ህወሓትን ለማዳን የአሜሪካዊው ማይክ ሀመርና ሚዲያዎቻቸው ሩጫ - በብርሀኑ ወልደሰማያት

  Рет қаралды 15,178

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер
@allinone-1_t2
@allinone-1_t2 2 жыл бұрын
ድንቅ ትንታኔ አቦ ተባረክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ ውድ አምባሳደሮቻችን፣ በርቱልን!!!!!!
@አዲስአለም-ጰ3ተ
@አዲስአለም-ጰ3ተ 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያችን እና ለጥምሩ ሀይላችን እንውዳችሀለን💚💛❤️
@mohammedzein4995
@mohammedzein4995 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን አሳምሮ የገለፀ ትንታኔ ነውና ክበሩልን ብዬ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ 👏👏👏🇪🇹
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 жыл бұрын
ደስ ስትል።ተባረክ።
@emanda1366
@emanda1366 2 жыл бұрын
We aspire peace, love, unity and success for our mother land Ethiopia. ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትና ስኬት እንመኛለን።
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚደንቅ እውነተኛ ትንታኔ ነው በጣም እናመሰግናለን
@mekonnegebemariam2026
@mekonnegebemariam2026 2 жыл бұрын
ተባረክ ቀጥልበት
@zobapetros6556
@zobapetros6556 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራራብ👍👍👍👍👍
@alebachewhabte1635
@alebachewhabte1635 2 жыл бұрын
አቤት ጀግናናናናና ምን ላድርጋችሁሁሁሁሁ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@animutmesselu2333
@animutmesselu2333 2 жыл бұрын
ብርሐኑ መልካም ዘገጋቢ....!ዕድሜ ዐይንፈግህ......
@awelmehdi3165
@awelmehdi3165 2 жыл бұрын
ድል ለሐገሬ ሰላም ለኢትዮፓያ
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 2 жыл бұрын
አማራን ማትረፍ ኢትዮጵያን ማትረፍ ነው። ቁልጭ ያለ ሀቅ 🙏💯
@hashimmensur9600
@hashimmensur9600 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አንደበትህ ያጣፍጥልህ
@ebrohebesha5592
@ebrohebesha5592 2 жыл бұрын
Very nice 👌 Thanks
@geremewbeyene3919
@geremewbeyene3919 2 жыл бұрын
አንተ ወንድሜ ጎበዝና ብርቱ ተንታኝ ነህና በርታ፣
@asamnewuasamnew1806
@asamnewuasamnew1806 2 жыл бұрын
እነዚህ የታሪክ አተላዎች መላው ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ለአንደየ እና ለጨረሻ ግዜ ያወድመዋል ህወሃት ይወድማል ኢትዮጵያ ትለመልማለች
@tgtak3916
@tgtak3916 2 жыл бұрын
ምን ላድርግህ? እንዴት አድናቆቴን እንደምገልፅልህ አላውቅም! ዝቅ ብዬ አክብሮቴን እሰጥሃለሁ🙏! ድንቅ አገላለፅ👏 አንተስ #ኢትዮጵያዊ አይደለም❤
@mulukenalli6892
@mulukenalli6892 2 жыл бұрын
THANK YOU ETHIOPIA
@marymmarym7302
@marymmarym7302 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 2 жыл бұрын
ትግራይ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሁላችንም
@reditube
@reditube 2 жыл бұрын
Great 👍👍
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
,የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት የትግሬ ሊህቃን ናቸው።
@zelalemzola7550
@zelalemzola7550 2 жыл бұрын
ብረሀኑ,,,ብሬ ብሬ አነተ 1-ኛ ነህ።
@zelalemzola7550
@zelalemzola7550 2 жыл бұрын
🙆‍♂️ - ልክ ልካቸውን ነገርልን ብሬ?
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 2 жыл бұрын
~ ሰላም እና ፍቅር ለ ኢትየጽያችን !!
@samsonmekonnen2175
@samsonmekonnen2175 2 жыл бұрын
You should translate this great report in English !! Amazing
@santasis
@santasis 2 жыл бұрын
This journal another lavel
@nejahejinury7256
@nejahejinury7256 2 жыл бұрын
ጃግና አቃርርብ ናው ወንድሜ በዝህ ቃጥል ይማችህ
@rosea10s17
@rosea10s17 2 жыл бұрын
ጀግ ነክ አቀረረብክ ራሱ እበ የሰነቃል
@abrahman3845
@abrahman3845 2 жыл бұрын
በዝምታ እንዳይናሳ አርግተ ሚታ
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 2 жыл бұрын
Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Allah or God With Follow True Line or Those make True but Allah or God don't want Lair Men So Always Ethiopia Follow True Line Always Allah or God with Ethiopia Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Everything it will be Coming Great Victory of Ethiopia I'm 100%
@mulatumekuria2170
@mulatumekuria2170 2 жыл бұрын
ይህ አንደበታችሁ እንዳይቀየር በርቱ እውነቱን ይፋ አድርጉ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 жыл бұрын
አንዳችም ጥርጥር የለም የትግራይ አሸባሪ ገንጣይ ወንበዴ ቡድን ከነ ሰንኮፉን ተነቅሎ ይቀበራል ። ምን አባይ ፀሐዬ ብቻ መሰሪውም መለስም ጭምር እንጂ ።
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 2 жыл бұрын
አቦ አረካሀኝ ይመችህ አቦ ፍርጥርጥ አፍገህ ነው የገለፅከው
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 жыл бұрын
ደስ ስትል።ተባረክ።
@TwinsLife2020
@TwinsLife2020 2 жыл бұрын
ምታ በዝምታ።
@andualemzewdu2493
@andualemzewdu2493 2 жыл бұрын
ሞት ለወያኔ ወያኔ ካልጠፋ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም
@esku1
@esku1 2 жыл бұрын
ብራቮ ብርሀኑ
@sammiwodekeffita521
@sammiwodekeffita521 2 жыл бұрын
የፀዳ ትንታኔ አቦ ይመችክ
@تباتتلات-و2ر
@تباتتلات-و2ر 2 жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ቆቦ ጉራ ወርቄ ፍትህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭🌶🌶🌶🌶
@Jocy939
@Jocy939 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Qasimtube885
@Qasimtube885 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@muntahtamame3402
@muntahtamame3402 2 жыл бұрын
Mashallah dasse yelale ethiopian lazalam tinur
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 2 жыл бұрын
ጅንታ ከምድረ ገፅ ይጥፋ አሜን
@melkteyohanes5615
@melkteyohanes5615 2 жыл бұрын
አማራ ከትግሬ ጋር መቼም ወዳጅ አይሆንም ደሞ አማራና ትግሬ አንድ ባህልና አንድ ሀይማኖት የለውም። 👉አማራ ቤተክርስትያን አያቃጥልም አይደፍርም 👉አማራ ሀይማኖትን ያከብራል 👉አማራ እናቶችን ያከብራል እንጂ አይደፍርም 👉አማራ አገሩን በፍቅር ይጠብቃል ከወራሪ ጠላት ይታደጋል እንጂ አገር አይሸጥም 👉አማራ አገሩን እንዲሁ ይወዳል ትግሬ ግን ከዚህ ሁላ የለበትም እና አማራና ትግሬ በምንድን ነው የሚገናኘው ቦቅቧቃ ትግሬ አማራ እንደ ትግሬ ቦቅቧቃ አደለም ጀግና ነው እንጂ ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብና ለኢትዮጵያ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
መዋለዳችንስ?
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
እስት በእዉነት በል
@ሀቢብሀበሻዊ
@ሀቢብሀበሻዊ 2 жыл бұрын
ንገርልኝ እማ
@abebealem1373
@abebealem1373 2 жыл бұрын
ምታታታታታታታታታታታ በዝምታ ይገልጸዋል
@gethun9236
@gethun9236 2 жыл бұрын
Abo ante Journalist betam new yemitmchegn Akerarbeh 1dgn neh yemcheh
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት አድጓል ወይ ረገጣ 😀😉
@NBonly
@NBonly 2 жыл бұрын
ብሬ የምን ዩክሬን ? የምን ሩሲያ ? የሰሜኑ ጦር እራሱ ከዛሬ ነገ ጌቾ ምላሱ ምን ሆነ ፣፣ ደብረ ቁልቋል ምን ደረሰ ፣፣ታደሰ ተዋረደ የት ገባ እያልን ፣፣ በጉጉት የምንጠብቀዉ ጉዳይ ነዉና ዓይኖችህና ጆሮህ ወደ ሰሜኑ ጦርነት ይሁን ..!! የድል ብስራቱን በዚህ ሞገደኛ ድምፅ አሰማን ..!!
@dereje1961
@dereje1961 2 жыл бұрын
ጉራ ቢቻ
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 2 жыл бұрын
ጅንታ ጭራቅ 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 жыл бұрын
🥦🍊🍎
@alemuabraham6952
@alemuabraham6952 2 жыл бұрын
ካድሬ አትሁና ስንሞት ምናምን
@asemakahlie1057
@asemakahlie1057 2 жыл бұрын
እረ ተዉ አሜሪካ አሜሪካ አትበል ለደሀ ህዝባችን ስለቀለበች እረ ተዉ ይሄ ሀገር ዲፕሎማሲ ዉድቀት ማሳያ ነው
@Jocy939
@Jocy939 2 жыл бұрын
Asema kahlie ያንተ ደሞ ኃላ ቀርነትና ዕውቀት ማነስ ይባላል : ከጀርባ ምንም ከሌለ 😂😂😂
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk. Kefo SEW Tolo aymotem. #Tplf. Mech yehon Ye memotew !!
@geremewbeyene3919
@geremewbeyene3919 2 жыл бұрын
በእጅጉ ትደነቃለህ፣
@godislove1692
@godislove1692 2 жыл бұрын
Tekebro yemayibet Ken new yenafekegn, Hageri Efoy bila mayet.
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 жыл бұрын
እንደው ወያኔ ሲባሉ ከዘር ማንዘራቸው እስከ አሁን ከባንዳነት ሌላ ምንም አያውቁም ???
@abrhamaschalew5458
@abrhamaschalew5458 2 жыл бұрын
Nurln
@thomasddulabelo9654
@thomasddulabelo9654 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሆነህ ሮይተርስ የማን እንደሆነ ባለማወቅህ አፈርኩብህ !
@abrhamaschalew5458
@abrhamaschalew5458 2 жыл бұрын
ETHIOPIA...
@samueltesfaye8160
@samueltesfaye8160 2 жыл бұрын
IF ETHIOPIAN GOVERNMENT KEEP PLAYING GAMES AND NOT FINSHING THE WAR AS SOON AS POSSIBLE , IT WILL CREATE economic & diplomatic hardship.😎
@Jocy939
@Jocy939 2 жыл бұрын
😮this is what you think? It’s so harsh to say this a game. Do you have small respect for our soldiers ?anyways watch your mouth 😮if you love Ethiopia
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 2 жыл бұрын
ያንተን ግን አገላለጸ ሳላደንቅ አላልፍም
@dereje1961
@dereje1961 2 жыл бұрын
ዝም በሉ በጉራ ሆዳችንን አትንፍ በዚህ መንግስ አይሉት አርቲስት ከሆነ እነሱ1000 እጅl ይሻላሉ
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 2 жыл бұрын
ስንኖር ኢትዮጰይዊ ታሽቶ ተቦክቶ እንደ እንደ አሎሎ የደደረ ሀይላችንን አቅምሱልኝ ዘረኛ ገንጣይ ባንዳ በኢትዮጵያ ውስጥ መገኘት ሀራም ነው
@adbe5876
@adbe5876 2 жыл бұрын
ብሬ አንተን ስሰማ ይሄ ዘገባ ሁሌ ሱስ ይሆንብኛል
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
እኔም
@bilalyohans6338
@bilalyohans6338 2 жыл бұрын
Ye idir chilfa.kkkkkkkkk...
@tikikilgenna2609
@tikikilgenna2609 2 жыл бұрын
ውብ ዘገባ!!
@asemakahlie1057
@asemakahlie1057 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ሳስበዉ ሰፈር ዉስጥ ታሳዳቢ ይመስለኛል
@melkteyohanes5615
@melkteyohanes5615 2 жыл бұрын
ቻሉት😂😂😂 አንቺ አረብ አገር ሆነሽ ጁንታን ደግፊ ኢትዮጵያም ሆነ ትግራይ ግን መግባት አትችይም ሜክንያቱም ኢትዮጵያ አገራቹ አደለችም ከድታችኋታል ትግራይ ደሞ ወመዶችሽ እያለቁ ነው
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 2 жыл бұрын
ሰገጤ የጁንታ ደጋፊ
@dancingenergies9026
@dancingenergies9026 2 жыл бұрын
እስኪ ከእንቅልፋቹህ ለመንቃት ይህን ተመልከቱ። kzbin.info/www/bejne/eWLFaomIjbeIhbc
@josegmichael733
@josegmichael733 2 жыл бұрын
Torinetu lay bicha endinaderg yetefelegew negeris teregnochuchis ye adiss abeban Sim kemekeyer jemiro.... Minalbat tishalin abarire tibisin smetaw yehonew negeris
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
Are you sure ? Or you are soothing yourself psychologically ?
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 2 жыл бұрын
Abeyem telatu new le hamharaw
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
hiku tube is live!ሰበር#ዜና ሰኞ#ጥር 5/52017
Hiku tube ሂኩ ቱብ
Рет қаралды 82
«Առանց տողատակի»․ Պետք է հասկանալ, որ մենք ինքներս ենք մեզ դավաճանել 07․01․2025
32:50
Հայաստանի Հանրային Ռադիո / Public Radio of Armenia
Рет қаралды 71 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН