No video

መምህራኑ በድጋሚ ተፋጠጡ | የተክለሃይማኖት ....ከክርስቶስ ደም እኩል ነው?! | Haleta tv

  Рет қаралды 33,836

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 724
@YohannesJenberu-xb9jq
@YohannesJenberu-xb9jq 9 ай бұрын
ብዙ መጻህፍት ከቤተ ክርስቲያን ተጠራርገው መውጣት አለባቸው
@Fikirte-el5pi
@Fikirte-el5pi 3 ай бұрын
Kijiwn titew bekerebew hasab lik new woym lik aydelem lemn aylin.
@EdenLeggeseEdu208
@EdenLeggeseEdu208 2 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ጌታ ፀጋ ያብዛሎት ዲያቆኑ ና ወደ ኢየሱስ ጋዜጠኛዉ ተባረክ❤❤
@aklilulemma5152
@aklilulemma5152 9 ай бұрын
መልካም የመማማሪያ ክርክር ነው:: በቃ ይህን መሰል የውይይት አግባብ እውነትን ለሚፈልግ ሰው አስተማሪ ነው:: ሁለቱም ተከራካሪዎች በጨዋነት ያላቸውን አቅርበዋል:: መሪጌታ ለመከራከሪያ የሚሆን ማስረጃ ይዞ ተከራከረ: ያልተስማማበትን በጥያቄ አቀረበ:: ዲያቆኑ ተጨባጭ ማስረጃ ሳይዝ ቀርቧል:: የተጠየቀውንም ረግጦ ከመመለስ ይልቅ አንጠልጥሎ አልፏል:: ስለዚህ ለእኔ መሪጌታ ያቀረቡት ሃሳብ እና ሙግት ተገቢነት እና እውነታ ያለው ነው ብየ አምናለሁ::
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 9 ай бұрын
መምህር ፅጌ ጀግና የወንጌል አርበኛ በርትተህ ይህንን ቅዱስ ወንጌል ስበክ። ፍሬህንም እያየህ ነው
@lifelove1621
@lifelove1621 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ትችላለህ !! ሰዎች እውነቱ እንዲያውቁ በሚዛናዊነት ስለምታደርገው ውይይት ተባረክ ።የዛሬው ገድል ተሟጋች እውቀት የለው ይቅርታ አከብራለሁ ግን የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው አራንባ እና ቆቦ ነው ። አንተ ግን በርታ 🙏
@user-py5oq5bt1d
@user-py5oq5bt1d 8 ай бұрын
የዲያቆኑ ድርቅናና አልሰማ ባይነት
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
እዮብ በረከት እናመሰግናለን ጥሩ አርገህ እቅረብሃዋል አድሎ የሎለበት❤❤
@user-bl5bp5sd7x
@user-bl5bp5sd7x 9 ай бұрын
ዲያቆንዬ አደከምከን እኮ😊
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 5 ай бұрын
ሀሌታ ይሄን ፕሮግራም ስለሚታዘጋጁ አመሰግናለሁ ! ክርስቲያን ሆይ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ! የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት መንገድ እና ህይወት ነው። ኢየሱስ የሌለበት አምልኮ ጣዖትን እንደ ማምለክ ነው!
@martasafa7325
@martasafa7325 9 ай бұрын
መሞህራችን መምህር ፅጌ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 💕🙏💕
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
እየሱስን ብቻ እንሰማለን። ዋጋችን በሰማይ ነው። ሰው የሰራው ስራ ለእርሱ ክርስቶስ መተው ጽድቅ ለራስ ነው ይኔ ጽድቅ ለሌላው አይጠቅምም ።ክርስቶስ በቂ ነው
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
“ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።” - ያዕቆብ 2፥26
@teferabahiru5140
@teferabahiru5140 9 ай бұрын
"የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ"አሉ ዲያቆኑ ብዙ ፍሬ ከርሲኪ በማውራት ውሃ የማይቋጥር ሃሳብ ነው የሰጠው:: ቤተ ክርስቲያኒቷን የመወከል አቅም የለውም:: በዝረራ ነው የተሸኘው! ለነገሩ የሌለውን ከየት ያመጣል አይፈረድበትም:: ለመሪጌታ ግን ትልቅ አክብሮት አለኝ :: በምጥን ቃል ትንፋሽ ሳይጨርሱ እውነቷን ቁጭ አድርገውታል:: ጆሮ ያለው ይስማ!
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ወሬ አባቱ
@addisg2093
@addisg2093 9 ай бұрын
መምህር ፅጌ ቃለ ህይወት ያሰማዎት። አስለፈለፋት እኮ 😂 አሳዘንከኝ ወንድሜ አይ ዲያቆን😅
@sebelyoutube
@sebelyoutube 9 ай бұрын
ክክክክክ
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 9 ай бұрын
የገባህ/የገባሺ አልመሰለኝም! ትችት ሲሰጥ አካሄዱን ማዎቅ አይጠቅምም ማለት ይቻላል?
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z 9 ай бұрын
Mesluachu enji orthodoxawianin ye america sinde leqami liyastemir aychilim yiliq erasachihun adisachu wede orthodox temelesu orthodox Hager enji hod ader aydelechim !
@martamarta5206
@martamarta5206 9 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@martamarta5206
@martamarta5206 9 ай бұрын
Orthodox tekmat betammmm tiwedalech 😂😂😂😂😂
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 9 ай бұрын
Praise be to the almighty God! This time is really given to the innocent listeners from God so that they can open their eyes and see their saviour in truth and spirit. Merigeta, keep carrying the message of the Good news!!!
@user-ds1fe4xp9u
@user-ds1fe4xp9u 8 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ጌታ ይባርክህ እባክህ ደጋግመህ እንደዚህ አይነት የጨለማ ስራወችን እዬገለጥህ ትውልድን አድን
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ፈንጂ የሆነ ጥያቄ ጠይቀውህ ግራ አጋቡህ አዝረጠረጡህ አይደል ወይኔ ወንድሜን አይዞሽ ገለቴ
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
እረኞች ገለባ ናችሁ
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 7 ай бұрын
አልተዘጋጀም መሰለኝ ተተባተበ
@berekethagoshagos4889
@berekethagoshagos4889 7 ай бұрын
የቶማስ ወንጌል የሚባል የለም።
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA Ай бұрын
ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ን እድገት ወደኈላ ጎትታለች
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 9 ай бұрын
የኦርቶዶክሱ ወንድም ጌታ ይርዳህ ፈፅሞ ከመፀሀፋ ቅዱስ አዉድ ዉጭ ነዉ የምታወራዉ። የሰዉ ድንቅና ታምር ስራ ሚዛኑ የእግዚያብሄር ቃል ነዉ::ፈጣሪ ይድረስልህ። ሰዉ የሚሰራዉን ድንቅና ታምር ሁሉ መፀሀፋ ቅዱሳዊ ካደረግከዉ አደጋ ዉስጥ ነህ ያለኸዉ።
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
አንተም ይሄን ኮሞት የጻፍከው በፍቃደ እግዚአብሔር መሆኑን አታቅምን?
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የወንጌልን እውነት ሰው በቀላሉ አምኖ ሊድን የሚችልበትን የህይወት መንገድ የሸፈነውን ገለባ እና ቆሻሻ እሳት ጭሮበታል።ይቃጠላል ህዝብም በቀላሉ በ ወንጌል አምኖ የሚድንበት ዘመን መቷል።
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
እምነት ብቻ እሚለው ሉተር ከሽንት ቤት ያገኘው ትውልድ አጥፊ ቆሻሻ አስተምሮ ነው።
@asratyilma4746
@asratyilma4746 9 ай бұрын
ቆሻሻና ገለባ እናንተ ናችሁ ወገኖቼ ላፋችሁ እንኳን ለከት የለውም!
@lejleulaleul
@lejleulaleul 9 ай бұрын
መልካሙን ክፋ ክፋውን መልካም የምትሉ ወዮላችሁ ይላል አንተ ተኩላ አላነበብከውም😏
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ምስኪን መናፍቅ አንተ ነክ ወንጌል ምሰብክ ትላንት የመጣክ የሉተር ዳይፐር መጨርሻቹ ኢሉምናቲ ሱዶማውያን ነው ኑ በፆም በንስሀ በስግደት ኑሩ ሀይማኖት አንዲት ናት ክርስትና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መናፍቅ ከመሆን ኢየሱስ ይሰውርኝ ።
@abel2933
@abel2933 9 ай бұрын
እናንተ ምትሰብኩት ወንጌል ሀዋርያትና የሀዋርያት ተማሪዎች የሰበኩትን ወንጌል ካልሆነ እንዴት የናንተ ወንጌል (የሀዋርያት ወንጌል ያልሆነው) ሌሎችን እንዲያድን ትጠብቃላችሁ?
@amaregelan2185
@amaregelan2185 9 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ማሰተዋልን ይሰጥህ የእግዚብሔር ቃል አንብብ
@ephraimtsegay4083
@ephraimtsegay4083 9 ай бұрын
“ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።” - ራእይ 19፥10
@God-db9vp
@God-db9vp 9 ай бұрын
መልኣኩ እንደዚህ ኣስጠንቅቆት ለምን ሁለተኛ ግዜ ለመስገድ ፈለገ ሃዋርያው ቅዱስ ዮሓንስ?
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 9 ай бұрын
እኳንም አገኘሀኝ ኢየሱሴ ያንተ በመሆኔ ኮራሁ መምህር መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታው በጣም እሚገርም እውቀት ነው እግ/ር ይባርኮት ብዙ ተምሬአለሁ ትውልዱን ለዘመናት ያሰረ እንደዚ ፍርስርሱን ማውጣት ነው የሚገርመው ዲያቆኑ በጣም ለማለባበስ አየሞከረ ነው ግን አይሳካም ጊዜው የጌታ ነው
@getumelese459
@getumelese459 9 ай бұрын
በጣም በጣም ትክክል መርጌታ
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 9 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል እያጣመሙ ለራስ ማመቻመች ምንፍቅና ነው ገድላ ገድልን ትተን ኢየሱስን እንስበክ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
😅
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
ገድልማ በእምነታች እንድንጸና ያበርታቱናል ታዲያ እናንተስ እየሱስን ታታቹ የአለምን ቁሳቂስ እየሰበካቹ አደል በየቸርቻተ😅
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 9 ай бұрын
በመጀመሪያ አጻጻፍህን አስተካክለህ ጻፍ ሌላው ሣታውቅ የሌለሁበትን ሃይማኖት ውስጥ አታስገባኝ መለኪያዬ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
@@DaeitBefrkadu-rm4sz አስተካክለው ፊደሉንም ቢሆን የቀረጸችው ሆርቶዶክስ ናት እንጂ ይሄ የስንዴ እምነት ፉደልስ መች አስተማረሽ ፓራሳይት
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
@@DaeitBefrkadu-rm4sz አስተካክለው ፊደሉንም ቢሆን የቀረጸችው ሆርቶዶክስ ናት እንጂ ይሄ የስንዴ እምነት ፉደልስ መች አስተማረሽ ፓራሳይት
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኚ ዲያቆን የኛው ሰው በቂ መልስአልሰጡም ምንም አልተዋጠልኚም ከንደገና ብዙ ምርምር ያረገ የቤተክርትያን መምህር መልስ እንዲሰጥ አሳስባለው ፀጌ ዛሬ ያለው ትክክል ነው መልስ አልተመለሰለትም ለፅጌ ግን ከቤተክርስትያን መውጣቱን ግን እቃወመዋለሁ መሀል ላይ ስለሆነ ገድልን ከተቀበለ እኛ ልጆች ተሰብስበን ሊቃውን እና ሴኖዶስን መጠየቅ አለብን እላለሁ ምንም መልስ አልተመለሰልኚም የኛው አልተመራመረም በኔ እይታ መልስ ስጡልን
@user-yy1nh2wd9j
@user-yy1nh2wd9j Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ አለ እኮ
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 9 ай бұрын
ዲያቆኑ ተሰቃየ እኔን!
