KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሱረቱ አል ዙኽሩፍ የንባብ ግብዣ ሙሉውን |سورة الزخرف| ሐሰን በላይነህ #HB
25:12
سورة يوسف للشيخ : د.بندر بليلة من المسجد الحرام
48:52
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ሱረቱ ያሲን የንባብ ግብዣ ሙሉውን |سورة يس| ሐሰን በላይነህ
Рет қаралды 16,921
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 206 М.
Hassen Belayneh HB
Күн бұрын
Пікірлер: 191
@مسترسعاده-ث3ه
2 жыл бұрын
በርታልን ባገኘንው ጊዜ እንሰማው አለን ተከታይ እና አዳማጭ የለም ብለህ እዳታቆምብን
@hnegnkeqatar3895
Ай бұрын
አቋርጦት የለዴ ሀታ ተጂውዱን ቢሆንም ማሻአላህ
@أمعبيدة-ط9ز
2 жыл бұрын
አላህ ይዘንልን እንጂ ኸይር ቦታ የሚገኝ የለም ፕራንክ ቦታ ነው ብዙ እይታ ያለው ወንድም አላህ ይጨምርልህ ድምፅ ልብን ያነቃንቃል አላህ ይጨምርልህ
@rahatube4249
2 жыл бұрын
ያኢላሂ ተስጦ ወላሂ ልብ ሰርስሮነዉ የሚገባዉ ማሻ አላህ 😭😭😭😭 በዚህ ድምፅ ሲመችህ ሲመችህ ሁሉንም ሱራ ብትቀራ ማሻ አላህ
@ሰሚራየሀሉዲእህት
11 ай бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል አቀራር አላህይጠብቅህ ❤❤❤❤
@hayatshifaw2923
2 жыл бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@jamilaadem9617
Жыл бұрын
ማሽአላህድምፆህ ማሽአላህ ያረብእኛንምወፈቀን😢😢😢
@ikramjamal770
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረካላ ጀዛከላሁ ኸይር
@mariyamalain2872
2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህይጨምርልህ ያረብእኛንም ቁርአንንን ያግራልን
@rukiya6481
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልክ
@abochnamedia-9290
2 жыл бұрын
ጀዛ ከአሏህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ልብችን በቁራአን ያብራልን ያረብ
@jemelaahmad6516
Жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله تبرك الله جزاك الله حير ኡስታዝናያረብብብብአላህያግራልኝለኔም😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hdya-chanel
2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክእርህማን አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ በራህመቱ በዝነቱ ያስታውስህ ላይክ ሼር ሰምተው ከተከበሩት ያድርገን ከሁሉም በላይ የቁርኣን ፍቅር አብዝቶ ይስጠን ያረብ ቁርአን የልቤብርሀን
@ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ. ማሻአላህ. አላህይጨምርልህ. የኔወድም🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷
@aeshuyoutube4272
2 жыл бұрын
ማሻላ ማሻላ ማሻላ
@rukeyahtube2109
2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ
@የኑህመርከብ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኡስታዜ👈
@امسلمان-ث8ص
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠክር ወድሜ ም ኡሥታዜም በጣምነው የምወደው ያተንቂረአት
@dgfggyfuryt5352
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@AsAs-zf1yr
2 жыл бұрын
ቀጥልበት የምቱሉ ላይክ
@hgvhggb3659
Жыл бұрын
ጀዛከላሀ ኡስታዛቺን
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@Umufetitube
2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ
@Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ ለእኛምአላህያግራልን
@Rነኝየሑረልዓይንተማሪ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ላይክ እዳት ረሱ ያ ጀማአ
@Kedu-l7x
14 күн бұрын
ማሻላህተባረክአላህ
@Lulu8049-c8d
2 жыл бұрын
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ" አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ። ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው" ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። 1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። 2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው። ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚን🕌
@saydaatube3815
2 жыл бұрын
ሡበሀነክ
@jemelaahmad6516
Жыл бұрын
ሱባህንአሏህ
@kalsummanama7835
Жыл бұрын
በርታ በቀን አንዳንድ ዙር እየቀራህ ብትለቅልን ድምፅ በጣም ያምራል ለያም ለተማሪወች በጣም ያግዘናል ጀዛክ እልህ ኸይር
@zeyneb-gh8ye
6 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ 🌹🌹🌹ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ 🌹🌹ማሻአላህ 🌹🌹🌹ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ ጀዛክላህ ኸይረ ኡሰታዝ 👍👍👍👍ላይክሺርእናድረገያበናት አላህ የሁሉንም ማኞትአዋቂጌታነውና ይወፍቀን ያረብ
@ብሌንየወሎልጂ
2 жыл бұрын
አሚንንን ያገሬልጂዋ
@fatiyasabito8965
2 жыл бұрын
መሸአለህ፣መሸአለህ👍👍👂👂👈💔😢😢🌷🌹🌷🌹🌷💯💯💯✔✔✔✔💗💔😢😢😢😢ያረብብብብብብብ፣ወድድድድድ
@fafimidatube7750
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ
@fbd1446
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@بنتعلي-ف2ط
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አው ይሀፍዛክ ያዑሥታዜይ
@saliha8952
2 жыл бұрын
ያረቢ ያሠላም ጀዛኩሙላህ
@habibaha3139
2 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله تبارك الرحمن جزاكم الله خيرا
@የአረህማንባሪያ
2 жыл бұрын
አላህ ያህፍዝክ ኡስታዝና ማሻ አላህ
@Somaya1994
9 ай бұрын
ማሻኘላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ
@halimahabeshawit3807
2 жыл бұрын
Masha Allah
@shkuriyashkuriya5134
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ
@محمدمحمد-خ9و2س
2 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረካሏህ እኛንም ያግራልን
@BpGk-s3o
4 ай бұрын
ማሸአላህተባረክአላህ
@habsha2529
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@IslamcChanal
2 жыл бұрын
*_የልቦና ባለቤቶች ሆይ አስተውሉ!_* *"የሞቱ" ሰዎች ቀብራቸው ውስጥ ታግደው* *ባሳለፉት ነገር ይፀፀታሉ "በህይወት" ያሉት* *ደግሞ ቀብር ውስጥ ያሉት በሚፀፀቱበት* *ነገር ላይ ይገዳደላሉ* *ወይ እነዚያ-የሞቱት-በህይወት ወዳሉት* *ሰዎች አይመለሱም በህይወት ያሉትም* *ቀብር ውስጥ ሆነው በሚፀፀቱ ሰዎች* *አይመከሩም!!* _➴(ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ)_ يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمْ وَٱخْشَوْا۟ يَوْمًۭا لَّا يَجْزِى وَالِدٌ عَن وَلَدِهِۦ وَلَا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِۦ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ *እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅ እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ*
@tewekeltuaellah6638
2 жыл бұрын
ماشاءلله ماشاء لله ماشاء لله 👍👍👍
@halimaseid4039
2 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረከላ
@fatemafatema186
Жыл бұрын
ጀዛክአለህከይረ
@foziyanasranesr3315
2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩምወረመቱለህወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ ጃዛክአለህከይረንጃዛ
@Eman-u2v
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
@omarmohamed2024
2 жыл бұрын
ማሻአላ
@ያረቢጠብቀኝአተ
2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@ነጂባጀማል-ቘ7ሐ
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይራን
@AndualemAyalew-p5l
Жыл бұрын
ማሻአላሂ
@ኡሙሙሀመድ-ለ7ጘ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ
@Hawa8916-w6s
Жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ
@fatumaalimusa3516
2 жыл бұрын
ጀዛከ አሏህ
@ggehghhh1990
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ ያርብ ለኛም አላህ ያግራልን
@ፋጡማወሎየዊ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሱረቱል ሀቅ ቅራልን
@zahraasiri8953
2 жыл бұрын
ማሽአላህ ወድምዋዬ አላህ ከይሩን ያብዛልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
@hayat.reta.2011
2 жыл бұрын
መሸአላህ
@SameeraZam-v1h
Ай бұрын
ማሸአላህ❤🎉
@አለምነኝወለዮዋ
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ.
@umuahmed4510
2 жыл бұрын
ማአሻሻአላህ አላህ ይጨምረልህ አብዝቶ
@ህልምአለኚዩቱብ
2 жыл бұрын
አሰላ ሙአለ ይላኩ ትሀ👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ
Жыл бұрын
መሻአላህ የማይጠገብ ዲምጽ
@user-op7cu2ly2y
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አጅመል ሸይእ ቢል ሀያት ሁወ አል ቁርአን ያረብ ሁስነል ሁሉቅ ያለው የአላህን ቃል ልክ እንደዚህ አሳምሮና ከአላህ አጅር ፈልጌ የሚቀራውን ሷሊህና ሀፊዝ የሆነ ሀላል ባል ወፍቀኝ ለሌላቹሁም በሙሉ አሚን በሉ ያአኽዋት ሷሊሁን ያረብ
@gff5r871
2 жыл бұрын
መሸአላህአላህይጨምርልህ
@afwdhy2666
4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እስታዝ
@የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ
2 жыл бұрын
ጀዛከላህን ኸይር
@hananwerebabotube
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጀዛአክ አላህ ኽይር ያረብ
@mugminam4065
2 жыл бұрын
Mashallah
@AaaAAA-gm2hs
Жыл бұрын
አላህይጨምርልክ
@zynemh6529
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 ماشالله ماشالله
@emuyasserh8839
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@MariaMaria-pu2zl
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህዪጭምርሊህ
@hawa3808
2 жыл бұрын
መሸአላህ አላህዪጨምርልህ ወድማች👍👍👍👍እኛም እምንጥረዉአለህዪዳን ያረብ ቁራአን በደብአዉቂ ትርጉምገብቶኝ ትቅራእልቅስእምልበትናፈቀኝ ዱአአርጉል እዳሀፍዝ🤲
@ኡሙአማር-ጠ9ነ
2 жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወደማች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🐌🐌🐌☝️☝️
@mb9145
Жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله
@hanatoum4994
2 жыл бұрын
Jazakualllah Karen
@anshayesuf5031
10 ай бұрын
እኔ ብዙቲላዋ እስማለሁ እድህ አቅራረ እባይነው የትቅድመው 😢😢😢😢ሁሉም ቲላዋውላይ እያልቅሱኩኝ ነው የማሁት እኔም እሳካሁን ቤለመቅራቲ ፀፅቱም ውሥጤን እየረብሽኝነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ያአላህ አግራልኝ😢😢😢😢😢😢
@bmm1871
2 жыл бұрын
Masha allah tebrklah
@GiasBd-mk8ox
2 жыл бұрын
ማሻ አላሆ
@إمانبنتسعيد
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ አሏህ ኸይር አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@መረጃፈታTube
2 жыл бұрын
አሰላሙለይኩም ሰላም ነው ቤቶች ቤታችን ቤታችሁነው ብቅ ይበሉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
2 жыл бұрын
ዋሊኩምእሰላምውራህመቱላሂውበረከቱ
@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@rukeyahtube2109
2 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዝ
@sadawndawek5919
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የጭምርልህ
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani
Жыл бұрын
Mashaa allh yane wadim 😢❤❤
@أحمدعبدالله-غ2ص4د
2 жыл бұрын
Mashaallah
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
2 жыл бұрын
አህለን አቡ አብድርህማን ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኽይር
@taibahhassan1036
2 жыл бұрын
Mash Allah Tabarak Allah Jzkh ustath ☝️🥺
@ريمريم-ر9د
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረክ እሮህማን ድምቀታችን በርታልን 💐💐
@MekiyaTube
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይር ያረብ ለኛም ቁረአን ያግራልን ያረሂም
@طيبهبينتنوري
2 жыл бұрын
اَسلام علَيكُم وَرَحَمَتُ للهِ وَبَرَكاتُه مَشَالله✅✅✅✅ مشا الله مشا الله مشا الله مشا الله
@maremamohammed5270
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@anshaabdu7117
2 жыл бұрын
መሻ አላህህህህህህህህህ
@halimaseid4039
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@odgjdgidgueji9986
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወድም ማሻአላህ ጀዛከላህ ከይር
@ሀይከልያአላህባሪያአሏህ
2 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله الله يحفظك يا رب
@hawaheamer3494
2 жыл бұрын
ማሻላህአላህይጨምርልህ
@ppyyppyy8815
2 жыл бұрын
ማሻአላ።አላህይጠብቅህ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
2 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ 🙏👍👍👍
@jamelawoloywa1750
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@sameerasaeed5600
Жыл бұрын
ማሻአላህህህህ አላህ ይጨምርልህ
25:12
ሱረቱ አል ዙኽሩፍ የንባብ ግብዣ ሙሉውን |سورة الزخرف| ሐሰን በላይነህ #HB
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 10 М.
48:52
سورة يوسف للشيخ : د.بندر بليلة من المسجد الحرام
صدى القرآن
Рет қаралды 64
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 13 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 8 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,3 МЛН
13:21
سورة فاطر مكتوبة ماهر المعيقلي - Surat Fâtir Maher al Muaiqly
على مُكْثٍ
Рет қаралды 2,9 МЛН
26:16
የቁርኣን ግብዣ ሱረቱ መርየም ሙሉውን | سورة مريم | ሐሰን በላይነህ #HB
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 31 М.
25:58
سورة الكهف | الشيخ عفيف محمد تاج | Sh: Afif Moh.Taj | Surat Al Kahaf
Naqaa Studio
Рет қаралды 12 МЛН
11:15
Ethiopia - ዓለም ለሳውዲ እጅ ሰጠ፤ የሪያድ ህልም እውን ሆነ!
Feta Daily
Рет қаралды 7 М.
15:39
ኢማንን ማደስ ክፍል3 // ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጦፋ
Al Mehdi Terbiya Center አል መህዲ ተርቢያ ማዕከል
Рет қаралды 368
22:44
ሱረቱል ፉርቃን የንባብ ግብዣ ሙሉውን |سورة الفرقان| ሐሰን በላይነህ #HB
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 13 М.
25:46
ለወንድም ዘካ መስጣት እንዴት ይታያል ላጤ ነው እና ስራ የለውም ዘካ ሰጥቼ ስራ በስጀመረው እንዴት ይታያል?
Hadis Media - ሀዲስ ሚድያ
Рет қаралды 6 М.
1:16:25
ሲህር ወይም ድግምት ያለባቸው ሰውች ሊሰሙት እና ሊቀሩት የሚገቡ የቁርዓን አያዎች እና ዱዓዎች #mulk_tube #elaftube #zadulmead #minber
mulk mulk
Рет қаралды 181 М.
3:04:02
3 Hours Afif Moh Taj - Smoothing Quran recitation ٣ساعات من روائع الشيخ عفيف محمد تاج
EthioQuran اثيو القرآن
Рет қаралды 1,6 МЛН
17:39
የቁርኣን ግብዣ ሱረቱል አንፋል |سورة الأنفال| ሐሰን በላይነህ #HB
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 7 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН