ሃይሚ ጆሊ ጁስ ስለግል ህይዎቷ . . . 10 ዓመት ሆኖኛል እናቴን በአይኔ ካየዋት haymi with Fegegta React

  Рет қаралды 244,139

Fegegita React

2 жыл бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: FegegitaReact
Instagram : fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: kzbin.info/door/mF3xmUCJiBVniokPY30Xrwabout?view_as=subscriber

Пікірлер: 272
@FegegitaReact
@FegegitaReact 2 жыл бұрын
የሃይሚ ቻናል 👉kzbin.info/door/5j1r1kKBTmC10oxcFgz6Lw
@etigirma2479
@etigirma2479 2 жыл бұрын
ሀይሚ ተጫዋችነትሽ ግልጽነትሽ በጣም ደስ የሚልና እድሜቸውን ለሚደብቁ ኢትዮጵያ ሴት አርቲስቶች አርአያ ነሽ በርቺ ፈጣሪ ልጅሽን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ አሜን አሜን
@lifeisbeautiful7037
@lifeisbeautiful7037 2 жыл бұрын
ሀይሚ እንዴት ደስ እንደምትይኮ 🥰 🥰 🥰ልጅሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ❤️❤️❤️
@akalone1339
@akalone1339 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ እዉነት ነዉ የምልሽ ከድሮ ጀምሮ የድርብ ወርቅ ልጅ ነዉ የምትመስይኝ የነበረዉ እረኛዬ ላይ የምተዉነዉኅ አማማ ቸሬኅ እጅግ በጣም ነዉ በኔ እይታ የምትመሳሰሉት
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 2 жыл бұрын
I swear to go god I just comment!! She looks exactly her ( dereb werk) you have good eye @ Ak Alone!👍🏾
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ቁርጥ አንድአይነት ናቸው! ለዛውም እኔ በድርብ ወርቅ እድሜ ስትደርስ ልክ እሷን የምትመስል ይመስለኛል
@melatdesta9825
@melatdesta9825 2 жыл бұрын
ልጀ ልጀ ስትይ እራሴን ባንቺ ዉስጥ አየሁት ልጅ ስንወልድ ሂወታችን ትርጉም ይኖረዋል የእዉነት መኖር እንጀምራለን ሰላምሽ ይብዛ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እምወድሽ በምክንያት ነው የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
የኔ ማር እመቤታችን ከነ ልጂሽና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሜን 🙏እመቤቴ 🙏ሁሌም ደስታሽን ታብዛው የኔ ፍቅር 💝እሷ ትጠብቅሽ 🌹🙏
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናትናልጅ ናፍቆት 😔 እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ የኔ ሳቂታ
@tsigeredamengsitu9091
@tsigeredamengsitu9091 2 жыл бұрын
ሀይሚ የኔ ዘመን መልካም ሰው ዘመንሽ ይባረክ ስለእድሜ አትጨነቂ ከዘመኑ ጋር መሄድ ነው
@addisalemabebe9848
@addisalemabebe9848 2 жыл бұрын
በመብርሀን ስም ስወድሽ አይጣልብሽ ሳይሽ የልጅነት ትዝታወቼ ከች😂😂😂 በጣም ደስትያለሽ❤❤ ድርብወርቅን ትመስይኛለሽ በነገራችን ላይ ስታረጂ እሷን የምትመስይ ይመስለኛል😂😂❤
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ ላይክ።።።።።
@kalkidantadelo9768
@kalkidantadelo9768 2 жыл бұрын
እንደ አንች አይነት ጠንካራ እና አስተዋይ ወጣት እናቶች ያብዛልን
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
U r remind me of my childhood..😍❤️ tv ጎረቤት ነበር የማየው የልጆች ክፍል ግዜ ስትደንሱ ደስ ብሎን ነበር የምናያቹ አይ ጊዜ
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር በጣም ነው ምወድሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ከናትሽ በሰላም ያገናኝሽ😍😍😍😘
@selamawitharegwoine6153
@selamawitharegwoine6153 2 жыл бұрын
በጣም ተጨዋች ነሽ ግልፅ ነሽ እራስን መሆን ላልሽዉ ደግሞ እኔም በአንቺ ሀሳብ እስማማለሁ በርቺ ይመችሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሁሌም ሳቂልኝ
@rahelwale2
@rahelwale2 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ የእውነት ሰው ነሽ እኮ ይመችሽ❤️❤️❤️
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
ስለ እድሜዋ ስትናገር ምንም አትሸማቀቅም ሰይፉ ላይ ስትናገር አቦ ይመችሽ ፈገግታሽ ብቻ ይማርካል የኔ ውድ
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 жыл бұрын
ልደብቅ ብትልም እኮ የማይሆን ነው ብዙዎቻችን በእስዋ እድሜ እና ከእስዋ ያነስን ጆሊ ጁስ እያለች ስታስተዋውቅ እናውቃታለን
@senaitadugna6690
@senaitadugna6690 2 жыл бұрын
ብዙ አርቲስቶች አስተያየት ሲሰጡ ሲያስተሉ አንቺ ግን በጣም ጣፋጭ ነሽ
@soulwave888
@soulwave888 2 жыл бұрын
Yene konjo, I love your energy betam!! You have such a positive outlook on life and you're such a free-spirited person❤
@desstadessta
@desstadessta 2 жыл бұрын
በቃ ፅድት ያልሽ ሴት💖
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የልጅነት ፊትሽ እኮ እራሷ ናት ❤ፈገግታሽ 👌እረጅም እድሜ ይስጥሽ የልጅሽን ቁምነገር ያሳየን ❤🙏🌹
@helutube9275
@helutube9275 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ አትጠገቢም ሃይሚዬ 🥰
@kalkdan5721
@kalkdan5721 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ የኔ መልካም ምንም ማስመሰል ጉራ የየሌለብሸ ልዩ ሰዉ በማያልቀዉ ዉድድ ነነዉ ምናረግሸ 😍😍😍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
የኔ ማር ግልፅነሽ ስወድሽ ልጅሽንና እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🙏የምግብ ምርጫሽ ልክ እንደኔ 🍅ስወድ ከስጋ በላይ ሑሌ የማይሰለቸኝ😘
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 2 жыл бұрын
she is so positive and free girl
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ኡፍ እምዬማርያም ስትይ ደስስትይ
@addisgirma6255
@addisgirma6255 2 жыл бұрын
Yene gobez Berchi Egezihaber lijeshenm betena yasadigilesh konjo🙏
@addisalemabebe9848
@addisalemabebe9848 2 жыл бұрын
በመብርሀን ስም ስወድሽ አይጣልብሽ ሳይሽ የልጅነት ትዝታወቼ ከች😂😂😂 በጣም ደስትያለሽ❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የኔ 💝💝💝💝ፍቅር ሃይሚዬ 💝💝💝የኔ ፈታ ስወድሽ ❤❤❤❤ልጅሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ 🌹🌹🌹ሳቂታዬ 💝
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ ቆንጆ እንደዚህ ተጫዋቸ ነሽ በርቺ ውዴ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Oh ! Yebeg tera /kera Bulgaria lig. Adegesh leleg bekash thank God!! Enateshen leza new long time yalayehuat. Balachebet Geta yetebekilesh beselam lemegnaget yabekacheu!! Yemewedew beteseb neber besefere your mom was so strong . Good bless you and your family my beautiful!!
@betelehemhalefom3653
@betelehemhalefom3653 2 жыл бұрын
Jegenit beyeshalhu positive amelkaket yalat 🥰❤️🥰
@hiyewttube
@hiyewttube 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ግልፅ እና ደስ የምትይ ሰው ነሽ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 жыл бұрын
ሀይሚ ስወድሽ ልጂሽን ያሳድግልሽ
@abjosi7589
@abjosi7589 2 жыл бұрын
I always wish to see you and hug you Haymiye ❤❤❤ when I see u I go back to 90s & I remember all my childhood.
@chuchuyimerali2933
@chuchuyimerali2933 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች ቀለል ያለች
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
የኔ ጄኔሬሽን በመሆንሽ እኮራለው 💝
@hanahanicho1929
@hanahanicho1929 2 жыл бұрын
ሀይሚ ስወድሽ ፈታ ያልሽ ነሽ😍😍😍
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ደስ ስትይ ፈታ ያልሽ ልጅ ነሽ
@genetsiyoum8786
@genetsiyoum8786 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅሽ ይደግልሽ የኔ ቅን
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
ሀይሚ በጣም ደስ የምትይ ግልፅ ተጫዋች ነሽ ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ይጠብቅሽ ።
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 жыл бұрын
ዋው እምወድሽ ምርጥ ሤት ነሽ ልጅ እያለው ያንቺን እኩል እየዘፈንሽ ስትደንሺ አቤት ደስታችን ይገርማል ወደሁዋላ መለሽኝ የኔ ቆንጆ ልጅሽን እመብርሀን ታሳድግልሽ❤❤❤❤
@afomiafomiyafie1962
@afomiafomiyafie1962 2 жыл бұрын
ወይኔ ቲማቲም እኔም እወዳለሁ 🥰🥰
@chobelaw1344
@chobelaw1344 2 жыл бұрын
She's so cute and funny.
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
Hami embeta kidest dengel mariyam tetebekesh lijeshenm tasadegelsh🥰🙏
@ethiomarvel3511
@ethiomarvel3511 2 жыл бұрын
fegegitawoch hulem endesua ayinetuan gabzulin🙏🙏🙏
@emmeradv1
@emmeradv1 2 жыл бұрын
ሃይሚ ጎበዝ በርቺ የከቤ ልጅ
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 жыл бұрын
በርቺ ምርጧ 👍👍👍
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ይሄ የእድሜ ጉዳይ እኔ ላይ ብቻ ነው መቁጠሩን ያላቆመው አልሀምዱሊላህ እኔ 52 ደርሷል።
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
እኔም 100 አመቴ
@user-bs6wu6rx5x
@user-bs6wu6rx5x 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h ማሻአላህ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h 😂😂😂አብሮ ይስጠን 150
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h አይገርምም እኔ ደግሞ 105 😑
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
እኔም 10 አመት ሆነኝ እናቴን ካየው በሰላም ያገናኘን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እኔም አስር አመት ሆነኝ አላህ በሰላም ያገናኘን
@simbo9685
@simbo9685 2 жыл бұрын
Amen
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 жыл бұрын
እኔ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
እኔም 4 አመት ሆነኝ
@solfaye7848
@solfaye7848 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት👏🏿👏🏿👏🏿
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
Tebareki
@kaltefera2091
@kaltefera2091 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምድሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
ሀይሚ ፍቅር ነሽ ባጭሩ🙏🙏🙏
@hananshamel8355
@hananshamel8355 2 жыл бұрын
She’s amazing
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ ስወድሽ !!
@tiftyaletaem6699
@tiftyaletaem6699 2 жыл бұрын
She is such vibe🤣🤣🥰🥰🥰
@maedadam7768
@maedadam7768 2 жыл бұрын
you are so adorable.
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Betam new yemiwedish. Egziabher yibarkish😍
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@Workneh.
@Workneh. 2 жыл бұрын
Wow sweet answer’s
@tiruyasfaw5327
@tiruyasfaw5327 2 жыл бұрын
ስወድሽ 90ናዎችንማ አድምቀሽልናል
@ameleworkhailu6257
@ameleworkhailu6257 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይኝ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
ስወዳት እድሜዋን በኮንፊደንስ እምታወራ😍😍😍
@appapp918
@appapp918 2 жыл бұрын
Menem ayenet videyosen ayechea alwkem gen emeyea mareyam seteyeidessss alesen
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ ስወድሽ እኮ💝
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 2 жыл бұрын
ሃይሚዬ ውድድድ ነው የማደርግሽ የእኔ ወርቅ
@helenfiker4916
@helenfiker4916 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከተወለደ በሃላ ፈሪ ያደርጋል
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 жыл бұрын
በጣም በፊት ምንም አይመስለኝም ከወለድኩ በዋላ ግን ህይወቴን ስሳሳላት እኮ
@meme-pf1xf
@meme-pf1xf 2 жыл бұрын
Hi Himi we used to go to a same school Magic carpet i was your sister class Esate you were so tiny and so quite. Please say hi to esate
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደሞ እድሜያቺን አንድ አይነት 😍😍😍😘😘😘😘
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
መች ተናገረች
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
@@zuzumohammed7832ካስፈለገህ ሰይፉ ላይ ገብተህ ሹፍፍፍ ክክክክክ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@zuzumohammed7832 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@messymeesy4350 ደምሪኝውዴዋ
@salemkaleb8865
@salemkaleb8865 2 жыл бұрын
I went the same elementary school magic carpet with her and her sister she was shy back then .... every time i see her she put a smile on my face love her energy...
@nadiyayimmae682
@nadiyayimmae682 Жыл бұрын
Me too her sister also my batch
@robelragual3809
@robelragual3809 2 жыл бұрын
God bless u and your family 😍
@ethiopialove2125
@ethiopialove2125 2 жыл бұрын
Wallh yaa Direbe warek.liji masalsheng temasasalalachu
@genetmehari2793
@genetmehari2793 2 жыл бұрын
Butiful insaid and outside
@mahi1749
@mahi1749 2 жыл бұрын
Haimi, sera seteshign eko - been profiling the single dudes on Fegegita and i am guessing the following - Kalab Mulugeta, Mafi Leul, or Nati ? Wuyyy tell us already, dying to know who got to be lucky enough to win Ebdit's heart !
@tiyabekele8908
@tiyabekele8908 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ🥰🥰🥰
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 2 жыл бұрын
woowww❤❤❤❤
@tlove1775
@tlove1775 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፅጌ ፈገግታ ይቅረቡ የምትሉ ላይቅ 🙏👸🤴
@elsaelsa25
@elsaelsa25 2 жыл бұрын
ዳኒ ፅጌን ይወዳታል ግን ፍቅሯን ስለገለፀችለት ራሱን ማየት ጀመረ😂😂😂😂😂😂😂
@koketiii4830
@koketiii4830 2 жыл бұрын
Anfalgem ba yotub eraschenene yasmamute yebakanale
@hddjdbjdjddj8117
@hddjdbjdjddj8117 2 жыл бұрын
እወነትሽ ነው ሰውየምኖረው ለልጆ ነው
@Agurashtube
@Agurashtube 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ
@hermelaheri9972
@hermelaheri9972 2 жыл бұрын
Yene fiker minale Hulume artist endanche feta bile berchilene wede
@koketiii4830
@koketiii4830 2 жыл бұрын
Sewadeshe yan leyu
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 жыл бұрын
የምር ትለያለሽ 🥰🥰🥰
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
You are lovable ❤❤❤
@merrymekonen8461
@merrymekonen8461 2 жыл бұрын
Swedsha eko🥰🥰🥰
@bruktayitdiriba9187
@bruktayitdiriba9187 2 жыл бұрын
ma dear lv so much 🥰🥰🥰😘😘😘😘 fetri ayeknsbesh
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ጁሊ ጁሥ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከመውለዴ በፊት ለምንም አልጨነቅም ነበርእኔም በፊት አሁን ጥፋትኳ ላጠፋ ሥል ልጄን አሥባለሁ
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 2 жыл бұрын
She Look like exactly like dereb werk ( emama chernet)!!!!!!!
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ "ጆሊ ጁስ????😁👍” አ ይ ረ ሳ ም ል ጅ ነ ት🌺♥️👍
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 2 жыл бұрын
ጆሊ ጁስ ነፍሴ ነው😀😀
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ግልፅ ነሽ
@abcbibitube9098
@abcbibitube9098 2 жыл бұрын
Yelegeshen abat atenagerim?
@Mahi-cm2jo
@Mahi-cm2jo 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ 😘
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 2 жыл бұрын
Yen wed sewedat💗💗💗💗💗💗
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 жыл бұрын
መልኩ ግን ቲክቶከሩ ጉዋደኛሽን ይመስላል ልበል 🙄🙄🙄🙄🙄
@sae3aj584
@sae3aj584 2 жыл бұрын
ፈገግታሽ ስምር💔💔💋
@mayawowwwwwmaya6490
@mayawowwwwwmaya6490 2 жыл бұрын
በትክክል መኖር ለልጅ ነዉ
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ሲያምር የትልቅ ሰዉ ነው ሚመስለዉ😁
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 40 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 40 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,5 МЛН
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 41 МЛН