No video

Halima Abdurehman - Esikalew (NEW! Official Music Video 2016)

  Рет қаралды 996,936

DireTube

DireTube

Күн бұрын

Here is the Latest New Music Video from Halima Abdurehman Esikalew | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሀሊማ አብዱረህማን አዲስ አልበም እነሆ በገበያ ላይ፣ በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሊማ ከጃሉድ ጋር በጋራ ያቀነቀነችውን አዲሱን ክሊፕ እነሆ በድሬቲዩብ

Пікірлер: 522
@sosinatemesgen8677
@sosinatemesgen8677 7 ай бұрын
Who is still listene this song in 2024
@ethiolyrics3705
@ethiolyrics3705 5 ай бұрын
I m sure we have listen this song 2034
@samirama6722
@samirama6722 19 күн бұрын
I am here
@user-id3ik1tn1l
@user-id3ik1tn1l 5 жыл бұрын
ሁለቱ አብሮ ሲጫወቱ ደስ ነው የሚሉት አንችንም እሱኑም በጣም ነው ምወዳቹሁ
@musicismalife2610
@musicismalife2610 6 жыл бұрын
ሀሊማ ውስጤ ነሽ ጃሉድም💓💓 ቢከፋኝም እስቃለሁ።
@user-dr9pk8vk6s
@user-dr9pk8vk6s 7 жыл бұрын
እነሱ የዘፈኑትን ሀራም ነው እያልን ልቦና ይስጣችሁ ካልን እኛ አዳመጮቹ ምን ልንባል ነው
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 5 жыл бұрын
ኡም ዝያድ ልክ ብለሻል 💓💓💓💓
@user-er3wr8db2r
@user-er3wr8db2r 5 жыл бұрын
አሸቃባጭ
@Abaymagna
@Abaymagna 4 жыл бұрын
ትክክል ዘፋኝ እና ሰሚ አንድ ናቸው። ስንሰማ መዝፈናችን መች ቀረ
@hayucanday1185
@hayucanday1185 4 жыл бұрын
Kensu enibisaleni
@engelish9898
@engelish9898 4 жыл бұрын
እውነት ነው ዘፋኝም እዳማጭውም ያው አንድ ነው ዘፈን ደግሞ የሴጣን ግብሩ ነው ለሁላችንም ልብ ይስጠን ነው የሚባለው
@Sarbet888
@Sarbet888 3 жыл бұрын
How is this possible this music have under a million views? Halima, Ethiopian Queen of soul music.
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ፍልቅልቅ ሀሊማየ የጠላሽ ይጠላ እናተ ኮሜንቶች ፈልጋችሁ ካዳመጣችሁ በኋላ ወሬ አታብዙ
@birukhaile6985
@birukhaile6985 7 жыл бұрын
This song is just like a panadol for me...it gives me relife..when my mood..goes wrong
@lifeisgood5473
@lifeisgood5473 2 жыл бұрын
Me too
@adeytessema2181
@adeytessema2181 Жыл бұрын
Same here my dear
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 7 ай бұрын
Me too
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አልሳደብም ለምን ሙዝቃ ሲጀመር አለመስማት ነው ያለብን አብርን አንሞትም ምንም እኛ አይገባንም ብቻ አላህ ሁላችንንም ይማርን ያርብ ሙዝቃ እኮ በሁሉም ሀይማኖት አይፈቀድም ሲጀመር ግን በነገራችን ላይ እኛ ሙስሊሞች አትሳደቢ እድ ታቃለይ
@fayezahmed919
@fayezahmed919 3 жыл бұрын
5 longer wendm
@messimassat577
@messimassat577 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እዉነት ብለሻል ያምራል በርቺበት
@mogesmersha
@mogesmersha 8 жыл бұрын
she is not the only Muslim singer & Actress in the world. I just don't understand where is come from that complain. to all my Muslim who is not happy about Halima.
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 4 жыл бұрын
አማረኛ አትችልምዴ ዝብ ብለህ የምትቀባጥረእ በማናቀው ቋንቋ የምትዘባርቀ
@zezebiru9008
@zezebiru9008 3 жыл бұрын
Enjoyed
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
ለሻሽመኔ በፍቅር ላሳደገኝ ወገኔ ግብዣዬ ይሁንልኝ ይህም ያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭
@yonasyonas2476
@yonasyonas2476 6 жыл бұрын
ዋው ሀሊማ በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ ነው በጣም ደስ ብሉናል ካሜራማኑንም በጣም ነው ማደንቀው ሄለን በርሄ እንዳወራችው ሳይሆን ቀረ የዘንድሮ ሙዚቃዋ በጣም ነው ሜደብረው ያንችው ግን በጣም ተዋጦልሻል!!"
@habtamuteshome
@habtamuteshome 8 жыл бұрын
halima you are so smart ከመቼውም ግዜ በላይ በሁሉም አቅጣጫ በተሟላ ግጥም ና ዜማ በሚማርክ ድምፅ አስተማሪም አዝንኝም በሆነ ማንነት ስለመጣሽልን እናመሰግናለን
@user-ib3ct9xv5n
@user-ib3ct9xv5n 6 жыл бұрын
ሀሊማዬ ስወድሽ በተለይ ይህን ዘፈን ሳላዜም አላድርም የማዳምን ጭቅጭቅ ክትክት ብዬ እየሳኩ ነው ማልፈው ውድድድድድ
@garangdchutdeng2362
@garangdchutdeng2362 Жыл бұрын
I'm from South Sudan 🇸🇸 and though I don't understand a word, I just love this song to bits and can't get enough it.
@merci1093
@merci1093 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሀሊማዬ ስወድሽ እኮ የኔ ማር❤❤❤ ዘላለም ሳቂልኝ የኔ እናት❤❤❤❤❤
@saraguragawe1741
@saraguragawe1741 3 жыл бұрын
እወነት እስልምና አሳሰባቹ ሳይሆን ቅናት አሳበዳቹ ሃሊማዬ ቆንጀ ማር ማንንም እንዳሰሜ
@user-ox5pk4de5u
@user-ox5pk4de5u 6 жыл бұрын
አንጀቴ እያረረ እስቃለሁ የማዳም ጭቅጭቅ ሁሉን ትቼው እስቃለሁ
@user-hq2vo5eh6d
@user-hq2vo5eh6d 5 жыл бұрын
አይዞን ማማዬ ሁሉም ያልፋል ብቻ ጤና
@babygirle416
@babygirle416 5 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ነኝ ያውም ያማላጃ kkkkkkkk unatsh new yee
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 4 жыл бұрын
for those who want to play this song with guitar, the chords are A and D in the key of D majer penatatonic/ትዝታ ሜጀር
@kirubealasfeha6363
@kirubealasfeha6363 7 жыл бұрын
በጣም በጣም ታምራላችሁ ያገሬ ልጆች
@salamkasu8886
@salamkasu8886 7 жыл бұрын
የኔ ማር ውድድድ በርች ሰው እደስሜቱነው መቃውም አይስፈልግም አይምሮ። የዘዛትን ማደርግ መብታነው ጃኖ ውስጥነው ዋው
@hsjcdgdjfud4363
@hsjcdgdjfud4363 6 жыл бұрын
I donot care what you say .JUst l love you halema 😘😘😘😀😙😙😙😙😜😀😀😀😀😀 Smalie becouse life is one no two just😀
@TM-su2sv
@TM-su2sv 4 жыл бұрын
ምርጥ የጊተር አጨዋወት ተመችቶኛል ። ሐሊማና ጃሉድ ምርጥ ቅንብር።
@samebeyene1197
@samebeyene1197 Жыл бұрын
ጃሉድ እባኽህን ተመለስኽ እንይኽ ....... ዋው ......ሀሊማቺን አቦ ሳቂልን ምርጣ ቆንጆአቺን ምርጥ ቅንብር ......ሊድ ጊታሩማ ኡፋፋፋፋፋፋፋ ልብን ሀሴት ይሞላል
@kwanna100
@kwanna100 6 жыл бұрын
Big music, Hight level splash. It take a long time until people understand your music. Good Job sister.
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 4 жыл бұрын
Halima thanks my sister for your great talent including Jalude ❤👏👏👏
@dagmawimeseret5786
@dagmawimeseret5786 2 жыл бұрын
If ur from 2022 n still vibes with this say hi down hear
@zaheraseid9372
@zaheraseid9372 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይህን የመሰለሳቅና ጨዋታሽን ይዘሽ ወደ አሏህ ተመለሽ አሏህ ምጊዜም የተውበት በሩክፍት ነው ። የአዱኒያ የአኬራ እህቴነሽ አሏህ ልባችንን እንደፈለገ የሚቀያይረው ጌታ ልብሽን በእስልምና በኢማን ይነፅልሽ የኔ ውድ
@Eskinderkassu
@Eskinderkassu 8 жыл бұрын
Esikalew behiwot eskalew!!! Esikalew! Esikalew!! Song of the year!
@addisababa8665
@addisababa8665 8 жыл бұрын
A masterpiece really. May be a break with her trademark sentimental? Congratulations Halima dear. And the featuring by Jalud really fits very well. Even in a music meant to be somewhat cheerful, there is a sublime sense of melancholy in it. Nice song really!!!
@hanahani6542
@hanahani6542 8 жыл бұрын
ምን የሚያስቅ ተገኝቶ ዛሬ የምንሰማው ..የምናየው አረ የሚያስቅ ይለም እንዴት ብለሽ ትስቂያለሽ ሃሊማ
@selam12ful
@selam12ful 6 жыл бұрын
Jah Lude & Halima. What a lovely duet.
@duhmantylessbell4668
@duhmantylessbell4668 6 жыл бұрын
There is nothing to do with religion just enjoy with this fabulous song
@fathimaalli7012
@fathimaalli7012 8 жыл бұрын
ሊም ወጣትነት ብዙያጋጥማልነገር ግን ይሕንሁሉ ጥፍት አጥፍቻለሁ እና አሏሕዬ ማረኝ ብሎ የተመለሠነው ሠው ማለት እናም መቼእንደምንሞት አናውቀውምእና መቶበቻሽን ቀን ቅርብ አሏሕ ያድርገው ያርብ ሁላችንም ወጀለኛነን የምናውቀው እዛ ሥደርሥ ብቻነው አሏሕ ይማርን በምሕርቱ ከአንድ ባንወለድም በአሏሕ እስካመንሽ ድርስ እሕትማማችነን ያርብ ምሕረትሕ አይለየን
@user-ne5dk7ym9b
@user-ne5dk7ym9b 8 жыл бұрын
የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ባለኮመንቶች እሽ አላህንፍሪካላችኃት እናተለምን ዘፈን ታዳምጣላችሁ ይገርማል ለራሳችሁ ሳኮኑ ሰውን ለመተቸት ትሮጣላችሁ ለእናተም ልቦናይስጣችሁ ያፍ ብቻሳይሆን ያምልኮት የልብነው እናተሳትስተካከሉ ስለሰውአያውሩ ስለሀይማኖት ፊልም ዘፈንላይ አይነሳም ከእነሱ እማ እኛ የምናየውነን ሀጺያት የምንጨምረው ስለዚህ ለሁላችንም ልቦናይስጠን
@abduadem1709
@abduadem1709 8 жыл бұрын
you are right my sweet
@hermonteklehaymanot4461
@hermonteklehaymanot4461 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየነው የሚያስፈራኝ የለም abo ymechih mn lbelh 😉
@user-ne5dk7ym9b
@user-ne5dk7ym9b 7 жыл бұрын
Abro ymechen yikrtagn sat neg
@user-hz1zu8od7k
@user-hz1zu8od7k 7 жыл бұрын
እረኛሽ ነዉ አቺ በግ ክክክክ እግዛቤርንመሣደብአልፈልግም ለምን ነቢ ኢሣ አለሂ ሠላም መሆናቸዉን አንዘንጋ ሙሥሊሞች ካፊሮቹንተሣደብንእያልን ነቢኢሣንእየተሣደብን ነዉ ቀጥተኛዉንመገድ ይምራንለሁላችንም
@ameera7136
@ameera7136 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየነው የሚያስፈራኝ የለም ትክክል
@appleksa643
@appleksa643 8 жыл бұрын
This song is great I saw the girl for the first time and I was amazed by her voice 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🏆
@hayatmuhammed150
@hayatmuhammed150 5 жыл бұрын
Wow yene konjo 😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹❤❤❤👌
@biniamghirmay2961
@biniamghirmay2961 7 жыл бұрын
jah and halima your group very magnificent
@kerrya2128
@kerrya2128 4 жыл бұрын
This song speaks💯2 my soul thank you guys💕
@getalex85
@getalex85 Жыл бұрын
it gives me relife..when my mood..goes wrong
@hottamanful
@hottamanful 7 жыл бұрын
very melodic music , great voice .. keep it up sis .. LOVE from SUDAN .. Please if anybody can translate the song into Arabic or english ..
@jonasmario2614
@jonasmario2614 4 жыл бұрын
بتتكلم عن السعادة و انو الناس تكون مبسوطة ... اسكالهو اسكالهو معنها ح اضحك و تاني عيوني ما تنزل دمعة منها
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
ጡሩ መልክት ነው አሊማ አብዱረህማን ይመችሽ
@emebetabakite8325
@emebetabakite8325 8 жыл бұрын
amazing thank you new style so much fun and true we have to laugh and smile. halima you are the best singer
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Halimaye ezih video lay akuamsh yamr neber ahun eko betam ketensh wde
@alexanderthegreat5249
@alexanderthegreat5249 3 жыл бұрын
አኛ ግን መከራን ስደት የተፈራረቀብን ያሆ ብለናልአ አንግዲህ አንዲነጋ ኧታልቅስ ኧይኔ ኧቦ ይምች በወሎ መጀን ራህ ይሁንልሽ ሀራም ለምትሉ ሁሉ ሀራም የሚያስኘውን ማወቅ ኣለብን መልክቱ ፍቅር ና በርቱ ሚል ከሆን የቱ ላይ ሃራምነቱ ዋናው መልኩት ነው ኣታልቅስ አያለች ምን ኑ ሃራሙ ያለቀስ የታመመ ተስፍ የቆረጠ የተራበ ያልፍልኛል ብላ ያረብ ኣገር ጩሀት ናላውን ያዞራት ተስፍ ቆርጦ ራሳችወን ሊያጠፉ ያሉት ኣስር ኧመት ኧርብ ኣገር ሰርታ የተዘርፍውን የክሰረችውን ታቀዋልች ሳቅ ጠፍቶባችው ግራ የገባቸው ህይወት አንደጭቃ የረገጣችው ያቁታል አንግዲህ ኣታልቅስ ኣይኔ ብትል ሃራሙ ምኑ ነው ያልተነካ ምን ያቀዋል ኣር ያሆ በል ወገኔ ኧንዴ አን ዲነጋ ሃራሙስ ኣንተ ኣንቺ በስው ምትፈርድ ሃራሙ ላንት ነው በስው ላይ ምትፈርድ ምትፈርጂ የሀይማኖት ካባ ለብሳቹ አኛ ግን መከራን ስደት የተፈራረቀብን ያሆ ብለናል
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 6 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ሁሌም አደኛ ነሽ
@DanielGyesus-zs7nj
@DanielGyesus-zs7nj 8 ай бұрын
Amazing ❤❤❤❤❤❤❤halima
@zemedsime4945
@zemedsime4945 8 жыл бұрын
nice song and giving positive hope everyone
@sdesta1327
@sdesta1327 2 жыл бұрын
It is beautiful music!
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 4 жыл бұрын
man this guy is a treasur💖
@oromoofirst789
@oromoofirst789 5 жыл бұрын
የኔ ማር ሳቂ እድሜ ይስጥሽ ምርጥ ነሽ ግን ትዳር ወሳኝ ነው አግቢ
@user-lx1qe5wp7s
@user-lx1qe5wp7s 8 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ......እያለ ይቀጥላል ኧረ በደንብ ሰቃለው ጊዜውን በሳቅ ማሳለፍ ነው እንጂ አልተቻለም ሀሊማዬ ጥሩ ሰራ ነው በርቺ
@liduyehenimistu6482
@liduyehenimistu6482 8 жыл бұрын
ታዲያስ ♥♥♥♥♥
@seiamkonjoo6388
@seiamkonjoo6388 8 жыл бұрын
Very nice Seeing new things kkkkkkkkkkkkk 👍
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Konio. Zefen. Newu. Enamasegenale
@frhnd1086
@frhnd1086 6 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አይይይይ
@isakredie9338
@isakredie9338 8 жыл бұрын
jah lude reggae star love you keep going men
@AaAa-kt7tz
@AaAa-kt7tz 8 жыл бұрын
Minm Allellm Allah Hedeyawun Yestes ka Allah Tasfa Atekurache Mahre Naw Tamlse Sis
@jonethebreain2031
@jonethebreain2031 5 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ስራህ ጃሉ እና ሃሊማ ሬገ ሙዚክ
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 Жыл бұрын
Fetari miheretune yistesh yene filikelike🙏
@user-lb3pf5eq3s
@user-lb3pf5eq3s 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሙዚቃ ♥ ከምርጥ ሰወች ጋር
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 жыл бұрын
The biggest ❤️ to Halima & Jah lude.
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath 6 жыл бұрын
Abshriiiii habibti.....sakilgn esti yene konjo
@zeynebdawddawwd2789
@zeynebdawddawwd2789 4 жыл бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ።።።።።
@teddafaya4386
@teddafaya4386 5 жыл бұрын
Jahludye&haluye Love ya guys💕✌💞💋
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
ሀልማዬ ስወድሽ ስንት አመት ለመኖር ነው ሳቅ ይመችሽ
@bgbfgh769
@bgbfgh769 8 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ኢዳያ ይስጥሽ ተውበት አድርገሽ ተመለሺ ወደ ጌታሽ ሀሊማ
@maryanamaryana5721
@maryanamaryana5721 8 жыл бұрын
kkkk ene eko mitgermugn eman kalesh or kalek lemin ayesh or ayek eraschun nutsu argachu lelawun atwkesu mejemer ene manegn bilachu eraschun temelketu
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 6 жыл бұрын
Ewnetm sakita nesh yene konjo sakshign swedlish my cute keep going 😘😍😘😘😘😍😍😚😙😙😙😙
@saeedqsaeeda9848
@saeedqsaeeda9848 6 жыл бұрын
ሀሊማ አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ ስም ብቻ አይደለም
@melatesfa7390
@melatesfa7390 5 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው፡፡፡ያብዛላችሁ።
@emanukedir4966
@emanukedir4966 4 жыл бұрын
I love you so much ur my motivation
@endod8708
@endod8708 7 жыл бұрын
this is my new jam eskalew
@LouisOLOA
@LouisOLOA 6 жыл бұрын
so nice! Thanks and praises!!! if you could traduce lyrics in english french or spanish would appreciate :)
@user-mr5pg5hs8r
@user-mr5pg5hs8r 7 жыл бұрын
ይመችሽ ሃሊ
@sofiqueen7017
@sofiqueen7017 7 жыл бұрын
woww haliye Mar gena ahun temecheshgn "esekalew esekalew" bikefagnem esekalew salbela weye aladerku ye negen gena alaweku
@yrgakiros1131
@yrgakiros1131 8 жыл бұрын
amazing new arif song!!
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 6 ай бұрын
Old memories
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 6 жыл бұрын
ሀሊማየ የኔ ቆንጆ ውድድ ነው የማደርግሽ ልክ ነሽ እስቃለሁ እኔ እስካለሁ አልገባኝም እስቃለሁ.... ....♥♥♥
@rihanakalid1346
@rihanakalid1346 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሀሊማዬ በርቺ
@sofiqueen7017
@sofiqueen7017 7 жыл бұрын
Wowwww nice song haliya bertu ❤
@vironicagoada7621
@vironicagoada7621 7 жыл бұрын
wowwwwww l like. it. music
@ummuhammad6081
@ummuhammad6081 4 жыл бұрын
ewnet eskalehu halimi yersesen bahari nw yegelsesew arif nw ❤️❤️
@nonstopanebessainc
@nonstopanebessainc 2 жыл бұрын
Yaho...yaho wogene.. Tekekelll
@mesiyfikr7827
@mesiyfikr7827 5 жыл бұрын
ምዲነው ሙስሊም ክርስቲያን እያላችሁ የምታዝባቡት አስተሳሰባችሁ የወረደ መብቱዋ ነው መስማት ያልፈለገ መውጣት ነው ቲሽ
@naniynaniy3921
@naniynaniy3921 8 жыл бұрын
ehte wendmoche hlima muzickga bthonme westuwa nsuhna allahn feri edihum knat ytsalchi lton tchilalalchi ymayhon nger kmtnageruwat ewente kaznachulat duea adergulat insallah 1 kne allah iman ystat yhonal
@user-in7wc3fi4l
@user-in7wc3fi4l 6 жыл бұрын
እንዴት ልሳቅ በእንባ እየኖርኩ
@senihabshwit1908
@senihabshwit1908 6 жыл бұрын
ሀሊምዬ የኔ ማር ሀይማኖት የግል ነው መሬ ስምሽንም ብቀይሪው አሪፍ ነበር😘😘😘😘
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
I Am Single Everyday Because Some Time Love Is Not True
@haliimacabdiraxman265
@haliimacabdiraxman265 5 жыл бұрын
Halima yeey halima nice song
@DawitSimeneh
@DawitSimeneh 8 жыл бұрын
betam lovely muzika
@betamwestannewyenekagkuwea7043
@betamwestannewyenekagkuwea7043 7 жыл бұрын
saklg yena mar
@qamuti1
@qamuti1 5 жыл бұрын
ሰቂሊል ሃሊማዬ የሆድን ማን ያዉቃል
@user-hg8pv5qe5o
@user-hg8pv5qe5o 8 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሙስሊሟ እህቴ መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ ወደ አላህ ተመለሽ አላህ መሀሪና አዛኝ ጌታ ነው አላህ ይጠብቀን በዱኒያ ከመታለል
@ruqeyaruqeya2594
@ruqeyaruqeya2594 6 жыл бұрын
ሀሊማ እህቴ አሏህ ህድያ ይስጥሺ አር ለአህይራሺ አስቢ በቃሺ አላህ ማሬ ነው ናቸረ ነው ተመለሺ እፍፍፍፍ ምን እንደምልሺ እህቴ ግራ ገባኝ ሳይሺ ለአህይራሺ ፈራሁ እኔስ ምታምሪው ማረ ሀሊማ ግን ለዱኒያ ተሽጥሺ
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 3 жыл бұрын
Halimayeee amazing human being ❤️❤️❤️
@mariyaali7644
@mariyaali7644 8 жыл бұрын
nice music mashallah berch halimaye
@ayishaayisha5291
@ayishaayisha5291 7 жыл бұрын
እንደው እናንተ ሙስሊሞች ስው ለመኮነን አንደኛ ናችሁ ለምን ታዳምጣላችሁ ሀራም ከሆና አታዳምጡ እሷ መኖር ያለባት እንደራሷ ነው እናንተ እንዳላችሁ አይደለም ለራሳ ነፍስ ተጠያቂ እሳ ኑች እናንተ በነጻ አትለፍልፍ
@AhmedHassan-pv5mj
@AhmedHassan-pv5mj 6 жыл бұрын
Ayisha Ayisha አላዳመጥነም.ዘፈን.ሃራም.ወይም.ክልክል.ነው
@MdSohag-fz3wi
@MdSohag-fz3wi 6 жыл бұрын
ስለሙስሊሞች ምን ታውቀለሽ ኣታናጂኝ
@NN-tw5pz
@NN-tw5pz 6 жыл бұрын
መናገር ግድ ይላል እንደ እራስክ ሁሉም ይመስለሃል ምን ታቃለህ ስለ ሙስሊም
@user-of8rs7jv1f
@user-of8rs7jv1f 6 жыл бұрын
Ayisha Ayish😂😂😂
@habibahabiba2818
@habibahabiba2818 5 жыл бұрын
ስራአት
@mustafaahmet7154
@mustafaahmet7154 7 жыл бұрын
I like halima abdurahman
@mikiyosm9747
@mikiyosm9747 4 жыл бұрын
Love from Miki London UK to Seni teshager the Netherlands Saint Michael gusts Hertogenbosch Noord Brabant I Still love you Seni Nafekshgn betam yene Kinjo. Leresash Al chalkuem Seni yene feker
@sweetthing2816
@sweetthing2816 8 жыл бұрын
good music with good message
@kalkidankorichorayakoricho7197
@kalkidankorichorayakoricho7197 4 жыл бұрын
Wwwww nice music halimaye 👍👍👍
@ishaallaahkheyr281
@ishaallaahkheyr281 3 жыл бұрын
Weww the best song 2021
@seadakebrde8879
@seadakebrde8879 6 жыл бұрын
ቢስሚላህ ሙስሊሞች በስድብ አይደለም እኛ ወደ ሙስሊም የምናመጣት እረ ሱል ይህን ነዉ ያስተማሩን ለምን ትሳደባላች እናንተ በአላህ አማኝ ከሆናች ወደ የምንመልሰዉ በመልካም ባህሪ እንጅ በስድብ ክሪስታኖችን በመሳደብ አይደለም እናንተ እራሱ ብዙ ይቀራችሁአል እኛ እደዚህ አልታዘዝን እዴ እረሱል እኮ መስጅድ ሲሄዱ እዳይሰግዱ ተብሎ ሽንት ይደፋባቸዉ ነበር እሳቸዉ ግን መሌካም ፊት እጅ የተኮሳተረ ፊት እንኳ አልነበራቸዉ ሠዉ ከመሳደብ ለራሳችን ኢልም ይኑርን ከዛ ሠዉ መመለስ እችላለን እባካችሁ ሙስሊም ይህንን አያዝም አመሰግናለሁ
@feruzhassen6360
@feruzhassen6360 8 жыл бұрын
Love it great job
@halimahalima1722
@halimahalima1722 8 жыл бұрын
አላህን የሚፈራ ልብ ይወፍቅሽ እህት አላህ ይመልስሽ
@abduadem1709
@abduadem1709 8 жыл бұрын
+Halima Halima don't judge people why you came here
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 жыл бұрын
ጃሉሉየ የኔ ምርጥ ኣሊማየ የኔ ሳቂታ ዉድድ ማሮቼ
Jossy - Shik Belesh Ft. Jah Lude [NEW! Music Video 2015]
4:56
Jossy in Z House
Рет қаралды 977 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Kegebeta
6:31
Halima Abdurahiman - Topic
Рет қаралды 55 М.
ምርጥ 10 የጃሉድ አስቂኝ ንግግሮች
9:17
የሳቅ ሱቅ - Yesaq suq
Рет қаралды 405 М.
TEDDY AFRO - BOB MARLEY
5:56
Mohammed Idris
Рет қаралды 3,5 МЛН
Z 10 Gigi Ejigayehu shibabaw  non stop old Ethiopian music Best Ethiopian music
52:08
BISRAT PCX ብስራት ፒሲX
Рет қаралды 297 М.
Zeleke Gessesse - Don't Let Me Down Ft. Siyamregn & Betty G
4:51
News ET Social
Рет қаралды 372 М.
Halima Abdurahman New Ethiopian Official Music Video 2016
6:21
ETHIOPIANISM
Рет қаралды 63 М.
Seifu on EBS : ድምፃዊ ጃሉድ በሰይፉ ሾው
13:56
Seifu Show
Рет қаралды 365 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН