ሃሌሉያ

  Рет қаралды 519

One God

One God

Күн бұрын

ዝናው በምድር ላይ ከፍ ከፍ ብሏል
የኃያሉም ጉልበት ለእርሱ ተንበርክኳል
እግዚአብሔር ከሰማይ ድምጹን አሰምቷል
በፊቱ በድፍረት ከቶ ማን ይቆማል?
ሃሌሉያ /2/ ኦ ሃሌሉያ /2/
እግዚአብሔር ነገሰ ይበሉ
የምድር ፍጥረታት በሙሉ
እግዚአብሔር ነገሰ ይበሉ
ታናናሾችና ታላላቆች ሁሉ
አሜን ይበሉ
ተራሮች ኮረብቶች ለእርሱ ይሰግዳሉ
አምላክ ነው እያሉ ዝቅ ዝቅ ይላሉ
እግዚአብሔር ኃያል ነው ሁሉንም ይገዛል
ሕያዋን ፍጥረታት እርሱን ያመልኩታል
ኪሩቤል ሱራፌል እልፍ አእላፍ መላዕክት
ቅዱስ ነህ እያሉ ወድቀው የሚሰግዱለት
በክብሩ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ላለው
አምልኮና ስግደት ክብርን እንስጠው
አረ እስቲ ማን ነው እግዚአብሔር ተናግሮ
አልፈራሁም የሚል የቃሉን ድምጽ ሰምቶ
ክብሩ ከሰማያት ከፍ ከፍ ብሏል
ምስጋናውም ምድርን በሙሉ ሸፍኗል

Пікірлер: 1
@tamirumussie3119
@tamirumussie3119 Жыл бұрын
AMEN
የሶሎ መዝሙር ስብስብ
37:36
One God
Рет қаралды 1,3 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 19 МЛН
ተስፋ#እንቲይ#ማለት#እዩ
2:04:14
ኣዶ መቅዲ( Ado Mekdi)
Рет қаралды 77
7. Bereket Tesfaye  ክብር አለ Kiber Ale በረከት ተስፋዬ
5:31
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
ምስጋና አይቋረጥም
5:01
One God
Рет қаралды 693
Kalkidan(lili) Tilahun (Egzihabher Melkam New)
10:43
Yehule Tube
Рет қаралды 98 М.
ይ ረ ዳ ል
13:46
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,1 МЛН
እያመኑ መጠንቀቅ
7:22
One God
Рет қаралды 1,1 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН