Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 859,679

DireTube

DireTube

Күн бұрын

Here is Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema | Enjoy | ኀረየት ፊልም እነሆ ይመልከቱ ይዝናኑ

Пікірлер: 479
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 3 жыл бұрын
ከ 3ት ዓመት ቦኃለ በድጋሚ አየሁት በጣም ግሩም የሆነ ፍልም ነው መስ በጣም ግሩም ስራ ነው ቀጥይበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሠላም የደርግልን
@ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ
@ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ 5 жыл бұрын
ዝም ብለው ከሚላላሱ ሰዎች ይልቅ እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰጪ ፊልም ደስ ይላል
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ 5 жыл бұрын
ትክክል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 жыл бұрын
መሲ እንደ ፊልሙ በእውነታውም ጥሩ ስብህና ያላት መልካም አስተዋይ ናት
@desitstar1022
@desitstar1022 5 жыл бұрын
እብደ ሰይሆን የአእምሮ ጸገም ነወ "" የምባሎው!!ከዚ ይጀምራል "" የኔ አድናቅት""አንች ምርጥ 💒☝🌟
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 3 жыл бұрын
የኔዉድ ወደድኩሽ የሰዉልጅ ወደቀ ተብሎ መጣል የለብንም በጣም ደሰየሚል ትምህርትነዉ ያስተማርሸዉ ሁላችንም እንዲ መማር አለብን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥሽ
@babilami1290
@babilami1290 6 жыл бұрын
መሰረት አንቺ እኮ ብዙ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ለመላው ዓለም እያስተማርሽ ነው።ልክ እይህን መሰል ፊልሞችን ለመስራት በርች ፥እግዚአብሄር እድሜንና ጤናን ፥አስተዋይ አእምሮ ልቦናን ያብዛልሽ።የህይዎት መሰላል የሆነችን እመብርሃን፥ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ።
@waffawaff3531
@waffawaff3531 6 жыл бұрын
ግሩም ሁሌም አንደኛ የልተነገረልህ በጣም ብቃት ያለው ተዋናይ
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ'ነው ከልብ አመሰግናለሁ
@tigraylove2764
@tigraylove2764 4 жыл бұрын
እዙይ ፊልሚ ብሓቂ ክፈትዎ ማዓት መሲ ሽኮር love you!!!
@AaAa-eu1il
@AaAa-eu1il 9 ай бұрын
አስተማሪ ፍልም ነው የምር መልካም ሶው ስሰራ መንፈሳዊ ቅንኢ እቀናለው🥺♥️🦋
@fdgg5395
@fdgg5395 6 жыл бұрын
ውይ በእውነት ፊልም ሳይመስለኝ እውነተኛ ታሪክ ነው የመስለኝ እንባዬን ጨረስኩኝ መሲ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ስጪ ነው በርቺ
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
ስኒ ልብስ ሽ እቤት ሲኮን ግዴታ በራቁትነው
@የበሽርእህት
@የበሽርእህት 6 жыл бұрын
መሲየ ሁሌም ይቅርባይነትን ነው እምታስተምሪን ኑሪልን የኔ ቆጆ
@hiwatdisabilitiesjobs3233
@hiwatdisabilitiesjobs3233 4 жыл бұрын
መስዬ የሴትአለቃ እንወድሻልን
@Ms-uy8eo
@Ms-uy8eo 6 жыл бұрын
ኡፍ እባዬን አስጨረሱኝ ካረጉ እይቀር እድህ አይነት ፊልም ይታይልጅ የምናምን የመሳሳም ምንምን እያሳዩ ሲያናዱ መሲዋ ስወድሽ
@emebetemebetmehertu7869
@emebetemebetmehertu7869 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ እነመሰግነለን መስዬ የነ ቆንጆ እወድሽ አለሁ በርቱልን
@ፀሐይንጉሴፀሐይንጉሴ
@ፀሐይንጉሴፀሐይንጉሴ 6 жыл бұрын
ከምንም በላይ እምነት ያድናል ተመስገን አምላኬ ስታመም መዳኛዬ ስቸገር መጠጊያዬ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 жыл бұрын
መሲ በጣም ደስ የላል የእውነት ትምህርት ሰጪ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ 💓💓💓💓💓💓💓❤❤🌷🌷
@መዲአብድረህማን
@መዲአብድረህማን 6 жыл бұрын
ዋው በጥልም ደስ ይላል ምን አለበት ሁሉም ሰው እንደዚ ቢሆን
@qonjo6613
@qonjo6613 3 жыл бұрын
እዴት እስካሁን አላየሁትም 😳መሳጭ ፊልም😘😘
@nesanetmesfin4494
@nesanetmesfin4494 4 жыл бұрын
መሥየ ምርጥ ሠዉ ኑሪልን
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 4 жыл бұрын
መሢ እምታደረጊው ሀሉ በጣም ደስ ይላል መሲ ቅንሠው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@belitugalaw7336
@belitugalaw7336 8 жыл бұрын
መሲይ የኔቆንጆ በሁሉ ነገር ፈጣሪ አሟልቶ የሰጠሽ ውብልጅነሽ ምንም ብትሰሪ ይዋጣልሻል መሀል ላይ አልቅሽ ነበር ግን መጨርሻው በጣም ደስ ይላል እብደት ደሞ ሲያምርብሽ የኔማር ምንግዜም ያች ስራውች ለፅድቅ ነው ትምህርት እመሰጭው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስላች ብዙብል ቃላት ያጥርኛል። አችን በበጎንገር ፈጣሪ ያደለሽ ሁሉንም ጎን ለጎን ነው እምትሰሪ ለነፍስሽም ለስጋሽም ታድለሽ ሀይማኖትሽን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ በጣም ነው እመወድሽ
@okbitboyy9649
@okbitboyy9649 7 жыл бұрын
I like you
@zahratarek2277
@zahratarek2277 6 жыл бұрын
Belitu Galaw basst
@fitsummuluneh458
@fitsummuluneh458 5 жыл бұрын
Yena enat gobze neshe
@ظحظظمحمد
@ظحظظمحمد 6 жыл бұрын
መስየ ሁሉም ሰው እዳቺ ቤሆን ምን አለ የኔ ማመልካም ሁሌም። አምላክ ይጠብቅሽ
@samrigetinet9538
@samrigetinet9538 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም በስማም ሰያመር እግዚአብሔር የስጠሽ መሲዬ 😭ከድስታይ ብዛት የትንሳ I'm Cray
@hailmarao4800
@hailmarao4800 7 жыл бұрын
መሲ በጣም አሪፍ ስራ ነው እህቴ ትመስይኝ አለሽ መልካም ነት ለራስ ነው ሁሊም ለሰው ልጅ መልካም እኑሁን እህት ወንድሙቼ አላህ ከህይር ስራ ያድርግን
@ኩሩየሀበሻልጅነኝ
@ኩሩየሀበሻልጅነኝ 8 жыл бұрын
መሲ የሰዉ ማኛ አንቺ ኑረሽበት ባያምር ነበር ሚገርመዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ደሞ እብደት ያምርብሻል
@ውድሜእኔስየወደድኩአተንነ
@ውድሜእኔስየወደድኩአተንነ 6 жыл бұрын
መሲዬ የኔ አስተዋይ አስተባበድሽ እኔንም አሳበደኝ ወይኔ ስልኩን የተቀበልሽው ልጅ ያስደነገጥሻቸው ምናምን ክክክክክክ በርቻኝ የኔ ቆጆ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
መሲዩ የአንችስ የተለዩ ነው በእውነትም በፊልምም በሁሉም ነገር ቀና ነሽ ድንግል መንገድሽን ታቅናልሽ ምን አይነት መታድል ነው
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ እዳንቺ ያለ መቼም ማንም የለም ልዩኮነሽ
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
Mise not only for movies she has real humanity GOD gave her
@2007ethiopia
@2007ethiopia 10 ай бұрын
መጥፎ ሰዎች እንደሉ ሁለ ጡሩም ሰዎች አለሁ የቲወነ ብቀትሽን ሰለደንቅ አለልፍም ሮሚ ጀግና
@x2b4u38
@x2b4u38 6 жыл бұрын
Omg in my life didn't see Ethiopian movie which been humanity and hospitality let watch it so hopeful to see end lasting which cost tears every watch especially with old poorest woman never counted money before her tears fall end her end happiness dress and offering payback at the same time paid a very expensive report information about the mad man who looking for and caring about let her excited so widely wow wow wow I loved this movie a wonderful movie must all movie be supportive, humanity, share hospitality, carefully which belong to our culture and how support situation in trouble people who are those struggling in bad position.....
@የመዳሃኒኣለምልጅነኝ-ቘ2ከ
@የመዳሃኒኣለምልጅነኝ-ቘ2ከ 4 жыл бұрын
መሲየይ ሽኮር ጌታ ይባርክሽ ኣንቺ የዋል ስንት ነገር ተምርያለው ካንቺ
@NuhaminBezabeh
@NuhaminBezabeh Ай бұрын
መሲዬ ልክ እንዳንቺ ደግ መሆን ደስ ሲል ደግነት እርካታ ነው
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 5 жыл бұрын
Such a good movie with such a good actors. Mesi konjo you’re my favourite of all. you can learn a lot from this movie keep it up.
@rahamhrahamh-y7h
@rahamhrahamh-y7h Ай бұрын
ዋዉ በጣም ነው ደሥ የሚለው ከመጀመሪያ እሥከ መጨረሻው
@bekalkashun1432
@bekalkashun1432 6 жыл бұрын
ዋውውውውውእግዛቤር ይመስገን እንዴት ደስይላል
@ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ
@ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ 6 жыл бұрын
በስመ አብ እግዚአብሔር በእውነት እድሜሽን ያርዝምው እህት መሲየ እደዚህ ማነው የሚያደርገው ብቻ ትንሽ የሚደብረኝ አለባበስሽነው እህትአለም መንፈሳውይ ሁነሽ ብታስተካክይ እመርጣለሁ አለባበስሽን ማር
@ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ
@ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ 5 жыл бұрын
Kkkkkk ድራማ መሆኑን ዘነጋችሁት እንዴ? እረ ልበ እውር አትሁኑ
@ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ
@ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ 4 жыл бұрын
@@ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ ድራማ ቢሆንስ ገፀ ባህሪዉን እንጅ ስጋዋን የራሷ ነዉ
@tisegfekir9487
@tisegfekir9487 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@yirgalemyirga7592
@yirgalemyirga7592 6 жыл бұрын
Wow for the first time I like Ethiopian movie it's just great☺️
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 5 жыл бұрын
THANKS ALL ACTRESSES AND ACTRES. I LOVE THE MOVIE THANKS AGAIN. GOOD LUCK.
@melkam_sisay
@melkam_sisay 3 жыл бұрын
ብዙ ምስጋና ጎበዞች
@TaguTsfai
@TaguTsfai Жыл бұрын
መሲየኔማር❤
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 жыл бұрын
መሲዬ ስወድሽ ቢቆይም አሪፍነዉ አስተማሪነዉ ፍቅር ያሸንፋል…………
@እናትዬ4
@እናትዬ4 2 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ገራሚ ፊልምነው ተባረኩልኝ
@ziyadomar1662
@ziyadomar1662 5 жыл бұрын
Roman she is a great actress, Let her play more roles
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
ዋአው በጣም አሪፍ ነው መሲም ና ሁሉም. ዋው ናቸው እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስከን ሰለ ዳነ
@bezusene7122
@bezusene7122 4 жыл бұрын
This is one of the best I ever, on youtube. Thanks for uploading it.
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
ዶክርሆኖ የሚሰራው አድናቂውነኝ ምንግዜም ስራው ቅንነው
@yoditambaye5694
@yoditambaye5694 5 жыл бұрын
ተፈሪ አለሙ አሉ ከሚባሉት አርቲስቶች ቀደምት እና ታዋቂ ነው
@semiramehammed2218
@semiramehammed2218 5 жыл бұрын
እኔም የታመመ ወንድም አለኝ ምናለ እንዲህ ድኖ የማይበት ቀን በቀረበ
@تدساالمو
@تدساالمو 5 жыл бұрын
እናትዬ ፀበል ብትወስጂው ይድናል
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Ayzosh taywalesh
@wincellwin7986
@wincellwin7986 5 жыл бұрын
Fetari yimarelish
@monashowrga5133
@monashowrga5133 5 жыл бұрын
Allah hafiya yadrglsh
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
addis tsibili aili yi birimeili Georges yidinaili 100%
@TayuDesta
@TayuDesta Жыл бұрын
Wow betime des yamile dream nw
@meseret2985
@meseret2985 8 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል በጣም ምርጥ ፊልም ነው መስ ምንም ብትሰር ያምርብሻል በርች
@faezamuhammad1222
@faezamuhammad1222 5 жыл бұрын
በጣምጥሩነው
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 4 жыл бұрын
Betami dasilali unati
@habtamtube4753
@habtamtube4753 7 жыл бұрын
መሲዬ እኔ አንችን በምን ቃላት እንደምገልፅሽ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በፊልም ስራሽ በመንፈሳዊ ስራሽ ሁሉ ለነፍስ ዋጋ አስተማሪ ነው በእውነት መሲዬ ከልቤ ነው እምወድሽ በስንት ነገር እራሴን ፈተሽኩት በእውነት ለሰው ልጅ እራስን ማወረድ ለክ እንደዚህ ነው ምናለበት ይህን አይነት ተግባር ብንከተል አገራችን ላይ ድህነት ክፋት ጥላቻ ገለልተኝነት ባልኖረ ብቻ መሲዬ ዘመንሽ ይርዘም ቃላት ያጥረኛል ፍፃሜው እንባ ነው ያስነባኝ ለፍተሽ አልቀረሽም
@zuzuyeiselamleje6757
@zuzuyeiselamleje6757 6 жыл бұрын
Habtam Habtam k
@fggg4625
@fggg4625 6 жыл бұрын
mh
@semharteclezghi1988
@semharteclezghi1988 5 жыл бұрын
Mesi kojo
@ሰላምየማሪያምልጅ-ተ7ገ
@ሰላምየማሪያምልጅ-ተ7ገ 6 жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
ዋው ደስይላል መስዮ የኔ ልዩ መልካምነትሽ ደሲስል አስተማሪ ፊልምነው
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው መሲየ ቆንጆ 😍😍😍😍😍😘❤
@العسيريأبوسطام-ل4ظ
@العسيريأبوسطام-ل4ظ 8 жыл бұрын
በጣም እጁግ እጅግ ኣሪፍ ነው ዋው ዋው ዋው ቀጥሉበት
@sityblato4150
@sityblato4150 7 жыл бұрын
መስዬ መልካም ስራ ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆጆ
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
መሲ መልካም ስራ የህወት ዋስትናነው ያምራል አንች መልካም ሴትነሽጌታ በህወትሽ ሁሉ መልካምሞን ነገር ያድርግልሽ ማር በጣም እወድሻለሁ
@ኣልጋነሽኣልጋነሽ-ሰ2ፐ
@ኣልጋነሽኣልጋነሽ-ሰ2ፐ 5 жыл бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነው
@jackieloumansor8534
@jackieloumansor8534 4 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ሁሉም እንዳቺንፁህ ህሌና ናለው ሰው ቢኖር ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልሽ የኔምርጥ
@tootootootoo7771
@tootootootoo7771 8 жыл бұрын
ውይ መሲ መልካምነትሽ በጣም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@rahelreit4173
@rahelreit4173 7 жыл бұрын
Tootoo Tootoበጣም ቆጆ ነው
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 6 жыл бұрын
መስዬ፡እድሜሽን፡ያርዝመው፡ፈጣሪ፡ምርጥስራ
@እኔየአንተአፍቃሪ
@እኔየአንተአፍቃሪ 6 жыл бұрын
የመሲ አድናቂ ነኝ
@simocasa1toto100
@simocasa1toto100 6 жыл бұрын
Wowwww በጣም ሀሪፊ ጥሩ ትምህርት ያለው ፍልም ነው መሲ የተወና ብቂትሽ ልዬ ነው እናመስግናለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድ የምናረጋቹ
@hilinamolla8576
@hilinamolla8576 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ደሰ የሚል ፊልም
@saremtube8480
@saremtube8480 5 жыл бұрын
እግዝያብሄር ብርታት ይስጥሽ እህቴ
@kirsenaittaklakirsenaittak1642
@kirsenaittaklakirsenaittak1642 5 жыл бұрын
እድሜና ጥና ይስጥሽ በእውነት
@ngsetasefa4926
@ngsetasefa4926 8 жыл бұрын
Wow mesi aerfe new Etio... endezi beterdada yete bedrsch bertui eshi
@kidistgoodkitaw6971
@kidistgoodkitaw6971 5 жыл бұрын
በጣም፡ጎዝነሽ፡መስዬ
@nuvkhufj7870
@nuvkhufj7870 8 жыл бұрын
ወዉ በጠም የምረል የሀገሬ ልጆቼ በርቱ
@merongm5989
@merongm5989 5 ай бұрын
ዋው መሲ ምርጥ ችሎታ❤❤❤❤
@hanatakele4976
@hanatakele4976 3 жыл бұрын
ስጡ ይሰጣችኋል ማለት ይሄነው ጎበዞች የእውነት ሰርታችሁታል
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው 6 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው
@glataentaneshentanesh1013
@glataentaneshentanesh1013 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው እምነቴ ጀነት ነው ምኞቴ! መሲ በፊልም ላይ ብቻ አይደለም በተግባርም ነው ምትተገብረው
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው እምነቴ ጀነት ነው ምኞቴ! 100% ትክክል ፊልም ላይ ብቻ ነው
@fatumatuyeb3340
@fatumatuyeb3340 5 жыл бұрын
ልክብለሻል
@bitimaki2499
@bitimaki2499 6 жыл бұрын
Wow arife filme new lengeru mesiye yaleshebete filme sayetaye yemeskereletal yene andegna god bless you 💚💛❤
@sophie_boranabontu8615
@sophie_boranabontu8615 6 жыл бұрын
❤❤❤degem degagem bayew ymyselch sebawentin ymyastemr naw tebarky meseye❤
@semagnsisay2708
@semagnsisay2708 6 жыл бұрын
መሲ በጣም ምርጥ ልጅነሽ እግዛብሔር ከ ክፉነገር ይጠብቅሽ
@ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ
@ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ 5 жыл бұрын
መሲየ እባየን ጨረስኩት አፍ መልካምነት እዴት መታደል ነዉ ከቃል በላይ ነዉ ሀብትሽና እሬማን ሰርታችሁታል
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Girum and mesi enwedachwalen
@شموسة-ك7ج
@شموسة-ك7ج 5 жыл бұрын
መሠርት ካንቹብዙተምርለዉእግዚሔብሒርዪባርክሺበዚህቀጢዪሙሉከቤሩትሁሉሰዉእዳቺቢሆንጥሩነበረኢትዩጵዮለዘላለመተኑር
@ilovejesusforever263
@ilovejesusforever263 5 жыл бұрын
መስየ ኮንጆ ደስ ይላል እነም እወድሻለው ❤️😘
@ሙሉኃልትግራይ
@ሙሉኃልትግራይ 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድስ እለኝ እመቤቴ ትመስገን
@skskhaleelbukhari9644
@skskhaleelbukhari9644 6 жыл бұрын
ሙሉ ኃል ትግራይ لحبشية
@wegahtateklay2322
@wegahtateklay2322 5 жыл бұрын
Destashn bzt ybellsh yene eht
@tesfayederrese5329
@tesfayederrese5329 3 жыл бұрын
A true love never dies
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 жыл бұрын
መሲዬ ኑርልኝ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 7 жыл бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ የስራሽው ድራማ በጣም ነው ያስለቀስኝ አንቺ ለገንዘብ ሳይሖን ና ለጥቅም ሳይሖን ለስው ልጅ ጥሩ ስራ ለስው ልጅ ብለሽ የመጣሽበትን የራስሽን ግዜ ትተሽ ለስው ጥሩ ስትንከራተች ልፋትሽ በስተ መጨረሻ ያማረ በመሖኑ በጣም ደስ ብሎኛል ስዎች እስቲ ትንሽም ቢሖን እንደሱዋ ለመሖን እንሞክር መቸም ከነበረኝ ላይ ይበልጥ ፍቅር ነው ያስተማርሽኝ የኔ ማር ስልክሽን ባገኝ በጣም አደንቅሻለሑ እወድሻለሑ ብዙ ነገሮችን ስለአስታወስሽኝ ተባረኪ የኔ ውድ እሕት ።
@wendewende829
@wendewende829 8 жыл бұрын
Betam arif filem
@sarahasasa5151
@sarahasasa5151 5 жыл бұрын
መሲ ፣የኔ፣አንደኛ፣እግዚያብርካንቺ፣አይለይሽ፣ውይልቤን፣ነካሽው
@abushsahlu
@abushsahlu 5 жыл бұрын
it's just teaching good humanness behavior. I am really surprised.
@ማማየብለህጥራኝደስስእዲለ
@ማማየብለህጥራኝደስስእዲለ 6 жыл бұрын
ምንም ቃላት የኝም መሥ የኔ ምርጥ
@adanichkowit3379
@adanichkowit3379 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእዉት
@zuzuyeiselamleje6757
@zuzuyeiselamleje6757 6 жыл бұрын
Adanich Kowit i
@eexeex5850
@eexeex5850 8 жыл бұрын
ትንሽ ቢረዝም አሪፍ ነበር ግን በጣም አሪፍ ነው
@senyasenyasenyamashaallahs3192
@senyasenyasenyamashaallahs3192 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ምን ያህል ሰው ነው ይህንን የሚያደገው እኛ እኮ እራስ ወዳዶች ነን በዚህ ፊልም ስም ልመማፀን የምፈለገው አርቲስት ሄለን በርሄን ነው ድምፃዊው ጌዲኦን በሷ ፍቅር አበደ ጎዳም ነው ኑሮው ሚል መረጃ ደርሶኛል እባካችሁን በኛ ምክንት የሰዎችን ህይወት አናበላሽ
@saharahmohammed6863
@saharahmohammed6863 5 жыл бұрын
ማማማሟ
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አሪፍ ነው
@እመቤቴሆይለንስሀአብቂኝ
@እመቤቴሆይለንስሀአብቂኝ 8 жыл бұрын
መሲየ መልካም ስራ ለራስ ነው አንቺ ሆሌም ቢሃልን ለሀገርሺ ተቆርቋሪ ለሀይማኖትሺ አክራሪ ነሺ ግን መሲየ አንዳደ የምለብሺውን አስተውይ ያገር ባህል እረጅም ስትለብሺ ውብ ነሺ ግን ገላሺ አታሳይ ይኸ በፈጣሪ መልካም አይደለም
@haymobtamyamralnati2586
@haymobtamyamralnati2586 8 жыл бұрын
i like you
@gelnetgel5151
@gelnetgel5151 8 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እናመሠግናለን ማሮቼ መስዬ ፍቅር ሰዉሰዉን ስትረጅ ጥግደረስ እግዚብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኔልዩ
@tsegem1
@tsegem1 6 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ
@ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ
@ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ 6 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ማር እውነትሽን ነው አለባበሶን ማስተካከል አለባት መሲ እህታችን ማስተዋል ያድለን ብቻ እህቱች
@סיוןמולט-צ9ל
@סיוןמולט-צ9ל Жыл бұрын
Fetagn new betam yih egz yemertew sew tigistegna astemari film new melkam sira tiru menged new so good light achi asteway set 💒👍🏼👏🙏🎎
@tigadirdaw4770
@tigadirdaw4770 2 жыл бұрын
Woow 😍😍😍
@jeanetkahsaykahsay6318
@jeanetkahsaykahsay6318 6 жыл бұрын
I love you Meseretye!! U r gifted, talented, smart and beautiful. I really like and respect your personality, u r kind and loyal. I love deeeeeeply from my heart. May St Mary be with you sweetheart.
@missaddis8929
@missaddis8929 6 жыл бұрын
Great movie ❤
@ማአሪፋእድርስ
@ማአሪፋእድርስ 6 жыл бұрын
ውይይ መሲየ በጣም የምትገርሚ።ልጅ።ነሽ
@حنانبنتإدريس
@حنانبنتإدريس 5 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ከደራሲው እስከ ተዋንያኖቹ ስትገርሙ በተለይ መሲ ዶክተሩና እብድ ሆኖ የሰራው ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው እውነተኛ ታሪክ መስሎኝ ነው የጨረስኩት ምናለ እንደ ፊልሙ የምር ብንተዛዘን
@ibrahimali6657
@ibrahimali6657 6 жыл бұрын
Betham arif film and asetemari ras metemamen yasayal
@martikebede7144
@martikebede7144 8 жыл бұрын
good movise thenk you
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 371 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 317 М.