🩸አልሀምዱሊላህ አሳካንው|ረመዷን የመጨረሻ ቀን ሚስኪኖችን አስፈጠርን|Eid mubarek😍

  Рет қаралды 5,288

Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦

Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦

Күн бұрын

#ebs #how #comedian #donkey #ethiopia #feta #amhara

Пікірлер: 91
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 5 ай бұрын
ውድ እህቴ ሂጃብሽን አስተካክሊ በትርፍ አላህ አጂሩን ይውፍቃቹህ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 5 ай бұрын
በትክክል አሰትካክል ህጀብሸን ❤😢
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 5 ай бұрын
መሺአላ ሁሌም ለተራበ ሰጭ ያድርጋችሁ አለባበስሼን አሰልጣኝ ተካክሊ ፋጦ ቢወቅሩ አይፈጭ አትሁኝ ኢድ ሙባረክ ሁላችሁም
@user-ch9gq1dz5r
@user-ch9gq1dz5r 5 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች 🎉🎉🎉 በእንደዚህ አይነት መልካም ስራዎች ላይ በርቱ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ማሻአላህ በርቱ👍👍👍የመዳም ቅመሞች አበረታቷቸው እነዚህ ጎበዝ ልጆች
@zenathzenathzenath252
@zenathzenathzenath252 5 ай бұрын
ያረብ አላህ በሰፉዉ እነዚህ እናት አባተ አላህ ይረዝቃቸዊ
@user-rr5pq1jn1d
@user-rr5pq1jn1d 5 ай бұрын
ማሻአላህ ሀሪፍ ነው በርቱ ቪድወው ጥሩ መልእክት አለው ግን ሲሰጡ እነሱ ካሜራ ውስጥ ባይገቡ ጥሩ ነበር ብየ አሰብኩ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤❤
@taibah1116
@taibah1116 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ መልካምስራችሁን ይቀበላችሁ ግን ካሜራው ቢቀርስ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ የጀመአ
@user-in1sb3vc2x
@user-in1sb3vc2x 5 ай бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ ያገሬ ልጆች በርቱ
@user-ei8tp5kx9q
@user-ei8tp5kx9q 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰደቃ በድብቅ ስጡ ካሜራ ምን ይሉታል
@eexx9919
@eexx9919 5 ай бұрын
ገፍላ ለጆሮ ብን አይዴለም
@user-bq9nk2li4c
@user-bq9nk2li4c 5 ай бұрын
ማሻአሏህ እህቴሂጃብሺንአሥተካክይዉደ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ከይር ጀዛችሁን ይክፍላችሁ. ሰወቹ አጀቴነው የበሉት. የኔሚስኪኖች
@hawaa00-wd8gh
@hawaa00-wd8gh 5 ай бұрын
እህት ሂጃብሺን አሥተካክለሺ ልበሺ ኸይር ሥራችሁን አላህ ይቀበላችሁ አሁንም ሂጃብሺን አሥተካክይ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 5 ай бұрын
የኛሠውሥንነግራቸውየተሣደብንነውእሚመሥለውእህትየእና ፋፊየሂጃብሽንአሥተካክይ ከቢጃማውላይጋወንነገርለበሥብታደርጊአሪፍነውከካሜራቡሀላሡሪምልበሽግንካሜራውእሥከሚያልቅድረሥተገላልጠሽአትውጭበተረፈማሻአላህብያለው ማሻአላህበርቱ❤❤❤ኢድሙባረክ
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 5 ай бұрын
ከነዝህልጆችምንተማራችሁ ሙስሊምያልሆኑለዛውምተዋቂ አቅምያላቸውን ሰብስቦ አንድነን ከሚሉት የነዝህልጆች ይበልጣል እኔ ሙስሊምላልሆኑትጥላቻየለኝም ግን አጀርየሚስገኘውንናየማያስገኘውን ማወቅአለብን ከበተሰብጀመሩ ከዛወደ ደካሞች ሄድ እነዝህልጆችማሻአላህ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 5 ай бұрын
ማሻአሏህናቸውአላህከመጥፎነገርይጠብቃቸውእህተየ❤❤❤❤❤
@user-tz9js1hy4t
@user-tz9js1hy4t 5 ай бұрын
ማሻአለህአላህይጨምርላችሁ
@aahlam82
@aahlam82 5 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በወጣ ይተካ🎉
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 5 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ
@user-ex2iv7jk3q
@user-ex2iv7jk3q 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-rh1xg3cw5c
@user-rh1xg3cw5c 5 ай бұрын
ማሻአሏህ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 ай бұрын
ማሻላህ!! ምስኪኖችን ማስደስት እዴት ይማርካል🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይቀበላቹ ሰደቃቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-yw9ud2ms4g
@user-yw9ud2ms4g 5 ай бұрын
የአላህ
@gjyvng738
@gjyvng738 5 ай бұрын
መልካምስራችሁንንንአላህይቀበልላችሁ
@user-yw9ud2ms4g
@user-yw9ud2ms4g 5 ай бұрын
መሸአላህ
@user-rt7my9he1p
@user-rt7my9he1p 5 ай бұрын
ማሸሠ አላህ
@JamelahHasan
@JamelahHasan 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርላቹሁ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይቀበላችሁ ❤❤❤❤ጎበዞች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 5 ай бұрын
አሰላማሊኩም ማሻአላህ ኢድሙባረክ ውድ የሀገረልጆች 🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-fd7jx3dy5k
@user-fd7jx3dy5k 5 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻሻል ለማሻሻል ለማሻሻል አላህ ይጨምርላቸው በጣም ደስ ይላል።ሰደቃ ሰደቃችሁን አላስብዓላ እንጂ ያላደርግላችሁ ተባረክ ለመጣም ደስ ይላል ስማቸው መላኩን በጣም ደስ ይላል። እናትህም አባትህ ማሻላት አላህ ይጠብቅልን ደግሞ ወልዳችሁ ልጃችሁን ይዛችሁ ትምህር ለመያዝ ያብቃና ይላቸዋለሁ መጨረሳችሁን እስከ ጄን ድረስ አያደርግላቸው በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ነው የምወዳት ማሻሻል አላህ ያቆያችሁ በፍቅር ወዳችሁ ከብዳችሁ ሮያልኳቸው
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 5 ай бұрын
#ማሻአላአላህይጨምርላችሁማሮቼ❤❤❤❤❤❤
@user-tz9js1hy4t
@user-tz9js1hy4t 5 ай бұрын
ኢድሙባረክያጀማአ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
ማሻ አላህ😢
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@rahmakonjooo5435
@rahmakonjooo5435 5 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤😊
@user-rg9hv9de1f
@user-rg9hv9de1f 5 ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ጀዛቺሁን ይክፈለው
@شرقيهبنتاحمدين
@شرقيهبنتاحمدين 5 ай бұрын
ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ❤❤❤
@zemzem4427
@zemzem4427 5 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AH-tv4cf
@AH-tv4cf 5 ай бұрын
ያረቢ❤❤❤አሚንአሚንን
@user-gh9fc9bf2f
@user-gh9fc9bf2f 5 ай бұрын
ማሻአላህ ውዶቸ
@aminaseydaminaseyd6214
@aminaseydaminaseyd6214 5 ай бұрын
መሻአላህ ግን አምረኝ ወጡ እርጉዝነኝ ደሞ😢
@saadaa6222
@saadaa6222 5 ай бұрын
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 5 ай бұрын
❤😂😂እኮንአደረሳችሁአደረሰን❤
@user-ut7hg3ti8q
@user-ut7hg3ti8q 5 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤👍❤👍❤💪❤💪💪🌹🌹🌹🌹🌹✅✅🎉🎉🎉🎉🎉
@farukmohammed553
@farukmohammed553 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኢድ ሙባረክ
@HdGgc
@HdGgc 5 ай бұрын
መሻአላህ አጅሩን ሩን ይወፍቃችሁ በተረፈ እኔም ሂጃብሽን ልበሺ እህቴ
@mersa12
@mersa12 5 ай бұрын
አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ በርታ ወድም❤❤❤
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 5 ай бұрын
Mashallah
@yarab4997
@yarab4997 5 ай бұрын
ወጡ ትንሺ ነው ለ25 ሰው መቸም ሰው ባለው ነው
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዞች
@eexx9919
@eexx9919 5 ай бұрын
ቤታችው ዘግተው ሜዳላይ ወድቀው እያዬሽ ስዴቃ በድብቅትያለሽ ስት አይት
@yarab4997
@yarab4997 5 ай бұрын
ማሻአላህ 💓💓💓💓💓 😭😭😭
@eexx9919
@eexx9919 5 ай бұрын
ወጡ። አነሰያልሽው ኩሽናው ያልሽ ሰዴቃ በድብቅነው ያልሽው እዳች አይነት እኛ እንሻላል አገርሽን እርሳው
@ggvj1398
@ggvj1398 5 ай бұрын
ማሻአላህ ❤
@saadaalsereidi9675
@saadaalsereidi9675 5 ай бұрын
ማሻአሏህ የልጂ ብሥል
@user-un2qs6yx1z
@user-un2qs6yx1z 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@eexx9919
@eexx9919 5 ай бұрын
አሰላማልይም ውዶች
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Semirahusen810
@Semirahusen810 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይሥጣችሁ ደሥሥትሉ
@marifazw7969
@marifazw7969 5 ай бұрын
መሸአላ በረካ ሁኑ
@user-kt7ob2gq5u
@user-kt7ob2gq5u 5 ай бұрын
እህቴሆንአላህንፊራ ሂጃብሽንአስተካክሊ ለምንስወተሽትሰሪያለዝአታቂምደ ኒቃብዋጂብመሆኑን ግንባልሽ መልካምአልሰራም እደትሚስቱንበቪደወያወጣል ደግሞማስፈጠሩመሸአሏህአላህጨምሮይስጣችሁ ግንለምንቀረፃአስፈለገ እረሳችሁደ ቀኝእጃችሁ ሲሰጥግራችሁአይይየሚባለውንአላህለሁላችንምኢማንንይወፊቀን ባወቅነውየምንተገብርያድርገን ሚስትህንየምትወዳትከሆነእድትገላለጥአትፊቀድላት ይሂዶዱኒያነውአረጎበዝየትነንወደትእየሂድንነው
@user-dk6bq7px2i
@user-dk6bq7px2i 5 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@eexx9919
@eexx9919 5 ай бұрын
ገፍላ ሰው አለ ሱባሐን አላ
@ZhraAbdo-o9v
@ZhraAbdo-o9v 5 ай бұрын
👍👍👍👌👌👌
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 5 ай бұрын
መሽአላ አላህ ይጨምሪላችሁ❤❤
@EradiDevu-sd7eo
@EradiDevu-sd7eo 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-rt9if9pl1w
@user-rt9if9pl1w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dfdg3580
@dfdg3580 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-zl3ds6fv6y
@user-zl3ds6fv6y 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 5 ай бұрын
ማሻአላህብያለሁ
@saadaalsereidi9675
@saadaalsereidi9675 5 ай бұрын
ወዲሜ እነዚህ ሠወች የት ነው የሚገኙት ተፈናቃይ ናቸው ልበል
@user-tz1eu6nq2e
@user-tz1eu6nq2e 5 ай бұрын
እህቴ ደርትሽን ሸፊኝ ሀራም ነው እን እሜዳ ላይ እቤትሽ ብትሆኝ ከረትሽን ክፍት ማድረግ አይፈቀድም ከባልሽ ውጭ!!
@naeemanaeema1234
@naeemanaeema1234 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤
@seidali565
@seidali565 5 ай бұрын
ሳሊም ለምን ነው የጠፋው ከዩቱዩብ
@AbdellaShifa-gd2ig
@AbdellaShifa-gd2ig 5 ай бұрын
❤🎉🎉🎉
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ የልጅ ብስል ናችሁ ግን ስትሰጧቸው ባትቀርጿቸው ጥሩነበር እንዳይሳቀቁ
@user-yw9ud2ms4g
@user-yw9ud2ms4g 5 ай бұрын
መሸአላህ
@አለውያ
@አለውያ 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-zy6wk3qj5w
@user-zy6wk3qj5w 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 5 ай бұрын
ማሻአሏህአላህይጨምርላችሁ
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 5 ай бұрын
ማሻአላ
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 5 ай бұрын
መሻ አሏህ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YtBd-mp8zs
@YtBd-mp8zs 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-dx2em9ec5t
@user-dx2em9ec5t 5 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
@user-yw9ud2ms4g
@user-yw9ud2ms4g 5 ай бұрын
መሸአላህ
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ ራሴን መለወጥ አለብኝ| ስለዚህ መጠበቅ አለባት
14:31
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 2,9 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
🥰አዐዲስ ዓመትን በዐዲስ ፍቅር🥰#abtube #yetnbi
16:29
Liya Tube ሊያ ቲዩብ
Рет қаралды 1,3 М.
እናቶን ሰርፕራይዝ አደረገች|ሀይቅ ጨፌ የተላከ…
3:46
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 1,2 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 4,3 М.
ስሙ ከቤት ወጣች
29:23
Tsga Royal
Рет қаралды 72 М.
እርጉዝ ነኝ ብየው|||አስወጪዉ አለኝ|አይ ወንዶች😭
18:46
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 11 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН