Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

  Рет қаралды 1,831,634

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 17 күн бұрын
ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን ከዚህ በፊት በእኔ KZbin channel እናቀርበው የነበረው Bread of life የተሰኘው መፅሃፍ ቅዱስን በአንድ አመት ውስጥ በ chronological order ማንበብ አገልግሎት ሲተላለፍ ከነበረበት ለተወሰኑ ጊዜያት መቋረጡ ይታወቃል፤ይህም የሆነበት ምክንያት በ Asterabebeofficial KZbin channel የሚቀርበውን አገልግሎት የዝማሬ አገልግሎት ብቻ ላይ ያተኮረ እንዲሆን በማሰብ እና ከብዙዎችም በደረሰኝ አስተያየት መሰረት ሌሎች አገልግሎቶችን ለማቅረብ እራሱን የቻለ ሌላ KZbin channel መክፈት የግድ አስፈልጎናል፡፡ ይህ አዲሱ ቻናል Adullam pages ( የአዶላም ገፆች) የተሰኘ ሲሆን የመፅሃፍ ቅዱስ ንባብ፤ መንፈሳዊ መጽሃፍት፤ በተለያዩ ከተሞች የሚደረጉ የመድረክ አገልግሎቶች እንዲሁም ሁለንተናዊ እና መንፈሳዊ እድገትን ሊረዱ የሚችሉ አገልግሎቶች የሚተላለፉበት ሲሆን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ subscribe እንዲሁም share በማድረግ ይህንን አገልግሎት ይደግፉ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ! youtube.com/@adullampages?si=B7Yz2-QiBk1Q4F1Y
@Babysharbk
@Babysharbk 14 күн бұрын
እሽ አስቱዬ❤❤❤ ደግሞ እንድ መድረግሽ ትክክል ነው
@Fitsumdereje-
@Fitsumdereje- 7 күн бұрын
We will do thanks!
@Yiduka
@Yiduka 7 сағат бұрын
ወደን
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 2 ай бұрын
ለፀጋው ክብር ይሁን ፀልዩልኝ 🤲🏻
@LegesseBurako-q6s
@LegesseBurako-q6s 2 ай бұрын
Let God lead your way through out your life!. You are blessing to us!
@girumtesfaye
@girumtesfaye 2 ай бұрын
አሜን! ጸጋ ይብዛልሽ አስቱ! ❤
@tesfalegntadesse3123
@tesfalegntadesse3123 2 ай бұрын
tebarek be geta bisema bisema alitegibewum mezimurochishin ♥♥♥♥♥♥
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 2 ай бұрын
አሜን!. እንደው ምን ልበል በሰማያዊ ቅኔ ረሰረስን, አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል!!. አሁንም ይብዛልሽ ቤትሽ ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ!! ❤❤❤❤❤❤
@KirubelGobena
@KirubelGobena 2 ай бұрын
ታላቅ እና የተፈራህ አምላክ ለ ክብርህ ብቻ እንዲሆን ስላረከው ዝማሬዎች እና አስቴር እናመስግንሃለን! እኔን ተነስቼ እንድዋጋ እያበረታኝ ነውና አታስቢ ለክብሩ ሆኖአል
@Abenezer1100
@Abenezer1100 3 ай бұрын
ማጋነን አይሁንብኝ እና አብዛኛው ዘማሪያን ሁለተኛ አልበማቸውን ሲለቁ እንደ መጀመሪያ አይሆንም በጣም ስለምንጠብቅ ነው መሰለኝ! የአንቺ ግን ከላይ እንደሆነ ይናገራል እስካሁን ያልሰማዋቸው መዝሙሮች አሉ የሆነ መዝሙር ስሰማ ልቤ ይፈስና አንዱ መዝሙር ላይ ብዙ ቀን አሳልፋለው ብቻ ለወራት የምባረክበትን በረከት ነው ጌታ አንቺን ተጠቅሞ የሰጠን በእውነት ከፀጋው አትጉደይ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ያሰብሽውን ሳይሆን እርሱ ያሰበልሽን ይስጥሽ
@melesetadesse1621
@melesetadesse1621 3 ай бұрын
በእውነት በትክክል ሀሳቤን ገለጥከው ወንድሜ፡፡ አስቱዬ ተባረኪ ያንቺ ይለያል በርቺ ሁል ግዜ መንፍስ ቅዱስን አዳሚጭ ግዜ ስጭው በዘመንሽ ብዙ ይስራል ገና
@amsalemulatu7920
@amsalemulatu7920 2 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር አብዝቶ በጸጋው ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@kenenimulatu1845
@kenenimulatu1845 2 ай бұрын
so true
@sitootas
@sitootas 2 ай бұрын
God bless you more.
@zewidetilay9679
@zewidetilay9679 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Earme-x2e
@Earme-x2e Ай бұрын
አስቴር አወቀ በምትባል ዘፋኝ ምድር ላይ ከተጣበኩበት ነጥቃ አስቴር አበበ የምትባል ዘማሪ ከእየሱስ ጋር አጣበቀችኝ ዘመንሽ ይባረክ!
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Ай бұрын
ተባረኪ
@simegnalemu-d1s
@simegnalemu-d1s Ай бұрын
Egziabher yebeltal amen ❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 24 күн бұрын
Tebareki, be Geta bet arji
@SaraDesta-m6g
@SaraDesta-m6g 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@danielayele-t8p
@danielayele-t8p 8 күн бұрын
Enkuwan ke libe zakara wode libe arefe be dehina metah
@SefanitAbayneh
@SefanitAbayneh 3 ай бұрын
አንድ ሺህ ጊዜ like ማድረግ ቢቻል ብየ ተመኘሁ ድንቅ ዝማሬ፡፡ ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን ተባርከናል ተጠምተን ነበር፡፡ ጌታ ኢየሱስ በብዙ እጥፍ ይባርክሽ አስቱ፡፡
@demeassefa8289
@demeassefa8289 3 ай бұрын
Me too
@desalegngasheugeboofficial8926
@desalegngasheugeboofficial8926 2 ай бұрын
ልክ እንደ እኔ ❤❤
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 2 ай бұрын
Amen
@user-jx6br4wn7p
@user-jx6br4wn7p 3 күн бұрын
Amen
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 2 ай бұрын
በመንሳዊ እርጅና ትውልዱ በተዋጠበት በዚህ ዘመን።አካላዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ህይወትሽ መዘነጡን በተግባር አሳይተሽናል።ዘመንሽ ይባረክ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 ай бұрын
Tebarek
@Alem-b9p
@Alem-b9p Ай бұрын
ጌታይክበረቅሬታዎች አሉት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abebeye1818
@abebeye1818 17 күн бұрын
አካሏስ ብትል; ዝንጥ ያለች ቀጫጫ; ምራቅ የምታስውጥ የተከሸነች ጮሮርሳ አይደል እንዴ ምትመስለው!
@markosmarye
@markosmarye 3 ай бұрын
እህታለሜ ምንጭሽ አይድረቅ! ስንት ቀን ይኸው ጠጥቼ ጠጥቼ አልረካሁም! ከየት እንደቀዳሽ ያሳብቅብሻል ። ጌታ ኢየሱስ ዘላለምሽ እየባረከ ይባርክ። ❤❤❤
@frehiwotbekele2952
@frehiwotbekele2952 2 ай бұрын
😊😊😊🎉🎉🎉🎉
@hewis9138
@hewis9138 3 ай бұрын
እግዚኣብሔር ሲወደንና ሲራራልን፡ ኣስቴርን ቀብቶ በዚህ ዘመን ሰጠን። ስሙ ይባረክ።
@ABENEZERTEMSGENTUMISO
@ABENEZERTEMSGENTUMISO 3 ай бұрын
እኔ ላለፉት 9 አመታት እዚህ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነው የምኖረው። ከቁጥር አንድ መዝሙርሽ ጀምሮ በአገልግሎቶችሽ ስባረክ ስበረታታ ነበር አሁን ደግሞ በበለጠ ፀጋ ተገልጥሽልን። አንቺ ለኛ በበረሃ ውስጥ የፈለቅሽ ምንጭ ነሽና ሁልጊዜ ስለአንቺ ጌታን እናመሰግነዋለን❤🙏
@MeronNigatu-t3z
@MeronNigatu-t3z 2 ай бұрын
❤❤❤
@WikiynosYisfalem
@WikiynosYisfalem 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@frehiwotbekele2952
@frehiwotbekele2952 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@TheAbbe127
@TheAbbe127 Ай бұрын
❤❤❤
@wudasiekassa5660
@wudasiekassa5660 Ай бұрын
Astuye tebareki❤❤❤
@bettymamo909
@bettymamo909 3 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ሌላ ነገር መስማት እየቻልኩኝ አይደለም ጌታን የአስቱ ቁ 2 አልበም ከተለቀቀ በኋላ ይሄንን ብቻ ነው እየሰማሁ ያለውት💞
@RuhamaGirma-go3ps
@RuhamaGirma-go3ps 2 ай бұрын
እኔም
@bethlehem6098
@bethlehem6098 Ай бұрын
Same🥰
@tinsaeabera4515
@tinsaeabera4515 3 ай бұрын
Honestly መዝሙር መፃፍ ነዉር በሆነበት ዘመን ወጣቱ የሰባዎቹን እና ሰማኒያዎቹን መዝመር መዚቃዉን አሳምሮ በመድረኩ ሲያስጨፍር ለዚያዉም ኦርጅናል ዜማውን አጣሞ አንቺ ግን እንዲህ ያለ ዉድ ግጥም እና ዜማ ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ ፀጋ ይብዛልሽ ፡፡ ምርጥ ግጥም ፤ምርጥ ዜማ ፤ ምርጥ ቅንብር
@belaynegash6550
@belaynegash6550 3 ай бұрын
ከምንጩ ሲቀዳ እንዲህ ነው 🎉
@michotamekuria89
@michotamekuria89 3 ай бұрын
በጣም እንጂ ! ካሱን እኮ ቆንጆ ቆንጆ አልበም እየሰጡን ጌታ ይባርካቸው ዘማሪዎቻችንን
@Angela_436
@Angela_436 3 ай бұрын
በትክክል እኔም የታዘብኩት ነው ፥ኧረ እንደዚ ተንበርክከው መዝሙር የሚቀበሉ ይብዙልን ።ቤተክርስቲያን እንደድሮ ለኳየር ቦታ ብትሰጥ ጥሩ ነበር አምልኮ ቡድን መሪ የሚባል ነገር መቶ ነው ትውልዱ የተበላሸው ፥ሲቀጥል የሰውንም መዝሙር ሲዘምሩ ጸልየው እንኳን አይቀርቡም ይሄ መዝሙር ከዚ ጋር ይሄዳል ይሉና ነው መድረክ ላይ ወተው የሚጨፍሪት ደግሞ የሚያሳይኑስ ስቃይ ፡ምንም በሌለበት አጨብጭቡ እጅ ወደ ላይ እልል በሉ የትዛዙ ብዛት ኡፍፍፍፍ እኔማ ይሉኝታ ስለማላውቅ ጉዳየ አይደለም ካልተሰማኝ እጄን አጣምሬ ቆሜ ነው የማየው የምቆመውም ህዝቡ ስለሚያሳዝነኝ ህዝቡን አክብሬና የዋሆቹን እንዲላሰናክል ነው ። ያ ደግሞ የፈረደበት የአዲስ አለም መዝሙር ከአመድ ላይ የተነሳ የሚለውን እማ እስክሳ መምቻ መጨፈሪያ አድርገውት ቁጭ ብለዋል እንደው አንድ አደባባይ ሰብስቦ የሚገስጽ አቅጣጫ የሚያስዝ መጥፋቱ ያሳዝናል በተረፈ እኔ መዝሙር በጣም ነው የምወደው በጣም! ጌታን ሳላውቅ ነው መዘመር የጀመርኩት ግን ዘማሪ አይደለውም ።ለእውነተኛ ዘማሪዎች በጣም ትልቅ ክብር አለኝ እወዳችኃለው ማንም ሲነካቹ አልወድም አስቱም ሁላቹም ተባረኩልኝ ጸጋ ይብዛላቹ እኔና እክስቴ በእናንተ መዝሙር ጌታን ተቀብለናል ስማቹን መጥቀስ አልፈልግም በጌታ ሳንሆን የብዙዎቻቹን እንሰማ ነበር በድጋሚ ተባረኩ።
@bettymamo909
@bettymamo909 3 ай бұрын
የተወደድሽ ነሽ❤❤ለአመታት የሚሆን ምግብ ነው የሰጠሽን የሰጠሽ ጌታ ስሙ ይባረክ💞💞💞ፀጋ ይብዛልሽ❤
@MerakiAcademy
@MerakiAcademy Ай бұрын
ያለምንም ማጋነን፣ this is the best Christian Album of the last 20 years.
@LensaKebeWakjira
@LensaKebeWakjira Ай бұрын
Awo lik new ewunett new yihew 2 wer honegn sisemaww mezmurun hule adis ...yigrmal Geta kibrun yiwusede
@yohannesmkfk38
@yohannesmkfk38 3 ай бұрын
አላቅም ለምን እንደሆነ ልክ ልሰማ መዝሙርሽን ስከፍት ራሴን ተንበርክኬ አገኘሁት።ጸሎትን የሚያቀጣጥል የአምልኮን መንፈስ የሚያፈስ ዝማሬዎች ጸጋ ይብዛልሽ።
@romankebede6548
@romankebede6548 2 ай бұрын
አንቺ አስቱ የዘመናችን ልዩ ክስተት ነሽ እንዲህ ወደ ጌታ የሚያቀርቡ መዝሙሮቾ በተራብንበቶ ዘመን አንቺ ሎዩ በረከት አድርጎ ጌታ ሰጠን ተባረኪ ጸጋ ይጨመርልሽ❤
@misganaguchie9293
@misganaguchie9293 3 ай бұрын
ለመንፈሳዊ ረሀቤ ምግብ የሆነ መዝሙር አገኘሁ። መዝሙር እየበላሁ ነው። አስቱዬ ተባረኪ፣ ይብዛልሽ፣ ከዚህ አትጉደዪ፣ ከኛ የተሻለ የአምልኮ ጥልቀት ውስጥ ነሽ። እኛም በማምለክ እንከተልሻለን። አትቁሚ፣ ከኛ ብትሻዪም ከእርሱ አንፃር ገና ነሽ ቀጥዪ ይብዛልሽ።
@GirmaKassa-rw4hm
@GirmaKassa-rw4hm 2 ай бұрын
የቃሉና የመንፈሱ ሙላት ያለው እንዲህ ለሌሎች ፈውስ ይሆናል ውድ እህቴ በደሙ ተሸፈኝ ከዘመኑ ሽንገላና በሽታ ተሰወሪ ፀጋሽ ዘመኝ ዘለቅ ይሁን "በዘመኔ አያለሁ" ያልሸውን እንደ ስምኦን እና ሀና ያሳይሽ ያሳቅፍሽ እሱ የእኔም ፀሎትና መሻት ስለሆነ በወሳህና ማግስት ድንጋይ ከሚወረውሩብሽ ይሰውርሽ እየሱስን ጋርደው እነሱ በትውልድ ልብ ከተሳሉት አይነት ከሳሪዎች ተርታ ልክ እንደዘመርሽው አያድርግሽ የኔ ጣፋጭ ሁልግዜም በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ የነፍስ ምግብ አቅራቢ ያድርግሽ ትውልድ እና ዘመንሽ በጌታ የተጠቀለለ ይሁን በድካምና በክፍተትሽ የሚቆሙ በየ አህጉሩ ስለ አንቺ የሚፀልዩ ያኑርልሽ ።ተ ባ ረ ኪ!!!!
@mekdesgirma5211
@mekdesgirma5211 3 ай бұрын
አስቱ ተባረኪ በቀደም አገኘው ይደግ ገነት ቤተክርስቲያን ሲናገር ምን አለ መሠለሽ የድሮ አባቶች ምን ብለው ይመክሩን ነበርከመዝሙር በኋላ ጭብጨባ ዚበዛ እየሱስ እንዳይሸፈን ተጠንቀቁ ብለው ሲመክሩን ወደጓዳ ገብተን ምህረትን እንጠይቅ ነበር ይህን ያልኩሽ እንዳትቀዘቅዠ ነው በብዙ ተባረኪ
@Melka7dan
@Melka7dan 3 ай бұрын
Wow አዎ እሱ ብቻ ደምቆ ይታይ የፀጋው ባለቤት🙏🙏🙏
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 3 ай бұрын
ድንቅ ምክር!!!
@LidiyaTsegaye-xr9ex
@LidiyaTsegaye-xr9ex 2 ай бұрын
እውነት ልቤ የተሰማውን እውነት ገልጠሃል🙏ጌታ ይርዳት 🙏እኛንም ይርዳን 🙏
@GenetwadaalaroGenet
@GenetwadaalaroGenet 2 ай бұрын
Ewnet anchi denk nesh tebareki❤️❤️
@zinashhuluka-og3fd
@zinashhuluka-og3fd Ай бұрын
አስቱዬ ለምንድነዉ መዝሙሯ ሰምቼዉ ሰምቼው የማልጠግበዉ ከሚገርመው ነገር ሌላ መዝሙር ለመስማት እከፍትና ዘግቼ ተመልሼ ያንችን ከፍታለሁ ሳልሰማሽ አልዉልም እያንዳዱ መዝሙሮችስ ለኔ መልህክት አላቸው ይህ ከጌታ ካልሆነ እንደዚህ የሰው ልብ ላይ ቁጭ አይልም እኔ ምን ልበል የፀጋው ባለቤት የተባረከ ይሁን ። አንቺን መጠቀሚያ አድርጎ በመዝሙሮችሽ ሰለምንፅናና የጌታን ትልቅነት ሰለምናይበት ወድድድድ አረረግሻለሁ ይህ ፀጋ አይወሰድብሽ በረከታችን ነሽ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ሁሉ ይባረክ።
@DagimawiTeklu
@DagimawiTeklu Ай бұрын
ያላነሰ ያላጠረ፣ ከላይ ከላይ ያልሆነ፣ ለኔ ፍቅር ለእየሱሴ፣ አለኝ ምስጋና ከነፍሴ . . ብለሽ እንደዘመርሺው፣ በእውነትና በመንፈስ ከውስጥ የሆኑ መዝሙሮችን ስላቀረብሽልን፣ ስለተባረክንበት ክብሩን ሁሉ እሱ እግዚሃብሔር ይውሰድ፡፡ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን!
@TsedeyEndeshaw
@TsedeyEndeshaw Ай бұрын
አስቴር እግዚአብሔር በአንቺ የገለጠው የመገለጢ ሀይል እንዲህ ነው ብዬ በቃል መግለጥ ይከብዳል ብቻ እንዳልሽው የፀጋው ባለቤት ይባረክ እንችንም ለእኛ የሰጠን ከመሪት ስበት አውጥቶ አንገታችንን ወደላይኛው ቤታችን እነድናደርግ ያደረገን ስሙ ከዘላለመ እስከዘላለም ይባረክ። የእኔን ልናገር በቀን ሳደምጠው ሁሌ እንደአዲስ በየቀኑ በመደነቅ እሰማሐው እሚገርመኝ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መሆኑ በለሊት ዝማሪዬ እሲ ነው በሆነ ሰአት ስገላበጥ እየዘመር በዚማሪውስጥ ያለውን እግዛቤርን ስፈልግ እራሴን አገኘዋለው አሁንም እኔም እላለሁ የፀጋው ባለቤት ይባረክ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት አንችም ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ ክብር አትውሰጂ ተባረኪ
@biyajapi
@biyajapi 3 ай бұрын
Aster Abebe Megersa - Shortly God bless you... Lily, Beti wolde, Azeb now get their sister, I was always worried that they are not getting new sister. God bless you much.. Eebbifamii.
@liliwina9768
@liliwina9768 3 ай бұрын
You are the person who shared my fear , I think they need more sister I pray to God to add more like them
@biyajapi
@biyajapi 3 ай бұрын
Yes Lina, we need many like them, prayer is key 🔑
@chaltichalti4682
@chaltichalti4682 3 ай бұрын
ኸኀ
@BelayneshSeifu
@BelayneshSeifu 3 ай бұрын
Tbrke❤🎉🎉🎉
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
መስከረም ጌቱ ሀና ተክሌ
@BanchilayAbigail
@BanchilayAbigail 2 ай бұрын
የኔ ጌታ የኔ ውበት የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት የኔ ወዳጅ የኔ ውበት የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት መኖር አልችልም ያላንተ ያላንተ ፈራለሁ ሁሉም ክድንድን ያለ ነው መኖር አልችልም ያላንተ ያላንተ ፈራለሁ ሁሉም ጭልምልም ያለ ነው አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ በማንነትህ ልክ የረሃቤ ቁመቱ ይላቅ ከከበበኝ አይሰረቅ እይታዬ ዘልቆ ላያዘልቀኝ ከጎደለኝ ነገር ከምለው ይህ ቀረ ይሁንልኝ ረሃቤ ላንተ ያጋደለ በተጨመረልኝ እድሜ በተቀጠረልኝ ቀናት ነፍሴን ዝም ፀጥ አሰኝቼ ከጌታ ውጭ ላልሰጣት ነጥቅያት ከሌላው ጎዳና ትዋል ኮቴህ በሚረግጥበት ልቤን እንዲህ አስፋልኝ እና ላጊጥ በፍቃድህ ውበት ልመርቅ በእጆችህ ለማዶው ሽልማት ፍለጋህን እንድከተል ስጠኝ ፀጋህን በብዛት ትሁን ነፍሴ እንዳልካት ደስታህ ኃይሌ ነው የሰማይ ፍቃድህን በምድር ስኖረው አሜንንንንንንንንንንንንንን አሁንም አሁንም አሁንም የኔ ውድ እየሱስ
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 ай бұрын
እንደገና ርሀብ እንደገና ጥማት ትላንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት (2) ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው መሆን የጤና አይደለም ርሀቤን ፈውሰው (2) እለት እለት ባዶ ትሁንና ነፍሴ በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ (2) በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህን ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ናና እስኪ አጠጣኝ ናና እስኪ አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክሀን የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን የፊትህን ሳይሆን ፈልጎ የጅህን ባትገባም ከቤቴ ላክ ብቻ ቃልህን የእምነቱን ቁመት አድንቀህ እንዳለፍከው አንተን በደጅ ትቶ ፈውሱን ብቻ እንዳለው አይደል መገስገሴ ፊትህን ማለቴ ማድጋዬን ልሞላ ላሰማምር ቤቴን ይሁን ሁሉ እንዳለ ከነዝብርቅርቁ ካንተ ካልከተመኝ ካቆመኝ በሩቁ ሳበኝ በእጆችህ ወደ ክብርህ ጥልቅ አስገባኝ ከልፍኝህ ጅምሩም ባያልቅ በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልወናህን ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ 😊
@bethget1850
@bethget1850 2 ай бұрын
የሚጣፍጥ ድምፅና ዜማ አስደናቂ በመገለጥ የተሞላ ግጥም እውነት፣ፅድቅ ፣ እ/ን መፍራት መፈለግ የተሞላ ፤ ስብከት፥ ትምህርት ፥ፀሎት የነፍስ ምግብ የሆነ ዝማሬ ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ ይብዛልሽ ። ይኸው እስካሁን ሌላ ነገር መስማት አልቻልኩም
@zekytesfaye6741
@zekytesfaye6741 3 ай бұрын
የልብሽ ናፍቆት ለትውልድ መልዕክት ነው! እህታችን አስቴር አምላካችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርኮሽ ይብዛ ፡፡
@DejeneaferuDejene
@DejeneaferuDejene Күн бұрын
አስቱ እግዚአብሔር በብዙ በማይቆጠር ገደብ በሌለው ፀጋዉ አሁንም ደጋግሞ ይባርክሽ ከልቤ💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗
@Medy-qo8cq
@Medy-qo8cq 2 ай бұрын
ፍፁም ደስታ ኡፍፍ ሰማይ ሰማይ የሚሸት ከምድር የሚያስለቅቅ ከሰማይ የተሰጠ የሚያረሰርስ ተባረኪ ዘመንሽ በከፍታ በቤቱ ይለቅ
@yemisrachfeseha9995
@yemisrachfeseha9995 Ай бұрын
እንደዚህ ያዘመረሽ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሄር ይመስገን ከዚ በላይ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርክሽ!!
@EleniKehali
@EleniKehali 2 ай бұрын
It feels like reading Bible when i listen this album ❤❤❤God bless you astuye geta banchi eysera nw demom yeseral gena🎉🎉🎉❤❤❤
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 3 ай бұрын
በጌታ ምን አይነት ቅባት ነው❤ መንፍስ ቅዱስ የቅኔና የዜማ ቃሉን እየተረጎመልሽ መንፍሳዊዉን አለም ወደመረዳት ውቅያኖስ ውስጥ ይዞሽ ገባኮ❤❤ሰምቼ ሰምቼ ቃል አሳጣኝ የምር...ጌታ እንዴት ያለ ብሩክ አምላክ ነው እንዴት ያለ ባለጠጋ ነው ኤረ....ኡኡኡ🎤🎹🎻🥁🎸🎷🎺ድምጽ ባለው ዜማ ሁሉ ክብር በአሪያም ይሁንለት።
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 2 ай бұрын
ዛሬ በዚህ ማለዳ ቅድስናዬ ነህ የምል መዝሙር መልዕክት ሆኖ ስመጣልኝ ሰርች አረገ መስማት ጀመረኩ ከዛ ቀጥሎ በዚህ ገባሁ ቀጥታ ወደ አባቴ በመንፈስ መብረረ ጀመረኩና ግን ምን አይነት ድምፅ ምንአይነት ችሎት ጥበብ መረዳት ነው ስለ ዮሰፍ የዘመረች ብዬ ስምጥ ስል ተመለስኩና ቀና ብዬ ወደ አባቴ ሳይ ለካ ፀጋ ነው በቃ አባቴ እንዲህ የማያቋረጥ ምንጭ ያፈልቃል ይችላል ያዘምራል ሰማያዊ ዝማረ 🎉🎉🎉❤ ተባረክ እወድሻአለሁ ረጅም እድመና ጤና ይስጥሽ እሰከ ፈፃመሽ ዘምረ ተገለጭ በእየሱስ ስም አትደበቅ አዳባባዮች ለአንች ይሁኑ ገደብሽ ይከልከል ፀጋ ይብዛልሽ።❤❤
@amuasefa8939
@amuasefa8939 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ቃል የተቀዱ ቅኔዎች ብሰማ ባደምጥ አልረካ አልኩ ዘማሪት ዘመንሽ ይለምልም
@elonmua8795
@elonmua8795 2 ай бұрын
Well said.
@habtamubekele8142
@habtamubekele8142 2 ай бұрын
😊​@@elonmua8795
@solomonabu-zb7fd
@solomonabu-zb7fd 3 ай бұрын
እንደዚህ መዘመር እንደሚቻል ከእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር መስጠት እንደሚቻል ስላሳየሽን ዘመንሽ እንደዘመርሽው ይሁንልሽ❤🎉🎉❤
@sarabegeta8541
@sarabegeta8541 3 ай бұрын
Amen yehunlat
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 Ай бұрын
በጣም የሚገርም መዝሙር ነው! 'ጉዳዬ' የሚለውን መዝሙር ሰምቼ ወደሌላው መዝሙር ማለፍ አልቻልኩም፡፡ ጌታ ይባርክሽ! "ሁሌ ሁሌ ሁሌ ኢየሱስን ብቻ እስክ ዕድሜዬ መቋጫ...."
@Amauel-f7k
@Amauel-f7k 3 ай бұрын
Boom🎉🎉🎉🎉🎉 Just, Aster.A.Magersa is legend❤. And, your songs are spiritual gifts from GOD ALMIGHTY For us. 26 tracks per a album is also extraordinary gift❤ The graphics is the best. The composers and musicians are just heros❤ Just, this is HALLELUJAH🎉 God bless you for all reading this comment!
@sarabegeta8541
@sarabegeta8541 3 ай бұрын
amen
@DeginetBerhanu
@DeginetBerhanu 3 ай бұрын
እንኳንም ዘገየሽ እንደ ወይን ጠጅ የጣፈጠ ዝማሬሽ ነፍሴን አረሰረሳት እየሱስን አሳየሽኝ❤
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 3 ай бұрын
እኔ በጣም ከምወደው መዝሙር አስጀመርሽው! 😮 ዘመንሽ ይለምልም! ባንቺ ሁኔታ ልጁን የገለጠ ልዑል አምላክ ይባረክ! ለትውልድ መነሣት ምክንያት ያድርግሽ!
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 2 ай бұрын
መስማት መስማት መስማት እንደገና መስማት ሌላ መረዳት ሌላ ግርምት እህቴ ዘማሪ አስቱ ተባረኪ ይህ ብርሃን እንደዋጠሽ ዘመንሽ ይድመቅ
@tayedue2jesus
@tayedue2jesus 2 ай бұрын
አስቱ ተባረኪልን❤
@pdtantu
@pdtantu 2 ай бұрын
አስቱ ዘመንሽ ዘር መንዘርሽ ይባረክ ይህ ከሰው ዘንድ አይገኝም ከምንጩጋ እንደቆየሽ ይታወቃል አሁንም ፍጻመሽ ከጸጋው ዙፉን ሥር ይሁንልሽ።
@Melka7dan
@Melka7dan 3 ай бұрын
ክብር ለአብ፣ ክብር ለወልድ ፣ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ለፀጋው ባለቤት ይሁን ፡፡ 🙏🙏🙏🙏
@Mimitwa
@Mimitwa 2 ай бұрын
በዘመኔ አያለሁ ብዬ በመዝሙርሽ አብሬሽ ዘምሬ በመዝሙሩ እነዚህን ያልሻቸውን ሰዎች አንቺ ሆነሽ አየሁት የጌታ ውድና የዘወትር መጠቀሚያ አስቱ....ዘመንሽ የበረከት ነው። ለወደፊትም ፈቃዱ ብቻ ያግኝሽ። እንዳትረፈረፍሽን ተትረፍረፊ ላንቺም ሰማይ ዠቅ ብሎ ይከፈትልሽ።
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 2 ай бұрын
የበረከት አምላክ በፀጋው ይደግፍሽ እንዳው በምኔ ቋንቋ ልግለጽሽ ወይኔ አስቱየ እንዴት የተባረክሽ ልጅ ነሽ አዝኜ ተጽናናሁበት ደክሜ በረታሁበት አጥቼ አገኘሁበት የዘለአለም አምላክ ከነ ዘሮችሽ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ ልጄ በርቺ
@menberekebede1442
@menberekebede1442 3 ай бұрын
ኡ.............. አረ ምን ጉድነው ቅኔ እንዲህም ይዘረፋል? አረ እንደው ስለአንቺ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ብዢልን ብዥልን አትጉደዪ ውብ አይኖቹ ከአንቺ አይነሱ እየደገመ ይይሽ እየሰጠ ይስጥሽ ኡፍ...... እንዴት አረፍኩ !!!
@ruthgetachew8170
@ruthgetachew8170 2 ай бұрын
በእየሱስ ስም በጣም እኮ ነው የምወድሽ፡፡ ሁሌም የሚያረሰረሱ ዝማሬዎችሽ ለኔ ማምለኪያ ማመስገኚያ ህብረትን ማድረጊያ ብዙ ብዙ…. ናቸው፤ ሀሌሉያ ደግሞ ለኔ ብቻ እስኪመስለኝ አስተማሪ፣ መካሪ መልእክት ሆነውልኛል፡፡ አመሠግንሻለሁ ለምልሚልኝ የምወድሽ፡፡
@Peak.570
@Peak.570 3 ай бұрын
አቤት ምን ያህል መታደል ነው በዚህ ክብር ውስጥ መኖር ተባርከሻል 🙌🏻🙌🏻
@abelhabtamu7995
@abelhabtamu7995 Ай бұрын
ኡኡኡኡኡአኡኡኡአኡኡኡ አስቱዬ እህቴ ወድጄሽ ልሞት ነዉ በቁጥር አንድ መዝሙርሽ በጣም ተባርኬ ነበር አሁን ደግም ብሶብሻል እና ቃል አጥሮኛል አገልግሎትሽ፣ትዳርሽ ያንች የሆነዉ ሁሉ ይባረክ ቀጥይ ቁጥር ሶስት እጠብቃለሁ በድጋሜ ተባረኪልኝ ።
@Marcy-77999
@Marcy-77999 2 ай бұрын
የቃላትን ድንበር ጥሶ ያለፈ መውደድ አንድ ልጁን ሰጥቶ የራሱ የሚያደርግ 🙌ሃሌ ሉያ!!🙌🙌
@AmanuelJemaneh
@AmanuelJemaneh 2 ай бұрын
በእውነት ሰማያዊ ዝማሬ ማለት ይሄ አልበም ነው....ስለ ቁስ አያወራ የምድር ዝናን አይገልፅ....ኡፍ ይመክራል :ያስተምራል :ይገስፃል :ይፈውሳል :ይናገራል :ይለውጣል :ይመራል ብቻ ጌታ ባንቺ ባረከን.... ተባረኪ ፀጋሽን ጌታ ያብዛልሽ....
@muluneshtekletsadik8581
@muluneshtekletsadik8581 2 ай бұрын
ላክልን ሊቀ ካህን ከሙሴ ከአሮን የሚልቅ አድራሻዬ ብየዋለሁ ይሄንን ዝማሬ❤❤❤❤
@Marcy-77999
@Marcy-77999 2 ай бұрын
አቤት 🫢እግዚአብሔር እንዲህም ይሰራል በባሪያዎቹ ላይ ስሙ ይባረክ🙌 አስቱ በረከታችን ነሽ በኢየሱስ ስም ዘመንሽ ይለምልም የጌታ ፀጋና ሰላም ይትረፍረፍልሽ 🙌🙌🙌
@JohnbrandJohnbrand
@JohnbrandJohnbrand 2 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ጌታ መመሰገኑ ትልቅ ነገር ሆኖ🤗🤗🙏 ሳሌ ቅነው ማስተዋል ይፈልጋል ደግሞ መዝሙሩን😁😁 ለመሸንደድ በመንፈስ መሆን ግዴታ ነው 😴😴ደግሞ ባንቺ በኩል እየተባርከን ነው እውነተም ክርስቶስን የምሸት መዝሙር ነው 😍😍😍😍
@YitebarekTizazu
@YitebarekTizazu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋን ይደርብልሽ ልጁን እየሱስን በመዝሙርሽ ያደመቅሽ የዘመኔ በረከት ነሽ ተባረኪ
@binyamabayneh1307
@binyamabayneh1307 3 ай бұрын
wow wow እግዚአብሔር ይባርክሽ የእውነተኛ አምልኮ መንፈስ ያረበበት ጌታችን እና አምላካችን የተወደሰበት ድንቅ መዝሙር። ቅባቱን በእጥፍ በእጥፉ ይጨምርብሽ። አስቱ።
@HALELUYA62
@HALELUYA62 2 ай бұрын
26 Track በአንድ አልበም ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው 🙏🙏🙏
@eyasutamane5311
@eyasutamane5311 3 ай бұрын
ምን አይነት ጸጋ ነዉ Idk there is something different about your songs. When I listen to your መዝሙር all I think about is የእግዝሐብሔር ፍቅር ፣ ስለመጸለይ ፣ being close to Jesus Christ..ስለ አንች ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ you are such blessing to our generation.
@Maranata224
@Maranata224 3 ай бұрын
ዘማሪት አስቴር በእውነት ከ አብ ከላይ የተሰተሽን ትልቁ ስጦታችን ነሽ አንድ ከ አንድ መዝሙርሽ መለየት ይከብዳል ሁሉም እንደ እግዝኣብሔር ቓል ና የማይጠገቡ ናቸው ::
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 2 ай бұрын
በዘላለም የፍቅር እጆቹ ውስጥ ካለች የምትጤስ ጧፉ ይህን የመሰለ ልብን የሚያረሰረስና መንፈስን የሚያድስ ተስፋንም አድሶ ያለንበትን የጨለማ ዘመን የሚያሳልፍ የቃሉን ብርሃን በእህታችን መዝሙር ያበራልን ጌታ ስሙ ይባረክ። ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ። ኢሳይያስ 60፥1 የላከውን ክብር የሚፈልግ እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም። ዮሐንስ 7፡18
@genetbogale2544
@genetbogale2544 3 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ ድንቅ ስብከት ድንቅ መልዕክት ድንቅ ምክር ድንቅ ዜማ ድንቅ መዝሙር ህይወት የሚለውጥ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግሽ ይጨምርልሽ
@MihiretTeshome-b6g
@MihiretTeshome-b6g 3 ай бұрын
Uffff🙌🙌 astu kali yelegnm tebarek egziabher tsega chemro chemro yabzalish Getan yemyasinafiku Yemyatsnanu Yembarku Yemyaberetu...... mezimuroch Astu zemensh be geta bet yilek geta yikber sile anch anchn sileseten❤❤❤❤
@AMER0521
@AMER0521 3 ай бұрын
አስቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት እና ሰማቸው ወይንም በፀሎት ሆኜ ሳመልክባቸው በእውነት እባረካለሁ ተባረኪልን❤❤❤❤❤
@betheltemesgen6975
@betheltemesgen6975 3 ай бұрын
አስቱዬ ሕይወት ያለው ዝማሬ ነው እየሱስን ትኩረት ያደረገ:: ፀጋውን የሰጠሽ አምላክ ይባረክ ደሞም ይህን ፀጋ ለኛ ስላበረከትሽ አንቺም ተባረኪ ♥️
@mestuhumnesaduga
@mestuhumnesaduga Ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ስለእህታችን ተመስገን ስምህ ብሩክ ይሁን ነፍስን የሚመልስ መዝሙር ❤❤
@Qeneni
@Qeneni 2 ай бұрын
ያባቴ ልጅ በእጥፍ ተባረኪ አገልግሎትሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ይባረክ የሚደንቅ ዝማሬ ነው ሁሌም አዳምጠዋለሁ እባረክበታለሁ እፅናናበታለው እበረታበታለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ እንደዘመርሽው እንዲሁ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ አሜን ተባረኪ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 3 ай бұрын
የተወደድሽ እህታችን ዳውንሎድ አድርገን እንድናዳምጥ ስላልቆለፍሽብን በጣም እናመሰግንሻለን ❤ዘርሽ የምድሪቱን ፊት ይውረስ ❤
@Wondemugebre
@Wondemugebre 3 ай бұрын
በብዙ የተባረክንብሽ እህታችን አስቱ ስላንቺ ጌታን አመሰግናለሁ ጌታ ከዚህ በላቀ ክብርና ፀጋ ይግለጥሽ ተባረኪ❤❤❤
@AschalewKorra
@AschalewKorra 3 ай бұрын
Glory!Glory የከበደ ክብር ! አስቱ የእኛ ስጦታ በጣም እንወድሻለን። እንጸልይልሻለን።
@hagereworksinebo
@hagereworksinebo Ай бұрын
Ahunma alchalkum...uuuuu astuye ahunim lemeresresachin miknyat endaregesh yabzalsh. Yemiyaschil tsega ybzalsh enat❤
@MulukenBayu-c7i
@MulukenBayu-c7i 3 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@sarabegeta8541
@sarabegeta8541 3 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ExcobulkDubai
@ExcobulkDubai 3 ай бұрын
be strong my sister Aster Jesus is with you
@abebameried4033
@abebameried4033 2 ай бұрын
አስቴርዪ ተባረኪ በከርቤ የታሸ የፀሎት ሰው ያስታውቃል ለተሻለ ተሰቷል ተሽለሽ ተገኝተሻል እንኳን ደስ ያለሽ ንጉሡ ኢየሱስ ዘንጉን ስለዘረጋልሽ አብዝተሽ አመስግኚ ይሄ ፀጋ ከአንቺ አይወሰድ
@elesabetzebdewos6791
@elesabetzebdewos6791 3 ай бұрын
Astu God bless you abundantly
@betlamgrma8696
@betlamgrma8696 2 ай бұрын
ከልቤ አይወጣም ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ አልምደዉም የማይጠገብ ወደዙፏኑ የሚያስጠጋ ዝማሪ በመንፈስ ቅዱስ የሚያረሰርሰ ዚማሪ ቃላት ያጥረኛል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@Malikamushinat
@Malikamushinat 2 ай бұрын
Wow amen amen እንደቺ ያሉ ሰዎች ስለሉ ምን እንለሌን እግዚአብሔር የመስጌን ተባረክ ውዴ ናፋቅሽ ጌታ እስክት ሔጂ በለሺባት ጌታ ይጣብቅሽ እዎድሻለው ኑሪልኝ ❤️🙏
@IsraelTesfalem
@IsraelTesfalem 3 ай бұрын
አስቱዬ ተባረኪ ገና ብዙ ሰምተን ማንጠግበው ዝማሬ ካንቺ እንሰማለን
@MichaelFekadu-gz8tt
@MichaelFekadu-gz8tt Күн бұрын
ሁሉም መዝሙሮች ከዚህ በፊት ተሰምተው የማያውቁ በዛ ላይ ምርጥ ምርጥ ናቸው ጌታ ቀኙን ባንቺ ላይ ያሳርፍ ተባረኪ
@girmishjesus
@girmishjesus 2 ай бұрын
የደህንነት ት/ት ደቀመዝሙር የአገልግሎት ት/ት ምስጋና አምልኮ ትንቢት ፀሎት ሁሉንም አካቶ ይዟል ምን ዓይነት ፀጋ ነው? ባለጠጋው ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ።አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ ያብዛልሽም።በጣም እንወድሻለን።
@TamenechsigaSiga
@TamenechsigaSiga 3 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይገርማል የጌታ እርዳታ ዘመንሺ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በቡዙ ፍሬ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍈🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍑🍑🍑🍑🍑🍎🍎🍎🍎🍎🍅🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@fitsumarja5865
@fitsumarja5865 3 ай бұрын
yemejemeriyawun album semche saltegbew yihew lela menfes yemiyasekn, selam yemiset mezmur yizesh metash. nothing but tebareki.
@MeronAdmasu-h2x
@MeronAdmasu-h2x 3 ай бұрын
እንደው የዚህ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ባይሆን በቃ ጨርሰሽ ዘምረሽዋል እኮ ምን አይነት ድቅ ዝማሬ ነው ይህው ፀሎት ያቆምኩት ልክ ዝማሬሽን ስሰማ መበርከክ ያምረኛል የኔ እህት እንኳን የጌታ ሆንሽ ❤❤❤
@yordate7629
@yordate7629 2 ай бұрын
አስትዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ መዝሙሮችሽ ከአምላክሽ ጋር ያለሽን ህብረት ያሳያል ይብዛልሽ።
@selamawittesfaye2299
@selamawittesfaye2299 3 ай бұрын
አስተርዬ የዝማሬ ምንጭ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነፍስን የሚያረሰርስ ጌታን የሚያስናፍቅ መልክት ዝማሬ የዘመኑ ቅሬታዎች ጌታ ስላሉት ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኪ በ90ናዎቹ ከተባረክንባቸው የሙዚቃ ተጫዎችች አቤኔዘር በማየቴ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ተባረኩ
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አባዬ ሁሌም እራበኝ ጥማኝ❤❤❤❤ አስቱ ጌታ ኢየሱስ ክቡር በሆነው ደም ሽፍን ያድርግሽ ከክፉ ተጠበቂ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@Fidelyenelej123
@Fidelyenelej123 3 ай бұрын
አሜን
@abigael7333
@abigael7333 3 ай бұрын
Astu yetebareksh agelgay indet bemezmuru indet indemibarek Geta zemensh family hulum yanchi yehone ybarek❤❤
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 2 ай бұрын
ጌታ ሰጠን አስቱን፣በረከትን፣ሊሊን፡ዳነኤልን፡አዜብን።እግዚአብሔር፡ይመስገን።
@mogegani3332
@mogegani3332 2 ай бұрын
አስቱ ሰመቼ ሰምቼ በማልጠግብ ዝማሬዎች ብቅ አልሽ።❤❤❤ በእውነት ፍጻሜሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ🎉 አሜን
@sikftabetna9946
@sikftabetna9946 Ай бұрын
What a gift!!!!! Beyond human’s imagination this is greater than talent of art it is the gift of the Holy Spirit!!!!!! The Lord is given this lady to build His kingdom!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕
@birukefenie9423
@birukefenie9423 Ай бұрын
መዝሙርሽ በአምሮዬና በልቤ ላይ ሲፈስ ትንሽ እንኳን ይቁም የማይባል ይልቁንም ፍሰስ በጌታ መንፈስ እኮ ነው የሚያሰኝ ድንቅ በጌታ የተቀቡና የረቀቁ መዝሙሮች ናቸው፣ በእውነት ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው።
@SuraLogy
@SuraLogy 7 күн бұрын
ከብሩ እርሱ ይውሰድ ስለሰጠሽ ጸጋ ስለታዘዝሽ አንቺም ጌታ ይባርክሽ
@maritu3770
@maritu3770 3 ай бұрын
አሜን ለሆነው ጌታ ምሥጋና ይብዛለት ተባርከሺ ለዘላለም ኑሪልኝ።
@messimessi1490
@messimessi1490 3 ай бұрын
Amen 🙌 Amen amen asutuye ziminish yibarek tsegawnim yabizalisi yene enati yetiwlidi bereketachin neysh betam kemiwodachew zemaran mekakel anidu yehonish asituye bewunet tebarekilign❤ ❤❤❤
@letuolana5647
@letuolana5647 3 ай бұрын
Astuye, you're such a blessing for this and the upcoming generation. What amazes me the most is the way you understand the scripture and crafted the word of God into song. Every single song has the deep meaning of magnifying the Bible and drawing the listener closer to God. God bless you with an abundance of grace and the love of Christ every day. We love you so much🤍🤍🤍 and Glory be to God for this amazing grace.
@Global_c-o8u
@Global_c-o8u 2 ай бұрын
Aster's album was born through prayers, and that is why each song is deeply touching. I can't stop listening to the songs. Zemenish yibarek, Astuye❤❤❤❤
@seidamhamed
@seidamhamed 3 ай бұрын
አስቱዬ ጌታ እየሱስ ቅኔን ስላበዛልሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 በየቀኑ ስሰማ ው አዲስ አዲስ ይሆንብኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርከው😇💝 አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ 🛐 Love you💝
@tilahunaschalew5403
@tilahunaschalew5403 3 ай бұрын
የሚገርም በረከት ነው ቁጥር 2 እና 3 (Vol.2&3) በአንድ ላይ በአንድ ድጋይ ሁለት ወፍ በ26 Track ባርከሽናል በጣም ተባርከንበታል ስጦታችን ነሽ ተባረኪልን፡፡
@tilahunaschalew5403
@tilahunaschalew5403 3 ай бұрын
@hananichu77
@hananichu77 2 ай бұрын
Tebareki
@Raya-Rayuma
@Raya-Rayuma 2 ай бұрын
አስቱዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ከላይ ከጌታ የሱስ የተቀበልሽዉ እንዴት እንደተባረክን ብታቂ ጌታ የሱስ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ትዳርሽ ሁሉ የለመለመ ይሁን እወድሻለሁ አስቱዬ 🎉
@delamotesfaye1363
@delamotesfaye1363 3 ай бұрын
ክብር ቅባቱ ብሶብሻል አስቱ ተባረኪ፤ህልውናው በዘመንሽ ሁሉ አይራቅሽ!
@BeleGrimamo
@BeleGrimamo 4 күн бұрын
Astu yetebarekesh tsega yebezalesh endet endemewedesh, egziabher edil setogn kanchi gar be ande medrek agelgiyalew enam betam des yilegnal ❤❤❤
@By_grace100
@By_grace100 3 ай бұрын
Astuye ke 7 Ament behuala bedigame endih endaresereshin Geta Eyesus Yaresrsish 🙌
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 2 ай бұрын
እማ ዘመንሽ ይለምልም ከዚህም በላይ ለሰው መፅናኛ መበርቻ ሁኚ ፀጋ ይደረብልሽ ባንቺ ዘንድ እነዚህ ...ፀጋ, ምህረት, ጥበብ, ማስተዋል, እግዚአብሔርን መስማት በድሜ ዘመንሽ ሁሉ የሚጨምሩ እንጂ የሚቀንሱ አይሁኑብሽ አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይሙላብሽ ያንቺ የሆነው ነገር በሙሉ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን!! ውድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН