KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“ልጅ የለኝም” አስደንጋጩ ፕራንክ
18:02
ትልቅ የገና ስጦታ ተሰጠኝ | የመጀመሪያው ሰርፕራይዝ #surprise #ethiopian #prank #video #emebetkassa #Christmas2025
23:19
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
It’s all not real
00:15
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
እህቶቼ እና ልጅ ያልጠበኩት ሰርፕራይ አደረጉኝ !!!
Рет қаралды 70,655
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 240 М.
Emebet Kassa
Күн бұрын
Пікірлер: 599
@ሽዋ
2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ዘና ታረጋላችሁ ሁልግዜ ኑሉን በጣም ደስ ትላላችሁ
@Ramatube3
2 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያን 13 ወር የአደረገ አምላክ ፍቅሯን ሰላሟንም ያብዛልን እሙ ጎበዝ በርች እንደዚህ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ብዙ እንጠብቃለን ከእንደናንተ አይነቶች ///ፍቅር ያብዛላችሁ አሜን ማለት ባህላችን እምነታችን ነው 🤭አሜን በሉ ///በዛው ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
2 жыл бұрын
አሜን፫
@malikatamn2589
2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ👍 ፕረቀፋይሌን በመጫን ገብታችሁ አድስ ያወጣሁት መዝሙር አለ ተጋበዙ መቸም በማዳም ቤት ያለውን ፈተና ታቁታላችሁ ሆኖም ሳለግን ድንግልማርያም በምልጃ በፀሎቷ እረድታኝ ለዚህ ደስታ አበቃችኝ
@ntsitube4671
2 жыл бұрын
አሜን
@bethyethiopiaiwt2721
2 жыл бұрын
ውይ እራስን ሆኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል!!!!!!!!!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ. 💚💛♥️
@SdSd-ui2uy
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@yashiyashi5827
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yashiyashi5827
Жыл бұрын
❤?
@rehimawoloyewa6989
Жыл бұрын
Yene qonjoochii yene malkamochiiii ❤❤❤❤❤❤
@نبررنلنق
2 жыл бұрын
እሙ እህትሽ ዘና ነው የምታረገው ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ተመላላሽ ስራም ቢሆን አስገቢ አቸው እድትተጋገዙ ታምራላችሁ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
2 жыл бұрын
ማርያምን ልጇ አገራችን ሠላም ያድርግልን አለ የእኔ ፍቅር❤ ፍቅር ናቹ🌹💃
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
Жыл бұрын
የኔ ወርቆች ደስ ስትሉ
@ENTube-vi5km
2 жыл бұрын
ስታምሩ አብሶ መልካም እራሱዋን መጠበቅ ስትጀምር መሰረት መብራቴን ነው የምትመስለው ጠይሙዋ ደሞ የአርት ሰው ናት እሙ ልጅሽም አድጎልሻል ተመስገን እህቶችሽን አስተምሪያቸው ጠብቂያቸው ውድድድድድ አድርጊያቹኃለሁ 💞💞💞💞💞💞
@bealembealem1224
2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር የአሳድግልሸ እድህ አይነት ነገር ለመቆርጥ መቀሰ ተጠቀሚ ቢላው ሲአሰፈራ
@aishaaisha6991
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ችብስ በበግ ማረጃ ቢላ ወይኔ እሙዬ እስካሁን ችብስ አከፍፈት አታውቂም አይይይይይ
@zehontube7943
2 жыл бұрын
እመቤት በእውነት የተባረኩ እህቶች አሉሽ ሰው ከነወዙ ናፍቆኝ ነበር ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል!! ዝናቡ የሚጥለው በናንተ ሰበብ ነው 🤔
@salamalamou9613
Жыл бұрын
ውዶቺዬ ስድብ የሠይጣንነው ውዴፊት ቀጥሉ ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን
@semiraahmed1841
2 жыл бұрын
ሁሌም መልካም ሁኚ፣ በመልካም ልብ ኑሪ ፣ምድርን አልሚ፣ አሳምሪ እናም ለሰው በጎ ዋይ ምናልባት በምላሹ ምንም አታገኝየኚም ይሆናል ነገር ግን ትልቁን የአላህ ስጦታ ትቸሪያለሽ። አላህ አሳማሪዎችን ይወዳልና የእርሱ ውዴታ አይበቃሽም? ሸርርርር እረጊኝ እሙየ
@abayneshgetaneh1932
2 жыл бұрын
እንወ እች ኧረ እንወ ነው ኧረ እች ነው እዴት እዳሣቃችሁኝ ለመሠጠት የናፈቀ ልቦናችሁን ለአካለ መጠን አድርሶት ለተራበ ለተቸገረ ደራሽ ያርግላችሁ እንወዳችሁአለን እሽ አቤት ስርአት የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስ አለኝ
@hawaa6132
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ ዘና ፈታ ያደረጉን ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@tube896
2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እውይይይ አበባዬ ሀገራችን ሰላም ይሁን አላለም እውይ አለሜ እድግ በል
@fatmahsaeed4464
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አሚን ሀገራቺንን ሰላሞን ይመልስልን ❤❤❤
@وبلم
9 ай бұрын
የምር አገራችንሰላም ያርገው ስወዳችው ያገሮቸ ልጆች ቶሎቶሎ ልቀቁ
@bazamulu6176
2 жыл бұрын
ጌታን አስቀናችሁኝ እሙ የኔ መልካም ለህቶችሽ ያለሽ ፍቅር ደስይላል
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ዉቦች እንደዚህ እርዷት እንጂ አንዳንዴ ደስ ስትሉ እኮ የገጠር እንቁዎች በርቱልን 🥰🥰ባቢዬ እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ 🥰
@tube8677
2 жыл бұрын
ፀይሟ ልጂ ልክ ትርፌን ነውየምትመስለው የሠው ምስያውአይጠፍም
@abebechzawude5549
2 жыл бұрын
Yene getaa Liju tamacha nyi 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍💋💋💋💋🌹🌹🌹🥀🥀🥀🤙💕💕💕
@ntsitube4671
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ወይ እኔ በስቅ ነው የገደሉኝ ልጁ ደስ ሲል
@elsaefrem7833
2 жыл бұрын
እሙዬ በጣም ደስ ትያለሽ
@salamalamou9613
Жыл бұрын
ውይ በጣም ዴሥ ትላላቺሁ ሁልጊዜ ኑልን ይቀጥል
@tringo1244
2 жыл бұрын
እሙ ደስ የምሉ እህቶች ነው ያሉሽ ጣፍጮ ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Fatima-ok1bm
Жыл бұрын
ወላሂ ስታምሩ የገጠር ልጅ እኮ ውበት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@farookmuhammed9426
2 жыл бұрын
የኔ ጣፉጭ እድግ በል
@tirngotirngo628
Жыл бұрын
የኔ ማሮች ደሰሰሰ ትላላችሁ❤
@geniyearsemalej
2 жыл бұрын
ቤቢ በጣም ጎበዝ ሆኗል ከሁላችሁም እሱ ይበልጣል እሙ አይ አንችና ድንች ደስ የሚል ሰራ ነው በርቱ ውዶችዬ እንደዚህ አግዟት 🙏🙏🙏
@thfg8981
2 жыл бұрын
የኔማሪ ልጁ ሀገራችን ሰላም አረግልን አሉ
@ሂወትየድንግልማርያም-ዀ5የ
2 жыл бұрын
የእውነት እኔ ኮሜንት መፃፍ ብዙም አይደለሁም እሙዬ ገና በፍት በቅን ልባች ጀምሮ ሁሌ ነው የምከታተልሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አዛኝቶ እመብረሀን አችንም ልጅሽንም ትጠብቃችሁ እህቶችሽ ደግሞ በጣም ነው የሚያምሩት ይልመድባችሁ አንዳንዴ ኑልን
@umuabdeiiahtube3771
2 жыл бұрын
ሰው ባአለው ነገር ነው እራሱ መተሳሰቡ ትልቅ ነው ቀይቱ እህትሽ ታምራለች አመቤትየ አላህ ይጠብቃችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
@እሙፎዚያ
Жыл бұрын
የኔውዶች እረ ሡሥ ሆናችሁኝ እመቤት አላህ ልጅሽንና እህቶችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሥወዳችሁ ❤❤❤
@enat8652
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በርቱልን የኔ ጣፍጮች አንደበታችሁ እራሱ ሲጣፍጥ 😍😍💖
@janeta8359
Жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በል ሁላችሁም ታምራላቹ
@Samira-k1j3x
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ደሥ ሥትሉ እደናተ አይነቱን ያብዛልን
@kokiaweke1767
2 жыл бұрын
የኔ ማር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አለ 😘 አሜን የኔ አስተዋይ እድግ በልልኝ 💚💛❤🙏
@selamgezachw8478
Жыл бұрын
በጣም ደሰሰ ይላል በእዉነት በሳቅ
@maryelove7751
2 жыл бұрын
የእሙ ማሮች ደህና ናችሁ እዉይ የኔ ጣፋጭ ቤቢዬ አደክልኝ ደናነን እናንተ እንዴት ናችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤ እሰይ ትልቅ ስጦታ ነዉ አክባሪዉ ያክብራችሁ አሜን😘
@Ggg-wb4yf
3 ай бұрын
ወይኔ አረ ቤቢዬ ስታምሩ❤❤❤😂😂🎉
@sgxgfdhfg4116
2 жыл бұрын
ሀብትየ እደግ በል ስወድህ እሙየ እደለኛ ነሽ
@ነፃነትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
ክክክ እኛ እግራችን እጂ ልባችን ኢትዮጵያ ነዉ ወይ የእመቤየት ቆጆወዎች በረቱ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
2 жыл бұрын
እሙ አንቺ ባይመችሽ እህቶችሽ እየሰሩ ይልቀቁልን
@KK-be8ty
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች የኔ የገረመኘ የልጁ ማሽቃበጥ እነሆ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
2 жыл бұрын
ወይኔ ደሰሰ ሰትሉ የኔ የዋሆች ሰታምሩ አደገ ሀብቴ ማሻ አላህ🌻🌻🇪🇹😘
@meazi.yemerewa
2 жыл бұрын
እውነቶን ነው አዝመራወ ከብቶቹ ሠወቹ ደናናቸው የኔ ገራገሮች 😂😂😂 የሙዬ ልጅ አደገኛ ሆነካል 😂😂😂😂😂😂😂😂
@አዩሽየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
እዴት እዴ ሳኩ
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Betam desiy tilalachu yene wudoch
@ለይላኡምጁናይድ
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች የእመቤት እህቶች ንፁህ የንፁህ ዘር ተባረኩ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች🥰🥰🥰አሚንንን ያረብ ሰላም ለሀገርችንን የንፁሃን ምት እና ደም በቃ በልንን ያረብ
@ማሕሌትደጀኔ
2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ አደገ ልጅሽ እሙየ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 🙏
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ👍 ፕረቀፋይሌን በመጫን ገብታችሁ አድስ ያወጣሁት መዝሙር አለ ተጋበዙ መቸም በማዳም ቤት ያለውን ፈተና ታቁታላችሁ ሆኖም ሳለግን ድንግልማርያም በምልጃ በፀሎቷ እረድታኝ ለዚህ ደስታ አበቃችኝ
@lidacall2815
2 жыл бұрын
የሙዬ ልጅ ፍልቅልቅ ሠው ለማዳ ነው የኔ ጌታ ስወደው የናቱ ቢጤ የዋህ እድግ በል እናንተም በጣም ታምራላቹ የኔ ውዶች ይመቻቹ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ጎበዞች ታስቃላችሁ ቀልደኛ ናችሁ
@אנגדאוביוטה
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣች በውነት ደስ ትላላል
@muluemebetwoube6494
2 жыл бұрын
Eneho newe yemibalew origenalu Amaregna Ena ye Akebrote behal betam newe dese yemetelute menem Ateqeyeru tekekelegnaw yegetru newe
@SaraHoh-k3s
8 ай бұрын
ደስ ስትሉ ማሮች❤❤❤❤
@ዘሀራዩቱቢ
Жыл бұрын
ያገር ፍቅር የገባችሁ እኛም እንወዳቸዋለን ምርጦች ናችሁ ህፃኑ ያገር ፍቅር የገባዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@destamelese3244
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆወች ስታምሩ❤❤❤❤
@jdjjfjjr4379
2 жыл бұрын
ሰው ወደደ ጠላ ምን ያርጋል። ፈጣሪ ብቻ አይጥላችሁ🌹💔💔💔💔
@በለጡከጎጆ
2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛልኝ የኔ ቅመሞች ጎበዝ በረቱ እመቤት ካሳ በዚህ አጋጣሚም በጣም ነው ምወድሽ የእኔ ቆንጆ
@በለጡከጎጆ
2 жыл бұрын
🌻😘👈
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
2 жыл бұрын
እሙዬ ልጅሽ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ቆጆ
@አንድአማራ-ተ2የ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ እናተልጆች በርቱ ስታወሩ ተደማመጡ በየተራ አውሩ እሽ አባውረው ደሞ ከሴቶች ማሀል አትቀመጥም ብቻህን ነው መሰራት ክክክክክክክ ልክ እንደሴቶች አትጫጫ ሰታወራ
@mulerraya5732
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@online-le7xv
2 жыл бұрын
ኡፍ እሄ ልጅ ያእቴን ልጅ ቁጭ ነው ሚመስለው።ኡሙዬ ልጅሽን እንደንሰርቅሽ።ያቺን ፔጅ ያመጣው ልጅሽን ላይ ነው ።እድግ ይበልልሽ ከሰው አይን ይጠብቃው ።አንደበቱ ይጣፍጠል እጅግ በልልኝ ቤቤ።ያእቴ ልጅ ሀገር ነው ።እሱን ቁጭ ስለሚመስል በቃ እሱን ያያሁት ነው ሚመስለኝ።ሁለቹም ተምራለቹ
@tamermohammed4877
2 жыл бұрын
እሙየ እደው እኮ ስውድሽ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
2 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ማሮች በርቱ
@TuruEngida
4 ай бұрын
Weeeyyyu wedddddd yana wedoche
@ganimar5853
2 жыл бұрын
ዬኔ ማር እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@ኡሙየህያ-ፀ1ረ
2 жыл бұрын
የኔማሮች ወላሂ እደት እደሚያምሩ ማሻአላህ
@fanussmret8876
2 жыл бұрын
Weyne des silu❤❤❤❤❤ lju gn besaq 😂😂😂😂😂😂😂
@sintayosintayo443
2 жыл бұрын
ውይይይ ደስስስ ስትሉ ፈጣሬ ሰላማችሁን ያብዛው ከምሰማው ከምናየው ነገር ፈጣሬ ይሰውረን ሰላሙን ያውርፍልን የስጦታ ትንሽ ትልቅ የለውም ተባረኩ እሙ ልጅሽን በጤና ያኑርልሽ
@medhanitadane9214
2 жыл бұрын
ባባየ እድግ በል የኔ ማር
@מנטגבושגבטיה
2 жыл бұрын
እሙ በዉነት እህቶችሽ ናቸዉ ሲያምሩ ልጂሽ የኔ ማር
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሩሐማለማ
2 жыл бұрын
የእኔ ሐብት እመቤት ቸሩ መድኃኔ ዓለም ለቁም ነገር ያብቃህ
@mekdestemeche6871
2 жыл бұрын
ቆንጆ ወችምርጥ ስጦታ ነው ደስ ትላለችሁ
@መቅድየማሪያምልጅ
2 жыл бұрын
ማሪያምን ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰😘💕🌹😘😘💕 ፍቅሩን ይብዛላችሁ የኔውድ ሙዬ
@malikatamn2589
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቃችሁ የኔ ፍልቅልቆች አይዟችሁ በረቱ እህቶቸ ።ሀራችንም ስላም ያድረግልን። እና ወዶች ለሚሳደቡት ቦታ አትስጧቸው አትናደዱላቸው መጥፎ የቅናት መንፈስ በወስጣቸው ሰላለ ነው ።መጥፎ ቃል የሚያወጡት እና በርቱ ሰላማቸሁ ብዝት ትረፍረፍ ይበልልኝ።
@foztidela6543
2 жыл бұрын
የኔ ውድ አብዬ የረፉዬ አደጋቹ እኮ እውይይይይይ ቀኔ ነው ያደመቅከው ቤብዬ እወዳቹሀለው እሙዬ ሁሌም ሣቂልኝ
@rtyrtu1063
2 жыл бұрын
የኔ ውዶች አይይይይይይ ሰወዳችሁ አይ ዴግጉ አገራችን
@sikosilo5715
2 жыл бұрын
የኔማሮች ደስስትሉ ዘናታረጋላችሁ
@AmalAmal-kg1qb
2 жыл бұрын
ቤቢ እስዊት እሙ እንኳን ወለድሽው ፈጣሪ ያሳድግልሽ ❤🌹
@SENAYITTUBE
2 жыл бұрын
እሙበርች ዋውው ምርጥ ስጦታ
@weyzetesfyeatesfyea7589
2 жыл бұрын
አሜን እሙየ በቃ ይበለን ፍቅር ይሥጥን
@adenyoutubeethiopia7680
2 жыл бұрын
ያገሬውን ቋቋ ስትናገሩ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድግ በልልይ እሙ ስንቱን ስቃይ ያየሽበት ዛሬ እደዝህ ስታይው አቤት ደስ ሲል ትምርት ቆስም አስተምሪው የኔፍልቅልቅ እሙ ሊያግዙሽነው እሙ
@lamrotsabsibe
Жыл бұрын
ልጅ ደስ ስሊ
@parahemasfaw7691
Жыл бұрын
እኔምለው ሰው ያው ሰውነው እግዚአብሔር አይጥላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@thamarhassenwello8485
2 жыл бұрын
አሁን ገና አስሊዎቹን የገጠርልጆች አገኘሁ ማሻ አላህ የሙ እህቶች እንወዳችሁ ሀለን የኔቅመሞች የማይወዳችሁ በናቱ ይዘቅዘቅ አትጨነቁ የኔ ማሮች 😘😘
@SdSd-ui2uy
2 жыл бұрын
እንወዳቸዋለን አች ተዘቅዘቂ
@thamarhassenwello8485
2 жыл бұрын
@@SdSd-ui2uy የመሀይም ድግሪዉ ስድብ ነዉ
@fatumaabera8715
2 жыл бұрын
Emuye betaam new yemitamrut hagerachinen allah selam yadirgilin. Babayee degmo idig yibelilish emuye 😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍
@haroni2982
2 жыл бұрын
ሠላም ለዚሕ ብት እመቤት እሕቴ ልጅሽ ፈጣሪ ያሣድግልሽ የኔ ዉድ ሣሚልኝ
@mmkk940
Жыл бұрын
ሀገራችነን ሰላም ያርግልነአለ አሜን የእኔውድ❤❤❤😢😢😢
@gjihbhhhb9876
2 жыл бұрын
እሙየ ደስ ትላላቺሁ
@leylatube134
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እህቶች ሺ ማን ነቴን ስለሚያ ስታውሱ ኝ ዴስ ይሉኛል ልጅሽ ማሻአላህ አደገ እልሽ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰልሽ
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
2 жыл бұрын
ወይኔ🥰🥰ዲምፀቸዉሰየሚሪ
@birtukanhuruma4265
Жыл бұрын
ጎበዘች በርቱ
@Sነኝወሌየዋ
2 жыл бұрын
እሙየ ምርጥ እህቶችአሉሽ
@misrakgezahegn3731
2 жыл бұрын
ወይኔ እሙ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ችብሱን ስትከፍቺ በትልቅ ቢላዋ አሳቅሺኝ
@hirutwoldemichael6278
2 жыл бұрын
እሰይ በርቱ ጎበዞች እህታችሁን አግዙ ።
@emebetgetahun7290
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ነገር ደስታሸ ደስታየ ነው ውድድድድ
@WasaniMorgeta-zl2oi
Жыл бұрын
እሙዬ በጣም ታምራላቹ 💚💛❤️
@sahadasahada3318
4 ай бұрын
ጠካራሰዉ።እሙ።ወላሂ😢
18:02
“ልጅ የለኝም” አስደንጋጩ ፕራንክ
Emebet Kassa
Рет қаралды 58 М.
23:19
ትልቅ የገና ስጦታ ተሰጠኝ | የመጀመሪያው ሰርፕራይዝ #surprise #ethiopian #prank #video #emebetkassa #Christmas2025
Emebet Kassa
Рет қаралды 33 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 626 М.
24:19
የሰው ወሬ ሊያፋታን ነው🥺
Esam & Ekram
Рет қаралды 72 М.
5:23
እናቴ የሰራችልኝ ለየት ያለ ምግብ፣
BackToEthiopia
Рет қаралды 143
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 28 М.
24:47
ብድሬን መለስኩ😂 ''እህትማማቾች አይደለንም...'' አሪፍ ቆይታ ከተወዳጆቹ ዴይዚና ሲንዲ ጋር በገና ማግስት ልዩ ዝግጅት
ebstv worldwide
Рет қаралды 94 М.
14:05
እመጫት ሚስቱን ሰርፕራይዝ አደረጋት! መንሱርና ሀዩቲ ተጣሉ ኢሳም አጥረገረጋት|አባታችንን ኡስታዞች መኪና ሰረፕራይዝ አደረጉት
Lij Ahmu
Рет қаралды 1,9 М.
10:36
ከጎንደርAddis ababaየመሲና ልጅ ሮቤል ያደረግኩላቸው ኣቀባበል
Teddy ራያ
Рет қаралды 63 М.
18:35
ለመጀመሪያ ጊዜ በዓልን አከበርን እናቴ ዉብዬን አደነቀች!
Nahi Tube
Рет қаралды 137 М.
5:26
Emebet Kassa - Wahoye | እመቤት ካሳ - ዋሆዬ - New Ethiopian Music 2024 #music #video
Emebet Kassa
Рет қаралды 103 М.
32:33
እንዴት አላስታረቋችሁም??? #ethiopia @emebetkassa4473
Emebet Kassa
Рет қаралды 27 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.