KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሃብታሙ ሩሃማ ሆስፒታል ገብታለች የሚል ወሬ ሰማው አለ ሮሚ ዝርያችን ማንም አይነካህም
9:07
ሊደበድቡኝ ቤቴ መጡ Habte😢
59:03
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
ሀብታሙ ተጠይቋል| እንደ ባል አታየውም ነበር | በትዳር 3 ወይንስ 5 ዓመት?
Рет қаралды 61,752
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 7 М.
Doch Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 340
Күн бұрын
አሁን ሀብቴን የምንደግፍበት መንገድ ይከፈት ፡ የራሱን ነገር መያዝ አለበት ይህ ጀግና ነው🙏🏼💪🏽
@ፍሬህይወትከወሎ
Күн бұрын
ደግፊው ይቻላል
@nigussieta1847
Күн бұрын
ትርፍ ኩላሊት ያለው ይተባበረዉ ወይም እሷ ልትመልስ። የሰዉ ወርቅ አያደምቅ
@addisababanazareth1525
Күн бұрын
በየቦታው ባይቀባጥር ጥሩ ነው።👹👺👹👺 ህዝቡም ነገሮችን ለማጋጋልና ለማደማማት አትስሩ።
@mbet1840
Күн бұрын
ይሄ ልጅ ምን አይነት ስብና ቢሎረው ነው ህንድ እደዛ አሰቃይተውት ምንም አልተናገረም አንተ የዘመናችን ጀግና ብየሀለሁ ብቻ ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን❤❤
@TigiTigi-hm3hf
Күн бұрын
ምን አይነት ልዩ ሰወ ነክ እግዚአብሔር የጎደለሁን ሁሉ በጥበቡ ይሙላልክ የአለማችን አንደኛ ነክ ጌታ የጎደለሁን ኩላሊትክን ይሙላልክ😢
@rewinateklay4730
Күн бұрын
ሀብታሙ የኔ ጨዋ አንድ ኬክ የመሰለች ቆንጆ ወደ አሜሪካ አግብታ ብትወስደው ብዬ ተመኘው
@ritaabebayehu3696
2 күн бұрын
❤❤❤የኔ ጌታ ፈጣሪ አንተን ይባርክህ ዘመንህ በደስታ ይለቅ ሞኝነት ሳይሆን ቅንነት ደግነት ነዉ አባቴ ልዪ ልብ አለህ ጠብቀዉ
@MehretNakew
Күн бұрын
እሱ በጣም ምስኪን ልጅ ነው መረዳት ያለበት ልጅ ነው፣
@NouraSultan-s2v
Күн бұрын
ይቺ ገጣጣ አይዞን አብትሽ አንተ ጀግና ወንዳወንድ ነህ ምርጥ ልብ ምርጥ ስብህና ያለክ ልጅ ነህ
@eseteaberra5651
Күн бұрын
እሱንም እግዚአብሔር ይካሰው እሷም እስኪ መጨረሻዋን ያሳየን እነፍቄም ሁላችሁም እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ ከአታላዬች ይጠብቃችሁ ።
@AddisBaddis
Күн бұрын
ሀብታሙ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለእውነት ይፈርዳል አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው
@Mesi-d5m
Күн бұрын
ይቺ ባለጌ እግዚያብሔር ይቅጣት ድጋሚ የማትታመም መስሏት ነው በከበደ ህመም ፈጣሪ ይቅጣት የልጁን ህይወት እዳመሰቃቀለች ያመሰቃቅላት ምን አይነት ባለጌ ቤተሰቦች ናቸው ግን
@imahmed8867
Күн бұрын
እንደዛ አይባልም ልቦና ይስጣት
@rahelbacha2831
Күн бұрын
Libona ayistat
@helenmelkamw8375
Күн бұрын
አይባልም የኛም ሀጥያት ተከፍቶ ቢታይ ጉድ ነው አትፍድ።
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
Күн бұрын
ባላገባ ንሮ ይሄን ልጅ እራሴ ሽማግሌ ልኬ ኣገባው ነበር።ወይኔ ለካ እንዲህም ኣይነት ቀና ሰው ኣለ።የኔው ጉድማ ኣይደለም ኩላሊት ሊሰጠኝ ጨጎራየ ልጦ ጨርሶታል።
@Mamaye1983
Күн бұрын
😂😂😂
@Abby-qt3sg
Күн бұрын
😂😂😂😂 ።ወድያ በይው ልብሽንም አውጥቶ ሳይወስድብሽ ቅደሚው።ቀስ በቀስ ሳይጨርስሽ።አደጋ አለው
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
Күн бұрын
@Abby-qt3sg ምን ቀረው ብለሽ ነው ልቤንማ ልክ ልጆች እያለን እንደምንጫወትበት የካልሲ ኳስ ጥባጥቤ ከተጫወተበትኮ ቆየ ይሄ በጠጣም😅
@NouraSultan-s2v
Күн бұрын
😂😂😂😂አሁንም እድልሽን ሞክሪ😊
@afR-y9s
Күн бұрын
ሌላ ኩላሊት የለውም
@yms2161
2 күн бұрын
ታሞ የተነሳ አግዜርን እረሳ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
Күн бұрын
አይዞኝ ወንድሜ ሃብቴ በጣም ምርጥ ሰው ነው እሳ ግን የእጃን ይሰጣት አይዞክ እራሰክን ጠብቅ ኩላሊቱን ትመልሰ ይቺ ባለጌ ክብር ቢሰ ነች ትመልሰ የምትሉ😢😢😢
@አዲስህይውት
Күн бұрын
ሀብታም ጀግና ልጅ ነህ እራስህን ደስተኝ አድርገህ መኖር ነው ያለፍውን ትተህ ለወደፌቱ መኖር ነው ያለብህ 😢😢😢🎉
@الحمدالله-ش6غ3ض
Күн бұрын
ልጁ ይረዳ😢😢እባካችሁ😢
@yetimw9961
Күн бұрын
አንተ ሰው ነህ በዚህ ዘመን ለወደዳት ልጅ ኩላሊት የሚሰጥ ሰው በዚህ ዘመን ኢትዮጲያ ውስጥ ቀማኛ በበዛበት ከሀዲ በበዛበት ዘራፊ በበዛበት አገር እንደዚህ አይነት ሕይወቱን አሳልፎ ለሚሰጥ ሰው ምን እንለዋለን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ከነ ዘር ማንዘርህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
Күн бұрын
አሜን ብዬለታለሁ
@AlemTeka-ej3yq
Күн бұрын
አይመስልለኝም ።ልጁ ትንሽ የአእምሮ ህመም አለው ብላ የእንጀራ እናቱ ተናግራለች ልጁን አታለሉት ተጠቁሙበት ።
@Ibert299
16 сағат бұрын
@@AlemTeka-ej3yq በዚህ ዘመን ደግነት እንደ እብደት ነው የሚታየዉ.. ምን ያህል ከስውነት ባህሪ እንደራቅን ያሳያል.
@hanafeleke3142
Күн бұрын
የኔ እናት የተካደ ሰው ነው እንዴት አላቅም አለ ትያለሽ ይሄ ልጅ የተካደ ሰው ነው በዚላይ በጥያቄ አታድክሙት የምጠይቁትን ጥያቄ እወቁ
@umumryembintabrudin7277
Күн бұрын
እቺህ ያታለለችዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነዉ።
@yelgademoz8839
Күн бұрын
ከኪያ ወደሩሀማ ያሸጋገርከን ተመስገን
@nigussieta1847
Күн бұрын
አሜን😂
@mignotlulu7590
Күн бұрын
አልቻልናቸውም ባለጊዜዎችን😃😃
@YalemGedelu
22 сағат бұрын
keya teresach des sile
@umumryembintabrudin7277
Күн бұрын
እረ ስንት አስመሳዮች አሉ እድሜ ለጋዜጠኞች በእነሱ ተማርን
@ዳዊትዴቭ
2 күн бұрын
ይህቺ ባለጌ ተከሳ መታሰር አለባት የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ አታላለች።
@hshs7s-nt9yh
Күн бұрын
ኩላሊቷን፣እንድንመለስነው፣እምትከሰሰው፣አይመለሠስነገር፣ከዳችው፣አላህ፣ይርዳው፣እሡን፣መርዳትነው፣የሚሻለሁ፣ብቻ፣ተማሩበት፣ከራስበላይ፣ማመንከባድነው
@nefisasemane
Күн бұрын
መመለስ አይቻልም ተፈራርመው ሥለሆነ@@hshs7s-nt9yh
@Abby-qt3sg
Күн бұрын
@@hshs7s-nt9yh እንችል ከሆነ ኩላሊቱን ትመልስ ቢቻል ይችክፉ በሱ ነው የቆመችው የጅዋን ይስጣ ይህ ሸበላ ልጅ ለሱም አትገባ ይች ቻይና የመሰለች አስቀያሚ
@AlemTeka-ej3yq
Күн бұрын
ኩላሊት በስንት እንደሚሸጡ ይጠየቅና ከምታመጣበት አምጥታ ገንዘብ ትክፈለው ።
@ገኒ-ረ9ጸ
Күн бұрын
የአላህ ክፍያ ይበልጣል አላህ ይክፈለውኮሜንትህ ግን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@umumryembintabrudin7277
Күн бұрын
እሷ ነች ሁሉንም የጨረሰችዉ በጣም ያሳዝናል በአንድ ኩላሊት እኮ ብዙም ተስፋ የለዉም ህይወቱን ያካፈላት አይ የዋህነት
Күн бұрын
የማታቁትን አትቀባጥሩ ባለጌ 1 ሆነ 2 የሚኖረው እኩል ነው ፡ ግን ሰውንተስፋ ለማስቆረጥ የማትሉት የለምውይ አንዳንድሰው
@BettyHussen
Күн бұрын
ስለማታውቁት ነገር መጻፍ ብቻ ስለምትችሉ አትጻፉ በደንብ መኖር ይችላል ሱሱን ግን ማስወገድ አለበት
@hanna4751
Күн бұрын
አትዘባርቂ
@ktube8920
Күн бұрын
ቺግር የለውም በአንድ ኩላሊት መኖር ይቻላል የኔ የማቃት አንዱ ኩላሊቷ ተበላሽቶ በአንዱ ነው የምትኖረው
@FrehiwotWorku-m9j
Күн бұрын
አቤት እውቀት 🤣🤣🤣🤣🤣
@asnakechzewge9071
Күн бұрын
ሀብታሙ ስለሁሉም ነገር ጌታ ኢየሱስ መልስ አለውና ወደ እሱ ፊትህን መልስ ለሁሉም መልስ ነው ኢየሱስ !!!
@EtopiEtopi-lg9km
Күн бұрын
መድሀኔት አሰነክታዉ ነዉ በርግጠኝነት😢😢😢😊
@YohannisAbayneh
Күн бұрын
ኡኡኡኡኡ ሰዎች ተረዱኝ በቃ እኔ ሰዉ መሆነን ጠላሁ 😭😭😭😭😭 ከዚህ በላይ መሷእትነት የለም በምንምን የማይወዳደር ነዉ ልጁ ያደረገዉ። እሽ ፈጣር እንደት ይታረቀን 😭😭😭እህህህ አሜመኝ የምር
@jarmu9113
Күн бұрын
እኔም መናገር የምፈልገዉ ነበር ቢኖረኝ የእኔም የአክስቴ ልጅ ለባሎ ህንድ ሔዳ ኩላሊቷን ሰጥታዎለች ሰዉ ለወደደዉ ብዙ ነገር ያረጋል ስለዚህ ሮሀማ የራሷን ነብስ አድና እሱ እንዲሞት ነዉ የምትፈልገዉ ማለት ነዉ በጣም አሳፉሪ ናት
@elsatilahun7271
Күн бұрын
ወንድሜ በርታ ሀብትሸ አንተ ቁምነገረኝአ ነህ።❤❤❤በአገራችን ልበቀና ሠው አንተነህ አይዞህ ታከም ተረጋጋ ነገ የተሻለ ህይወት አለ አትቃም ፀልይ።
@ዳዊትዴቭ
2 күн бұрын
ሀብታሙ በዚህ ደረጃ መጃጃልህ ያሳዝናል።
@genetgenetmelesse9381
Күн бұрын
Don't say that if love someone not kidney u give ur life but she is ungrateful person she is greedy anyhow he is good person hopefully he will deserve better
@meskeremAsrese
8 сағат бұрын
አረምነኘየነት አረመን ከሀዲ ናቸው ፈጣሪ ፍርዱን የስጣቸው አሀቴ አቺ ፈጣሪ ከፍያርግሽ
@zeynebalewi636
Күн бұрын
የኔ ጌታ ሀብትሽ አላህ አንተን በጥላው ይጠብቅሀል ይብላኝ ለእሷ ልጅነትህ ነው ያታለለህ
@ZamzamAhmeb
Күн бұрын
የኔጌታ ጌታ ሀያአሉ አላአህ ብቻአነው አላአህን እንፍራ
@ዳዊትዴቭ
2 күн бұрын
ዝም ብሎ ማንነታቸውን ሳያውቅ እንዴት ኩላሊት ይሠጣል???
@nigussieta1847
Күн бұрын
ነግ በኔ ነዉ
@AlemTeka-ej3yq
Күн бұрын
ልጅ የአእምሮ ህመም ነበረበት አሉ ።አታለለችው ። ወይንም በጥንቆላ ተጠቅመው አፈዘዙት
@wondosenmoges5967
Күн бұрын
ዝም ብሎ አንተ ለማንም ኩላሊት ይሰጣል ብር አይደል አይተካም እንደዚህ አይነት ሞኝነት ማድረግ የለበትም ሕይወት አንድ ብቻ ነው!!!
@hargeweynbelay7805
Күн бұрын
It's all about love
@selamissak5726
Күн бұрын
@Alem😂😂😂በምን አረጋገጥሽ።መውደድ ማፍቀር እብደት ሆነ እንዴTeka-ej3yq
@TiruneshWoldemariam
2 күн бұрын
You are the man pf this generation.
@Kal-l6q
Күн бұрын
አብሸረ ወንድም አተ ትልቅ ነገረ ነው ያደረከው ሥበብ ሆነህላት ነው ለሡዋ ሂወት ግን ደግሞ ህይወት ከንቱ ናት ለረሡዋም ላለም እረጅም እድሜ ይሥጣችሁ ታረቁ ምናልባት ፀፀት ላይ ሆና ይሆናል ግን ደግሞ ሠወች ላንተ ለመረደት እየፈለጉ አተ ለምንትፈራለህ አተ ነሡዋ መኖረሥበብ እንደሆንካት ላለም ሊያግዙህ እሚፈልጉት ሠብብ ይሆናሉ ፈጣሪ ከቅን ልቦናህጋ ረ ረጅም እድሜ ከደሥታ ጋረ ይመኝልሀል ውድ የኢትዮቢያ ልጆች
@TewodrosTeka-yd6dv
Күн бұрын
ሀብቴ አለም አላለም የባለሙያ እና የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋል። ከዚህ በተረፈ ግን የሆን ሆኗል የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም። ህይወት ይቀጥላል። ምንም ማድረግ ስለማይቻል ሁሉ ለበጎ እንደሆነ አስቦ ራሱ ላይ ትኩረት ያድርግ። መልሺ አባል ነገር አይሆንም።
@zdfamilytube267
Күн бұрын
ሱበሀን አላህ ሰይፉ ላይ ቀርባ ሳያት የሄነ የደበቀችው ነገር እንዳለ ገብቶኝ ነበር
@Fanuel_H_Wazza
Күн бұрын
ይሄ ፊት ታሞ ተኝቶ ፍቅር ሊያሲዝ.......ወይ መርጌታ አይዞን ወንድሜ ፈጣሪ የጇን ይሰጣታል
@አልቀረብንም
Күн бұрын
በጣም 😂
@ajebushhabtewold6071
Күн бұрын
😂😂😂😂😂 በጣም ነው ያሳቅከኝ
@tigistwalid270
Күн бұрын
😂😂😂🎉
@selamissak5726
Күн бұрын
😂😂😂
@ktube8920
Күн бұрын
😂😂😂 ሀበሻ ግፈኛ ነውኮ 😂😂
@martagrmay3190
2 күн бұрын
ጋብቻ የተደረገው ለፕሮሰስ ነው ማለት ነው?
@adaworkabayirga3166
Күн бұрын
መድሀኒ፡አለም፡የስራዋን፡ይስጣት።እግዚአብሄር፡እንደ፡ቅንነትህ፡ብድራትህን፡ይክፈልህ፡ልጄ፡ሁሉ፡ለበጎ፡ነው፡ቅንነትህን፡እንዳትጥል።
@etopiasester8373
Күн бұрын
በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት አፍቅራት ኩላሊቱን ሰጥቶአት ከሶአጋር ባለመግባባታቸው በመለያየታቸው በጣም አዝኛለሁ እንዲ ነው ብሎ መፍረድ አስቸጋሪ ነው ሀብታሙ ግን እግዛብሄር የልብህን መሻት ይሙላልክ ልዩ ሰው ነክ ❤
@ኑኑበቀለበቀለ
Күн бұрын
ጀግና ነው ይህ ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥህ
@nunuwako5600
Күн бұрын
Hind film yilal ende?? Beka he answered it well for ya'll...
@TerseyTersey
2 күн бұрын
ሰይፎ ላዬ ሁለቱም የፊታችን እሆድ መቅረብ አለባቸው
@tigetad5649
2 күн бұрын
ለበጎ ነው ትቅርብህ ምን ታረግልኅለች ገደል ትግባ ይህች ባለጌ እራስህ ጠብቅ ህይወት ይቀጥላል ያንተ ህይዋን እግዚአብሔር አዘጋጅቶልኅል!!! ደግሞ መታመማ አይቀርም ለማየት ያብቃህ!!!!
@winniedawit4823
2 күн бұрын
አይዘህ የኔጌታሁሉምለበጉ ነው አነተብቻ እራስህንጠብቅ ከሰዋየበለጠልጅታገኝለህ
@AdmiringCassettePlayer-kk4ce
Күн бұрын
ለፋቅሪ ዎጋ ከፋላሃል ኣዞሆ እግዛቤህሪ ይካስህ
@asratehulumyifer1049
Күн бұрын
እባካችሁ በፈጣሪ ስም ይሄን ልጅ ድረሱለት
@MoloNes-u7s
Күн бұрын
የገርማል ባሁን ሰአት እንኳን ኩላሊት መስጠት ቀርቶ ልብሱን አዉልቆ የሚሰጥ የለም በጣም ያማል በዚልክ ክደት ኦኦኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢😢😢
@asratehulumyifer1049
Күн бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ እኔ አለቀስኩ
@umumryembintabrudin7277
Күн бұрын
በቃ ልጅቷ ፌክ ነዉ የሰራችሁ እሷ አፈልገዉም እሱ ብቻ ነዉ የፈለጋት እሷ ለጥቅም ነዉ የቀረበችዉ
@belayshebo3149
Күн бұрын
ina ya kulalitun kaasa makifale allabaat
@AlemTeka-ej3yq
Күн бұрын
ይሄን ፊት ይዛ ይህን የመስለ ወንድ አግኝታ እንዴት ላትፈልገው ትችላለች ??።በዚህ ላይ ሞቷን የምትጠብቅ በሽተኛ ።
@SaraBarKot
2 күн бұрын
ልጅ ትክክልነው ያለው ከልጅትዋጋ አብሮ ይታከም የነበረ ሰው ስለልጅትዋ ተናግሮዋል ልጅትዋ ምን እንዳደረገች
@TigistTg-u8b
Күн бұрын
ጥሩ የሰራ ወድቆ አይወድቅም ከፈጣሪ ጠብቅ ከሰው ተመልሶ አያውቅም ሁሌም ጥሩ ሁን የበለጠ ሊሰጥህ ሲል ነው እሷ ባትሆንህ ይሆናል በርታ
@NA-wx8ru
Күн бұрын
ኪያ የምትባል ወስላታ አጭበረበረች፣ ይኸው ውሎ ሳያድር ሩሃማ የምትባል የባልጌዎች ቁንጮ በአዲስ ማጭበርበር ብቅ አለች የሚያሳፍር ትውልድ
@nigussieta1847
Күн бұрын
ይህንም እንድናይ ለረዳን ተመስገን ነዉ። ኩላሊትን በዉሸት ልጆችን በDNA ከሚሸዉድ ሰዉረነ
@elsatilahun7271
Күн бұрын
ሀብትሸ ሀብታም ገ ነህ ልብህ ቅን ነው።ሀብታሙ መጠናከር ማደግ መለወጥ ነገ የተሻለ ህይወት አለ ።በህንድ አገር ከጎኑ የየበርሸው እህት መሥኪ ተባረኪ።ሀብትሸ ትልቅ ደረጃ ትደርሣለህ።
@toubetube2703
Күн бұрын
ለካ መጀመራም ጎድታዋለች ምስኪን❤❤
@honeyhoney8185
Күн бұрын
ፍቄ ወንድማችን ባንድራህ ደስ ይላል ❤❤❤
@genettesema8908
Күн бұрын
አይዞህ ሀብት እግዚአብሔር ይክስሀል
@አስኪዩቱብ
10 сағат бұрын
የኔ ወንድም ተዋት እስዋን በቃ ላንተ ያለው የትም አትሄድም እግዚአብሔር ይሰጣሀል እሽ በርታ
@fikirsisay
2 күн бұрын
ሀብቴ, አፍንጫህን አትጎርጉር!
@nunubetty9153
Күн бұрын
😂😂😂😂😂yaak
@FjRu-ci5bm
7 сағат бұрын
😁😁
@user-xh6vq1vu6i
Күн бұрын
እየ ሰዉ በጣም መልካም ሰው ነው
@frealen9249
11 сағат бұрын
ፈጣሪ ለበጎ ነው እሷን ጎትቶ አውጥቶ ያስለፈለፋት እንጂ ተደብቀህ እየተቸገርክ ወንድሜን
@የረሱልወደጅ
Күн бұрын
አረምን።አይነት።ተፈጥሮ።የለት።ሴት።ነት።አብሽር።መቼም።አይቀነትም😢😢አላህ።የተሸለው።ይስጥህ❤
@enu16
Күн бұрын
Koye yaligebagn lemndnw lijun mitachenanikut?
@TigistAmdu
Күн бұрын
ፍቄ ጀግናችን ነህ❤❤❤
@Emuhanantub
Күн бұрын
ወላሂ እኔ ተስፋ ቆርጨ ነበር ደህና ወንድ የለም ብዬ አሁን ተስፋ አረኩ ወንድ ነው ነህ ላንተ ቃል የለኝም
@martha1043
9 сағат бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ነች የሳን ጤና ካሟላች በሀላ ይሄንን ሚስኪን ልጅ እናት አባቴ ረዳት የሌለዉን ልጅ መክዳት ምን ይባላል ግን በጣም ሞኝ ነች ኩላሊት ንቅለ ተከላ ፌል እንደሚያደርግ ታቅ ይሆን አምላክ ሁሉን ያያል አሁን እንደገና ብትታመም መታ እርዱኝ ልትል ነዉ ማፈርያ
@NA-wx8ru
Күн бұрын
ደግነት ሁል ግዜ ዋጋ ያስከፍላል ያውም ከባድ ዋጋ። ደግ መሆንን መሸሽ የሚያስፈልግ ይመስለኛል
@Kuli123-d9e
2 күн бұрын
አንዳንዴኮ ምንም ሳናይ ሳናነብ ፈርመን ነገሩ እንዲጀመር ወይ እንዲያልቅ እናደርጋለን, እነሱ ባልና ሚስት ናቸው ስለዚህ ያምናታል ያመጣችው ወረቀት ላይ ፈረመ! በቃ! አላውቅም ካለ አያቅም ማለት ነው! ለምን አላውቅም ትላለህ ያልሽው ሂጂና ሩሀማን ጠይቂ
@Tigisttigist-jw9vz
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@WorkeyYenesew
Күн бұрын
.እግዚአብሄር ይባርክህ በዝህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ
@tamratwolde8192
Күн бұрын
እንኩዋን ኩላሊት ገንዘብም እያየህ ነው መስጠት።
@wA-nn5zv
Күн бұрын
እኔ ምንም አልልም ወንድሜን ነው የመሠለኝ እግዚአብሔር የፈርዳል በዚ ምድር ምትፈልገውን የሣጣት
@SelamawitSeli-j3e
Күн бұрын
Weyne wedmen ayzoh egziabiher ale yehak amilak yikasih wendme egna wegenochih alen bichahn antewihm
@ዳዊትዴቭ
2 күн бұрын
ይህቺ ባለጌ ተከሳ መታሰር አለበት
@yordibm7855
2 күн бұрын
በምን አግባብ ነው ምትከሰስ?
@tigetad5649
2 күн бұрын
ህግ ቢኖር ነበር ግን እኮ ከትንሽ ጊዜ በኅላ መታመማ አይቀርም ይሄ ደግሞ የማይቀር ነው!!!
@TigistAmdu
Күн бұрын
ክፋቷን መልኳ ይናገራል አስቀያሚ አትመጥንህም በምንም አትገናኙም በባህሪም በተግባርም ያንተስላልሆነች ነው አይዞህ ወንድሜ
@EdenGetachw-i6y
Күн бұрын
Kelalal echi balge
@Genetkbd
4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ከሁሉምነገር ይጠብቅሠህ
@azebyemene750
Күн бұрын
Aberew Binoru Tarik Neberachew Betam Tesasetalech 😢😢😢
@meskeremeryimesgen3792
Күн бұрын
Ayzoh yene konjo egziabher yirdah 🙏
@ማሬ
12 сағат бұрын
የኔ ልዪ ሚስኪን አላህ አፊያህን ይመልስልህ እሷን በቅርብ ቀን አላህ ያፈራርድህ😢😢😢😢😢😢
@bekelechtolaboku4650
9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልህ፡፡ አሁን ችግርህን ሰው ሰምቶልሀል፡፡ ሰው ይረዳሃል፡፡ ለዚህ ዝግጅት ወደ Sheger Info ያቀረቡትን ጓደኞቹን፣ አመስግኑ፡፡ ጓደኛ ድጋፍ ነው፡፡ እንኳን እዚህ መጥተህ ተናገርክ፡፡ ከዚህ በኋላ እራስህን አረጋጋ፡፡ አይዞህ፡፡ ምስራቅ በላቸው፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡ እንኳን ረዳሽው፡፡ ትኬቱን፣ ተስተካክሎለት መመለሱ መልካም ነው፡፡ በሰው አገር የደረሰበት ችግር ያሳዝናል፡፡ አሁን በአገሩ ነው ያለው፡፡ ህዝብ ችግሩን ሰምቶታል፡፡ ደግሞ አለማስጨነቅ ነው፡፡ ሰላም ይሁንለት፡፡ እንደገና ከህክምና ክትትል በተጨማሪ፣ ወንድሜ፣ እራስህን በሥርዓት ተንከባከብ፡፡ በአንድ ኩላሊት በተፈጥሮም ብዙ ሰው ይኖራል፡፡ አንተም በአንድ ኩላሊት ጤነኛ ሆነህ ትኖራለህ፡፡ ብቻ እራስህን ተንከባከብ፡፡ አይዞህ፡፡
@leylasuleymansuleyman2076
Сағат бұрын
ለሁለተኛ ግዜ ነው ይሄን ነገር የምሰማው የሆነ ሚዲያ ላይ ሰምቻለሁ ቢረዳ በትንሹ እንዲጠነክር ሀይማኖት ቦታ ሂድ
@wegahtaabraha2413
Күн бұрын
አልፈልግም ቢልም ልጁ ይረዳ 😢
@birkbirk6149
18 сағат бұрын
በእውነት ይሄ ልጅ አሁን የሚያሰፈልገው ትለቁ ነገር ጭንቀቱን መገፈፍ ሕይወቱን መታደግ ብዙ መጨነቅ የለበትም በአንድ ኩላሊት ይሄ ሁሉ ጭንቀት ያሳዝናል ከሱስ እንዲወጣ በጣም መመከር አለበት ያሳዝናል
@TiruneshWoldemariam
2 күн бұрын
Indet megbat yichallal?
@She12-e5t
Күн бұрын
እንደኔ ልጅቷ በጣም ከሀዲንናት even የኢትዮጵያን ህዝብ ሁሉየካደች ስለነ 1ኛ የልጁን ኩላሊት ትመልስ እንቢ ካለች ብህግ ሌላው ድ/ር ያግዙት ?? 2ኛ . የኢትዮጵያውያን ህዝብ የሰጣትን የህዝብ መዋጮ ትመልስና ሌላ ታማሚ ይረዳበት ከተቻለ ለኩላሊት ታማሚዎች ሌላው ለመቆደኔያ ድርጅት ትመልስ :: እጅግ ያሳዝናል ከሞት ተነስታ እግዚአብሔርንማመስገን ነበረባት እርሱን ትታ ድጋሚ ልመና በዚህ ማጭበርበርጉዳይ ስንቱ ታማሚ ተጎዳ ከንግዲህ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ወዳጄ እርዳታ በግለስብ መቅረት ንው ያለበት !!
@HiwotHiwi-xo1um
Күн бұрын
ምን መተት አስነካችው ይቺ አይጥ😮
@genetgogo8351
Күн бұрын
እግዚአብሔር የስራዋ ይስጣት ካሃዲ ናት
@MehaletGetnet-b9i
10 сағат бұрын
አስደግመውበት ነውዴ ይሄ ሁሉ ሲሆን እንዴት አይጠረጥርም እውነትም ሲጠየቅ ሁሉን ነገር አላውቅም ሚለው😮
@Rechoatl8152
2 күн бұрын
ዮኒ መኛ ቱልቱላ
@MyIove-qr9fw
11 сағат бұрын
ከመልክ መልክ የላት እንደት እሄንያህልወንድ ልጂ መስዋት ይከፍላል በመተት እንዴሁ እንጂ ይቅር በለኝ ጌታየ😢
@EtalemMulat
Күн бұрын
ሀብቴ መልካም ወንድነህ ፈጣሪ ይከፍልሀል
@hannabirhanu1504
Күн бұрын
God bless you our dear brother 🙏🏽
@barkot-hm3fm
Күн бұрын
መልሶ ፌል ያድርግብሽ የተረገመች ሴት
@elenieshetu2072
Күн бұрын
ምናይነት ቅን ሰው ነህ እመቤቴ ትጠቡቅህ ደግማ ምንም አትሆንም።
@አለማዝየሰፈ
Күн бұрын
ውይሚሥኪን ሀብቴ ኩላሊትን ያህልነገር ሠተህ መከዳት ይከብዳል ከይዛን
@በጣምቆንጆነው
Күн бұрын
እች እይጥ እኳንም ቀረችብህ ወድሜ እይዞህ እቺ ዝንጀሮ የመስለች ከሀዲ ከነቤተስቦችዋ ጨካኞች ያለቀስኩትን እባ ትመልስልኝ እማልዱኝ
@Abby-qt3sg
Күн бұрын
ደሞ እኮ እስቀያሚ ናት የጥቁር ቻይና አይኗ ያስጠላል ለሀበሻ ያልተለመደ አይን ።ይህን ቆንጆ ሸበላ ሎተሪ ወቶላት እድለኛ በዛ ላይ የሚወዳት።ባለጌ በሱ ነበር የቆመችው።
@rainfall115
Күн бұрын
😀😀
@الحمدالله-ش6غ3ض
Күн бұрын
በፈጣሪ ስራ አትግቡ 😢😢😢😢
@ktube8920
Күн бұрын
😂😂😂 ጥቁር ቻይና 😂😂
@azebtadese6344
22 сағат бұрын
ፍቅር እውር ነው
@melishewdagne3887
Күн бұрын
ልጁ በሳይኮሎጅ ተጎድቷል መጀመሪያ ወደ እራሱ እንዲመለስ የሚቀርበው አካል ሁሉ ወደ ፀበል ውሰዱት
@mimiMoges-i6h
Күн бұрын
አይዞህ የኔ ልጅ እግዛብሔር መልስ አለው
@merikonjo798
Күн бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@MihretEyiel
Күн бұрын
Genzeb yasfeligewal please yireda
9:07
ሃብታሙ ሩሃማ ሆስፒታል ገብታለች የሚል ወሬ ሰማው አለ ሮሚ ዝርያችን ማንም አይነካህም
ቅምሻ
Рет қаралды 709
59:03
ሊደበድቡኝ ቤቴ መጡ Habte😢
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 14 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 60 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 760 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 10 МЛН
43:18
🛑 አርቲስት ዘቢባ ጥናቱን ይስጥሽ በዚህ ጊዜ ወቶ መናገር ለምን አስፈለገ
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 41 М.
41:17
እውነታው ምንድነው? ያደረኩት ለፍቅር ነው!በሰዎች አስተያየት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው!@Shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 478 М.
14:31
ከሩሀማ ጋር ተኝቶ የነበረው ኤሪሚያስ የባሏን ያልተሰማ ሚስጥር አወጣ አወጣ Guramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 114 М.
45:32
ፓስተር ቸሬ ልክ ልኬን ነገረኘ።እኔ የሰፈር ሽማግሌ አይደለሁም።እኔና ቸሬ ክፍል 2....
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 99 М.
51:47
ሰበር ኩላሊቱን ለሚስቱ ከሰጠ በኃላ የተካደዉ ሀብታሙ በቀጥታ ለተጠየቀዉ ጥያቄ የሰጠዉ አስገራሚ መልስ|ኩላሊቱን ለመስጠት ምን አነሳሳዉ?
ETHIO TARIK-ኢትዮ ታሪክ
Рет қаралды 10 М.
1:47:12
የአገር ሚስጥር አለኝ ሙሉ ፊልም | Yager Mistr Alegn | Full Length Ethiopian Film #Ethiopianmovie #amharicfilm
Maya Media
Рет қаралды 22 М.
47:17
ካየሽው ይቅር በይኝ ፥ካናዳ ልሄድ ወጥቼ ፀበል ተገኘሁ #podcast #ethiopianpodcast #motivational #
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 6 М.
33:56
ለጥምቀት ስንጠብቀው ለገና ጉድ ሰማን! መልስ ያላገኘው የቤተሰብ ምስቅልቅል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 49 М.
30:38
🛑ኩላሊቱ ብር የተከፈለበት ትዳሩም ሃሰት መሆኑ ያወጣው ዮኒ ማኛ,ስልጣንዋ በቀልድ የተነሳው ማስተዋል..የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች🤣😁
Great Mahder I ታላቋ ማህደር
Рет қаралды 38 М.
49:45
በድብቅ ተቀርጾ የወታው ምስጢር (ክፍል 1) ! ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን (Zemedkun Bekele) 1 Fano
አንድ ፋኖ
Рет қаралды 10 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 60 МЛН