ህይወት የከዳችው........ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ አጓጊ ትረካ ----- የመጨረሻ ክፍል

  Рет қаралды 11,706

Seni Stories

Seni Stories

7 ай бұрын

#ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
ሰኒStories
ህይወት የከዳችው........ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ እና አጓጊ ትረካ ----- የመጨረሻ ክፍል
enjoy my narration and comment your thoughts pls
አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
----- • የፍቅር አጥር ....... አዲስ ት...
----- • Video
በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

Пікірлер: 68
@liyaliyasen
@liyaliyasen 7 ай бұрын
በጣም ማትረቢ ነሽ ለካ አንዳንድ ጥሩ ወንዶች አሉ በዛው ልክ ደግሞ ልክስክስ ሴቶች አሉ ለገንዘብ ብለሽ ንፁህ ፍቅርሽን ትተሽ
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 7 ай бұрын
እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን ጥሬ ተጣጥሬ ለመለወጥ እሞክር ነበር እንጂ ያማረ ፍቅር ትቼ ሳልፈልግ እና ያለፍቃዴ አልዳራም ለሄኖክ ሳይሆን ለራስሽ ስትይ ነው እዛ ቤት ለመግባት ስትይ ነው ገላሽን የገበርሹ እንካ ያሉት ....እርካሽ ነው አሉ አናደደችኝ
@ferihayoutube7235
@ferihayoutube7235 7 ай бұрын
ሰው መሆንሽ እራሱ ያጠራጥራል ሰይጣን ነሽ ደግ ሁነሻል ሄኖክን ፈጣሪ ይርዳው
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 7 ай бұрын
በእውነት እንደዚህ ታሪክ ትግስቴን የተፈታተነኝ የለም ህፃኑዋ እስክትመጣ ያለውን የሄኒን መጨረሻ ለማየት ነበር ያሳዝናል😢 እርግጠኛ ነኝ የዚህ ታሪክ ባለቤት ብዙ ያልተናገረቺው አስነዋሪ ተግባር እንዳላት ከመጀመሪያውም እርሱን ሳይሆን ገንዘብ ነበር የምትወደው እራሷን እንደተበዳይ ነው የምትቆጥረው እናም በመልኳ በጣም የምትኩራራ ሴት ናት ብቻ እኔ ተምሬበታለሁ እሷም የዘራቺውን አጭዳለች
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 7 ай бұрын
ያለመብሰል ነው የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች ነው። በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አተራረክ ነው። ሌላ ፅሁፍ በጉገት እንጠብቃለን። ❤
@yenatoabat2237
@yenatoabat2237 4 ай бұрын
Sani gn betam gobez nesh bale tarikuwa gn zagachign dabary nat
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢betam yemikebd tark lefrd ykebdal
@tsiyongizaw7470
@tsiyongizaw7470 7 ай бұрын
ታሪኩ አሣዛኝ እንደመሖኑም አሥተማሪ ነዉ የሠራችዉ ሥራ ዋጋ ከማሥከፈሉም በላይ ሞቷን እንድትጠባቅ አርጓታል የሠዉ ልጅ መጨረሻዉ ምን እንደሖነ አይታዎቅም እና ፈጣሪም ለሠዉልጅ ለሑም መጨረሻ ያሣምር
@MeseratTakele
@MeseratTakele 6 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ለመፍረድ ከባድ ነው 😢😢😢❤❤
@user-te2mc5pq1e
@user-te2mc5pq1e 7 ай бұрын
ምንም መፍረድ አልችልም ምክንያቱም ሰው ነኝና ግን የምን ስራው ስራ ሁሉ ዋጋ ያስከፍለናል
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 ай бұрын
ፈጣራየሆይ ደካማነኝ እና ከፈተናጠብቀኝ
@jamila8911
@jamila8911 6 ай бұрын
ፀበል ሂጅ 😢😢😢😢
@alemitudebebechala7242
@alemitudebebechala7242 7 ай бұрын
Genzeb yaskedal
@FertaMhmed
@FertaMhmed Ай бұрын
heni.anjten.belaw.abet.gefchu😭
@genetsheferaw4098
@genetsheferaw4098 7 ай бұрын
Macershawu yezazinal 😭😭😭😭
@user-sg9eg2iu6v
@user-sg9eg2iu6v 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-be8nn9sx9v
@user-be8nn9sx9v 7 ай бұрын
መጨረሻዉ ያሳዝናል😢
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 7 ай бұрын
Thank you for sharing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭
@senistories
@senistories 7 ай бұрын
You are so welcome
@ManahilGrima-vs5jc
@ManahilGrima-vs5jc 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢hiney meskin
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 ай бұрын
ከዚህ የተመርኩት ነገር ቢኖር ከልክ በለይ ግን ዘብ መወደድ እንደለለብኝ እና ማለኝ መደስትን ነው
@hebshawit
@hebshawit 24 күн бұрын
እኔ ብሆን በሳ ቦታ ምንም ማርግ አልፈልግም ርካሺ ነች
@ayechebaye1336
@ayechebaye1336 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር ከንቱ ነው
@mohammedSalah-lp3kr
@mohammedSalah-lp3kr 7 ай бұрын
በሰው ባይፈረድም አንቺግን ምን ያህል ኩፉ እንደሆንሽ ነው የተረዳውት ጎዳና ሲያንስሽ ነው በጣም እራስ ወዳድ አስመሳይ ክፉ ሰው ነሽ ሁሉ ነገርሽ ያማል
@hshsw6556
@hshsw6556 7 ай бұрын
ደግ አባቶ ሆነይ
@user-wz4fn9ib4f
@user-wz4fn9ib4f 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@halimethussen6209
@halimethussen6209 7 ай бұрын
ግን ሁሉም ሰው ይሳሳታል ስህተቷ እሷን እና ፍቅሯን ነው የጎዳት ሁሉም የስራውን ነው የሚያጭደው
@denatatekle252
@denatatekle252 7 ай бұрын
ስት ልጀ ልብዋ ተኡትዋ ጋር ነውና ሲቶች ከዝህ ታርክ ተማሩ ኣባካችሀኡ
@tetetety3946
@tetetety3946 7 ай бұрын
Atferde yferdbehalena nw mecharshawu btame yastelale
@user-mt6zh1bl3t
@user-mt6zh1bl3t 3 ай бұрын
😔😔😔😔😔😔
@user-mb8gg4qg9w
@user-mb8gg4qg9w 7 ай бұрын
😢😢
@lubanjagetahun3036
@lubanjagetahun3036 7 ай бұрын
Yemeteresha yebatreby nhe yande kene shtetshe ybekashe nbre fetary ysrashne seteshe lkskse
@marmar7350
@marmar7350 7 ай бұрын
ለምን ተቆራረጠ ???
@AminamubarkMubark
@AminamubarkMubark 7 ай бұрын
ተራኪዋ ግን ጠንካራ ነሽ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል 😢
@emanyutub4249
@emanyutub4249 7 ай бұрын
እኔም ውዴ 😥😥😥😭
@user-mc1gy1ph6i
@user-mc1gy1ph6i 7 ай бұрын
የሃጥአት ደሞዝ ሞትነው😄😄😄😄
@-fw2lp
@-fw2lp 7 ай бұрын
በስመአብ ምን ማለት እችላለሁ እንዴት ይከብዳል ሚስኪን ሄኒ💔 እውነት አስቤክ አለቀስኩ😭።ፀፀት እፈራለሁ ከዚህ ይሠውረን,,
@nadinadi7401
@nadinadi7401 7 ай бұрын
😂 የማትረባ ደሞኮ እንደጀብድ ቆጥራ ታወራለች እኛኮ ሀበሻነን የራሳችን የሆነ ብሀልና ወግ አለን ሆ😢
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 7 ай бұрын
ታሪኩ ሄኖክ ላይ በጣም አዳላ የኔምስኪን
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 ай бұрын
ሰው በሰው መፍራድ አንችልም ያደገችበት መንገድ እና ያሳለፈችው የድህነት ሄወት ቢከፋም በዚህ ደራስ ለገንዘብ ተብሎ ይሄን ያህል መሆኑይከብዳል
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 7 ай бұрын
With all due respect I hate this kind of selfish person!
@tinaye964
@tinaye964 7 ай бұрын
ለገንዘብ ብለሽ ገላሽንም ፍቅርሽንም ያቆሸሽ ተራ ሴት ነሽ እንደዚህ አይነት ሴቶች መጨርሻቸው አያምርም እሱ ስላፈቀርሽ ሁሉንም ሰጠሽ አንቺ ደግሞ የሰጠሽን ፍቅር በተራ ነገር ቀየርሽው😑😑
@user-mc1gy1ph6i
@user-mc1gy1ph6i 7 ай бұрын
ቲሽ ይሄ ታሪክ የተሰራው ሲኦል ውስጥነው።እንዲህ ከወንድሙ ጋር ወሲብ መጨማለቅ ቀላልነውዴ የማይመስልነገር😮😮😮
@SaraSara-uv4wb
@SaraSara-uv4wb Ай бұрын
😢😢ጥፋቶ ያች ነው ለምን ለፋተሽ አትለወጭም ፍቅርሽን ከምትከጅ የስራሽን የኔ አባት አሳዘነኝ እኔም በፍቅር የወደኩለት ልጅ ሄኖክ ይባላል 🥺😥በጣም ነው የማፈቅረው ግን ስለማፈቅረው ከኔ እዳይርቅ ስል እነጫነጫለሁ እሱ ግን የማፈቅረው ስላልመሰለው ተለያየን ግን እኔ ውሎ አዳሬ ሀሳቤ እሱ ነው ከሰው ወድያ ሂወት አስጠሊታ ሁናብኛለች ምን አለፋችሁ ትንሽ ነገር ለመላልቀስ ይበቃኛል በተለይ 😢ቴክስቶቹን ቮይሶቹን እየሰማሁ ትራሴን በእንባ እያራስኩት አድራለሁ አንዳዴ በጀርባየ ተኝቸ ሳለቅስ ከጆረየ እደ ጎርፋ የወረደው እባየ ተጠራቅሞ አገኘዋለሁ 😢🥺🤲ግን የማለቅሰው በእራሴ ነው እንባየ ለሱ ክፉ ነገር እዳይገጥመው ፀሎቴ ነው ተገናኝተን አብሬው እስከ እስትፋሴ መጨረሻ አብሮኝ ቢሆን ብየ እፀልያለሁ ፍቅር በአለም ላይ ወደር ያልተገኘለት የልብ ውስጥ እሳት ነው😢😔💔🔥
@tarekegnmelesse8135
@tarekegnmelesse8135 7 ай бұрын
እንዲህ የዘቀጠ ታሪክ አገራችንን የሞላነገር ቢሆንም ምኑ ያስተምራል እንዲህ በአስቸኳይ ፍርድ ያገኘ ክሕደትስ አለ አይኖርም ስንቱ የዘመዱን ልጅ እያሳደገ እንደሆነ ፈጣሪ ይወቅ
@zinetmusa4977
@zinetmusa4977 7 ай бұрын
ሠዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጪደዉ አች የሥራሺን አግኝተሻል ሚሥኪን ሄኒ 😢
@ejigayehutafese8458
@ejigayehutafese8458 6 ай бұрын
ጥቅመኛ ሴት አልወድም ስታስጠላ
@qaqaawaw
@qaqaawaw 5 ай бұрын
መጨረሻህን እድታቅ የመጣህበትን አትርሳ ይባላል. ሰውነትሽስ እዴት ፍቀደልሽ ከወንድሙ ጋ አይሁዳ ነሽ
@mebazey
@mebazey 2 ай бұрын
ማን ነው እንደኔ በንዴት እርር እያለ ይሄንን ታሪክ የጨረሰው አንቺማ ምኑን ገነት ህንሽ ገሃነም ነሽ እንጂ እሱም ሳያንስሽ ነው 😡
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 ай бұрын
ግርምትን የጫርብኝ ነገር ቢኖር ኮሜንት ላይ እምትሳደቡ ሰወች ናቹህ ምንም ብታናድድም እሷን አታነበውም ታራኩ 😢
@AminamubarkMubark
@AminamubarkMubark 7 ай бұрын
የስድብ ሱሳችን ምን እናርገው ታዳ😂
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 ай бұрын
@@AminamubarkMubark እረ የእኛስ ይለያል በቃ እኔም ልሳደብ ደልዝ 🤔😊
@tinaye964
@tinaye964 7 ай бұрын
​@@AminamubarkMubark🤣🤣🤣🤣
@emanyutub4249
@emanyutub4249 7 ай бұрын
በጣም ቆሻሻነሽ ለገዘብ ብለሽ ወድሙን
@trrt6070
@trrt6070 7 ай бұрын
በጣም ኣስጠላችኝ ኡፍ
@emanyutub4249
@emanyutub4249 7 ай бұрын
​@@trrt6070ክብሯን አጣች በገዛ እጆ
@denatatekle252
@denatatekle252 7 ай бұрын
1:08:21
@user-wo7dj7cx2f
@user-wo7dj7cx2f 7 ай бұрын
ታኛጂያለሽ ወረኛ ሁለት አፍቃሪ ሰው ነች ስታስጠላ
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 7 ай бұрын
እኔማ ከከጀመርያው ክፍል ደምሮ እንዲ እንደምታድርግ ጠርጥረ ነበር ስግብግን ያልደከመቹ ገነዘብ ወዳጅ እንደሆነት ደሞ ያለ ፍቃደ ያዘኝ ትላለች ውሸታም
@emanyutub4249
@emanyutub4249 7 ай бұрын
😂😂😂
@alamadan717
@alamadan717 5 ай бұрын
ክብረ ቢስ ወራዳ ቆሻሻ ይሄ ሲያንስሽ ነው ፊጥ ብለሽ ነበር😏🤨😤😤😤 እኔ ማርያምን ገና ሄኖክ የቤተሰቦቹን ቤት አሳይቷት እሷ ተመልሳ ቤቱን ሂዳ ስታይ ሄኒን ቤተሰቦችህን ይቅርታ ጠይቀህ ግባ እለዋለሁ ብላ ስታስብ ጀምሬ ነው ያስጠላችኝ አፈር ብይ ከርሳም ያልኋት🤨😤 ባካል ባገኛት ደሞ😬😬😬😬
@user-wo7dj7cx2f
@user-wo7dj7cx2f 7 ай бұрын
ቆሻሻ የማትረቢ ደነዝ ሸርሙጣ እንኳን እንዳንቺ አታስብም
@emanyutub4249
@emanyutub4249 7 ай бұрын
በጣም ቀፋፊናት ምክንያቱም ቆፍጠን ብላብሆን ክብሯን እዴጠበቀች ቸከብራ ትኖር ነበር ድሃኮ ኩሩነው ይች ስግብግብ
@yenatoabat2237
@yenatoabat2237 4 ай бұрын
😢😢😢
@tegesttekie1757
@tegesttekie1757 7 күн бұрын
Caleb + Genet= garbage
@MsMaer-nb5qz
@MsMaer-nb5qz 7 ай бұрын
😢😢😢😢
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 271 М.
Normal vs Smokers !! 😱😱😱
00:12
Tibo InShape
Рет қаралды 101 МЛН
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
ልባም ሴት/ Discreet woman
5:20
Seer Motivation
Рет қаралды 11 М.
Ethiopia -Esat Amharic Night  news may 24 2024
38:23
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,4 М.
እውር ፍቅር / መሳጭ የፍቅር ታሪክ / ----- ሙሉ ክፍል
1:48:40
ሰኒ ትረካ SENI Stories
Рет қаралды 30 М.
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 271 М.