#ህያው

  Рет қаралды 7,432

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 жыл бұрын
ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው ውድ ወገኖቼ ይሄን ታላቅ ምስክርነት አዘጋጆች ና የምትመሰክሩ ወገኖችም ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ ስፉ ምድርንም ሙሏት ተባረኩ
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
''የኔ ክትፎ መብላት የእርሶ መዳን ነዉ''
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው በጣም ቀናውብሽ እኔም እንዳቺ የእግዚአብሔርን ቃል የመሰክርበትን ግዜ እናፍቃለው እህቴ በርቺ ብዙ ነፍሳቶች ከእሳት ባህር ስለምታድኚ ብድራትሽን ጌታ ሲመጣ ከጁ ትቀቢያለሽ ጌታ ይባርክሽ አሁንም በበለጠ ፊቱን ያብራልሽ ይቀድስሽም ቤተሰብሽንም በወንዝ አጠገብ የሚያድግ ቅጠል ይሁንልሽ ለዘላለምም ይለምልሙ የፕሮግራሙም መሪ ይህን የመሰለ ምስክርነት ስላቀረብክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@yacobbeyene7607
@yacobbeyene7607 3 жыл бұрын
አስደናቂዉ የአምላካችን እጅ የተገለጠባት እህት አማረች ልብን የሚማርክ እዉነተኛ ሕይወት ነዉ የጌታ ስም ይክበር ለዘለዓለም
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው የኢየሱስ ስራ በጣም ድንቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ እግዚአብሔር ፀውን ያብዛላቻሁ
@tigistalemayehu5430
@tigistalemayehu5430 3 жыл бұрын
geta hoy enem selante yemimskrebtin akim sitegn
@cololoasb
@cololoasb 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ፤ ደስ የምትል እህት ፤ የምታስቀና ፤ ሞገሳም ፤ አይወሰድብሽ
@yesharegayele8069
@yesharegayele8069 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ትልቅና ደስ የሚል ምስክርነት ነው።
@elfineshhabtemariam6012
@elfineshhabtemariam6012 3 жыл бұрын
አሙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድቅ ምስክርነት ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
ይገርማል በእጥፍ ተባረኪ ይህ ለእኛ ትልቅ ምስክርነት ነዉ በየቤታችን ጌታን መግለጥ ይቻላል በነበያቱ ከመዞር እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@kidistworku6782
@kidistworku6782 4 жыл бұрын
Amuye yewengel arebegna tebarekilegn.
@hanadekopp7375
@hanadekopp7375 4 жыл бұрын
What a blessed lady! Thank you Ato Tesfaye! you are great!
@helengorge6321
@helengorge6321 3 жыл бұрын
I loved your testimony
@enatberhanu5925
@enatberhanu5925 3 жыл бұрын
አሚዬ ከብዙ አመት በኃላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ወንጌል ከመናገር ዝም የማትይ እንደሆንሽ አውቃለሁ ላፍቶ አብረን እንሰራ ነበር አንድ ቀን የማረሳው ለአቶ አበበ ወንጌል ስትመሰክሪ እንደ አዲስ ክርስቲያን እያለቀስኩ እሰማሽ ነበር ተባረኪ Tizita Berhanu
@tizitaabate6850
@tizitaabate6850 3 жыл бұрын
You are so sweet sister Amarech and such a blessing for me and for so many others. May the Lord bless you abundantly more and more and more and more ❤🧡💛💚💙💜
@emebetalemu1566
@emebetalemu1566 3 жыл бұрын
በየዘመናቱጌታ ስው አለው ይህ ይብዛልን ።
@getehabetmariam4101
@getehabetmariam4101 2 жыл бұрын
Ewnetem yetemwork, I love love love how she dismissed the title and wanted to be called sister.God bless you more !!!!
@truthful9311
@truthful9311 4 жыл бұрын
tnk u gmm heyaw miseker
@felekechgeleturoba3434
@felekechgeleturoba3434 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል! ጌታ በየጓዳው ብዙ ጀግኖች አሉት። ክብር ለጌታ ይሁን። ተአምራቱ ይወራ ፣ይነገር፣ GMM bless you. Continue to do this and this saves many souls.
@daphilo5307
@daphilo5307 3 жыл бұрын
Gata yebarkeshe wonderful testimony my beloved sister you are so brave praise God
@emuyemakuray.5696
@emuyemakuray.5696 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዐይባርክሽዐተባረኪ የጌታ ቆንጆ
@lensiewolde1113
@lensiewolde1113 3 жыл бұрын
ክርስትና በደምብ የገባት እህት ናት። ምሥክርነቷ በጣም አሰተማሪነት አለው ተባርኬበታለሁ።
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 3 жыл бұрын
በጣም ተባርኬአለሁ መፅሐፍ ብትፅፍ ጥሩ ነው ታሪኩ የጌታ ቢሆንም ለሌሎች መታነፅ ይሆናል
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Жыл бұрын
ተባረኪ
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
Geta eyesus zemenishin yibarik
@fregood2313
@fregood2313 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ የኔ ውድ እህት። ለራስሽ ሳይሆን ይበልጥ ለጌታ ያለሽ ክብር ደስ ሲል።በተለይማ ወንጌላዊት ሲልሽ እህት በለኝ ያልሽው ነገር በጣም ነው ልቤን የነካው።እነዚህ የዘንድሮ ማእረግ ለጣፊዎች ይማሩበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ውዽዽዽ ነው ያረኹሽ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 жыл бұрын
የኢየሱሴ አንበሳ በርቺ በጣም አሜዚንግ ምስክርነት ነው ተባረኪልኝ ።
@heavenlypeace2480
@heavenlypeace2480 3 жыл бұрын
God bless you sister
@yonaspina438
@yonaspina438 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክሽ
@kidilove1715
@kidilove1715 3 жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባክ
@selamteferi7424
@selamteferi7424 4 жыл бұрын
tebareki
@maezareid3789
@maezareid3789 3 жыл бұрын
She is so blessed. That is what I think Vorona brought aus an opportunity to look into ourselves.
@tigistminota7666
@tigistminota7666 2 жыл бұрын
አስቀናሽኝ ታድለሻል
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 3 жыл бұрын
የማትጠገብ ሴት ነች
@manyalush6163
@manyalush6163 3 жыл бұрын
Betachu yet new?
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
እህት አትሸወጅ ልጅሽን የገደላት ሰይጣን ነው፣ያዳናትም ሰይጣን፣ኢየሱስ የዘላለም ድህነት ነው የሚሰጥ።
@betelhemmelka4642
@betelhemmelka4642 3 жыл бұрын
may God bless u beloved sister
"חנוכה מזווית חינוכית"- הרבנית חן חנה בוחבוט
49:53
הרבנית חן חנה בוחבוט
Рет қаралды 10 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 322 М.
እግዚአብሔርን ስንጠብቅ ከምን እንጠበቅ? ዶ/ር መሳይ ከበደ
50:19
God's Love by Dr Hanfere Aligaz IEEC DC
31:40
IEEC Washington DC
Рет қаралды 2,3 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН