ሀቢባን ደም እምባ ያስለቀሳት ታሪክ # ክፍል 2

  Рет қаралды 12,246

Reshad App

Reshad App

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@Senayit-e8j
@Senayit-e8j 5 күн бұрын
እባክሽን ለስዉሯ ማርያም ንገሪያት በተለይ በዶክተሮች ለመሞት ቀናት ነዉ የቀራችሁ ተብለዉ ድነዉ አይተናል ተስፋ ሳትቆርጭ ንገሪያት የባለቤትሽን ጤና ብቻ አይደለም ልጅም ትሰጥሻለች የስንቱን ታሪክ ቀይራ አይተናል የፍጥረታት ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ❤❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 4 күн бұрын
ኡ ይህን መልክት ምስክርነት የፃፍሽ እዳትደክሚ በየሚድያው እኔም ምስክርነት እፀፋለሁ በይቱብነው ያወኩት ስውራን ማርያም ለረጅም አመት አልሳካም ያለኝን ከስምንት አመትበኅላ ውጭ ነው የምኖረው ስሞን እየጠራሁ አሳኪልኝ እላት ነበር ፋተናዬ በለተቀኖ ነበር በወሩ ፋተናውን አልፋ ውጤቴ እልፍ እረታኛለች ይህን ታምር በደጆም እመሰክራለሁ ብዬ ከሶስት ሳምንት በግል ወደአገሬ ገብቼ ቦታዋ እገኛለሁ እጠመቃለው እፀልያለሁ እመኑ ስውራ እመቤታችን ታምረኛ ነች መስክሩ
@SamiraSamir-to2vb
@SamiraSamir-to2vb 4 күн бұрын
ሙስሊም ናት አልሀምዱሊላህ ስትል እየሰማሽ ስውራ ማርያም ምናምን ትያለሽ እንዴ አዳኙ አላህ ነው
@ሰላምለናንተ-የ2ነ
@ሰላምለናንተ-የ2ነ 4 күн бұрын
ጌታ ብቻ የምን ስዉር ማርያም ለምን ትሰወራለች
@MeronBerhane-d2f
@MeronBerhane-d2f 4 күн бұрын
​Bezu muslimoch haymanotachewen saykeyeru በፀበል yedanu alu so, kamnechebet yemaysaka neger yelem​ ሰዉራማርያም menamen degmo aybalem yesew haymanot አክበር eshi @@SamiraSamir-to2vb
@MeronBerhane-d2f
@MeronBerhane-d2f 4 күн бұрын
​@@ሰላምለናንተ-የ2ነyesewereh yelek antem nana elayeh lay yesferew aganenet yewetalehal Ye'getachen enaten yemaywed yemayakeber aganenet becha nw ena amalajachen selhonech🙏
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 Күн бұрын
You are amazing women! My sister this is the first time I saw you. Your testimony is amazing. As you said the power of God and prayer, I agree with you may God give you strength and may God touch and heal your husband. I see faith in you. May God be with you my sister .
@BettyMerdane
@BettyMerdane 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቢድንልሽ ብዬ ተመኘው 😢የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
@hanlove412
@hanlove412 5 күн бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ውይይይ በልጅ ማንም አይቀጣ እግዚአብሔር የመሀፀንሽን ፍሬ ይስጣቹ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 5 күн бұрын
አሚን አሚን በጣም ከባድ ነው
@IdelawtAlemu
@IdelawtAlemu 4 күн бұрын
እባክሸን እህቴ ለሰዉሯ ማርያም ነገሪያት በእግዚአብሔር በተለይ ሰንት ሰው ድነው አይተናል እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@luluethio
@luluethio 4 күн бұрын
አላህ ጤናዉን ይመልስለት አይዞሽ ብርታቱንም ይስጥሽ
@jxjddjsrjrje9451
@jxjddjsrjrje9451 9 минут бұрын
❤❤❤❤😢 ቃል የለኝም ❤
@sarabekele5870
@sarabekele5870 3 күн бұрын
ሰሚራ አንቺ ጠንካራ ነሽ ልፋትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ ታሪክ ይቀየራል ተስፋአትቁረጪ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@neimaali7125
@neimaali7125 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቅሽ የኔናት
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 күн бұрын
ነጭ እኮ ነጭ ነው በእውነት❤
@HhYy-v9u
@HhYy-v9u 5 күн бұрын
አሰለሙ አለይኩም ነኢም በጣም ጠካራ ነች🌹🌹🌷🌷
@addismersha2904
@addismersha2904 3 күн бұрын
ሰሚራየ አንች ቸግና ብርቱ ሴት ፈጣሪ አሁንም ያፅናሽ ቅን ሴት ነሽ አንችም❤❤❤❤❤❤
@kidubekele5460
@kidubekele5460 4 күн бұрын
የኔ ውድ ሰሙዬ ያገሬ ልጅ እሄንን ሁሉ መከራ አልፈሻል እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ
@betelasrat2255
@betelasrat2255 4 күн бұрын
እኔን ሚያሳዝን ታሪክ ነውእግዛብሔር ይማርልሽ ፈተናሽ ሚገርም ነው ጥንካሬሽን ኣደቃለው በርቺ ሁሌም ደስተኛ እዲሆን ኣርጊው መልካም ባልሽ ኣባትሽ ወድምሽ ሁሉ ነገርሽ ነው ስት የተረገሙ ባሎች ባሉበት ዘመን ይገርማል መልካም ነቱ ሲጀምር መልካም ሰው ነው ሁሌም ፈተናው ሚበዛው ሴጣን እየቀና ሚፈታተነው ግን ደሞ ብልህ መሆን ነው ከኛ ሚጠበቀው ልክ እዳቺ በትግስት እያመሰገኑ ማለፍ መጨረሻው ውብ ነው ሚሆ ነው ኣይዞሽ የናንተም መጨረሻ ያምራል በጸሎት በትጋት ኣለብሽ መጨረሻችው ያማረ ታሪክ ሆኖ ይቅር ምኞቴ ነው ኣሳዛኝ ታሪክ ካቺ ትግስትን ከባለቤትሽ መልካምነትን ተምራለው ኣመሰግናለው ውድ እህታችን እመብርሃን ትግባ በቤታችው ምረቶን ይዛ ኣይዞሽ ታሪክ ይቀየራል❤❤❤
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
በጣም ነው የምታዛዝነው
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 4 күн бұрын
Ameen Ameen thank you so much for your support and kindness
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
@@SamiraSeid-s8z የኔ ጀግና እህት አብሽሪ በጌታሽ ተመኪ
@GenetAbrha-i2y
@GenetAbrha-i2y 4 күн бұрын
አይዞሽ እግዛብሔር መልካም ነው
@aselefch
@aselefch 4 күн бұрын
Ayzosh ehteiiy gaeya milkim nowgaeta ymerleshi ❤❤❤❤❤
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው
@Fafa-i8r9r
@Fafa-i8r9r 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሸ ጌታ አዋቂ ነዉ
@WeWeee-k6v
@WeWeee-k6v 5 күн бұрын
አላሀ አፊያ ያድርገዉ አብሽሪ
@elsasetti6367
@elsasetti6367 4 күн бұрын
አየዞሽ you are brave keep pray for heavenly father, he is love
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 5 күн бұрын
የእኔ እናት ከጪንቀቷ ብዛት አልሀምዱሊላህ ትላለች አንዴ ሌላ ታመስግናለች ውዴ አንች መጀመሪያ ጠካራ ሁኚ እና ከጎኑ ቁሚ ውዴ እንደው ሁሉም ነገር በአንዴ ተቀይሩ የተፃፈው ደብዳቤ ይቀይረው እውነት እሱ በጣም ጥሩ ስው ነው በህይወት የመኖሩ እድል ይጨመርለት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደግ ደጎቹ አይበረክቱም እንደው ህይአታችሁ አላህ ይቀይራላችሀ❤❤❤
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
@@መኪነኚየእናቴናፋቂ አሚንንን
@Akram-u5u7k
@Akram-u5u7k 3 күн бұрын
ያረብ በህይወት ይቆይልሽ ነየኔ ናት ጥሩሰው ይፈተናል ከባድ ነውውው
@mamegela3151
@mamegela3151 3 күн бұрын
Egziabher yichilal Ersu yimarelesh ehte destash etif dereb yihun🙏🙌😔😇
@m.e-c3g
@m.e-c3g 4 күн бұрын
😢😢😢ያድንልሽ ውይ🙏❣️❣️
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube 3 күн бұрын
ታደቃልቃለች ምንም አልገባኝ😢የሞት ወረቀት ይዠ ሄድኩ አለች አሁን ደሞ አለ ተቆረጠ አደየ አልሀምዱሊላህ አደየ እግዛቤር እር ያረቢ
@nimaademe471
@nimaademe471 5 күн бұрын
ጨርሶ ይማርልሽ የፍቅር አምላኪ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ
@SamiraMahir-k2o
@SamiraMahir-k2o 2 күн бұрын
አላህ ይርዳሽ ጀግና ሴት ነሽ
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 2 күн бұрын
አሚንንን
@fozii9685
@fozii9685 4 күн бұрын
Rabbii siif haa fayyisuu ❤❤
@EneLene21
@EneLene21 4 күн бұрын
እኔም ለባሌ እንዳች መሆን ነው እምመኘው ምንም ቢፈጠር ችግሩ ነገን አያስቡም ወንዶች በብዛት
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 3 күн бұрын
አላህ ያሽርልሽ የኔ እህት
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 3 күн бұрын
አሚንንን
@Burhee
@Burhee 5 күн бұрын
ጓበዘ ነሸ አፊያ ያርገዉ አይዞሸ
@meryemali4042
@meryemali4042 4 күн бұрын
አላህ አፍያውን ይመልስልሽ ያረብ አላህ ካንችጋ ይሁን አልሀምዱሊላህ ነው ስለሁሉም አላህ ያውቃል አላህ ያበርታሽ
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 4 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen ya rabbi please pray for me
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
@@meryemali4042 አሚንንንን
@emebetgetahew7945
@emebetgetahew7945 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ የባሌ ልጆች በፋቅር አይታሙም በውነት ጨርሶ ይማርልሽ ይድናል ያለቀን የሚቀጥል
@ZebibaJemal-q7y
@ZebibaJemal-q7y 4 күн бұрын
አላህ ይማረው አይዞሽ በኣላህ ተስፋ አይቆረጥም
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 4 күн бұрын
Insha Allah Amen Amen l pray everyday for Allah to save him and to give me strength
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
@@ZebibaJemal-q7y አሚንንን
@FeyselAbdela-r1f
@FeyselAbdela-r1f 5 күн бұрын
አብሽሪ አላህ ካንችጋ ይሁን
@ZeniMohammed
@ZeniMohammed 4 күн бұрын
አላህ ጤናውን ይመልስልሽ
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 5 күн бұрын
እህህህ 😢😢 አላህ ያሽርልሽ ያረብ
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 4 күн бұрын
Ameen Ameen ya rabbi
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 5 күн бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@gkbc7803
@gkbc7803 5 күн бұрын
አላህ። ያድንልሸ
@rim1060
@rim1060 5 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉ ነገርር ያልፋል
@Trym-m2o
@Trym-m2o Күн бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ እውነት ነው የምልሽ እሕት አይዞሽ ጸልይ
@sabrnuru4692
@sabrnuru4692 4 күн бұрын
Allah yemarew
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u 5 күн бұрын
የኔ እናት😢😢
@ZinetM-m5z
@ZinetM-m5z 4 күн бұрын
😢 አላህ መሉ ጤናውን ይመልስልሽ ያረብ
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
አሚንን
@UnitedUnited-x9m
@UnitedUnited-x9m 4 күн бұрын
ይድናል ከህክምናዉን ጨርሶ ይመጣልሻል አላህ ያሽርል😢
@Aberit
@Aberit 4 күн бұрын
አንዳንድ ሰዎች ስሜት የላቸዉም ልበል😢እኔ ብሆን አልቅሼ ነዉ ምሟሟዉ
@Aberit
@Aberit 4 күн бұрын
ቆሻሻ ወንዶችን መሽኛቸዉን መቁረጥ ነበር ለ5 ደቂቃ ስሜት ብለዉ የሴት ሂዎት ሚያበላሽ😢ዘላለሟን ሂዎት ቀሟት
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
@@Aberit በጣም ወላሂ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 3 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢
@Khdijahkhadijah
@Khdijahkhadijah 4 күн бұрын
ሙስሊም ከሆናቹህ አችና ባልሺ ቁርአን አስቀሩለት ሩቃአ አስፈልገዋል አይታወቅም
@liyamogessara
@liyamogessara 5 күн бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
@@liyamogessara አሚንን
@NebatHassen
@NebatHassen 5 күн бұрын
Allah yemarelesh Tenekara ena ya feqer mesale nesh endihum jegena nesh. Degemo teshelot ebet yegebal InshAllah
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 4 күн бұрын
Insha Allah he will be okay thank you for your prayers
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 4 күн бұрын
@@NebatHassen አሚንንን
@RehimaAbdella
@RehimaAbdella 5 күн бұрын
Allah Afeya yadreglishe ❤
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 5 күн бұрын
አሚንን
@SumeyaMohammed-h5d
@SumeyaMohammed-h5d 2 күн бұрын
Abshir eht Yednal eht aunm Be Allah endeqorxsh tesfash besu yeun esh ayzosh new yemlsh
@elsas5595
@elsas5595 3 күн бұрын
የኔን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ
@fozii9685
@fozii9685 4 күн бұрын
😭😭😭💔💔💔💔
@MakidiAmeen
@MakidiAmeen 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Hdhj-j7p
@Hdhj-j7p 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@luluethio
@luluethio 4 күн бұрын
አንደ ወላሂ አንደ እግዛቢሄር ይመስገን አረ ምዲነዉ
@Fatema-oo2sl
@Fatema-oo2sl 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Kale-h2l
@Kale-h2l 2 күн бұрын
ሰላም
@munanasir435
@munanasir435 23 сағат бұрын
Mendenew 1 ehzabher 1 allha meteyew
@rim1060
@rim1060 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hayuti8321
@hayuti8321 5 күн бұрын
አቦ አስተካክለሽ ልቀቂው
@AsiAsi-zo3qq
@AsiAsi-zo3qq 4 күн бұрын
😢❤
@MeronBerhane-d2f
@MeronBerhane-d2f 4 күн бұрын
ስዉሯ ማርያም betemechi wediyaw chegeresh hulu yefetal haymanoteshen batkeyerim amnesh hiji tefeweshalesh kene balebetesh emgnign yehe lesua kelal nw beregetegnenet eziihu Media lay meskerenet tesechalesh🙏
@DebreBishaw
@DebreBishaw 4 күн бұрын
Betam tenkra sete neshe
@منيرةكمال-ت3خ
@منيرةكمال-ت3خ 4 күн бұрын
Ayzoshe ehete holom yalfal Allah esonm afeyawen yesetew Allah lholom negher mknyeat allew seyedena ayın lghochon atew keza ghenzebon ateş yeh yallah mlkteghe ghen allah mhare mroteal holnm mleso yesetewa l lezam New seberl ayobe emnele w Allah yasebshewen yeseteshe absherre
@wubethussien
@wubethussien 3 күн бұрын
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@GoGi-c4o
@GoGi-c4o 5 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ወላሂ እግዝአብሔር ምን አገናኘው በአንዱ እርጊ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 5 күн бұрын
ደባልቄ ናት እንደ ሀቢባ 😂😂😂😂
@TTyeborenawa-b8y
@TTyeborenawa-b8y 4 күн бұрын
ታሪክሽ ጡሩ ሆኖ ሳለ ምነው አላህን እና እግዛብሄርን ቀላቀልሻቸው እ😮
@ZeniMohammed
@ZeniMohammed 4 күн бұрын
አላህ ይማርልሽ
@SeadaFentaw-q2z
@SeadaFentaw-q2z 3 күн бұрын
እግዝቢያሄር አላህ ምድነው ግን
@Kale-h2l
@Kale-h2l 2 күн бұрын
እቤክሽ ላወራሽ እፈልጋለው
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 2 күн бұрын
@@Kale-h2l ማንን
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 5 күн бұрын
አጃኢብ
@gkbc7803
@gkbc7803 5 күн бұрын
ግን ሀይማኖቷ ሁለትነውደ
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 4 күн бұрын
I am only Muslim l don’t have too religion allhamdililah
@SafarauallahMoosss
@SafarauallahMoosss 5 күн бұрын
😢💔💔💔❤❤😢😢🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@Shewanesh-u3d
@Shewanesh-u3d Күн бұрын
Egethabehare therso yemarelesh
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 5 күн бұрын
ብስሚሏህ ሙስሊም ነት😢
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 5 күн бұрын
አው ውዴ
@SeadaSeid-er7xs
@SeadaSeid-er7xs 5 күн бұрын
እኔም የገረመኝ እሱነው ያሄንሁሉ መገራ አላህ አዉጥቶት አላህን አለመገዛት ሱባሀናላህ ልባችን ደንድኖል ሀቂቃ ወደቀልብሽ አላህ ይመልስሽ
@GoGi-c4o
@GoGi-c4o 5 күн бұрын
እኔጃ መጨረሻላይ እግዝአብሔር ሆይ አለችኮ ምን እንደሆነች እንጃ​@@NeemaKZbin
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 күн бұрын
​@@GoGi-c4o ተዋት ኢቺ ልጅ የለፈችበትን መንገድ ከህፃንነቷ እየሠማቹ
@HelanHelan-q8h
@HelanHelan-q8h 4 күн бұрын
ለምን ልጅሽን ኣይሰጠዉም ነበር
@Kale-h2l
@Kale-h2l 2 күн бұрын
❤❤❤
@Kale-h2l
@Kale-h2l 2 күн бұрын
❤❤❤
ሀቢባን እና 6ሺ ሰው ደም እንባ ያስለቀሰው የፍቅር ታሪክ😭
1:09:48
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
17 አመት በስደት ለፍቼ የገዛሁት  ቤት  ተከዳሁ አሳዛኟ እናት
45:11
Neema YouTube ነኢማ ዩቱብ
Рет қаралды 1,5 М.
በጣም አሳዛኝና እና አስተማሪ ታሪክ ክፍል 1
21:38
Neema YouTube ነኢማ ዩቱብ
Рет қаралды 22 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН