እነ ሀናን ታሪክ ያደመቁት ምርጥ ሠርግ (DJ AB +251911418982)

  Рет қаралды 570,803

Dj AB Decor

Dj AB Decor

2 жыл бұрын

ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሠርጎችን ይታደሙ።like እና share ማድረግንም እንዳትረሱ።
Follow Me : / djab.ethiopia
Instagram : / djab_ethiopia

Пікірлер: 109
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
ሁለት አይነት ፍፁም የማይገናኙ የተለያዩ ህዝቦች የሚኖረሩባት ሀገር
@mesi7969
@mesi7969 2 жыл бұрын
በጣም
@hawahawa6479
@hawahawa6479 2 жыл бұрын
ትክክል ንፁሀኑ በአሸባሪ እደቅጠልእየረገፉነዉ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
Poorest and wealthiest
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
አይገርምንም🤔
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
@@user-xn7kp7xo1u አዎ አይገርምሽም እያስታወኩ ከሚያድሩት ስለሆንሽ.
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 жыл бұрын
ያብርሀምና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ብያለሁ ሰላምላገራችን
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ዲጄው አሪፍ ፈታ ያለ ነው 👍
@bezawetmulgeta5086
@bezawetmulgeta5086 2 жыл бұрын
ተው ሰዎች እናስተውል ቆም ብልን እናስብ ብዬ ልኮምት ነበር ግን እኔስ የትኛው አስተዋይነቴ ነው ሰውላይ እንድፈርድ ይሚያረገኝ ብዬ ተውኩት
@mahletgebru6900
@mahletgebru6900 2 жыл бұрын
እንዲህ ብሎ ማሰብም ማስተዋል ነው፡፡
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
አየ ይቺ አለም እኔ ከተመቸኝ ሌላዉ አፈር ይብላ ያግቡ ግን ወቅቱን አስቦ ለሁሉም ልክና መጠን ቢኖረዉ ጥሩ ነበር ኢትዮጲያ የሚዘገንን ጭካኔ ነግስዋል ፈጣሪየ ስተናልና መልሰን !!
@sabatadesse95
@sabatadesse95 2 жыл бұрын
Agatamiwn betagegnu matdegsu atmslum medere complexam it's once in a lifetime thing eko lemusherochu ena lebetseb so mnm kehager guday gar atagagnagnut demo lemayalflat hager
@bezaweetshiferaw7545
@bezaweetshiferaw7545 Жыл бұрын
Smi manesh yhie serg new aydegemem anchim akm binorsh maregsh aykerm neber wey knat
@birhantaye3616
@birhantaye3616 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቼ ይሁንላችሁ ወለዱ ክበድ ተባረኩ
@20PinkPearls
@20PinkPearls Жыл бұрын
*Beautiful ~ and congrats and long life TWOgether!!!* 💖💖💚💚💖💖
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
#DJ #AB you’re on #TOP of the Chart bro - Keep Up the Great Work 👍
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
የሠርግ ጨዋታዎች የሁሉንም ባህል እንደዚህ ያካተተ ሲሆን ደስ ይላል። መልካም ትዳር🙏
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
ሠርግ እንጂ የብሄረሰብቀን አይደለም ሁሉም ማለትስ ምን ማለትነው?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo ለማለት የፈለኩት፣ አሁን እኔ ጉራጌ ነኝ እዚህ ሠርግ ላይ ተጠርቼ ቢሆንና የጉራጌ ዘፈን ቢዘፈን ባህሌ ስለሆነ ደስ ብሎኝ እጨፍራለሁ፣ ትግሬውም ኦሮሞውም እንደዛው ማለት ነው።
@magdesmagdes
@magdesmagdes 2 жыл бұрын
አይ ከንቱ ይሄ ሁሉ ከንቱ ነው ምን ደሃን ብትረዱ የሞቱትን የታረዱትን እናቶች አባቶች ህፃናቶችን ለሰርጋችሁ የአወጣችሁትን ወጪ ጌታ ሆይ ነብሳቸውን ማርልን ብላችሁ ለድሃ በስማቸው ብትመፀውቱበት ይህን ነበር እግዚያብሔር የሚወደው ትዳራችሁንም የሚባርክላችሁ ይሄ አዳሜ እየዘለልሽና እየጨፈርሽ የመሰረትሽው ትዳር በአመቱ ፍታኝ መባል ይጀመራል አረ ባካችሁ አስተውሉ ደሃን እርዱ ትዳራችሁ እንዲባረክ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 2 жыл бұрын
Beautiful family wedding 💒 💕 💗 ❤️
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 жыл бұрын
The best weeding 👌 God bless 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️💛💚
@sabatadesse95
@sabatadesse95 2 жыл бұрын
Melkam gabcha Egziabher yebarklachu ena gen z Dj plz agbagn betam nw des yemtlw already inlove
@osmanabbas9583
@osmanabbas9583 2 жыл бұрын
Ayi dunya 😭😭 , lelaw endazi yidesetal,lelaw resa agegnto alkeberem, lelaw ye mot ferd teferedabet, lelaw hospiat tegneto ya Allah yilal 💔💔😭😭 mechem hiwot teketelalech , meketelem alebat gen destachen ena hazenachenen be agbabu benaregew teru new biye asebalew. Katefaw yikerta argulign. Allah mechereshachenen yasamerelen, lebona yisten, le rasachen teru endemenemegn hulu le lelawum teru yemiyaseb sew yargen/argen. Alhamdulillah allakulihal 🤲🤲🤲. Alhamdulillah ala nimatal Islam 🤲🤲🤲🤲
@seasonisoon
@seasonisoon Жыл бұрын
Mushrawin teche anchin say neber tiz yelegnal Hanu
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
ወገን ያልቃል እናተ ጨፍሩ ዘግየት ብታረጉት ምናለ መቼም ሞትና ሰርግ ነው ነገሩ ሀናን ብትኖር ታድያ ቃና ዘገሊላ ያረገችላቹ መሰላቹ ጨፍሪ ሁላ
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 2 жыл бұрын
እኮ ልብ ይስጣችሁ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@lidiyaeyasu8402
@lidiyaeyasu8402 2 жыл бұрын
Mnun new zegyet miyadrgut
@semiribrahim3608
@semiribrahim3608 2 жыл бұрын
Serg new concert
@edentesfaye6195
@edentesfaye6195 2 жыл бұрын
It look party more than wedding
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
እናንተ ጨፍሩ እኛ በደምፅ እንካን ቤተሰባችን አማግኝት አጥተናል ሁለት አመት ሞላ የለ ሰልክ የለ ባንክ ትምህርት የለ ህክም የለ እቼ አሰመሳይ ኢትጰያ አንዱን ረግጣ አንዱን ምታሰነሳ ! ለማንኛው በማንኛው ኩፍ ነገር ኣናፊዝ ነገ ብኛ ማለት አለብን።
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
😂😂😂 Tewu Kemin alalachume Merewochachu tegbew Torenete seyaweju?
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
enat alnababe aligen tahfesh astkakey eshi😂
@anwarahmed1814
@anwarahmed1814 2 жыл бұрын
@@shkorinabowey7958አፍሽ እንደ ቂጥሽ ይሽታል::Afish Ende Kitish Yshetal.
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ኤቢዬ በርታ ወንድሜ
@ayyotube5224
@ayyotube5224 2 жыл бұрын
Bless bliss my people…
@hirutkassahun1406
@hirutkassahun1406 2 жыл бұрын
aye yechi alem
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
#yeABRAHAM ENNA 🎊 #yeSARA TEDAR YADERGELACHIHU 💕
@DivinelyGodess
@DivinelyGodess Жыл бұрын
DJ AB is fun to watch
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 2 жыл бұрын
ገና የሃይማኖት ልዮነት እና የብሄር ልዮነትን ተጨፋጭፍን ስንጨረስ በተረፍነው ስው ደግሞ የመደብ ልዮነት ጦርነት እንጅምራልን አይቀርም ግድ ነው።
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
የመደብ ልዮነት ጦርነት ካለማ አሸናፊው ሀብታም ነው ግልፅ እኮ ነው ምግብ መግዛት ያቃተው መደብ ሽጉጥ ገዝቶ ሀብታምን አይገጥምም ደሞ ያ ጦርነት አይጀመርም በብሄርም ጦርነት ሀብታም አልሞተም
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 2 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 ዝምብልን ተረብን ከምንሞት እስኪ ሞክረነው እንሙት " ከተርብው ሞቱ ይልቅ ተዋጋተው ሞቱ ይሻላልና"""
@anwarahmed1814
@anwarahmed1814 2 жыл бұрын
@@user-no6dm8fw1d ደደብ ስራ የማይወድ ስው ምንቀኛ ሆኖ ይኖራል::
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 2 жыл бұрын
@@anwarahmed1814 የእናትህ እምስ ይድደብ። ለነገሩ ድሮም ደደብ ነው።
@tadessehabesha2421
@tadessehabesha2421 2 жыл бұрын
lovely hanan❣❣❣❣❣❣
@effiab4093
@effiab4093 2 жыл бұрын
Arif dj newe…
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
የሁለት አለን ሰዋች
@betty4950
@betty4950 2 жыл бұрын
ሲያምር ሴሬሞኒው
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ግን ወገንህ ወገገንሽ እያለቀሰ እስክስታ ኡህ ።
@sabatadesse95
@sabatadesse95 2 жыл бұрын
Yamachual ende serg eko nw tadia yalksu serg ena mot 1nw silu alsmachum mehayim hula
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 2 жыл бұрын
Yaz engdi gojami
@timu5dear343
@timu5dear343 2 жыл бұрын
Oww in love with the Dj 😄💕
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 Жыл бұрын
DJ 1 ኛ
@zemenzd1125
@zemenzd1125 2 жыл бұрын
እሲቴ እኔ ደሀ ነኝህ ሰርጌ በነፃ ስራልኝ🤣🤣🤣🤩🤩🤩
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
ሰው እየሞተ መጨፈሩ ምን ይባላል
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@selomonkasaye7412
@selomonkasaye7412 Жыл бұрын
Dj #1 camera 🎥 man gin #0
@barechabreha2418
@barechabreha2418 Жыл бұрын
Hanan mendench ?wyee wara
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ለምንድነው የሀናንን አባት ታሪክ የምትሉት ጣርቅ ነው ያባቷ ስም እሷም የሆነች ከብት እንዲህ አይደለም አትልም
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
እናተ. ጨፍሩ. ህዝብ. እየሞተ
@mimiyiddiabekele3915
@mimiyiddiabekele3915 2 жыл бұрын
Seregena mot and new mibalew men yedrg cger eko new bewentu
@fasikaassefanurye3556
@fasikaassefanurye3556 Жыл бұрын
Hananye
@5-ex6yk
@5-ex6yk 2 ай бұрын
ሀደዱ
@betty4950
@betty4950 2 жыл бұрын
Waw
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
💞💚💞💚💞💚💞💝💚
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
Yet new enat amara tehonu yehonal hezb eyalke behgar hodamoh and kene enatm gar yemtal ledeha betabelu yehal neber
@mi.l3na
@mi.l3na Жыл бұрын
what is the name of the song at 5:55 pls
@Sammy_34567
@Sammy_34567 2 жыл бұрын
The DJ talks too much. This is not a club its a wedding eko. Menekaw?
@djabdecor
@djabdecor 2 жыл бұрын
I agree with “it’s not a club” idea…..But there were some enough reasons to play those club songs. Thank you for the comment
@Sammy_34567
@Sammy_34567 2 жыл бұрын
@@djabdecor I was not referring to the type of songs you were playing. Rather you talking every minute n thats what they do at clubs... weddings are supposed to be classy!
@asmawitmehari2100
@asmawitmehari2100 2 жыл бұрын
@@Sammy_34567 very True ✅✅✅✅
@LOVE-xj3nw
@LOVE-xj3nw 2 жыл бұрын
ቪዲዬ ማን ዜሮ እናስተምርሃለን
@dawitzemen9398
@dawitzemen9398 2 жыл бұрын
5:42 😂😂😂 Funny guy.
@nolawitseife751
@nolawitseife751 2 жыл бұрын
wey hani stamrrrr
@eyobbogota8642
@eyobbogota8642 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ😅😅😅
@filigebrihwet8847
@filigebrihwet8847 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
ሀገሪቱ. ቀውሳለች.
@djjopethiopia
@djjopethiopia 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰርግ
@hayatmuhamad3761
@hayatmuhamad3761 2 жыл бұрын
አሁንይሰረግምንየሚሉትነው.አይሰው.ለሰውሞትአነሰው.እህህ.ህዝብእደጤዛእየረገፈ.እናተባለሰረግ
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
የከተማው ሰው ከኢትዮ ውጭ እሚኖሩ ይመስላሉ የገጠሩ በማያቃው ፖለቲካ ይጨፈጨፋል ጨፍሩ በዚህ ከቀጠለ እናተም አይቀርላችሁ አንች ዱቄታም ሁላ
@semiraawol6198
@semiraawol6198 2 жыл бұрын
0
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Enate ahun ke shekalich ikul timotalachu 😢🤔
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
ቆይ ሙሽሮች አማራ ናቸውደ ሙዚቃውን ቀሙን ብየነው 🤔😁😁
@tube9884
@tube9884 2 жыл бұрын
ሰው ይታረዳል እናንተ ጨፍሩ አይ የጉድ ሀገር
@sinthiyu9892
@sinthiyu9892 2 жыл бұрын
ይህን ስርግ አይቸው መንገላይ የወንድ ሚዜዎች ውሀ የሚጠጡ ነበር የሚመስሉት ውስኪውን ...
@Sam-tq6xr
@Sam-tq6xr 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት በሰርጉ ቀን እራሱን እና በሓሉን አይመስልም? ማፈሪያዎች።
@seblenemera7805
@seblenemera7805 2 жыл бұрын
ጥሩ ነገር መፃፍ ስለማታውቅ እንጂ ምኑ ነው ከባህሉ የወጣው ?
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
@@seblenemera7805 ወለጋ ላይ የተጨፈጨፈ ዘመድ የለሽም መሰለኝ. ።
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
@@jimihune9650 Le hulume ken alew serge eko kedmo emezegaje new ende ene selazenku hulume yezen sybaleme endee sham on you people
@yaserjjj4370
@yaserjjj4370 Жыл бұрын
እዳዳዳዳዳ እኔ ሀሳብ ጭቀት የሀገር ሰላም ማጣት የቤተሠብ መበታተን ጭንቀት ይደንስብኛል እናተ ደሙ በልታችሁ ጠጥታችሁ እየደነሳችሁ በጥጋብ ትፈሳለችሁ አይይይይ ይች አለም ☝️😭😭😭😭😭
@edata2356
@edata2356 Жыл бұрын
እረ በናታቹ የዚህን ዘፋኝ ስም ንገሩኝ ለማህተቡ ማች ነው ጎንደር ካፈቀረ ሚለውን
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Feta Show
Рет қаралды 6 МЛН
Seifu on EBS - ተዋናይት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq
20:10
#kalpicturesphotostudio # 👉📞0945856560 #Harar #kalpictureskp
5:37