@user-wk8cm4kj1h
@user-wk8cm4kj1h 9 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 9 ай бұрын
ዲያቆን እንደ እግዚኣብሔር ቃል አውራ ከወንጌል እየጠቀስክ አውራ:: ስታወራም የእየሱስን ወንጌል ብቻ:: ወንጌል ላይ ከተፃፉት ውጪ አስቡአቸው የሚልም የለም አልተባለም::
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
እናንተ የፈለጋችሁትን መስማት የምትፈልጉት ብቻ ነው ዞር ብሉ
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 9 ай бұрын
ዝም ብሎ አዚህም እዚያም የሚዘል የሚደናበር ዲያቆን አይ ኦርቶዶክስ ግራ የሚያጋቡትን እያስቀመጠች አበላሸችው ቤቱን
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 9 ай бұрын
ለራስክ እዘን ትላንት ለመጣ እምነት ለምትከተለው
@lg8772
@lg8772 9 ай бұрын
ዳቆኑ ምን እንደሚወወራ እሱ ራሱ የሚያቀው አይመስለኝም
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 4 ай бұрын
አቅራቢው ፀጋው ይብዛልህ ይሄ አገልግሎት በራሱ ሽልማት አለው ምክኒያቱም ብዙዎች ወደእውነት ዞር እንዲሉ ምክኒያት እየሆንክ ነው እና በርታ።
@user-ds1fe4xp9u
@user-ds1fe4xp9u 8 ай бұрын
ዲያቆኑ እና መሪጌታ በእውቀትም በመረደትም አይገናኙም እርግጠኛ ነኝ ስሜ ተምረሐል ንቃና አምልጥ
@MisrakTaye-rr6lz
@MisrakTaye-rr6lz 9 ай бұрын
መርጌታ 1ኛ
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
መ/ር ጽጌ በርቱ ዲያቆን ወንጌልን መርምር ዝም ብለህ አትፈላሰፍ ወንጌልን መርምር ገድል እያልክ ገደል አትግባ!!!
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 6 ай бұрын
ድያቆን ተብየው ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ብለዋል። እንግድያስ የእግዚአብሔርንም ትዕዛዝ አይቀበሉም ማለት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ግን እንደዚህ ነዉ ሚለው ዘዳግም 5 (Deuteronomy) 8፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤ 9-10፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም።
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 5 ай бұрын
ጌታ ይባርኮት መምሬ ጽጌ
@abebemamo332
@abebemamo332 9 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ብልጫ ወስዷል። ስሜ ይቀርሻል
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 9 ай бұрын
ገድል አያስፈልግም ማንም አላለም ግን መታረም ይኖርባቸዋል። ዋናው ነገር ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር የሚጣረስ ከሆነ ቤተክርስቲያኒቱ እንደጊዜው ትኩረት ሰታ በአስቸኳይ ማረም ይኖርበታል። በዚህ በስህተት ገድላት ምክንያት ብዙ ምእመናን እንደፈለሱ ይታወቃል
@lejleulaleul
@lejleulaleul 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የሚታደስ የላትም አንተ እራስህን አድስ😏
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን 1.መጽሐፍ ቅዱስ በኦርቶዶክስ እየተነበበ አይደለም ሰዉ የእግዚአብሔርን ቃል እንዳያነብ እንቅፋቱ ገድል ነዉ 2.የእግዚአብሔር ቃል በቂ ነዉ 3.ወንጌልን ለዓለም ሁሉ ለማዳረስ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ወሳኝ ነዉ 4.ሐዋርያት ወንጌላውያን የሰበኩትን ትተን ተረታ ተረት ያልተጻፈ ታርክ በዓዉደ ምሕረት እየሰበኩ ህዝብ ደንዝዘወዋል ወደ ቃሉ እንመለስ።🙏
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
​@@selassiemollatrinity2803አንተ ምን ሰራክና ስለ ገድል ምትቃወመው ገለባ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 ай бұрын
አትሳሳት የትኛውም ኦርቶዶክስ በገደል ምክንያት አይወጣም ወጣን የሚሉ ሰወች አንድም የገድል መፅሐፍ አንብበው አያውቁም ሌሎች ሰወች ገድላትን ሲተቹ ይሰሙና በጭፍኑ ከቤተክርስቲያን ይወጣሉ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 ай бұрын
​@@selassiemollatrinity2803መነበቡን እንዳትሰማ ጀሮ የለህም 1. ሁሌም በቅዳሴ ላይ ወንጌል ይነበባል አንተና መሰሎችህ ግን አትሰሙም 2.መፅሐፍ ቅዱስ አንድምታ ትርጓሜ በየበአላቱ ይተረጎማል አንተና መሰሎችህ ግን አትሰሙም እናንተ ካልሰማችሁ ምንም ልናደርጋችሁ አንችልም
@bereketgetachew
@bereketgetachew 7 ай бұрын
መሪ ጌታ ከሌላ ሰው ጋር በድጋሚ ቢቀርቡ
@tedkassaye825
@tedkassaye825 9 ай бұрын
መምህር ፅጌ - please teach on these subjects intensively so that many would come to the light, to the word of God.
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጭ የሆነ መጽሐፍ ሁሉ ከጨለማ ነዉ መጽሐፍ ቅዱስ በቂ ነዉ ሌላዉ ሁሉ ተረት ነዉ።
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 9 ай бұрын
በተጠያቃችሁበት ቦታ ሁሉ አጭበርብሮና አምታቶ ማለፍ ለምዳችዋል መልስ የላችሁም ስንል በምክኒያት ነው
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ሂዱ ክፍታፉች
@yisihakmasore9724
@yisihakmasore9724 9 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ እውቀት አላቸው።
@fhhf3250
@fhhf3250 8 ай бұрын
ተሐድሶ ነዉ መናፍቅ ነዉ ቤተክርስቲያን አትታደስም
@anteneheshetu4642
@anteneheshetu4642 5 ай бұрын
Ye bete krstyanwa likawent malet eko MERIGETA
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 2 ай бұрын
​@@fhhf3250የሃይማኖት ብሔርተኝነት አያድንም የድነትን መንገድ እግዚአብሔር ይግለጥላችሁ።
@mebratumelese7952
@mebratumelese7952 8 ай бұрын
ዲያቆኑ😂😂😂😂ጥያቄም መልስም የለውም።
@derejefekadu1649
@derejefekadu1649 9 ай бұрын
ዲያቆኑ ለዚህ መድረክ በቂ እውቀት ይዞ የመጣ አይመስለኝም፣በስሜት የመጣ ነው የሚመስለኝ።ዙሪያ መሄድ ሳያስፍፕልግ መልስ መስጠት የሚችል ሰው መቅረብ ነበረበት።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 4 ай бұрын
ለዚህ አሳፋሪና አስነዋሪ ትምህርት ማን ደፍሮ መልስ ይሰጣል የክርስቶስን ደም ከቆሻሻ ጋር ማነፃፀር ማወዳደር ውይ ነውር ጌታ ይቅር ይበለን ! ደሙን የረገጠና ያክፋፋ የከፋ ነገር ያገኘዋልና ከክፉ አድነን ወደፈተናም አታግባን
@user-sz1ds4qz7o
@user-sz1ds4qz7o 8 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚልና ወደፊትም እንዲህ አይነት መድረኮች ቢበዙ እንፈወሳለን ፡ መምህር ጽጌ ፕሮቴስታንት ጋር ብሄድ በዶላር እሰክር ነበር ያሉት 😢አማርኛው ቢስተካከል በአክብሮት ። ጋዜጠኛው ሚዛናዊነትን አይቼብሀለው በርታ።
@meziisefu990
@meziisefu990 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk.....😂😂😂😂😂....ተያዝክ እረተቅማጥን አውጡ በቃ ያስጠላል. እየሱስ ብርሐን ነው የተደባበቀ ነገር የለም. ትርጉም ብሎ መሸወድ የለም
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
እምነት ብቻ የሚለው ሉተር ሽንትቤት አሩን ሲያራ የተገለጠለት የሽንትቤት ዶክትሪን መናፍቆች ከሽንትቤት መገለጥ ውጠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
እምነት ብቻ የሚለው ሉተር ሽንትቤት አሩን ሲያራ የተገለጠለት የሽንትቤት ዶክትሪን መናፍቆች ከሽንትቤት መገለጥ ውጠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 9 ай бұрын
ኦኦርቶዶክስ መልስ አላት ትሉን የለ መልሱልን እባካችሁ
@azebaklilu9113
@azebaklilu9113 9 ай бұрын
kezih belay mn yimelslsh seytan joroshin zegtobish
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 7 ай бұрын
መልሱ ቀርቶብን ጥያቄው በገባቸው
@ashenafidewana2774
@ashenafidewana2774 9 ай бұрын
👉“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” - ገላትያ 2፥16
@danilee2569
@danilee2569 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
“ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።” - ያዕቆብ 2፥26
@God-db9vp
@God-db9vp 9 ай бұрын
እስቲ ገላ፥2፡16 እና ያዕ፥2፡26 ኣስታርቃቹ ንገሩኝ ሁለታቹ፧
@God-db9vp
@God-db9vp 9 ай бұрын
@@danilee2569 እስቲ ገላ፥2፡16 እና ያዕ፥2፡26 ኣስታርቃቹ ንገረኝ ወንድሜ፧
@BezaHone
@BezaHone 8 ай бұрын
“አሁን ግን ለእርሱ ለታሰርንበት ስለ ሞትን፥ ከሕግ ተፈትተናል፥ ስለዚህም በአዲሱ በመንፈስ ኑሮ እንገዛለን እንጂ በአሮጌው በፊደል ኑሮ አይደለም።” “እንግዲህ ምን እንላለን? ሕግ ኃጢአት ነውን? አይደለም፤ ነገር ግን በሕግ ባይሆን ኃጢአትን ባላወቅሁም ነበር፤ ሕጉ፦ አትመኝ ባላለ ምኞትን ባላወቅሁም ነበርና።” ሮሜ 7፥6 አዎ በህግ አንጸድቅም ህግ ግን እንዲህ ላለው ይጠቅማል። አንተ የተመቸህን አንዷን ምዕራፍ አምጥተህ ከመለጠፍህ በፊት ሙሉውን አንብበው።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
የሚገርም አወያይ ጋዜጠኛ ነው አደሎት የለለው አወያይ👌
@selamawitego
@selamawitego 8 ай бұрын
ምንም ምልጃ የለም መፅሀፍ ቅዱስ ያልገለጠልህን ገድል ሊገልጥልህ አይችልም ጌታ ይርዳህ
@sewyewyew4005
@sewyewyew4005 5 ай бұрын
እኔ እኔ በማለት መልስ የለም የምታውቅ ከሆነ መልስ ስጥ ካላወቅህ ደግሞ አላውቅም ነው የሚባለዉ መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው በእዉነት ሳላመሰግንዎት ማለፍ ይከብዳል ለወንጌል እውነት እንታገላለን ብለሀል በርታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ
@wondwosensolomon8106
@wondwosensolomon8106 9 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ተባረክ
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 9 ай бұрын
ውይይይ ዲያቆኑ ምን ነካው ለእርሱ መልስ እኔ ደከመኝ እኔን
@BiniyamLemma-td7mg
@BiniyamLemma-td7mg 2 ай бұрын
በእውነት አስተማሪ ውይይት ነው የዲያቆኑ መልስ ግን አወዛጋቢ ነው ምንም አያንፅም
@user-dq6hc7jn4h
@user-dq6hc7jn4h 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚለው ነገር: በርእሱ ዙርያ ለውይይት መቀመጡ ትልቅ ነገር ነው: ይቀጥል ዘንድ ሊበረታታ ይገባል:: ስቀጥል ግን እኛ ትልቁ ሰውዬ (መርጌታው) ብስለትና: እውቀትና በቂ ዝግጂት ኣድርገዋል:: ወጣቱ ዲያቆን ግን ምንም መልስ ኣልሰጠም:: ኣድበስብሶ ለማለፍና በሌሎች ኣመክንዮ መሳዮች ምላሽ ለማቅረብ ሞክሮኣል (የዘፈን ዳርዳር: እስክስታ) እንዲሉ:: ለቀጣይ ብዙ ግንዛቤ ያስጨብጠናል ብየ ኣስባለው:: ሃሌታና ጋዜጤኛን ብዙ ምስጋና ይገባል: በተለይ ጋዜጠኛው ረጋ ብሎ ነገሮችን ለማብረድ ችሎታው ኣለህ
@user-zh2nc8vc5o
@user-zh2nc8vc5o 2 ай бұрын
ጌታ ይባረርካችሁ የክርስቲያን መሠረት መጽሐፍ ቅዱስ ነው ገድል እያልን ባንበርዘው
@haimanotwoldemickael2703
@haimanotwoldemickael2703 9 ай бұрын
ዳቆኑ መልስ አጦ ይቀባጥራል ይገርማል እውነትን አትግፋ ወንድሜ
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ምን አልሽ ዘሪቱ
@henatube2249
@henatube2249 8 ай бұрын
"በጣም አሪፍ ውይይት ነው ቀጥሉበት"
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 9 ай бұрын
ልጁ ያለ እውቀት ነው ሊከራከር የመጣው
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
ሰውን አውሬ የሚያደረግ ታምር የለም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ነሚጋጭ ከጥልቁ ነው
@lulesegedkassaye2269
@lulesegedkassaye2269 9 ай бұрын
ወንጌል ሳይገባህ ዲያቆን ከምትባል መጽሀፍ ቅዱስን ብታነብ ለነፍስህ መዳን ይሆንልሀል ሌሎችንም አታሰናክልም መዳን በእየሱስ በማመን ብቻ ነው
@sewyewyew4005
@sewyewyew4005 5 ай бұрын
የሀሌታ ቲቪ አቀራረብህ መልካም ጅማሮ ነው ነገር ግን በውይይቱ ወቅት የሰዓት ጭማሪ ቢደረግ ሌላው ለመወያየት የመጣ ተሟጋች ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ሊሰጥ ግዴታ አለበት ስለዚህ አወያይ የሆኑት እርሶ ጥያቄዎች እንዲመለሱ ግድ ማለት ይጠበቅበታል
@ashenafidewana2774
@ashenafidewana2774 9 ай бұрын
ገላትያ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ 👉⁷ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። 👉⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 👉⁹ አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
@lejleulaleul
@lejleulaleul 9 ай бұрын
የጌታዬ የክርስቶስን ቃላትላንተ በተመቸህ መልኩ አታጣም ይህ ቃል ለናንተ ለመናፍቃን ይሆናል ቃል በሚያጣምሙ ላይ እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ መልስ ይስጣችሁ😏
@lejleulaleul
@lejleulaleul 9 ай бұрын
“ተኵላዎችም በግንቦቻቸው፥ ቀበሮችም በሚያማምሩ አዳራሾቻቸው ይጮኻሉ፤ ጊዜዋም ለመምጣት ቀርቦአል ቀንዋም አይዘገይም።” - ኢሳይያስ 13፥22 “እንዲህም አለ፦ እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች፦ እኔ ነኝ፥ ዘመኑም ቀርቦአል እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እነርሱን ተከትላችሁ አትሂዱ።” - ሉቃስ 21፥8
@abenezerjr329
@abenezerjr329 9 ай бұрын
ኧረ መሪ ጌታ ሰምቼ የማላዉቃቸዉን ጉድ ነዉ የዘረገፉት የፈጣሪ ያለ እንዲህ አይነት የክርስቶስን የመስቀል ስራ የሚያቃልሉ ገድል የተባሉ የሴጣን ትምህርቶች መወገድ አለባቸዉ ትዉልድ ገዳይ ናቸዉ። ተቅማጥ በሽታ እኮ ነዉ ካልታከመ ገዳይ ነዉ😬😬😬
@albsewguanche9050
@albsewguanche9050 9 ай бұрын
በኔ ያመነ እኔ ከሰራሁት በላይ ይሠራል ብሉ መሰረታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@kokebabebe-jm7ox
@kokebabebe-jm7ox 5 ай бұрын
meseretachhuma luter new 5tu sola blo yemeseretachhu eyesusn yet tawkutalachhu yeyesus tekawami mehonachhun tawkalachhu esu yakeberachewn yemtnku
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 9 ай бұрын
ድያቆኑ እንዲሁ ነው የሚያዘባርቀው፡ ፡ ማንም በገድሉ የተጻፈው ማንም ሰው ምንም እውቀት የልርለው ሰው የሚገባው ነው እሱ ግን እጁን ላለመስተት ወዲህ ወድያ ይላል።
@user-ll5ww6xb7f
@user-ll5ww6xb7f 9 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ቀጥተኛ መልስ መስጠት ሲያቅተው የሚሄደው እርቀት መንፈሳዊ ጥያቄ ተጠይቆ ስለ ኳስ ምናምን የማይገናኝ ይዘላብዳል አይ ኦርቶዶክስ መልስ አላት😂 እንዲ በአደባባይ ይሄንን ኑፋቄ ማስጣት ግድ ነው መምህር ፅጌ እውነተኛ ጥያቄ በመረጃ አደኛ በርቱ ወንጌል ያሽንፋል ጋዜጠኛው ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ውይይቶችን ቀጥልበት ሚዛናዊ ነትህ ጥሩ ነው ጅምሩ ያው ይወርዱብሃል ግን ቻለው በአቋም ፅና🎉
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 9 ай бұрын
እረ መልሱን መልስላቸው
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs Ай бұрын
መንገዱም እውነቱም ሕይወቱም አላወቁውማ ምን ያድርግ ክርስቶስ በቂያችን ነው ወንድሜ።
@dlshhe4706
@dlshhe4706 Ай бұрын
ምርምር ፅጌ ዋውውው እግዚአብሄር ይባርኮት ❤ እኔ የእርቶዶክስ አማኝ ነኝ ከዛሬ ጀምሬ ግን እናተ የምታመልኩት አምላክ እከተላለው ትክክል እሄ ነው
@selamawitego
@selamawitego 8 ай бұрын
የሰው አድናቆትና የእግዚአብሔርን አምልኮ ምን አገናኘው
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 9 ай бұрын
ዲያቆን አልተማርክም ምንም አታውቅም ላብ በላብ ሆነኮ ወይ የተክልዬ ተቅማማማማ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
እምነት ብቻ የሚለው እኮ ሉተር ሽትንት ቁጭ ብሎ ሲያስቀምጥ የተገለጠለት ከሽንት ቤት የተገኘ ዶክትሪን ነዉ😅😅😅😅
@dafna4027
@dafna4027 9 ай бұрын
የተክለሃይማኖት ተቅማጥ ህመም ምነው አንጫጫቸው የመናፍቃን መንጫጫት የገድሉ እውነተኛነት መረጋገጫ ነው አጋንንት ገና ይንጫጫል በተክለየ ምልጃ ።
@getahuneidajohn8064
@getahuneidajohn8064 9 ай бұрын
ከወንጌል ውጭ ያሉ ገለባዎች ሁሉ ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተለቅመው የሚቃጠሉበት ወቅቱና ግዜው ነውና ሕዝቡም ወደ ወንጌል እውነት ነፃ የሚወጣበት ነውና ። ዲያቆን አርበተበቱት መሪጌታ ፅጌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@dafna4027
@dafna4027 9 ай бұрын
ከወንጌል ውጭ በቤተክርስቲያን ምንም የለም መናፍቃን የአህዛብ ልጆች ናቸው ህይወት አልባ ወንጌል ሳይሆን ወጀል ነው የያዛቸው ድያብሎስ በመናፍቃን አድሮ በተክርስቲያንን ብያሳድድም ፀጋ ይብዛል እኛ ከቅዱሳን ጋር ወደፊት መናፍቃን ቅጥል ትላላችሁ እናንተ ደሞ ለቤተክርስቲያን ወንጌል ልትነግሩት ነው ከት ያመጣችሁት ወንጌል የያዛችሁ መሰላችሁ በተክርስቲያን የገሀነም ደጆች አይችሏትም። no more የሉተር ወንጀል ተረት እዛው ቢዝንሳቸውን ቀጥሉ ዘይት እየሸቀጣችሁ😂😂
@lejleulaleul
@lejleulaleul 9 ай бұрын
“ከእግዚአብሔርም ዘንድ መልስ የለምና ባለ ራእዩቹ ያፍራሉ፥ ምዋርተኞችም ይዋረዳሉ፤ ሁሉም ከንፈራቸውን ይሸፍናሉ።” - ሚክያስ 3፥7
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 ай бұрын
አንተ የምታመልከውን ሰይጣን በዘመናቸው አስጨንቀው ያለፉ ቅዱሳን ለናንተ ለሰይጣን አማኞች አስጨናቂ መሆኑ ግልፅ ነው ነገር ግን አባትህ ሰይጣን በገሀነም ዘለአለም ይቃጠላል እንጂ ቅዱሳት መፃህፍት ጨርሶ አይቃጠሉም
@fhhf3250
@fhhf3250 8 ай бұрын
ማንም ይቃጠላል እጅ ምንም አታመጡም ገድል ለእኛ ለማኝቹ ተዉልን 😂
@user-yo1nb1vu4j
@user-yo1nb1vu4j 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ማሞ ሌላ መታወቄያው ሌላ እኮ ሆነበኝ ዲያቆኑ ግን ጤነኛ ናው የሚያወራውን እኮ አያውቅም ለማንኛውም እውነት ተደብቃ አትቀርም ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል መርጌታ ለዛውም ትተውት ነው እንጂ የያዙትን ሁሉ ቢጠይቁት ኑሮ ዲያቆኑ ውሀ ይበላው ነበር ለማንኛውም ዲያቆኑ ይቀረዋል ብዙ ጌታ እንግዲ አይኑን ይክፈትለት ባይ ነኝ
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 9 ай бұрын
አርብና እሮብ በተክለሃይማኖት ስም እባብ የገደለ ይድናል?????? ምን አይነት ቀልድ ነው ????
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 9 ай бұрын
ብቸኛ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሀፍ ቅዱስን ለመቃወም ሰይጣን በምድራችን ላይ የዘራው ገድል ፣ አዋልድ ፣ ስንክሳር ... ወዘተ በጌተ በኢየሱስ ስም የተነቀለ ይሁን !!!
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 ай бұрын
ሰይጣንማ የዘራው የናንተን እምነት ነው በዘመናቸው በክርስቶስ አምነው የተጋደሉ ቅዱሳንን አባትህ ሰይጣን ይጠላቸዋሕ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 8 ай бұрын
Amennnnnn
@Ha17326
@Ha17326 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/sIGXaJiBZcesnZo
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 8 ай бұрын
@@TakeAbe-nh4cd ወዴት ወዴት እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ቅዱሳንን ለምን እንጠላለን ? እንወዳቸዋለን ፣ እናከብራቸዋለን እንጂ እነደ እናንተ ጭራሽ እስከነመፈጠራቸውም ለማይታወቁ የተረት አባቶች ወድቀን አንሰግድላቸውም ። ሲያምራቸው ይቅር ። የኛ ዓይኖች የሚመለከቱት ወደ አዳነን ኢየሱስ ብቻ ነው። ( እብራውያን 3 : 1 ) ይልቁኑ ወዳጄ በጣዖታት ስር ከምትርመጠመጥ ሳይመሽብህ በጊዜ ወደ ኢየሱስ አምልጥ !!!!!!!!
@fhhf3250
@fhhf3250 8 ай бұрын
አንችን ይንቀልሽ😂
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 9 ай бұрын
ዲያቆኑ ከመሪጌታ ብዙ መማር ይጠበቅበታል።ስሜ ተረጋጋ ገና ነህ መሪጌታ ጋር አትደርስም በቀለም ትምህርት ግን በአንዳንዱ ልትሻል ትችላለህ።
@solomonyokamo796
@solomonyokamo796 7 ай бұрын
Merigeta Tsige is correct 💯
@user-zf2ps7ih6f
@user-zf2ps7ih6f 9 ай бұрын
ፈዛዛ ነው ዲያቆኑ ስንት ተንትኖ ማስረዳት የሚችል ሰው እያለ ያለእውቀት ይለፈልፋል
@misganashibru735
@misganashibru735 8 ай бұрын
ትንታኔህ ኢየሱስ ይሁን ወንድሜ
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 7 ай бұрын
ትክክል ከርዕሱ ጋር አይመጥንም
@BananaMedia-vx9mc
@BananaMedia-vx9mc 9 ай бұрын
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ምንም ተሸፍኖ የሚቀር ነገር የለም በግሕዝ በመፃፍ እውነትን መሰወር አይቻልም የእግዚአብሔርን ቃል የሚጋርድ ገድል ያንደረድራል ወደገደል፡፡
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 ай бұрын
መጨረሻው ዘመን ላይ ሆነን አሁንም መጽሃፎች ተጠንተው አላለቁም ማለት በጣም አስቂኝ ነው
@GebrehiwetMesfinTekle-nr2kc
@GebrehiwetMesfinTekle-nr2kc 9 ай бұрын
ሰውየው ግዜ እያጠፋ ነው። የተጠየቀው ለምን ኣይመልስም ? ወደ ሌላ ገብቶ ከመናገር ።
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Ай бұрын
ሀሌታዎች በጣም ተወዳጆች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ ምክንያቱም የምታቀርቡልን ውይይቶች የማናውቃቸውን ብዙ ነገሮች እንድንማር በር ከፍተውልናልና በጨለምተኝነትና በድንግዝግዝ እንዳንጓዝ የግንዛቤን ብልጭታ ፈንጥቀውልናል እናም ፖድካስቱን ማመስገን እፈልጋለሁ በተጨማሪም የመሪጌታ ፅጌን ጓደኛ የሆኑትን መምህር ጌታቸው ምትኩን በተመረጠ ርዕሰ ጉዳይ ከሌላ የኦርቶዶክስ መምህር ጋር ብታወያዩልን መልካም ነው የሚል ጥቆማ መስጠት እፈልጋለሁ
@Solzethio
@Solzethio 8 ай бұрын
በዚህ በገድላት ዙሪያ ተጠያቂ ሊቃውንትን ብታቀርብ መልካም ይመስለኛል ዲ.ን ስለ ገድለ ተክለሃይማኖት እና ክርስቶስ ሰምራን አብራርቶ ማስረዳት አልቻለም ።
@michaele9632
@michaele9632 9 ай бұрын
ለእንዲህ አይነት ክርክር ሰው ስትጋብዝ ሚዛናቸውን እኩል ማድረግ ይገባል፣ መሪጌታ ላቀረቡት ጥያቄ ዲያቆኑ መልስ በቅጡ መመለስ አልቻለም፣ ነገር ግን መከራከሪያ የሆነውን ልዩነት መስተካከል እንደሚችል መተማመናቸው ትልቅ ነገር ነው፣ የበተክርስቲያን ጠላቶች በየፊናቸው ህዝብን ለማሳሳት በየቦታው እሚያሳትሙት ነገር ነው ለዚህ የሚዳርገን።
@Menderine-2118
@Menderine-2118 9 ай бұрын
Lab belab adergut memeher tsege. Yabzalot tebareku❤
@FilmonAraya-ys3if
@FilmonAraya-ys3if 9 ай бұрын
ሰወዬው ማለትም የኣሮቶዶከሱ ዲያቆን ተበዬ ተንቀጠቀጠ ግራ ተጋባ እንደ አንደ እብድ በቻውን ከ አርስቱ ወጪ ሲዘባረቅ ጊዜያችን ገደለው የተወያዬች ትልቁ ችሎታ ጥያቄዎችን መረዳት ነው።
@eyobephremofficial3423
@eyobephremofficial3423 8 ай бұрын
ኢየሱስ አልበቃ ያለው ምስኪን ህዝብ ለገድል ይጋደላል የማይሻሻል ተፅፎ ያለቀ የእግዚአብሔር ቃል ብቻውን በቂ ነው።
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 9 ай бұрын
መብረት ሀይል ፣ ግብርና ምንስተር፣ ህገ መንግሥት፣ ወስጣ ደምብ ፣እኔ አልችልም ፣ አለቅም፣ ህስ ፣ pastor እንትና ፣ ስግደት፣ መጽሐፍ ቅዱስም ብዙ ስህተት አለ ፣ የለም😢ከለ ግን ፣ መጽሐፍ ቅዱስን የምፈቱት የተመረጡት ነቸው ፣ …… አይ ወንድሜ ( ድያቋን) No ምለሽ😢
@ephremalula3564
@ephremalula3564 9 ай бұрын
ዲያቆኑ ዝግጅት የለውም እንደ ቤተክርስትያን መምህርነት ትንታኔው በጣም የወረደ ነው።
@minashawutirajo
@minashawutirajo 8 ай бұрын
ዲያቆን ለእግዚአብሔር ብንሸነፍ ይሻላል ያዋጣልም ለጌታ ጨክን እርሱ በመስቀል ላይ ጨክኖልሃልና
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 8 ай бұрын
አዋያዩ በጣም ጎበዝ ብልህ አስተዋይ ነህ
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዘመናት በጨርቅ ተሸፋፍኖ ስንሳለመው የነበረውን ከወንጌል የራቁ ጉዶችን እርቃናቸውን እየገለጠ ነው ገና ይቀጥላል
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 8 ай бұрын
Endet tasafralachihu Menafkan teklala !
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 ай бұрын
አህዛብ ስለሆንሽ በጭፍን ስትከተይ ኖርሽ እኛ እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች ግን የምንሳለመውን እናውቃለን የተፃፉትን አንድም መፅሐፍ አንብበሽ አታውቂም እነ አቶ ፅጌን ከመከተል ውጭ
@emu3288
@emu3288 9 ай бұрын
As a Christian it is shame to see a discussion under this title 😢 May God save us
@user-xi9uc3ip7q
@user-xi9uc3ip7q 8 ай бұрын
እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሌላ ስም የለም ከጌታ እየሱስ ክርስቶስ በ ቀ ር
@abeselom1017
@abeselom1017 9 ай бұрын
ወይ ዲያቆን 😅 ነገር ማርዘም ብቻ መሪጌታ ብልጫ ወስደዋል ተባረኩ
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 8 ай бұрын
ወንድሞችም ተባራኩ፡፡ እውነት አርነት ያወጣል አባ ጽጌ ዳግም እላለሁ እግዚአብሄር ይባርኮ!!!
@ushuu4725
@ushuu4725 5 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ you nailed the truth. ቅዱሳን አይሳሳቱም🤔 ❝ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።❞ -ገላትያ 1: 8
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 9 ай бұрын
እሄ ሁሉ ትግል የፍጡራን ገድል ከክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ጋር ለምን እኩል አልተሰበከም ነው? መልስ ካለህም በመፅሃፍ ቅዱስ እንደ እግዚአብሔር ቃል መልስ!
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 9 ай бұрын
ከመሪ ጌታ የበለጠ ሊቅ ከየት ይምጣልህ ዲያቆን ክፍሌ??? ድፍረትህ ክህደትህ ህዝብን ይዘህ መጥፋትህ:: ጌታ ይመጣል 😢😢😢
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ዝም በይ መናፍቅ
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 9 ай бұрын
እኔ ፈራሁ ስለ እሱ. ምን አይነት ድፍረት ላይ ደርሰን ግን???
@mahitleabtube
@mahitleabtube 9 ай бұрын
ያንተ ድንቁርና ደግሞ ገራሚ ነው፤ መሪጌትነት የሊቅነት መለኪያ የሚመስልህ
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 9 ай бұрын
@@Memmare የስድብ ተክህኖማ አለች :) የስድብ ካህን , ስድብ በግንባሩ የተፃፈበት ምንሽ ነው? የሰይጥ ጣንን መልእክት አንፀባራቂ መሆን ለምን ተሻለ??
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 9 ай бұрын
@@Memmare ደፋር ፃድቅ መንፍቅ ብለሽ ስትሳደቢ...ሰው አርባአራት አማልክት እያመለከ አንዱም ሳይመስል ሲቀር ይስዝናል :)
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 9 ай бұрын
ምንአለበት ኦርቶዶክሶች አፀያፊ እና በተረት የተሞሉ ገድላትን በእሳት አቃጥላችሁ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ብትመለሱ ።
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 52 МЛН