ሀይሚ ስጦታ ሰጠችው ኤፍሬም በጣም ደስ አለው😱

  Рет қаралды 83,466

Efa Grace ኤፋ ግሬስ

Efa Grace ኤፋ ግሬስ

Күн бұрын

Пікірлер
@shemima5580
@shemima5580 8 ай бұрын
በሰሞኑ ጉዳ ኤፊ ያሳዘናቹ👍 ኤፊ እኮ የዋህ ነው የዋህ ስለሆነ ሳያጠፋ ይቅረታ ጠየቀ የዋህነቴ ጠላሁት😥
@SusuYeedu
@SusuYeedu 8 ай бұрын
ጥፋትማ አጥፍቷል እህቴ
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 8 ай бұрын
ምስኪን ነገር ነው ዉስጡ ባዶ ነው 😰🥰🥰
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 8 ай бұрын
እሱ ባሱበው እና ሌላ ሰው ላይ ደርሶ ሌላ ድብ እዳ ይዞበት መጣ እውነት ተሳቀቀ ብቻ ነገርወች በዛ መልክ ባልሆኑ የዋህነት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ብቻ ትምህርት ነው❤❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 8 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ በተለይ እሩታ እሄዳለሁ ያለይ ጊዜ በጣም አዘነ
@xoxo6891
@xoxo6891 8 ай бұрын
_እኔ በእውነት😢_
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 8 ай бұрын
ወላሂ ኤፋን ሳየሁ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ የሴት ክብር ያለው አስተዋይ ምርጥ ልጅ ነው ኤፋየ አላህ ይጠብቅህ
@Lebabachannel
@Lebabachannel 8 ай бұрын
ደምሪኝእህት
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 8 ай бұрын
ሀይሚየ ኤፍሬም ይገባሀል👍ደስ የምትሉ ቤተሰቦች መተሳሰብ ማለት እዲህ ነዉ❤
@sophiaaa-jt8pd
@sophiaaa-jt8pd 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sophiaaa-jt8pd
@sophiaaa-jt8pd 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 8 ай бұрын
🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷🌷
@rhkrt598
@rhkrt598 8 ай бұрын
ነኔ ወዶች
@ftimahaso192
@ftimahaso192 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 8 ай бұрын
ይቅርታ አድርገናል እሱኮ ለአብርሽም ለሩታም ብዙ ዋጋ የከፈለ ነው የነሱን ደስታ የሚፈልግ ነው ኤፋ ሀቂቃ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 8 ай бұрын
ኤፍሬም የኔ የዋህ ሰሞኑን በተፈጠረው ነገር በጣም አዝነሃል አይዞህ ያጋጥማል 🥰🥰🥰
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 8 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ ልጅ አዋቂ አይዞሽ የኔ ማር ኤፉን እኮ አንጠላውም ያው እንደ ታናሽ ወንድም ነው የተቆጣነው❤❤❤❤❤❤
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 8 ай бұрын
❤❤
@SaraSazz
@SaraSazz 8 ай бұрын
የኔ የዋህ ኤፋየ ኣይዞክ ለበጎ ነው❤❤❤ ይገባሃል አስደስቱት አብርሽ እና እሩታም ስጦታ ይስጡት የምትሉ❤❤❤👍👍👍👍
@SEpanelandpaint
@SEpanelandpaint 8 ай бұрын
Awo yestut ❤❤❤
@kisanethab3425
@kisanethab3425 8 ай бұрын
Awe yestut
@መሲየራያዋ
@መሲየራያዋ 8 ай бұрын
ኣዎ ይስጡት
@emuemu1940
@emuemu1940 8 ай бұрын
ኤፋ እኮ ምንም አላጠፋም መልካምነቱን ነው የሚያሳየው የሰው ክብር ያለው መሆኑን ነው የተረዳውት ❤ምንም አትከፋ ወንድሜዋ ❤የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ ❤❤
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 8 ай бұрын
ኤፍሬም ደሰሰሰ ይለኛል ፀባዉ እሰኪ እደኔ እሚመቸው ❤❤
@Yif7g
@Yif7g 8 ай бұрын
በእውነት እኔ ኤፋዬ እንደት እንዳሳዘነኝ😢😢😢😢አጠይቁኝ ነበር የምር ማርያም የዋህነት ይጎዳል ይጠቅማልም ግን ይሆናል ብሎ አላሠበውም ነበር ሃይሚዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ለወድሞችሽ ያለሽ ክብር በጠቅላላ የጋሺዬ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ብሎኛል ዛሬ በእውነት በሁሉምጋ
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 8 ай бұрын
መከራውን አይቶ አገናኝቷቸው በመሀላችን አትግባ ሲለው አብርሽ ወላሂ አልቅሻለሁ ኤፋ እጅግ ሲበዛ የዋህ ነው 😢😢😢😢
@SemuGrace45
@SemuGrace45 8 ай бұрын
ሀይሚዬ የልጅ አዋቂ በምክንያት እኮ ነው የምወድሽ ኤፋ ሰሞኑ ተከፍቶ ነበር እንኳንም አስደሰትሹ የኔ ቅመም የጋሽዬ ልጆች ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ናችሁ ሀይሚ ይወንድሞችሽ ደስታ በጣም ያስደስትሻልና አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 8 ай бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 8 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤
@erukya
@erukya 8 ай бұрын
በጣም ሀይሚኮ ለወድሞቿ ያላት ፍቅር ይለያል እኔም እደሷ ብሆን ብየተመኘሁ ኤፋ ይቅርታ አርገንልሀል
@SemuGrace45
@SemuGrace45 8 ай бұрын
@@erukya የምር ግን ጣፋጭ ናት
@erukya
@erukya 8 ай бұрын
@@SemuGrace45 ከጣፋጭም በላይ አብርሽም የበፊቱ ድብርት ላይ በነበረ ሰአት ስጦታ ገዝታ እድስቅ አርጋዉ ነበር ማር ናትከልቧ
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 8 ай бұрын
እስቲ ኤፋዬን እና ሀይሚዬን የምትወዱ በላይክ ብቻ 🎉🎉🎉
@HeluTube940
@HeluTube940 8 ай бұрын
የኔ ትንሽዬ ሃይሚ❤❤
@Aminatkonbolchawa
@Aminatkonbolchawa 8 ай бұрын
ዝበል አጭበርባሪ በሰው ስም መሸቀል አይደብርም ምቀኛ😮😮😮
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 8 ай бұрын
ውሸታም😅
@SalamSalamah
@SalamSalamah 8 ай бұрын
​@@Aminatkonbolchawaእረውርደትማነውእኔእሱሲመስለኝነበር😂😂😂😂😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 8 ай бұрын
​@@SalamSalamahዉደ ደምሬኚ❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 8 ай бұрын
​@@Zhara-o4eዉደደምሬኚ❤❤
@sebletmene8539
@sebletmene8539 8 ай бұрын
ትክክል እህት ማለት ሁለተኛ እናት ነች ኤፋዬ አይዞህ ወንድሜ ሰው ፍፁም አይድለም
@zaharaas2155
@zaharaas2155 8 ай бұрын
እስኪ ከነ አብርሽ ቤት የመጣ 😂እንደኔ👍
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 8 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂😂
@ZabeebaZabeeba-uj2fl
@ZabeebaZabeeba-uj2fl 8 ай бұрын
እኔ😂😂
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 8 ай бұрын
,እኔም 🥀🥀🥀🌷🌷
@GjjHhx
@GjjHhx 8 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 8 ай бұрын
እኔ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 8 ай бұрын
ሲጀመረ ስተት አልሰራም እኮ አለ ሩታ አካበደች እንጂ እሱ ለመጥፎ አስቦ አደለም ልጂቱ ሰላሰቸገረችው ከወንድሜ ጋረ ባገናኝት እሩታ እዳታኮረፍ አስቦ እውነታውን ለማሳወቅ ነበረ ነገሩ ወደ አልታሰበ ሔደ እንጂ ኤፍ ጥፍት የለበትም የምትሉ ላይክ ሚ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 8 ай бұрын
ሩታ ከጋሽየ ጋርትተዋወቅ የሚል ብቻ👍👍
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 8 ай бұрын
አወ ግድ ነው❤
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 8 ай бұрын
ምናገባኝ😅😅😅
@Handel482
@Handel482 8 ай бұрын
😂😂😂😂​@@NassersalimNasser-yt5lf
@ssaa6161
@ssaa6161 8 ай бұрын
ቱቱ ያችስ ከፍ ምናለ እሺ ብለሺ ብታስደስቻት😂😂😂​@@NassersalimNasser-yt5lf
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 8 ай бұрын
አትሽብኝ ክክክክክክክክክክክ መሸቀያ​@@ssaa6161
@samsusamau2072
@samsusamau2072 7 ай бұрын
አይሚ አስተወይ የትንሽ ትልቅ ቅመም የሆንሺ ነገር አይሚዬ ለእኛ ለመደም ቅመሞቻ ግጥም ይገጠምልን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg 8 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ቆጆ ኤፍሬም ፈታ አርጊዉ በጣምያሳዝናል የምር መልካም ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኔ መልካሞች
@KokobKokob-i2b
@KokobKokob-i2b 8 ай бұрын
ሀይሚና ኤፍ የህትና የወንድም መጨረሻ ናችሁ ስታምሩኝ የኒ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💋💋💋
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 8 ай бұрын
ትልቅ ወንድም ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 8 ай бұрын
ብነገራችን ላይ ኤፋ ትልቅ ውለታ አለው በሩታ ከነ እህቴ አድስ አበባ ያለች ምስክን ነው ኤፍ እና ምንም አይደለም ለሰው ልጅ ካለው ክብር ነው ይመስለኛል ፋታ በል❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 8 ай бұрын
ኤፋዬ በጣም አሳዝነህኝ ነበር ስቀህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቀናበል አንገት አትድፋ የዋህ ወንድሜ ሀይሚ ቅመም ብርክ በይ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@amarahss8398
@amarahss8398 8 ай бұрын
ኤፊሬም አይዛህ እለም ነግር ለበገጎ ነው እማይሳሳት ይለም ከስተትህ መማር ነው አልፎን ያነግደህ በተረፈ ሀይሚየ ለወዲሞችሽ ያለሽ ክብር ዋውውው❤❤❤❤❤
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 8 ай бұрын
ውይ ሀይሚየ እኔ ግን በጣም አሳዝኖኝ ነበር ኤፋየ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ሁሌም ደስ ይበልህ ሀይሚየ ምርጥ እኮ ነሽ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 8 ай бұрын
ቅመምነሸቆንጆአይሜየልጅአዎቄደሰይላል
@mimi961cells8
@mimi961cells8 8 ай бұрын
ሁሉም በራሱ መንገድ ትክክል ነው መሰሎክ ነበር ይደረከው ትክክል አለመሆኖን ሰታቅ አምነክ ይቅረታ መጠየቅህ ትልቅነትህ ያሳይል አይዞክ
@WiaTube770
@WiaTube770 8 ай бұрын
የጋሽየ ቤተሰቦች ❤❤❤
@QaVip-u4b
@QaVip-u4b 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@InspirationalGlassRose-ir1sv
@InspirationalGlassRose-ir1sv 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fetyabilal
@fetyabilal 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@እናቴንናፋቂ-ሠ2ፐ
@እናቴንናፋቂ-ሠ2ፐ 8 ай бұрын
ምርጥ እህት የታመመ ልብ መጠግን ትችያለሽ ኤፍሬም ደግሞ እድለኛ ነክ ❤በጣም ነው የምወዳቸው ሙሉ ቤተሰቡን ❤
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 8 ай бұрын
*ኤፍሬም አብሽር የሰው ልጅ ሆና እማይሳሳት የለም ዋና ጥፍቱን ማመነው*
@ekramtube6423
@ekramtube6423 8 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 8 ай бұрын
,🥀🥀🥀🥀
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 8 ай бұрын
@@Sahiba-ru9en 🌹🌹🌹🌹🍬🍬
@KokebEristu
@KokebEristu 8 ай бұрын
ሃይሚ ቆንጇ ጎበዝ ለወድሞ አሳቢ ❤
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 8 ай бұрын
ሀይሚየ ለወዲሞቿ ያላት ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤
@belainesshi
@belainesshi 8 ай бұрын
ሀይሚየ የኔቆንጆ ተባረኪ እህትአለሜ ኤፍሬምየ ሁሌምሣቅ እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
@ማማኢቱብ-ሐ8በ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ 8 ай бұрын
ኤፉዬ ይቅርታ አድርገንልሀል ካለፈው ስህተትህ ተማር በጣም እኖዳችኋለን የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 8 ай бұрын
❤❤
@Tube-po4bq
@Tube-po4bq 8 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ እህትነት😢 ይገባሀል ኤፋዬ አይደብርህ ያጋጥማል ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@AmreyaA-ie9ph
@AmreyaA-ie9ph 8 ай бұрын
ከአብርሽ ቤት ሮጦ ዬመጠ😂😂😂አረ አለቀን እኮ በመሮጥ🏃🏃😅😅😅
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 8 ай бұрын
እኔ ከከከ
@quite701
@quite701 8 ай бұрын
እኔ😂😂
@fofofofo2405
@fofofofo2405 8 ай бұрын
እኔ❤❤ የማዳምን ሰሀን አምላጡኝ ተሰበረብኝ😂😂😂😂
@WoAnd-e9o
@WoAnd-e9o 8 ай бұрын
😂😂😂
@ሀዩ-05979
@ሀዩ-05979 8 ай бұрын
😀😀😀😀😀😀
@amitub615
@amitub615 8 ай бұрын
ኡፍ ኤፋዬ የኔ አባት እንኮን ደስአላህ የገባሀል አይናፋር የጋሺየልጆች እድሜና ጤና የስጣችሁ🎉
@Zade-h7p
@Zade-h7p 8 ай бұрын
ማነው እዳኔ ያና አብርሽ ስላታርቁ ዳስ ያላው 😮❤🎉😊
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 8 ай бұрын
😘😘😘😘
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 8 ай бұрын
እኔ ደስብሎኛል
@nice-gc1tm
@nice-gc1tm 8 ай бұрын
እኔም ደሥ ብሎኛል❤❤
@ያራብ-9
@ያራብ-9 8 ай бұрын
እኔ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 8 ай бұрын
እኔ❤❤
@merongm5989
@merongm5989 8 ай бұрын
ኤፋዬ ኮ ማርያምን የዋህ ነው ምንም ጥፋት ሳይኖርበት ይቅርታም ጠየቀ ብዙ ስውም ውርጅብኝ ወረደበት ብቻ እንኳን ሁሉም አለፈ እኔ በበኩሌ ከመጀመሪያውም ጥፋት አላየሁበትም ለሴት ልጅ ያለውን ክብር ነው
@Slame-f2j
@Slame-f2j 8 ай бұрын
ክአብርሽ. ቤተ ስሮጠ ነው የመጣሁት የጋሽየልጆቸ በጣም ነው የምወዳቸሁ ❤❤❤❤❤
@ummarym6505
@ummarym6505 8 ай бұрын
የገሽዬ ልጆች መቼም አይክፈቹ የሰው ልጅ ሁሌም ፍፁም አይደለም ምክንያቱም የማይሳሳት ፈጠር ብቻ ነወ የሰው ልጅ ግን ይሳሳታል አይዞህ ሁሉም ይሳሳታል
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 8 ай бұрын
አይዞህ ኤፉ በአንድ ሰህተትማ እራስህን አትጉዳ እደውምጠንካራ ሆነህ መምጣት አለብህ እኔ በጣም ነው ደስ የምትለኝ 💪💪💪😘😘😘
@ኢክራምየሀርዲቦዋቀበጥ
@ኢክራምየሀርዲቦዋቀበጥ 8 ай бұрын
የኔ ትንሾ ቅመም የቤቱ መብራት የወዲም የህቶቿ ደስታ እኛንም በግጥም ደስ የምታስብል ልዪ ልጂ እኔ በጣም እወዳታለሁ የኔ እህት❤❤❤❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 8 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ ተባረኪ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@MihiretAben
@MihiretAben 8 ай бұрын
❤❤
@በእርሱሆነ
@በእርሱሆነ 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ እህት ወንድም ማለት እንዲህ ነው ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ኤፊ ምርጥ ልጅ ነህ ማርያምን ስወዳችሁ ከልቤ ነው 🥰🥰
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 8 ай бұрын
ከአብርሽ ቤት በሩጫ የመጣ ማነው😅😅
@Seada_S
@Seada_S 8 ай бұрын
እኔ😂
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 8 ай бұрын
እኔ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 8 ай бұрын
ኤኔ😂😂😂
@Zየኮሬቦ
@Zየኮሬቦ 8 ай бұрын
እኔ
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 8 ай бұрын
ከመሩጤ የተነሳ ልደፋነበረ ሀይሚየ ጉበዝ ወንድሜ ያላችሁ ተከባከቡት የምረ
@TezetaWorku-x9n
@TezetaWorku-x9n 8 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ አስተዋይ ልጅ ነሽ እላለው ሁል ጊዜ ፣በርቺ ሀይሚ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 8 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ ኤፋን ዘና አድርጉት በጣም ደብሮታል ❤❤❤❤
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 8 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ በጣም እወድሻለው ❤efaye ይገባል አይዞህ አንድ አንዴ ይፈጠራል አትጨነቀ ወንድም ❤በተረፈ በጣም እወዳቸዋለሁ ጋሽዬ ሰላም በሉልኝ ❤
@eexx5392
@eexx5392 8 ай бұрын
ኤፊዬ የኔ አባት ሰው አክባሪ እኮነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ZaheraAhemed-z9r
@ZaheraAhemed-z9r 8 ай бұрын
ኤፋየ መልካም ሰው ሃይሚ የእህትነት ጥግ ፍቅራቹሁ አላህ ይጨምርላቹሁ ስወዳቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShadaShada-jr5xm
@ShadaShada-jr5xm 8 ай бұрын
ወላሂ እኔ በጣም ነበር ያሳዘነኝ አይዞህ ወንድሜ ሀይሚ ምርጥ እህት ይገባዋል
@SEpanelandpaint
@SEpanelandpaint 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@madinamadinah-d3s
@madinamadinah-d3s 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 8 ай бұрын
ኤፋ ቀና በል ከዚህ በኋላ ሁሉም ነገር ሰላም ሆኗል አይክፋህ ነገርሮች ስለተስተካከሉ ማነው እደኔ ደስ ያለው😘❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 8 ай бұрын
ኤፉዬ ይቅር ብለንሀል ያው ስሜታዊ ሁነን ነበር ግን አንተንም በጣም እንወድሀለን ጥፉተኝነት አይሰማህ አልፎል በቃ እንርሳው አይዞህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀያትጉራጌዋ-ደ4ቘ
@ሀያትጉራጌዋ-ደ4ቘ 8 ай бұрын
እሱ.እኮ በዋህነት ነበረ ያሰበው የኑ የዋህ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ማሻላአ
@SemirAahmed-ow2oc
@SemirAahmed-ow2oc 8 ай бұрын
አይ የኔ ነገር የጋሽየ ልጆች ዘበኚ ነኚ እኮ😅😅 ደግሞ❤❤❤❤❤
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 8 ай бұрын
ሐይሚ የኔ ቅመም የኔ አስተዋይ የልጅ አዋቂ ትለያለሽ የምር ❤ ኤፉ ብዙ አትከፋ ከሰው ስህተት አይጠፋም ያለፈው አለፈ የወደፊቱን ነው ማሰብ አይዞህ ወንድሜ❤ ቀጣይ በሌላ በሚያዝናና ቪዲዮ በደስታ ሑላችሁም እንድትመጡ እፈልጋለሁ።እወዳቹሃለሁ❤
@ጦይባያፆኪያዋ
@ጦይባያፆኪያዋ 8 ай бұрын
ኤፋ ሰሞኑን አሳዝኖኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 8 ай бұрын
የኔ ቅመም ❤ሀይሚዬዬዬዬ❤❤❤ ፍቅር ነሽ እኮ ታላቆችሽን የምታከብሪበት መንገድ ይለያል ከምር
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 8 ай бұрын
የኔ ቅመም ሀይሚይ ኤፍሬም አብሽር ሁሉም ነገር አልፏል ፈታ በል ወንድሜየ
@المهندس-ذ5ع
@المهندس-ذ5ع 8 ай бұрын
ኢፋየ አይዞህ ሁልጊዜም ደስ ይበልህ ሀይሚ የኔ ቆንጆ አስታዋይ የምር
@MissZabiba
@MissZabiba 8 ай бұрын
ኤፍየ የኔ ሚስኪን 😢 በሰሞኑ ደብሮታል በጣም ነው ያሳዘነኝ 😢 ሀይሚየ እኳን አስደሰቸው🎉🎉
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 8 ай бұрын
እኔም😢😢
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔቆንጆ አንቺ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ጌታ ይባርክሽ።
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ 8 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ቅመም የትልቅ ትንሽ ጎበዝ ጡሩ ስረ ነው የሰረሽው ውዴ ኤፈ ፈተ በል የለፈው አልፎወል ወድሜ ቀሪ ዘመነቹን ደስተ የድርግለቹ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቤተሰብ ሁለቹም ለኤፈ ህቅርተ አርጉለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DasalaAnoro
@DasalaAnoro 8 ай бұрын
ሀይማየ ለወዱምቿ ያላት ፍቅር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 8 ай бұрын
ሀይሚ የኔ አሥታዋይ መከፋቱን ማወቅሽ መረዳትሽ ትልቅ ነገር ነው ኤፋ አይክፋክ እድለኛ ነክ የምታሥብልክ እህት አለችክ❤❤❤
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 8 ай бұрын
ሀይሚ ጥሩ እህት ነሸ ጌታ ይባርክሸ የኤፍን ስሚት አልፈሽ ሰለደሽ እናመሰገናለን የጋሽ ልጅች ስወዳችው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@beletuadise
@beletuadise 8 ай бұрын
ዛሬ በአብርሽ ቤት የተደሰተ ማነው 😮🎉🥰
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 8 ай бұрын
እኔ❤❤
@Beti21-zc1cu
@Beti21-zc1cu 8 ай бұрын
ene❤❤
@LindaBeroo
@LindaBeroo 8 ай бұрын
Ene
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 8 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ቅመም ኤፍሬም ምርጥ ሰው ❤❤❤
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ 8 ай бұрын
ከነ አብርሽ ቆይቸ መምጣቴ ነው❤❤
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu 8 ай бұрын
አይለያችሁ ምርጥ ቤተሰብ የጋሽዬ ቤተሰብ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 8 ай бұрын
የነ አብርሽ ቤት ነው የመጣሁት ዊናዬ አስታረቃቸው ❤❤❤ ይቅር ለእግዚአብሔር ኤፍ ግን ሀሚዬ አገትሽን ማአተብ አደርጊ ❤❤❤🎉🎉🎉
@lulubintendris
@lulubintendris 8 ай бұрын
ሀይሚዬ የትንሽ ትልቅ ነሽ የወንድሞችሽ ነገር እንደ እኔ ይጠናብሻል ሁሉንም በደስታ ያኑርልሽ ወዷ😢❤
@ekrem24-r6x
@ekrem24-r6x 8 ай бұрын
ትለያለችሁ ምርጥ እህት ሀይሚ❤🎉
@DffdrDyff
@DffdrDyff 8 ай бұрын
እውነት ኤፍ የኔ የዋህ ስወደው ደሞ ፍቅራችሁ ሢያሥቀና ሺአመት ኑሩለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FtvvvFf
@FtvvvFf 8 ай бұрын
ኤፋዬ የዋህ በሰሞኑ ምክንያት ተከፍቶ ነበር ሀሚዬ የእኔ ቅመም ኤፋዬ አይዞህ ትምህርት ነው ለወደፊት❤❤❤❤
@ሀቢባ-ኘ4ኀ
@ሀቢባ-ኘ4ኀ 8 ай бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰሞኑን አሳዝኖኝ ነበር ያጋጥማል የዋህ ስለሆነ ነው🎉
@ሀቢባ-ኘ4ኀ
@ሀቢባ-ኘ4ኀ 8 ай бұрын
ዛሬ ዊና ሀይሚ አስደስታችሁኛል ❤🎉 ክበሩልኝ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 8 ай бұрын
የእኔ ውድ ሐይምየ የወንድሞች ነገር ይለይብሻል የእኔ ቆንጆች ❤❤❤❤❤❤❤ኤፋየ አይዞክ አይደብርህ የእኔ ወንድም
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 8 ай бұрын
አይዞህ ኤፍሬም ትምህርት ነዉ ላንተ የልጅታ ጥፋት ነዉ ተጠቀመችብህ አይዞህ እኛ እንወዳሀለን
@NajiAlghamdi
@NajiAlghamdi 8 ай бұрын
ረየኔወድ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ወላሂ አትከፍብን ኤፋየ❤❤
@zrituabdu9464
@zrituabdu9464 8 ай бұрын
ይገባዋል ኤፊዬ ምርጥ ሰው
@eexx2496
@eexx2496 8 ай бұрын
አብረሽ ግንለዘመዶቾ ለህቶለወድሙአድቀን አላስደሰታቸውም ለሱብዙ መሰዋት እየከፈሉለት አብረሽ ቤተሰብ ይበልጣል ሌላዉኔቶረክ ነወ በተረፈታምራላችሁ የጋሻየ ልጆች❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@لبابه-و2ه
@لبابه-و2ه 8 ай бұрын
እውነት ለሱ መፀዋትነት እየከፈሉ እሱ ግን ወፍ የለም አረሽም ነው ታጣፍሁ ይቅርታ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 8 ай бұрын
አብርሽ ፉንቃ ይዞታል ለዛ ነው😂😂😂
@TaHa-lv3bh
@TaHa-lv3bh 8 ай бұрын
አረ ባቤተሰብ መሀል ወይ ጉድ እነሱ ይተዋወቀሉ
@MaseDfg
@MaseDfg 6 ай бұрын
Mayhiye egziabhir endachi aynetun yabzaln❤❤❤❤❤
@Zዜድ
@Zዜድ 8 ай бұрын
እፍሪም የዋህ ነው የኔ ሚሢኪን አይክፋህ ሀይሚ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሺ ለወድሞቺሺ ያለሺ ክብር አላህ ይጠብቃቺሁ
@ራኤል.ቱዩብ
@ራኤል.ቱዩብ 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆዬ ሀይሚ አፍ ዋዉ❤❤
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 8 ай бұрын
ኤፋየ እኛ የማዳም ቅመሞች የይቅርታ ልብ አለን ደስ ብሎናል እሩታየም ስለሳቀች ኤፋ ሰላምህ ይብዛ
@hhhj5172
@hhhj5172 8 ай бұрын
ኤፋዬ አይክፋክ እኛ ጠልተንሀን አይደለም አብርሽ ሩታዬ እንድከፋቸው አንፈልግም ይቅርታ ተቀብለናል እንወድሀለን ኤፋዬ💞💞💞💞💞
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 8 ай бұрын
የኔቅመም አብርሽም ሢከፋው ያኔ ከድብርት ለማውጣት ሥቶሞክሪየነበረውነገር የኔታላቅ❤❤
@erukya
@erukya 8 ай бұрын
በጣም ለወድሞቿ ያላት ፍቅር ይለያል ወይኔ እኔስ አንድም ቀንኳ እደዚህ አይነት ጊዜ ሳላሳልፍ ከወድሜ ጋር አዝናለሁ ግን በፈጣሪ ፍቃድ አገሬ ሥገባ እኔም ወንድሜን እድህ የማሥደስት ያርገኝ
@SemuGrace45
@SemuGrace45 8 ай бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ ነች አዋቂ ናት ትችላለች
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘😢😢
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 8 ай бұрын
ጎበዝ አወ እደዝህ ሀይምየ ኤፈሬም ግን ምሥኪንነዉ
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 8 ай бұрын
ኤፋዬ የእዉነት በጣምምምምምነዉያዘንኩት እነሡን ለማገናኘት ሥንት እንዳለፋህ አብረሽዬ ምንም ቢሆን በእሡምክኒያት ሥለሆነአብራችሁ የሆናችሁትና ብዙዋጋ የከፈለ መከታነዉና ትልቅ ክብር የሚገባዉ ቁምነገረኛ የታናሽ ታላቅህ የሆነወንዶምህነዉ ኤፋዬ ሊከፋህምሆነ ሊደብርህ አይገባምምምምምም።!!!!!!!!
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 8 ай бұрын
ሀይሚዬ የትንሽ ትልቅ የቤቱ ቀመም❤ ኤፋዬ የኔ የዋህ የወንድምነት ጥግ የኔ ምርጥ ሰው ኣይዞህ ወንድሜ የጋጥማል ❤😢
@ሳሉነው
@ሳሉነው 8 ай бұрын
እኔ ግን ጥፋትህ ሳይሆን ማዘንህ ነበር የታየኝ በጣም አሳዝነህኝ ነበር ደሞ በጣም ገኖብህ ነበር በእኔ ሰበብ እያልክ እንደምታዝን አስቤ አሳዝነህኝ ነበር ለማንኛውም እህትአለሚቱ እሚባለው ለዚህ ነው ሁኔታህን ተረድታ ከሙድ ልታስወጣህ ስለሞከረች ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ሄፋዬ የኔ ቆንጆ አይዞን ነቃ ነቃ በል ይቅርታ ከሁሉም ነገር ይበልጣል አትዘን አንድንዴ ያጋጥማል አይም ምርጥ እህት ተባረኪልኝ ❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 8 ай бұрын
የጋሽዬ ቤተሰበችን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አደረሳቹ አደረሰን ሀሚዬ ይቅርታ ማትብ አድርጊ እኛ ተዎህዶ ውበታችን ማተባችን ነው በተረፍ የመዳም ቀመሞች እንወድዋችዋለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tube-po4bq
@Tube-po4bq 8 ай бұрын
ደግሞ ጥፋት አላጠፋህም ሁሉም በራሱ አለም ስለተረዳህጅ አተ ልጅቷን አይታ እዲቆርጥላት አስበህጅ ክፋት አደለም ስለዛ አይደብርህ❤❤❤❤❤❤
@MulatauaBelay
@MulatauaBelay 8 ай бұрын
ኤፍዬ የኔመልካም አይዞህ የማልፍቀን የለም ሀይሚዬ የኔ ልእልት ለወድሞችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 8 ай бұрын
እውነት ኤፋ እኮ ጥሩ ሰው ነው እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሀቅ ነው ሚስኪን ነው አይዞሽ ሀይሚየ ልዩ እህት ነሺ እማ አይዞህ በይው
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 8 ай бұрын
ኤፋዬ ይገባሀል ሀይሚዬ አስተዋይ እኮ ነሽ የኔ ውዶች❤❤❤
@AzmeraAdisu
@AzmeraAdisu 8 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔቅመም 🥰ኤፋዬ የኔ የዋህ ❤❤❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 8 ай бұрын
አይዞህ እፋየ ተቀብለናል ሀይሚየ የኔ ቀመም የጋሽየ ልጆች ሁላቹም እድመና ጠና ይስጣቹ የኔ ስሶች❤❤❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 8 ай бұрын
ማርያምን ኣነ ብጣዕሚ ዩ ኣንቢዕኒ ንኒአብርሽ ምፍራጅ ካብ ዝጅምር ለ ኤፋ ስቁ ኢሉ ዩ ካብደይ ዝበለዐኒ ነይሩ ብዝኮነ የጋጥም ንማዓልትካ ምንም ክትብል ኣይትክእልይ❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 8 ай бұрын
​@@ጓልኣክስማዊትትኽክል❤❤❤
@FeruYhe
@FeruYhe 8 ай бұрын
ኤፊ የኔ የዋህ ሀይሚ ለወድማቻ ያላት ፋቅር ይለያል ኤፊ ስትከፋ ማየት ደስ አይለንም🎉🎉
ኤፍሬም እና ሀይሚ በከባድ ተጣሉ ኤፍሬም ደነገጠ😱
16:29
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 117 М.
ሀይሚ ያልተጠበቀ ስጦታ ተሰጣት.በጣም ደስ አላት🙈💕💕
17:17
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
ወደ ቡታጅራ ሄድኩኝ// እናት ፍቅር ከፋት😰🖐️
20:39
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 45 М.
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
28:06
ቤቴ ጠራውት ማመን አቃተው 😳
26:59
Helu Tube
Рет қаралды 97 М.
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Jossey 27
Рет қаралды 265 М.
ችግር ተፈጠረ ሀይሚ ዩቱብ መስራት ልታቆም ነው 😱😭😭
16:06
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН