ዶክተር ዛኪር ናይክ ታሪኬ | ከተብታባነት እስከ ዳዒነት፤ ሂጅራ ከህንድ እስከ ማሌዥያ |ክፍል -2

  Рет қаралды 42,874

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@shehidbinmujahid9136
@shehidbinmujahid9136 2 жыл бұрын
ማን ይተካዉ ይሆን ይሄን ጀግና የሚለዉ ያሳስበኛል.አላህ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ያኑርህ
@hggghm3331
@hggghm3331 3 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው መልካም ስራ ትቶ መሞት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 2 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙላሁ ኸይረን አላህ ረጅም እድሜ ያኑረው መሰሎቹንም አላህ ያብዛልን ያረብ
@ያልተኖረውልጅነቴበስደትአ
@ያልተኖረውልጅነቴበስደትአ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ኡስታህ
@anshaali3827
@anshaali3827 3 жыл бұрын
ተናጋሪውም በተናገረበት ተርጓሚውም በተረጎመበት አቅራቢውም ባቀረበበት ሰአዳማጭውም ባዳመጠበት የምንጠቀም ያድርገን አላህ ይጠብቅቃቸው ይጠብቃችሁ
@kedirabdo1419
@kedirabdo1419 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና አባት አላህ ይጠብቅህ ሀያትህን አላህ ያስረዠምልን
@Behradin-n8f
@Behradin-n8f Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅ Dad
@zubeydahassen613
@zubeydahassen613 2 жыл бұрын
አሏህ እድሜዎን ያርዝምልን
@zeharabinteslam1300
@zeharabinteslam1300 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት
@zabibajamal9539
@zabibajamal9539 2 жыл бұрын
አላህየጠብቀህ
@GiasBd-ho1dh
@GiasBd-ho1dh 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ታሪክ ሱበሀን አላህ
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አደራ እስከመጨረሻው እንድትለቁልን ጀዛኩሙላህ ኸይር
@5gtube
@5gtube 3 жыл бұрын
አህለን ላይክ ሸር በርቱ ማሻአላህ ጀዛከላህ ደ/ር ዛኪር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠው 🙏🙏
@oromiyaaforum1888
@oromiyaaforum1888 2 жыл бұрын
ሀሰን አሊ እናመሰግናለን አናም ወንድም አብዱራህማን 😍😍😍
@መርየምነኝየአላህባርያ
@መርየምነኝየአላህባርያ 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ህይር
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ዶ/ር ዛክር አላህ ይጠብቅህ
@abudiseid805
@abudiseid805 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር እናተንም አዘጋጆቹን አላህ ይጠብቃችሁ እንደዚህ አይነት ለሙስሊሙ ጠቃሚ ነገሮች ማቅረባችሁን ቀጥሉበት በርቱ
@ahmedabdella1003
@ahmedabdella1003 2 жыл бұрын
አሚኖ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
ረጀም እድሜና ጤና አላህ ይስጠውልን ለዶክተር ዛኪር የተወሂ ጀግና 😘#ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን ሀሩንንን ሚድያ
@jemalmuzeyin9088
@jemalmuzeyin9088 3 жыл бұрын
ማሻ ዓላህ! beyst story አላህ ይጠውል ዑምረክ!!!
@mediapersonel7746
@mediapersonel7746 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@semiraseid-n8z
@semiraseid-n8z 3 жыл бұрын
Mashallah allah ytbqeh wendm abdu Rahman
@جميلهجميله-و2س
@جميلهجميله-و2س 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ የህይወት ትምህርት የተመለከተው ሰው ግን በጣም ትንሽ ነው
@yofutube9844
@yofutube9844 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር አብዱ
@abdellahseid2201
@abdellahseid2201 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ሀሩን ሚዲያ፣ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ፣
@omiman9857
@omiman9857 3 жыл бұрын
ጀዛካ አለህ ኸይራን
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህ ምርጥ ስው ውስጤ ነህ ♥♥♥♥ በጉጉት እያጠበኩ ነበር ውድም አለህ ይጠብቅህ መልከም ስረሀንም አለህ ይቀበልህ ያርብ ♥ ውድም ሀስን አሊ
@ኒዛሊያሰኢድ
@ኒዛሊያሰኢድ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዛችን
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
@Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ. የኢስላም ጀግና
@mediapersonel7746
@mediapersonel7746 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዶ/ ዛኪር አላህ እድሜህን ያስረዝመው መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ ደስ የሚል ፕሮግራም የሌሎችንም ምርጥ የኢስላም ልጆችን እንደዚህ አቅርቡልን
@bekrimusema4305
@bekrimusema4305 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የጠብቅህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር አላህ ይስጥህ
@ሰውነትቲዩብ
@ሰውነትቲዩብ 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቅህ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 3 жыл бұрын
ጀዛከ አሏሁ ኸይረን አቡ ሐሩን
@kalanure6583
@kalanure6583 3 жыл бұрын
Allah ytebkh
@fatumayimamyimam3459
@fatumayimamyimam3459 3 жыл бұрын
መሻአላህ ደስ እሚል የአላህ ስጦታ የህይወት ታሬክነዉ ከጣዩዉን በጉጉት እጠብቃለን ጀዛከአላህ ሀሮን
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 10 ай бұрын
የሀቁ ሚዲያ ዛኪር አላህ ያቆይልን
@tube9643
@tube9643 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝዶክተርዛኪሪ አላህ እረጂምእድሜይስጥህኑርልን 🌹🌹
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@fethiahabib5999
@fethiahabib5999 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሙሉ ጤና ከረጂም እድሜ ጋር አላህ ይስጥህ አላህ ጀዛህን በብዙ ይክፈልህ
@የህልምኑሮየህልምኑሮ
@የህልምኑሮየህልምኑሮ 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል
@zekiyaarebo519
@zekiyaarebo519 3 жыл бұрын
ዶክተር ዛኪር ረጁም እድሜና ጤና ይስጥክ
@meriamnur9239
@meriamnur9239 3 жыл бұрын
Jezakumu Allahu heyren ustazuna 🌹 ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@yusufmansur7072
@yusufmansur7072 3 жыл бұрын
Qabeenyiis Akkanaati nama Hin boonsu yoo Diin Rabbii Dalaguu taatee Malee. Allahu Akbar Allahu Akbar Masha'Allah great job 👍👌🤗. Daa'ii Islaamaa hundaa Rabii haa tiissuu. Ameen 💞💞🙏
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤናን ይስጠው
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 3 жыл бұрын
አላህ.እረጅም.እድሜ.ከጤና.ጋር.ይስጥህ.ዶክተር.ዛኪር.አላህ.ይውደድህ.ወንድም. አብድረሂም.እናመሰግናለን.ወንድም ሀሰን.አሊ.ጀዛኪላህ.ከይር
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር አብዱሬ እና ባባደረቦቹ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 3 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ
@yamralaj1201
@yamralaj1201 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት መምህር ዶ/ር ዛኪር 🙏🙏 ሁሌም አስተማሪ ነገር ነው የሚናገሩት:: የእርስዎ እና ፓስተር ዶ/ር ማሙሻ ፈንታን ትምህርቶች የሰማ ሠው እንዴት ተባረከ
@cookwithm919
@cookwithm919 2 жыл бұрын
Mashallach ketilubet 💐💐💐💐💐💐💐
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 3 жыл бұрын
አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ
@ekrammohammed6775
@ekrammohammed6775 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ይስጥልን ዶክተርየ አሏህ ይጠብቅህ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ሡለ ላሑ ❤አለሔ ❤ወሠለም❤ ጀዛኩም አሏሕ ኸይረ❤❤❤
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 2 жыл бұрын
Indet des yamil journey newu, Allah hulem kantagara yihun jegnaye
@almazalmaz3049
@almazalmaz3049 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሠዉ የህ አህ እረጂም እዲሜ ይሥጥህ
@sman4491
@sman4491 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው
@አሚናትቢትሁሴን
@አሚናትቢትሁሴን 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ🌴🌴😍😍
@አለዊየቢንትሙስጠፋ
@አለዊየቢንትሙስጠፋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዶክተር ዘክር አላህ ይጠብቅ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 3 жыл бұрын
ያረብብብቦ እንደ ዶክተር ዛኪር ያለ ልጂ አሏህ ይስጠን
@አቡበከርአህመድ-ዸ9ዸ
@አቡበከርአህመድ-ዸ9ዸ 3 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ይስጥህ ያረብ
@almazalmaz3049
@almazalmaz3049 3 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅልን
@እሰቅረመቶ
@እሰቅረመቶ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@saidshifa5111
@saidshifa5111 3 жыл бұрын
I'm proud of you Dr.zakir Nik
@ሁልገብዩቱብ
@ሁልገብዩቱብ 3 жыл бұрын
መሸአላህ እደሚና ጢና ይስጥልን ሀሩኑች በርቱልን አላህ ከጉናችሁ ይሁን ያርብ
@mandfselemtewa6834
@mandfselemtewa6834 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ የህይወት ታሪክ ለኛም ትምህርት ነው
@hayatmuhammed4415
@hayatmuhammed4415 2 жыл бұрын
Aww Alhamdulilah Allah ytebkeh
@dohairti5609
@dohairti5609 2 жыл бұрын
Part 3 jezakumullahu keyren
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ሀሩን ሚድያ በጣም አሪፍ ነው ያነቃቃል ንግግሩ
@raditube78
@raditube78 3 жыл бұрын
ውድ የሃሩን ቱዩብ አቅራቢዎች አላህ ኸይር ምነዳቹኽን ይፈላቹኽ እኛንም በሰማነው የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ገንዘባችንንም አላህ በሚወደው ነገር እንድናወጣ አላህ ይርዳን
@aminatmuhemed6806
@aminatmuhemed6806 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@azharjemal
@azharjemal 3 жыл бұрын
#mashAllah yagn bet harun bartulan endzh atgugun tolo tolo lilaqaqulan
@hemzahesen395
@hemzahesen395 3 жыл бұрын
ያረብ እረጅም እድሜ ካፊያ ጋ ለዶክተር ዛኪር!
@ameenaqq4053
@ameenaqq4053 3 жыл бұрын
እርጅም እድሚ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን 😍🙏🙏🌷🌷🌷🌷💕💕🌹🌹🌹
@emanyesuf4493
@emanyesuf4493 3 жыл бұрын
ያረብ የዶክተር ዛኪርን አይነት አላህ በአለም ላይ ያብዛልን ጀዛከላሁ ኸይረን ሀሩን ሚዲያ አላህየ ወደ ትቢ ያሻሽልልን ለሀገራችን ሙስሊሙ ኡማ እንድደርስ
@zainabtube3297
@zainabtube3297 2 жыл бұрын
አጅብ አሏህ ይጠብቃቼው
@zabibakw4772
@zabibakw4772 3 жыл бұрын
አላህ ረዥም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቅህ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅልን የኢስላም ጀግና ዶክተር ዛኪር ናይክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ኡለማወቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@nejadele5786
@nejadele5786 2 жыл бұрын
አላህምድሊላህ እስሊምናን ለሰጠን ጌታ
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 2 жыл бұрын
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 жыл бұрын
ዓጂብ ማሻአሏህ ተባረክሏህ
@alfaruqproduction2231
@alfaruqproduction2231 2 жыл бұрын
🙏Please next part
@አብዱዩቱብ-ነ8ሸ
@አብዱዩቱብ-ነ8ሸ 2 жыл бұрын
ሽኩረን ሀቢቢ
@abdulajeem7195
@abdulajeem7195 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ክፍል ሦስትንም ልቀቁልን
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ለአላህ ብዬ እወደሀለሁ አላህ በሙስለም እነት ኖረው በተውሂድ ከሚሞቱት አተ አድርገን አላህ ሀይ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እስት
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
ማሽአላህዶ።ርዛኪር አህሰንት ጀዛክአላሁኸየር። እዚህላይደግሞ ትልቅሰዉሆነብኝ
@KamilKamiljemal
@KamilKamiljemal 10 ай бұрын
ሁሊእም ይስላም
@abdellahseid2201
@abdellahseid2201 3 жыл бұрын
ወንድም ሀሰን አሊ ረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 жыл бұрын
አባቱን አላህ ይዘንለት መልካም እሪዝቅ ለመልካም ነገር አላሁ አክበር በጣም ደስ ይላል
@oromiyaaforum1888
@oromiyaaforum1888 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጠሉት
@EE-ni5sw
@EE-ni5sw 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ እድሜህንም ያርዝምልን አብድሬንና የተረጎምክልን ወንድማችንንም ጀዛከላህ ኸይር አላህይጠብቃችሁ ሠውግን የትነውያለው ይሔያልታየ ምንይታያል መገን እኛ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር ዛኪር ናይክ
@omiman9857
@omiman9857 3 жыл бұрын
ለይክ አድርጉቲ
@omiman9857
@omiman9857 3 жыл бұрын
ሼር አድርጉቲ
@ቢንትሙሀመድ-ኀ4ዐ
@ቢንትሙሀመድ-ኀ4ዐ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን አላህ እረዢም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን
@meriamnur9239
@meriamnur9239 3 жыл бұрын
Edmeh yerzem yarebey
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 3 жыл бұрын
አላህ ባለእበት ይጠብቅክ
@junedenabebe2395
@junedenabebe2395 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክ ነው
@የህልምኑሮየህልምኑሮ
@የህልምኑሮየህልምኑሮ 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ
@mominatube
@mominatube 3 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወቀረካትሁ መሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛኩምአላህ ኸይር
@منيرةالخدامة
@منيرةالخدامة 2 жыл бұрын
Maashaaa.alaahaa Maashaaa.alaahaa
@Hawau-ml2rv
@Hawau-ml2rv 2 жыл бұрын
ربنا يحفظك
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН