KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ህሊና |ሙሉ ክፍል|@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
1:27:08
ሳይታሰብ || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ | Amin Media
1:37:18
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
3:14:27
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
ህያብ||ሙሉ ክፍል||
Рет қаралды 23,242
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
#chwata & vlog
Күн бұрын
Пікірлер: 83
@Amin_media
Жыл бұрын
ኢሄን ታሪክ ሰምቶ ያላለቀሰ ካለ የሆነ ችግር አለበት አኪንቤት ይሂድ👇👇 #ኢክራም | ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ kzbin.info/www/bejne/gZ-zYnx9lJx-kKssi=OjCYZVJJTLVcaHnj እና ኢሄን ታሪክ የሰማቹ ደሞ ስለታሪኩ የተሰማቹን ፃፉልን
@TeybaShemsedin-uj5bq
9 ай бұрын
ኤጭ ወላሂ ያማል😢😢
@dggfrg
Жыл бұрын
ያረብ ማነው እደኔ ሡሥ የሆነበት❤❤❤❤❤❤❤
@hananhussen
Жыл бұрын
እኔማ ማጥናት ትቼ ይሄው ሰዳምጥ ነው ምውለው😊 entrance ላይ ምን እንደምሆን ወላሁ ያእለም😢
@NAEAMANA
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@NancyBelay-n7x
6 сағат бұрын
እኔ ጠዋት ማዳመጥ የጀመርኩ እንቅልፍ ሲወስደኝ ነው የማቋርጠው ያረብ ደሞ የሷን ትረካ ብቻ መስማቴስ በውሸት ብዬ ተመኘሁ❤❤❤❤
@الحمدللهربالعالمين-د8ن
Жыл бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم 🌹🌹🌹🌹🌹✅️✅️✅️🌹🌹🌹
@SadaSafa-u3n
2 ай бұрын
ኢነሊላሂወኢነኢለይሂ ራጅኡን😢😢 አሳዘነችኝ ደሞስ ወንድሟ እሷብቻናት ያለችው አላህ ይራሀማት ቢላሂ ደግሜ ደግሜ አዳመጥኩ 10ጊዜ😢😢
@ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ
Жыл бұрын
ያዛዝናል ኢክሩ አሏህ ጀነትን ይወፍቅሽ😢😢😢
@FfyrRfg
4 ай бұрын
የኔ ውድ ድምፅሽ ለታሪኩ ውበት እንደሆ ታውቂያለሽ ያሠላም ብርታት ይሰጠኛል እማታቀሪቤቸውን ታሪኳች ሳዳምጥ😇አላህ ይጠብቅ እህቴ ባለሽበት
@Eiman-bd3nr
Жыл бұрын
አሁን አሁንማ መፅናኛየ ሁናችሇል ጠንክሪ እህት ደስስ የሚል ትረካ💚💚
@hawamirdif7143
9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ኢሩስታሳዝን በጣምአስተማሪታሪክነው አሏህመጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲😭😭😭
@Samira-g5z4z
Жыл бұрын
አሪፍ ነበር ሲጀመር አንቺ ያቀርብሺው ሀሉ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ለመዳም ቅመሞች የስራ ማስኬጃ ነው ❤❤❤
@kiwyanabintbaba1594
Жыл бұрын
Reziqaye yeNebiyochi ena yesehabochi tarik amichiln bezi bemiyamrew dimsish ❤❤❤
@NAEAMANA
3 ай бұрын
አላህ ደነተል ፍርዶስ የወፈቃት
@MohammadaminSaleh
2 ай бұрын
😅😅
@s.5101
Жыл бұрын
በባነዉ የጨርሰኩት ሱብሀንአላህ አላህጀነት ተልፊሬዶሰን ይወፈቃት ወጣትነት ያላሸነፋት ይህ እድለኝለትነዉ ያረብ በተለይ ኢቶማ አሁን ተበላሺቶል ወጣቱንይጠብቀዉ እኔም ከኢቶ ተዉጣሁ ሰድት አመቴን ያዘኩ ወጣትነት ሲጀምርኝነበር እና አሁን ኒካላሰርነዉ ከሁለት ወር ብሀላ የመዳም ቅመሞች እሰኪ ዱአርጉልኝ የማንኛችሁ መቅቡል እደሚሁን አይታወቅም አገራችንንም ሰላሞን የመልሰልን
@Samira-g5z4z
Жыл бұрын
መሻ አላህ
@HahaUsushs
Жыл бұрын
ማሻአለህ ለቻነለሽ አዲስ ነኝ ግን በጠም ደስ የሚል ትረከ ነው የኔ ውድ አለህ ይወፍቅሽ የሰረነ የእብረሂምን ትደር የርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@Samira-g5z4z
Жыл бұрын
እኔኮ የፍቅር ታሪክ የተባለ ጨርሼ አሁን በአረበኛ የሌላ ሀገር ታሪክ አየፈለኩ ነው ለኔ የመዳምን ጭቅጭቅ ማስታገሻ ነው ሱስ ሆኖብኛል ሲከፋኝ የምሮጠው ወደትረካ ነው
@seadayasin7362
Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እንዳችው አሁን አሁን እማ ስራውም አይሰራኝ ትረካ ካልሰማሁ😂😂😂😂
@ሀሊማነኝከወደወሎ
Жыл бұрын
አይ ስደት😢
@myoutube6311
Жыл бұрын
😂😅😅😅
@ዜድነኝ2
Жыл бұрын
😂😂😂😂የኔነእነገርሻለሁ😂😂 አታሰቢ
@ssana721
Жыл бұрын
አይዙሽ የኔ እህት ❤🤝🌺
@ሀሊማነኝከወደወሎ
Жыл бұрын
ያረቢ💔😭😭😭😭
@samiraseid9324
Жыл бұрын
It’s really educational to many of us thank you for sharing you are well appreciated
@FfyrRfg
4 ай бұрын
ኡፍ😔ኢክሩ ስታሳዝን💔
@haykelbintmuhamed
Жыл бұрын
ልቤንየነካው ታሪክ እህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@Putmah
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ከነፈጠሬ ለማያቁኝ የኔ አብሮ መታመም ቢስሚላ የልቤ መጨነቅ በማልቀስ ብዛት የራስ ምታት መያዜ የኔ ህይወት አርጌዉ ቁጭ 😢😢
@fjfjgfjhjj1906ሱሱ
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@hayati1954
Жыл бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ ህይወት እዲህ ናት😢😢😢😢😢😢
@alhamdulillah3345
Жыл бұрын
😢😢😢
@ssana721
Жыл бұрын
በረቻ የኔ ዉድ❤❤❤😂
@rahmetawoka5750
Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ኢክሩ አሊህ ጀነትን ይወፍቃት እማየሜ ላትመለስ ሂዳለች አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ ያርብ 😢
@Dfy-z8j
4 ай бұрын
አሠለሙአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኮንደህናመጣሽ እረዚቃዬ ❤❤❤❤❤
@እሙረያልየአቡደላንግስትነ
Жыл бұрын
አይጠየፉየወበት በገኛ እሙየ ደሴ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
7 ай бұрын
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ 😢፣😭ያርቢ
@SamsungKsa-yg4jx
Жыл бұрын
ኢክሩየ አላህ ይዘንልሽ 😢😢😢😢😢
@نجاتمحمدآحمد
11 ай бұрын
ሪዝቃየ ስወድሺኮ ኣቦ ይመችሽ አመሰግናለሁ ሁሉንም ትረካወች አንችው ብትተርኪው ምንኛ ባማረ ነበር😊
@eluyoutube
7 ай бұрын
Welhii hule tarikochun Sisama yersen tarik asibalewu yenewuma bitarek hizab yastamiral😢 bicha Alhamdulilh 😢😢😢
@Jhehjkjhf
Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sadah-le3xd
4 ай бұрын
betam yemiyasaznew😭😭😭
@Zed-lp3ej
Жыл бұрын
ወይ በጣም የሳዝናል 😢😢😢
@JjdfJkdd
6 ай бұрын
እሄ በጣም ያሳዝናል
@RabiyaMisbah
11 ай бұрын
Welahi.yasaznal.hulunefsin.zakiketel mewt.Enalilahi weinilahi.raju.un
@JfuehdNcishs
Жыл бұрын
በሩቱልኒ በታም ተመችቴኛል በበኩሌ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ድምፅሽን ሣላደቅ አላልፍም ረዙ
@zaharamohamed8056
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሪፍ ነበር ያው ቁርአን እሚባል ሳላጠና እሱኑ ሳዳምጥ ዋልኩኝ እንጅ በርቱ
@momina5949
Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@zaharamohamed8056
Жыл бұрын
@@momina5949 ሀሀሀሀ ጭራሽ አንችም
@እሙአቡዘር-ጐ1መ
Жыл бұрын
አይይይይይ 😢😢እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ አላቺሁኝ ገና እየጀመርኩት ነው 😂😂😂
@zuzuyoutube5510
Жыл бұрын
እኔስ ብትይ እሚገርመው ጀምሪ ማቆረጥ አልውድም
@zaharamohamed8056
Жыл бұрын
አብሽሩ ግን በትርፍ ጊዜያችነ ቢሆን ጡሩ ነው ማለት ከሰው ጋር ተደዋውሎ የሰው ስጋ ከመብላት በዚህ ገባ ብሎ ማዳመጥ ይሻላል ግን ማድረግ ያለብንን መርሳት የለብንም እህቶች የምናሳትፈው ግሩብ ካለንም የምንሳተፍበት ቁርአን ማረምን ይመስል እንደዚሁ ለራሳችን መቅራት መዘንጋት የለብንም እያልን እያልን ከትምህርት እንድንዘነጋ መሆን የለብንም እና በፕሮግራም እናድርገው ሚዲያ አጠቃቀማችንን እላለሁ እንጠንቀቅ
@MadinahMohammed-q7h
Жыл бұрын
እኔመችምበጣም አሰለቅሶኛል
@ሱመያ-ተ4S
Жыл бұрын
ሱስ አሢያሽኝ ሁቢ😂😂
@Eiman-bd3nr
Жыл бұрын
ወላሂ እኔራሱ❤❤
@ZeharaMosa
9 ай бұрын
ወላሂ እኔም😢❤
@asiyalalawu
Жыл бұрын
Uuuuufffffi weyi duniya 😢😢yemiwodutin matati betam yikebidali yamali gin كل نفس 💔🥺 Allah yirahamishi ikiruذائقه الموت
@rahmetawoka5750
Жыл бұрын
የአቡ ቀልድ ፈገግ አርገኝ የኢክራምም ክክ
@alhamdulilah3471
Жыл бұрын
እኔማ ሱስ ሆኖብኝ በጉጉትነው የምጠብቀው በርች እህት❤❤
@momina5949
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@FatumaSeid-ll6nl
3 ай бұрын
ቆይ ግን የእውነት የተፈጠረ ነው ወይ ኢኩ ከታሪኩ ጅማሮ የተመቸችኝ መጨረሻው ግን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@zuzuyoutube5510
Жыл бұрын
እኔ ኩመት እምስጥው ለራሱ ይጠፋኛል ግን ጥያቄ እሚሆንብኝ ድምፃችሁ የሁለታችሁም የመሳስልብኛል ለኔ ብቻለው ወይስ ለናተም❤
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
Жыл бұрын
እኔም ጥያቄየነው ውዷ
@madinamustafa6346
Жыл бұрын
🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
Жыл бұрын
ቡናማ ቆጆ የትገባች😂😂
@rabiaseid9775
Жыл бұрын
አለች
@Loly-nf4yk
Жыл бұрын
እኔማ ሱስ ሆነብኝ
@Amin_media
Жыл бұрын
ኢሄን ታሪክ ሰምቶ ያላለቀሰ ካለ የሆነ ችግር አለበት አኪንቤት ይሂድ👇👇 #ኢክራም | ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ kzbin.info/www/bejne/gZ-zYnx9lJx-kKssi=OjCYZVJJTLVcaHnj እና ኢሄን ታሪክ የሰማቹ ደሞ ስለታሪኩ የተሰማቹን ፃፉልን
@TthfhfRabiaaar
Жыл бұрын
እረ እህት ለስቱ አልቅሰን ለእውነቱም ለውነቱም እና እህቱች ዝበሎት እዳታለቅሱ አያስለቅስም የውሽት ታሪክ ነው ዘና ታልን ይቀቃናል እየሰማን
@TwahibaLove
9 ай бұрын
😢
1:27:08
ህሊና |ሙሉ ክፍል|@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
1:37:18
ሳይታሰብ || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ | Amin Media
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
3:14:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
serial
Рет қаралды 2,1 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
1:51:57
#ዶክተር ኑሴይባ |ሙሉ ክፍል||ልብ አንጠልጣይ ታሪክ|@nejahmedia @-haddiszema @ebstvWorldwide @ElafTube@kelemmedia279
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 27 М.
3:12:10
ረይሀን ||ሙሉ ክፍል||@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 36 М.
13:37
"ህይወት" የሰሚርና ሀያት አሳዛኝ ታሪክ
Sekina Halal ሰኪና ሀላል
Рет қаралды 2,1 М.
2:29:57
#የህልም ባሌን በአገኝሁት |ሙሉ ክፍል|ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ |@nejahmedia @-haddiszema @ebstvWorldwide @DtvEntertainment16
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 40 М.
2:38:04
መራራ እውነት ||ሙሉ ክፍል||@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
2:05:43
ጠባቂዬ || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ | Amin Media
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
1:24:37
#ልጅነቴ | ሙሉ-ክፍል| #ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ | @comedianeshetu @ebstvWorldwide @nejahmedia @ElafTube
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 27 М.
1:43:58
ሄሩ ፍቅር/ ሙሉ ክፍል
Amin Tube
Рет қаралды 3,7 М.
2:31:29
ህያው ነብስ | ሙሉ ክፍል| ልብ አንጠልጣይ ታሪክ | @-haddiszema @ebstvWorldwide @comedianeshetu @nejahmedia
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 19 М.
4:08:15
ንጋት || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ታሪክ @Amintube-280
Amin Tube
Рет қаралды 8 М.
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН