እህቶቸ መጡ ላስተዋውቃችሁ

  Рет қаралды 17,446

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@ekramtueb3720
@ekramtueb3720 6 ай бұрын
መሸአላህ ረሚሊየ የኔዉዲ አወዲሽ አለሁ
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 6 ай бұрын
ረምሊ ማዘርን አምጭልን ወላህ ድምቀትሽ ከእናትሽጋ ነው መሻአላህ ደስ ትላላችሁ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ 6 ай бұрын
እኔ እሳ አላላም የኔ ውድድ በይ አስተዋውቂን እሱንም ለምን ይቀራል😂😂😂😂 ሀዪ የኔ ጨበሬ ምነው ጽጉረሺ አላህ ይጠብቅሺ ከነሙሉ ቤተስብሺ ሪምሊ እህቴ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
ሉሉየ ደምሪኝ
@tebabe
@tebabe 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ከርሞም ሳያጎል ይሰብስበን❤🎉 ረምሊ ስልክሽን አቀርፍፈሽ ስቀርጭ አዱ ላፍ ያረግሽና እየየ እዳትይ😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 5 ай бұрын
አሚንንን መሸአላህ ፍቅር አንችን ትመስላለይ ደሞ ቅናት ባለትዳር ነህ አላለይም 😂😂😂 ሀቢቢን
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 6 ай бұрын
ኮሜንት አልፅፍም ግን ወላሂ ሳይሽ ልቤ ይደነግጣል እህቴና የእህቴን ሌጆች በመልክ ስለምመስሊ ያአሏህ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 6 ай бұрын
መሻአላህ መሻአላህ እረምረዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ትልቅ እህት የእናት ምትክ ነች እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 6 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምርላቺሁ ረምላየ እኔ ከስደት ላይ ነው ያለውት አላህ እህት ወድሞቺን ፍቅር ሙሀባ እዲስጥልኝ ድዋ አድርጊልኝ እህት አለም እርምላየ እናቴ ያላባት ነው ያሳደገቺን እናም በልጂ እጦት ፍቅር ተቸግራለቺ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 6 ай бұрын
ራምሊ ይችኛይቱን ልጂ አቃታለሁ እኛ ሰፈር ነቀረች ለቃ ነዉ እንዴ
@ዘሀራዩቱቢ
@ዘሀራዩቱቢ 6 ай бұрын
እህትሽጋ በጣም ትመሳሠላላችሁ ማሽአላህ እራምልየ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@sofiatube3943
@sofiatube3943 6 ай бұрын
ረምላየ ፍቅራችሁ አላህ ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ይኸ ቀን እኔም ናፈቀኝ አላህየ ስደትበቃብለክ ረዝቃችንን በሀገራችን አድርግልን ያረብ
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
ሶፊየ ደምሪኝ
@Rahma-d2g
@Rahma-d2g 6 ай бұрын
ማሻ አላህ እህት እረምላ ስወዳችሁ
@SikoSalo-vz6su
@SikoSalo-vz6su 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ ግን ከሰው አይን እዳገቡ በተቻላችሁ ሀቅም ሚድያላለመውጣት ሞክሩ የሰው ሰላም ፍቅር የሚያናድደው ሰው አለ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 6 ай бұрын
ከከከ አይ እረምላ የሳቄ ሚጪ እኮነሽ ቆልፍ አላለቺም ጎበዝ አሏህ ይጠብቃቹሁ እኔስ አለ አቢን አስተዋውቂን እንጅ❤😂
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን እህቶችሽ ሙስሊም ናቸው ወንድሞችሽንም ሂዳያን አሏህ ይወፍቃቸው ሀዩዬ የኔ ጨበሬ ቁርጥ የእህቴን ልጅ እንዳቺ ፀጉራን ማጨባረር ትወዳለች
@semiramohaned
@semiramohaned 6 ай бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምሉ ወላሂ በጣም ስለምወድሽ መሰለኝ ወላሂ ደስ በሚል ሁኔታ በኢሻራዬ አብረሺኝአድረሽ አየሁሽ መሺአላህ ማሺአላህ በጣም ታምራላቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 6 ай бұрын
ማሻላህ እህቶችሽን ስላስተዋወቅሽን ደስ ይላል ሙስሊም ናቸው አልሀምዱሊላህ!!
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 6 ай бұрын
ባለ ትዳር ነህ ቆልፍ አላለችም ረምሊ😂😂😂አይ ያንች ቀልድ እኮ ልዩ ነው
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 6 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 ай бұрын
ማሻአላህ አለሠህ ይጠብቃችሁ ረምሊ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 6 ай бұрын
አህለን ወሳህለን አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ጥንዶዎች ናቸው ረበና የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ታምራላችሁ መድና የምትባለውእህትሽ ትመስለኝ ነበር ምንሽ ናት ታድያ
@remlalemma
@remlalemma 6 ай бұрын
አጋዠ ነች ከእህትም በላይ ከ7ኛ ክፍል ጀምራ ተምራ ድግሪ ያዘች አሁንም እየተማረች ነው ጀግና ናት
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 6 ай бұрын
@@remlalemma እ ማሻ አላህ እሄን ሁሉ ግዜ የተቀመጠችው ያችን ጡሩነት ያሳያል አላህ ይጨምርልሽ እህትሽ ትመስለኝ ነበር ወላሂ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 6 ай бұрын
@@remlalemma አንድግዜ እንዳውም እማማ የሽ አንች እሧ ሁናችሁ የሰራችሁት ቪድወ በጣም ነበር ፈታ ያረገኝ ድገሙት ብላችሁ እቢ አልሽጅ
@remlalemma
@remlalemma 6 ай бұрын
@@Alhamdulilah-dt1gf ኢንሻአላህ እንደግመዋለን
@Kobra-j2b
@Kobra-j2b 6 ай бұрын
ማሻአላ እርምላ እየተቆቆምሽ ትመስያለሽ ማለት ገዘብ ይህዳል ይመጣል አይዞሽ ጠክሪይ
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
ኩብራየ ደምሪኝ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 6 ай бұрын
ፍቅር አንቺን ትመስላለች.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zabibaali5090
@zabibaali5090 6 ай бұрын
የኔዉድ እህት ራምላ ለማ አሠላሙአለይኩም የኔታማኝ እወድሻለሁ ከነቤተሰቦችሺ ለአላህ ብየ እዳሥደሠትሺልኝ በእምነት ሥልክገዝተሺ ባለቤቴን አላህ አንችንም ያሥደሥትሺ
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube 6 ай бұрын
የኔወድም ሃቢብ ኧረታይራምላ❤❤❤አንቀማሸአይዞሸ
@adammohammad1726
@adammohammad1726 6 ай бұрын
እኔኮ ለናትሽ ብቸኛ ልጅ ትመስሊኝ ነበር ልጅሽን ሰለሚወዱ አችጋ ሰለሚኑሮ ሌላልይ ያላቸው አይመስለኝም ነበር ማሻአሏህ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 6 ай бұрын
ይች ቀበጥ የመጨረሻ ልጁ ስለሆነች ነው
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 ай бұрын
አደለችም አዳዋንነበርየማቃትየሆነሰአት ገጠርሄዳ አይቻቸውአለው
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 6 ай бұрын
መሻአላህ ሥታምሪ እረሙየ ሁልጊዜም ከባልሺ ጋ ነይ
@sus2475
@sus2475 6 ай бұрын
😂😂እረምላዬ የኬኩን ነገር ዝም ነው ከቂጣነትግን አልፏል ምንም አይል ማሻ አላህ ደስ ይላል እህቶችጋ መሰብሰብ ማሚ የሉም እንዴ ያለ እናት ቡናው አይደምቅም
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt 6 ай бұрын
ማሻአላህ እህትኮ ማለት ሚስጥሩ እሩቅነው እህት ያላቹሁ አላህ በፍቅር ያኑርላችሁ የለላችሁም አላህ ይስጣችሁ
@alamgir481
@alamgir481 6 ай бұрын
ረምላየ ቁርጥ አይቴን ነው እምትመስሊኛ አይቴ የኮቦልቻ ልጅ ናት ልቤ ድግጥ ይላል ሳይሽ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 6 ай бұрын
እማማ የሽ የት አሉ ረምሊ ሳይመጡ 🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
@ZinetbintAli-tf2nt
@ZinetbintAli-tf2nt 6 ай бұрын
ረሚሊ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ በርች አሏህ ያግዝሽ ድንሽንም ተማሪ
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
ዚነትየ ደምሪኝ
@ZinetbintAli-tf2nt
@ZinetbintAli-tf2nt 6 ай бұрын
እሽ
@saadaahmed9841
@saadaahmed9841 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ታላቅ እህትሻ ደምጽ እናትሺን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 ай бұрын
ራምላየ እድለኛ ነሽ ርጋ ያለ ሀላል ነው የወፈቀሽ መሸአላህ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 6 ай бұрын
ማሻአላ አላህ ያቆያችሁ እማማየሽሳ እሰወ የለሉበት ቡና
@user-seadi
@user-seadi 6 ай бұрын
ረም ረከቦቱን ስንት ገዛሽው
@sojibuddin730
@sojibuddin730 6 ай бұрын
የደሴ ሰዉ ጀሜ መስጂድ ማሻ አላህ ከመንገዱ ዳር
@milonbd6824
@milonbd6824 6 ай бұрын
ረምላዬ የኔዉድ ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@01-le3cq
@01-le3cq 6 ай бұрын
የናት ሆድ ዘንጉርጉር ማለት እዉነት ነው ታል እህትሽ እናትሽን ትመስላልች ማሻ አላህ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 6 ай бұрын
አሠላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እማማ የሽ የታሉ ረምሊ ናፍቀውናል❤❤❤❤
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 6 ай бұрын
ማሻአላህረሚሊየየኔዉድእወድሽለሁ❤❤❤❤❤
@ፈቲያ05
@ፈቲያ05 6 ай бұрын
የኔ ሱስ ረምላየ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 6 ай бұрын
ረምሊ ከነ ቤተሰቦችሽ ሰወድሽ
@trr1069
@trr1069 6 ай бұрын
አች ሀቢብን አጉርሰሺዉ አታዉቂም እንዴ😂😂😂ተይተይ ምንድነዉ አላለም😅😅😅
@tube8181
@tube8181 6 ай бұрын
አያምናትምብራክእየመሰለው
@tube8181
@tube8181 6 ай бұрын
ክክክክ
@remlalemma
@remlalemma 6 ай бұрын
😁😁😁😁
@remlalemma
@remlalemma 6 ай бұрын
ለቪዲዮ ብየ ነበረ ያጎረስኩት😁😁አዋረደኝ
@ስደተኛዋ-ሠ3ኀ
@ስደተኛዋ-ሠ3ኀ 6 ай бұрын
አይ ተኳል
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂ማሻአላሕ እናተ ሆዳሞች ሚጣ ቁማ እናተ ትጎራርሳላችሑ ሚጥቻሽ ስወዳት የት ልሑን ስታሳዝን❤❤❤
@አተቂላህ
@አተቂላህ 6 ай бұрын
እረ ለምሊ።እችቡና።ጌረቤትሽ።አድርጊኝ።የቡና።አገርሰወነኝ።አችታፈላለሽ።እኔ።አመጣለሁ።ባሌቻችንን።አናጣም።የኔኳለምዷል።አገርነወ።ያለው።እኔ ሳኡድ።እረወሰዱኝ።
@kereyadubai5154
@kereyadubai5154 6 ай бұрын
Amiiiiiiiin😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ Dese Setilu❤
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 6 ай бұрын
በጌ አላለችም የኔ ውድ አላህ ይጠብቃችሁ
@ekramtueb3720
@ekramtueb3720 6 ай бұрын
ሱባህን አላህ ማሚየስ የትአለች
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 6 ай бұрын
ጓደኛችሽ ይመሥላሉ ማሻአላህ❤
@aishaabdullah8346
@aishaabdullah8346 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ረምሊዬ ❤😘😘😘😘 እኔምልሽ ሆድሽን አሞሻል መሠለኝ አምሮቦሻል😁
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 6 ай бұрын
😂😂😂አፈንጂው
@sartt3173
@sartt3173 6 ай бұрын
አኪድ የኢረትስ መይሠገዴይ እየቀረፀይ ኪኪኪኪ
@ውሎዬዋ
@ውሎዬዋ 6 ай бұрын
አህሌን ራምሊ ስሚማ ገገር ልመጣ ነው ምን ስራ ልስራ ምክርሽን ? ያው አንች ነጋደ ነሽ ብዬ ነው
@UmuSelman
@UmuSelman 6 ай бұрын
Masha allah Remi❤❤❤❤
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 6 ай бұрын
ዳቦ ነው ኬከ አደለም እራምለየ😅
@amena8601
@amena8601 6 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡምኡመር-ቀ3ዠ
@ኡምኡመር-ቀ3ዠ 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ❤❤
@ليليمحمد-ج5ج
@ليليمحمد-ج5ج 6 ай бұрын
መሸአለመልከምኢድ
@hayuwellod2995
@hayuwellod2995 6 ай бұрын
ማሻአላህ ረምሊዬ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 6 ай бұрын
ረምላ እርጉዝ ነሽ ልበል ???✅✅✅✅✅
@sophiaseid6508
@sophiaseid6508 6 ай бұрын
Mashaallah.Wey hayu ena beyat lihon naw alalachim.tababeshe aydal
@AyushMohammed-x5m
@AyushMohammed-x5m 2 күн бұрын
እረኔም ናፈቀኝ ከቤተሠቦቸጋማሳለፍ😢ለመሄድሳስብ ይጨንቀኛል
@yemuhabasew3287
@yemuhabasew3287 6 ай бұрын
Mashallah des tlalachu Allah ytebkachu gn 1d complain alegn Remli sistersh sistersh begra stbela neber bilafia anci begra skuar stchemri nbr Plz Kegn ejachnn entekem snbela
@ShurouqShuhail
@ShurouqShuhail 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እረምሊ አረቢያን መጂሊሰ አለሽ ወይ ፈልጌ ነበር
@remlalemma
@remlalemma 6 ай бұрын
አለኝ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ 6 ай бұрын
ማሻአላህእሙየ የሳቅምንጭ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ 6 ай бұрын
ረምሊ አንዷህትሽ አንችንትመስላለች ሌላኛዋግን ኖ
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 6 ай бұрын
ትንሺ ነይ አመሳስሉም
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 6 ай бұрын
❤❤ክክክክክ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ሀጀርl8061
@ሀጀርl8061 6 ай бұрын
ማሻአላሕ🎉🎉
@hadiyamohammed5611
@hadiyamohammed5611 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
መሻአሏህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ZinatZ-b4s
@ZinatZ-b4s 6 ай бұрын
የታደልሺ አሕቶቸሺ ሙሰሊም ናቸው የኔ አፍቅርው ካፊር ሆኑ ለትዳር ብለው
@tube8843
@tube8843 6 ай бұрын
አላህ ይስቱር በዚህ በሰለጠነ ዘመን ለወንድ ብለዉ ሀይማኖት ይቀይራሉደ ድሮ አወ እኔም አቃለሁ በጎረቢቴ ሲቀይሩ እምነቱን አምነዉበት ሳይሆን ለወንድ ብለዉ ከዛም ሲፋቱ ሙስሊምነን ይላሉ ደግሞ
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 6 ай бұрын
ማሻአላህ አርምሊ አሚንን ስትይ ማዘርስ
@AfghChjj
@AfghChjj 6 ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍🎉🎉🎉
@Alac96-qz2ui
@Alac96-qz2ui 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አሚን ያረብ🥰🥰🥰🥰🥰😜😜😜😜
@Halimetyimam
@Halimetyimam 4 ай бұрын
አንችን ሳይ እህቴናት ትዝ የምትለኝ እንዳች ቆጅየእህት አለችኝ
@AizezaHaleba
@AizezaHaleba 6 ай бұрын
መሻ አላሃ አላሃ ይጣብቃቹ አንቴም አጉራሳኝ
@hayatali1415
@hayatali1415 6 ай бұрын
አንተም አጉርሰኝ😂😂😂😂❤❤❤
@ኑርድን
@ኑርድን 6 ай бұрын
እማማ የሺ የትናቸው
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
ያገሬ ልጂ ደምሪኝ
@hanaa1558
@hanaa1558 6 ай бұрын
ene yenafrkeje yeramla 100.000 k new😊
@UaeDx-p8y
@UaeDx-p8y 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 6 ай бұрын
😂😂😂😁😂ባለትዳርነህ ቆልፍ አላለችም😂😂
@tajuredi5146
@tajuredi5146 6 ай бұрын
ረምላ ሀቢብ ደክማል ተንከባከቢው በምግብ በሀሳብም ጭምር
@jamiendris9454
@jamiendris9454 6 ай бұрын
እንዴት አወቅሸ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 6 ай бұрын
ማሸአለህ❤❤❤❤❤❤❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 6 ай бұрын
ሀዩዬ የኔ ማር ናፍቃኝ ነበር አየኋት😊❤❤❤
@hasinatTV
@hasinatTV 6 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
ማሻአሏህ እኔም ከቤተሰብ ጋር ተሰባስቤ የማከብረዉ መቼ ይሆን 😢
@እሙሂራ
@እሙሂራ 6 ай бұрын
ከንቱበየኮሜንቱ ተከሰች አርፈሺ ሸቅይክክ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
@@እሙሂራ አትከተይኝ 😕
@gsgsgva8505
@gsgsgva8505 6 ай бұрын
ረሚሊ እናትሽሳ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 6 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@hayahaya8686
@hayahaya8686 6 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እኛ ብቻ በስዴት😢
@Zehara9
@Zehara9 6 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 6 ай бұрын
ማሻ አላህ የትልቋ እህትሽ ድምፆ የናትሽን ቁጭ
@ብንትማሀመድወሎየዋ
@ብንትማሀመድወሎየዋ 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህት
@Kedija-c7m
@Kedija-c7m 6 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 6 ай бұрын
ቀዯ እረምላን ትመሰላለች
@user-nura
@user-nura 6 ай бұрын
አረ ይችን ልጅ እናሰድጋት
@اسياحسين-ث1ش
@اسياحسين-ث1ش 6 ай бұрын
ماشاءالله ❤❤
@ሀያትቢንትሙሀመድ
@ሀያትቢንትሙሀመድ 6 ай бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 6 ай бұрын
masha allah❤❤❤
@hayat2583
@hayat2583 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ውዴ
@bahabaha3512
@bahabaha3512 6 ай бұрын
ወይኔ ስሜን ሞክሸአለኝ
@mekiamekia459
@mekiamekia459 6 ай бұрын
ረምላ ማሚሳ
ዛሬ ባሌን ሀቢብን እናሸኮርምመው
8:33
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 40 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Sumayani simaana Ajibaa Saidofi gotee 🎊🎊🎊Ayyuu miskina😭
7:23
King🤴 & Queen 👸
Рет қаралды 4,3 М.
ሀቢብ ጉዴን አወጣው
19:23
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 20 М.
ባሌን ከንጀቱ አሳቅኩት ሀቢቦ ፕራንክ ተደረገ
12:41
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 21 М.
የቤት እቃ በጣም ቀንሷል 14/4/2017
5:42
Remla ገበያ
Рет қаралды 10 М.
የልጀን ፆታ አወኩ ባልየው ተበሳጨ
8:20
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 13 М.
ለእናቴ የስአዳና የኔን ፀብ ነገርኳት በጣም ተቆጣችን
17:48
🚀 ሙያዋ ተፈተነ
41:28
Miftah Key
Рет қаралды 44 М.