ሀቢብ ሴራው ተሳክቶለታል

  Рет қаралды 7,551

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 331
@Lubab406
@Lubab406 12 күн бұрын
በዚህ ቪድዎ 100k መግባት አለባት የምትሉ ላይክ
@SaidaShow3
@SaidaShow3 12 күн бұрын
9 ሺው በዚ ሳምንት እናስገባት ሴት ስተጠቃ ቆመን አናይም😅በሀያ ሺው ለረምላ ስጦታ ግዛላት በመጨረሻም ሰርጉ የደሮ ትዝታ ያለበት ይቀሰቅሳል ደስ ይላል😊
@ĹobabaMm
@ĹobabaMm 12 күн бұрын
እረ ተው አበረታቷት ወላሂ ማሻአላህ ደስ የምትል ልጂ ናት
@amaamm-u9t
@amaamm-u9t 12 күн бұрын
@@ĹobabaMm አይ መች ኢህቲላጥ ያለበት ፕራክ ኮተትአለበት እንጅ ኸይርነገር ሸርየሚያረጉትማ አይታትላቸውሞ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 12 күн бұрын
ረምልየ ሁለት ሶስት ግዜ ብደርግ ባርኩሽ ግን አይቻልም ሀቢቢ ቢበላሽም አታጭው ግን አይዛሽ ትገቢለሽ እህት
@ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ
@ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ 12 күн бұрын
ረምሊ በኔ ብቻ ቢሆን ስንት ግዜ ባደረኩሽ ግን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልላችሁ
@ኑሮበገጠርTube
@ኑሮበገጠርTube 12 күн бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ ቤትውስጥ የጎደለ ነገር ካለ ከ20ሺ በላይ አስወጭው😂😂😂😂ብትይዝ ነው ልጆችህ ሳይርባቸው የጠበቁህ ችግር ውስጥ በነበርክ ጊዜ ማሻአላህ አለይሀ የጎጃም ሰርግ መሆን አለበት
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 12 күн бұрын
ባደርግ ባደርግ 😅😅😅 እባካችሁ እናስመልስ ብሯን ሲጀመር ትገባለች እስከዚያ ኢንሻ አላህ
@Era-j6d
@Era-j6d 12 күн бұрын
ረሚላ ወላሂ ሳቅሽ ደስ ይለኛል ሁሌም ሳቂ ሀቢብም ዛሬ ፈገግ ብሏል 20ሸ ብር ስላገኘ ነው መሰል
@remlalemma
@remlalemma 12 күн бұрын
የብር ነገር😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 12 күн бұрын
ክክክክ
@amaamm-u9t
@amaamm-u9t 12 күн бұрын
ክክክ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 12 күн бұрын
​@@remlalemmaክክክል
@ነኝተማሪዋጀግና
@ነኝተማሪዋጀግና 11 күн бұрын
እናት ካሉህ ለእናትህና ለረምሊ የሆነነገር ስጦታ ግዛላቸው
@habesha5891
@habesha5891 12 күн бұрын
መሸአላህ ሁለት ጀግኖች. እስኬይ የረምላን 100. ሽ መግባት እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ተዉ እናስገባት ስቱ ኬሻ ተሻገረ. 😂😂
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi 12 күн бұрын
ክክክ
@sumi88791
@sumi88791 12 күн бұрын
እረምሊ ለጓደኞቸ ሸር አደርጋለሁ በዚ ሳምንት ትገቢያለሽ ኢንሻአላህ
@hdhhd8510
@hdhhd8510 12 күн бұрын
@@sumi88791 ማሻአሏህ ቅን የሆነልብ እደዚህ ነዉ
@fafi-o5j
@fafi-o5j 12 күн бұрын
ሀቢብ 20ሽ ሲበላ ሳቀኮ😂😂😂
@zd8699
@zd8699 12 күн бұрын
እረምሊ ኢሻአላህ ትገቢያለሺ የኔ ፈልቅልቅ ሀቢብ ደሰ አለዉኮ 😁😁😁😁አየ ብር እኔ ብቻ ብሞላልሺ እደት ደሰሰሰባለኝ👍👍👍👍😍
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 12 күн бұрын
በቃ ሰብስክራይቡን ጀመርኩት እስከዛሬ አላደረኩሽም ነበር ተከተሉኝ ያላደረጋችሁ እናድርጋትና ሀቢብን እናስመልሰው ምርጥ ጥንዶች
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 12 күн бұрын
ማሻአሏህ እርምልየ ወላሂ ሳቅሽ ደስ ይለኛል ስስቴ ምግዜም ሳቂሊኝ ለአሏህ ብየ እወድሻለሁ መላው ቤተሰብሽንም እናትሽን ልጆችሽንም አሏህ እርጅም ሀያት ይስጥልሽ እህትዋ ❤❤❤❤❤❤ማሻአሏህ ሀቢቢ ዛሬ ፈገግ አለ ወይዘሮ ብሪቱ ድገት ስመጣለት ነው መሰል 20ሺ እደዋዛ ብሎ ነው መሰለል በርቱልኝ 😅😅😅😂😂
@Fatumafatuma-mohammed
@Fatumafatuma-mohammed 12 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ 100ሺ ትገቢያለሽ
@SumayyaSumayya-b2i
@SumayyaSumayya-b2i 12 күн бұрын
አይይ ከሣራ እኔ በጓዴኛ ሥልክ አይቀር ነበር አብ ያድረኩሺ የኔህት በቃ
@ዙዙወሎዩቱብ
@ዙዙወሎዩቱብ 12 күн бұрын
ለረምሊ ጊፍት ገዝተህ ሰርፕራይዝ አድርጋት
@zdzd2877
@zdzd2877 12 күн бұрын
የኔማርቢቻል1000ግዜምባረኩሺ❤
@ነኝኮመንትአንባቢ
@ነኝኮመንትአንባቢ 11 күн бұрын
እንደሌሎቹ አስመስላ አልቅሳ ድራማ ብሰራ ትገባ ነበር እኮ ሀቢብ ደሞ አይወድም ካሜራ
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 12 күн бұрын
እርጎበዝ ሀቢብእያወራነው ማለቴ ቀልድጀምረ😅😅😅ማሻአላህአብራቹሁሰሩኢንሻአላህታድጋላቹሁ❤❤❤❤
@Amiwelloyewa-z5x
@Amiwelloyewa-z5x 12 күн бұрын
እኔ ሰብስክራይብ ባላደርግም ሁሌም እከታተልሻለሁ ዋናው እይታዉ ነዉ
@FatihaMrtuwa
@FatihaMrtuwa 12 күн бұрын
አረ አድርጊያት❤❤
@እሮዳ217
@እሮዳ217 11 күн бұрын
ማሻአላህ አላህየጫምርላችሁ ሀግራቺንነምሠላምያርግልን
@marifamuhammed4926
@marifamuhammed4926 11 күн бұрын
ፍቅር በሚዛን አላህ ይባርካችሁ ይወፍቀን ይንሻ አላህ
@ZainabAlain
@ZainabAlain 12 күн бұрын
እኔ አረኩሺ ባልሺ ጀግና ስለሆነ ፖርክ እያላቻሁ አይጃጃልም ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ
@SurprisedBloomingFlower-gh2xu
@SurprisedBloomingFlower-gh2xu 12 күн бұрын
እሻአላህ ይስካል ማማየ
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s 12 күн бұрын
እረምላየ ለዘመዶቸሁላልኪ😂😂 ታላስገባአልቀረም❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 12 күн бұрын
አሁን የረምሊ ባል ገብቶታል የይቶብ ጥቅም😂😂
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 12 күн бұрын
ኧረሙሽራይቱ አኔነው ትንሽነችትልቅ በአሏህ70አምት መስለችኝ አልሃምዱሊላህ ተስፉለኝ እኔኮ ተስፉቆርጨነበ አረጀሁብየ ወላሂ😢😢😅😅
@አተቂላህ
@አተቂላህ 12 күн бұрын
እደኔ ቢሆን ባስገባሁሸ ደሰነበርየሚለኝ
@saadahussain3031
@saadahussain3031 12 күн бұрын
ለራምላየ።ሀድያግዛላት።እራምላየሥወድሽእክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LiyBBo
@LiyBBo 10 күн бұрын
ውይ አንቺልጅ በጣም ነው የምትገርሚኝ
@habibahabiba9164
@habibahabiba9164 12 күн бұрын
በኛ ፈንታ ረምሊን ጋብዝልን ወለታችንን ክፈል 😂እኔ ባንዱ ስልኬ አርጌ አንደኛው ደሞ እስከ ህዳር ሠላሳ እየጠበኩ ነው
@hm3674
@hm3674 12 күн бұрын
ከከከ አረ ተንኮል
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 12 күн бұрын
እረምሊ የት ሀገር ነው በዚህም ዘመን አለእንዴ እናቶቻችን ሲያወሩ የሰማሁት
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 12 күн бұрын
የት ሀገር ባህል ነው። ረምሊ
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 12 күн бұрын
ሀቤብ ለረምልየ ጨምረህ ያገት የወርቅ አብል ግዛላት የኔ ፍልቅልቅ ደስ የበላት
@አተቂላህ
@አተቂላህ 12 күн бұрын
እናሰገባሻለን አብሸሪ ቆጅት አክሰቴን መሳይ
@RurEe-rz6tr
@RurEe-rz6tr 12 күн бұрын
እኔማ በመዳሜ ስልክ ሳይቀር ነው ሰብ ያደገኩሽ ስለዝህ ሀቢብ ሀሳብህን ቀይር በህግ አምላክ
@ኪያ-ጀ5ረ
@ኪያ-ጀ5ረ 12 күн бұрын
ሴቶች ስረአት ያዙ ምን ባልሽ ባልሸ ትላላችሁ😏😏
@ዙዙወሎዩቱብ
@ዙዙወሎዩቱብ 12 күн бұрын
የሰርጉ ትላክስ ይመቻቸው የዘመነናዋመኪና ያስንቃል ግን የት አገር ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha 12 күн бұрын
ማሻ አላህ ረሚ ቻናልሽ አደገ በጣም ደስ ይላል የኔ አልቃሻ የኔ ሆደ ባሻ ❤❤❤😂😂😂😂
@rozalove7257
@rozalove7257 12 күн бұрын
ረምሊ ወላሂ በ 3ቱም ስልኬ ነው ሰብ ያደረኩሽ በርችልኝኝኝ ያገሬ ሌጅ ❤❤❤❤❤
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 12 күн бұрын
የኔ ዉዶች ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤ትገባለሽ
@yimamahmed2304
@yimamahmed2304 11 күн бұрын
ጉድ ነው ደሞ ባልና ሚስት ቁማር እና መጨዋት ጀመራችሁ😂😂😂😂
@NaniIscute
@NaniIscute 12 күн бұрын
አብሽር እረምልየ እናስመልሳለን😂😂😂 ካልተመለሰ እንኳ ለሷዉ ማስታወሻ ግዛ ወንዲሜ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 12 күн бұрын
ርምሊየ የኔ ቆንጆ ብችል አስር ጊዜ ባደርጉሽ ሀቢቢን በቅናት እናቃጥለው ነበር 😂
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 11 күн бұрын
በርቱልን ጎበዞች ምነዉ ሙሽሪትን ሚስኪን በሽኮኮና በማዘል እዳዋን አበዙት በጭቀት ደግ እንትኖ ሳያመልጣት ክክ
@NefissaAwbol
@NefissaAwbol 12 күн бұрын
ወላሂ ብቺል ደጋግሜ ባደረኩ ግን አይቻልም ግን እስቶሪየ ላይ እራሱ ሸር አረጋለሁ ጓደኞቸ አይተዉ እድያረጉ እያልኩ ❤❤
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x 12 күн бұрын
እኔኮ በሁለት ሥሌኬ ነዉ ሠብሥክራይ ያረኳት የኔዉዶቺየ
@OmorOmor-p3n
@OmorOmor-p3n 12 күн бұрын
እኔመቸም ረምሊ ሞክሽ ስለሆንሽ በስምሳይሆን ፊዚካሊ የሚገርም መመሳሰል ስላለን ካንቺጋር ደስትይኛለሽ እነጁነይድ ጋርስትስሪነው ያደረኩሽ አገርስገባ አንቺጋር መገናኘትእፈልጋለሁ እሺአይተሽመልሽልኝ
@madinamadina9833
@madinamadina9833 12 күн бұрын
ረምሊየ አብሺሪ ብርሺንማ በባሌም በቦሌም ብለን ተመላሺ እናደርገዋለን አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ
@sihamTube8091
@sihamTube8091 12 күн бұрын
ማሸአላህ የረምላ ሳቅ እንደእኔ ነዉ ግን አሁን ሳቄን ቀማኝ አላህ ሁሉንም ለኸይር ነዉ እና አልሀምዱሊላህ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 12 күн бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ረምሊ & ሀቢቢ እኔ 9 ጊዜ ቢደረግ አረግሽ ነበር
@ZamzamMuhammed-g6x
@ZamzamMuhammed-g6x 11 күн бұрын
እረምሊ ቆንጆ እህቴን ስለምትመስሊኝ በስስት ነው እማይሽ
@luluethio
@luluethio 10 күн бұрын
😅😅😅😅😅አረ ወገን ተዉ ተዉ ሰብስክራይብ አዲርጓት እኔ ዲሮ ነዉ ያረኩሽ እረምሊ ቪዲወሽን በማየት የረዳሁሽ እየመሠለኝ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 12 күн бұрын
ረምላ የኔ ውዲ የህልሜ ፀጉርሽን ገልጠህ አየሁሽ ዛሬ ፀጉር ቤት ይመሥለኛል ሣይሽ ታለቅሻለሽ ለምን እድህ ታረጊ አለሽ ሥልሽ አለቀሽብኝ ከከከከከከ ለኬ እየፈነደቅሽ ነው ባሉካሽ ጋር
@ZeynebaAhmed-qm9zz
@ZeynebaAhmed-qm9zz 12 күн бұрын
ቢደጋገም ኖሮ በአንድ ግዜ 100 ሺ አደርስሽ ነበር አብሽሪ ትደርሻለሽ በዚች ሳምንት ወስጥ። ዉይይይይ ሰርጉ ግን የየት ሀገር ባህል ነው አይይይይይይ
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 11 күн бұрын
እረምሊ 100kስትገቢ ኬክ ስትቆርሱ ልጃችንን ማሂን በቅልድ በሳቅ ይዘሺው ነይ ናፍቆኛል ብዙ ግዜ ጠይቄ ነበር ልጀን ስለሚመስለኝ እወድዋለሁ 😢🎉❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 12 күн бұрын
አይለያችሁ ውዶቸ❤❤አስገቢለት መልሰሽ አችውነሽ የምትጠቀሚበት😂😂
@JemAl-j6k
@JemAl-j6k 12 күн бұрын
ረምላየ ላንች ስል ዛሬ አድርጊያለሁ😊
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 11 күн бұрын
እኔ ም አርጌሻለሁ ሰብስክራይብ ብዙም አላረግ ኦለሞችና ድንየሚስተምርነግርታልሆነ ግን ስራትያለሽልጂነሽ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 11 күн бұрын
አይ ረምሊ በ2ቱም ሥልኬ አድርጌ ነበር እኔ ምህረት አድርግላት ሀቢብ 😂😂😂 ለረምሊ የባህል ልብሥ ግዛበት😂
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 12 күн бұрын
ደስ ያለህን ማስታወሻ
@neemayimer5432
@neemayimer5432 12 күн бұрын
ሾሮና በርበሬ ግዛበት ዘይት ያዋጣል🎉
@HabibaHasan-i5z
@HabibaHasan-i5z 12 күн бұрын
Waeleykum selam werahmetulah weberekathu
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 12 күн бұрын
በስጋም በአትንትም የሄደ አንድነው አብሽሪ እንዳላደርግ ስልኬ እየ አለገ አስቸግሮኝ ነው(እስታክ )
@HaHa-q6c
@HaHa-q6c 11 күн бұрын
በቅርብትገቢያለሺ እረምላቆንጆ
@HubSofia
@HubSofia 12 күн бұрын
እኔ በራሴ አስራ ሁለት እደምርሻለሁ ያላ ቤተሰብ እሪምየ እኔም ጀምሪያለሁ እኮ እስኪ አበረታቱኝ አንችው ደምሪኝ እሽ እመጣልሻለሁ በፕራንክ ነው የማስለቅስሽ እሽ
@zenitube4006
@zenitube4006 11 күн бұрын
ደምሯት እባካችሁ ሴቶች እህቶቻችን እናበረታተቸዉ ❤🎉
@Alhimdulilah
@Alhimdulilah 11 күн бұрын
ውድ እህቶቸ ለጓደኛቻችሁ እየላካችሁ ሰብስክራይብ አስደርጓት
@rahmagasem5603
@rahmagasem5603 12 күн бұрын
ራምሊ፡ደግሞማረግቢቻልበሰከድበ100ሺአስገባሽነበር፡በርችገናአንድሚሊገንትገቢያለሽ❤
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 12 күн бұрын
kkkkkkkkkk ማሻአላህ 100 ሺ ትገቢለሽ ብርሽን እናስመልሳለን❤
@sadakmal1865
@sadakmal1865 12 күн бұрын
ክክክክ አይሀቢብ ያውነው መችትተጣጣላችሁ ሱሪግዛበት
@habesha5891
@habesha5891 12 күн бұрын
አረ ቀልድ 9 ሽ ዉን በሉ ዱብአሁን ይመልስ ብሩን አልስማማም እኔ መቸም ሩጫችን እቀልዶችቤት ነዉ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 12 күн бұрын
😂😂አናግሪኝም ነበር እንደ እኔ የለሁበትም እንጅ እሞላሽ ነበር❤😂አይዞን ትሞያለሽ. ❤
@umuhib
@umuhib 12 күн бұрын
እኔኮ በሁለቱም ስልኬነበር ሰብ ያረኩሽ❤
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 12 күн бұрын
እሄማ ሰርግ ጎንደር መሰለኝ 😊😊😅😅😅😅 እርግጠኛ ነውባህላቸው እንደዚህ ነው
@meremmuhammad2467
@meremmuhammad2467 12 күн бұрын
ሀቢብ እኛ አንስማማም ብሩን መልስ አሁን ነዉ መቶሺ እምናስገባት 😂
@munaali2129
@munaali2129 10 күн бұрын
Give the money to the poor people Sadqqa
@RawdaEibrahim-p8r
@RawdaEibrahim-p8r 12 күн бұрын
ስጦት ታ ለረምላ ግዛላት
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ 12 күн бұрын
የመጨረሻውቪዶግንክክክክ የትሀገርነወ ግን
@ብንትማሀመድወሎየዋ
@ብንትማሀመድወሎየዋ 11 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ እናስገባሻል🎉🎉
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 10 күн бұрын
አይኔ ነው ብዙ ሙሺሮች ናቸው እናተየ እረምላየ ሚሰኪን ነፈር ተበላሺ
@Halima-j8d
@Halima-j8d 12 күн бұрын
ሞትይርሳኝየኔውድያረኩሺመሥሎኝአላደርኩሺምለካበዛኛውሥልኬነውአሁንአድርጌሻለሁበሁለቱምሥልኬየ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 12 күн бұрын
ባሏ ነውደ ያዘላት አጣሪልን ባሏ ከሆነ አሪፍነው ሀላፊነቱን በደብ ይዎጣል
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 12 күн бұрын
የት አካባቢ ነዉ እትከሻ ላይ ቁጭ😂. ማሻ አላህ ሀቢቦ ዛሬ ይልመድብህ
@hanaa1558
@hanaa1558 12 күн бұрын
Yes please nu 900k like Adergu day wede l00k beru chger yelem kegera wede keje new yewntqo dese Alew😂😂 habibi yebt Asbeza gezabet 😊
@فاطمهمحمد-غ8ص
@فاطمهمحمد-غ8ص 12 күн бұрын
ተዉ እናሥገባት ይችን ቅመም ልጂ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 12 күн бұрын
❤❤😂😂😂አትስጪ የፍግፍግ አዋጂአረገናል 100ሺትገባለይ
@ferd-family
@ferd-family 12 күн бұрын
ሰብስክራይብ አረገሁሺ ያገሬ ልጂ
@fafi-o5j
@fafi-o5j 12 күн бұрын
አንደኛው ቦንድድ ገባ ማሻአላህ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 12 күн бұрын
ዊአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 12 күн бұрын
ሚስኪን ተበላሽ አይይይይ😢😢😢 አዝናለሁ😂😂😂
@سعديهمحمد-ط9ث
@سعديهمحمد-ط9ث 10 күн бұрын
ማሻአላህ
@Zabiba-i2t
@Zabiba-i2t 12 күн бұрын
ለናትህ ደስ የሚላቸዉን አረግላቸዉ
@MaryamMengstu-ro6dk
@MaryamMengstu-ro6dk 12 күн бұрын
ኢንሻአላህ,ከዚህምበላይ,ትሠሪያለሽ፣ጀግና
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 11 күн бұрын
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረ ሀቢብ ማሻአላህ ዛሬ አንደበቱ ተፈታቷል ረምላ ሃዘንቲኒ ሚስኪና በይ የባልሽ ያንቺ ነው ያንቺም የባልሽ ነው ኢንሻአላህ መቶሺ ገብተሽ እደሚመለስልሽ ተስፋ አለኝ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ 12 күн бұрын
በ5 ስውአስደርጊሻለሁጉዞውደፈትእሙየ 🎉🎉
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 күн бұрын
እረምሊ❤ ሁለተኛ አሠሰተላለፍኩ ሠሙኝ አላለም ሀቢብ😂 አረ ጋይ ይደረሥላት ለህታችን ያላህ ሠብ እያረጋችሁ❤😂😂
@ላታህዘንኢነላሃማአና
@ላታህዘንኢነላሃማአና 12 күн бұрын
እኔኮ ምንአግኛቶ ነው እያልኩ ነበር😂😂😂😂
@remlalemma
@remlalemma 12 күн бұрын
ተከፍሎት ነው የሳቀው😂😂
@ላታህዘንኢነላሃማአና
@ላታህዘንኢነላሃማአና 12 күн бұрын
@@remlalemma ኪኪኪኪይመቻችሁ ሁሌም ሳቁልኝ
ባል የሚስቱን ንብረት ከቅምጡ ጋር ሆኖ ዘረፋት
11:18
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 4 М.
ባሌ ተመለሰ በጣም ደስ ብሎኛል
8:26
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 7 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጉዳችንን አፈሉት     You tube
2:02:16
ሙአዝ ሚድያ muaz media
Рет қаралды 12 М.
Gaaffii fi Deebii ummu kaanus wojji goone itti dhihaadhaa❤️
14:54
Faayoo channel
Рет қаралды 5 М.
Yoe እንትኑ 😳 ተጨፈለቀ   #yoeemy #habesha #yoeemy
30:16
ሶፊ ለማንም ያላወራችውን ሚስጥር ነገረችኝ
12:24
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 10 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН