ሀገሬን አትንኳት ከ45 ዓመት በኋላ ድምጻዊው እና ገጣሚው የሚገናኙበት ድንቅ ዝግጅት /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 72,389

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 89
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
ሀገሬን አትንኳት! እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ! የሀገር ባለውለታ ዎች ናቸው ሁለቱም። ስላየኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል!! እናመሰግናለን ebs!
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ! ሁለቱም የሚገርሙ ድንቅ አባቶች! 👏👏👏 "የሃሳቡ ባለቤት እኔ ነበርኩ ... ግጥሙን ፅፌ... ዜማ ሠጥቼ ስሜ በአግባቡ በሚዲያ አልተጠራም.... ኡኡኡኡኡ!" ለምትባባሉት ትልቅ ትምህርት ነው። "ለግጥሜ ስለሰጠኸው ውብ ዜማ አመሠግንሃለሁ!" ብለው ሲሸልሙ... የእናንተ ዓይነቱን መከባበር እና መደጋገፍ ያብዛልን! 🙏❤🙏
@getahungizaw20
@getahungizaw20 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም የሚያናደኝ ነገር ቢኖር ለምን አልተጠራሁም የሚሉት ......
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
betikikil
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ጌታቸው ካሳ በጣም የሚችል ዘፋኝ ነው ዘፈኖቹ በሙሉ ምርጥ ናቸው ቀና ብዬ ሳየው ሰማይ ደፈረሰ የሚለው ዘፈን ምርጥ ነው ዘፈኖች በድጋሚ ቢታተሙ ጥሩ ነው
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
Exactly
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
ደጉ ዘመን መቼ ነው ሚመጣው ናፈቀኝ። እድሜ ከጤና ጋር ለአባቶቻችን
@mimim9982
@mimim9982 2 жыл бұрын
አይ ጌቾ ድምፁ እንዳለ ነው ኩራቱ አነጋገሩ ደስ ይለኛል
@abelmelkamu7819
@abelmelkamu7819 2 жыл бұрын
Timeless lagend his voice one of the extraordinary #Getachew kassa long live ዘመን አይሽሬው #ጌታቸው ካሳ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
እውነት ትክክል😭😭😭😭 አትንኳት......!!እድሜና ጤና ለጋሼ አበራ!! የግጥሙ ባለቤት ሁሌ ስለማይናገር በጣም ደስ ያለኝ":: ጋሼ አለማየሁ ነብሱን ይማር እሱ ብቻ ነበር የግጥሙን ባለቤት የሚናገረው!! አሁን ደሞ ይህን ስሰማ ደስ አለኝ!! ጤና እድሜ ለጋሼ ጌታቸው እመኛለሁ!! ትክክል ብለሀል አንተም የሚሎዲው ባለቤት ነህ:: ተጫወት ነህ ለካ!! ደጉ ጋሼ አበራ👏👏👏👏👏 ብዙ ሰርተው ምንም የሌላቸው የድሮዎቹ!! አሜን አሜን ዋውውውው ክብር ለቀዳማዊ ሀይለስላሴ ባንድ:: ትክክል አትጠፋም:: 😭😭😭😭😭 ጋሽ ጌታቸው እድሜ እመኝልሀለሁ......!!! ከባድ ነው የሀገር ነገር....
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ዋው ቀኃሥ
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
(ሰርቄ ልውሰድሽ ) ያደንግበት ዘፈን ፡much respect to Getachew kassa
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 жыл бұрын
Please,ለተወዳጁ እና ጨዋታ አዋቂው ጌታቸው ካሳ በድጋሚ ቢጋበዝ እላለሁ። ብዙ መጫወት እየፈለገ ሰዓት አጠረ.
@peacelove283
@peacelove283 2 жыл бұрын
ዋው ጌታቸው! ስላየሁት ደስ ብሎኛል። አሁንም ሀገሬን አትንኳት!!
@wmym
@wmym 2 жыл бұрын
You both are legends of Ethiopia!
@makimar3648
@makimar3648 2 жыл бұрын
መከባበራቸው እንዴት ደስ እንደሚል ትምህርት ነው ያሁኖቹ ወጠጤዎች መጀመሪያ ግብረገብ ተማሩ የጊልዶ ግርድፎች ጆሮ እና ልብ ከምታቆስሉ
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ዛሬ ነው ያየሗት በአባቶች እርዥም እድሜ ተመኝቻለው wow
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
እውነት ነው አገሬን አምዬ ኢትዮጵያ አትንኳት ሆድ ባሰኝ😭😭 ስሰማው አገሬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላሟን ያምጣልን የትም ዞሮ መግቢያች እምዬን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 жыл бұрын
ሀገርሸን ነው ወይሰ አብይን አትንኩት
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
የሰው አመለካከት እና አስተሳሰብ ከሌላው ሰው ጋ መመላለስ አይመቸኝም ከለስ።
@peacelove283
@peacelove283 2 жыл бұрын
ምርጥ አባቶች እድሜ ከጤና ይስጥልን። ክበሩልን ከቦ።
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
የኔ አባቶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ አይ ለዛ በናተ ግዜ ሁሉ ነገር ቀረ ሙዚቃም ሆነ ግጥም
@manman.9723
@manman.9723 2 жыл бұрын
ኦ much respect to Getachew kasa , ያደግንበት
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 2 жыл бұрын
የእውነተኛ ሰወች ምንም ሰው አገር ቢኖሩ ያገራቸው ፍቅር የማይለያቸው ስለ አገራቸው ያላቸው ፍቅር እርስ በርስ መከባበር እረ ስንቱ ለዛቸው ይገርማል እግዚአብሔር ጤና እና እድሜውን ጨምሮ ይስጣችሁ ከናንተ ብዙ መማር ይቻላል ኢትዬጲያ እንደነዚህ እይነቶችን ሰወች እትጪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ayehuachewsolomon3524
@ayehuachewsolomon3524 2 жыл бұрын
ቀና ብዬ ሳየው ሰማይውም ደፈረሰ ምድሩም ሳር ቅጠሉ ....አገሬ ትዝታሽ ነገሰ
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 6 ай бұрын
Yasleqsal …semay deferese ….R.I.P.🙏🏾
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Getachewe Kassa , nice talented dude. Good to see him healthy and happy.
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 6 ай бұрын
ጌተሽ ፣ "ከትዝታ " ዘፈኑ ውስጥ ከሚታወሰኝ አንዱ " አጠጣሽኝ አሉ መድኃኒት በጠላ አንቺን አስወድዶኝ ሌላ የሚያስጠላ " ጌታቸው ካሣ ጌታቸው ተሰማ ካሣ ሞክሼዬ ነበረ ዘፈኖቹን በሙሉ አወዳቸዋለሁ ተሰባስበው በአንድነት ቢሆኑለት ተተኪው ትውልድ እንዲማርበት ምኞቴ ነው እመኛለሁ ጌታቸው ካሣን በትንሣኤ ተስፋ ለመተያየት
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 6 ай бұрын
😭😢😭✞✞✞ ጥዑመ-ልሳን ፣ ጣፋጭ-ዜማ ፣ ዘመን-ተሻጋሪ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ሀገሬን አትንኳት ዛሬም ነገም አትንኳት ማእረጋቸውን ስለማላውቅ ጋሽ አሊ በርኬን ያስታውሰኛል የአክስቴልጅ እንድሪስ ሀሰንም ዘምቶ ሳይመለስ ቀረ ብቻ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ያረብ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 2 жыл бұрын
ሀገር እንድትቀጥል ስታደርጉ ሌላው ሰይጣን ትግሬ ሊያጠፋን ይታገላል የዛሬ 5 አመት ጣይቱ ሆቴል ጌችን ላየው ኔጄ ነበር አሪፍ ግዜ ነበር ኑሩልን አቦ ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ስለኢትዮጽያ ያቀነቀኑ Artist or a writers,ምንጊዜም አይረሱም አሁንም ሀገሪን ኢትዮጵያን አትካት!በሁላችንም ከልብ እንወደዋለን ጤና,እፍሜ ይስጣችሁ! በኢትዮጵያ አንደራደርም! ኢትዮጵያ ታሽንፉለች!🙏🏾✌🏽🕊 💚💛❤️🇪🇹
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኢቶ አትኩብን አላህ ሰላም ያውርድልን
@mogestsegaye8231
@mogestsegaye8231 2 жыл бұрын
My father used to love Getachew Kassa and I used to hear/think that he was dead.
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 6 ай бұрын
የብዙሃን እናት እማማ ኢትዮጵያን አገሬን አትንኩዋት "ኢትዮጵያን አትንኩዋት" ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጋሽ ጌቾ።
@helenadonai1572
@helenadonai1572 2 жыл бұрын
Yehen zefen or mezmur sisema betam new 😭😭 mkniyatun gin alawkm ! Ergim edme ketena gar yestot ! Zemen teshagar mrt sira👍🏻👌
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
አገሬን አትንኳትን ማን አንደ ጌች !! አይደለም እንዴ ?
@eyobasrat7144
@eyobasrat7144 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር መሆን ያለበት ሙዚቃ
@Maereg-
@Maereg- 6 ай бұрын
እቺ አገር የሁሉም ናት የእርስበርስ ግጭት ውስጥ ገብቶ ይሕን ወይ ያኛውን አካል መደገፍ አስፈላጊ አይመስለኝም። ሕዝብን ማክበር ወሳኝ ነው ። ስለ ኢትዮጵያ የሚመለከተው ሚድያ ውግንና ሊኖረው አይገባም ግጭቱ በወንድማማቾች መካከል ስለሆነ እላለሁ።
@menberekidane3664
@menberekidane3664 2 жыл бұрын
Yehone yemiwer menfes alew des yemil
@abiy541
@abiy541 2 жыл бұрын
Amezing history music waw gecho my hero Ethiopia korat sew neh btam stronger man
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 2 жыл бұрын
ጊዜዉ አጠረ የጌች ጨዋታ አይጠገብም
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
❤️🙏
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Abatachn Egzabihir hoy Sman Amen
@Uthiop
@Uthiop 2 жыл бұрын
Can any one explain how Artist Getachew Kassa talking voice be like this? Is it a medical issue or some other reason?
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 7 ай бұрын
I was wondering about that too. Was he born and raised overseas?
@doin_bits
@doin_bits 6 ай бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑራት ጌች
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Kebert Yestelen Abatochachen
@rastaborko2333
@rastaborko2333 2 жыл бұрын
Waw very interesting topic !!!!! Ethiopian and all African stand up for ur right!!!? It right time now!!!! We don't want those colonizer's!!!! No more!!!! They must stay away from as!!!!! Africa it's a time to United now !!!! Not tomorrow today!!! With PR Dr Abiy!!!!
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
ጌቾ ፍሪ ሰው የትዝታ ንጉስ
@tub8577
@tub8577 2 жыл бұрын
Fetari erjim edme yestacihu abatoc feqr benat gizy mekbabrm benatw gizy qer
@balambaras5848
@balambaras5848 2 жыл бұрын
የጠቅላይ ቢሮው ጌታቸው ካሳ በአዘፋፈን ስልቱ ተወዳዳሪ እና ተተኪ የሌለው የዘፈኖቹ ግጥም ሁሉ ጥርት ያሉ በመሆናቸው እስከውበታቸው ዘወትር አያረጁም። ዮናስ ከዝህ ቀደም ስለ ጠቅላይ ቢሮ ነግሬህ ነበር ጌታቸው ካሳ የዝያ ሰፈር ውላጅ ነው።
@theprecious4238
@theprecious4238 2 жыл бұрын
Hageren atenkuat!!!!!!!!!!
@esayaskasa4313
@esayaskasa4313 2 жыл бұрын
ERASEKIN honk selmitnor gech betamm akbrhalhu
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
Ya Allah ethiopiachinin tebikilin salamin sitat dilin sitat
@sofiyaoumer5562
@sofiyaoumer5562 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇹
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 2 жыл бұрын
I don’t understand this guy . Is he trying like America? My kids born and raised in the United States still their attitude exactly like Ethiopian. Because the came ever 5 or 6 years in Ethiopia, that’s what they want to be .so Gash Getachw please be on you own.
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
Thankyou
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Talake Sew Edemina Tena Ahun chemro Chemro Yestote
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጲያ ባባቶቻችን ተከብራ የኖረችውን እነዚህ አቦጊዳን ሳይጨርሱ 27 አመት ገዙን ,የለመደች ጦጣ ፊጥ ብለው ጭራሽ ጫካ ጥለዋት የተዋት አህያዋ መስለናቸው ሊጋልቡብን ዘራፍ አማረን አንምራቸውም
@user-mx1yn1hx5j
@user-mx1yn1hx5j 2 жыл бұрын
አማራዬ በለው አሳደህ Tiplf ቅበረው✊🏾
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 2 жыл бұрын
Gech feta yale sew new
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@ethiohagere8225
@ethiohagere8225 2 жыл бұрын
😭😭😭
@iammill1297
@iammill1297 2 жыл бұрын
ችኳሏ ጸዲ ከግል ነው ከመንግስት እሽቅድድሙ? ስታስጠዪ ለዮኒም ግዜ ስጪዋ!
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 2 жыл бұрын
የአገር ጠላት ባንዳ አጋሜ ትግሬ ህዝብ ነው ከአያቶቻቸው ጀምሮ ባንዳ ናቸው ትግሬን መቅበር ነው አብይ የዘመተው አጋሜን ትግሬን ሌባ ለመደምሰስ ነው ጀግና አብያችን💪💪💪
@hananferid7967
@hananferid7967 2 жыл бұрын
ጁንታን ነው ሊቀብር የሄደው ጥላቻ አይጠቅምም
@eebbawaaqayyoo6266
@eebbawaaqayyoo6266 2 жыл бұрын
HABESHA ENDE WEREW ENDEMIWEDEW BIHON YET BEDERESE NEBER. GN TULTULA NEW
@aaronbalcha522
@aaronbalcha522 2 жыл бұрын
💚💛❤😭😭😭😭💪💪💪💪💪
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
የሊጥ ሌባ እያለ ምን ሰላም አለ አጋሜሜሜሜሜ ችጋራም መጨረሻችሁ የሽሮ ሌባ ቱቱቱቱ
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 жыл бұрын
ሀገርን ነው ወይሰ💥 አብይን አትንኩት💥 ሀገርና ፖለቲካ የተጭበረበረበት ህዝብ
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
የሊጥ ሌባ የቡሽቲ ዘር
@efyabrha9839
@efyabrha9839 2 жыл бұрын
ኣምሃራ መፈከር ቢቻ ሂድ ዝመት ነፍጠኛ።ነፍጠኛ ንጨርሽዋለን
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m 2 жыл бұрын
Okay, we will send you to visit Seyum Mesfin, Abaye Tshaye, Asmelash and other evil TPLFs. TPLF evils have no future in Ethiopian politics.
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
የሊጥ ሌባ
@fayizailiyasomntube6977
@fayizailiyasomntube6977 2 жыл бұрын
Fake you qomaxochi lij minilkii 👹👹👹👹👹ok Ethiopia no only amara hagar ok Ethiopia yefarasi inshaa Allah
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 жыл бұрын
Ereeeee bezza ETV honachuuu ጣልያን የወረረን አሰመሠላችሁት ከትግራውያን በላይ ኢትዮጰያዊ የለም እኮኮኮኮ ታዘብናቹ
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m 2 жыл бұрын
We don't care about what TPLF Tigreas think anymore. They carry the evil TPLF and cause all the troubles in our country for almost 50 years. Tigreas should get ride of TPLF before anybody listen to them.
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 жыл бұрын
@@user-bk4jl8qn4m who cares 4 you as well. We sow the True colour of evils 😈 mentality of most of you. TDF WILL 🏆 SOON እናንተን በጎልበት አንበርክከን ነው ማሸት ምድረ ዘረኛኛኛኛኛኛ 1week leaft
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ተለያይተናል ብላችሁ የለ? አሁን ምን ተገኘ?
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ከናተ ጣልያን አይሻልም ምድረ ሌባ የውጭ ወራሪ እኮ የናተን ያክል ሠው አላለቀም እናተ ያለ እርህራሄ ያማራን ህዝብ ጨረሳችሁት ከነ ንብረቱ ዘድሮ ወይ ሲኦል ወይ ቂልጦ ትወርዳላችሁ
@77861022
@77861022 2 жыл бұрын
ጣልያን እኮ የውጪ ጥላት ስለነበር ኢትዯጵያዊ ሁሉ ተባብሮ አሳፍሮ መለሰው!!ይሄ ጁንታ ግን ሃገሩን የካደ ኢትዯጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንሄዳለን ያለው እንዴት ሆኖነው ኢትዯጵያዊ የሚሆነው አረ ጎበዝ አንወሻሽ ትግራይ ሪፕበሊክን እንመሰርታለን ብለው ይኽው ቀድመው ሲኦል ሊውርዱ ነው አንወሻሽ አሁንም ኢትዯጵያን አትንኳት 💚💛❤️
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Getachew Kassa- Back to Ethiopia! HD
11:47
Jofe Amoraw
Рет қаралды 269 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН