Harmon gethun Arsm anken adersaju lakudusi Rafayel 🙏✝️💒

  Рет қаралды 23

Harmon gethun Arsm

Harmon gethun Arsm

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@mahiነኝወሎየዋ
@mahiነኝወሎየዋ 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኮንደህናመጣሺ እህቴ በጣም አሪፍቆይታነበረን በርችሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብን ያድልልን የድሮፍቅሯን ይመልስልን🎉🎉🎉🎉🎉
@FjejDujdi
@FjejDujdi 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ አሪፍ ነው ቀጣይ ሰላም ያገናኘን እህቴ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን. መልካም ምሺትትት ቻውው
@seidaTades
@seidaTades 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን ሰላም ለሀገራቺን
@sanyiimotia.b
@sanyiimotia.b 9 күн бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa wauu bayee namatii tolaa jabadhuu
@lekiatube7407
@lekiatube7407 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ሄሮንየ ውዴ የአመት ሰው ይበለን ሰላሙን ፈቅሩን ያድለን ለሁላችን
@Asyemamushet
@Asyemamushet 9 күн бұрын
አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ለሀገራችን ሰላም አድነት የሁንንንን 🎉🎉🎉🎉🎉
@ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
@ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቼ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋራ ይሁን እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት ይሆናል
@selamtubeሰላምቲዩብ
@selamtubeሰላምቲዩብ 9 күн бұрын
Selam selam enkwn bselam mitashe ARF kwyta nibrn ftary agrahinin selamn fikrn andentn ybthaln🎉🎉🎉
@hulgez-wb2vg5tr1w
@hulgez-wb2vg5tr1w 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ እህቴ አሪፍ ቆየታነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፈ ይበልልኝ የኔመልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ🎉🎉🎉
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ የእግዚአብሔር ይመስገን እንኳችንም ቸርነቱ በስቶ እንኳን ለበቀለ እጅግ በጣም ደስ ይላል አዲስ አመት ማለት እኛ ሁሉ ነገር ነው ማለት እኮ
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 9 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሄርሞኔ እንኳን ሰላም መጣሺ ቤተሰብ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ😍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Aisha-to5ug
@Aisha-to5ug 9 күн бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርረ በርአረ😮
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም እሕታችን እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✝️⛪ መልካም አድስ አመት ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሺ ወዷ በረች ጠክሪ በየአለንበት አላህ ይጠበቀን በዱአ አንረሳሳ ወዴ ሀገራችንን ሳም ያረግልን
@user-un7th6pp9t
@user-un7th6pp9t 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደትነሽ እንካንሰላምምመጣሽ የነበርን ቆይታ ደስይልነበር በርቱ ወዶችየ🎉🎉🎉🎉🎉😢
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህት ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያን አላህ ሰላሟን ይመልስልን አድሱ አመት ሰላም ፍቅር ይዞልን ይግባ
@mensurkorma
@mensurkorma 9 күн бұрын
አሰለሙአለጀ ይኩም ዎረመቱለሁህ ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ቤተሰቦችሽ ሰለምነችው
@user-yq3ou7pl9j
@user-yq3ou7pl9j 9 күн бұрын
ሠላም ሠላም ሄርሞን እህታችንን እንደነሺ ሥራ ጤናአሠ እንደትናችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሠላምና ፍቅር ደሥታ ያብዛልን አሪፍ ቆይታ ነበር እህታችንን ቀጥይበት
@FatmhRhimh
@FatmhRhimh 5 күн бұрын
🪙
@Tube-vp1jg
@Tube-vp1jg 9 күн бұрын
"ህይወት ዋጋዋ ውድ ነው እድሜ በ ገንዘብ አይተመንም ፣እስትንፋሳችን ርካሽ አይደለም፣አ ላህ ምድር ላይ ያስገኘን ለተራ ጉዳይ አይደለም፣ ያልሆኑ relatioኖችን አቁም በሞቱ ህልሞች ላይ መሰረታችሁን ኣትገንቡ ፣የማይረቡ ጓደኝነቶችን ቁረጡ፤ በተራ ፊልሞችና መጽ ሃፍቶች ጊዜያችሁን አታቃጥሉ ከማይመጥኗቹ ሰዎች ጋር ኣትዋሉ ፣ቁም ነገር በማይገኝባቸው ቦታዎች አትገኙ።እነ
@ልዕልትtube
@ልዕልትtube 9 күн бұрын
በማለዳው ወደስራ ስትወጣ እንደ አንድ ግብ አድርገህ ልትወስደው ከሚገባ ጉዳይ ውስጥ አንዱ ትዳር ነው። ዛሬ ጥቂትን ነገር ሰርቼ ወደኒካህ የሚወስደውን ጉዞ በትንሹም ቢሆን ማሳጠር አለብኝ የሚል እቅድ።
@meseretgizaw123
@meseretgizaw123 9 күн бұрын
አንድ ወጣት ወንድም ነው ተቋሙ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በገዥው አዲስ ጨምሮ ፍቅር ውስጥ ተወዳጅ ፍለጋ ውጤቶች ዝርዝር ደብቅ ነበር በዚህ አውደጥናት ማደራጀት እንደሚቻል
anken adrsju labhtejin labhni tafase karitosi💒✝️🙏💒9
35:20
Harmon gethun Arsm is liveanken adrsju lasemtu gargisi
31:41
Harmon gethun Arsm
Рет қаралды 41
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 106 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 15 МЛН
Harmon gethun Arsm anken adrasjei labete jarui madnalmi ✝️🙏🤲
47:04
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 81 МЛН
ሰላም ቤተሶቦቼ
1:58:27
selame tube ሰላም ዩቱብ
Рет қаралды 48
I Found These Three Divine Mantras at the Right time and it's my go to Success Mantras
38:34
Mahakatha - Meditation Mantras
Рет қаралды 4,1 МЛН
1 HOUR LOOP - 99 Names of Allah - Easy to Memorize
1:03:03
Islamic Knowledge
Рет қаралды 585 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 106 МЛН