ህያው ምስክር The Living Witness GMM TV መጋቢ ታደሰ እሸቴ

  Рет қаралды 36,151

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 жыл бұрын
አባብዬ ጌታ ይባርኮት እንደእርሶ አይነቶችን በምድራችን ላይ ያብዛልን ፡
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮ አሜን የሚገርም ምስክርነት ነው ህይወት ተገለጠ እኛም አይተንማል!!
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎ ቃለ መጠየቅ ሲደረግ እባካችሁ ውሀ አቅርቡ አፍቸው ደርቆ ለምን ዝም ትላላቹሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እባካችሁ ልምድ ይኑራችሁ ጠያቂውም ትጠያቂእም ውሀ ጎንጨት አድርጉ Please
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 6 ай бұрын
Xiru meker new!
@tadelechlemma4554
@tadelechlemma4554 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክዎ!!! የእውነት ዳኛ እግዚአብሔር ስለሆነ ፍርዱን ለጌታ ትቶ መጸለዩ ያዋጣል
@pastorethiopiaayele3685
@pastorethiopiaayele3685 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ታዴን አውቀዋለሁ በጣም ትሁትና እግዚአብሔር የቀባቸው ሰው ናቸው ናቸው ስለ አየኃቸው በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪው ዘመንህ ይባረክ
@yesharegayele8069
@yesharegayele8069 3 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ያድናል🙏🙏🙏🙏🙏
@እየሱስያድናል-ቘ9ገ
@እየሱስያድናል-ቘ9ገ 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
@BereketMamo-kz7vk
@BereketMamo-kz7vk 4 ай бұрын
እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አባባ ጌታ አገልግሎቶን አሁንም አብዝቶ ይባርክ እንዳንተ አይነት የተደረገለትን የማይረሳ የወንጌል አርበኛ ጌታ አብዝቶ ያስነሳልን።
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል ሀለሉያ
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 2 жыл бұрын
የእዉነት የእግዚአብር ሰዎች እንካን ኖሩ እንዴት ደሰ የሚል መዝሙር ነዉ እምንሰማዉ እማይጠገቡ መዝሙር ተባረኩ አቤት ኔታ ሰዉ የሚድንበት መንገድ ያገርመኛል በዛን ዘመን ያለዉ ፀሎት ወዴዉ ነዉ ፉዉስ ያለዉ እምነታቸዉ ታላቅ ነዉ እኮ
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 4 жыл бұрын
Amen hallelujah Glory to the Lamb of God jesus christ Amen Geta yesus kirstos y
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለታላቁ እግዚአብሔር ይሁን።ፓስተር ታደሰ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።🙏🙏🙏
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 3 жыл бұрын
እየሱስ አንተ ልዩ ነህ ሰራህ ግሩም ደንቅ ነው
@tadiwosbisa4467
@tadiwosbisa4467 3 жыл бұрын
I like so much this testimony, it is give life and encourage to serve God.God bless you and your family.
@bemnetgebremariam1101
@bemnetgebremariam1101 2 жыл бұрын
God bless you Man of God! I learned about the characteristics of true discipleship!
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 2 жыл бұрын
አባቴ እንደርሶ አይነት ለደሀ የሚራራ ያስነሳልን
@abigiyaabrha4295
@abigiyaabrha4295 3 жыл бұрын
God bless you and your family
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ድንቅ አምላክ ነህ
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔርን ጠብቆ ያፈረ የለም
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አገልግሎት ና ዘመናችሁ ይባረክ
@lazer106
@lazer106 3 жыл бұрын
It's amazing testimony. Praise God. God is always miracles worker. Amen in Jesus name.
@bokabeyene3953
@bokabeyene3953 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን አባቴ ቅን ፈራጅ ነዉ።
@buzuayewdebero3261
@buzuayewdebero3261 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ አሜን
@hagosgebremedihin5969
@hagosgebremedihin5969 Ай бұрын
God is very close to those a people’s open heart to him God bless again and again brother Tadese and pray for me
@hagibiruck7182
@hagibiruck7182 3 жыл бұрын
Amazing testimony 🔥🔥🔥🔥🔥
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት አባታችን ድንቅ ምስክርነት ነው
@genetgenet7318
@genetgenet7318 3 жыл бұрын
እየሱስ ያድናል እየሱስ ጌታ ነው 💯💯✅✅✅✅✅
@TheZewdu
@TheZewdu 3 жыл бұрын
What a great testimony. So so good. Thank you.
@woinshetasegahe1366
@woinshetasegahe1366 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንወትን ይባርከው
@truth2232
@truth2232 3 жыл бұрын
አባቴ ❤
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 4 жыл бұрын
Geta yesus kirstos ybarukachu abatie taddese. Geta yesus kirstos zemenachu ybarikih. Amen
@emuyemakuray.5696
@emuyemakuray.5696 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ሥራ ግሩም ድንቅ ነው
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
አንዳንድ ቤተ ክርስቲያን የነብያትን ፀጋ የሚገድሉ ወደ እርሷ የሚመጡትን የምትወግሩ ናቸው ።
@moriahmountain3605
@moriahmountain3605 3 жыл бұрын
Amen hallelujah tebareku
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Thank you jesus 💕🙏🏻
@AlexHailu-e5n
@AlexHailu-e5n 6 ай бұрын
Ameenn Hallelujah 🤲🙌🙏
@ridwanw.5130
@ridwanw.5130 3 жыл бұрын
Wedefit Endinoregn yemifelgew hiwot new...yibareku gashe
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 4 жыл бұрын
Praise God.
@ሜቲ
@ሜቲ 3 жыл бұрын
እውነተኛ መፈወስ ነበር። ተባረኩ አባት
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 8 ай бұрын
😢ከዳተኛ ተብዬ ከወታደር ቤት ጠፍቼ Afdis Ababa እናቴ ቤት ስለመጣሁ እኔም ደብረ ብርሃን ውስጥ በአንድ ወቅት . 3 ወር ካሰሩ በኃላ በሰራዊቱ ፊት እንድረሸን ( እንድገደል ) ተወስኖብኝ ነበር @ ግን እግጳብሔር አዳነኝ ሲቸግራቸው ወደ ጦር ሜዳ ላኩኝ 1 ..ማእረግ ዝቅ አድርገውኝ ከጎደኞቼ የጦርነት ግዜ ነበር @ እግዚአብሔር ይመስገን እስከ አሁን አለሁ
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 3 жыл бұрын
God Bless You Father!!
@lizabella151
@lizabella151 2 жыл бұрын
ጌታ ድንቅ አለ በዙፋኑ
@MrMarksoft
@MrMarksoft 4 жыл бұрын
can you post contact # for the pastor, please?
@meazabekele2245
@meazabekele2245 3 жыл бұрын
Le egziyabher mn ysanewal.kbr hulu lesu yhun.abate egziyabher ybarkot 😘
@mathiasgizaw3567
@mathiasgizaw3567 3 жыл бұрын
Tebarek abatachin.
@mathiasgizaw3567
@mathiasgizaw3567 3 жыл бұрын
Tebareku
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 2 жыл бұрын
አያ ደርግ ነፉሱ አያማርም ያቅርታ መጠየቅ ነበረበት ዝባቦዊ ተቀምጦ ብዝዎችን አስገድሎ እርሱ እረጅም እድሚ ኖረ ልጅ ያላባት አባት ያለ እናት አስቀሩ አሁንም የባሰ መጣ ደግሞ በቸርችም ስደት ቸርቹ ዉሰጥ ድሮም ነበረ ማሰደድ መከፉፈል እግዚአብር እድሚ ያስጣችሁ ተባረኩ
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 2 жыл бұрын
wooow, tebareku rejim edime, yih menfes ahun lemin tewesedebin?
@mulukentakele2575
@mulukentakele2575 3 жыл бұрын
አድራሻቸውን ብትለጥፉልን?
@selamtesfaye2901
@selamtesfaye2901 Жыл бұрын
bemezmurochu Betam tebarekebetalew endemwedachew negerelign
@senuokbai8991
@senuokbai8991 3 жыл бұрын
Betam des yilal geta yibarkachu
@zahraabraham4459
@zahraabraham4459 3 жыл бұрын
Istaqfrulah wetubuilek
@ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ
@ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ 3 жыл бұрын
Wowowowow Bxami yemigarmi new Tabarkuuuuu
@oldethiomezmur4447
@oldethiomezmur4447 3 жыл бұрын
Geta abzeto yebarkek Telek meskernet waww tadese eshetu mezemrocheken betam yebarkalu tebarku
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
ምንኛ ታላቅ አምላክ ነው በጎ በጓ ሰወችና አገልጋዮች አሉት።
@clubdeschminot591
@clubdeschminot591 3 жыл бұрын
መጋቢ አድራሻቸው የት ነው
@edenbekele3083
@edenbekele3083 5 ай бұрын
GETA YBARKOT
@teshomebelamo2594
@teshomebelamo2594 3 жыл бұрын
Can you please tell me which church he works
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 3 жыл бұрын
አሁን የት ናቸው?
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 3 жыл бұрын
HALLELUJAH WOWWWWWWW YESUSE SIRA DINNNNNNNNNNNNK YILEGNAL AMMMMMMMMEN LEZELALEM!!!!!!!❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@hellenhellen8370
@hellenhellen8370 3 жыл бұрын
አሜን
@hellenhellen8370
@hellenhellen8370 3 жыл бұрын
ስለሁሉ እግዚአብሔር. መልካም ነው
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn
@bouzianje5967
@bouzianje5967 3 жыл бұрын
Abathen bawente zamanote edmwote yebarake telike msekirente nawe enodotaline
@biritusherere2291
@biritusherere2291 2 жыл бұрын
Geta. Yibarikor
@wubalembeyene9851
@wubalembeyene9851 3 жыл бұрын
Egzbhr yibarkot wegak besemay bizu new
@sembetey228
@sembetey228 3 жыл бұрын
#Weponzizedrapeintigray❤💛✊️
@birtukankassa2412
@birtukankassa2412 3 жыл бұрын
get eyesus yebrkachihu gen demste benb ayesemam
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 3 жыл бұрын
Abbbbbbbbbeeeeeeeeeeeeet!!!! Geta iyesus tantas tigarimaleeeeeeeeee wudiye iyesus inkwan geta lazih kani adarasawot yene abat iseeeeeyyyyyy geta iyesus yimasgan
@emuyemakuray.5696
@emuyemakuray.5696 3 жыл бұрын
ድምጽ አይሠማም
@ewnetmenager9003
@ewnetmenager9003 3 жыл бұрын
Betekrstiyan hulie be tsega yemigeletutin endetekawemechi new bezemenachin endemnayew yigermal
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 5 ай бұрын
tewlje yadekubet ageer mkane yesus kaerci bmfes qduus ktmolu ke kayr neu ymbreruu
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
አረ አይሰማም ድምፅ ይጨመር
@meaza660
@meaza660 2 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ያድርጉልኝ ምሥክርነቶን ሠማዉት ነገር ገን ኦርቶዶክስ ነው እሡ ክርሰቲያን አይደላም ማልት ምን ማለት ነው አርቶዶክስ ክርስቲያን አይደለም? በአርሶ አነጋገር ።
@jesusistheway9499
@jesusistheway9499 3 жыл бұрын
Jesus is lord and amusing
@lidyaberha3112
@lidyaberha3112 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት አድራሻቸው የት ነው
@aberezegeye9222
@aberezegeye9222 3 жыл бұрын
@@lidyaberha3112 ሠላም ነው ግን እንናንተ የምታወሩት ስህተት ነው አትዋሽ ሽማግሌ ነህ አባት
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
@@lidyaberha3112 የ ፓስተር ታደሰን ስልክ ፈልገሽ ነው እልክልሻለሁ
@sembetey228
@sembetey228 3 жыл бұрын
@Stoptigraygenocide 💊
@kidistteklemichael4081
@kidistteklemichael4081 2 жыл бұрын
God bless you more blessings.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 400 М.
God's Love by Dr Hanfere Aligaz IEEC DC
31:40
IEEC Washington DC
Рет қаралды 2,2 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН