የእልህ አስጨራሹ ክርክር መቋጫ | የክርስቶስ ሞት ስለማይበቃ የኛ ይጨመር? | “አብርሀም እና ኖህ አልዳኑም!” | Haleta tv

  Рет қаралды 34,233

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#ethiopia #haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 328
@jdcell63
@jdcell63 9 ай бұрын
ዲያቅን ዮሐንስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@abebemengsha7699
@abebemengsha7699 9 ай бұрын
በእውነት ዲያቆን አሁንም እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ ቃለሕይወትን ያስማልን
@አላምረውትግስቱ
@አላምረውትግስቱ 9 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም አዘጋጁን እናመሰግናለን ዲያቆን ቃለሕወት ያሠማልን ኤርሚያስን እናመሰግናለን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 9 ай бұрын
ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት መማማር መለመድ አለበት ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሌታዎች እናመሰግናለን ቀጥሉበት 🙏👌❤❤❤
@Ael29500
@Ael29500 9 ай бұрын
ዋው ዲያቆንየ ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@Ael29500
@Ael29500 9 ай бұрын
definitely being Orthodox is enough ! than other faiths
@ZewedneshReba
@ZewedneshReba 9 ай бұрын
ዲያቆን ደጉ ንጉሥ ቅዱሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ግልጽ ነው ተባረክ።
@user-fiyonat
@user-fiyonat 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ይባርክ
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 9 ай бұрын
የኛ የጼንጤ መምህራችን ተሸንፈሀል ይህን አምነህ ተቀበል።ሳስበው እኛ ዝም ብለን ነው የምንጮከው።በጣም ነው ያፈርኩት
@starfilms8590
@starfilms8590 9 ай бұрын
R u Protestant ?
@elaelias
@elaelias 9 ай бұрын
ሲጀመር መናፍቅ አይደለህም ያልሆንከውን ነኝ ስትል ያስጠላል ልታፍር ይገባል
@RobelAbebe-q2o
@RobelAbebe-q2o 9 ай бұрын
እድሜ ልክህን ስትሰራ ብትኖር አትፀድቅ ም,
@deaconsemere5558
@deaconsemere5558 8 ай бұрын
ወድማችን በኢየሱስ ፊት እዴት እደምታፍር ታየዋለህ
@SmilingPug-jq4ib
@SmilingPug-jq4ib 8 ай бұрын
Ewnet selemesekerk liyu sew neh emamlak tebarkeh wede tewahedo na
@yemeru9732
@yemeru9732 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ፡፡ እንደ ሃገር እንደዚህ አይነት ባህል ያስፈልገናል ፡፡
@ያሬድተክሌ
@ያሬድተክሌ 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤️
@alemsahal4490
@alemsahal4490 9 ай бұрын
እዮብዬ ይህንን ፕሮግራም በእግዚአብሔር ስም እንዳታቋርጠው፡፡ በጣም ከሚባለሁ በላይ አስተማሪ ነው፡፡
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 9 ай бұрын
ሁላችንም በሶሻል ሚዲያ ተፅእኖዎች ስር ወድቀናል የሚያስተምሩንን ወንጌል ከመስማት ይልቅ ለምንፈልገው ሃይማኖት እናብ መደገፍ ብቻ ለምን። እንደ እኔ "እምነት ያለ ስራ የሞተ ነው"
@kalualedemissie9552
@kalualedemissie9552 9 ай бұрын
Protestant ነህ?
@ElshadaiMekonin
@ElshadaiMekonin 9 ай бұрын
Lik nesh wde.....ye motelin kiristos be sirachin megelet kalchale isun mamanachin kantu new Leza new orthodox ye honkut be af sayihon be tegbar new mitinoribet bet
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 9 ай бұрын
እንዳቺ ሳይሆን እንደ ኦርቶዶክስ ነው
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 7 ай бұрын
ማመንማ አጋንተም አንተ ህያው የእግዚአብሔር ልጅ ይሉታል።።
@AddisBirru
@AddisBirru 2 ай бұрын
እውነተኛ ትምህርት የኦርቶ ነው ምክንያቱም እንዲሁ በዘፈቀደ አይደለም ቃሉ ሚተረጐመው
@Freweiniabera
@Freweiniabera 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ ክርስቶስ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏾
@addisbezu8945
@addisbezu8945 9 ай бұрын
ዲያቆን ዬሐንስ ቃለ ህይ ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ::
@eweyewey3487
@eweyewey3487 9 ай бұрын
የፀጋው ድህነት ለአዳም ዘር በሙሉ የተከፈለ ዋጋ ነው ለክርስቲያን ለእሰላም ለቃልቻ እምነት ለሌለውም ለሁሉም የተከፈለ ምንም የማንም የመላእክት የሰው ድርሻ የሌለበት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ለአዳም ዘር እሱ ደሙን አፍሶ ስጋውን ቆርሶ የተከፈለው ዋጋ የፀጋ መዳን ነው።ከዚያ በተረፈ ግን ከሰው ልጅ የሚጠበቅ ድርሻ አለ።እንጂ በፀጋ ድኛለሁ ተብሎ እንዲሁ እንድንኖር አይደለም።
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሀንስን ሁሌ ጋብዙት
@thewisdomtube7325
@thewisdomtube7325 7 ай бұрын
ዲያቆን ኢንጅነር ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@darikbenyam
@darikbenyam 9 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልን ጣፋጭ አገላለፅ በዝረራ ነው ያጠናቀቁት
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 9 ай бұрын
Ante yematreba Menafik ye Box wudidir adelem ! Asteyayetih endet yasafral ! Ewunet ante Egziabherin tawukaleh ?
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 9 ай бұрын
ፓስተር ለእርሶ ጥሩ መልስ የሚሰጥዎት ሰይጣን ይመስለኛል፤ ምክንያቱም በወሬ አይዳንም፡፡ እምነት ምግባር ለምሳሌ ፍቅር የግድ ነው፡፡ ሰይጣን በእምነት ብቻ እንደማይዳን ያውቃል ነገር ኝ እንዲ ያለ አስተምሮ ከየት የመጣ ነው፡፡
@sinshawbelachaw9809
@sinshawbelachaw9809 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሊቃውንት አትታማም የኔታ ዮሐንስ ሊቅ የአባቶቻችን ልጅ
@WegeneMekonnin
@WegeneMekonnin 9 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ተዋህዶ
@kurateme
@kurateme 6 ай бұрын
በጣም የምወደ ፕሮግራም ይሄ ነው #እምነቶቻችን ግን ከተቻለ ሰዓቱ ቢረዝም የበለጠ እንዲያወሩ ይጠቅማል❤
@Mulu941
@Mulu941 9 ай бұрын
Deacon God bless you and your family
@mercy9108
@mercy9108 9 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የተረዳ እና ድርሰት እንዳነበበ ያነበበ ያስታውቃል:: ዲያቆን ፀጋ ይጨምርልህ !!!
@selamawithailu8197
@selamawithailu8197 9 ай бұрын
ከፓስተሩ የተምታታ ሃሳብ ዉስጥ 1. 10ቱ ትዕዛዛት የመዳን መስፈርት አይደሉም 2. በእየሱስ ያመነ ሰዉ 10ቱን ትዕዛዛት እንደሚጠብቅ የታወቀ ነዉ (መጠበቅ አለበት) እንዴት ነዉ ነገሩ 😳😳
@tagayhabtamu430
@tagayhabtamu430 9 ай бұрын
ለምን እንደማይገባችሁ ነው ሚገርመኝ 10ቱ ትዕዛዛት አያስፈልጉም አይደለም እየተባለ ያለው እነወጂ ለመዳን አስፈላጊ ናቸው አልተባለምኮ.....ትዕዛዛትን የምንጠብቀው ጌታን ማክበር ስላለብን እንጂ ትዕዛዝ መጠበቅ ስለሚያድን አይደለም
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 9 ай бұрын
​@@tagayhabtamu430eshi amagn honeh tezazun batebkes geta terbe alabelahegnm sileh bante amnalehu new melseh🤔
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 9 ай бұрын
​@@gedionendalkachew12ይሄንን የሚመልስ ፕሮቴስታንት የለም
@RobelAbebe-q2o
@RobelAbebe-q2o 9 ай бұрын
ሲጀመር አላመነም, መልካም ሥራ የእም ነት አካል እንጂ በእምነት ለይ የሚጨመር አይደለም
@addisnet21
@addisnet21 9 ай бұрын
🔵ዳቆንዪ እራሱ ኢየሱሰ ወርዶ ቢነግራቸውም አያምኑም ለቃሉ ታማኝ አይደሉም -የአምልኮ መልክ ግን ሰላቸው:: ዳቆን እደሜ ይስጥልን
@RobelAbebe-q2o
@RobelAbebe-q2o 9 ай бұрын
ተፈ ፀ መ ---ብሎ ጨርሶታል, መልካም ሥራ ያመነ ሰው ፍሬ ወይም መገለጫ እንጂ በእምነትለይ የሚጨመር ሥራ አይደለም
@addisnet21
@addisnet21 7 ай бұрын
@@RobelAbebe-q2o አዳኙ የማዳኑን ሰራ ነው የፍፅመው - ዳኙ ግን አንተ ግን ገና አልፈፅምክም - መዳናችዉን በመንቀጥቀጥ ፍፅሙ ይላል ለሚሚ የተነገረውን ለማሞ አትለጥፍ - እንደዝንጅሮ እየዘልላቹ አታንቡ:: ምድር ገንት አደለም ለአንተ ሊሆን ይችላል::
@WolelaSolomon
@WolelaSolomon 8 ай бұрын
Ene besu sira lay alidemerim.sigemer min aqim alenjina.siledanku yemiseraw sira lemedane ayhonim.yehaset timihrtachun aswegidu.yetemeretutin eskiyasitu dires yitiralu yilal qalu.enjia temertenal ande abqitoleta.❤❤❤
@dgffff2272
@dgffff2272 7 ай бұрын
ቲፍዞ መሆናቹ ነዉ ያለምንም እዉቀት ቃል የማያዉቅ በስሜት ነዉ የሚነዳ
@hanamekonen9024
@hanamekonen9024 Ай бұрын
ዲያቆን 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@marianagirma326
@marianagirma326 9 ай бұрын
ኧረ የጴንጤው ቄስ አይገባውም እንዴ ጥያቄውን አይመልስሞ
@rebunimedia
@rebunimedia 6 ай бұрын
በጣም የተማርኩበት ውይይት
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 8 ай бұрын
ፍጹም የሆነው የክርስቶስ ስራ ብቻውን ያድናል እንዲህ በማለት በመመስከር የኢየሱስን ዋጋ ፍጹም ማድረግ የአመኝ ተግባር ነው
@bonnyzed
@bonnyzed 9 ай бұрын
ፓስተሩ ጦር ፍርድ ቤት ሆነባቸው። እምነት ያለስራ ባዶ ነው
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 9 ай бұрын
የትኛው ጴንጤ ዲኖሚኔሽን ነው ግን ትክክል?
@soffffffaaaaaaaa
@soffffffaaaaaaaa 9 ай бұрын
enia penitei negn gn orthodox temechitognal betam hasabu gzitognal betam thanks I accept all what he talk but panty lalamamn mekaraker asmselbet degagmo yetykewal melsolt endlgabew ymeselalal
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 9 ай бұрын
እስራኤል ዳንሳ ይፀድቃል ማለት ነው አረ ተው
@bruktesefaye
@bruktesefaye 9 ай бұрын
እዮብ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ በደም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።
@masr5355
@masr5355 9 ай бұрын
The Orthodox guy nailed it!!!!!!!!!!
@AyalewTadesse-fq4vg
@AyalewTadesse-fq4vg 4 ай бұрын
ግልፅ ነው ያለ ስራ እንዴት ይሆናል ዲያቆን ዮሐንስ እናመሠግናለን
@nardossileahi707
@nardossileahi707 9 ай бұрын
❤❤❤beautiful keep it up!!
@selamawithailu8197
@selamawithailu8197 9 ай бұрын
ለፓስተሩ ጥያቄ፤ ማንም ክርስቶስን ካመነ ይድናል ብቻ ከሆነ ሰይጣንም እኮ ያመነዉ የክርስቶስን አምላክነት ነዉ፤ ይህንንም መስክሮአል፨ ስለዚህ እሱም ይድናል ማለት ነወ?
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 9 ай бұрын
ትክክል😂😂 መልስ የላቸውም
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መምህር ዲያቆን ዮሐንስ ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ሰብከኸዋ አኔግን ለምን ተሀድሶዎች ከጴጤጋ አታገናኛቸውም ወይም ከሌላጋ
@RobelTeklu-w9p
@RobelTeklu-w9p 2 ай бұрын
የዚች ጥንታዊት ቤተክርስትያን መፃኢ ዘብ ጠባቂ ዲ/ን ዩሀንስ ቀጥልበት::
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 9 ай бұрын
ዛሬም ኣወያዩና ተወያዮች ሳላመሰግን ኣኣላልፍም። ኮመንት የምንሰጥ ግን በጭዋ ደምብ ቢሆን እላለሁ። ለመማማር እንጠቀምበት።
@alemayehutekalgn7777
@alemayehutekalgn7777 9 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱበት
@BinyameAesmamawe
@BinyameAesmamawe 2 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ የኛ አስተማሪዎች ስለ እየሱስ በደንብ ማያብራሩት ኢየሱስ ያድናል ማለት ለምንድነው ምንፈራው
@biniamtewabe
@biniamtewabe 8 ай бұрын
Kalhiwote yasemalen deacon
@HanaSolomon-o6c
@HanaSolomon-o6c 9 ай бұрын
Dn egizeabeher bebetu atseneto beedeme barko yetebekeh
@rahel236
@rahel236 7 ай бұрын
በእርጋታ በመደማመጥ መወያየታችሁ ብስለታችሁን ያሳያል።
@mefthe9274
@mefthe9274 9 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ተስማምቶ ነው የሚተረጎመው።ቃላት እንኳ ባይስማሙ ከሀዋሪያው ጳውሎስ መልዕክት ወንጌል ቅድሚያ አለው።ከወንጌላት ደግሞ የማቴዎስ ወንጌል መሠረታዊ ነው።የቅ/ጳውሎስ መልዕክት መሠረታዊያን የሆኑ አራቱንም ወንጌላዊያን በማያፋልስ ሁኔታ ይተነተናል።ጳውሎስ የሀዋሪያት ተከታይ ነውና።
@LeykunMe-m1y
@LeykunMe-m1y 8 ай бұрын
Axeyayeku yetezaza nwe kesu slaxanu berasu chgr new
@AbeGed-kg2mx
@AbeGed-kg2mx 9 ай бұрын
Egziabherin enko yigermegnal ortodox begeta anamnm bilenal ende? Eretew tew bedemenebs atnageru ato ermias erasnem hule tru migibar new hulem emserew atelu sewn ... (እራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ ተብሎ ተጥፋል ። )
@MekonnenLemma-t3t
@MekonnenLemma-t3t 8 ай бұрын
aandi sawu likki geetaa yesuusin aaminoo be aandi daqiiqaa wusxi kemootee ayidinim maaleti nawu?
@hshsgdhdjd7242
@hshsgdhdjd7242 9 ай бұрын
hgen fetseme etsedkalehu blo yemiyamn sewu hulunm hge mfetsem alebet kalfetsm khge batach new khge betache khone demo kmergem betach new 10/10 behge sra kalamtahu atdnum
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox Ай бұрын
ለመሆኑ ሉተራን ከካቶሊክ ያፈነገጠ :ካቶሊክ ደግሞ ከምስራቅ ኦርቶዶክሰ ያፈነገጠ ኦርቶዶክስ ደግሞ ከጥንቱ ሐዋሪያት ያፈነገጠ ሲጠቃለል ሁሉም የአፈነጋጮች ቡድን ናቸው!!
@muludemse4459
@muludemse4459 9 ай бұрын
ምንድነው የሚያወራው ? የተጠየቀውን አይመስልም እንዴ?
@temesgenkassa5258
@temesgenkassa5258 8 ай бұрын
Emenet weyem manen eko megelecha linorew yegebal. Yamene yeseral. Sera ye emenet megelecha newe malet newe. Sera yemayesera kehone sewe alamenem malet newe
@Mcsegnit
@Mcsegnit 8 ай бұрын
ከህግ ጀምረህ መንፈሳዊ መሆን አይቻልም። ከህግ በታች እንጂ። ከዕምነት ጀምረህ መንፈሳዊ መሆን ይቻላል። my question በምነት ጀምረን በህግ መፈፀም አለብን እንዴ? በምነትም በህግም መፅደቅ እንዴት ? የቱ ይቀድማል? በህግ ለመፅደቅ ስጥር ከፀጋ በታች የሚያደርገኝ ከሆነ አይፋለስም ወይ?
@Fasika-m6b
@Fasika-m6b 8 ай бұрын
ታድያ. ለምን. ለፍርድ. ይመጣል. ለእያንዳንደ. እንደስራው. እከፍለው. ዘንድ. ዋጋያ. ከኔጋር. ነው. ይላል
@WolelaSolomon
@WolelaSolomon 8 ай бұрын
Ene besu sira lay alidemerim.sigemer min aqim alenjina.siledanku yemiseraw sira lemedane ayhonim.yehaset timihrtachun aswegidu.yetemeretutin eskiyasitu dires yitiralu yilal qalu.enjia temertenal ande abqitoleta.
@RutaBahrey
@RutaBahrey Ай бұрын
Efeson5:5፤ይህን፡ዕወቁ፤አመንዝራም፡ቢኾን፡ወይም፡ርኩስ፡ወይም፡የሚመኝ፡ርሱም፡ጣዖትን፡የሚያመልክ፡ በክርስቶስና፡በእግዚአብሔር፡መንግሥት፡ርስት፡የለውም።
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 9 ай бұрын
ፓስተሩ አይሰማም እንዴ የዳንነው በፀጋው ነው በዚህ ሁለቱም አንድ አቋም አላቸው። ዲያቆን ያለው ድህነት በስራ ይፀናል እንጂ ያለ እምነት በስራ እንድናለን አላለም።
@abiymamuye3741
@abiymamuye3741 7 ай бұрын
haletawoch ሥራ ያስፈልጋል ሲባል የኦሪቱን ሥርዓት: መገረዝ: መንጻት ኦርቶዶክስ ያለች ይመስል ከዲ/ን ዮሐንስ ጀርባ የኦሪትን ሕግ(ሊቀ ነቢያት ሙሴን) ማድረጋችሁ ያስተዛዝባል።
@SmilingPug-jq4ib
@SmilingPug-jq4ib 8 ай бұрын
D/n henok hailen akerbelen bemareyam
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 9 ай бұрын
Menafek mecham legebachew aychelem cuz yediabilos yegeber lijoch nachew deacon yohanes tsevawen yabezale ORTHODOX hulam beki meles alat
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 9 ай бұрын
Yortodokes seat lemen anesa seyanaded seat yechemer egame enemar
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 9 ай бұрын
የቃለ ህይወቱ ቄስ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ታላቅ የሆነ መፀሀፍ ቅዱሳዊ መረዳት አላቸዉ::እንደ እናንተ ያሉት ወደ ሚዲያዉ ቢመጡ ትዉልድ ይጠቀመብችዋል። ዲያቆን ዮሀንስ…. መፀሀፍ ቅዱስን የምትረዳበትን ፀጋ ይስጥህ ፈፁሞ ከአዉድ ዉጭ ነዉ የምታወራዉ። ሆኖም ትህትና አለህ ፈጣሪ ያብዛልህ::😊😊😊
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 9 ай бұрын
ውይ ጴንጤ አይኔን ግንባር እርገው ብላቹ ለመሸምጠጥ ነው እንዴ ለውይይት የምትመጡት ? እግዚኦ ድርቀት በቃ ምግባር ስራ ይቅርባቹ 24 ሰአት ብሉ ተኙ ፅደቁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wegengemechu
@wegengemechu 9 ай бұрын
Good orentation
@Addis27
@Addis27 9 ай бұрын
አይ ጴንጤ በቃ መፅሐፍ ቅዱስ መረዳት ለናንተ ብቻ የተሰጠ አርገህ ስታወራ ይገርማል መፅሐፍ ቅዱሱን ማን ሰጠህ ኦርቶዶክስ መፅሐፍን ባታቆይልህ ኖሮ የት ታግኛለህ የያዘችውን ደግሞ አታውቀውም ማለት ለቀባሪው ማርዳት እይመስልህም
@wrapupthestory
@wrapupthestory 9 ай бұрын
ኦዳጄ ያለስራ አትድንም አትቀባጥር … ብሎ ነው ጌታ ፍርዱን የሚሰጠው (ማቴ፡25-31-42) !!! ይሄ የማቴዎስ ወንጌል ላይ የተጠቀሰው አይደለም ራሱ ጌታ ሲመጣ የሚሆነውን ነው ያስተማራቸው … . እንደ ቅ/ጳውሎስ ወይ ቅ/ጴጥሮስ ወይ ሌሎች ሀዋሪያቶች በምድር ስንኖር ማድረግ/ማመን ያለብንን ወይ ደግሞ ጌታ ማን እንደሆነ ወዘተ ወይም ባጭሩ የፍርድ/የመጨረሻው ቀን ከመምጣቱ በፊት የሚሆነውን/መሆን ያለበትን ነው የሚያስተምሩን …ይሄ የማቴ፡25-31-42 ግን ጌታ ራሱ ያስተማረው/የተናገረው ምን እንደሚጠየቅ ወይም ፍርድ የሚፈረድበት መስፈርቱ ስራ(ማብላት፣ማጠጣት፣በጎ መስራት) መሆኑን ነው …ስለዚ እኔ የምቀበለው ጌታ ራሱ ያስቀመጠውን መለኪያና ት/ት ነው 400 ነጥብ (ይህ ማለት ግን እምነት አያስፈልግም አይደለም እምነት የሌለው በፍጹም የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርስም … እምነት ኖሮት ደግሞ ጌታ እንደተናገረው ስራ ከሌለውም በፍጹም መንግስቱን አይወርስም! ስለዚህ ባጭሩ እምነት ያለ ሥራ ሙት ነውና እምነትና ሥራ ግድ ናቸው አንዱ ከጎደል ቻው ቸልሲ ነው - መንግስቱን አትወርስም ) . ሌላ በፍርድ ቀን ጌታ የሚሆነውን በራዕይ፡22-12 ላይ "ሁሉን እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ" ብሎናል … . ጠቅለል ሳደርገው ፡- ወሳኙ ነገር በፍርድ/በመጨረሻው ቀን ለፍርድ ስንቀርብ የሚወሰነው ውሳኔ በምን መስፈርት ነው ? ነው ጥያቄው …ምክንያቱም ፍርድ ቤት ስትቀርብ ፍርዱን ላማሸነፍ ነውና …ይህም ስለፍርድ ቀን ጉዳይ መስፈርት የሚገልፁት/የሚናገሩት ከላይ የገለጽኳቸው የወንጌል ክፍሎች ናው… ምን ይላሉ ? እከፍላችሁ ዘንድ!!! ኦዳጄ አያስፈራም ትላለክ ? እንደ አይልም 🥲 እንደስራችሁ እንጂ 🤔 ይሄ ያሳስበኛል😔 ምክንያቱም በጎ ምግባር/ስራ የለኝም … እናም ኦዳጄ የመጽሀፉ ቃል የታመነ ስለሆነ ስለ አወራውክ እንጂ መልካም ስራ ስላለኝ አይደለም - ቢሆንማ እንዳንተው "በእምነት ብቻ" እንዲሆን ነበር ምኞቴና ፍላጎቴ😉 ቀላል ስለሚሆን …ግን ቃሉ የታመነ ስለሆነ ቃሉን ልክድ አልችልም !!! . በነገራችን ላይ በመጨረሻው ቀን ለፍርድ ስንቆም በራሱ በጌታ የሚቀርቡልን ጥያቄዎች/ መስፈርቶች የተገለጹባቸው የወንጌል ክፍሎች ማቴ፡25፡-31-42 ና ራዕይ 22-12 ናቸው … ባጭሩ ጌታ እንደጎበዝ መምህር ፈተና ላይ የሚመጡ ጥያቄዎች ከየት ምእራፍ (ስራ ከሚለው ምእራፍ 😉) እንደሆነ ቀድሞ ነገሮናልና ብንወድቅ ተጠያቂዎቹ እኛው ነን 400 ነጥብ …ካልሆነ እንግዲ እነዚህን ምዕራፎች ሰርዛችሁ አውጧቸውና ተገላገሉ !!!
@TamratBerhane-f2v
@TamratBerhane-f2v 9 ай бұрын
Ande sew amene yemibalew sitegeberw new hultum yemilyayu aydelem letazezenelet letmehret aynet tegzeten letsedeke bariwoch endnhone new ytetranew emenet lavel alew kenatena kerker selemiggnebachehu segawyane mhonachehu aydlemene tenkara megbe gen melkamunena kefuwen lmelyet besrachew yelemede lbona lalachew leftsuman sewch new
@news3764
@news3764 9 ай бұрын
በህግ አምላክ ። አብርሃም አልዳነም። ኖህ አልዳነም። ይሳቅ አልዳንም። እየተባለ በድፍረት መናገር ጥሩ አይደለም ። በጣም ያዘንኩት ደግሞ ታላቁ አባት አብርሃም ከሲኦል ጋር ተገናኝቶ የተነሳው ነገር እውነት ያሳዝናል ። ለምን ዝም አይባልም ። እርግጥኛ የሆነውን ብቻ ብንናገር አይሻልም ። አዝናለሁ ። እባካችሁ ለማንም አትወግኑ ለእውነት ብቻ ቁሙ። እንዴ አባት አብርሃምን ሰለመዳኑ ሳናውቅ እንዴት ታድያ ስለ ህግ እንዴት እንከራከራለን? በጣም ያሳዝናል ። ካለማወቅ የተነገረ ከሆነ መቸስ ይሁን ነገር ግን በስነ-መለኮት እውቀት ከሆነ ግን ያሳዝናል ። ሌላውን የፈለጋችሁን ተናገሩ አባታችን አብርሃምን ግን በዚህ ልክ ማንሳት ያሳዝናል ። እኔ የትኛውም ሃይማኖትን ወግኜ መናገር አልፈልግም ግን ዲያቆን ዮሃንስ ስለ አብርሃም ፥ ኖህ፥ ይሳቅ የተናገረው ነገር በተመለከተ ማስተካከል ይጠበቅበታል ። እባክህን መለስ ብለህ መፅሀፍ ቅዱስን እየው ። አጥናው ። ካልገባህ ጠይቅ ። ወይም የገባህን ብቻ ተናገር ። ድፍረት አይጠቅምም ። እባክህን እባክህን ማስተካከያ አድርግበት ። ከፈለግ ደግሞ inbox ላክልኝ እና አባታችን አብርሃም ፥ ታላቁ ኖህ ፥ ሄኖክ፥ አቤል፥ ይሳቅ፥ ወዘተ ድህነት መፅሀፍ ቅዱስን እየገለጥኩ ላሳይህ።
@bettykifle2812
@bettykifle2812 8 ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ በደንብ እንዲገባክ/ሽ ተማር/ሪ ከገባው እኩል አታውራ/ሪ
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 9 ай бұрын
ቄስ ኤርሚያስ ኮራሁቦት❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛሎት
@sebelyoutube
@sebelyoutube 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 9 ай бұрын
ፍሬሽ ጴንጤ😂
@arkisewdemisew8760
@arkisewdemisew8760 9 ай бұрын
keyet yemeta tsega zero nachewu enji mnm ayawukum kesu
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@wrapupthestory
@wrapupthestory 9 ай бұрын
...ቄሱማ ግራ ተጋብቶ አንዴ 10ሩን ትዕዛዘት መጠበቅማ አለብን ይላል መልሶ ደግሞ ህግ አያድንም ይላል …ቂቂቂ…በመደናበራቸው መኩራት is very funnyyyyyyyyyy
@girumashenafi
@girumashenafi 9 ай бұрын
ቄስ ኤርሚያስ በእዉነት እግዝአብሔር ይባርክህ ፣ አይናቸዉ ከበራላቸዉ ይገባቸዋል። ዲያቁን ግን እኛ አባቶቻችን ካስተመሩን ዉጪ መቀየር አንችልም ካልክ ፣ ሚቻል ቢሁን ኖሮ ትቀይር ነበር ማለት ነዉ። ሮሜ 3፡22፡- "ይህ ጽድቅ በኢየሱስ ክርስቶስ ለሚያምኑ ሁሉ ተሰጥቶአል።በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ልዩነት የለም።"
@addisnet21
@addisnet21 9 ай бұрын
የህ ፀድቅ በኢየሱሰ ከርሰቶሰ ተሰጦል እሱን እኮ ነው ተካፈሉ ስላቸ‍ኡ አንካፈልም ያላቸውት:: ሟትኑ በጥምቀት ቀይሮ ዳን ሲል አምቢ አልክ::
@girumashenafi
@girumashenafi 9 ай бұрын
ምን እያወራህ እንደሆነ እየገባኝ አደለም ፣ስለ ዲቤቱ ካወራን ግን ድነታችንን በስራ የሚንገልጠዉ ከናንተ ይልቅ እኛ ክርስትያኖች ነን፣ የቱ ጴንጤ ነዉ ድኛለዉ ብሎ እንደፈለገ የሚሆን ፣ሀጥያት የሚሰራ ፣ ማመን የሚገለፀዉ በስራ ነዉ። @@addisnet21
@girumashenafi
@girumashenafi 9 ай бұрын
ዋናው እንዳልበራልሽ ማወቅሽ ነዉ ፣ እንጂማኮ ሰው ልያስራዳሽ እራሱ አያስፈልግም ፣ ግልፅ ነዉ
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 9 ай бұрын
ዲቆን በፀጋ በእምነት በሞገስ ይጠብቅህ ጥሩ ውይይት ነበር 🙏
@samig8052
@samig8052 9 ай бұрын
ዲያቆን ግን ጥሩ አድርገህ አስተማርከን ፀጋውን ያብዛልህ
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 9 ай бұрын
እኔ ሰውየው ምንም አልገባኝም
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ 9 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እደምን ዋላቹ 👏 ሰላማቹ ይብዛልኝ
@marianagirma326
@marianagirma326 9 ай бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልህ
@danieleyu6832
@danieleyu6832 9 ай бұрын
ቄሱ ለምን አስሬ ሉተራን ትላለህ? የመፅሐፍ ቅዱስ እውነትን ለማሳወቅ ነው የመጣህው ወይስ የቤተ እምነትህን አቋም ለመግለፅ ነው የመጣህው?
@ermibel541
@ermibel541 9 ай бұрын
በመቀጠል ቲክቶክ ላይ የሚሰሩትን እነ አክሊልን ብታቀርብልን
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 9 ай бұрын
ዲቆን በፀጋ በእምነት በሞገስ ይጠብቅህ ጥሩ ውይይት ነበር 🙏
@eyujerry495
@eyujerry495 9 ай бұрын
ቄሱ በተዘዋዋሪ በዲያቆኑ ሀሳብ ተስማምተዋል በእምነት ብቻ የሚል ነበር ሀሳባቸው በኋላ ደግሞ ከማመናችን የተነሳ መልካም ስራ እንሰራለን አሉ ስለዚህ እምነት እና ስራ በሚለው የዲያቆኑ (የኦርቶዶክስ) አስተምህሮ ተስማምተዋል ማለት ነው።
@zinabuaGezahegn
@zinabuaGezahegn 9 ай бұрын
ሉተራዊው ከመፅሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰለትን አይቀበልም፡፡በተጨማሪ ሀሳቡ አንዱ ከአንዱ ይምታታል፡፡በዛ ላይ የቀረበውን ሀሳብ ሰምቶ አይሰማም፡፡ላለመስማማት መጥቷል ብዬ እገምታለሁ ኮንቴክስት፣ጥልቅ ሀሳቡን የተረዱ አይደለም፡፡የጳውሎስ ሀሳብ ከጌታ ሀሳብ በታሪክ ሊጋጭ አይችልም፡፡እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን!!!
@martaylma8159
@martaylma8159 9 ай бұрын
ዲያቆን ጸጋወን ያብዛልህ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 ай бұрын
አይ ተዋህዶ አረ ለዘላለም ኑሪ እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን
@ND27194
@ND27194 9 ай бұрын
የሁለቱም ተወያዮች እርጋታ እና መደማመጥ እንዴት ደስ ይላል።
@biniyammesfin4907
@biniyammesfin4907 9 ай бұрын
ዲ/ን ዮሃንስ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ!
@birarazewdu9001
@birarazewdu9001 9 ай бұрын
ሀሌታን በጣም እንወዳቸዋለን ቀጥሉበት ዳቆን መልስህ የዮሐንስ አፈወርቅ አንደበት ነው ቀጥልበት ወንድማችን
@bizunehhaile1455
@bizunehhaile1455 9 ай бұрын
ባጭሩ አስርቱ ትዛዛት የአዲስ ኪዳን እፀበለስ ናቸው ልንጠብቃቸው የሚገቡ በራሳቸውሂወት የማይሰጡ ብንጥሳቸው ግን ሂወት የሚያሳጡን ናቸው፡፡
@MuleGeda
@MuleGeda 9 ай бұрын
ትዛዛቱን መጅመርያ የሰጠው ማን ነው የህጉ ባለቤት
@እንደእግዚአብሔርያለ-ደ2ፀ
@እንደእግዚአብሔርያለ-ደ2ፀ 9 ай бұрын
አንዴ ጌታ ሞቶልኛል እንደፈልኩኝ ልኑር ነው፣ ሁን በቃ ፣ ከዛን በፍርድ ሰዐት ታየዋለህ።
@rebunimedia
@rebunimedia 6 ай бұрын
እንደዛ አይደለም እሳቸው እየተናገሩ ያሉት። እሳቸው የምሉት ለ ነገር በፍቅር እና በፍጹም ትህትና ያድምጡ!! እንደዛማ ብሆን ፔንጤ የሞራል ልዕልና በጠፋው ነበር በጠጣና በሰከረ አመላክን በጠላ ድርብ ምስት ባገባ በየዘፈን ኮንሰርት በተገኘ በዘሞተ ወዘተ ይሄ ትምህርት ኤርሶ በተረዱት አይደለም I respect you, thankyou
@chombechombe8423
@chombechombe8423 3 ай бұрын
​@@rebunimediaድንቅ የሆነ መልስ ነው
@seyifeferede7065
@seyifeferede7065 9 ай бұрын
ግን እስኪ ህሊና ያለው ሰው ሚዛናዊ ሆኖ ለሚሰማ ዲያቆን ከዚ በላይ እንዴት ያብራራ እኔ ገርሞኛል እሳቸው የሚናገሩት ደሞ የሚጋጭ ነገር እኮ ነው ማለቴ እምነትን ያለተግባር (ያለስራ) ማለት ደግሞ ህመምን ያለመድሃኒት እንደማከም ይቆጠራል ከዚ በተጨማሪ ቅዱሳን የተረጎሙትን አብራራሎት እኮ አውቆ የተደበቀ ሆነ እኮ ነገሩ ደሞ እኮ ህያው እምነት ህያው ፍሬ ያፈራል ይላሉ አልገባዎት ይሆናል እንጅ ስራም ያስፈልጋል እያሉ እኮ ነው
@addisnet21
@addisnet21 9 ай бұрын
🟢ክረርሰቶሰ ወርዶ ቢሰቡካቸውም አያምኑም
@konjoawash7123
@konjoawash7123 8 ай бұрын
ሰሚ መስማት የሚፈልገውን ስለሚሰማ ነው እንጂ የተጋጨ ነገር አልተናገሩም ኢየሱስ የሰራው ላይ የሚጨመር ነገር የለም በጸጋ ድነናል ልጅ ለመሆን ሌላ ምንም አንጨምርም ጌታ በጸጋው አድኖናል ይሁን እንጂ መልካምን ስራ ሁሉ የምንሰራው ልጅ ለመሆን ሳይሆን ልጁ ስለሆንና ነው በአጭሩ ልጅ የአባቱ ባህሪ ሊኖረው ስለሚገባ ልጅ ከሆን አባትን መምሰል የግድ ነው ካልሆነ አባቱ ሌላ ነው ።
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 9 ай бұрын
አይ ጴንጤ ምን ያህል አጋንንት ልባቸውን ቢቆጣጠረው ነው፤ በግልጽ የሚነገረውን ነገር እንዴት አይገባቸውም፡፡ እየዘሞትክ፤ እየሰከርክ፤ እየዘለልክ እየጨፈርክ በእምነት ብቻ እጸድቃለሁ ብሎ ድንቁርና እራሱ አጋንንት እኮ አያምንም፡፡ አጋንንት እንጓ በእምነት ብቻ እንደማይዳን ያውቃል፡፡
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ እግዚአብሔር ያክብርልን።
@እንደእግዚአብሔርያለ-ደ2ፀ
@እንደእግዚአብሔርያለ-ደ2ፀ 9 ай бұрын
ጴንጤ የሆነ ሁሉ አንድ አይነት ባህሪ አላቸው ፣ኡሁን ያመኑትን ነገር ከ1 ደቂቃ በሃሏ እርስ በእርሱ የሚጣረስ ነገር ይናገራሉ።መነሻው ጌታችንን አምላክም ነው አማላጅም ነው ይሉሃል።ሎቱ ስብሀት ፣አማላክ ከሆነ ከእርሱ የበላይ የለም ፀልዮ ሊያማልድ? የሚማልደው ወዴት ነው ? ወደ አምላክ ፣እኮ አምላክ እርሱ እኮ ነው።ግራ ገብታቸው ግራ ሊያጋቡ ይሞክራሉ።ዝም ብለህ ካዳመጥካቸው አንዴ የካዱትን ወዲያውኑ እንደሚያምኑት ይነግሩሃል።እግዚአብሔር ወደ እውነት ይምራቸው።
@tigistadamu169
@tigistadamu169 9 ай бұрын
እዝች አለም ላይ እንደፈለጋችሁ ሆናችሁ ልትፀድቁ የለም ያለ ስራ ፅድቅ
@marvinfitsum8862
@marvinfitsum8862 9 ай бұрын
ቀጥሉ ብዙ ቲክ ታክ ላይ የሚሰሩትንም አቅርብዋቸው።
@MesfinTeshome-lz7dc
@MesfinTeshome-lz7dc 9 ай бұрын
Deyakon yonanis kale hiwot yasemelin tsegawun yabzalek
@amirsad4113
@amirsad4113 9 ай бұрын
አንዳንዴ ጴንጤ መሆኔ ይደብረኛል ምንድነው ሚያወሩት ቄሱ 😡
@Ethiohighlight-y2w
@Ethiohighlight-y2w 9 ай бұрын
hhhh your fake pente, he is telling you the truth of the bible
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 9 ай бұрын
​@@savedbygrace3014Luther ye ante emnet mesrach rasu hetsabat getemeku endemil atawekem 🤔
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 9 ай бұрын
ፕሮቴስታንት መነፅሩ ሉተር እነ ካልቪን ነው።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
ጴንጤነት ክርክር ብቻ ነው ጌታ ያለውን እንኳን የሚክዱ።
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 9 ай бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН