ሀይወት የሚቀይሩ የዝምታ ጥቅሞች | Inspire Ethiopia | Shanta

  Рет қаралды 154,890

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@AylaMaryam-kj4yp
@AylaMaryam-kj4yp 5 ай бұрын
ተባረክ እኔ በሂዎቴ ብዙ ስብራትን አስተናግጃለሁ አሁን ግን ጥሩ ትምህርት ሁኖኛል ባለፈዉ ነገር ሁሉ በጣም ደስተኛ ነበርኩ ብየ ዉስጤን አሳመንኩት በዝምታ አላማየ ላይ ትኩረት አርጌ ተለዉጫለሁ ሁሉን የምችል የተግባር ሰዉ ሁኛለሁ
@GereGirmay-y9h
@GereGirmay-y9h 5 ай бұрын
It is fantastic i like it 👍
@sadanesru292
@sadanesru292 5 ай бұрын
መታደል ነው እኔ አሁን ላይ በራሴ ተቸግሬ ነው ያለውትና
@sadanesru292
@sadanesru292 5 ай бұрын
እኔም ወደ ሰው ያለምንም ምክንያት ዘግቶኝ የመለሰልኝ ስላልሆነ እፈልጋለሁና
@AylaMaryam-kj4yp
@AylaMaryam-kj4yp 5 ай бұрын
@@sadanesru292 ሁሉም የሚሆነዉ ፈጣሪ በፈቀደዉ ነዉ ከሰዉ አብዝተሺ አጠብቂ ዛሬ ቢያስቁሺ ነገ ያስለቅሱሻል ስለዚህ ጠንካራ ሴት በራሷ የምትተማመን አላማ ያላት ሁኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ አሁን ደስተኛ ነኝ ብለሺ ወደፊት የሚመጣዉን ትልቅ ደስታ እያየሺ ተጓዥ የማያልፍ የለም
@rahwastella9352
@rahwastella9352 4 ай бұрын
እኔም ዝም ማለት መልመድ አለብኝ
@laveleable
@laveleable 4 ай бұрын
ዝም ብለን እግዚአብሔርን እናመሰግን !!✝️🙏👌
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 2 ай бұрын
@LemraSolomon
@LemraSolomon 5 ай бұрын
በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ( ትንሳኤ ) ያመነ መልካም ን ይናገር አልያም ዝም ይበል...❤❤❤
@AszZsa-j3c
@AszZsa-j3c 5 ай бұрын
" በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል " አሉ ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አለሀምዱ ሊላህ ሙሉ የሆነ እስልምናን ለወፈቀኝ አላህ
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 5 ай бұрын
صحيح صدقت ​اللهم صلِّ على سيدنا محمد ❤️
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 5 ай бұрын
​@@AszZsa-j3c❤
@ኡሙኢማን-ጨ2ሠ
@ኡሙኢማን-ጨ2ሠ 4 ай бұрын
የኘ ውድ ነብይ
@MebratBeyanMehari
@MebratBeyanMehari 3 ай бұрын
ታድያ መጸለይ።
@Hadya720
@Hadya720 5 ай бұрын
እኛ ስለዝምታ ያስተማሩን ጥሩነት ታላቁ ነብይ ታማኙ ሙሀመድ አሚን ናቼው ረሱል ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም ከ/ሽ/ 1445 በፊት ከተናገርክ መልካም ተናገር አላ ዝም በል ተብለናል
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 4 ай бұрын
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 3 ай бұрын
እኛ ደግሞ ከመሓመድ በፊት ቅዱስ ያእቆብ እና ንጉስ ሰለሙን ናቾው ያስተማሩን ዝም የሚል ሰው ግን አስተዋይ ነው ይላል ሰለሙን ያዕቆብ ደግሞ ለመናገረ የዘገያቹ ሁኑ ማለትም ስትናገሩ ተረጋግታቹ አብሰልስላቹ ተናገሩ ብላል
@eeee4103
@eeee4103 Ай бұрын
ዓለይህ ኣፍደሉ ሰላት ወሰላም😢😢😢ያሓቢቢ ፉዳክ ካቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ !! ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው ። ለነፍስም ለስጋም ጠቃሚ ነው ።ዘመንህ ይባረክ
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 5 ай бұрын
በትክክክል በዝምታ የደስታ መፈስ አለ ወድማችን እናመሰግናለን በዝምታ ክብር አለ
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
🙏🙏🥰🥰🥰
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 18 күн бұрын
ሞክሬያለሁ በጣም ለውጥ አይቼዋለሁ ዝም ማለት ይጠቅማል እናመሠግናለን ይገርማል ደግሜ ደጋግሜ ሠማሁህ እና ት/ት ወስጄበታለሁ
@Hgdghbn
@Hgdghbn 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም 😢
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 3 ай бұрын
ከባድ ጌዜነው ባአን ጌዜ እያሳለፍኩ ያለሁት እደዚህ ያሉ ምክሮችን ስሰማ በጣም ድል ስይለኛል እስኪ ከዛሬጀምሬ ዝምታን ለመልመድ እሞክራለው በርታልን❤❤
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ደንግልማርያምእናቴ
@ደንግልማርያምእናቴ 2 ай бұрын
በእወናት ቃል የለኝም የኔ ልዩ ልኡል ጀግነ አመስግን አለሁ በጣም ተረብሺ ዘምታን እንደት ላግኞው ከየት ላምጣው እያልኩኝ ነው የአገኞሁት ሰላም የለኝም አይምሮየ እረፍት አታል ከአሁን በውሀላ ግን እወስን አለሁ 💖💖💖💖💪💪💪💪 እጀግን አለሁ በጣም ነው የማመስግነው 👍❤️❤️❤️❤️በርቲልኝ እኔ ቃል የለኝም ይህ ነው ለማለት አይቻለኝም እንወዲህ አለን 💋💋💋💋
@Senayytube
@Senayytube 2 ай бұрын
ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህ በብዙ ነገር አብዝቶ ይባርክህ ነፍ ዓመት ኑርልኝ ከብዙ ጤና ጋር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@shantta
@shantta 2 ай бұрын
Amen.
@LeilaShamil
@LeilaShamil 5 ай бұрын
MAY ALLAH BLESS YOU SHANTA!! thank you so much... amzing...
@shantta
@shantta 5 ай бұрын
Amen.
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 5 ай бұрын
ሢጀመር የሚያዋራኝም የለኝም😢😢
@medinaseid-n6i
@medinaseid-n6i Ай бұрын
😢😢😢እኔም
@NoyaTate
@NoyaTate 15 күн бұрын
Just like me
@369-ut6xf
@369-ut6xf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@WendesonTesfaye
@WendesonTesfaye 5 ай бұрын
Thank you...betam denk temert new tebarekelegn
@tarikukufa6506
@tarikukufa6506 5 ай бұрын
በጣም ዐሪፍ ነው በርታ ባባየ 😍😍😍😍
@Zerihun-h6b
@Zerihun-h6b 5 ай бұрын
You are the most amazing life coach thank you B/c you change my life completly
@Alem844
@Alem844 5 ай бұрын
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
@Negst-qe6bp
@Negst-qe6bp 5 ай бұрын
Thank you ❤❤tebaraki
@jesusislord4268
@jesusislord4268 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ።አመሰግናለሁ።🙏❤❤❤❤🙏
@GereGirmay-y9h
@GereGirmay-y9h 5 ай бұрын
❤❤❤🎉
@shantta
@shantta 5 ай бұрын
Amen.
@AdemBonso-t4f
@AdemBonso-t4f 3 ай бұрын
Sabrr inshallah ❤❤
@YakobMerga
@YakobMerga 4 ай бұрын
God bless you
@BeziBe
@BeziBe 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ደሞ ይሄንኑ ደጋግሜ እሰማዋለሁ
@GurshaDagnew
@GurshaDagnew 5 ай бұрын
Thank you
@tarikudengia839
@tarikudengia839 5 ай бұрын
Thanks, I have no words u are write
@abrahambeza-d7g
@abrahambeza-d7g 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ
@NetsantAyele
@NetsantAyele 2 ай бұрын
Baxami tiliki timiritinow Thank you ❤❤❤❤❤❤
@AdisKebbede
@AdisKebbede 2 ай бұрын
Thanks
@maromarhawet7304
@maromarhawet7304 4 ай бұрын
ትክክል 👍👍👍👍👍
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
የኛ አንበሳችን ከልብ እናመስግናለን በጣም ደስ ብሎኛል ❤🎉🎉🎉
@ALMAzTSEGwA
@ALMAzTSEGwA 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በትክክል ነው ወንድማችን በርታልን❤❤❤
@QAtarQa-kj5pq
@QAtarQa-kj5pq 3 ай бұрын
Thank you bro
@addisabebe9988
@addisabebe9988 5 ай бұрын
Every day a new lesson!!grateful for your existence!❤
@birtukanembiyale1109
@birtukanembiyale1109 5 ай бұрын
በጣም ዝምታ ዉስጥ ነው ይመቺህ ወንድሜ 💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤
@KalkidanHailu-j3i
@KalkidanHailu-j3i 3 ай бұрын
የምታነሳቸው ሀሳቦች የተጠና ነው ደስ ይላል፤ ድምጽህ ለዛ እራሱ ካዳመትኩ በውሃላ እያንዳንዱ ንግሮች አይረሳም ወደ ተግባር ለመቀየር አይምሮ ላይ ይቀመጣል ድምጽ ሳቢ ሲሆን አዳማጭ ያደርጋል ፡፡እኔ ዝምታ ያስጨንቀኛል ሳስበው ፈሪ እናለሁ ፡፡ ግን ከዚህ ምክረ ሀሳብ በውኃላ ነገሮችን ማገናዘብ ጀመርኩ፡፡
@shantta
@shantta 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን❤🙏
@AynalemLakech
@AynalemLakech 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@amazingEla16
@amazingEla16 4 ай бұрын
🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ወንድሜ...
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 5 ай бұрын
በጣም አመሰግንሀለሁ ሻንተዬ ባት ትምህርቶች ብዙ ተምሬለሁ እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 4 ай бұрын
Zemeta wuseta nw enamsegn alen wodemachen ❤️❤️❤️🙏
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 3 ай бұрын
ትክክል ብለሃል❤😢
@MafraShurki
@MafraShurki 5 ай бұрын
ዝምተን.የመሰለ.መተደል.ዬለም.ዝምተን.ወፊቀኝ.ደስ.ምል.ትምርትነዉ❤❤❤👌👌👌
@ermiasyemane954
@ermiasyemane954 4 ай бұрын
Waaaw tanks ❤❤❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 5 ай бұрын
እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@ZHARATESFAy
@ZHARATESFAy 2 ай бұрын
inamesegnnalen❤❤❤❤❤❤
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 4 ай бұрын
በጣም ትክክል!!
@madinabelet-wd8cx
@madinabelet-wd8cx 2 ай бұрын
ዋውው 😮👌👌👌😘
@hawamirdif7143
@hawamirdif7143 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@DERARTUAlemu-uk7eb
@DERARTUAlemu-uk7eb 3 ай бұрын
Yes🎉🎉🎉
@muluhailu9810
@muluhailu9810 5 ай бұрын
Thank you bro❤❤
@MarshesMussie
@MarshesMussie 5 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤😊
@KhaderOmer-t7e
@KhaderOmer-t7e 5 ай бұрын
destroy something before watching this video .but now you taught me that silence has good results thank you bro.
@muleetame
@muleetame 2 ай бұрын
Yess🤐🤐💪😍😍👌
@werkeyeasfaw515
@werkeyeasfaw515 4 ай бұрын
በጣም የማምንበት ንግግር ነው የብዙውች ምርጫም ቢሆን የምትጠቀሙበትም ነው። ስለዚህ እናመስግናለን።
@lulaahmed2249
@lulaahmed2249 2 ай бұрын
Waw❤❤❤
@rozehassan369
@rozehassan369 3 ай бұрын
Yes
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
Bye, very nice topic❤❤❤
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 3 ай бұрын
ዝምታ ትልቅ ኃይል አለው::መለፍለፍ ሲበዛ ወደ እብደት ያመራል::አይምሮአችን ዝምታን ይፈልጋል::ነገር ግን መለፍለፍ ስለለመደብን በገዛ እጃችህን እራሳችንን ሰላም እንነሳለን::ዝምታ ብዙ ልምምድን ይጠይቃል::ጫጫታ በበዛበት ና ጤና በራቀው ዓለም ውስጥ እየኖርን ዝምታን ካልተለማመድን እብደቱ ወደኛም ተጋብቶ ይበጠብጠናል::በተለይ አሜሪካ የምንኖር ሰዎች ጫጫታ ና ጋጋታ ስለሚበዛ መለፍለፍም እንደ ስልጣኔ ስለሚቆጠር ለራሳችን ጊዜ ካልሰጠን አለቀልን::በተለይ ሮሜት ሆኖ መኖር የሚያስከትለው ቀውስ በጣም ከባድ ነው::ሰው ዝም ማለት ስለማይችል ሌላውንም ሰላም ነስቶ እራሱም ሰላም አጥቶ ኑሮን የገሃነም ኑሮ ያደርገዋል::አይምሮአችን መሰልጠን ይችላል ማሰልጠን ነው::ሰውን ማክበር እና የሰውን ፍላጎት ማወቅም አለብን::ካልሆነ ግን እራሳችንም ቀውሰን ሌላውንም አስቀውሰን እናርፈዋለን::ስለዚህ ዝምታን እንለማመድ ይቻላልና::
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 ай бұрын
ትክክል ዝምታ ጥቅም አለው በትግል የሚሳክ ምንም ነገር እደሌለ በውጣ ውረድ ተምሬለው
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
🙏🙏
@AmirZiyad-fb2lo
@AmirZiyad-fb2lo 4 ай бұрын
Harife new❤❤
@ሰአዳነኝስደተኛዋ
@ሰአዳነኝስደተኛዋ 4 ай бұрын
ዝም እያልኩ ውስጤ ተቃጠለ😭😭
@MuzaAbdalla
@MuzaAbdalla 3 ай бұрын
አረ የማይ ገባዉ የዝምታ ትሪጉም ሰዉ አስጠላኝ ተቃጠልኩ 😮😮😮😮😮😮
@mekatube1706
@mekatube1706 3 ай бұрын
አብሽሪ አትናደጂ መናደድ እራስ መጉዳት ብቻ ነው ትርፉ ❤
@خالدشراحيلي-و9ي
@خالدشراحيلي-و9ي 2 ай бұрын
እኔም 😢ማርያም
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
Ayizosh yene wud😊 , zinita yasipelig nale le hulum neger
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
​@@mekatube1706like ne🥰
@Ethioconstructionn
@Ethioconstructionn 5 ай бұрын
ዝምታ ምንም ጥቅም የለውም, ሠው ዝም ባለ ቁጥር በጣም ብዙ ነገር ያመልጠዋል... ዝምታ በራስ መተማመን አለመኖርን ነው የሚያመለክት, እኔ ዝም በማለቴ ብዙነገር አጥቻለሁ ከዝምታ ይልቅ ለራስ የፀጥታ ጊዜ መስጠት የተሻለ አገላለፅ ነው, መጥፎ ነገር እንዳይወጣህ እንጂ በደምብ ተናገር
@MafraShurki
@MafraShurki 5 ай бұрын
እኔ.ደሞ.ዝም.በመለቴ.ዉጤት.አግቸለዉ.ዝምተ.ዉስጤነዉ
@mekatube1706
@mekatube1706 3 ай бұрын
አረ አትሳሳቺ ብዙ ተናጋሪ ብዙ ነገር ያመልጠዋል ዘም የሚል ግን ብዙ ነገር ያዳምጣል አብዛሃኛው ጊዜ ምሁር የሚባሉ ሰዎች ብዙ ዝም ይላሉ ሲያወሩ በሳል ነቸው::
@TsiHeaven
@TsiHeaven 5 ай бұрын
ለዚህ እኮ ነው ዝምታዬን የምወደው😊
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
🙏🙏
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 ай бұрын
ልክ፡ወድሜ፡ዝመታ፡ጽጥታን፡በጣም፡እወደዋለሁ፡ስው፡ካልገባው፡ትውኝ፡እላለሁ
@asnakechfitamo3080
@asnakechfitamo3080 5 ай бұрын
Eysuse ybrkhe❤
@abbyf72
@abbyf72 Ай бұрын
🙏
@asteralemuakele
@asteralemuakele 29 күн бұрын
የዛሬውን የማዳመጥ ፕሮግራሜን ይሄንን ቪዲዮ አዳምጬ ለሁለት ሰዎች በማጋራት ነው❤❤❤❤
@HappyBeachHammock-bh9vh
@HappyBeachHammock-bh9vh 3 ай бұрын
ዋው
@biniaminMohammed
@biniaminMohammed 2 ай бұрын
ዝም ባለ አፍ ዝምብ አይገባም ዝምታ ወርቅ ነው የመሳሰሉት አባባል ተራ ነገር አይምሰላችሁ ዝም ስትሉ ራሳችሁን ታያላችሁ ቀልባችሁን ትሰበስባላችሁ ወደራሳችሁ ትመለሳላችሁ ጠቃሚ መልእክት ነው
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
❤🙏👌
@Nejat197
@Nejat197 5 ай бұрын
ዋዉ 100𝙠 ገብተናል ❤❤❤
@hdlidet
@hdlidet 4 ай бұрын
እናቴን ከዚ አለም ከማጣቴ በፊት የመጨረሻ የመከረችኝ ምክሯ ዝም በይ ነበር😢
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 Ай бұрын
👍
@aser1304
@aser1304 2 ай бұрын
ድሮም ዝምተኛነኝ ብዙ ማውራት አይመቸኝም
@AmenFurnicher
@AmenFurnicher 5 ай бұрын
Please full audio book
@futureastroDiana-v5oFJvs5v2w
@futureastroDiana-v5oFJvs5v2w Ай бұрын
Bro ene endeźi saderg be overthinking emotalew ,ltgedlegn new?😢
@Awol-s7q
@Awol-s7q 5 ай бұрын
በጣም ወሳኝ የሆነ መልክት
@FikaduMola-ez4ue
@FikaduMola-ez4ue 5 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat 3 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ተመሰገን አንደየ ሳይሆን በተደጋጋሚ ልቤ ተሰብሯል አሁን ግን ሁሉንም ትትው አድርጌ ቆም ብየ ዚምም ብየ ማሰብ ጀመርኩ የተሻለ ደርጃ ጀርሻለው
@behrudinbedruahmd
@behrudinbedruahmd 5 ай бұрын
arif
@Halema-z9w
@Halema-z9w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TseTsehay
@TseTsehay 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 5 ай бұрын
Amsgnilw ❤
@asterdesta312
@asterdesta312 3 ай бұрын
Shukuran
@ExesterestialWorld
@ExesterestialWorld 5 ай бұрын
🙏❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 4 ай бұрын
ይከፋኛል ግን ዝም ማለት እፈልጋለሁ ከዢቃዣ ስለ ሆንኩ አልችልም😢😢ትምታ
@petrosyohanes2881
@petrosyohanes2881 3 ай бұрын
Skefash asawukegn Melkam mikr alegn
@TgYihun
@TgYihun 2 ай бұрын
Lene ngeregn
@AfirkaUae
@AfirkaUae 2 ай бұрын
🥰🥰
@ahmedbaye6969
@ahmedbaye6969 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ኢስላም ለሆናቹህ በቀን አምስት ጊዜ የፀጥታ ሰዓት አላቹህ ተግብሩት
@AsdAsd-gu3dy
@AsdAsd-gu3dy 19 күн бұрын
እኔሁን ምንም በማላውቀው ሁኔታላይ ጭንቅንቅ ብያለው😢
@Thelearninglounge926
@Thelearninglounge926 15 күн бұрын
Pls at least somewhere write the name of the book or show us in picture
@ennenanuroye5348
@ennenanuroye5348 5 ай бұрын
ቻው❤
@birtukanembiyale1109
@birtukanembiyale1109 5 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞😊
@emanlastqueen8179
@emanlastqueen8179 Ай бұрын
አረ እንዴት ነው ዝምተኛ መሆን የምችለው😢😢😢😢
@AliMohammed-q6h
@AliMohammed-q6h 2 ай бұрын
እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል ዝም ማለት አልችልም ግን ጎዳኝ እንደት ልለማመድ
@istme4224
@istme4224 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@simeneshdegu
@simeneshdegu 4 ай бұрын
አበሶ ስልክ ባይኖረኝ ብየ ተመኘሁ 😔
@Tigst4555
@Tigst4555 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 ай бұрын
ምስራበት፡ግዜ፡ምድያ፡አልከታተልም፡ነበር፡እሁን፡ምድያ፡እያለሁ፡ስጫጩ፡ጥሮታ፡ስለወጣሁ፡እነሱን፡እየሰማሁ፡እተኛለሁ፡እስቃለሁም፡ኮምትም፡እጽፋለሁ፡ተምስገን፡አሉ፡እነሱ፡ብቸኝንቴን፡እረሰዋለሁ፡አላውቃቸውም፡ግን፡ጋዳኛቼ፡ናቸው፡
@MickeyBeyene
@MickeyBeyene 2 ай бұрын
It takes 2 years to know how to talk.but it takes 6 years to know how to keep quiet.
@Belsh-u6o
@Belsh-u6o 5 ай бұрын
አምሮዋችንን ይዘሄው ወደ ለውጥና ስኬት አስገባሄን !!! አንተ ትለያለህ ። አሁንም እ/ሄር ህልሞችህን ሁሉ ይሙላልህ ።
@shantta
@shantta 5 ай бұрын
Amen.