📢 ሀናን ይቅርት እየጠየቀች ድንገት ሚስጥር ወጣባት

  Рет қаралды 39,634

Efrem_Tube

Efrem_Tube

3 ай бұрын

‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@LijTofik‬ ‪@BirukTube-‬

Пікірлер: 487
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j
ኤፊ እና ሀናን የምትወዱ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887
ሀኒ የኔ የእህትምክሬ ስሚ ማማ አቃለሁ ይገባኛል ለምን እንደምትሰደጂ በናትሽ ይቅርብሽ አግቢ 4አመት ብዬ ኒካ እቢ ብዬ ቤተሰቦቼ እለውጣለሁ አልፈልግም ብዬ 13ት ሆነኝ ወይ ለነሱ አሎንኩኝ ወይ ለራሴ አሎክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335
የኤፍሬም እና የሃናን ጓደኝነት ደስ የሚለዉ ብቻ 👍👍
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637
ሀንየ ስደት ትቅርየምትሉ
@shemima5580
@shemima5580
የሀኒ እና የኤፊ ጓደኝነት ደስ የሚላቹ👍👍👍👍
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754
ወደ አድሰበ በከሪም ዙሪያ አትህጂ እሱ ይምጠና ከወንድምሽ ጋ ሆናቹ ያግኝሽ በሸሪያዊ መንገድ
@samira-hb7dx
@samira-hb7dx
ሀነን አታጎነቢሽ ❤እኘ ላሰው ሰይሆን ለፈጣሪየችን ብቻናብቻ ነው🎉🎉🎉🎉
@butajrawit
@butajrawit
ፕራክ አትስሪ ሀኒ በጣም ሚያስጠላ ተግባር ነው ፕራንክ ስም ቀይሮ የመጣ ውሸት ነው አላህን ፍሪ በማይቀለድም አትቀልጂ ኢቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ግን ወደ አላህ ተመለሽ ኤፍሬም እራሴን አመመኝ አለ የዛኔ ምን ተጠቀማቹ😢 እና ተጠንቀቂ😊 በፍቅር ነው ደሞ አትቆጪ
@Alemazutbe
@Alemazutbe
ክብር ለመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ጋይስ❤
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl
ሀናን አትጭሂ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ያምርባታል ሚድያ ላይ ነው ያለሽው ዝምብለሽ ጓአ አትበይ ይቅርታ ካጠፉሁኘም❤❤❤❤❤
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t
ወይ ስዴትን ለማንም አልመኝ ለሁለት አመት ብየ ወጥቼ ዉበቴን፡ ማንነቴን፡ትዳሬን ስቱን አጥቻለሁ …
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam
የኔውድ እህት ስወድሽ እኮ ከልቤ ነው❤❤
@hdjid988
@hdjid988
ሀኒየ እህቴ እኔ የተሠድኩት ገና በልጂነቴ ነዉ ይሄዉ 7 አመት ሆነኚ ወይኔ አልተቀየርኩ ወይ ቤተሠቦቸ አልተቀየሩ እህቴ ልለምንሽ አግብተሽ ህይወትሽን ኑር አየ ሥደት ማሥጠላቱ በምን በነገርኩሽ ተይ እህቴ የመጣልሽን እንጀራ አትግፍ ደክሞኚ ነበር ግን አልሞላ አለኚ 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255
የሀናን ወዳጆች👍👍❤❤❤
@user-ww5or4vt6s
@user-ww5or4vt6s
ሀንዬ የከርምን. ፍቅር. ተቀበይው ህነ. ዩቱብ ክፍቺ የኔ አስተወይ እፌሬምነ ሀንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EtwaEndro
@EtwaEndro
ሀንያ ተይ ይቅርብሽ እህቴ እኔ 8 አመቴ ወይ ቤተሰብ አልተለወጠ ወይ ለራሴ አልሆንኩ ምንም የለኝም አሁንም እዛው ነኝ ወላሂ አንች እድለኛ ነሽ ዩቱብ ክፈችና ከነ ኤፋ ጋር ስሪ😢
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792
ኤፊ መልካም ሰው ወላሂ የዛኔ እኔም እዳተ በጣም ነው ያዘኩት በጣም ከባድ ፕራክ ነበር ሀኒየ ያንን እቢ ማለት ነበረብሽ በጣም የሚያስጠላ ፕራክ ስለነበር ግን ተበቀላቸው ኤፊየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferihatube
@ferihatube
ሀኒ እኔ የህትነቴ ልገርሽ ሀገር እያለን አረብ ሀገር የምናልመዉ ሌላ ነዉ የምኖረዉ ሌላ ሀገር ገብተን እኳን ተረጋግትን መቀመጥ አንችልም እባክሽ አረብ ሀገር እንዳትሄጂ
@fatemaAaaa-cl9vf
@fatemaAaaa-cl9vf
ሀኒቾ ወላሂ ደስ የሚለኝ ነገርሽ አድ ቀን ሂጃብሽን ፈተሽ አታቂም በርች ደሞ ይቱብ ክፈች በራስሽ ❤
@T9dg
@T9dg
ክብር ለመዳም ቅመሞች ይገባቸዋል❤❤❤👍👍👍🌹🌹🌹💖💖💖
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 76 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,9 МЛН
ራሷን ልታጠፋ  ስትል ደረሱባት!!
12:36
ኦብሳ ቲዩብ Obisa tube
Рет қаралды 1,9 М.
📢 ሱስ ጀምሬያለሁ ስላት አለቀሰች
9:20
Efrem_Tube
Рет қаралды 90 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 33 М.
📢ሀናን እና ትንሹ ተጫወቱብኝ
19:20
Efrem_Tube
Рет қаралды 50 М.