hairstyles ቀለል ያለ የፀዉር አያያዝ

  Рет қаралды 1,635

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

Күн бұрын

‪@zizibeauty369n‬ ‪@HanaWuletawtube‬ ‪@HanaWuletawtube‬ ‪@biranshetirkasoyube6007‬

Пікірлер: 286
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 7 ай бұрын
😂😂ቃል ጥሩ ነዉ ግን የኔ ፀጉር እዳያዬሽ ተደበቂ😂 ኪኪኪኪኪኪ ከይት አምጥቼ ነዉ እደዚህ እጥፍ ዝርግት እያደረኩ የማስዘዉ የኔ ኮ ወርዶ ወርዶ ከጆረዋ በላይ ነዉ የሚባለዉ😂😂😂
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 7 ай бұрын
ኪኪ በሳቅ እጥፍ ዝርግት ተመቼኝ
@ልኑር2ተደብቄ
@ልኑር2ተደብቄ 6 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@madenketube9911
@madenketube9911 4 ай бұрын
😂
@AebiBabu
@AebiBabu 2 ай бұрын
😂😂እጥፍ ዝርግት አላልሺም በሳቅ
@mylife-jh4vk
@mylife-jh4vk 6 ай бұрын
ዋውውው ምርጥ የጸጉር እስታይል ነው ብዙ ጊዜ ሴቶች እንደዚህ ሲያሲዙ ያምርባቸዋል👍👍👍❤
@2127ሀ
@2127ሀ 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ገራሚ ዩፀጉር አያያዝ ነወ ያሳየሽን የምር ዉብ ፀጉር ነወ ያለሽ በደብ ተከባኬቢዉ የኔ ሙልካም አስተማሪ ጠቃሚ ነበር ቀጥይበት በጣም ጎበዝ
@rohmatube
@rohmatube 6 ай бұрын
ዋው በጣም የሚያምር የፀጉር አያያዝ ነው ያሣየሽን እህቴ እናመሠግናለን በጣም ወድጄዋለሁ በርችልን እህቴ ከዚህ በበለጠ እንደምታሣይን ተስፋ አለኝ በርችልን እህቴ
@Nuhamen12
@Nuhamen12 7 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን ለሁሉም የፀጉር አይነት የሚሆን አያያዝ ነው ያሳየሽን ሴት ልጅ ከፈጣሪ ህግ ሳትወጣ ስትዋብ ደስ ይላል ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 ай бұрын
ሰላም ቃልዬ በጣም ያማመራሉ ያሳየሸን የፀጉር አያያዝ ከምር ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ውዴ በሌላም እጠብቅሻለን
@astersimatube1767
@astersimatube1767 6 ай бұрын
ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው የኔ ልዩ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ❤❤❤❤
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 6 ай бұрын
ሰላም በጣም ደስ,የሚል,የፀጉር,እስታይል,ነው ያሳየሸን,የምታዘጋጂውም ቅባቶች ደሰ ይላሉ,እናመሰግናለን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 6 ай бұрын
ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው ያምራልልልል ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን 🎉🎉
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እህታቸን አቶ ንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የፀጉር አያያዝ ነው ቀለልያለ ነው አያስቸግርም እናመሰግናለን ነበርቺልኝ እናመሰግናለን ሌላም ግዜ ይዘሸልን ነይ እንጠብቃለን
@Radiahmed
@Radiahmed 7 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ነው የሚያምረው ደሥ የሚል የፀጉር እሥታይል ነው ያሣየሸንን ውዴ በሮቺልንንን ጎበዝ ነሸ ቀጥይበትት❤❤
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 7 ай бұрын
ፀጉር በየቀኑ ሲደባብሱት እና በስታይል ሲሠሩት እክብካቤ ይሆነዋል ፀጉራችንም ይፍፍል እኛም ደስተኛ እንሆናለንየአእምሮ ደስታ አንዱ መንገድ እራሣችን መንከባከብ ነው ቀጥይበት አሪፍ ተለያየ የፀጉር አያያዝ ስታይል ነዎ ያሣየሽን👍
@FjejDujdi
@FjejDujdi 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምንእንካን ሰላም መጣሽ. የነበረን. ቆይታ አሪፍ. ነው. በርሽ ቀጣይ. ባድስ. ቢድወ. እጠብቃለሁ. ሰላም ያግናኘን. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seadifamily
@seadifamily 7 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ masha allah ሀሪፍ የፀጉር አያያዝ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው በጣም ያምራል ምርጥ አያያዝ ነው
@KidistKwt
@KidistKwt 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን እንጂ በጣም ያምራል በጣም ቆንጆ ነው ፈጣሪ ይሰጣል ይጠብቅ ሸ የኔ ዉድ ነገር በጣም ቆንጆ🎉🎉🎉❤❤💕💕💓
@Sitotay
@Sitotay 2 ай бұрын
ስላም ስላም እንኳን ስላም መጣሽልኝ እናም አሪፍ ቆይታ ነበር እናም።ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራች ይሆን ዋናው የሀገር ስላም ነው እናም አሪፍ ጊዜ ነበር በርችልኝ
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 7 ай бұрын
ቃል ኪዳንየየየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ዋውውው ቀለል ያለ የፀጉርርር አያያዝ ነው ያሳዝሸው ማማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውው በጣም ያምራል ምርጥ የፀጉር አያያዝ ነው በርች
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ። ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ጎበዝ ገንዘብ ሳታወጪ በነፃ።💕💕💕💕 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 5 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ የኔ መልካም አሪፍ የፀጉር አያያዝ ስያምርብሽ የኔ እህታችን ከርችልኝ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 2 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@betietomedia7778
@betietomedia7778 6 ай бұрын
ስላም ስላም ቃዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ማር❤ምርጥ አያያዝ ነው እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@Radiahmed
@Radiahmed 4 ай бұрын
ዋው ዋው ውዴ ምርጥጥ ፍሸንን ነው ያሣየንን በርቺልንን ምርጥጥ ሥራ ነው በዢሁ ቀጥይበት ሌላም ይዘሸልንን ነይይ በቀጣይም በተመሣሣይ ሥራ እጠብቅሻለንን❤❤❤❤❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ምርጥ የችግር አያያዝ ነው ያሳየሽን ባለን ፀጉር በደንብ አሲዘን ዝንጥ ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በርችልን
@rihanatube515
@rihanatube515 7 ай бұрын
እንኳ ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ግዜ ነበርን ጥሩ ቆይታ ነበርን አመሰግናለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ካንች ብዙ እንጠብቅ ከዚህ በለጠ እንጠይቃለን ውድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ደስ የሚል አሪፍ ዲዛንነው በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🥰🥰🥰
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 6 ай бұрын
ቃል በጣም ደስ ሚል የፅጉር ያያዝ ነው ያሳይሽን ናምስግናለን ማራኪ ይሚያምር ነው ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን
@habitayetubi
@habitayetubi 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ የፀጉር ውሄድ ነው አመሰግናለሁ
@zinatube
@zinatube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበል በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጥሩ አሪፍ ነው እሞክረዋለው ፈጣሪ ይባርክሽ ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክልን ወጥቶ ከመቅረት ሰውረን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@tube20134
@tube20134 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቃል ዋውውውው በጣም ደስ የሚል የፀጉር አያያዝ ነው እያሳየሽን ያለሽው ቃልየ እናመሰግናል
@user-ys8cf7lk4q
@user-ys8cf7lk4q 7 ай бұрын
ዋውውውው እናመስግናለን ውድ አሪፍ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እጅሽ ይባረክ የሴት ልጅ ውበት ፅጉሮ ይባላል አይደል እና ጠንክሪልኝ መልካም ጊዜ ተመኛሁልሽ
@feker122
@feker122 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ. ዋውውውውው አሪፍ የጠጉር እስታይል ነው እናመሰግናለን በርቺልን
@daniel-kh7tttubee
@daniel-kh7tttubee 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርች ውዴ🙏
@kidist_tube1
@kidist_tube1 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት አፍሪ የፀጉር አሰራር ነው በዚሁ ቀጥይበት በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርች ❤❤❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 2 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ዉደ በጣም አሪፍ አሰራርነዉበርችሰላምናፍቅርንያብዛልንበያለንበት አላህ ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rawdatube8972
@rawdatube8972 6 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ በርቸ ውደ ዋዉ በጣም ነው የሚያምረው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 2 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ውዴ ሰላምሽን ይብዛልኝ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺
@LiJ-MURAD
@LiJ-MURAD 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ፍቅር አንድነት ይስጥልን ቆንጆ ሴት በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን አሪፍ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን በጣም አሪፍ ስራ ነው በዚሁ ቀጥልበት ዋውውውው
@hawasaid4765
@hawasaid4765 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል ደስ ይላል በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ
@mesitube8396
@mesitube8396 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ዋውውውው በጣም ደስየሚል አያያዝነው ያሳየሽን ቀለ ልያለ ግን 😂 ፀጉር ማፊ ለማንኛውም እናመሠግናለን ቃል በርችል የኛ መልካም እህት
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የፀጉር አያያዝነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን
@QadsetTube
@QadsetTube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የ አገሪ ልጆች 🌹🌹አሪፍ አያይዝ ነው በርቺ አሪፍ ቆየታ ነበርን በርቺ አግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን 🥰🥰🥰
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ ተወዳጂ በጣም ምርጥ ፀጉር አያያዝ ነው የኔመልካም። በርችልኝ ጥሩ ስራነው ውዴ❤❤❤
@ommobarkyube
@ommobarkyube 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ትርፍርፍ ይበል ቆንጆ የፀጉር አያዝ ነበር ያሳየሽን ፀጉር ካለ መያዙን ተምረናል ፀጉርን ብቻ ይስጠንንን
@mamanew7281
@mamanew7281 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን
@alemyetube-
@alemyetube- 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው በጣም ምርጥ ታሪፍ የሚያምር የፀጉር አያያዝ ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@saraazanawtube
@saraazanawtube 4 ай бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 4 ай бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ነው ቆይታ እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ያምራል እንደዚህ በቀላሉ እንደሚቻል አሳየሽን እንመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@ananiyatube1852
@ananiyatube1852 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ቃልዬ የምር በጣም ሸጋ ነዉ እናመሰግናለን በርችልን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣሪ አገራችን እናት ኢትዮጵያን ፍፁም ፅኑ ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ሰላሟን አስነቷን ይመልስልን
@emamu21
@emamu21 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ቆንጆ የሆነ ፀጉር አለሽ ከጠቀመሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን ለአገራችን ኢትዮጵያ ያድልልን ቸሩ አምላካችን አሜን አሜን አሜን
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይምራል እኔ የቱም ይሁን የጸጉር አያያዝ ደስ ይለኛል ሴት ልጅ ውበቷ ጸጉሯ ነው ባለን ጸጉር መንከባከብ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@weyni2816
@weyni2816 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ቆንጆ ነው❤
@ethio140
@ethio140 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም ምርጥ የፀጉር አያያዝ ነው ያሳየሽን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 2 ай бұрын
ሰላም ለዝብት እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር በርቹ ለሴት ልጅ ውበት ጥጉነው እንምስግንል እህታችን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ብሮች
@masiitube8361
@masiitube8361 2 ай бұрын
Huullaachuu seellam new seellam. New idetii naachuu seellam new idetii naachuu seellam bilala huullaachuu seellam bilala woo wooww ❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 6 ай бұрын
ሰላምሰላምሺ ይብዛ በጣም ቆጆ ቆይታነበረ በርችዉደ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን በርች ዉደፀጉሬ የኔ መታነዉ ምላድርገዉ ዉደ❤❤❤❤❤❤🎉
@yenutube21
@yenutube21 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን በጣም ደስ የምል የፅጉር አያያዝ ነው ያሳየሽንን እናመስግናለን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን በርችልን የኔ መልካም❤❤
@wyn918
@wyn918 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልን እዚህ ቤት ተሞክሮሽ ስላጋረሽን ደስ ብሎነል በርቺ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እንካን ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@weyni2816
@weyni2816 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ጥሩ ነዉ❤
@rahmatube5596
@rahmatube5596 7 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም የሚያምር የፀጉር እስታይል ነው ነው ያሳይሽን ❤❤ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ያጣልን በጣም አሪፍ ነው ያሳይሽን በርች እህታችን🎉🎉🎉
@Birhanmedia344
@Birhanmedia344 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ የፀጉር እስታየል. ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን በርች❤❤
@emuferahtube
@emuferahtube 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ❤❤
@bontushawaa515
@bontushawaa515 6 ай бұрын
ashamaa ashamaa harka fune ijolee biyyaakoo nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhufte qaliitoo wowowow jabadhu jajabee nama jabesi itti fufi 🥰 ❤❤❤
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 7 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 6 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እኳን ሰላም መጣሽን በጣም አሪፍ የችግር እስታይልነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@ethio140
@ethio140 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ቃልዬ በጣም ቆንጆ የፀጉር አያያዝ ነው ያሳየሽን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሸ ጎበዝ ቀንዲ ፍሸና ነው ለሰርግ ወይ ለፓርቲ ዋውውው በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይትባረክ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ገራሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን እህታለም የምር በጣም ነዉ የሚገርሙዉ አቤት ዉበት ፀጉርሽደሞያበደ ነወ በደብ ተከባኬቢዉ እናመሰግናለን
@Mehlat
@Mehlat 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን ቃልኪዳንዬዬ እንኳንም በሰላም መጣሺልን ዋውውው በጣም ያምራል የፀጉር እስታየል እናመሰግናለን🎉
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 7 ай бұрын
WOW BEYALEHU KELEL YARE YEMAMER AYAYAZ NEWU WUDE BER BERCHILEN ENDAZIH TERU SERA NEWU YEJEMERSHIWU WUDE TEKERESH SERIBET MAMAYE
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 6 ай бұрын
ዋው ቃልየ የሚያምር የጸጉር እስታይል ነው ያሳየሽን ጸጉርሽ ብዛቱ ደግሞ ደስ ሲል በርችልን እንዲህ ብቅ ብቅ በይ አትጥፊ
@Adisnegir
@Adisnegir 6 ай бұрын
Welcome my sister wow very nice best style good job thank you so much for sharing this video it's so much beautiful ❤
@ensratube
@ensratube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ ምርጥ የፀጉር አያያዝ ነው ያሳየሺን ከዚህ ውስጥ ከፊታችን ጋር የሚሄደው መርጠን ማስያዝ እንችላለን በቀላሉ የፊትን ውበት ማጉላት❤❤❤
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 7 ай бұрын
ዋው የኔቆጆ በጣምደስየሜል አያያዝናውያሳየሽን የኔው ደምወ በጣምናውየምታምሪው የኔውድ የኔቆጅየ ቃልየ በርችልኝ እሽውደ
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 6 ай бұрын
ሰላምምም ለዚህ. ቤት. እሏንሰላምም መጣሺ ግን. ጥሩ ነው. ድምጥ የለም ቀጥይበት መልካም የምንሰራ ያድርገን መልካም ስራ ለራስ ነው ሰላም. ለሀገራቹንን. ኸይር ያሰማን❤❤🎉🎉
@fekr21tube82
@fekr21tube82 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስስስስ ይላል በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሜብ
@yohannatube
@yohannatube 6 ай бұрын
Selam lanchi yihun widd enkuan bedehina koyeshin Wow yemiyamir style konjo yetdegur ayayaz new yasayeshin ejochish yibareku silagarashin enameseginalen Ketiyibet belelam sirawoch eskemtmechi melkam gize
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ጸጉራችን በተለያዩ መንገዶች እና ይሄ ደግሞ በጣም ለየት ያለ እና በጣም ያስባሉ ❤❤❤❤
@temrali
@temrali 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ዋዉ አሪፍ ቆይታ ነዉ አላህ አገራችንንን ሰላም አንድነት ያምጤልንንን ያረብ
@ematube8524
@ematube8524 4 ай бұрын
አሰላም አሊኩም የአገሬ ልጅች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን እህቴ በርች እኔ ግን የፍለኩትን ባደርግም ከፍ አይል ዝቅ አይል. ዋውውውውው
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 6 ай бұрын
እንኳንም በሰላም መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ምርጥ የጸጉር እስታየል ነው ወድጀሃሎ እሞክራለሁ በርች እናመሰግናለን❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 5 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet yene wud ehit waw betam konjo yetegur ayayazochi nachew ❤
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ዋው በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ጸጉራችን ረጅም ሆኖ ልናዝዝዝ ማይመቹ ሁኔ የፀጉር አያያዝ የተለያዩ መንገዶች አሉ ቢሆንም ወድጄዋለሁ❤❤
@omureyan
@omureyan 6 ай бұрын
ሠላም ሰላምእንኳንሰላም መጣሺ እህታችን ወድና የተከበራችሁ ትወልድ ኢትዮጵያ ያን በሰደት ያላቸሁ በየአለም ዳርቻው አላህ ወቶተመቅርት ይጠብቀን ያረብ አሪፍቆይታነበር ቀጥይበት በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 2 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ቃልዬ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ በአንድት መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውው እጅግ በጣም ያምራል በርችልን
@gunatube12
@gunatube12 5 ай бұрын
ሰላም ቃልየ ያምራል በጣም ይመችሽ እህት በርችልን ውድ ጥሩ ጥበብ ነው ያሳየሽን እህት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅርና መተሳሰብን ያድለን ቤተሰቦቻችን ይጠብቅልን❤❤❤
@gunatube12
@gunatube12 7 ай бұрын
ይመችሽ እህታለም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በርች በቀጣይ ቢዲዮ በበለጠ ስራ እንገናኝ በርችልን ጎበዝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@AMIR465
@AMIR465 2 ай бұрын
Hunda dura baga nagan dhufte nageenyii rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda keeessanu rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha jabadhuu jabadhuu
@ETENESH
@ETENESH 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽልኝ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እናም ደስ የሚል ቪድያ ነው የኔ መልካም ስለአሳያሽን ከልብ አነመሰግናልን ዋዉ ምርጥ ቆይታ ነበር በርችልን🙏💐
@saratube7323
@saratube7323 7 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ምርጥ ምርጥ እስታይል ነዉ እናመሰግን አለን ፀጉርሽ እራሱ ያምራል ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኛ ዉድ የሀገሪ ልጁች ❤
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሸ ዋወ አሮፍ የፀጉር ማክሰ ነው ያሰጠሸን ሰለ ነበርን ቆይታ ከለብ እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሸ የተብራኩ ይሁንለን ሰላም ፍቀር አድነቱን ያብዛለን❤❤❤
@halaq
@halaq 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቃል ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ የፀጉር አያያዝ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@dammeetube1
@dammeetube1 6 ай бұрын
Yoyyaa harkaa funnee baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii woow woow ♥️ bayyee namati tolaa jabadhuu itti fufii hojedhuu waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa haa busuu ❤
@Harmefood22
@Harmefood22 4 ай бұрын
Wowo Wowo Wowo mashallaahaaaa bayyee bareeda jabaadhu qali nama heduu bareedaa jabaadhu
@mekedestube
@mekedestube 5 ай бұрын
Wawww lyet yale ytgur ayase stayel yasayeshen enamsgnalen konjoo tegurye new yaleshe lenbern coyta enamsgnalen 😍
@SerkalemTulu
@SerkalemTulu 4 ай бұрын
nageenyii jalalii ararii waqqayoo mana kedhaf yabayatuu akkam jirtuu wow bayyee tokkoo baredaa dhugaa
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 7 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት የበል የኔ መልካም እህት ቃልዬ እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ ዋው ዋው ቆንጆ የጠጉር ማስክ ነው ውዲ በጣም እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
በቀላሉ ሊሰሩ የሚችሉ የፀጉር አያያዝ
11:15
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН