ወንዶች ለትዳር የሚፈልጓቸው 7 ሴቶች |ይህ ፕሮግራም ታለፈህ ትለድማለህ!

  Рет қаралды 43,485

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

Пікірлер: 577
@zikratube1892
@zikratube1892 Жыл бұрын
የኡስታዝ ምክር የናፈቀዉ ማነዉ? እንኳን ሰላም መጣህልን ኡስታዛችን
@fatuma1133
@fatuma1133 Жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ እሚናፍቀኝ የኔ ልዬዬዬዬዬ ወንድም አላህ ይጠብቀዉ ያረብ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
አኔ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
ልክነዎዎዎዎ
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 5 ай бұрын
ምንም ዱርዬ ቢሆን ወድ ለትዳር ሲገባ የሚፈልጋት ሴት ኢማን ያላት ነው
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 5 ай бұрын
👍አስተማሪነው
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q Жыл бұрын
ኡሥታዝና ጀዛከላሁ ኸይር ትምህርቶችህ ይመቹኛል እሥቲማነው ትምህርቶቹን የሚወድ
@እሙሐያት
@እሙሐያት Жыл бұрын
አላሀምዱሊላ አላህ በሠጠኝ ብቻ ተብቃቅቻ ነው የምኖረው ከዱቂት ነፃ ነኝ ለትዳሩ ደሞ እኔ መልካም ሤት መሆን ከቻልኩ መልካም ወንድ ሌሠጠኝ አላህ ቃል ገብቶልኛል እሥካሁንም ተጨንቂ አላቅ ወደፊትም አልጨነቅ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
አላሀምዱልላህ ክሶሻል ሜዳያ ነፃ መሆኔ እደት እደምኮራ አብሶ ትኪቶኪ እምባል ስጠሩት ያስጠላኛል ጌታየ መጨርሻየን አሳምርልኝ
@fatmasalem6407
@fatmasalem6407 Жыл бұрын
አሚንን
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ Жыл бұрын
ባለዩቱብ ሁኖ ከሚድያ ነጻ ነኝ ማለት አለደ. ከሚድያ ነጻማ ቤተሰቦቻችን ብቻ ናቸው ለማንኛው አብሽሪ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
@@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ ሣህህህ
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
@sነኝየአላህባሪያ-s1h Жыл бұрын
አሚን
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
አንቺዉ እኔመም ፌስቡክም ቲክቶክም የለኝ ግን ዩቱብ ብዙ አበላሽቶኛልም አሥተምሮኛልም
@morida1876
@morida1876 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቡ አብድራህማን ወላሂ ልክነህ በፊልምና በሙሰልሰል በሚዲያ የተጠመዳቹ ሴቶች እራሳቹ አድን ከነዚ ፈሳዶች አላህ ይዘንልን
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያልካቸው ሁሉ ማለት በሚቻል ደረጃ ላይ ነኝ ከዛም በላይ እንደሆንኩ ውዱ ባሌ ይነግረኛል አላህ ይጠብቅልኝ በተለይ ዱአ ያደርግልሻል ያልካት ነገር ክክክ እኔም ያደርግልኛል አላህ ይቀበለው ስለ ሶሻል ሚድያ ደግሞ እኔም ይቱብ ልከፍት አኡዙቢላህ ብሎ ከለከለኝ እንኮንም ከለከለኝ ሴቶችየ እንደ እኔ ባል አይነት ይወፍቃችሁ ባይሆን እንዳትቀሙኝ ክክኪ ዋ የእኔ ውድ ባል እኮ ዩቱብ ዳእዋ ከፍቸ ፍጥጥ ብየ ሳይ የሚቆጣጠረኝ እኮ ነው አይደለም ሌላ አጂ ነብይ ፊት ሳቅ ምናምን እኔም ፀባየ አይደለም ግን ባለኝ ነገር ላይ የበለጠ የሚጨምር ሳልህ ባል የስጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
@madena1330
@madena1330 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤
@aminamuhammed1450
@aminamuhammed1450 Жыл бұрын
ለአላህ ምን ይሳነዋል ዩቱብ ቲክቶክ እንድጠላው ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ የመዳም ዋይፋይ እንልብ አለኝ ግን ለ ዳእዋ ለዜና የሚጠቅመኝን ነገር እንዳይበት የማይጠቅመኝን እንድጠላው ላደረገኝ አላህ ሽኩር ይገባው ከሚካፕም ነፃ ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ እንደኔ ሚካፕ የሚጠላ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅመሞች
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ Жыл бұрын
🌱አንቱ አዝኛ ነቢ 🌱አንቱ የሁሉ በላጭ 🌱አንቱ የአደም ልጅች በላይፍጡር 🌱እንቱ የድሆቺ እባት 🌱ነብዩ ሱላሁ አለይህ ወሰላም ደሥታ ሳስት ነገሮች ሲኖር ነው 🌷የምትሥተምርው ነገር ብኖር 🌷የምትወደው ነገር ቢኖር የምትፈልገው ነገር መኖር
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 4 ай бұрын
ፊዳካ ሀቢቢ ኡሚ የራሱለላህ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ፊዳካ ሀቢቢ ኡሚ የራሱለላህ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
እናመሠግናለን። ኡሥታዝ እሥኪ ይችን ምክር ገልብጠህ ወንዶችንም ምከሩልን። 😂😂😂😂
@Faeza852
@Faeza852 Жыл бұрын
ትክክል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
አወራነው ሰማነው ስለ ትዳር ተግባሩ ግን አላህ ያዘነለት ሲቀር ከባድ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው አገባንም አላገባንም ራሳችንን አክብረን ክብራችንን ጠብቀን መኖርን የሚያክል ነገር የለም ።ጀዛከላህ ኡስታዝ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Жыл бұрын
ያገባውም ያላገባውም ሁሉም ለቅሶ ነው ሚያሰማው አሏህ ከክፉ ውሀ አጣጭ ይሰውረን ሞክሸዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
@@اناالمسلمالحمدلله አሚንንን ያረብ
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ Жыл бұрын
ምክርህ አይጠገብ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ለእኔም ልቦና ይሰጠኝ ያረብ
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 6 ай бұрын
ewunet new👍👍
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي Жыл бұрын
ሳህ ከላምክ ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ከሁሉም የለሁበትም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኡሰታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይርን😍
@sadamhammed1308
@sadamhammed1308 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም የተግባር ሰዎች ያድርገን
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዛችን ወንድማችን አሏህ ከጥሩዎች ያደረገን
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Жыл бұрын
አህለን አቡ አብዱራህማን አትጥፋ ወንድማችን ሰላም ያድርግህ ከነቤተሰቦችህ
@starcall9965
@starcall9965 Жыл бұрын
😂😂😂
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
በርታ ወዴሜ ምርጥ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ትምህርት ነው ❤❤❤💯💯💯💯✅✅✅✅
@rahemas4847
@rahemas4847 Жыл бұрын
مشاءالله😍💝👌
@ኡሙመሀመድ-ጀ
@ኡሙመሀመድ-ጀ Жыл бұрын
ጀዛክሏህ ኸይር አቡ አብዱረሂም
@Seada-b2d
@Seada-b2d 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡሥታዝምክራች ጥሩ ናቸው ወላሂብዙ ነገር ነው የተማረኩት ጀዛኩም ሏህ ሄር
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ ጥሩ ምክር ነው የምክርከን ጀዛክ አላህ ኸይረን
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 Жыл бұрын
ሣህ ደስ የሚል ትምህርትነው
@karimakarima8300
@karimakarima8300 Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይርን"ኡስታዝ"እኛንምበሠማነው የምንጠቀምያርገን
@buybuy4516
@buybuy4516 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ሆይር ኡስታዝ ምክሩህ ደስ ይላል ማሽ አላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቁህ
@MuminaMhu
@MuminaMhu 5 ай бұрын
ጀዛከላሀይር ኡስታዝ ያከሁሉእውነትነው አላህየሚወዳቸው ያድርገን ያረብብብ
@user-tx1pu3sp7p
@user-tx1pu3sp7p Жыл бұрын
ጄዛከሏህ ኸይር ኡሥታዙና አልሐምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሥላም
@EeEe-w2r
@EeEe-w2r Жыл бұрын
መሸአላ ወላሂ ብዙ አስተምረኸናል ጀዛከላሁ ኸይረ
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ
@kemisaahmed
@kemisaahmed Жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር ፊዱኒያ ወልአኼራ በሰማነዉ፣ተጠቃሚ ያድርገን
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ኸይር አለሀ የሰመነውን በተግበር የምነውል ያዲርገን👍👍
@medinabediru
@medinabediru Жыл бұрын
ማሻ አላህ ትክክል ብለሀል ጀዛክላህ ሀይርን ወንድማችን ኢንሻ አላህ አላህ ይርዳን
@hzuhah5677
@hzuhah5677 Жыл бұрын
ትክክል ሀቅ ነዉ ጀዛኪም አሏህ ኸይርን
@KsaSaudi-d6f
@KsaSaudi-d6f 5 ай бұрын
ኡስተዝ ወለሂ ሁሉሙ ነገር እሸለሀ ትክክል ነው ጀዘክን አለሀ እክፈልክ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ ወድሜ አደበትህ ሲጥም ተባረክ ያረብ በርታ
@salesale2542
@salesale2542 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያገሬሰዉወሎየ ትምህርቶችህበጣምየሚጠቅሙናቸዉ ጀዛከላህኸይር
@Taybah-b4z
@Taybah-b4z Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@ሱበሀነክሀሊቅ
@ሱበሀነክሀሊቅ Жыл бұрын
ወንድሜ ሀሰን በላይነህ ትክክል ነህ እያንዳንዷ የተናገርካት መስፈርት ውዱ ባለቤቴ ላይ አለ ሱበሀን አላህ አላህ ጀዛውን ይክፈለው ብዙ አስተምሮኛል እባካችሁ እህቶቸ ተሰተሩ ወላሂ በሮጣችሁ ውጤት የለም ኢማን ከሌለ
@ekramwelelaw5651
@ekramwelelaw5651 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ትክክል ብለሀል ምንም እሚጣል የለውም በሰማነው እምንጠቀምበት ያድርገን
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
ያሑኖቹ ወንዶች ውበትም በዲኗም ጠንካራ ኪታብ ቀራች አልቀራች አይሉም አሐምሸይ ፍሎሥ ባሥ ሣሕ በናት ከ100%10 ይምኪን አተ እንደምትለው ይፈልጉ የሖናል
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش Жыл бұрын
صح الله يكفينا شرهم😂
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ሳህ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣም ይህ እኮ ዶሮ ቀር ማንነትሺን እኳን አይጠይቅም ብር አላት ከተባለ ምንም ትሁን ዋናው ብርይኖራት ችግርየለውም ነው የሚሎት
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
እናመስግናለን።እግዚአብሄር ያክብርህ የእውነት ትክክል የሆነ ነገር
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص Ай бұрын
አላህ ይምራሸ ወገናችን
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይር ውስታዝ አላህ ይቀበልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@Kemila-l3q
@Kemila-l3q 3 ай бұрын
ጀዛከሏ ኸይረን ወድማችን ምክርህ በጣም ጥሩናጠቃሚነው
@nsournsour8475
@nsournsour8475 Жыл бұрын
Masha Allah jzkl wokayiran
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ግንኮ ወዶቹ ናቸውጂ የማይገባቸው በሁን ሰአት ሴቱ ለባላቸው ታዛጂ ነን ከ100/10 የፍነገጡት እጂ 80ወቹ እርግጠኝነት እውጭ አለም ያለነው ሚስቶች ቡዙ ለትዳራችን ዋጋ እየከፈልን ነው ወዶቹ ግን አይገባቸውም አላህን አይፈሩም ስራ ስትለው ጨቀጨቅሽኝ ነው እሚለው እና ከሽታው ወደቢታው እና አይሆንም የሚለውን እህይወታችን ማስገባት እድዳለብን ነው ወዶቹ የሚረዱት እሽ ስትላቸው መሸነፍ ይመስላቸዋል
@XaalloL-ዳሎል
@XaalloL-ዳሎል Жыл бұрын
Jezac Allah Cayer wud Ustaz 🌺🌺🌺🌺
@kedijayimam9770
@kedijayimam9770 Жыл бұрын
ጀዛከላይ ኸይር ኡስታዝ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙበት ያድርገን
@hayikelmuhammad3367
@hayikelmuhammad3367 Жыл бұрын
ዋለይከውም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ።ኡዝታዝ.ፈገግ እያልክ.መላክምን.ስለምታስዘን.ጀዛከላህ.ሀይር.አላህ.ልቦናችንን..ያስፋልን።ያርብብ
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማነው እደኔ ኡስታዝ ችግራችን ሲነግረን የደነገጠው ኡኡኡ ትክክል ነክ ኡስታዝ ጀዛከላ ከይር ምክርክ ስርፆ ይገባል ማሻ አላህ
@Peace-r4t
@Peace-r4t Жыл бұрын
Welahi ኡስታዝ ስለኔ ባህሪ የምታወራ ነው የመሰለኝ ያረብ 😳 ሁሉም ያወራሃቸው የኔ ምርጫ ናቸው
@MdMd-qk7lt
@MdMd-qk7lt 7 ай бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم❤ سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ولا حول ولا قوة الا بالله اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤
@فاطمهمكه-ذ9ع
@فاطمهمكه-ذ9ع Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ሶልሁን አላህ የሚፈራውን አላህ. ይወፍቀን ዛሬ ደሞ ጀመአ ነው በዛ ላይ የጀመአ መጨረሻ ነው ደአ ሙስተጀባ የሙሆንመት ነው አላህ እኔ የሚለምነው ልቤን በቁርአን እደርጥብልኝ ሶልሁን ባል እድወፍቀኝ ነው እስቲ ዶአ አድርግ ልኝ
@seada3124
@seada3124 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡዝታዝ
@weynua-tube
@weynua-tube Жыл бұрын
ወላሂ ሁሉንም በፍቅር ነው ያዳመጥኩት ጀዛክ አላህ ኽይር ወንድማችን በጣምምምም ጥሩና ጠቃሚ ምክር ነው ሁሌን ና አትጥፋ አላህ ልቦናችንን ይቀይርልን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ኢሻአላህ ከዚች ሰአት ጀምሮ ምክርህን ልተገብር ለራሴ ቃል ገብቻለሁ በኢዝንላህ ያረብ አሏሁመ ያሙቀሊበልቁሉት ሰብትቁሉብነ አለዲኒክ
@fatymolo8031
@fatymolo8031 Жыл бұрын
ጄዘ ከለሁ ከይረን ኡሢተዘችን
@meryenseid3398
@meryenseid3398 Жыл бұрын
❤jazakallah
@የአላህባሪያነኝከወሎ
@የአላህባሪያነኝከወሎ 9 ай бұрын
ማሻአላህ እሚጣፍጥ ትምህርት
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Жыл бұрын
ትክክክልነህ ጀዛ ከላህ ኸይረን በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን ምክረህ አይጠገብም አላህ ይጨምረልህ
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ዉስታዝ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
ሱብሐንአላህ ያንተ ምክር ት/ት ምታቀውን ስለምታሳውቀን አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልህ
@funlearnluvishluvish
@funlearnluvishluvish Жыл бұрын
ሽኩረን ኡዝታዝ 🥰
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@medinamohammed4031
@medinamohammed4031 Жыл бұрын
ትክክል ወንዴማችን ጀዛካላህ ኸይር ወላሂ ምርጥባል ለማገኘት ተፈለግን ዱአማድረግነውአልሀምዱሊላሂ አላህን ለምኖማንም አያጣም እህቶቸ ማንኛውንምነገር ለማገኘት ተፈለጋቹህ አላህንብቻለምኑ ዱአ አድርጉ እኔ ዱአየ ደርሶልኛል አላህን የሚፈራ በሚሠራውነገር ሰውያየኛል ብሎሳይሆን አላህ ያየኛል ብሎ የሚሠራ ባል ሰቶኛል አላህ እሥተመጨረሻው ያሣምርልኝ
@ramanramu8942
@ramanramu8942 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር መልካም ነገር እንድንሰራ አላህ ያግዘን
@kehu3355
@kehu3355 Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ አትጥፋ ጀዛከላህ ኸይረን ትምህርትህ ፈገግ እያልን ነው የምታዳምጠው
@naemaaa1314
@naemaaa1314 Жыл бұрын
ያረብ
@oumabdulwehab2562
@oumabdulwehab2562 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@أمأبوبكرإنشاءالله
@أمأبوبكرإنشاءالله Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አህለን እንኳን ደህና መጣህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@ሮዛጀሚል
@ሮዛጀሚል Жыл бұрын
ዋለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኩመላሕ ኸየረን ትክክል
@አላሁመአተሰላሙወቢከሠላም
@አላሁመአተሰላሙወቢከሠላም Жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር አላህ መልካም ያድርገኝ ከመልካሙ ያጋጥመን ቀጥተኛወን መገድ አላህ ይወፉቀን
@Rነኝየአላህባሪያ-w2y
@Rነኝየአላህባሪያ-w2y Жыл бұрын
ትክክል ኢንሻአላህ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ምክር ለመካብና ለሚድያ ሴቶች ሰተሩ ስንባል ሜዳ ውጡ የተባልን ይመላቸዋል አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም አላህ ይጠብቀን
@hassenadem7798
@hassenadem7798 Жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድማችን አብሽር ጨምሪበት
@Tube-tu2rt
@Tube-tu2rt Жыл бұрын
አሏህ ሷሊህ አድርጎን ሷሊሁን ይወፍቀን ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ነአም ኡስታዝ
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Жыл бұрын
ጀዛከሙላህ ኸይር ያኡሥታ ወላ ትክክል ነዉ ወድ ቆፍጠን ያለችን ሤት ነዉ ሚፈልገዉ እሥከመጨረሻ አዳምጬዉ አለዉ ይጣፍጣል
@momina1149
@momina1149 Жыл бұрын
አህለን ዶክተራችን ከዚህ ቦሀላ ዶክተር ነው የምልህ ምክንያቱም በትዳሩም በሳይሱም ዶክተር ሰለሆንክ
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg Жыл бұрын
Masha Allah betam des ylal
@MariamAa-p3p
@MariamAa-p3p Жыл бұрын
ማሻአላህአላህእውቀትንይጨምርልህ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስየሚል ቆይታነበር ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድም አለም
@kedijaali1050
@kedijaali1050 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@AdiyaA-f5w
@AdiyaA-f5w 3 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስተዝ ሽኩረን❤❤❤❤❤❤❤
@zinetmoh5613
@zinetmoh5613 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው ጀዛክላኸይር
@ሀሊመትውሎ
@ሀሊመትውሎ Жыл бұрын
ኡሥታሥምክርሕናፍቆንነበርመሸአላሕመሸአላሕ❤❤
@MaryamMaryam-rr2xi
@MaryamMaryam-rr2xi Жыл бұрын
አላህእርጅንእድሜክጤናጋይሥጥህ፣ጠቃሚእውቀትንምይጨምረልህ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
👏👏👏አሪፍ ምክር ነው ጀዛከላህ
@uaeuae1256
@uaeuae1256 7 ай бұрын
ትክክል ነህ እስቴ ጀግና ሁኑ እና ሀግርራችንንን በትወሂድ ትቡብ እና ታፍራራ መችም የት አትለኝም ታቃለህ ኡስታዝ
@mominamohamed5207
@mominamohamed5207 Жыл бұрын
ጀዛካ አሏህ ኸይር ኡስታዝ ትክክል ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@habibaarebu5019
@habibaarebu5019 Жыл бұрын
مشاء الله
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 Жыл бұрын
ያረብ ልቦና ይሰጠን ዉሰታዝ ጀዛኩሙላ ህይር
@ZahraHasan-s2i
@ZahraHasan-s2i 7 ай бұрын
ማሻአሏህ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
እንዴው ኡዝታዛችን ወላሂ ለህቶቹ እሚቆረቆር ኡዝታዛችን ወላሂ ታናናሸ እህቶቹንና ሴት ልጆቹን እሚመክር ወንድምና አባቶች ነው እሚመሰለው ኡሰታዛችን አላህ እርሜህን ያቆይልን ወላሂ ሰትመክረን ከልብህ ነው ወላሂ ቆይልን ኡሰታዝ ሲመክራችሁ የበናት ታላላቅ ወንድሞቻችሁ ቁጭ አርገው ሲመክሯችሁ ታሰታውሳላችሁ ኡዝታዛችን ታላቅ ወንድሜ እሚመክረኝ ነው እዬመሰለኝ ተመሰጨ እማዳምጠው ከከከከ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Жыл бұрын
በጣም
@aleemaaleema1559
@aleemaaleema1559 Жыл бұрын
የምር ተመቺተከኛል ምረጥ ሰው እዲሜና ጤና አላህ ይስጥህ ጀዛ ኪ ወድማቺን አትጥፉ
@zinetgumataw4698
@zinetgumataw4698 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወዲማችን አላህ ከፍ ያዲርግህ በአፊ በጦአ በኸይር ከነቤተሰቦችህ አረዝም እዲሜ ይስጥሕ
@nesriya2256
@nesriya2256 Жыл бұрын
ጀዛካማሊ ኸይር ሚረጥ ምኪሪ ኢኘኒም ሰምትን ታጣቃሜ ይዲሪገ ያረቢ
@NemeAsfe
@NemeAsfe 5 ай бұрын
በጠም ጥሩ ትምህርት ነዉጀ ዛላህከ ኸይርን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታሰ
@Rነኝ-n6g
@Rነኝ-n6g Жыл бұрын
የወረሀው ሁሉም ትክክል ነው ኡዝተዘችን ጀዘክለህ ከይር ሴቶቺዬ በደንብ አድምጡት እኔ ሶሸል ምዲየ ታጠቀሚ አይደለሁም አልሀምዱሊላህ በታለይ ቲክቶክ ስበል ይነዝረኘል ኢንደሱ የሚጠለው ነገር የለም አለህ ይጠብቀን
@hayatomar7601
@hayatomar7601 Жыл бұрын
ኤ ወላ እኔ እራሱ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ወላሂ ቲክ ቶክ
@Hawa8916-w6s
@Hawa8916-w6s Жыл бұрын
መሻላህ ምክርህ ተመችቶኛል አላህ ይጨምርልህ
@ekramhasen2535
@ekramhasen2535 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኽይርን
@weynshettadese2226
@weynshettadese2226 Жыл бұрын
ስላም እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ግን ዲን ህጃብ መሰልስል ወይ ድራማ ብቻ ደስ እሚልና አስተማሪ የሆነ ት/ት ሰለሆነ እናመሰግናቸዋለን አላህ ይባርክፊክ
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Жыл бұрын
🌹🌹
@kichenማዓድቤት
@kichenማዓድቤት Жыл бұрын
Ahlan wudde
@momina1149
@momina1149 Жыл бұрын
በሰማነው የምነጠቀም ያድርገን ያአላህ ሰሙ እህቶቸ
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛኩሙሏህ ኸይር በጣም ጠቃሚ ነዉ ኪፕ አፕ
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
26:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 152 М.
ባሎች ከኡስታዝ ሀሰን በላይነህ✅✅👍
10:05
ሐሰተኛ ነብያት መቼ እና እከ መቼ
26:59
HIYAW TIWLID | ህያው ትውልድ |
Рет қаралды 12