ሀቢባ ሊ°ገሉኝ ነው አላልኩም ||ይቅረታ አጥፍቻለሁ||Alif tube Elaf tube sofi Lji Tofik

  Рет қаралды 7,039

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@LeylaMm-y4c
@LeylaMm-y4c 17 сағат бұрын
ወነአኡዙቢህ ጥፋቷን ለማመን አትፈልግም😢😢አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 12 сағат бұрын
ደምሪኝ እህት
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ 18 сағат бұрын
ያለእወቀት ነው የምትናገር ቲክቶክ ከምትቀመጡ ለምን ዲናችሁን አትማሩም አሁን ይች ልጅ ጅህልና ነው እዲህ የሚያረጋት ጅህልናን እንዋጋ እህቶች ወድሞች ኢልም አገታችን ደፍተን እንቅሰም ።
@kamiliamohammed908
@kamiliamohammed908 18 сағат бұрын
እህቴ ልጅቱ ብዙነገርታዉቃለች ጃሂልእምትባልአይደለችም። አቃነዉ እምትጃጃለዉ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 17 сағат бұрын
ትክክል የሰለምቴዋ እንቁ እህቴ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 12 сағат бұрын
​@kamiተው ደምኝ😢liamohammed908
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 сағат бұрын
ትክክልእህት አውቃነው አብረዋትእሚሰሩት ሌላእምነትተከታይ ሳይሆኑ አይቀርም የበአልጊዜ ቪድዎላይአውጥታቸውነበር
@SebedinSeid
@SebedinSeid 8 сағат бұрын
ማሻአላህ
@fgty4821
@fgty4821 13 сағат бұрын
ነገ ተመልሳ እዚሁ ቦታ ባትገኝ ምን አለች በሉኝ ልጂቱ ጭር ሲል አይመቻትም
@SesudaNuriee
@SesudaNuriee 9 сағат бұрын
አላህዬ አንተ በእምነቴ አፅናኝ😢😢😢😢
@Bent_adaamaa
@Bent_adaamaa 9 сағат бұрын
Amiiin ❤demeregn wude
@HikmaMuhdin
@HikmaMuhdin 17 сағат бұрын
ሲጀመር እሷ በማይሆን ነገር ላይ ባትገኝ መቸ ዛቻውስ ባልቀርባት ሲጀመር ኢስላምን አታሰድቢ መጀመሪያ ተማሪ ዲንሽን እኔ እዚህ ሁለት ክሪስቲያኖት አሉ ጓድኞቼ ግን 3አመት ሆነን አንድም ቀን እንኳን አድረሳችሁኳ ብያቸው አላውቅም እነሱም ያቃሉ እንደባይቻል አስረዲቻቸዋለሁኝ ስናቅ ነው ከሁሉም የምንቆጠበው
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 11 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ የሚባል ባይረስ የለኝም
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 9 сағат бұрын
ታድለህ/ሽ
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 8 сағат бұрын
@@oumerhamid3469 አው አልሀምዱሊላህ ፌስቡክ ነበር የምጠቀመው ፌስቡክም ካጠፋሁኝ 3 አመቴ አልሀምዱሊላህ ዩቱብ ብቻ የኡስታዞችን የምከታተለው ፕራክ ምናምን አልከታተለም ግዜ ወርቅ ነው ከወርቅም በላይ ነው መቸ ይችን ዱኒ እንደምንሰናበታት አናውቅም እንድሁ ግዜችንን በከቱ አሳልፈን ነገ አላህ ፊት ስንቀርብ መልሳችን ምድነው ባለችኝ ሰአት ቁረአንን ነው የምቀራው አልሀምዱሊላህ ስደት ምርጥ ትምህረት ቤት ነው ለተጠቀመበት ሠው
@EkramSelmanBekele
@EkramSelmanBekele 8 сағат бұрын
እኔም አጠፈሁት
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 8 сағат бұрын
እኔም የለኝ እደት እደምጠላዉ ወላሂ
@HelimaHelima-bc7dw
@HelimaHelima-bc7dw 7 сағат бұрын
Enem ALHEMDULILAH yelegnm Esme leustaze
@AdemMhbub
@AdemMhbub 4 сағат бұрын
አሁንም ይሄን ሰው ሴት ብላቹህ የምታምኑ ሰወች ግን ጤነኛ ናቹህ
@munaYemitowa
@munaYemitowa 18 сағат бұрын
ለፎሎ ብላ በሐይማኖት መጣች ሰዉን ልታፋጅ አላሁሙሥተአን
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 12 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉ውዴ
@jggbvg5918
@jggbvg5918 18 сағат бұрын
አንድ ሄወት ነው የያዝኩት ይግደሉኝ ስትል ነበር አሁን ቤተሰቦቸ አለች 😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 сағат бұрын
አይገርምም ቱ 😂
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 сағат бұрын
የውሸትቁናናት ልጅቱ
@HelimaHelima-bc7dw
@HelimaHelima-bc7dw 7 сағат бұрын
Yechenekelet 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 10 сағат бұрын
አኡዝቢላህ እዬ እዬኝ ያለች ደብቁኝ ደብቁኝ ትላለች አሉ ይችን እንዲህ ማባበል ለምን አስፈለገ የክርስትና እምነት ተከታዬች ምን አገባሽ ስለኛ ተብላለች ምን አገባሽ ጥልቅ ብየ ጎርፉ ወሰዳት አብዝታው አለች መኮርኮም አለባት
@nefisasemane
@nefisasemane 7 сағат бұрын
ሁሌም እቅርታ ትላለች ወሸት ነው
@ماريماحسن
@ماريماحسن 3 сағат бұрын
ያረብ አተንከሚያሰከፉነገርባተእጠበቃለሁያረብ ሁለመናየንአተአሳምርልኝያረብ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 сағат бұрын
ካንቺ እኔ ማንም ማያቀኝ እሻላለሁ ያፈር ቲክታክ አሁን ገና ቲክታክ ስለሌኝ ደስ አለኝ አስቤውም አላቅም ነበር መጨረሻችን ያሳምርልን
@ቢንትሙሀመድነኝ
@ቢንትሙሀመድነኝ 10 сағат бұрын
ምነዉ ሀቢባዎች አፈላችሁ ጉድ እኮነዉ
@nefisasemane
@nefisasemane 7 сағат бұрын
በጣም ወላሂ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 сағат бұрын
ያቺ የዱባዩዋ ናት አንዷ የተቆራረጠ ቪዲዬ ላይ አያታለዉ 😢😢😢ካፊር አግብታ ነዉ አይደል ሂጃቧን ያወለቀችዉ😢😢😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 2 сағат бұрын
@@reyuyenu340 አዎ እህቴ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt 6 сағат бұрын
አይሀቢባእዳውለፎሎብለሽ አላህንአመሽ❤❤❤❤❤
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 18 сағат бұрын
አላህየ አተን ከማመፅ በአንተ እጠበቃለሁ
@SaeidWasi
@SaeidWasi 16 сағат бұрын
ሙቤ ልጅቱ ገናብዙፊትና ታመጣለች እሷ መታውቅነውእምፍልገው ለኢስላምም ደንታ የላትም አታሟሙቁላት
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 9 сағат бұрын
ኧረ ይቺን ልጅ ተዋት እሷ ስሜቷን ነው የምትከተለው ነገረ ስራዋ ጠማ ማጥመም ነው የምትፈልገው ስለዚ ተዋት በውሸቷ ላይ ውሸት እየጨመረች እየዋሸች ነው ተዋት ሸይጧን ሲመክሩት ሆይ ሆይ ነው የሚለው ሆ ደሞ ሌላ ክህደት አላህ የስላላህ ግልብች
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 17 сағат бұрын
ሀቢባ ዝም ብላ ትተረተራለች ለምን ስለድኗ አትማርም ለምን ትተረተራለች
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Сағат бұрын
ክክክክክክክክ
@shemsudetemo6073
@shemsudetemo6073 5 сағат бұрын
ሀቢባ ምባል ስም አስጠላኝ
@HabibaJemal-or6bk
@HabibaJemal-or6bk 15 сағат бұрын
ፍትህ ለስሜ ይቺ ውርጋጥ ቱ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 сағат бұрын
ክክክክክክክክክ
@AboodAlfalahi-c4p
@AboodAlfalahi-c4p 2 сағат бұрын
ክክክክክክ አረ በሳቅቅቅቅ አለቅሁ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሰላምሚዲያ-ፈ6መ
@ሰላምሚዲያ-ፈ6መ 9 сағат бұрын
ልበይ ፍየል ምላስ አስመሳይ
@MakiyahAliahmed
@MakiyahAliahmed 3 сағат бұрын
አኡዙ ቢላህ እደትሠዉ አላህን ለካደሠው እምነት እደት እገባ ይባላል ጎበዝ ከሆንሽ መሥጊድ አታሠርም አረይከ ከኢሥላም አይጠበቅም አላህ ሂድያ ይሥጣት
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 16 сағат бұрын
ተጠየቀችም አሏህን ይቅርታ ትጠይቅ
@Selamaman3561
@Selamaman3561 12 сағат бұрын
ግዜ አታጥፎ ለሳ ብላችሁ አኡዚቢላህ ሸይጣን ናት ማናችሁም አትከተሎት ብሎክ አርጎት
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ከዚህከመዘባረቅይጠብቀን
@አለምየኔ
@አለምየኔ 2 сағат бұрын
እች ገገማ መጀመሪያ ዲንሽን እወቂ እምነትሽን ተማሪ ሀራም እና ሀላል ለይተሽ እወቂ እራሴ ነኝ ትላለች እራስሽ ይከፈል ሁለት ቦታ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 сағат бұрын
የጤናዋነገር ያሳስባል
@TtGgh-z3j
@TtGgh-z3j 15 сағат бұрын
አላሁመ እስተዓን አላህ ሂዳያ ይስጣት
@فاطمهمحمد-د4ل3ث
@فاطمهمحمد-د4ل3ث 9 сағат бұрын
አላማዋግልፆነው ለማጣላትነው::! እኳንምየሚዲያሰውአደለሁም ሙስሊምላደረገኝ አልሀምዱሊላህ❤❤
@SeadaAhmed-wz1du
@SeadaAhmed-wz1du 6 сағат бұрын
ደግነቱ ቲክቱክም የለኛ😢 መጨረሻይን አሰምረኛ 😢😢😢😢
@MillionMerd
@MillionMerd 8 сағат бұрын
ነገ ተመልሳ ያው ናት
@mohdmohd973
@mohdmohd973 17 сағат бұрын
አኡዚቢላ እኛምናገባን የፈለገችውንብኩን እስላምአያሥገድድም
@ሲዳማ
@ሲዳማ 10 сағат бұрын
ልጅቶ ሴጣን ሽቶባታል የሆነች ነገር የጠማት ናት ይቅርታ እላለው እያለች ነጌ ሌላ ታመጣለች ምንድነው ጥሩ ስርቼ አኮራለው የምትለው😄
@Samira-qh4mo
@Samira-qh4mo 3 сағат бұрын
እሧብሎአሠባሣቢ,ሁልግዜይኸዉናትታሽቃብጣለች,
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 8 сағат бұрын
እኔ ግን አንቺን ብሆን ተውበት ነው ማደርገው ቤተሰቦችሽንም ያስናቅሽ እራስሽ ነሽ
@SebedinSeid
@SebedinSeid 8 сағат бұрын
ለማንኛዉም አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ጅህልና ከባድ ዉድቀት ነዉ
@Samira-qh4mo
@Samira-qh4mo 3 сағат бұрын
የሧሥስህተትጠና,በበአል,በአድሥአመት አሁንደሞበሀይማኖትመጣች,እሧንከመዳምኩሽናሣትወጣማነዉሊገላትየሚችለዉ
@SemiraSemira-q5m
@SemiraSemira-q5m 8 сағат бұрын
ሊጌሊኝ፣ነዉ፣፣እአዴት 😢😢😢
@NaimaNuru-nb1dm
@NaimaNuru-nb1dm 2 сағат бұрын
አያዉቅምኮ😂😂😂
@Eden-e3w
@Eden-e3w 5 сағат бұрын
ስጅምር። ህይምኖት የግልነው😂ሀገር🎉የጋራነው
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 16 сағат бұрын
አረ ይቺ ባለየ ናት ስግጥ ያለች ሰገጤ ጅህልና መገዱ መጥፎ ነው ተማሪ የሚጠቅምሸን ብትማሪ የምትጠቀሚ አቺ ነሽ
@saada5882
@saada5882 3 сағат бұрын
ወደዉ አይስቁ ያልሽዉ በቤተክርስቲን በሰራሁት ቪድዎ ሊገሉኝ ነዉ ያልሽዉ እናትም አባትም ስም አልጠራሽም ሲጀመር የፈለግሽዉ ቲፎዞ ነበር አላህ በማዉደዉ ነገር ስለመጣሽ አልተሳካልሸም
@Bent_adaamaa
@Bent_adaamaa 9 сағат бұрын
Yarabbi macharashayen asamerelegn😢
@saadaalain6606
@saadaalain6606 9 сағат бұрын
ሥታሥጠላ ለምን ማሥመሠል አሥፈለገ😂😂😂
@HikemaWorkuden
@HikemaWorkuden 2 сағат бұрын
እረ የዉሸት ጥግ አላህ ይስትር ለኢስላም ጥሩ ነገር መስራት ባልችል እስልምናየኝ ከማሰደብ በአላህ እጠበቃለዉ
@SaeidWasi
@SaeidWasi 16 сағат бұрын
አላህያፍንዳሽ ፊትናሽንይዘሽ ሂጅ
@nefisasemane
@nefisasemane 7 сағат бұрын
አውቃ ነው እቅርታ የምትለው
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 15 сағат бұрын
ካሸገርኩ ትያለሽ እደ ሀቢቢ በጣም አሸግረሻል ሙሥሊምና ክርስታኑን ልታባሊ ነበረ አሏህ አልፈቀደልሽም አልሃምዱሊላህ ያረቢ
@HfHg-p7e
@HfHg-p7e 18 сағат бұрын
አች ቆይ አላህን አፈሪም
@hasanthamer-y6k
@hasanthamer-y6k 2 сағат бұрын
ምን ትመሦላለቺ😢😢😢😢😢😢
@SaeidWasi
@SaeidWasi 16 сағат бұрын
አስገባኝ ትንሽለበል ሙቤ
@aishaumar7420
@aishaumar7420 18 сағат бұрын
ዱርየ ወንድ ነዉ ይሄ ሀቢባ የሚባል ሰዉየ
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 17 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 16 сағат бұрын
አአይባልም ወላሂ በሳቅ ፍርስ አረግሽኝ አሎህ ይቅረሰ ይበለኝ​@@زمزم-ج1ف
@GshGseh
@GshGseh 16 сағат бұрын
@@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 😃😃🙆🙆🙆🙆
@Era-j6d
@Era-j6d 15 сағат бұрын
ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂
@HabibaJemal-or6bk
@HabibaJemal-or6bk 15 сағат бұрын
ፍትህ ለስሜ።
@loveyourself5058
@loveyourself5058 12 сағат бұрын
Auzubillahi minsheytuwan rejem. Rashen ezih wust ketetshe.
@JdJg-d6p
@JdJg-d6p 15 сағат бұрын
ሊዋጣት ፎሎለቅማ አሜሪካልገቢነው ጃፓን አሸቅይም ሽትቤትሽን አታጥቢም ክርት
@samrilove1772
@samrilove1772 6 сағат бұрын
Zare yiqirta nege xifti allh yidich
@HkmaNuru
@HkmaNuru 4 сағат бұрын
Sijmre esuwa tkurt ፈልጋ nw lmn zem endmatluwat aygbagnim🙄
@aishasaid8137
@aishasaid8137 16 сағат бұрын
Habiba film aderegech yetale evidence
@shemsudetemo6073
@shemsudetemo6073 5 сағат бұрын
አረ ሰው በራሱ እጅ ምያስጠላበት ስራ ይሰራ?
@wollokocha
@wollokocha 17 сағат бұрын
መሙስሊሞች እያስፈራሩኝ ነው አይደለ ያለችው??ይች ከዛባ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 18 сағат бұрын
ዝምብላ ነው የምታውራው ይመስለኝል
@hayatteshome573
@hayatteshome573 6 сағат бұрын
ኣቦ እንድህ ያለ ሰው ኣታቅርቡ😂
@fetyakedri
@fetyakedri 4 сағат бұрын
አኡዙቢላ ሰዉ በዚ ልክ ይወርዳል ጃሂል ይሆናል አላህ ሂዲያ ይስጥሽ
@JdJg-d6p
@JdJg-d6p 15 сағат бұрын
መስጊድ ማለቶነው ጉቶ ኧረየታባሽ
@zahraali6400
@zahraali6400 6 сағат бұрын
እናንተ ብቶኑ ምንታረጋላቹ ላልሸ,እኛ ብንሆን, ቅድሚያ እውቀትን እንፈልጋለን ያ ማለት, ከ አላህ ውጭ ላለ ነገር ሁሁሁሉ የማምለኪያ ቦታ ላይ ከመተባበር በፊት እውቀትን እናሰቀድማለን ሰለዚ ተማሪ እሸ አላህ ሂዳያ ይሰጠን ለሁላችንም
@HfHg-p7e
@HfHg-p7e 18 сағат бұрын
አላህ ያፈዳሽ
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 18 сағат бұрын
አሚን አቦ አጀትዋ ይቃጠር
@zinetabate5195
@zinetabate5195 17 сағат бұрын
አላህ አደብ ይስጣችሁ አይባልም
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 17 сағат бұрын
@@zinetabate5195 😂😂😂😂 አሚን ወደን አይደለም እኮ ወላሂ እልህ ወሰጥ ታስገባለች
@SaeidWasi
@SaeidWasi 16 сағат бұрын
አስገባኝ እባክህ
@BetiYouTube-z4s
@BetiYouTube-z4s 7 сағат бұрын
መስኪድ እዲሰራ የተባበረ ክርስትያን የለም ሰውን እን ተባበር ማለት በናት እምነት ነውር ነው ምን አይነት
@ሳአዳኪያርሙስሊም
@ሳአዳኪያርሙስሊም 6 сағат бұрын
አዎ በኢስላም አይፈቀድም ለቤተክርስቲያን ማስተባበርን የእናንተም ሃይማኖት መስጅድ ለማሰራት መተባበርን የማይፈቅድ ከሆነ የትኛውም ክርስቲያን መተባበር የለበትም ሲቀጥል መተባበር ባለብን ዓለማዊ ጉዳይ እንተባበራለን በሃይማኖት ጉዳይ ግን አንተባበርም ምክንያቱም ሃይማኖት የራሱ የሆነ ድንበር አለው !
@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 4 сағат бұрын
ለሌላ ሐይማኖት በማህበራዊ ኑሮ ነው መተባበር የሚፈቀደው በሐይማኖት ነክ መተባበር አይፈቀድም
@ሀገሬHagaretube
@ሀገሬHagaretube Сағат бұрын
ትሽ ሁላቹ አንድ ናቹ ምድረ ጃሂል
@shemsudetemo6073
@shemsudetemo6073 5 сағат бұрын
አሁን ደሞ ያስፈራራኝ ኦርቶዶክስም ልሆን ይችላል ልትል ነው እዴ አራ።
@AbebaAbeba-m8s
@AbebaAbeba-m8s 6 сағат бұрын
እድየው እንበልና ኢትዮጵያን ሙስሊም ጠቅላይ ሚኒስተር ቢይሆን ኢትዮጵያውያን ቤየተክርስትያን እዲሰሩ አይፈቀድላቸውም አይበለውና የተሰረውን ሁሉ ነው እምታፈርሱት እኳን እድንሰራ ልትፈቅዱ
@AbdulkerimAbduislam
@AbdulkerimAbduislam 9 сағат бұрын
Are gn wendnat set mehonan man yawkal ene mnm set mehonan alamenkum
@amaamm-bv5uk
@amaamm-bv5uk 6 сағат бұрын
ፈሣድ ማስፋፋት ነወ የያዘችዉ
@FathimaFathima-o3y
@FathimaFathima-o3y Сағат бұрын
Wyyyyy wshit abatwan many lately yallahe lela ybitsebnymenkanger Kal tenager gen atezebarqe atefchyalhu btefate eqetalhu new ymebalw
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 4 сағат бұрын
ተሰትከከየ አቆመሸን
@AIem_ro20
@AIem_ro20 4 сағат бұрын
ሲጀመር አችሴትነሽ ከሀጅነብይጋ እድታወሪ የትኛዉሀይማኖትነዉየሚፈቅድልሽ ሴትልጅቁጥብእናስትር ስትሆነዉየሚያምርባት ከቶምስለማይመለከትሽ ነገር አትደባልቂ ቢያሥወደአላህ የሚያሥጠጋሽንነገር ስሪ
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 4 сағат бұрын
እረ ጠፈትሸን አትሸፈን
@shemsudetemo6073
@shemsudetemo6073 5 сағат бұрын
እራሳቹ አምጥታቿት ነው ሰውን በመየሉ ምትሰድበው።
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 5 сағат бұрын
ሀቢባ በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ስህተት ነው የስራሽው ይቆጭሻል ሲጀመር ክርስቲያን ማግባት የለብሽም ነበር ለምን መስለሽ አላህ እንዲህ ይላል ካፊሮች በፍፁም በናተ አይደስቱም እነሱ የሚስሩትን ስራ እስክምትስሩ ድረስ ይላል አልበቃ ብሎሽ ሁለተኛ ስህተት ልጆችሽን ማክፈርሽ ቆም ብለሽ አስቢ
@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 4 сағат бұрын
መች አገባች ይች ሌላኛዋ ሐቢባ ናት እኮ
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 17 сағат бұрын
Allha hidaya ystat😢😢😢😢
@AbdulkerimAbduislam
@AbdulkerimAbduislam 9 сағат бұрын
1 ken stinja kalarege sew tegadma tru bton leislam na muslimu hzb ygermegn neber kefelegech ezaw dinachnn atnka mnew agenenatsa zm enbelat endezih aynet jahiloch baweru kutr anketatelachew wustu lay kufrn be ...emigat sew Auzubillah alemawekachew enji dinachn lesetoch mrtu tebakiachew neber
@samirakader1084
@samirakader1084 6 сағат бұрын
መጀመሪያ እዚህ ውስጥ ምን ከተተሽ የማትረቢ አሳፏሪ 😢
@saadaalain6606
@saadaalain6606 9 сағат бұрын
ማተብሺን አጠልጥለሺ ተደብለቂ
@amaamm-bv5uk
@amaamm-bv5uk 6 сағат бұрын
ያፈንዳሽ
@ahmedseid6929
@ahmedseid6929 Сағат бұрын
Esti leswa sitat tinager
@taybat8805
@taybat8805 16 сағат бұрын
አላህ ወይ ከእንዴዚህ አይነት ውርዴት አንተ ጠብቀኝ ሴት ሆንሽ ወንድ እያልን ሲገርመን ሀያዕ እሚባል ነገር የላትም ፋጥጥ ያለች ሰው አኡዚዙቢላህ ዴሞ ሀይማኖትን ማጋጨቷ እየለፈለፈች ኤጭ
@ሚሚየልደታ
@ሚሚየልደታ 17 сағат бұрын
ሀቢባ እንደዚህ ከሚያሰቃዩሽ ህይማኖትሽን ብትቀይሪ ይሻሻል::
@oneallahbcha
@oneallahbcha 17 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጠቀምሻት በይ
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 17 сағат бұрын
@@ሚሚየልደታ 🧏‍♂️🧏‍♂️🧏‍♂️🧏‍♂️🧏‍♂️🧏‍♂️🧏‍♂️
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 16 сағат бұрын
መብቶነው ከአመነችበት ትቀይር
@taybat8805
@taybat8805 16 сағат бұрын
😂😂😂😂መቼ ግዴታ እስልምና ካልተቀመጥሽ አልን ስማችንን ድናችንን አታሰድቢጅ ሆ ውሰዷት 😂😂ምን ይጎልብናል እሷ ስለሄዴች
@burtugebashr
@burtugebashr 10 сағат бұрын
አለሀ ሄደየ ይስጠት የመነችበትን መከተል ትችለለች ግን አተነከከን ነዉ የልነዉ 😢😢
@ሚሚየልደታ
@ሚሚየልደታ 17 сағат бұрын
እባካችሁን ሙስሊሞች በመግደል አትመኑ
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 17 сағат бұрын
Bmgdal miyamn yelam migdlaw andu Allah bicha naw allhan infra😢😢😢😢😢😢
@oneallahbcha
@oneallahbcha 17 сағат бұрын
አርፈሽ ተቀመጪ ድበር እያለፍሽ ነዉ ሰዉን ስህተተኛ አታድርጉ እዳቺ አይነቱ ጋጠወጥ ነዉ ሀይማኖት ከሀይማኖት ሚያጋጪ እሷንም ጪምር
@GshGseh
@GshGseh 17 сағат бұрын
አህያከፋር😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅👣👣👣👣
@ሚሚየልደታ
@ሚሚየልደታ 16 сағат бұрын
@@GshGseh ዮኒ ማኛው እውነቱን ሙስሊም ተሳዳቢ ነው ያለው
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 16 сағат бұрын
አትሳደቢ እህቴዋ​@@GshGseh
መሬት እየቧጠጥኩ ለመንኩት::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 2
1:04:40
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 1,9 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 129 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 32 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 24 МЛН
ለ ወላጆቻቸዉ የቀረበ||ያልተመለሰ ጥያቄ #ድንቅልጆች
31:24
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 129 МЛН