ሀብቴ አብርሃም(ያውቅበታል) -ጥበብ ሸማ- Habte Abraham - Tibeb shama - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 1,158,514

Alex yilef Records

Alex yilef Records

Жыл бұрын

#ethiopianmusic #Alexyilefrecords #Habeteabraham
ሀብቴ አብርሃም(ያውቅበታል) ጥበብ ሸማ Habte Abraham - Tibeb shama - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Пікірлер: 478
@GhionPodcast
@GhionPodcast Жыл бұрын
የጎጃምን ባህል ወግ ውብ ተፈጥሯዊ ስጦታ የሚያሳይ ድንቅ የባህል ሙዚቃ ነው። እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ``አበባ ነሽ ጎጃም ለምለም የሰው ሀገር`` ስለጎጃም ብዙ ያልተነገረ የአርበኝነት ታሪክ፥የተፈጥሮ ሀብት ፥ወግ ባህል አሉ እሱን ማውጣት እና መጠቀም ከኛ ከዚህ ትውልድ ይጠበቃል።የባህል አልባሳቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መሸሻል እያመጣ ነው ተሳክቶልናል! ባህሉን እና ወጉን ማንነቱ የረሳ ህዝብ ይጠፋል ስለዚህም እንጠብቀው! `ባህሌን ባህሌን ያደኩበትን፥እኔ ወደዋለሁ ጥበብ ሸማውን `ብላለች ዘፋኟ እኔም እጠብቀዋለሁ! የጎጃም የዋግ ኽምራየሸዋ ባህል ወግ እና ታሪክ ላይ በደንብ ሊሰራበት ግድ ነው።ለሁሉም አማራ የሚሆን የባህል ተቋም ቢገነባ ደግሞ የቱሪስት መዳረሻም ይሆን ነበር።እንበርታ! እና ለዚህ ድንቅ ሙዚቃ ምስጋናዬን ልገልፅ ወደድኩ። #ሸር ባሉኝ ሶሻል ሚዲያዎች በሙሉ!
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
amesegenaleho
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አባቴ
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Жыл бұрын
አማራዎች እየገባችሁ እዩለት
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Жыл бұрын
ድምጽህ ልዮ ነው ከይሁኔ በላይ ጋር የሚመስል ነገር አለው በርታ ወንድማችን።
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 5 күн бұрын
አስተዋይ❤😊
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Жыл бұрын
ድምፅ 1ኛ❤👌
@woynshetakele9423
@woynshetakele9423 Жыл бұрын
የጎጃም ህዝብ እኮ ማርርርርር ነው ማር ጎጃሜ እወዳችኋለሁ እማየን😍😍
@fikralme9442
@fikralme9442 Жыл бұрын
እንኮንም ያሀገሬ ልጅ ሆንህ የሌላ ብትሆን እቀናነበር ኑርልን እደግ
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው የታላችሁ ጎጃሜወች የኔወቹ❤❤❤💃💃💃
@user-ij3uj2wm5t
@user-ij3uj2wm5t Жыл бұрын
አለን ማሬዋ
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@arsemyenaty6265
@arsemyenaty6265 Жыл бұрын
Alen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@hanaduryewa
@hanaduryewa Жыл бұрын
@@user-ij3uj2wm5t iiooo8oii8looሀሠሹበ
@user-vt7yf3dv6b
@user-vt7yf3dv6b Жыл бұрын
አለን👭👬👪💃
@user-jf3tw2zg3l
@user-jf3tw2zg3l Жыл бұрын
የኔ ውብ ጎጃም ውብ የሰው ልጅ ሀገር 💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekedesteferi4457
@mekedesteferi4457 Жыл бұрын
ስሰማው የተለየ ስሜት ይሰማኛል በጣም ቆንጆ ባህላዊ ስራ
@user-ro7tf5hn4x
@user-ro7tf5hn4x Жыл бұрын
ጎጃም ነው ሀገሩ የደግ የጀግና አገር መብቀያው አቤት ድምፅ መርዋ ነው በርታልን ወንድማችን❤❤❤
@bsbsbbsb21
@bsbsbbsb21 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bekimok1238
@bekimok1238 Жыл бұрын
my gojjam አበባዬ የወንዶች ሀገር የአርበኛው ዘመነ ካሴ 💪
@user-ju2vs3kz7b
@user-ju2vs3kz7b Жыл бұрын
ልክ ነው ሀገሬ የጀግኖች መፈለቂያ የዘሜዋ ሀገር💞💞💞💞💞💞
@user-nu2ch3yu8x
@user-nu2ch3yu8x Жыл бұрын
የምሬነው ጎጃም እዘሜ ሀገር ዳሩኝ የቤት አማራ ተወላጂ ነኝ
@buskaman3817
@buskaman3817 Жыл бұрын
ወርቅ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@samitefera9623
@samitefera9623 Жыл бұрын
ጎጃም ጎጃም የጀግነ ሀገር 💪💪💪💪❤❤❤❤
@ruyeamarawitethiopia3994
@ruyeamarawitethiopia3994 Жыл бұрын
አማራ አበባ ነው......እስክስ ❤ አማራዬ❤
@emerald21576
@emerald21576 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ🙏🙏ጎበዝ ሃብታችን!!!ጽድት ያልኩ የሁሉንም ብሔር የምወድ የበላይ ልጅ ጎጃሜ ነኝ...ትክክለኛ ትውፊቱን የጠበቀ ስራ ስለሰራህ ደስ ብለኛል..ጎጃም እንደወረደ ከእነ ድንቅ ትውፊቱ🤩🤩🤩🤩🤩🤩በርታ...በርታ...በርታ!!! የእናቶቼን አንገት ወደድኩት...ለስራ የታተሩ መታጠቂያዎች ለአንገትም ታጥቀው ሳያቸው ደስስስስስ አለኝ!!!ክብር ለእናቶች🙏🙏🙏
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 Жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማቹህ ይብዛ
@getasewmulualem1056
@getasewmulualem1056 Жыл бұрын
አማራ መሆን ምን ያክል መታደል ነው።ይህን ዜማ በጣም ደሥ የሚል የጎጃም ዜማ ነው። ፈጣሪየን የማመሠግነው አማራ አድርጎ ስለፈጠረኝ ነው።ምድረ ጎጠኛ የሠው ልጅ ሲወለድ ብሄር የለውም የምትይ ሁላ እኔ ጋ አይሰራም።
@mulachala7849
@mulachala7849 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በረታ
@alemayehuanteneh579
@alemayehuanteneh579 Жыл бұрын
የምር አሪፍ ስራ ነው ብዙ እንተብቅ አለን
@user-ij3uj2wm5t
@user-ij3uj2wm5t Жыл бұрын
አቤት ድምጽ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
amesgenaleho
@hidmoentertainment
@hidmoentertainment Жыл бұрын
በርታ ውንድማለም ሁሌም ታኮራኝአለህ!!
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын
ውቡ ደጉ የዋሁ ምስኪኑ የአማራ ህዝቤ💃❤️❤️❤️
@belestigetnet815
@belestigetnet815 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለምለሚቷ ጎጄ
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Жыл бұрын
እንዲ ያለ ጡሁም ያላቸው የባህል ዘፈኖችን ለመስማትና ለማየት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዳር እስከ ዳር ሰላሟን ያብዛልን🙏🏼🙏🏼
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው
@damottube3608
@damottube3608 Жыл бұрын
ዳሞቴው ሀብቴ በርታልን
@melessetadese3879
@melessetadese3879 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምርጥ ስራ ቀጥልበት ሀብቴ በሚቀጥለው ስራህ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን በርታ ወንድማችን!
@mastewalarega9384
@mastewalarega9384 Жыл бұрын
ባህሉን የጠበቀ ገራሚ ሙዚቃ 🥰
@destayimam4920
@destayimam4920 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው የልጁ ሃቅም ሙዚቃው ቅንብሩ የጨረሰ ስራ ነው ሃብቴ አስደምመከኛል ምርጥ የባህል ስራ ነው በርታ
@zebideryemariyamlej
@zebideryemariyamlej Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በጊዮን የተከበበች ጎጃም ምድረ ገነት አቤት የጎጃም ሰዎች ኮ ፍቅር ናቸው፡፡
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d Жыл бұрын
እሰይ ምርጥ ዘፈን💃🏿💃🏿💃🏿🕺🕺👏
@user-bc5gu3ux6z
@user-bc5gu3ux6z Жыл бұрын
ዋው አንድኝ ነው
@belaynehasega8678
@belaynehasega8678 Жыл бұрын
በጣም ልብን ያሸፍታል፣ይሸንጣል ባለመረዋ ድምፃዊ ነህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን አቦ በርታልን።
@mercyethiopia1736
@mercyethiopia1736 Жыл бұрын
Amesegenaleho
@user-cw9uk6fk6t
@user-cw9uk6fk6t Жыл бұрын
እር ገጠር ሚወስደኝ
@user-zl7lo1px2f
@user-zl7lo1px2f 13 күн бұрын
Ena Min Chigir Alew......Amhara Tenkebakibo Ekif Digif Adirgo new yemimelisish Megibatishin erasu sayaregagit yemayitegna Hizib.....offffff........Mehed felegish?
@hiwotgetnet5472
@hiwotgetnet5472 Жыл бұрын
ዋውውው በርታ ባህልን እንዲህ ማስተዋወቅ ደስ ይላል ደጉ ያገሬ ሰው ብሉልኝ አቤት ማስደሰቱ ::
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@endalewsitotaw3497
@endalewsitotaw3497 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ
@retagetahun6261
@retagetahun6261 Жыл бұрын
Great work and Pure Amhara Gojjam cultural song 🧑‍🎤 መላ ነው መላ ነው ጎጃም አበባ ነው🙌🙌🙌
@kelemzawdu
@kelemzawdu Жыл бұрын
ል ፣
@wondimak1559
@wondimak1559 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ምን አይነት ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በጌታ
@apartadam6539
@apartadam6539 Жыл бұрын
Good job
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏
@birhanuyitayew2691
@birhanuyitayew2691 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የሚያምር ባህል ነው ያለን! እናመሰግናለን ሃብቴ በርታ በጣም ትችላለህ! አምላክ በጥበቡ አሳምሮ የፈጠራትን አገራችንን በፍቅር እና በሰላም ይጎብኝልን
@betitekle926
@betitekle926 Жыл бұрын
ይኤን ዘፈን ስሰማ ሀገሬ የገባዉ የመስለኛል ጎጃም ትለያለች
@antenehasratofficial9156
@antenehasratofficial9156 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታ !
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-xj2ul8ip8j
@user-xj2ul8ip8j Жыл бұрын
መላነዉ መላነዉ ጎጃም አበባነዉ ዋዉ ድንቅ ስራ በርታ ወንድም አለም😍😍😍😍
@mulugenetu6988
@mulugenetu6988 Жыл бұрын
እምየ ጎጃም ባህላችን ሴያምር❤️❤️❤️
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ኪሊፕ የጎጃም ዘፈን👏👏👏💃💃💃💃🌹❤🌹❤
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራቼን ሠላም ለህዝባችን
@yenewsimachew5052
@yenewsimachew5052 Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው።በርታ
@ellenibirhan9123
@ellenibirhan9123 Жыл бұрын
Betam emigerim sira habtish berta💪
@tegamare1540
@tegamare1540 Жыл бұрын
ሚይገርም ሥራ ነው በርታል ዉድ ወንድማችን
@bitwdedgavie6098
@bitwdedgavie6098 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና በርታ
@tegegegnterefe7731
@tegegegnterefe7731 Жыл бұрын
Arife sera new habetsh
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 Жыл бұрын
በጣም ያምራን የኔ ውድ በርታ 😍😍😍💚💛💜💝💝💝💝
@user-xx4gp7ie3d
@user-xx4gp7ie3d Жыл бұрын
የባሌ ሀገር ጎጃም ዉድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@genetwondie3998
@genetwondie3998 Жыл бұрын
በርታ ወንድም አሪፍ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነዉ 🙏🥰🥰
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፋ ስራ ነዉ በርታ ካተ ገና ብዙ ስራ እጠብቃለን 💚💛❤️💚💛❤️ አማራ ወደፊት
@metaalemu6883
@metaalemu6883 Жыл бұрын
Betam arif new betweley yeborena zema nefs nech.
@Muzica__hiwote
@Muzica__hiwote Жыл бұрын
በርታ አሪፍ ስራ ነው
@enanu7590
@enanu7590 Жыл бұрын
ዋው አቤት ድምፅ ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው በርታ
@salamalegese1641
@salamalegese1641 Жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ሱስ የሆነበት ማን ነው??
@teddyfekadu-mf5zs
@teddyfekadu-mf5zs 3 ай бұрын
The same like me I love so much 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@brkineshnigus-sn4ud
@brkineshnigus-sn4ud Ай бұрын
እኔ
@GeteMekonen-ew4st
@GeteMekonen-ew4st 25 күн бұрын
ማርያምን እኔ
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 6 күн бұрын
እኔ!!!!! የባሌ ምርጫ ነው❤️
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 5 күн бұрын
ማርያምን እኔ ❤ በሀኪም እንደታዘዘለት መዳኒት በቀን ሶስቴ ሳላዳምጥ አልቸኛም
@user-pj4xm9dj9u
@user-pj4xm9dj9u Жыл бұрын
ብዙ ተመልካች ባለው ቻናል ብትሐቁት ወይም ቻናላችሁን በደንብ አስተዋውቁት
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
ሸር አድርጉልኝ
@abatberihun2287
@abatberihun2287 Жыл бұрын
ምርጥ ነዉ አባቴ
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p Жыл бұрын
በርታል አሩፍ ስራ ነው ከነባህሉ 💚💛❤
@temietube12
@temietube12 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታልኝ ሸጌ ጥበብ ሸማ
@jordaniamersiehazen3243
@jordaniamersiehazen3243 Жыл бұрын
Endet dessss Yilaaal destahen Betam mert sera new Ayzoh betra Wendm ❤️🥰🎉🎊🎉🎊
@dessalegndiresstube2831
@dessalegndiresstube2831 Жыл бұрын
ሸጋ ጎጃምኛ ! ሸጋ ቅንብርና ውህደት!!!
@kalkedaabebaw6614
@kalkedaabebaw6614 Жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ስራ ነው በርታ ሀብትሽ ደሜ አማራነት ውበት ነው 💃💃❤❤
@Goh1216
@Goh1216 Жыл бұрын
Alexo betam yemiwedik
@agerie6458
@agerie6458 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 Жыл бұрын
ትክክለ፡ኛ ባአሉን የጠበቀ ስራ ነው አቤት ድምፃ አቤት አለባብስ በጣም ያምራን ክበርልን ከዚ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ውዴ😍😍😍😍💚💛💛💐💐💐
@mandefirotefera5710
@mandefirotefera5710 Жыл бұрын
i proud gojjam
@arsemyenaty6265
@arsemyenaty6265 Жыл бұрын
Hagry Gojjam 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abeyeedawit3474
@abeyeedawit3474 Жыл бұрын
Wow mert music video gojam mar New abeba New
@messiberhanu5978
@messiberhanu5978 Жыл бұрын
Good jop habt💪
@mamushmamush6461
@mamushmamush6461 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል አማራዬ
@melkgetaneh7262
@melkgetaneh7262 Жыл бұрын
አንደኛ እንዲ ነው ባህልን ማስተዋወቅ❤❤❤❤❤
@danielmelese9452
@danielmelese9452 Жыл бұрын
በጣም የረቀቀ ስራ ነዉ
@gerardhella3292
@gerardhella3292 Жыл бұрын
I’m French and I love Ethiopian culture this wonderful song is a very good ambassador of this culture
@retagetahun6261
@retagetahun6261 Жыл бұрын
Thank you #Gerard Hella for loving our cultures❤🙏🙏 LONG LIVE🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samriz9458
@samriz9458 Жыл бұрын
thank you
@johannaboulle8839
@johannaboulle8839 Жыл бұрын
La culture musicale éthiopienne est très riche et très variée. Cette chanson glorifie les beautés et bontés de ce peuple qu'est l'Amhara. Elle est très belle en effet :)
@semerasemera9962
@semerasemera9962 11 ай бұрын
Thanks brother 🙏 💙 ❤️ ❤❤❤
@feredemeseret
@feredemeseret 9 ай бұрын
i am also Frenchman i proud on Ethiopia
@alexabebe1045
@alexabebe1045 Жыл бұрын
ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራነው
@girmaeyasu6889
@girmaeyasu6889 Жыл бұрын
በርታ ሀብትሽ ወንድሜ
@hiwisolomon4280
@hiwisolomon4280 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም ይነሽጣል
@yeshi1983
@yeshi1983 Жыл бұрын
Nice music!
@solomongetahun8251
@solomongetahun8251 Жыл бұрын
Eጎበዝ በርታ bro❤❤❤
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው መልካም እድል ሀብቴ ወንድሜ
@habtiabraham47
@habtiabraham47 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@_tube8467
@_tube8467 Жыл бұрын
@@habtiabraham47 ?? ምርጥና ሸጋ ዘፈን
@hayatmohammad1716
@hayatmohammad1716 Жыл бұрын
@@habtiabraham47 ነነተተተተመ
@hayatmohammad1716
@hayatmohammad1716 Жыл бұрын
@@habtiabraham47 ነነተተተተመነነተተተተመተነ
@natibizuayehu9867
@natibizuayehu9867 Жыл бұрын
@Mekdele king መቅደላ 00¡
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም ባህሉን የጠበቀ ድንቅ ሰራ በርቱልን
@simon.getahun
@simon.getahun Жыл бұрын
NON stop music and we ware here more hrs
@bialfewejegu2886
@bialfewejegu2886 Жыл бұрын
Very nice sound trayyy it
@dagmabera7108
@dagmabera7108 11 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማው ለምንድነው ደስ የሚለኝ🤔🤔
@culturetube2002
@culturetube2002 Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@yemifeker1830
@yemifeker1830 Жыл бұрын
አንደኛ ነዉ bro😍😍😍😍
@yosephmuche8494
@yosephmuche8494 Жыл бұрын
what an original sound with a perfect clip
@gojjamdangilapage3037
@gojjamdangilapage3037 Жыл бұрын
Wow betam yameral hagre lije 💚💛♥️💋
@tiktoktube5239
@tiktoktube5239 Жыл бұрын
ዋው ልዩ ድምፅ ነው ደግሞም ሰለሞን ደምሌ ጋር ትመሳሰላለህ
@fetumahussin6238
@fetumahussin6238 Жыл бұрын
የሆነ ነገር ደስ የሚል ነገር አለዉ ዋዉዉዉ
@meronendalew5821
@meronendalew5821 Жыл бұрын
ሀብትሽ ወንድሜ ያምራል
@user-ym3xk9xi4y
@user-ym3xk9xi4y Жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@BiniamBini-ej1ii
@BiniamBini-ej1ii 16 күн бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማው ልዩ ስሜት ይሰማኛል
@minjare9138
@minjare9138 Жыл бұрын
Ablak is watching the tradition.Thanks.
@user-jf6tc2re4c
@user-jf6tc2re4c Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 15 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 29 МЛН
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 5 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 83 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 7 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 452 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 873 М.