ህግ የጣሰው የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከደብረጽዮን ቀጥተኛ ንግግር Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 21,957

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@MrToms4242
@MrToms4242 2 жыл бұрын
የሄ በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች መሰራጨት አለበት ዓለም ማወቅ አለበት
@godisgood153
@godisgood153 2 жыл бұрын
If God is with us who can be against us!! Victory is our beloved country Ethiopa 🙏
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 2 жыл бұрын
The power of God versu the power of nuclear . David versus Goliath .
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 2 жыл бұрын
Good news keeps going thanks
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 жыл бұрын
ድሮም ባንዳ አያቶቻቸውን ሲረዱ ነበር አሁን ልጆቻቸውን ቢረዱ ሊገርመን አይገባም ከኛ እሚጠበቀው ከቁልቃላቸው እንዳይወጡ አድርገን ማደባየት ነው ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች
@nuradinsiraj7685
@nuradinsiraj7685 2 жыл бұрын
We have to condemned this General secretary man and he has to leave this Job !!
@bekelemekuria676
@bekelemekuria676 2 жыл бұрын
በ ኢትዮጵያ ቲቪ ማውራት ብቻ አይደለም በ ኢንተርናትኦናል የ ዜና ማሰራጫ በ እንግሊዘኛ ባረብኛ ባሉ ቁዋንቅዋዎች ለ ዓለም ሀዝብ ማዳረስ ቸግራችንን አለማት እንዲገንዘቡ ያስችላል
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 жыл бұрын
ሞት ለህወሓት ሞት ለሜሪካን ድል ለኢትዮጵያን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
የቴድሮስ ጓደኛ ነው ይሄ ሽማግሌ በእንግሊዘኛ መልስ ሊሰጠው ይገባል
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 2 жыл бұрын
Thanks now can u entrpriting for English language for world people please Thanks
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 2 жыл бұрын
this is very dangerous
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 2 жыл бұрын
ተለላኪ የ 27 ኣመት ኖው።ህወሃት።
@fatumabedru2890
@fatumabedru2890 2 жыл бұрын
💚💛❤🤝🤲🤲🤲🤲🤲
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 2 жыл бұрын
yes man we do.We know our Natural Grass Roots,we know our Security forces we know individuals in the World every where,We even know the World Society.We are one of the Origins for the World Society.if the World respect Ethiopia the Sea Societiesof the World get respected it would go on forward in calm condition unless it would be desasterous for the World Society We must know Ethiopia is Origin Roots for the World.individuals concerned figure diplomats external active clever actors must respect Ethiopia for their own self firm existence.We know Ethiopia.Ethiopia is Ethiopia,as Germany is Germany Russia is Russia,and same view for other Countries .Thank You
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔ እምለው እናተ አሸባሪ ስላላችሁዋቸው ብቻ ሌላውም አሸባሪ ይበልልን ነው የምትሉት አይይይይይይ አሁንስ አበዳችሁ ጤናችሁን ይመልስላችሁ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
አንቶኔስጉተሬዝ.ጉቶ.ፈጣሪ.ይደፋዋል
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln 2 жыл бұрын
ወንዲሜ ዲርጂቱ ረሱ አሸበር ነው ስለዝህ ያኢትዮጵያ መንግስት ክስ መመስረት አለበት
@selamlalem3040
@selamlalem3040 2 жыл бұрын
UN መች ከኛ ጋር ቆሞ ያዉቅና መሳሪያ እንዳንገዛ በመርዝ ጣሊያን ሲጨርሰን ዝም አላሉምን አሁንም ከፈጣሪ እንጂ ከነሱ ምንም አንጠብቅም ብቻ እግዚአብሔር ናዚን አምጥቶ እንደጣለባቸዉ አሁንሞ እንዲህ እንዳደረጉን መአት ያምጣባቸዉ ለእኛንም እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልን
@demalomedia
@demalomedia 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፡ ሉዓላዊነት ፡ ከጠቅላይ ፡ ሚኒስትር ፡ አብይ ፡ አህመድ ፡ በላይ ፡ የደፈረ ፡ያስደፈረ ፡ የለም። የኢትዮጵያ ፡ አየር ፡ ክልል ፡ ጥሰው ፡ ቦምብ ፡ የጫኑ ፡ አውሮፕላኖች ፡ አይተን ፡ እንዳላየን ፡ ሆነናል ፡ ያለው ፡ ታድያ ፡ የጉተረዝ ፡ የስልክ ፡ ጥሪ ፡ ምን ፡ ያስከፋል።
@bengobezu8353
@bengobezu8353 2 жыл бұрын
Why let American and European union delegates go to Tigray?. This is the Abiy Ahmed government mistakes.
@frank9167
@frank9167 2 жыл бұрын
ይህን በር የከፈተው መንግስት ነው፤ ማንም አይደለም፡፡
@selamlalem3040
@selamlalem3040 2 жыл бұрын
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሞተ ቆየ ጣሊያን እኛን ወራ ሳለ ንጉስ ሀይለስላሴ ተዉ ብለዉ ካልሆነ የዓለም መሪዎች መፍረስ አለበት እንዳሉ የሆነ ነዉ አሁንም UN የሞተ ነዉ ኢትዮጵያ አፍሪካን ይዛ አዲስ በሚመጣዉ ዓለም ስርዓት ቀዳሚ መሆን አለባት 57 ሀገራት ያላት አፍሪካ የታል ቋሚ ተወካይ ያላት ከዓለም ህዝብ ከፍተኛዉን ይዘን ካልተወከልን እኛ ከነሱ መነጠል አለብን አፍሪካ ዩኒየን ከተኛበት ቀስቅሶ ቅኝ ገዢዎችን አስወጥተን በኛ ስብሰባ እንዳይካፈሉ ማድረግ ይቻላል እኛ በነሱ ስብሰባ። አንገኝ እነሱም አይምጡብን ገን ይህ እዉነት ስኬቶቻችን ገብቶናል ????
@Lifeine360
@Lifeine360 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደ አባል ሀገር መክሰስ ትችላለች፣ ይህ የሚያሳየው ተመድ ሁነኛ የአሸባሪ ደጋፊ መሆኑን ነው !!
@Scamers-n6m
@Scamers-n6m 2 жыл бұрын
Neo Colonialism, don't forget he is from Portugal, one of Colonialis who has done embarrassing and inhuman act against humanity.
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 жыл бұрын
ይህ ሽማግሌ ራሻን ፈርቶ ዝም ያለ የኢንፔርያሊዝም አሻንጉሊት የሆነ ሠው አይደንቅም
@fikreabera2554
@fikreabera2554 2 жыл бұрын
ትንሽ እፍረት እሚባል የለም። ወይኔ ኢ/ያ ምንኣይነት መሪ ላይ ነው የጣላት
@marselad9953
@marselad9953 2 жыл бұрын
EBC please work hard to pass this information with their language in english or use subtitles. UN needs to be reform UN should not team up with terrorist group UN should not involved in terrorist activities. UN needs to be reform. However it doesn't matter how much the international community involved to support TPLF/TDF for terrorist activities, Ethiopia chose their leader no more TPLF we will stand strong and we will never allowed TPLF/TDF to lead our country they are criminals they are disqualifies
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
አሁን ይህ የምር ዶክተር ነው እያላችሁ ነው ?????????
@zeezee3871
@zeezee3871 2 жыл бұрын
Why the wait the country should boycott from this shameless organization. It never learned from its past deeds.
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ሊነጋ.ሲል.ይጨልማል.ሊያበቃ.ነው.ሊነጋ.ነው.ለኢትዮ.ኤርትራ
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
ለመሆኑ ይህ ጋዜጠኛ የወያኔ አልነበረም ወይ ????
@nebiuaregay62
@nebiuaregay62 2 жыл бұрын
ጥሩንባዎች ፣ተቃጠሉ
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
አማርኛ ከቻልክ በቃ ዶክተር ትባላለህ ማለት ነው ?? ምን ዓይነት ድንቁርና ነው ወያኔንና ቦኮሀራምን አለም በአነድነት በአሸባሪነት የፈረጃቸውን አንድ ነው ለማለት በግዕዝ ቋንቋ ማሰብ ያስፈልጋል ማለት ነው።
@Koke01-24
@Koke01-24 2 жыл бұрын
የአገሪ ሰወች ዋናው ተላታችን ቴድሮስ አዳኖም ነው ይሄንን ሁሉ የሚሰራው ባለጌው የአለም ቴና ድርጅት መሪ ድርጅት ቴድሮስ ነው።
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 2 жыл бұрын
Yehen aynet information weyane biyageni?yaboleblew, yaqtatelew neber. Ethiopiawya selamawi self mareg alebachew diaspora yalew, Alem endiawqew.
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 2 жыл бұрын
Western is with tigray. Stop this nonsense fight on wello
@genetmamo7236
@genetmamo7236 2 жыл бұрын
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 2 жыл бұрын
There is NO organization by the name United Nations. Don’t fool yourself. Joint the international movement against imperialistic forces. Atfikuru zim belu.
@fasiltesfaye2499
@fasiltesfaye2499 2 жыл бұрын
ጉተሬዝ ሌባ.
@halefomteddla9771
@halefomteddla9771 2 жыл бұрын
Ketemarewochu wuyeyet befit kewerem belay ketegray tefetew yewetu kobo lay keneberut gobezye interview kaderegachew plan Shire hulem let let yarfal belo senager federal police yeneberew tefenakay senager semetenewal mekelakeya jerodaba yalew guday neber
@vufy9901
@vufy9901 2 жыл бұрын
ክክክ አሸባሪ እና ቀጣፊዎች እናንተ ናችሁ።
@samsonakalu9905
@samsonakalu9905 2 жыл бұрын
hahahaha that's funny 😄
@sseqota6300
@sseqota6300 2 жыл бұрын
What is funny here you muppet!!
@highvoicetrends
@highvoicetrends 2 жыл бұрын
ጥቂት ነጥቦች ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ~ 1. ወገኔ ሆይ! አገርህን አትልቀቅ። ባለፈው ተፈናቃዮች ላይ የደረሰውን አስታውስ። ደብረ ብርሃንና ባህርዳር ለተፈናቃዮች ከማጎሪያ ካምፕ የማይለዩ እንደነበሩ ሲወራ ነበር። አሁን ደግሞ ነገሮች ከቀድሞው ቢብሱ እንጂ የተሻሉ አይደሉም። ፖለቲከኛውን ተወው። ህዝብ እራሱ ኑሮ ስለከበደው ሊጨካከን፣ ሊሰላች ይችላል። ሩቅ አትሂድ። ደሴ ወልዲያን፣ ወልዲያ ቆቦን ሊሰለች ይችላል። የጎደለበት ደግሞ በትንሽ በትልቁ ይከፋዋል። ስለዚህ በተለየ እፈለጋለሁ ብሎ የሚሰጋ ካልሆነ በስተቀር ጦርነቱ ቀጥታ ከሚካሄድባቸው ቀጠናዎች ለጊዜው ዞር ከማለት ውጭ ካገር ርቆ መሄድ ስቃዩን የከፋ ያደርገዋል። 2. ወገኔ ሆይ! ንብረትህን ጠብቅ። ሩቅ ብቻ አትመልከት። እዚያው በዙሪያህ ለዘረፋ ተደራጅተው ከግለሰብ ንብረት እስከ ተቋም ሲዘርፉ የነበሩ እንደነበሩ ይታወቃል። ዛሬም ይኖራሉ። ፍሪጅና ቴሌቪዥን ሳይቀር በግመል እየጫኑ የወሰዱ የገጠር ሰዎች እንዳሉ ሰምቻለሁ። “መብራት የላችሁ ምን ያደርግላችኋል?” ሲባሉ “እንሸጠዋለን” ሲሉ ነበር። ስለዚህ ቅድሚያ ለህይወት ጥንቃቄ ካደረግክ በኋላ በቅርብህ ሆነህ በተቻለህ መጠን ንብረትህን ተደራጅተህ ጠብቅ። 3. ወገኔ ሆይ! ለፈተና እራስህን አዘጋጅ! ወደድንም ጠላንም ፈተና ላይ ነው ያለነው። መጠኑ ከህዝብ ህዝብ በእጅጉ እንደሚለያይ ግልፅ ነው። ፈተናው ምን ያህል እንደሚዘልቅም አናውቅም። የሆነች ያክል የምንዘጋጅባት ሰበብ ካለችን ባለችን መጠን ለሚመጣው ሁሉ ራሳችንን እናዘጋጅ። ምግቡ፣ ወፍጮው፣ ባንኩ፣ መብራቱ፣ ቴሌው፣ መድሃኒቱ፣ ... ብዙ ነገር ይቸግራል። እስካሁንም ብዙ የተፈተነ አለ። ልዩነቱ ብዙ ባይሆን እንኳ የተዘጋጁበትና የተዘናጉበት ፈተና አንድ አይደለም። አላህ ለሁሉም ፈረጃውን ያቅርብልን። 4. ወገኔ ሆይ! ጊዜ አይተህ አትለወጥ! ለሚያልፍ ቀን ትዝብት ላይ አትውደቅ። የትኛውም ቡድን አጠቃኝ በሚል ማመሃኛ ማንንም ብሄር ለይተህ እንዳታጠቃ። የአማራ ህዝብ ሆይ! ህወሓትን መነሻ አድርገህ ለፍቶ አዳሪ ትግሬን አታጥቃ። “ያው ናቸው” ከሚል ስሜት ወለድ ሂሳብ ራቅ። “ህወኃት እከሌን አካባቢ የተቆጣጠረው ተፈናቃይ ትግሬዎችን ተጠቅሞ ነው” እየተባለ የሚናፈሰው ብታምንም ባታምንም ከንቱ ውሸት ነው። እንዲህ አይነት አሉባልታ ይዘህ ደካሞችን እንዳትጎዳ። ትግሬው ሆይ! ህወኃት ሲገባ ጠብቀህ አደባባይ ለጭፈራ አትውጣ። ጠቋሚ፣ አፋኝ፣ አሳፋኝ ለመሆን አትሞክር። ሃይማኖት ወይም ሞራል እንኳ ባይገታህ ቢያንስ ለራስህ ፍራ! ነገሮች የተቀያየሩ እለት መግቢያ ታጣለህ። በባለፈው ግጭት አማራውም፣ ትግሬውም፣ ኦሮሞውም፣ አፋሩም ዘንድ ብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች ሲወሩ ነበርና አላህን ልንፈራ ይገባል። 5. ወገኔ ሆይ! ለመጣ ለሄደው አታጨብጭብ። አንድ ኃይል አንድን አካባቢ ሲቆጣጠር ሆ ብሎ መውጣት፤ ሌላው በግሩ ሲተካ አሁንም ሆ ብሎ መነሳት ይሄ ግልብነት ነው። የሃገራችን ፖለቲካ ቂመኛና ተበቃይ ነው። እንኳን የገባበትን፣ የሌለበትንም ጊዜ ተጠግቶ ያጠቃል። ደግሞም በጣም ተገለባባጭ ነው። እዚች አገር ውስጥ ስንት አይሆንም የተባለ ነገር ሆኗል! መንግስት ትግራይን ሲቆጣጠር ህወኃት ዳግም ያንሰራራል ብሎ የገመተ አልነበረም። ህወኃት ሰሜን ሸዋ ከደረሰ በኋላ በዚያ አሰቃቂ ሁኔታ ይመለሳል ብሎ የገመተም አልነበረም። ስለሆነም ጥንቁቅ መሆን ያስፈልጋል። በሁለቱም አይንህ ዛሬ ላይ ብቻ አታፍጥጥ። በአንድ አይንህ ነገን ተመልከት። 6. ወገኔ ሆይ! ህይወት አትርፍ። አጋጣሚዎችን ተጠቅመው የሚጠሉትን ለማጥቃት የማያመነቱ እርኩስ ፍጡሮች ይኖራሉና ቢቻልህ ያለ ጥፋታቸው የበደለኞች ሰለባ ሊሆኑ የሚችሉ ወገኖችን አትርፍ። ከጎናቸው ቁም። በባለፈው ግጭት ህወኃት ሲገባ ጠብቀው ደካሞችን ያጠቁ ሰዎች አሉ። ከነሱ አንፃር ሲታይ ህወኃት በጣም የተሻለ ነበር። መረጃ ያለው ሰው የምለው ይገባዋል። ህወኃት ከወጣ በኋላም እንዲሁ ከየትኛውም ኃይል ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌላቸው ምስኪኖች ተጎድተዋል። ከተቻለን ጊዜ አይተው ከሚያጠቁ ነውረኞች አንድ ነፍስ እንኳ ብናተርፍ ዋጋው የትና የት ነው!! በቅርቡ ኦሮሚያ ውስጥ በነበረውን ግጭት የራሳቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው አማራዎችን ያተረፉ ስንት ኦሮሞዎች አሉ። ግን አላወራንላቸውም። አማራ ውስጥ የራሳቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው ትግሬዎችን ያተረፉ ስንት አማራዎች አሉ። ግን አላወራንላቸውም። የራሳቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው አማራዎችን ያተረፉ ስንት ትግሬዎች አሉ። ግን አላወራንላቸውም። ሰው ማለት፣ ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት! 7. ወገኔ ሆይ! ወቅታዊ ግጭቶችንና ተያያዥ ጉዳዮችን ከሃይማኖት ጋር እንዳታጠላልፍ። የየትኛውም ቡድን ደጋፊ ልትሆን ትችላለህ። የኔ የምትለው ወገን ከሌሎች በተለየ እንደተገፋ ሊሰማህ ይችላል። ግን እወቅ! ሌሎችም መሰል ህመም አላቸው። ቢቻል በፖለቲካውም ሞራል ግብረ ገብነት ቢኖርህ እሰየው። ያለበለዚያ ግን የሃይማኖት ተቋማትም፣ አስተማሪዎች እና የደዕዋ መድረኮችም አንተ በምትፈልገው መልክና መጠን እንዲያወሩ፣ የፖለቲካ ፍጭቶች ማራገፊያ እንዲሆኑ አትፈልግ። ማህበራዊ ሚዲያዎችም ላይ ሆነ መሬት ላይ እየተከተልክ በአክቲቪስት ቋንቋ እንዲያወሩ አጉል አትወትውት። ልትረዳ ቢያቅትህ ቢያንስ አደብ ይኑርህ። ከፖለቲከኛ ጋር የለመድከውን እሰጥ አገባ በየደረስክበት አትድፋ። 8. የሃይማኖት አስተማሪ ሆይ! ከመንጋው ተለይ! ብሄርህን ተከትለህ ቅስቀሳ ውስጥ አትግባ። ሌላው አካል ለጦር ቢቀሰቅስ አንድ ሁለት ነገር ተመልክቶ ነው። አንተ ተጨማሪ አርቀህ የምትመለከትበት አላህን መፍራቱ ሊኖርህ ይገባል። ያለበለዚያ በምንህ ነው ከሌሎች የምትለየው? ኢን ሻአላህ ነገ ሰላም ይመጣል። እሱን ታሳቢ አድርግ። መንጋው ሊያግባባህ፣ ሊገፋፋህ፣ አልሆን ሲለው ሊያወግዝህ ይችላል። የፈለገውን ይበል እሱ በቀደደው አትፍሰስ። የሃይማኖት አስተማሪ ሆነው በቀጥታ የግጭት ተሳታፊ፣ ወይም ቀስቃሽ፣ ወይም ደጋፊ፣ ወይም የዘር ጥላቻ ጠማቂ የሆኑ መርዘኛ ሰባኪዎች ሁሉም ብሄር ጋር አሉ። እነዚህ አካላት ነገ ችግሩ ቢያልፍ እንኳ የማያልፍ ጠባሳ እየጣሉ ነው። ጦሳቸውም ከራሳቸው አልፎ ለህዝብ ይተርፋል። ከሃይማኖትህ ተማር። እስካሁን ካለፈው ተማር። ከሌሎች ድክመት ተማር። የትኛውንም ውሳኔ ብትመርጥ ከትችት ላታመልጥ ነገር የሰው ስሜት ተከትለህ እንዳትወስን። አላህን አስብ። በመጨረሻም አደራ የምለው እንተዛዘን፣ እንተሳሰብ፣ ዱዓእ እናድርግ፣ ወደ ጌታችን እንመለስ። አላህ ከገባንበት መከራ አውጥቶ የሰላም አየር የምንተነፍስ ያድርገን። ኣሚን። via Ibnu Munewor
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 2 жыл бұрын
እዬዬዬዬዬ ደሞ ከተመድ ጋር ልትዋጉ ነው ። ወልድያህን አስለቅቅ ።
@tadroschaka7332
@tadroschaka7332 2 жыл бұрын
ክልል ትግራይ ህዝብን ጭምር ነው አሸባሪ የምትሉ ያላቹ ይሁን እስኺ ሰላም ፈጣሪዎች ወይ ጭንቀት እና ፍርሃት የማያደርጎው የለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 жыл бұрын
ተንከባለል እንግዲህ አሜሪካ ኢንባሢ
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 2 жыл бұрын
@@yosephchenkew4780 ዘፈን ተጀመረ ፣ ምን ተገኘ ?
@bengobezu8353
@bengobezu8353 2 жыл бұрын
Last week Abiy Ahmed was dividing Addis Abeba from Oromia region. This week he is talking about Ethiopia. Abiy Ahmed has no principle leadership.
@Morse-g1j
@Morse-g1j 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ቅዘናም ሁላ! ህወሀት ጌታቹ ነዉ::ገና ትሰግዱለታላቹ🖕🖕🖕
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 жыл бұрын
Laba yelaba zere
@Morse-g1j
@Morse-g1j 2 жыл бұрын
@@hibretdessalegn1498 ቲሽ የገረድ ሸርሙጣ ልጅ! ቆማጣ!
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 2 жыл бұрын
Ewnit abiy kezenual eyeferetetus. Free fano. 😂
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 жыл бұрын
ወያኔን የቀበርነው ያ መለሥ ዕብዱን በጩኸት ሥንገድለው ነው ገና ወያኔን እንቀብረዋለን በቅርብ ግዜ ታየዋለህ ቁልቁዋላም
@Morse-g1j
@Morse-g1j 2 жыл бұрын
@@yosephchenkew4780 🤣🤣🤣🤣🤣 ከመጮህ እና አሮጊት ከመድፈር ሌላ ምንታዉቁና? ሽንታም የአባትህ ቢጤ, ፈርጣጭ እምቦጫም ቆምጬ! ዝም ብለህ አለቃቅስ የቡዳ ልጅ🖕🖕🖕
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb 2 жыл бұрын
ክክክክክክ አረ ሳቁልሽ እንደ እብድ ኣረጋቹ ኣደል ገና ገና ትግራይን ዘግቶ ኢ/ያ ሰላም ምትኖር መስሏቹ ነበር ኣደል?
@sseqota6300
@sseqota6300 2 жыл бұрын
ምነው የበላኸው አንበጣ አሰከረኽ እንዴ!?
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb 2 жыл бұрын
@@sseqota6300 ኣዎ፡የናትህን ጭገር ሳቦንልህ እሱን ቡኋላ ታስረዳኛለህ
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 16 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 62 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 16 МЛН