፍቃናለች ከድብርት ውጡና እንያችሁ❤❤
15:53
🌺ዛሬማ ማበዴ ነው 🤬🤬
Wina ዊና
Рет қаралды 30 М.
21:27
💦ያልጠበኩት ነገር አደረጉልኝ ቃል የለኝም🙏❣️
Wina ዊና
Рет қаралды 112 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
21:33
ብሩኬ እና ኤፍሬምን ቤቴ ጋበዝኳቸዉ☺️
Jossey 27
Рет қаралды 102 М.
20:59
🛎️ብሩክ የ500 መቶ ሺ ብር እቃ ተዘረፈ 😱😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 223 М.
16:46
💦ማርክ እና ብሩክ ጉድ ሰራዋቸው😂
Wina ዊና
Рет қаралды 160 М.
28:38
💦አስደነገጥናቸዉ
Wina ዊና
Рет қаралды 95 М.
33:23
የነፀ መልስ ቀን ዉድ የሆነ ስጦታ😱
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 179 М.
47:35
ዳኒን በሌላ ሴት አስጀነጀንኩት
D Tv
Рет қаралды 276 М.
21:55
ገላን ነበር 😱 አሰቃየችን እኮ ፉፉ አንቀጠቀጠው
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 90 М.
36:44
🦋በሂወቴ ያልጠበኩት ነገር ተሰጠኝ መቼም አረሳቹም 😱🙏🥰🥰
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 391 М.
17:01
🛑ላገባ ነው ቬሎ ምረጥልኝ አስደነገጠችኝ😂😂
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 343 М.
22:54
💦ተጫወተችብን ግራ ገባን እኮ
Wina ዊና
Рет қаралды 111 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН