ህይወት የሚቀይር ገንዘብ ነው ብዬ .. አሁን ድረስ ህልም እየመሰለኝ ነው !Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 52,277

SHEGER INFO

SHEGER INFO

6 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 293
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 6 ай бұрын
በጣም ቅንና መልካም ልጅ ነህ ። ከእኔ ሌላው ወጣት ይማር ብለህ እራስህን ማቅረብ ትልቅነትህንና ለሌሎች ያለህን ሀላፊነት ያሳያል። በየቤቱ በድፕረሽን ብርድልብስ ለብሶ በቀን ተኝቶ የሚውለውን ወጣት ጓዳ ይቁጠረው። የሰሞኑ ብሄድ ይሻለኛል ....ጉዞስ ? ከዚህ ጋር ይያያዝ ይሆን ?
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 6 ай бұрын
ምስኪን አላህ መርዝ ያድርግባቸው በጣም አሳዘነኝ 😢አይ ድህነት እስቲ የተበላውን ገንዘብ እናዋጣለት ከተባበርን ብዙ ገንዘብ አይደለም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
ሳይስሩ ቁጭ ብሎ ገንዘብ ቢገኝ እኮ የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ሀብታም ይሆን ነበር ስልካችሁ ላይ የሚጫን ነገር ሁሉ ትክክል አይደለም እባካችሁ ተጠንቀቁ አተርፍ ባይ አጉዳይ አትሁኑ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉም ወጣት ካንተ ይማር አይ ክፉ ዘመን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 6 ай бұрын
ላይክ አምሮኛን ላይክ አረጉኚ የመዳም ቅሞች✅✅
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 6 ай бұрын
እኔንም 😂😂😂❤❤❤
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 6 ай бұрын
@@hannaashenafi8659 😳❤❤❤❤👈
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
​@@hannaashenafi8659በቅንነት እነደማመር
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 6 ай бұрын
ዝም ብሎ ነው ያማርሽ😂😂😂 እሽ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
ሺህ ቢቻል አደርግሽነበርlike😂😂😂😂
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 6 ай бұрын
ሁላችንም የገቢ ምንጭ ስናስብ "ጥረህ ግረህ ብላ " የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል እናስበው ዘንድ ግድ ነው ። የምንሰራውን ስራ አላማውንም በደንብ ማወቅ እና መረዳት አለብን ገንዘቡን ብናገኝ እንኳን የክፉዎች መጠቀሚያ እንዳንሆን እንጠንቀቅ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 6 ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ኮመንት ነዉ። 👌ጥረህ ግረህ ብላን መርሳት የለብንም።
@zemzem9136
@zemzem9136 6 ай бұрын
እውነት ነው ።
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 6 ай бұрын
Tankesss❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 6 ай бұрын
ትክክል ያልሰረነዉን፣ብር፣በረከት የለዉም ፣ሰላቢ፣ይገባበታል ፣
@merongetachaw268
@merongetachaw268 6 ай бұрын
ይሔ ከመጣር ጋር አይገናኝም ስራ ነው እኮ ኦንላይን ላይ መግዛት መሸጥ ነው ሰአትና ጊዜን መስጠት ስራ አይደለም ነው ወይስ መሸከም ነው ለናንተ ስራ
@manycell9813
@manycell9813 6 ай бұрын
አብዛኛው ወጣት በአቆራጭ የተሻለ ህይወት ፈለጋ የማይወጡት መከራ ውስጥ ነው እየገቡ ያሉት ያሳዝናል😢😢
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 6 ай бұрын
ኡፍ ኡፍ ይሄ ሁሉ የሀገራችን ድድህነት ነው ይህን የመሰለ ልጅ በሀገሩ ላይ እንደእውቀቱ ስራ ቢያገኝ ይህ ነገር አይደርስበትም ነበር ማጣት ብዙ ነገር ውስጥ ይከታል እንዲታመኑ መጀመርያ ይሰጣሉ አግባብተው ነው የሚዘርፉት የሀገሬ ልጆች በተለይ የተማሩ ወጣቶች በጣም ነው የሚያሳዝነው ስንት ዓመት ጭንቅላታቸውን አዙረው በችግር ተምረው የተሻለ ስራ መስራት ሲችሉ ስራ የለም እግዚአብሔር አገራችንን ያስብልን ስንቱ በውጪም ስንቱ የተማሩ ዜጎቻችን በውጪ የወረደ ስራ እየሰሩ የሚኖሩት እሱም እድለኛ ነው አይዞህ ገና ወጣት ነህ ሁሉም ያልፋል በርታ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 6 ай бұрын
የድህነት ጉዳይ አይደለም ሳይለፉ በህገ ወጥ መንገድ የሰውንም ህይወት እንኳን አጥፍቶ በአቋራጭ ለመበልፀግ ነው ፤ it's called greed
@nonenone3420
@nonenone3420 6 ай бұрын
and scamming
@user-id8yu5eh1g
@user-id8yu5eh1g 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው አሁን ለምን እንደዚ አደረክ ምናምን ብሎ ልጁን መውቀስ ሌላ የአይምሮ ችግር ይፈጥራል እጂ መፍትሄ አይሆንም የሆነው አንዴ ሆኑሀል መመለስ አይቻልም መሳሳቱንም አምኖ ነው media ለይ መቶ ሌሎች ከኔ ይማሩ ብሎ ያካፈለን እና እባካችሁ እንርዳው በምንችለሁ እናግዘው የሰዎቹን ብር ተጋግዘን እንክፈልለት ትምህርቱን በተስተካከለ የስነ ልቦና ሁኔታ ይጨርስ አመኑኝ ነገ ትልቅ ቦታ የሚደርስ ጎበዝ ልጅ ነው
@tigistmekonnen6663
@tigistmekonnen6663 6 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ አርያ መሆን የምትችል ነህ አይዞህ ገና ወጣት ነህ ከአንተ ብዙ ሰው ይማራል አይዞህ እሺ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ልጅ ነህ አንተ እሺ በርታ ወደ ትምህርትህ አተኩር በርታ
@USAUS1986
@USAUS1986 6 ай бұрын
ምን አይነት ጥልፍልፍ ውስጥ ገባህ የኔ ጌታ አብሽሪ የጲትዬጵያ ሰው ደግ ነው ይረዱሀል እሺ አብሽሪ ያጋጥማል ❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 ай бұрын
ወይ ጉድ እሱ ላወራው እኔ እራሴ ዞረ ይገርማል እንዲህ ማድረግ ጀመሩ ያው ቁማር ነው አይዞን ወንድሜ እንኳን መጥተህ ተናገርክ ያጋጥማል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 6 ай бұрын
አለመማሬን ዛሬ ነው የወደድኩት
@user-hu9yc2br2h
@user-hu9yc2br2h 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 6 ай бұрын
በጣም ፣እንጂ 😂😂😅😅እኔም ፣እዳችነኛ፣😢
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
ትክክል መማር ለጥፋት ከሆነ አለመማር ይሻላል እኔ ቢልኩም አይገባኝም
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
አይዞክ ክፋ ሰዎች ናቸው 😢
@lidyahailu4452
@lidyahailu4452 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ እኔም ገጥሞኝ ነበር ተጠራጥሬ በጊዜ ማቃረጤ በጀኝ። አይዞህ ሁሉም ያልፋል።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 6 ай бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@berutasfea161
@berutasfea161 6 ай бұрын
በጣም ይሂ ሁሉ ባለማውቅ ነው ሚገርም ኘው
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 6 ай бұрын
መሲ እናመሰግናለን ቀጣዩን በተቻለሽ መጠን አፍጥኚው መልስ ለመስጠትም ለማገዝም ትምህርትህን አደራ በሰቻ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 6 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 ትንሹ ወንድሜ እባክህ በዚ ነገር ምንም አይነት የእሊና ህመም እንዳትገዛ በቃ ለእራስ የሚያጋጥም የኢወት ፈተና ነው ብለክ ተማርበት ወገን በተቻለ መጠን እንርዳው በፈጠራቹ አምላክ ቤተሰብ ወዳጅ ይኼ ልጅ የነገ ጠቃሚ ፍሬ ነው እንኳን በመቶ ሺ በቢሊዮን የማታገኙት የፈጣሪ ስጦታቹ ነው አደራ አግዙት ተረዱት ❤
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 6 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር መልካም ነው
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 6 ай бұрын
Ewnat nq
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
የሀገራችን ነገር ከባድ ነው ሁሌም አዲስ የሌብነት ሲስተም አይዞህ ነገ የተሻለ ነው ገና ልጅ ነህ ስርተህ ታገኛለህ እኔም ሳላቅ ተበልቻለሁ ትንሽም ብትሆን
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ወጣቶች ተጠንቀቁ እባካችሁ😢😢😢
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ😊
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 6 ай бұрын
የገረመኝ በዚህ እድሜህ አምነውህ ብዙ ብር የሰጡህ ሰወች መኖራቸው ለሁሉም ጥረህ ግረህ ኑር
@weyni12
@weyni12 6 ай бұрын
አደገኛ የቁማር ሱስ ውስጥ ነው ያለው አለም አሁን ላይ ራሳችሁን ጠብቁ መጀመሪያ ባይኔጰያላየሁትን ስራ እና በጉልበቴና በላቤ የማይመጣ የገቢ ምንጭ ኬት ነው መነሻው መድረሻውስ ብለን ማሰብ አለብን
@melestesfay5687
@melestesfay5687 6 ай бұрын
ጎበዝ ተማሪ ነኝ ደግሞ ይላል ያልለፍህበት ብር የትም አይገኝም ድፍረትህ ሰው አፈርድሜ በልቶ ያፈራው ገንዘብ ገደል ውስጥ መጨመር ምን ይሉታል ዘመድህ አሲዘነኝ እንጂ አንተስ አታሳዝንም
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 6 ай бұрын
ልጁ አሳዘነኝ ኢትዮጵያ አሁን አማራጭ ስላጡ በቁማር አለቁ 😢😢
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 6 ай бұрын
ወንድማችን እኝ ተበልታናል እግዚአብሔር ማሰታዋል ይሰጣን 1,5ሚሎያን የተበላውት ለህግም ማቅርብም አልቻልንም እግዚአብሔር ይፈረድባቸሁው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@melkamumengiste
@melkamumengiste 6 ай бұрын
😮😮
@aminamola2856
@aminamola2856 6 ай бұрын
ከምርነውይህንያህልብር
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 6 ай бұрын
በስመአብ ፣ይህን ፣ያህል ፣ብር፣ካለሽ፣ወይም ካለህ፣ስራ፣አትሰሮበትም፡ሆሆሆ🤔🙄
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 6 ай бұрын
Sewu tamowal libel 1.5 million kalachu sira ajemirum
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 6 ай бұрын
1.5 million tebelan bro gn am strong and learn from mistake 🎉🎉🎉 helum lebego new ayezon ahun tiru dereja ney🎉
@momtube2638
@momtube2638 6 ай бұрын
😢እኔ መቶ ሃምሳ ሺ ፀጥ ዋጥ ማንም እንዳይሰማ ዋጥኳት😅😅😅 እረሳሁት
@Tehute
@Tehute 6 ай бұрын
አሁን አየሁ እናገራለሁ ለቤት 😮😅😅😅​@@momtube2638
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 6 ай бұрын
ባደምጠዉ ባደምጠዉ አልገባሽ አለኝ ጭራሽ ግራ አጋባኝ ግን ይሄን ሁሉ የምትረዳበት የእንግሊዘኛ ችሎታ ካለህ ስንት ነገር መስራት ትችል ነበር
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 6 ай бұрын
ጎበዝ ተማሪ ነኝ እያለ አሰሚውም እሚያበድሩትም ለትምህርት ሰላላቸው ነው
@abeban.8366
@abeban.8366 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚሐብኤር ይርዳህ ያዛዝናል እነሱ እርስ በእርስ ይተዋወቃሉ ይሆናል ያንተን ብሩ ይካፈሉታል ይሆናል ። ምን አይነት ቁማር ነው ።
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 6 ай бұрын
ለሌሎች ትምህርት ይሆናል ሁሌ ማስታወቂያ ይሰራሉ በስልካቹ ሀብታም ትሆናላቹ እያሉ እነዚህ ሌቦች አንተም አይዞክ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 6 ай бұрын
ያሣዝናል
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 6 ай бұрын
እህቶቻችን ወንድሞታችን ለምንድነው ገንዝብ እቤታችን ቁጭ ብለን እንገኛለን ብላችሁ ይምታስቡት እንዚህ ቁማርተኞች ናቸው ሕዝባችን ሞኝ ነው አንዲት እህት በስደት በማህበረ ቅድስት ሥላሴ አለን እናም ሰልክ ቁጥሬ ከዛላይ ወስዳ አውራችኝ እና መኪና የተሸለመች ኢትዮጵያዊት እህት ፎቶ ላከችልኝ መንደነው መልሴ እኔ እግዚአብሔር በሰጠኝ እጅና እግር ሰርቼ እንጂ ባቋራጭ የሚመጣውን ብር አልፈልግም አልኩዋት ወገኖቼ ፈርንጅ ለእኞ አያዝንም ለወንድሙ ሰይጣን እንጂ ሁሉንም አትመኑ😢😢😢😢😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@Lina-te7zu
@Lina-te7zu 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@hussenhassen7824
@hussenhassen7824 6 ай бұрын
እውነት ነው።ተጠንቀቁ ። በማንኪያ አቅምሰው በጭልፋ የሚዘርፉ ናቸው።
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 6 ай бұрын
እበላለሁ ሲሉ መበላት አለ ስንቴ ለሌሎች መማሪያ ይሆናል ተብሎ በተለያየ ዩቱብ ሰማን ግን ማንም አልተማረበትም , ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ደግሞ አንዱ(ዷ) ይመጣሉ እግዚአብሔር ይሁናችሁ !!!!
@letitbe2468
@letitbe2468 6 ай бұрын
That is what I am exactly thinking. We heard many stories like this and no one take note on such things. Life can not be successful without a hard work. This is totally gambling, we should at least wake up to some point. ያለፍበትን ለማግኘት ምን አስፈለገ? ያውም በሌለን: ተበድረን🤔።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 6 ай бұрын
Enkuwan behiyiwet aleh! Egziabher Lela melikam neger yaregilihal.eyetsheleyik brejochih sira esum yibarikihal! Be strong!
@user-bx1ot8zd4i
@user-bx1ot8zd4i 6 ай бұрын
አየ የኛ ህዝብ እግሊዘኛ የሚያወጋ ሁሉ እውነኛ ይመስላቸዋል ይሂ ሁሉ ወሬ ገዙኝ ሸጥኩኝ ነቀጡኝ ባማርኛ ቢሆን ኑሮ ማንም አይበላም ነበር ምክኒያቱም አያሳምንም አዳደ አለማወቅም ጥሩ ነው እነዚህ ሰወች ብዙ ሰው ለማጨበርበር ሞክረዋል እኔንም ጭምር ግን ወሬው እራሱ ሰለማይገባኝ ብሎክ ነው የማደርጋቸው ክክክክክ አሁን እራሱ መበላቱን እንጂ ምንም አልገባኝ ያወራው ወዮ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 ай бұрын
ልጁ እኮ የተማረ ነው. ሁሉም ሰው አይገባውም . ደግሞ እንግሊዘኛ በደንብ ስለሚገባው ነው . በጣም ያሳዝናል ከፍቷል ዘመኑ ስው አትመኑ.
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 6 ай бұрын
መስዬ እኔንም እያስጀገሩኝ ነዉ ፌስቡክ ላይ አድራሻ አለኝ እህቶቼ ተጠንቀቁ አሁን በጣም ተስፋፍቶአል
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
የሀገሬ ህዝቦች እኮ ተማሩ በምንላቸው ሰዎች ነው የሚጭበረበሩት
@saidasaida9609
@saidasaida9609 6 ай бұрын
ሰላም መሲየ እኔም እደዚህ ላረጉኝ በጣም ታግለው ነበር ግን እኔ ያችን ብሮግራም እከታተላለሁ የተጭበረበሩ ሰወችን ስለሰማሁ አልተታለልኩም አልሀምድሪላህ
@user-zs2tn2ye6d
@user-zs2tn2ye6d 6 ай бұрын
Yarabi bexam newu yasazenenyi kifuwochu qorxewu tenestewall mallet newu 😢😢😢
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 6 ай бұрын
የኔ አባት አንዳንድዬ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ያጋጥማል
@hassetyohannes8134
@hassetyohannes8134 6 ай бұрын
በጣም ያናድዳል ለቤተሰቡ እንዴት አይናገርም
@haytomer9818
@haytomer9818 6 ай бұрын
ወይጉድ የኛ ታሪክ ነዉ ያዉ ጓደኛየ ብቻ መቶርያል እንደከፈለች ትተነዉ ወጣን ያዉ ሰራዉ ብር መግዛት መሸጥ ነዉ እኛሰ ተረፈናል
@-zedye
@-zedye 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወጣቱ ስራ በማጣት እራሱን እየጎዳ ነው
@elsa3589
@elsa3589 6 ай бұрын
ቢትኮይን ምናምን እያሉ ብዙ የቁማር አይነቶች በሜሴጅ ይልኩልኝ ነበር ፣ እኔ በጭራሽ አላምንም በገንዘብ ምንም ውስጥ አልገባም ።
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 6 ай бұрын
ባሁኑ ሰአት የራስን ጥላ ማመን አይቻልም😊
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 6 ай бұрын
እኔ እራሴ ኮንፊውዝድ ሆንኩኝ ። ሰላም ለኢትዮ፣ፍቅር ለህዝቦቿ ።
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 6 ай бұрын
በሂዎቴ እንደ ቁማር የምጠላው ነገር የለም even ስልኬ ላይ game የለኝም በጣም ነው የምጠላው የቀን ስራ ቢሩ ይሻላቸዋል ወጣቶቹ😌
@robeltegene
@robeltegene 6 ай бұрын
አቋራጭ ይቆርጣል!
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j 6 ай бұрын
ምስኪን ያሳዝናል በህይወትህ በጊዜህ በጭንቅትህ በሞራልህ በሁሉነገር የቀለዱብህ ያሳዝናል ህጋዊ ያሎነ ነገር ላይ እጃችንን ባናስገባ እላለው
@berutasfea161
@berutasfea161 6 ай бұрын
ሚገርም ቁማር ነው ለዛውም እዶች እኮ በጣም አደገኛ ናቸው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 6 ай бұрын
እዶች፣ማለት ፣ምን ድነዉ፣እስኪ፣በደንብ ፣አስረጁን፣አስረጅን፡እኛም ፣እንድንጠነቀቅ ፣🤔🙄
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 ай бұрын
@@etenatalemay4948ህንዶች ማለቷ ነው
@shawaye5579
@shawaye5579 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🤔🤔
@azebtamene5177
@azebtamene5177 6 ай бұрын
አይይ በጣም ተሳስተሃል እግዚአብሔር ይርዳህ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 6 ай бұрын
አይይ ፈተና ትምህርቱን በምን ሰአት ትማራለህ?ፈጣሪ ያድናችሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
ውይ አምላክ ሲያድነኝ ማርያምን ሊንኩ ተልኮልኝ ልቤ ፈራ እንዲቹ ልጅትዋ ሰትጨቀጭቀኝ እጄን ያዘው ለከሰ ለበጎ ነው ተመሰገን አምላኬ እነዚ ሌቦች ሰልካቸው አለኝ የሚጠቅም ከሆነ ልልክ እችላለው የማዳም ቅመሞችዬ ተጠንቀቁ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 6 ай бұрын
ልክ ነሽ በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ፈልገው ነው እያደኑ ያሉት አቤት ለማሳመን ሲሞጣሞጡ ታየኝ እኮ ሴት ሆኜ በሴት ስታለል😂
@geni211
@geni211 6 ай бұрын
​@@semiraabdo7080😂😂😂
@beletteayalew268
@beletteayalew268 6 ай бұрын
የሆነች ልጅ ምርጥ እድል መጠቀም ከፈለግሸ እንዳያመልጥሸ ቆጭ ብለሸ በonlnie ነው ሰራው ድካም የለውም እያለች ጥዋታ ማታ የምጨቀጭቀኝ ልጅ አለች ሰልኬን ላኩላት ከዛ በጣም ፍራት ተሰማኝ አተርፍ ባይ አጉዳይ እንዳልሆን ብየ መልሸ ብሎክ አዴረኳት እና ተጠንቀቀ ወዶችየ
@user-dh1uw9us2z
@user-dh1uw9us2z 6 ай бұрын
ሁል ግዜ እንዲህ አይነት ነገር ያከስራል ቁጭ ብለዉ ይህን እያጭበረብሩ የሚኖሩ ብዙ ናቸዉ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 5 ай бұрын
😢😢😭😭😭የኔ ወንድም አብሽር እሺ😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
ማንኛው ነገረ ስታደረጉ አስተውሉ😢😢😢😢 ብዙ ጉድ ነው የሚሰሩዋችሁ😢😢 አስተውሉ።አጭበርባሪዎች ነብሳችሁ አይማራ😢😢😢🚫🚫❌አገኛለ ብላችሁ መጥፉ ስራ አትስሩ😢😢በየቴቶክ ሽር አድርጉ ሌላችሁም እንዳይበሉ😢😢😢አደራ
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 6 ай бұрын
Gudddddd
@rahelwolde146
@rahelwolde146 6 ай бұрын
ባዝንም ግን ወጣቱ ምን ያህል ባቋራጭ ለመበልፀግ የሚያደርጉት ድፍረት በጣም ይገርማል።
@meazamamo674
@meazamamo674 6 ай бұрын
አንደ ትያንስ (ሌብነት )ነዉ ሰዉ በላቡ ማግኘት አለበት,,,
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 6 ай бұрын
የኔቢጤ ተበላህ አዞህ
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 6 ай бұрын
በደንብ ነው ያጃጃሉህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@sartt1717
@sartt1717 6 ай бұрын
በለውእንደትይሄንያህልሰዉይታለላል እንካንየማታቀዉሰውወድምምአይታመን
@zuzulove9763
@zuzulove9763 6 ай бұрын
ወይ የሌብነት ሢሥተም ጉድ እማይመጡበት መንገድ የለም ዘንድሮ
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 6 ай бұрын
እኔ ግን በጣም አናደኸኛል ከአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ ድብቅ ሆነክ እራሥህንአዘረፍክ ምንም ነገር ከቤተሠብ ተማከር ያለፈው አልፍዋል ትምህርትህ ላይ አተኩር የለፋህበትን ገንዘብ ለማግኘት ጣር ለሁለተኛ አትሞክር አካውንትህን አሥቀምጥ
@hananbilall
@hananbilall 6 ай бұрын
ዛሬ ቀደምኩዋችሁ እሰይ 😂😂😂❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
ጦልጧላ😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
​@@fatimaethio2277በቅንነት እነደማመር
@sarabekele6589
@sarabekele6589 6 ай бұрын
እኔም ከሊባኖሰ እንዲህ እንዳደረግ በሰልክ ሲጨቀጭቀኝ ሰልኩን ፓለኩት
@tadelakidane101
@tadelakidane101 6 ай бұрын
Egzabeher yetebeklen Egzabeher yeredhe
@JambarreGamoucho
@JambarreGamoucho 6 ай бұрын
😢😢😢
@birhanafework9450
@birhanafework9450 6 ай бұрын
Ayizohi wendma Lebego new Mese betam yasaznal anchi yetebarekishe neshe zelalem nure besdet yalen are besew anchekn
@emmitube1931
@emmitube1931 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ መግባት በፍፁም አያስፈልግም። አይ መሲ "ጣመኝ ድገመኝ" አልሽ 😂
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 6 ай бұрын
የባሰ አለ ሀገርህን አትልቀቅ አሉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 6 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 6 ай бұрын
#ላም_አለኝ_በሰማይ_ወተቷን_የማላይ... ወጣቱ በአቋራጭ እያለ አለቀ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 ай бұрын
And semon betam neber be telegram...endezih zerefa jemrew neber..
@brookhailu6646
@brookhailu6646 6 ай бұрын
ጣመኝ ድገመኝ መጣ😅😅😅 ጥረህ ግረህ ብላ የሚለውን ትዕዛዝ መተላለፍ መጨረሻው ይሄ ነው
@-zedye
@-zedye 6 ай бұрын
ሰብ አማረኝ በ መስዬ 🤲🤲🤲🤲🤲
@meazadinku5412
@meazadinku5412 6 ай бұрын
Batam yasazenal ayezh
@Konjitkichan
@Konjitkichan 6 ай бұрын
ይሄ ነገር እኔም ደርሶብኛል ግን ገንዝብ አስገብ ማለት ስጀምሩ እምብ አልኩኝ
@BananaMedia-vx9mc
@BananaMedia-vx9mc 6 ай бұрын
የመጀመሪያውን ስቴፕ አልፌ የመጀመሪያውን ገንዘብ ተቀብዬ ስላላመንኩ ትርፍ አነሰኝ ብዬ ወጣው
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 6 ай бұрын
😢😢😢😢🙏🙏🙏☝️
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 6 ай бұрын
😭😭😭😭🥺🥺🥺
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 6 ай бұрын
Ene teligram laye eyasicenquny niber hooo gud eko new
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj 6 ай бұрын
ልጁ፣እውነቱንነው፣ብዙ፣ልጆቾ፣እደዚ፣እየተበሉነው፣ወገኖቼ፣ለምን፣በሚዲያ፣አይተላለፍም፣ሕዝብ፣ይወቀው፣ወጣቱ፣ችግር፣ውስጥነው፣ሐብታም፣በደሐው፣ይጠግባል፣እባካችው፣ሼር፣አድርጉ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 6 ай бұрын
እግሊዘኛ አለማወቄ ጠቀመኝ ሆሆ
@user-jl9xm8vt5f
@user-jl9xm8vt5f 6 ай бұрын
Yehma ymaty qumare new kezi yswern
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 5 ай бұрын
Ayzh wendmy tesfa aleh tenkr buzu tru tru sewoch alu ygzuhal gobz ayzoh
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t 6 ай бұрын
After yibilu enem 2000$ new yebelugni😢😢
@azebtamene5177
@azebtamene5177 6 ай бұрын
እየሰራው ነው ወይስ እየቆመርኩ ነው የሚባለው ሆሆሆሆሆ
@merongetachaw268
@merongetachaw268 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም 15ሺ ነው የተበላውት አባቴ
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 6 ай бұрын
😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻☝️
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 6 ай бұрын
እኔንም ሴት እና ወንድ ናቸው ጀንጂነውኝ 😂😂 ነበር እንድገባ እኔ ሆሆሆ እንኳን ለሰው ባንክ አላምንም ቁጭ ብየ እያደርኩ ላቤ በቂጤ እየተንቆረቆረ ሰርቸ ለበላተኛ🙄 እነሱማ በዙምም ስብሰባ አለ ግቢ እና ሀሳቡን ተረጂ አሉኝ ካንች ብር አያስፈልግም ምናምን አሉኝ እኔ ወይ ፍንክች አልልላቸው ስል ሰደቡኝ ከዚያማ በብሎክ አሰናበትኳቸው
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
ጎበዝ ስለነቃሽ ነው የሰደቡሽ እኔ ግን በህይወቴ በጣም የምፈራው ብድር ነው?
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 6 ай бұрын
@@raeecell6431 ብድር እኮ ሁሉም ይፈራል ከአንዳንዱ አበዳሪውን አላህ ያገራለት ሲቀር እኔ መቸም ብድር ጠይቄ ሆሆ የሰው ገድ የለኝም ስጦታ እንኳን ሰጥቶኝ የሚያውቅ የለም ሰጭ ከሆነ ከኔ ጋር ሲደርስ ይደርቅበታል 😂
@selamawitmesfun877
@selamawitmesfun877 6 ай бұрын
Ayyyy Ethiopia ye Leba Ager 😮
@DanielGugssa
@DanielGugssa 6 ай бұрын
አይ ሰዉ እንዴት በዚ መጠን ክፉ ይኦናል
@TesfalmZelk
@TesfalmZelk 6 ай бұрын
መስዬ መን አልባት ሚጠቅምሽ ከሆነ ባላቅም ለእኔም ተልኮልኝ ነበር ስራው እንድሰራ ቁጥሩም አለኝ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 6 ай бұрын
No no . Crpto scam ነው
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 6 ай бұрын
​@@desertlumi1420እባክህ (ሽ) ስለ pop ኢንፎርሜሽን ካለ ንገረኝ
@user-sz4xw5nh4l
@user-sz4xw5nh4l 6 ай бұрын
በመሠረቱ ባይናንስ ላይ በራስህ ኬዋይሲ ቬሪቫይ አድርገህ የከፈትከውን አካውንት እንዴት ነው እነሱ አክሰስ ማድረግ የቻሉት ???
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 6 ай бұрын
lemanim atingari yelalu degimo
@ZeynebaSeid-on7wc
@ZeynebaSeid-on7wc 6 ай бұрын
የኔንም ወንድም አላህ አውጥቶልኛል ሳይገድሉብኝ መኪና ተበላሽቶበት አሰረቶ መንገድ ላይ ሰዎች መጥተው እንግዛህ ሲሉት እሺ ዋጋ ሲነግሩት እሽ ከዛ ከግማሽ በላይ ብር ከፍለውት ቀሪውን ይከፍሉኛል ብሎ አምኖቸው መኪናውን ስጥት አድርጓቸው ይዘውት አድስ አበባ ቀሪ ሲጠይቃቸው መጥተህ ውሰድ አሉት ወንድሜን ሳይገድሉብኝ ወስደው አልሀምዱሊላህ አገራችን አስቼጋሪ ሆኗል እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቀሪውን እንድመልሱለት አይታወቅም የለፋሁበት ነው አረብ ሀገር 😢😢😢😢
@rozalovetube
@rozalovetube 6 ай бұрын
አይ እኛ ዉጣቶች እንበላለን በቀላሉ😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ወገን የመቅዶንያ ዩቱዩብ ቻናል ሚኮ ማይክ ከፍቶላቸዋልና እኛም በህብረት ቤተሰብ እንሁናቸው Please❤
@elsanurye5843
@elsanurye5843 6 ай бұрын
ምንድን ነው ስሙ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
መቅዶንያ Tv ነው የሚለው እኔጋ ኮሚኒቲ ላይ ፖስቻለሁ ታገኚዋለሽ አመሰግናለሁ❤​@@elsanurye5843
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 6 ай бұрын
የአካውንቱ ስም ላኪልን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
@@alemnigusse6279 Mekdoñia TV ይላይ ሚኮ ማይክ ጋ ብትገቡ ታገኛላቹ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 ай бұрын
ሲጀመር ሰው መጠየቅ ነበረብክ ማለት በሀያንደኛው ክፍለዘመን ሰው ይታለ ላል ተጠን ቀ ቅ አሁንም ወንድሜ ዘመኑ የሚያስፈራ ነው እንካን ሰው ጥላ የራሳችን አይታመንም
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,3 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 128 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 22 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 60 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,3 МЛН
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН