ድንች በሩዝ አሰራር / የፃም / ruz aserar / potato with rice / veg recipe / dinner recipe / lunchbox

  Рет қаралды 519,132

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Жыл бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
rice
potato
onion
garlic
oil
paprika powder
turmeric powder
black paper
cumin seeds
salt
green chilli

Пікірлер: 143
@selometesfaye141
@selometesfaye141 6 ай бұрын
ሰርቼዋለው።በጣም ይጣፍጣል።እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን አሩዙን ቁሌቱ ሊበቃው አካባቢ በቀቅይውና ወድያው ቱኩሱን አጥለሽ ብጨምሪው ፍርፍር ይላል 👌
@eamenyibetw24
@eamenyibetw24 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-rj7br7ws4e
@user-rj7br7ws4e 8 ай бұрын
​@@eamenyibetw24😅
@FikaduGoshu-ru2uo
@FikaduGoshu-ru2uo 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 are muya letabokew new ende
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v 3 ай бұрын
@@FikaduGoshu-ru2uo የቦካው እኮ እሄ ነው😂 መቀቀል ሲባል እስኪበስል ሳይሆን ትንሽ ፈላ ሲል ይወጣና ቁሌቱ ላይ ይደረግና በእንፋሎት ይበስላል እሩዙ መፈርፈር ብቻ አደለም ጠአሙም ይለያል ከመገልፈጥ መሞከር😏
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 7 ай бұрын
በጣም ያምራል ከለሩ እራሱ እንደገና እያወራሽም ከስር መፃፉ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ሞያሽን ይባርክልሽ ❤❤
@abelermias445
@abelermias445 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው። በርቺ! እያንዳንዱ ምን ያህል ደቂቃ በግምት መቆየት እንዳለበት ብትጠቁሚን ደግሞ የበለጠ አሪፍ ነው።
@asegashassefa7938
@asegashassefa7938 10 ай бұрын
በጣም ተመችቶናል እናመሰግናለን
@HmedOmer-wd8kl
@HmedOmer-wd8kl 7 ай бұрын
እምሰሪያቸዉ ምግቦ በጣም አሪፍ ናቸው ስነስረአትሽ በርች
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 6 ай бұрын
መልኩ ራሱ ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
@yosephalemu9710
@yosephalemu9710 8 ай бұрын
የምግብ አሰራርሽና ምርጫሽ ልዩ ነው በርቺ።
@user-bx5zu9en3g
@user-bx5zu9en3g 10 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ አሪፍ ምግብ አሰራር ነዉ;በርችልን
@KidstGataye
@KidstGataye 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 8 ай бұрын
Masha Allah kibir yigebashal ke Ethiopianoch nuro gar yemihed aserar ketiyibet thank you sister
@kalkidanfeleke5938
@kalkidanfeleke5938 10 ай бұрын
ሰርቼዉ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ በርቺ
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ ❤❤❤
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 Жыл бұрын
በጣም ያምራል የሰሩት እጆች ይባረኩ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@halimathalimat6983
@halimathalimat6983 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው🥰
@user-lc7bi8zr3u
@user-lc7bi8zr3u Жыл бұрын
በናትሽ በጣምነው ደስየምትይው ሁሉነገር የምትስሪው በጣም ደስይላል በርቺ እእቴ
@user-if9yk3eh7f
@user-if9yk3eh7f 11 ай бұрын
ሰው እንደ ቤቱ ይሉአችኋል ይሄ ነው በርች እህት
@yisalemwendyifraw7407
@yisalemwendyifraw7407 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በረች እማ
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ
@mulumelaku-sy8fy
@mulumelaku-sy8fy 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ 😊
@ShewangizawHailegebrealBete
@ShewangizawHailegebrealBete 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም በጣም ያምራል በርቺ....
@user-ht2sr5uu7e
@user-ht2sr5uu7e 6 ай бұрын
ጎበዝ በርች❤❤❤
@yordanosfikre8957
@yordanosfikre8957 9 ай бұрын
ጥሩ ነገር አሳየህኝ አመሰግናለሁ
@user-mm8vf3pe5b
@user-mm8vf3pe5b 3 ай бұрын
ዋው ልዩ ነው
@user-lh2cg3vs3o
@user-lh2cg3vs3o 7 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው
@aynalem4f5k
@aynalem4f5k 3 ай бұрын
ዋው በጣምአሪፍነው
@user-qr5fy5ck6g
@user-qr5fy5ck6g 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-bt4ut6ti1d
@user-bt4ut6ti1d Жыл бұрын
ቆይእሞክረዋለሁ እሻ አላ❤
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 6 ай бұрын
ያምራል ሌላ አሰራር ተማርኩኝ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 11 ай бұрын
ለፅመኛ አሪፍ ነው
@saadahamza9821
@saadahamza9821 3 ай бұрын
Andenyaa walhi ine serichee bexam yixafixal thenk you ❤🙏🙏
@TarikAneley-gu2fb
@TarikAneley-gu2fb 7 ай бұрын
ነጭ ሽንኩርቱን መጀመሪያ ባትጨሪው ምልካም ነው
@MmM-nw7zf
@MmM-nw7zf 7 ай бұрын
አርፍ ነው እህት አለም ግን ሩዝ በጣም በስሎብሻል😍
@Abrahamwmikeal-qo2pr
@Abrahamwmikeal-qo2pr 2 ай бұрын
ሙያ እየተማረ ያለ ወንድ እስኪ ... 🧐🤓
@AbiMD-sg9cg
@AbiMD-sg9cg 2 ай бұрын
አለን
@yohannsmesfin5648
@yohannsmesfin5648 2 ай бұрын
አለን
@MekyaNasir
@MekyaNasir 10 күн бұрын
መሻሀለአለህየጨምርልሽ
@nafisasaeidsaeid3960
@nafisasaeidsaeid3960 5 ай бұрын
ሀሪፍነው
@astertube5406
@astertube5406 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@betlhembegashawbetyy
@betlhembegashawbetyy Жыл бұрын
አሪፍ ነው የእራት ምግብ ቀለል ያለ አዲስ ነገር ካለ
@Funny20208
@Funny20208 11 ай бұрын
anchi set aydeleshm enda?
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 ай бұрын
ዋዋዋዋ ጸዲ ነው በጣም እማማዬ❤❤❤
@user-gz3qz6bc7h
@user-gz3qz6bc7h 2 ай бұрын
your food preparetion is so interesting thanks contious
@goodmorninggood7853
@goodmorninggood7853 Жыл бұрын
Wow🎉🎉
@meseretlengerehazmeraw1100
@meseretlengerehazmeraw1100 11 ай бұрын
እንደኔ መጠንሽን ብትለኪው አሪፍ ነው ሚሆነው መዘፍዘፍሽ ደግሞ ቶሎ እንዲበስል ያረገዋል ባትዘፈዝፊውና ለክተሽ ብትሰሪው ሞር አሪፍ ይሆናል በተረፈ በርች
@whatislove7252
@whatislove7252 11 ай бұрын
I agree with you 🙏💖
@user-bd8sl3ix7h
@user-bd8sl3ix7h 5 ай бұрын
በርቺ
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo Жыл бұрын
ስለ የምግብ አሰራርዎ እናመሰግናለን
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@teddyitu259
@teddyitu259 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow ahun new miseraw beka
@user-hf2zp1bd3j
@user-hf2zp1bd3j 5 ай бұрын
Betame arife nw
@user-mc4si4ci5g
@user-mc4si4ci5g 7 ай бұрын
Berchi...yummy....
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 7 ай бұрын
ዋዉ
@DDLawyer
@DDLawyer Жыл бұрын
በትርፍ ሰዓቴ ማብሰል እወዳለው ጥሩ ትምህርት ነው ወድጄዋለሁ!
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😊
@BOONEESHOW
@BOONEESHOW Жыл бұрын
Wowowow❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks😍
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 9 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ሌሎቹሚሰሩት ምንም ድር አይለኝም ቀጥይበት😊😊😊😊❤❤❤😂
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 2 ай бұрын
woow wooow mashallha ❤❤❤
@edilawitkifle3762
@edilawitkifle3762 8 ай бұрын
Wow arefe newe
@htmebamena5477
@htmebamena5477 3 ай бұрын
Keza keza keza.......
@Mulelza
@Mulelza 7 ай бұрын
berchi berchi we appreciate u
@EyobAdd-vb3hy
@EyobAdd-vb3hy 10 күн бұрын
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ድንቅ ነው እጅሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
በርቺ እህት አለም ያለፉትን እያየሁ ነው ያመለጡኝን ዛሬ ግዜ ስላለኝ
@hawigizachew-yx4qw
@hawigizachew-yx4qw 6 ай бұрын
Wow
@user-nt1mu2vh1k
@user-nt1mu2vh1k 3 ай бұрын
Berchilgn❤
@user-nv1lo8pp3l
@user-nv1lo8pp3l 11 ай бұрын
እሩዙንውሀበርከትአርገሽ መብሰልሲቀርው አጥሊው በተርፈ አሪፍነው😊
@user-iw7pn3wz8q
@user-iw7pn3wz8q 2 ай бұрын
Betam arif
@user-mz1th1zk3s
@user-mz1th1zk3s 10 ай бұрын
Betam yelayal sarawet uuuuu yemachesh
@aida0918
@aida0918 Жыл бұрын
Do you know kelekel /ከልከል?
@filmonkidane8220
@filmonkidane8220 10 ай бұрын
What are the most qemem to keep it with me
@Gege222-ct5om
@Gege222-ct5om 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ehaty batxsabey argan ebaksay
@abbaa8712
@abbaa8712 11 ай бұрын
Be blessed. Waw Son of Dembi dollo from Oslo
@hyalnigusse9605
@hyalnigusse9605 3 ай бұрын
Betame kogoni manignwem swe bemeyagnwe gbeti new tnx
@tomastesfay3684
@tomastesfay3684 8 ай бұрын
Thanks sis❤❤❤
@user-ms4xz7tj7v
@user-ms4xz7tj7v 4 ай бұрын
Tru new le25kilo ruz mn yakl wuha yasfelgal?
@hayatmoha-xz8yi
@hayatmoha-xz8yi 6 күн бұрын
wow😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@rabihabi6406
@rabihabi6406 10 ай бұрын
Waawoooooooooooooooooo
@absalatdesta3072
@absalatdesta3072 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው ❤❤❤
@user-hu9kf4vy3i
@user-hu9kf4vy3i 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋው
@user-ef9vp8jn9s
@user-ef9vp8jn9s Ай бұрын
የሌለንን ነገሮች ባንጨምር ችግር አለው?
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ይሥለሙየዲች እህት ለቤትሽ አድሥ ነኝ ሠብ አርጊሻለሁ
@Sami-re4yp
@Sami-re4yp 5 ай бұрын
እኔ ድምፅሽ ተመቸኝ ❤❤❤
@habeshamedia7102
@habeshamedia7102 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን subtitle ቢኖረው መስማት ልትሳናቸው. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Mulelza
@Mulelza 7 ай бұрын
asteway
@zenawittsehaye
@zenawittsehaye Жыл бұрын
Wow❤
@user-ug8pw1yc6j
@user-ug8pw1yc6j 6 ай бұрын
አሪፍ ነዉ ነገር ግን አረንጓዴ ቅጠል ቢገባ ከለሩ ያምር ነበረ
@yehayesberhanu
@yehayesberhanu 2 ай бұрын
ልክ ነሽ
@TofikMuzamil-rf1li
@TofikMuzamil-rf1li 11 ай бұрын
Arif new
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 6 ай бұрын
Rice n Potato both have full of starch
@shzsshz643
@shzsshz643 8 ай бұрын
❤👍👍
@user-ei1ud9xe4i
@user-ei1ud9xe4i 6 ай бұрын
Wuwuu
@chth9545
@chth9545 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainabgaballa
@zainabgaballa Жыл бұрын
⚘️👌🏼👍🏻❤️🎉
@user-qs6bf7ke5i
@user-qs6bf7ke5i 6 ай бұрын
❤❤❤
@meseretlengerehazmeraw1100
@meseretlengerehazmeraw1100 11 ай бұрын
እንደኔ መጠንሽን ብትለኪው አሪፍ ነው ሚሆነው መዘፍዘፍሽ ደግሞ ቶሎ እንዲበስል ያረገዋል ባትዘፈዝፊውና ለክተስ ብትሰሪው ማር አሪፍ ይሆናል በተረፈ በርች
@celebrityworld4513
@celebrityworld4513 10 ай бұрын
Be habesha eruze bisera ayebokam
@tigistaweke9021
@tigistaweke9021 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@matimoon3121
@matimoon3121 10 ай бұрын
Swit food ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💐💐💐💐💐💗💗💞💞
@EmuLove-q1t
@EmuLove-q1t 2 күн бұрын
kememu kelalenese
@senaitgutema5760
@senaitgutema5760 7 ай бұрын
serichew lemebilat chekolku
@calebalex2593
@calebalex2593 Жыл бұрын
ጨው በዛ
@htmebamena5477
@htmebamena5477 3 ай бұрын
Anche satkmshe chew beza tyalsh 😅😅❤
@zemeddemissie8755
@zemeddemissie8755 8 ай бұрын
እናቴ ናት ያስጀመረችው ስላለቀችው ነው😂
@FikaduGoshu-ru2uo
@FikaduGoshu-ru2uo 3 ай бұрын
Kemuni gen sebla ayerbshim afelaye
@abeselomaynekulu5947
@abeselomaynekulu5947 7 ай бұрын
Be ayne belahut😂😂
@motivationalspeech384
@motivationalspeech384 10 ай бұрын
ከሙን ምንድነው ??????????
@user-mb3cw3ck5y
@user-mb3cw3ck5y 3 ай бұрын
Qemem new
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም ቀላል የሚጣፍጥ እሩዝ በድንች
8:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 105 М.
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 10 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 10 МЛН
My family's favorite pasta recipe! I cook every weekend! Incredibly delicious!
6:04
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН