ሀይሚ ገንዳ ውስጥ ሰመጠችብን . ሞታብን ነበር😱😭😭

  Рет қаралды 322,709

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

9 ай бұрын

#yetenbitube #abtube #famly #ethiopianprank #prank

Пікірлер: 1 100
@user-yx6jv1wt8t
@user-yx6jv1wt8t 9 ай бұрын
ማነው እደኔ የደነገጠ በላይክ አሳዩኝ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 9 ай бұрын
በውነት፡ደነገጥሁ፡አይገልፀውም፡ልቤ፡ ተሰነጠቀ፡ጅ😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
እኔ😢😢በስምአም
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 9 ай бұрын
እኔ ነኛ ከባድ ነው
@user-wq6hm8km8c
@user-wq6hm8km8c 9 ай бұрын
እኔ ረሱ ባጣም ናዉ ያዳነገጥኩት
@user-wq6hm8km8c
@user-wq6hm8km8c 9 ай бұрын
ኡንካንም ፕርንክ ሆነ
@user-rm2dv1xv2n
@user-rm2dv1xv2n 9 ай бұрын
ሀይሚን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ የኔ ማር ሥወድሽኮ❤❤❤❤❤ደምሩኝ የመዳም ቅመሞችየ😍
@osmantube514
@osmantube514 9 ай бұрын
ነይ እንደማመር ሂቢ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 9 ай бұрын
​@@osmantube514ነይ እንዛመድ
@user-wh1lk6kd6m
@user-wh1lk6kd6m 9 ай бұрын
እኔ❤
@rahmaomar7308
@rahmaomar7308 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 7 ай бұрын
😍😍😍😍😍😘😘
@user-rh7nj3cj1z
@user-rh7nj3cj1z 6 ай бұрын
😢😢😢ደስ ሲሉ በጌታ አስለቀሳችሁኝ ወንድም መከታ ነው ታድለሽ ሀይሚ እነኚህን የመሰሉ ወንድሞች ስላለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 9 ай бұрын
ይቺ ሚጡ የሆነች ልጅ አስደነገጠቻቸው በእኔደዚህ አይነችት ቀልድ የለም የምር ከባድ ነው በህይወት ቀልድ😢
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 7 ай бұрын
በጣምበእውነት😢❤
@user-fm1yp3gn7q
@user-fm1yp3gn7q 4 ай бұрын
በጣም
@vjhu8266
@vjhu8266 9 ай бұрын
አብርሽ ያችነገር እደማይሆንለት እያወቅሽ ሀይሚ😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 7 ай бұрын
በጣምበእውነት😢❤💔
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 9 ай бұрын
የኔ ጫጩት 😂😂😂😂 በጣም ነው ሚወዱሽ የጋሽዬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውላችሁ ግቡ
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 9 ай бұрын
😂😂😂 ምርጥ ፕራንክ ነው ያደረግሻቸው ወንድሞችሽ በጣም ነበር የደነገጡ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 ай бұрын
ላበደዚህአይቀለደም
@EkrmEkrm632
@EkrmEkrm632 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsiFamily-eg2dr
@ElsiFamily-eg2dr 9 ай бұрын
​@@fatimanigus3261ol8l😢only 🅟
@rabir8771
@rabir8771 6 ай бұрын
ተመካክረዉ አይይ ተጫወቱብን😅😅😅
@user-de2gn9nv7n
@user-de2gn9nv7n 7 ай бұрын
😢😢😢የኔ ወንድሞቺ እንዲህ ነው የሚሆኑልኚ ደግሞ ታላቆቸ ናቸዉ😢😢እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጣቺሁ ለወድሞቸም😘😘
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 9 ай бұрын
ልዩውቹ የኔ ውድ እስቲ እንደኔ የምትውዳቸው በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 9 ай бұрын
እረ አብርሽዬ በማርያም መስቀል አድርጉላት ውይ የመስቀሉ ፍቅር ገና አልገባትም ሀይሚዬ በማርያም አድርጊ የሚያሳክክሽ ወይም የሚያስበጥስሽ ከሆነ አስባርከሽ አርጊ የቡዳ መንፈስ ሊሆን ይችላል የማያስደርግሽ አብርሽ በማርያም በእግዚአብሔር መስቀል አድርግላት ይህን ኮመንት ካየህው እዳታልፈው በሩፋኤል ይሁንብህ😢😢❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 9 ай бұрын
ገና ዛሬ አየኋት አላረገችም😳
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 9 ай бұрын
አኔሰ ያለ መሰቀል በሂወት አምኖር ኣይመሰለኝም😢😢
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 9 ай бұрын
@@user-vy2fq6xb4c እኔ እራሱ😥😥አገቴ ቢቆረጥኳ አላወልቀውም ከተቆረጠ ቡሀላ ይወለቅ😥
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 9 ай бұрын
እኔ ለራሱ ሳያት አሳዘነችኝ 😢😢 ያለ መስቀል ሕይዎት አለ እንደ😢😢😢😢😢😢😢😢
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 9 ай бұрын
​@@user-qr5fx2eq8mእውነት ነው አንቀቴ ይበጠስ ሕይዎቴ ክቡር መስቀሉ ከሚወልቅብኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-po8py2yu5t
@user-po8py2yu5t 9 ай бұрын
ወንድሞቿ መጣም ነው ሚወዷት ❤❤❤❤
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
በጣም ሲያስቀኑ
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 7 ай бұрын
በጣምበእውነት😢❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
ታድላ❤❤❤❤
@edanedan5896
@edanedan5896 26 күн бұрын
እህታቸው አደለች እንዴ❤❤❤
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx 9 ай бұрын
መገን ወድም 😢😢😢 እፍሬም ምኑነው ያወቅሽው አላለም ሀመሀል ሳቅ መጣብኝ❤❤❤❤
@rozaroza1120
@rozaroza1120 9 ай бұрын
Ene endeza sil saku
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 9 ай бұрын
😂እኔ እራሱ አስቆኛል
@zematube8985
@zematube8985 9 ай бұрын
😂😂😂የኔ ጌታ ወንድም❤
@user-ke8ui6xq3m
@user-ke8ui6xq3m 6 ай бұрын
ወላሂ ምኑነው ያወቅሽው ሲል ከልክ በላይ ነው የሳኩት ደጋግሜ ነው ያየሁት😂😂😂😂
@user-pl2lj8ox2q
@user-pl2lj8ox2q 6 ай бұрын
ደግጦ አውቄነው ምኑነው ያወቅሺው
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 9 ай бұрын
አነቺ ሚጡው የሆንሽ ልጅ ፕራንክ ትችያለሽ ምርጥ ፕራንክ😂😂😂❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
አይ ወንድም መከታ... ኤፍሬም ምስኪን ነው ምኑን ነው ያወቅሽው.. አላለም አይ ኤፍሬም 🤣🤣🤣😍
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
ተገኝተዋል ዛሬ😂😂😂ወይ የኔ ውዶች ለህታቸው ያላቸው ፍቅር😢🎉
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 8 ай бұрын
ኤፍሬም ምኑን ነው ያወቅሸው አላለም😅😅❤❤❤❤❤
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 7 ай бұрын
🤣😀😀😀😀😀
@user-ir6nu7jx7s
@user-ir6nu7jx7s 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@selamlove6129
@selamlove6129 9 ай бұрын
አረተይ ሐይሚ ተይ አልተቻልሽምኮ😂😂 ጠብቂ አይለቁሽም ቅመም የሆነች ፕራክ ይቀምሙልሻል እራሽን አዘጋጂ አብርሽ እጠብቃለን😂😂 ይመቻችሁ ለሁሉም❤❤❤
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b 9 ай бұрын
ኤፊ በጣም ነዉ የደነገጠዉ 😢 ማርያምን😂😂 በስማም አዉቆ ነዉ ስትለዉ ምኑ ነዉ አዉቀሽ አላት እፍፍፍፍ ሳዛዝን😢😢😢 አብርሽዬ አይዛችሁ😂 ኤፊ እኮ ዘሎ ገባ🙈ብቻ ያስደነግጥ ነበር😢😮😂😂😂😂
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኤፊ ምንድነው የምታውቂው አለ የኔውዶች አስደነገጥሻቸው ኧረተይ ሀይሚ
@user-de4rm2ps6z
@user-de4rm2ps6z 9 ай бұрын
አብርሽን ማነው እንደኔ ሚወደው ወላሂ በጣም የዋህ ነው 💓😢
@AAfff-kc5gh
@AAfff-kc5gh 2 ай бұрын
😉😉😉😉😉
@nomo6793
@nomo6793 9 ай бұрын
ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ምርጥ ቤተሠብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 9 ай бұрын
የኔ እናት ተይ በዉሀ አትቀልጂ ሀይሚ😘😘😘
@user-jm5tc4qm6x
@user-jm5tc4qm6x 9 ай бұрын
በጣም ነው የደነገኩት መጀመሪያ ግን አይሚ ህይወት ነው በይወት ቀልድ የለም በተረፈ ወድሞቼ ክፉ አይንካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 27 күн бұрын
ሀይሚ ግን ትልቅ ሠዉ የምትመሥላቹ ካጠፋሁ ይቅርታ
@lassddf2180
@lassddf2180 9 ай бұрын
እረ ሀይሚ በዚህ አይቀለድም ስቶቻቸው ናቸው በውሀ ህይወታቸው ያለፈው ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል ይባላል እናቴ ለማንኛውም እንኳንም ደህና ሆንሽ ግን በጣም ነበር የደነገጥኩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የጋሽዬ ቤተሰቦች ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ፍቅሩን ያብዛላችሁ አብርሽዬ በሰላም ወደቤታችሁ ይመልሳችሁ🙏❤❤❤❤❤
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 9 ай бұрын
ርእሱን አይቶ ደግጦ የመጣ ማነዉ👍😢
@kebramsalman953
@kebramsalman953 9 ай бұрын
እኔ 😢
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb 5 ай бұрын
😅😂😂😂🤣🤣🤣የኔ እብድ ❤❤❤የኔ ቢጤ እኔ እራሱ ገጠር ስዋኝ እናቴ ነች ከውሃው ያወጣችኝ😊የኔ እናት ❤❤እንኳን አደረግሻቸው ሰራሽላችው ግን ሁለተኛ እንደዚህ አታድርጋቸው 😊👍🥰
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA 9 ай бұрын
ወላሂ ደስ ስትሉ ምድነው እምታቂው አላለም እፍሬም እፍ ቀናሁ በፍቅራችሁ ዋውው እደጉ ለእፍሬም ቻናል ይከፈት እምትሉ በላይክ❤ደጋግሜ ነው ያየሁት የኔውድ ስወድሽ
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx 9 ай бұрын
ወድም እኮ መከታ ነው ለክፎም ለደጉም ❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 9 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤
@user-sb4zw4wq8i
@user-sb4zw4wq8i 9 ай бұрын
አይ ኤፍሬም ምኑነው እምታቂው አላላም 😂😂😂😂 የኔ ውዶች ሥወዳችሁ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 9 ай бұрын
😂😂😂😂እር በአላህ እንደት እንዳስደነገጥሻቸው ኤፍሬም ምኑን ነው ያወቅሽው አላለም ደግጦኮነው😢😢😢
@user-xc9qf9sz4z
@user-xc9qf9sz4z 9 ай бұрын
አብርሽ በርታልን ምርጥ ቤተሰብ ግን ለምን ማህተብ የለችሁም እደ አብርሽ ልበሱ ማህተብ ክብር ነው የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ያዞ ይከተለኝ የላል እስከዘለአለም አስረን እኑኖራለን
@user-pt7hi9in2l
@user-pt7hi9in2l 9 ай бұрын
በትክክል የኔም ጥያቄ ነበር ማሕተባችን ክብራችን መከበሪያችን ታሥከብረናለች እንጂ አታሣፍረንም
@Martitube-xb4df
@Martitube-xb4df 9 ай бұрын
ጴንጤ/መናፍቃን ናቸው ከአብርሽ ውጪ
@user-ne4lm6ug2g
@user-ne4lm6ug2g 9 ай бұрын
Mahitebachew ba demachaw new ya kirstos yuonutin dabilosim yawekachwal gideta tikur kir madrag ayitabekibachwm
@user-zy6bx3hi6q
@user-zy6bx3hi6q 9 ай бұрын
​@@Martitube-xb4df😢😮😮
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 8 ай бұрын
​@@Martitube-xb4dfነው እንዴ😢😢😢😢😢 በስመአብ
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 9 ай бұрын
እኔኮ የሚያስቀኝ አብርሀምነው😂😂😂ሲያስቀኑኮ😢❤❤😊
@user-tc4by6kx1x
@user-tc4by6kx1x 9 ай бұрын
ኧረ ከምር በጣም ነው እምወዳችሁ ግን ግን መስቀል ማሰር ግድ ነው❤
@hayatmakkah4170
@hayatmakkah4170 9 ай бұрын
ውዶቼ ደስ ስትሉ ሀይሚ አስደነግጥሽኝ❤❤❤🌹
@MadinaMustafa-en7li
@MadinaMustafa-en7li 9 ай бұрын
እባክሽ ሀይሚ እንዳዝ አይነት አለባባስ ይቅርብሸ
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 9 ай бұрын
ልጆቹ አሳዘኑኝ አስለቀሱኝ😢😢😢😢ኢፍሬም አሳቀኝ በጨረሻ 😂የድንጋጤው ምድነውያወቅሽውአለ የኔናቶች ድርቅነውያሉትሚሰኪኖች ጋሽአላየሽም ግን ይህንልብስለብሰሽ🙄
@adsafsr5526
@adsafsr5526 9 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ውዶች ፈጣሬ ይጠበቃችሁ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 9 ай бұрын
ሚስኪኖችዬ ኤፍሬምና አብርሽ እዴት እዳስደነገጥሻቸዉ የምር ወይኔ ኤፍሬምኮ እርግትትት ያለ ደስ ሲለኝ ወላሂ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-sw6bu3sf8y
@user-sw6bu3sf8y 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዲ አይነት ፕራክ እንዳታረጊ የሚመጣዉ ነገር አይታወቅም በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤
@jenetithopia3597
@jenetithopia3597 9 ай бұрын
ሀይም ጡሩ አላደረግሽም እኔም ደግጫለው ሁለተኛ እዳይልምድሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@tsion_koratsion_k5073
@tsion_koratsion_k5073 9 ай бұрын
ሀይም እና ኤፉሬም መስቃል እሳሩ አብርሽ እዩት
@yhfbju3550
@yhfbju3550 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-jx6pg1qd8o
@user-jx6pg1qd8o 5 ай бұрын
የኔ ቆጆ አብርሸ ድግጥ ብሎል በጣም ደሰ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ዋው ኤፍሬም ደንግጦል የኔ ጥሩ እህትሰወድሸ የኔ ቆጆ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 9 ай бұрын
ወላሂ እኔደግጫለሁ😢😢 እያወኪኝ እኳ 😢ደግሞ አኮ አብረሸ ሢቆጣት ምልሥ ትላለች😢ሀይሚ ቆጆ😊
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችው እኮ ስታምሩ ❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ ሀይሚ የኔቅመም ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 9 ай бұрын
በድንግል ማርያም ሥም እንዴት እንደደነገጥኩ እንኳንም ፕራንክ ሆነ ሀይሚየ የኔ ቆንጆ
@ikhram9160
@ikhram9160 9 ай бұрын
አብርሽየ እኮ ይለያል ታድሎ አችን የመሠል እሕትም ሠላለሽዉ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 9 ай бұрын
ወይ በጣም ነው የደነገጡት ተይ ሀይሚ በውሀ አይቀለድም እኔም አረቦቹ ልጆችጋ ሥዋኝ ሞቸ ነበር
@kopreesa8674
@kopreesa8674 9 ай бұрын
አይ ሀይሚ😂😂ለሁሉም ታምራላችሁ❤❤❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 9 ай бұрын
ወላሂ ወንድም ይኑር ወላሂ 😢😢😢😢
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 9 ай бұрын
ወይኔ ሙሉ ታይት ብለብሽ ምናል እኔ ተሳቀቅኩ
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 3 ай бұрын
የኔ ልዩወች ❤❤❤አይ ኤፋ ምኑን ነዉ ያወቅሽዉ አላለም ደግጦ አብርሽየ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 9 ай бұрын
ፈቅራችወን ያብዛው ድሰሰትሎው አብርሸይ ዋውው በጣም ለህቶችው ከብር አላቸው ሰወድ ጥሎብኝ ወድምነ እህት ሲከባበር🎉🎉🎉
@oneallahbcha
@oneallahbcha 9 ай бұрын
እኔ ዉሃ መጥፊያዬ እደሆነጅ በጣም ነዉ ምፈራዉ ወይኔኔኔኔ 😢😢😢😢😢
@magdes6631
@magdes6631 9 ай бұрын
እኔም በሰው ሀገር የትም ቀርቼ ነበር አድ የተርገመ ልጅ ነበር ሲገፈትርኝ ሰመጥኩ ግን ፈጣሪ ውጭ ያላላት ነፉስ አወጣም ብዙ የሚዋኝ ሰላሉ ወዳው ነው ያወጡኝ ጆሮዬ ለሣምት ድርስ በደብ አይሰማኝም ነበር😢😢😢😢ፈጣሪ ይመሥገን ከዛ ወዲህ ውሀን እርቄ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 9 ай бұрын
@@magdes6631 የአላህ የኔዉድ እንኳንም አላህ አተረፈሽ ሃቢበቲዋ ወላሂ እኔ ዉሃ በጣም እፈራለዉ ተይዉ ዉሃ ይቅርና ትልቅ ጅረት ካየሁ የዉሃ ጅረት ወራጅ ዉሃ ባይኖረዉ ራሱ ዉሃሙልት ብሎ የሚወስደኝ ይመስለኛል ፊራቴ 😂😂😂
@magdes6631
@magdes6631 9 ай бұрын
@@oneallahbcha 🤣🤣🤣🤣የኔውድ ውሀን እማ መራቅ እጅ ከመጠጥ ውጭ
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 9 ай бұрын
እኔ ወሎ ሃርድቦ ሀይቅ ልጅ ነኝ ባሃሩ ላይ ልብስ እያጠብን ከዛው ቀድቴን እምጠጣ ው ገጠር እርብራቦ ይባላል እደዛ ነው ያደኩት አሁን ናፍቆኛል ክክ የሃርድቦ ልጆች ታላችሁ hi በሉኝ 😂😂
@semiramohaned
@semiramohaned 9 ай бұрын
አብርሾ በሃይሚ ቀልድ የለም ምርጥ ወንድም ልዩ ነህ 👍ሀይምዬ የኔ ልዕልት ጀግና ነሺ አንጫቻጫሻው 😁😁
@qtr4706
@qtr4706 2 ай бұрын
አረ በሳቅ አውቄነው እራሴን አልሳኩም አላላችም
@aynalme5362
@aynalme5362 9 ай бұрын
ሀይሚዬ እንኳን አተረፈሽ ግን በህይወት አይቀለድም የኔ እናት❤❤❤
@direlovetube9731
@direlovetube9731 9 ай бұрын
አብርሽ ምርጥ ወንድም መጀመሪያም እንዳትገቢ እንደ ህፃን ልጅ ሲከታተላት ነበር ብቻ ሁላችሁም ፍቅር የሆናችሁበፋሚሊ
@tbaheru
@tbaheru 6 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ወድሞችሽ እራሱ ደስ ሲሉ
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 9 ай бұрын
ሀይሚ ማተብ እሰሪ እሸ ዉድ❤❤❤❤❤
@bk3176
@bk3176 9 ай бұрын
ሁሉም ቤትሰብ ኦርቶዶክስ ናቸው እንዴ ዎይስ አብርሽ ብቻ ነው
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 9 ай бұрын
እኔም ይሄን ነገር ጥያቄ ሆኖብኛል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
ማራያምን የኔም ጥይቆ ነው
@Martitube-xb4df
@Martitube-xb4df 9 ай бұрын
ጴንጤ ናቸው እኮ አብርሽ ብቻ ነው ኦርቶዶክስ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 9 ай бұрын
​@@Martitube-xb4dfማለትጵንጤ ናቸው እንደ
@abest4396
@abest4396 9 ай бұрын
ፕራንክሽ ከባድ ነው ሀይሚ ተይ ሰው ማስደንገጥ ጥሩ አይደለም በተቻለሽ ያክል የሚያዝናና የሚያስቅ አድርጊ❤❤❤በተረፈ እወዳቹዋለው
@rabiakebede8026
@rabiakebede8026 7 ай бұрын
የኔውድ ማሻአሏህ ውድሙችሽ በጣም ይውዱሻል እድሚእና ጢና ይስጥልሽ ደስ ስትሉ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 9 ай бұрын
ወይኔ መጀመሪያ ላይ ሳየው እደት እደደነገኩ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ❤❤❤
@user-wo5us1kk1e
@user-wo5us1kk1e 9 ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ የደነገጥኩት ማርያምን
@user-qg4un4li1q
@user-qg4un4li1q 9 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳቹህ ዉድም ይኑር ወላሂ ምንም ቃል የለኝ ስወዳቹህ
@EkramEndris-oy2rw
@EkramEndris-oy2rw 5 ай бұрын
ኤፋ የኔ ታጋሽ ባል አብርሽየየ ሀይሚየየየ ልዩወች ነገር
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 9 ай бұрын
ሀይሚዬ መስቀል አድርጊ የኔ ዉድ እንደወንድሞችሽሽሽ❤❤
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw 9 ай бұрын
ወይኔ መታደልሺ እኔም እንደዚህ መቅበጥ ነው ያማረኝ ግን ይኸው ከመዳም ላይ እየቀበጥኩ ነው😢
@marifazw7969
@marifazw7969 9 ай бұрын
ሀይሜየ ታድለሽ ወድሞችሽ ጋር እኔም ወድሞቸ ጋር መሆን ናፈቀኝ
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 2 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@muhamad3183
@muhamad3183 9 ай бұрын
ወይ እንዴኔ ማነዉ የደነገጠዉ ቀልቤ ሥብር አለ ይቺ ሚጥምጣ የሆነቺ ልጂ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 9 ай бұрын
ወይኔ እዉነት መስሎኝ ደነገጥኩ ሀይሚ ሰራሽላቸዉ ወድም መከታ ነዉ😂😂😂
@eexx8683
@eexx8683 9 ай бұрын
ሀይሚቹ ተሳክቶልሻል ግን አስደነገጥሻቸው አብርሽ ስትቆጣ ትችላልህ 😂
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 9 ай бұрын
❤❤❤ወይኔ ደስ ስትሉ😢
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 9 ай бұрын
ሀይምየ የኔ ማር ወንድሞችሽ በጣም ነው ምወዱሽ እኛም እንወድሻለን እንደዳችለን ❤❤❤
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 9 ай бұрын
ክክክክ ወላሂ አሳቀችኝ ተኮል በማጠንጠን አንደኛ አንቺ በረሮ ቆሌአቸው ገፍፍሽው አሳዘኑኝ
@user-rw4cb8gp9b
@user-rw4cb8gp9b 9 ай бұрын
❤❤❤❤እመቤቴ ከክፎ ሁሉ ትጠብቃችሁ
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 9 ай бұрын
ከምር እንደዛሬ በኤፊ ስቂ አላቅም ምንድን ነው የምታውቂው አላለም ወይ ድንጋጤ እንዲህ ነው የሚደርገው 😁😁😁😁ኤፊ ይህን የተናገርከውን መልሰህ እየው እንዴት እንደደነገጥክ አብርሽ ልማዱ ነው መደገጥ ሴት አጀት ነገር ነው እወዳችኳለሁ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@user-wr7fb1ey9w
@user-wr7fb1ey9w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀይሚ የኔልዩ ጥሩ አይደለም አስደነገጥሽቸው እኮ
@EshetTube
@EshetTube 9 ай бұрын
ሀይምየ እኛንም አስደነገጥሽ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@myfamilytube5841
@myfamilytube5841 9 ай бұрын
የምር ሞቼ ነበር ግን እራሴን አልሳትኩም አላለችም😂😂😂😂😂😂
@zemezmseid2317
@zemezmseid2317 7 ай бұрын
😂
@Temrelove
@Temrelove 2 ай бұрын
😂😂😂
@UmuEmane
@UmuEmane 7 ай бұрын
ውሀን በብርጭቆ ብቻነው መዳፈር እኔ ሁለት ወንዲሞቸ በውሀ የጣኋቸው😢😢😢
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 7 ай бұрын
አይዞ አብርሽ እግዚአብሔር ላንቴ ያዘጋጀው እንጀራ ነው ። አታስብ አይዞህ ዎንድሜ ግን ዎንድ ከልብ እንዴዝ ሳፍቅር ደስ ይላል
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የደነገጥኩት እውነት በኋላ ነው የተረጋጋሁት በጣም ገራሚ ነው
@user-sz7zp7ep1f
@user-sz7zp7ep1f 9 ай бұрын
ወይኒ ትትዋደዱ ደስ ስሉ
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 9 ай бұрын
ሀይሚ የስራሽን ይስጥሽ ወላሂ በጣም ነው የደነገጥኩት 😢
@tigist9632
@tigist9632 9 ай бұрын
ሐይሚ አታስደንግጫቸዉ 😢😢ብርቅዬ የሆናችሁ ስወዳችሁ
@gggytyt9820
@gggytyt9820 9 ай бұрын
ክክክክክክአረ እፍሬም ነው ያሣቀኝ ዴሥ ሥትሉ❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 9 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው የኔ እናት❤❤ አሰደነገሻቸው❤አብሪሽ ክፉ አይካቹ ሰወዳቹ❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 8 ай бұрын
ላ ነብይ ነው
@mesertalamrew-xw2pb
@mesertalamrew-xw2pb 3 күн бұрын
Ere ataskign awo geta new kezm letchohu new ende ere sebket 😂😂😂
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 8 ай бұрын
ወይኔ ለህታቸዉ ያለቸዉ ፍቅር ❤❤❤😢
@user-vb8qr3jk8n
@user-vb8qr3jk8n 6 ай бұрын
ሙቸ ነበር እራሴን ግን አልሳትኩም አላልሽም😂😂😂😂😂😂😂ምርጥ ወድሞች አሉሽ ወላሂ❤❤❤
@user-yk1bk3lg3b
@user-yk1bk3lg3b 9 ай бұрын
እድሜሽ ስንት ይሁን የተመታሽ አሽ ምታመጣቸዉ ሀሳብ ዋዉ ነዉ
@zematube8985
@zematube8985 9 ай бұрын
አቦ አይለያችሁ❤❤❤
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 9 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤❤😂😂
@user-le7jn2kj6x
@user-le7jn2kj6x 7 ай бұрын
ወይኔ በፈጣሪ ሰም እደት እደደነገጥኩ ማሪያምን ግንኮ አብርሽ አሳዘነኝ በእውነት የኔ የዋህ ❤🙏🤲
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 9 ай бұрын
የኔ ማሮች እደት እደነገጡ ሚስኪኖቸ
@user-bd4wu2in3y
@user-bd4wu2in3y 9 ай бұрын
በጣምነው ያስደነገጥሺኝ ውዴ😢
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl 9 ай бұрын
እረ ሀይሚ የስራሽን ይሰጥሽ እኔ በሳቅ ነው የሞትኩት 😂😂😂አብርሽ አይዞዎችሁ አስደነገጠቻችሁ አ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ደግነቱ ኮሜንት ማንበቢ ጠቀመኝ😂😂ሳላየው ቀድሜ ኮሜንት
@user-ji1cr5ex6r
@user-ji1cr5ex6r 6 ай бұрын
ማሻአለህ ሀይሚ ተሣክቶልሻል ወድሞችሽ ብቻ አይደሉም የደነገጡት ተመልካቹምነዉ ሁቢየ
@zenabali9131
@zenabali9131 9 ай бұрын
ታድለሽ በሁለት ወድም ታጅበሽ ማሻላ
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2,5 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 43 М.
🛎️ሀይሚ ወደ ብታጅራ አልመለስም ከብሩክ ጋር ተጣሉ😱😳
23:24
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 7 М.
አብርሽ እና ሩታ ተበቀሉን.ተጫወቱብን😱🤣
22:45
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 218 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2,5 МЛН