ሀይልዬ በልደቱ ቀን አፈቅርሃለሁ አለችው 🥺

  Рет қаралды 108,866

haileye royal

haileye royal

22 күн бұрын

አፈቅርሃለሁ#ድንቅልጆች#donkeytube#seifuonebs

Пікірлер: 1 200
@user-sg2yg7kv9z
@user-sg2yg7kv9z 21 күн бұрын
ሀይልየ ተቀበላት ምርጥ ልጅናት😢😢🎉🎉
@firaolayanew
@firaolayanew 21 күн бұрын
የምር ካ ሆነ ምርጥ ልጅ ናት ታቃባላት አትጉዳት ኃይሌ ❤
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 20 күн бұрын
ተቀበላት አትበሉ😢ሤት።ተበላሽ 😭😭😭😭❌❌❌❌❌❌
@user-ww4sr6ln5w
@user-ww4sr6ln5w 16 күн бұрын
ዮርድ የት ሕዳ ነው
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i 21 күн бұрын
ሀይልዬ እዳታሰቀይማት እሺ በላት አሰብበትና ምርጥ ልጅ ነች አታምልጥክ የኔ እናት እሰኪ እሺ በላት የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@birtukan7265
@birtukan7265 20 күн бұрын
እርሱ የራሱ እሚያውቀው እሱ ነው ተቀበል አትቀበል እያላችሁ አትሽለጥለጡ ከዚህ በፊት ያሳለፈው ነገር አለ እና እሱ የሚጠቅመውን የሚጉያውን ያውቃል እስኪ ዝም በሉ የወረደ ግዜ ነው ያለነው
@tamatama3276
@tamatama3276 20 күн бұрын
ntikikl 😴​@@birtukan7265
@Made262
@Made262 20 күн бұрын
​@@birtukan7265እደ እሩታእነ አብረሺ ሊያዛዙነው እጂ ይቶብን ለማሳደግ😅😅😅
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe 20 күн бұрын
አትሆነውም የውርዲ ናት የሱ ፍቅርርር❤❤❤❤
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 21 күн бұрын
ይደራብል ሴት ልጅ ትጠየቃለች እንጂ አጠይቅም ወንድ በተፈጥሮው እራሱ ሲጠይቅ እንጂ በሴት ተጠይቆ ቢወዳት እራሱ ትወርድበታለች
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 21 күн бұрын
ትክክል
@merd24
@merd24 21 күн бұрын
ኋላቀር አስተሳሰብ ነው ፍቅር ሁሉም ጋር ያለ ሥሜት ነው።
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 21 күн бұрын
አባባል ነው ጠይቃ ጊዜዋን ትጠቀማለች ካልሆነ ይቀራል
@birtukan7265
@birtukan7265 20 күн бұрын
​@@merd24ለዛ እኮ ነው ፍቅር የሌለው በማስመሰል
@user-hn8gv3zp4y
@user-hn8gv3zp4y 20 күн бұрын
no ሴት ሁና ለፍቅር መጠየቅ ምንም ሃጥያት የለውም ፍቅር የእግዛቤሔር ስጦታ ነው ጭምርም መብትዋ ነው ሰለዚ እህቶቻችን ፍቅር ለውንድ ለሴት ማይል ውህብቶ ሰለሆነ"""""ባይነኝ❤
@GoogelNet-dq8xx
@GoogelNet-dq8xx 19 күн бұрын
አረ እምን ዘመን ላይ ደረስን 😢😢ወድ ሲጠይቅ ነው የማቃው አሁን ግን ሴት ነህ የሚጠይቀው እግዚአብሔር ሆይ የእናት እና የአባቶቻችንን ዘመን አምጣልን😭😭😭
@meazamekonen-c5y
@meazamekonen-c5y 18 күн бұрын
አሜን
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 21 күн бұрын
መልካም ልደት ሀይሉ😍🙏 ግን እኮ ከሱ ይመጣ ነበር ቆንጂት😍
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 21 күн бұрын
የኔ ጀግና ወንድሞች ጸም ነዉ ሲሉ ምንኛ ደሰ አለኝ 😢 እመቤቴ ጸማቹህን ትቀበላቹህ😢❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 21 күн бұрын
በጣም❤😢
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 21 күн бұрын
Betam❤❤❤
@AsterZebene-px7xe
@AsterZebene-px7xe 21 күн бұрын
እኔም ማርያምን
@tigernemr782
@tigernemr782 21 күн бұрын
እኔም ማሪያምን
@user-gf7cn7si3c
@user-gf7cn7si3c 21 күн бұрын
betm
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 21 күн бұрын
ተቀበል ተቀበል የምትሉት የሱ ስሜት መቺ አዊቀችሁ ነው የሰው ሕይወት ላይ ጠቀ አትገብ ኮሜታሮች በጣም እየስጠለችሁ ነው 😢
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 21 күн бұрын
ትክክል ምድረአሽቃባጭ
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 21 күн бұрын
ክክክክክክክ
@shawaye5579
@shawaye5579 21 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@WubeGetaneh
@WubeGetaneh 20 күн бұрын
ፍቅር ህይዎት ነው ዝም ብለን አናጨብጭብ እራሱ ከፈጣሪ ጋር ተነግግሮ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ብቻ ነው እሸ የሚባለው ዝም ብለን ሰለተመቸን ብቻ እሺ እምቢ የምንለው እቃ አይደለም❤❤❤❤
@seadilove9971
@seadilove9971 20 күн бұрын
ወላሂ የተመቼኝ ኮሜንት 😢
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 21 күн бұрын
ማነው ይችን ቅመም ልጅ የሚወድ እደኔ
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 21 күн бұрын
እረ ተዉ የስደት እህታቺሁ ነኝ እኔንም 10k አስገቡኝ የመዳም ምረኮኛ መሆን ሰልቺቶኛል አግዙኝ በናታችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-kb6gw3qr1d
@user-kb6gw3qr1d 20 күн бұрын
አብሽሪ❤
@user-kb6gw3qr1d
@user-kb6gw3qr1d 20 күн бұрын
አሁን እኔ አረግሽለሁ ሁቢ
@AkezaRaya10
@AkezaRaya10 20 күн бұрын
ደምሩኝ😢
@user-tz2wr4fy7x
@user-tz2wr4fy7x 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 19 күн бұрын
ኡኡኡ
@nomo6793
@nomo6793 21 күн бұрын
አባያ የለበሰችው ልጂ ስታምር መሸ አላህ🎉🎉🎉🎉
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 21 күн бұрын
እንኳን ዱብ አልክልን ሀይልዬ ግን የፍቅር ጥያቄውን ተቀበላት❤❤❤❤❤
@apigeuae6685
@apigeuae6685 21 күн бұрын
እኔ ላቺ ማፈሬ ኸረ ሴቶች ለራሳችሁ ክብር ለቤተሰቦችሽ ክብር አታስቢም እግዚኦ ሚባልበት ዘመን ወድ ልጅ ሲጠይቅ ያምራል ተሸማቀቀ ላቺ በሚዲያ ያሳፍራል
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 20 күн бұрын
Mebita new ስሜትህን መናገር ምን ጥፍት አለው
@tomsol8152
@tomsol8152 16 күн бұрын
ወንዶች ክብር የላቸውም ማለት ነው የፍቅር ጥየቄ ስየቀርቡ
@apigeuae6685
@apigeuae6685 16 күн бұрын
@@tomsol8152 ባላችንም ወድ ልጅ ነው ሚጠይቀው ሴት ልጅ አጠይቅም ስለሴታ እጂ ስለወዱ አይደለም ያልኩት
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 16 күн бұрын
እኛ የሀበሻ ወንዶች የሚያፈቅሩንን ሴቶች ችግራችን እንደ normal የምናየው ። ይረዳኛል በሁኔታዬ ብላ በውስጧ አፍቅራ አክርማው ከምትጋይ ለሴት ይከብዳል ግን አውጥታ ተናግራ ነገሮችን ብታይ መልካም ይሆናል ለሷም ። የሚያፈቅሩኝን ቦታ ባለመስጠቴ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣው ነው በዚህ ሰዓት የእጄን እያገኘሁ ነው ። ግን እኛ ወንዶች ስናጣ ነው የሚገባን
@dceesaun7374
@dceesaun7374 21 күн бұрын
በባህላችን ነውር ነው ልንል እንችላለን በመንፈሳዊ ግን ሲታይ አንድ ሴት ልጅ አንድን ወንድ ልጅ እወድሃለሁ ወይም አፈቅርሃለሁ ብላ ብትጠይቀው ሀጢያት አይደለም ይኽ ትህትና ነው
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 21 күн бұрын
አዉ መጣያቅ ችግር ዬለም ግን ደግሞ አገግባብ አለዉ በሚዲያ ልክ አደለም
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 21 күн бұрын
አወ::
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 21 күн бұрын
​@@user-rc8fl9bq9wትክክል::
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 21 күн бұрын
Ruta.nate😂
@RauzaRaaa
@RauzaRaaa 18 күн бұрын
በትክክል💋💋💋💋🫶🤙🤙🤙
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 21 күн бұрын
ማሻአላህ ሙሥሊሟ ልጂ ሥታምር
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 21 күн бұрын
በጣም
@user-yp2bt2jk9h
@user-yp2bt2jk9h 21 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው ልደት ልታከብር መጣች😢
@Taibah-jp9ik
@Taibah-jp9ik 19 күн бұрын
እኮ 😂😜​@@user-yp2bt2jk9h
@user-uw4mu1im7q
@user-uw4mu1im7q 21 күн бұрын
ሙስሊማ ግን ማሻአለህ አለበበስሽ ደስስስስ ሲል ሙስሊም ማሆን ማተደል እኮ ነው ወለሂ አልሀምዱሊለህ
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 21 күн бұрын
እውናት ዚምባይ ሙሰልም ማላት እናቱ ባህጃቢ ብቻ ኖው እንዳዝ ምያምሮ ግን ዉዴ ዎደ ቁርአን ባዳንብ gabtash ብትናብ እናት እልሻሎ ሃይማኖትሽን ባዳንብ adirgash ትዎጃለሽ ማላተ አባባሌ ጋብቶሻል
@user-ve8lt9zb3m
@user-ve8lt9zb3m 21 күн бұрын
ምን አለባበስ ብቻ ሲመጣኮ ሰላም አላለችም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ
@SalamSalam-yc4ln
@SalamSalam-yc4ln 21 күн бұрын
እረ 😂😂😂
@user-uw4mu1im7q
@user-uw4mu1im7q 20 күн бұрын
@@SalamSalam-yc4ln ወለሂ አልሀምዱሊለህ
@user-ly1lm6xj6q
@user-ly1lm6xj6q 20 күн бұрын
ሃይማኖት ከተባለ ኦርተደክስ ተዋህዶ ዉበት ከተባለ ድንግል ማርያም የሄን እወቂ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 20 күн бұрын
ሀይልዬ ያለፈውን እያሰብክ እራስህን አትጉዳ፤ ከሞተ ጋር አይሞትም ! ዛሬ ሌላ ቀን ነው በራሱ ፤ህይወት ትቀጥላለች ሁሉ ሴት አንድ አይደለም ምን አልባት ባለፈው መገፋትህን አይቶ እግዚአብሔር በዚህች ልጅ ሊክስህ ይሆናል እና አስብበት ! እኔ ግን ልጅቷ ደስ ትለኛለች !!
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 21 күн бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው አቤት አለባበሷ ውበቷ መሸአላህ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤
@sumeyuali1541
@sumeyuali1541 21 күн бұрын
የእውነት ከሆነ ፍቅሯ ተቀበላት የምትሉ
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube 21 күн бұрын
😢💔💔💔😢😢😢
@Made262
@Made262 20 күн бұрын
እደ እሩታ እነ አብረሺ ትንሺ ታይላቀሱ አይቀበላትም😂😂😂😅😅
@user-ex1fn8vd5m
@user-ex1fn8vd5m 20 күн бұрын
😂😂😂​@@Made262
@user-yp2bt2jk9h
@user-yp2bt2jk9h 21 күн бұрын
ሂጃባችን ውበታችን❤❤
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 21 күн бұрын
ሴት ልጅ የ ፍቂር ጥያቄ መጠየቂ ሃጣት አስመሳልቹ ማለት ነው ዎንዶች አራ ሀልዬ የምር አንተ ምታፈክራት ይመስለኝ ነበር አሄን ካንተ አልጠበኩም በ ፍጹም አይዞሽ የኔ ቆንጆ ተርጋጋ ለሱም ማስብይ ጊዜ ይስፈልጋዋል ማማዬ እንካን ነገርሹ ግን ፕራክ አደለም ብዬ ተስፋ አደርጋለው
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 21 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ማፍቀር ሀፂያት አይደለም ብትጠይቂዉም ጣጣ የለዉም ነገር ግን በሚድያ ባይሆን ይመረጣል እናም ባትቸኩይ መጣመራችሁ አይቀርም ነበር ጥያቄዉ ከሡ ቢመጣ ደሞ ያምር ነበር ይቀበልሻል አታስቢ❤
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 21 күн бұрын
ሀይልሻ እንኳን ተወለድክልን ደግሞ አስብበትና ፍቅሯን ተቀበላት እዳታስቀይማት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbduMan-uj4zk
@AbduMan-uj4zk 21 күн бұрын
First viewer me 💪 HBD bro
@user-uw4mu1im7q
@user-uw4mu1im7q 21 күн бұрын
ሴቶችዬ ፍቅር ከወንድ በኩል ሲማጣነ ለኘጥሩ እሱ ወዶሽ ከሆነ ሁሌም ቢዮን ለንቺ ክብር ይኖረወል
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 21 күн бұрын
ፍቅር ለሁለቱም እኩል ነው በድሮ አባባል ተውጠን ተፈላሰፍን ስሜቷን ነው የገለፀችው ምን አጠፋች የትኛው መፅሀፍ ነው ሴት አትጠይቅ የሚለው ክርስቶስ ለሁሉም ነው ፍቅር የሰጠው አላስበለጠም ለማንም
@user-uw4mu1im7q
@user-uw4mu1im7q 21 күн бұрын
@@HayatHayattt-kq7hm እሺ ግን ወደሽም ጣለሽም የሚወድሽ የበለጣ የከብርሻል ቦታ ይኖርሻል
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 20 күн бұрын
@@user-uw4mu1im7q በትክክል 🥰
@merd24
@merd24 21 күн бұрын
የፍቅር ስሜት ሁለቱም ጋር አለ ስለዚህ ሴት የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ የለባትም የምትሉ ሰዎች ይኼ ኋላቀር አስተሳሰብ ነው።
@eliassisay1876
@eliassisay1876 21 күн бұрын
ሀይልየ እድለኛ ነህ ቆንጆ ብልህ የሆነች ልጅ ነች እንዳታስቀይማት አደራ
@selamisare5466
@selamisare5466 20 күн бұрын
መልካም ልደት ሀይሉ🎉 ፍቅር እውነት ከሆነ ደሰ ይላል❤❤❤
@ekram2819
@ekram2819 20 күн бұрын
الحمد الله አለኒመተል እስላም አቤት ሂጃብሽ ሲምር مشاءالله
@zadeayale8799
@zadeayale8799 21 күн бұрын
20016 ይስራህን😢😢😢😢እንድው ፍቅሮ ለምን እራሱ ላይ አይውጣም የፍቅር ጥያቄ አላቅርብም ለወንድ ልጅ😂😂😂😂
@hayathayat9273
@hayathayat9273 21 күн бұрын
እድሜ ፕሮ ላደረግሻት ልጅ እሷ ጀመረችላቸዉ ሌሎቹም ቀጠሉ😂
@zadeayale8799
@zadeayale8799 21 күн бұрын
@@hayathayat9273 😂😂😂😂
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 21 күн бұрын
ክክክክክክክ
@user-bd2qq7ro9z
@user-bd2qq7ro9z 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@zanb6852
@zanb6852 21 күн бұрын
በዚህ አይነት ቁሚልቀርነው😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 21 күн бұрын
ፕራክ ነው ዋለ😊😊ሀይልዬ እንኳን ተወለድህ እውነት ከሆነ ተቀበላት ምርጥዬ ልጅ ናት🎉❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 20 күн бұрын
የታየኝ የሙስሊሟ አለባበስ ነዉ ዋዉ ይመችሽ አቦ❤
@እምነት
@እምነት 20 күн бұрын
እረሴት የት ነን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እጭ ሀይልየ መልካም ልደት🎉🎉
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 21 күн бұрын
ፍቅር እውነት ከሆነ ደስ ይላል
@Aster-8he4xo5x
@Aster-8he4xo5x 20 күн бұрын
Hbd🎉🎉🎉❤Tsomagnoch yane wudoch egzabher yitebkachu 🙏
@imubilal6947
@imubilal6947 21 күн бұрын
ሀራም አይደለም መጠየቅ የእኛ ወንዶች ሲጠይቆቸው ኩረት ኩራት ይላቸዋል የሀገራችን ባህል ስላልሆነ ነው እንጂ ይህ ልጂ ደሞ ድንገት ሆነበት ሴት መጠየቅ ችግር የለውም በብልሀት አድረጋ መጠየቅ ነበረባት ብቻውን ወይም በጎደኛ ደሞም እሡ ከእሱ የፍቅር ጥያቄ እስከሚመጣ መጠበቅ
@sebrinatube
@sebrinatube 21 күн бұрын
እኔ በደህና ቀን ባሌ ነው የጠየቀኝ ክክክክክክክክክክክክ አሁንስ እራሴንም ፈራሁት ሆሆሆ ሴቱ ጉድ አፈላ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 21 күн бұрын
ሴቶችየ የፈለገ ቢሆን ወንድ ልጅን አፈቅረሀለሁ አትበሉ ከራሱ ይምጣ በኋላ መወደዱን ሲያውቅ ወይንም መፈቀሩን ሲያውቅ ይቀባረራል ተጠየቁ እንጅ አትጠይቁ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 13 күн бұрын
አባያ የለበሠችው ልማሻአላህ ደሥ ሥትል❤❤🎉🎉
@merondames4280
@merondames4280 17 күн бұрын
መልካም ልደት ሃልዬ ልጅታ ምርጥ ልጅ መልካም ልጅ ነች ፍቅራ ን ተቀበል
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 21 күн бұрын
ወንድ ልጅ የፍቅር ጥየቄ መቃረብ ቀራ መሰለኛ በኛ ዘማን አረ ሴቶችን በጌታ ለራሳችሁ ክበር አስቀድሙ አንቺም ተረገግ በአንደ እንደት እሽ ይበልሽ ዱቡደ ነው ለሱም😢😢
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 21 күн бұрын
😂😂😂😂
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 21 күн бұрын
አረ ጉድ እኮነዉ ወገን ወዴት እየኤደን ነዉ
@ዩትብ
@ዩትብ 21 күн бұрын
ዘሎ ፌጥ ከዛ መነፋርቅ ጉድኮነው ሴቱ ብሶበታል ዘድሮ😂😂😂😂😂😂
@Habtamabebeabebe
@Habtamabebeabebe 21 күн бұрын
Fkr tsota ayleyim iyesus lehulum nw fkr yesexew yihe yediro astesaseb nw❤❤❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 21 күн бұрын
​@@user-gs4zy3ko3vምን የስቅሻል ደደብ
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 21 күн бұрын
የምር ልጁቱዋ ደስ ትለንለች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 19 күн бұрын
Hayliye atameltehe i swear berriye betam konjo asteway lege neche eshe belat Be ezgiyaber beyehalew ebakehe wendeme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 21 күн бұрын
እርፍ ሴቱ ወደት እየሄደ ነዉ ወገን 😮😮😮እኔስ ተመስገን አግብቻለሁ ገናእምወልዳት ልጅ እንደትልትሆንነዉ😂😂😂😂 ለማንኛዉም መልካም ልደት❤❤❤❤❤
@user-bd2qq7ro9z
@user-bd2qq7ro9z 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yasewchu
@yasewchu 21 күн бұрын
😅😅😅😅😅 እርፍ ፆሎት አድርጊ
@YanetSolely
@YanetSolely 19 күн бұрын
Batagebi endi atym nbr
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 19 күн бұрын
@@yasewchu እሺ አረጋለሁ ግድነዉጾሎት ክክክክ
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 21 күн бұрын
ቁጂና ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ማሽአላህ ስታምሪ እሂጃብሽ ጋ❤❤❤❤❤
@HaWe-o9z
@HaWe-o9z 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-yw1rn2dz9h
@user-yw1rn2dz9h 19 күн бұрын
እስልምናን ለሰጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል አልሀምዱ ሊላህ❤❤❤❤❤❤
@Lijtofuk
@Lijtofuk 18 күн бұрын
እሽ ከዛሥ ፋጡማ😂
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 19 күн бұрын
ምን አይነት ጊዜ ነው የመጣው እግዚአብሔር አተ ይቅር በለን ወድልጅ አገቱን የደፋበት ግዜ ሴት ልጅ አይናወጣ የሆነችበት ጊዜ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስታወል ይሰጠን
@user-pt4cz9zq5m
@user-pt4cz9zq5m 21 күн бұрын
መልካም ልደት ሀይልየየየየየ
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 21 күн бұрын
ሙስሊም በመሆኑ ደስተኛውማነው አልሀምዱሊላህ በሉ❤
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 21 күн бұрын
ደሚሪኝ ወዴ❤
@አልሀምዲሊላህ-ዐ5
@አልሀምዲሊላህ-ዐ5 21 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 21 күн бұрын
አሁን ስለሀይማኖት ማን አዎራ😢😢😢
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 21 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤
@Helenutub
@Helenutub 21 күн бұрын
ስለተሸፋፈናቹ ነው😂😂
@eexx5392
@eexx5392 21 күн бұрын
ባለመሀትቦች እግዚአብሔር አምላክ ጻማችሁን ይቀበልላችሁ ❤❤❤❤❤
@Mesi-12A
@Mesi-12A 21 күн бұрын
አሜን (3)❤🙏
@MayeIove
@MayeIove 19 күн бұрын
አሜን
@kerya649
@kerya649 8 күн бұрын
Happy Birthday ሀይልዬ ግን ፕራክ ነዉ ለማንኛዉም part 2 እጠብቃለን 😂😂❤❤
@saraamane6114
@saraamane6114 20 күн бұрын
ማሻ አላህ ሂጃብሽ ያምራል ፣ ጎበዝ ።
@meryamali-fz6qt
@meryamali-fz6qt 20 күн бұрын
እኔ ያሳቀኝ የጓደኞቹ አደነጋገጥ😅😅😅
@user-md2ij7ni7w
@user-md2ij7ni7w 21 күн бұрын
በል በል ሀይልየ ይችን ቅመም ፍቅሮን ተቀበላት ተሎ
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 21 күн бұрын
ዬት ጣፉተቹ ነው ሀይልዬ እንኳን ዳና መጣቹ❤❤❤
@mussedereje
@mussedereje 21 күн бұрын
haylye tekblat ged yelhem mekashahe nat❤❤❤
@saada5858
@saada5858 21 күн бұрын
ምርጥ ልጅናት እደዉም አተነበርክ ቀድመህ ማቅረብ የነበረብህ ❤❤😢😢😢
@birtukan7265
@birtukan7265 20 күн бұрын
@@saada5858 አስቀያሚዎች ናችሁ እናተ አርፋችሁ ስራችሁን ስሩ እሱ ካፈቀራት እኮ መጠየቅ ይችላል ስው እኮ ውጪው ሌላ ውስጡ ሌላ
@Seada-ti3nf
@Seada-ti3nf 18 күн бұрын
እረ ዉድ እህቶቸ እራሳችሁን አታርክሱ ወንድ ልጅ ፈልጎሺ ሲመጣ እና የፍቅር ጥያቄ በወንድ ነዉ የሜምረዉ ክብር ይኑራችሁ😕😕😕🤣
@ofanhyan7111
@ofanhyan7111 20 күн бұрын
ሃይልዬ በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ይባላል ከእጅክ እዳታመልጥ እቺን የመሰለች ቆጆ ከእጅክ ካመለጠች በዮርዲ የደረሰብህን ህመም ዳግመኛ እዳትታመመም ❤❤❤
@TyTy-wb9rh
@TyTy-wb9rh 21 күн бұрын
ሀይልየ መልካም ልደት ግን እኮ ከወዱሱ ይመጣ ነበር ቸኮልሽ ❤❤❤
@gemechuamensisa3869
@gemechuamensisa3869 21 күн бұрын
Kasalefewu hiwot antsar lemels betam kebad nw. Silez teregay yene mar.
@user-yp2bt2jk9h
@user-yp2bt2jk9h 21 күн бұрын
ድራማው ተጀመረ ክፍል አንድ
@yasewchu
@yasewchu 21 күн бұрын
ክፍል 2መቸ ይሆን ጉድ ነው😅
@user-yp2bt2jk9h
@user-yp2bt2jk9h 19 күн бұрын
@@yasewchu በጉጉት እንጠብቃለን 😁🤣
@user-pn4kc5kc2t
@user-pn4kc5kc2t 21 күн бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 bro
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 21 күн бұрын
ሀይልዬ ተቀባላትትት ምርጥ ልጅ ናትት
@FudVud
@FudVud 20 күн бұрын
ዩሩታ እህቶች እየቡዙነው 😂😂😂😂😂😂ሙሻላህ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 19 күн бұрын
ምች 😂😂😂😂😂😂😂
@zaharaayalew
@zaharaayalew 18 күн бұрын
😂
@Yord_Yordina
@Yord_Yordina 18 күн бұрын
Eyalekesiku nbr asakishgn 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TeftoTegegne
@TeftoTegegne 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aseefon
@aseefon 14 күн бұрын
😂😂
@user-bd6zl9kn5x
@user-bd6zl9kn5x 21 күн бұрын
ውይ ሙስሊሟ እህቴ እንዳለባበስሽ ሜካብ ባትጠቀሚ አላህ የሰጠሽ ውበትሽ ከምንም በላይ ነው
@Fikr-k2l
@Fikr-k2l 21 күн бұрын
Happy birthday haileye❤❤🎉🎉🎉
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 19 күн бұрын
ወንዶቹ ሁሎችም ከው አሉ አቤት ድንጋጤ 😅😅😅
@jdjtwy9829
@jdjtwy9829 21 күн бұрын
ድሮ ሤቶች ነበርን እምንሽኮረመመው አሁን ወንዱ ሆኗል ተሽኮርማሚ😂❤❤❤በሉ ያጣፍጥላችሁ
@user-tq9gw8to3x
@user-tq9gw8to3x 21 күн бұрын
😂😂😂😂ግዜ እኮ ነው ክክክክክ
@ZadZad-sp4qz
@ZadZad-sp4qz 21 күн бұрын
እህግዜ ተቀየረ😮😂😂😂
@asdpeh3842
@asdpeh3842 20 күн бұрын
እሱማ ድሮ ቀረ 😄😄😄😒
@user-no9cb9wx7y
@user-no9cb9wx7y 20 күн бұрын
ሀሀሀሀሀ
@MohamedMohsmrd
@MohamedMohsmrd 19 күн бұрын
😂😂😂😂
@hayathayat4616
@hayathayat4616 21 күн бұрын
እኔ መቸም እሞታለሁ እጂ ወድልጅ አፍ አዉጥቸ አልጠይቅም🤕 የኔ ጢጤወች አለችሁ ወይ🙄 እሥኪ ልያችሁ😊
@Makiya-yq9dz
@Makiya-yq9dz 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤እውነት በለሻል የኔውዴ አህረዘመን ድረሷል😢😢😢😢😢😢
@21-uk9fg
@21-uk9fg 19 күн бұрын
​@Makiya-yq9dz እኔ በጣም የሚወደዉ ልጅ አለ 4+ ዓመት ሞላን እኔ እወድዋለዉ እሱ አላቅም እና ላለመሸነፍ አፍ አዉጥቸ አልናገርም ብየ ለነብሴ ቃል ገብቸ አለሁ ዬመስገን❤🎉
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 19 күн бұрын
አይባልም ለሁላቸንም ማሰተዋል ይስጠን ፍቅር ከባድ ነው😢😢
@vpnvo2033
@vpnvo2033 21 күн бұрын
መልካም ልደት ሀይሎዬ😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 20 күн бұрын
Happy birthday to Haileiye 🎊🎂🎉🥰🙏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 21 күн бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነዉ ሀቂቃ አለባበሶ ❤❤❤❤❤❤❤
@JooklJookl
@JooklJookl 19 күн бұрын
😂😂😂😂
@zahraaden5782
@zahraaden5782 17 күн бұрын
alhamdulilah musliim mahoni wallah matadal nawu
@zahraaden5782
@zahraaden5782 17 күн бұрын
​@@JooklJookl Wallah muslim mahoni kamatadalim ballayii nawu
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 21 күн бұрын
ይሄሁሉ ያመጣችው እሩታ የምትባልልጂናት ከዛን ጀምሮ ሤቱ ሁላ በየሚዳያው እየወጣ አፈቀርኩሕ ይላሉ መገን የኛ መጨረሻ አይ ሤት መሆኔን ጠላሁት 😢😢😢 ሀይልየ ለማንኛውም ተቀበላት ቆጂየልጂናት ❤❤
@merd24
@merd24 21 күн бұрын
ታዲያ ሩታ ስትጎዳ አያችኋት እንዴ? የመረጠችውንና ደስ የሚላትን ሕይወት እየኖረች ነው። እናንተ አላችሁ አይደለ በወንድ ተጠይቃችሁ እስካሁን የምትላቀሱት __ቂቂቂ __በሩታ አትቅኑ
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 21 күн бұрын
በሩታ ይቀኑባታል ​@@merd24
@user-ef3ux4bz2d
@user-ef3ux4bz2d 21 күн бұрын
❤😂😊​@@merd24
@user-ef3ux4bz2d
@user-ef3ux4bz2d 21 күн бұрын
🤧🤧🤧
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 20 күн бұрын
@@merd24 ምኑም አያሥቀናም ቤተሠቦቿን አሥከፍታ ከወዲጋ የምትላላጥ ናት ለቤተሠብ ክብር የላት ለራሧ ክብር የላት የዛሬውን ሣይሆን ማየት ያለብሺ የነገውነው የሠውልጂ በፍቅር ይኖራል ሁለየም አይኖሩም ፀብ ቢመጣ አንችነሺ የጠየቅሺኝ ብሎ ነው የሚያዋርዳት ለዛውም ደሞም እየነገደባትነው ለጥቅም ሢልነው የቀረባት አልሀምዱሊላሕ አላለቀሥኩም በክብር ነው ያገባሁት እሺ አንች አልቅሠሺ እንደሆነንገሪኝ 😂😂
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 21 күн бұрын
ግልጸና ሰው ነሽ እውነት ጎበዝ ፍቅር ፍጹም ይሁን
@user-kf3by5zq5t
@user-kf3by5zq5t 19 күн бұрын
ኪያ ዋው ሠወድህ እኮ❤❤❤❤❤
@FrahywetEshetu
@FrahywetEshetu 21 күн бұрын
እኔ ደነገጥኩ ለሷ ግን ቢቀበላት ደስ ይለኛል
@halehale7257
@halehale7257 21 күн бұрын
ውበት ከሂጃብ ጋ ማሻአላህ እህቴ
@yaredweldeab2883
@yaredweldeab2883 21 күн бұрын
Happy Birthday ❤❤❤
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 21 күн бұрын
Happy birthday haylye perank nw a❤❤❤❤
@saraAbrhm
@saraAbrhm 21 күн бұрын
እኔ ላንቺ ደነገጡኩ ወንድን ልጅ ድብን እላለው እንጂ ወድሀለው ብዬ አልጠይቅም ለቤተሰብም ክብር የለውም ቱ😂
@yasewchu
@yasewchu 21 күн бұрын
እኔ አላምንም ፕራክ እያደረገችው ከሆነ 😢
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 21 күн бұрын
እኔም
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 21 күн бұрын
እኔም😢😢
@user-vo5dh2le1h
@user-vo5dh2le1h 20 күн бұрын
እኔም
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 21 күн бұрын
የኔ ጀግና የፍቅር ተምሳሌት ነሽ አና ፍቅርም ባንድ ግዜ ይቀበልኝ አትበይ ግን ደሞ እርግጠኛ ነኝ ይቀበልሻል ውዴ😢
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 21 күн бұрын
ቱ ጀግና እያላችሁ ሴቶች ተበላሹ 😂🤣🙄
@user-kv2ny4md5h
@user-kv2ny4md5h 21 күн бұрын
ሙሥሊም መሆን መታደል ነው ወላሂ የኔ ልእልት ባለሂጃቦ ስታምር
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 20 күн бұрын
😂😂😂😂​@@user-kv2ny4md5h
@21-uk9fg
@21-uk9fg 19 күн бұрын
😂😂😂😂​@@user-kv2ny4md5h
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 21 күн бұрын
አይ ሀይልየ እደው ምን ተሻለህ እኳን ተወለድክ 💐💐💐💐💐
@TamesgenWolde
@TamesgenWolde 21 күн бұрын
Hayiliya ba Merriam tekabalet 🎉
@user-ou1nb4xi7s
@user-ou1nb4xi7s 21 күн бұрын
ምኑ አስደነገጠኝ😌😌😌😌😌
@ami-c3c
@ami-c3c 21 күн бұрын
😢ሀይልየ አንደኛ ነኝ ተቀበላት🎉🎉🎉🎉🎉
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 20 күн бұрын
መሻአላህ ሙስልም ልጁ አለበብስሺ❤ አለህ ይጨምረሺ ገነ ንቃብስት🎉
@user-st1tq6hk2u
@user-st1tq6hk2u 21 күн бұрын
❤❤❤❤Happy birthday ❤❤❤❤❤❤
@seadaseid6427
@seadaseid6427 20 күн бұрын
ሙስሊሟን ልጅ ድጋሚ ማየት እንፈልጋለን ደሞ ስታምር🥰🥰🥰🥰
@ውዴእዩኤል
@ውዴእዩኤል 20 күн бұрын
ሴቶችዬ እንኳን እኛ እንደምናፈቅራቸው ጠይቀናቸው ቀርቶ እነሱ ጠይቀውንም አልተቻሉም እና ሴቶች ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ
@YanetSolely
@YanetSolely 19 күн бұрын
Kibrina mafker mn agenagnew akbari lib eko new mafker michlew atdenzizu mnalbat alderebishm
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 21 күн бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክህ👌👌👌👑👑👑👑👑👑
@meronberhanu4152
@meronberhanu4152 21 күн бұрын
Happy birthday ❤❤❤
@zdabtube8379
@zdabtube8379 21 күн бұрын
ማሻአላህ የሞሥሊሟ ልጂ ውበት
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 21 күн бұрын
አይልዬ ወንድሜ እናቃለን በጣም የተጎዳህ ልጅ ነህ በርግጠኝነት ሆኞ የምነግርህ እመቤቴ መካሻ ነች የላከችልህ የተረጋጋች ልጅ ነች ተቀበላት በመቤቴ ልልምንህ አይልዬ በማርያም እሽ በላት
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 21 күн бұрын
ሐይልዬ እኳን ተወለድክልን የኔ የዋ ❤❤❤ 🌹 🥳 🎂 🎂 💞
@user-mo9tq2zp6u
@user-mo9tq2zp6u 17 күн бұрын
ማሻአላህሙሢሊሙልጀበጣም ታምረልችአልባባሱማሻአላህ
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 20 күн бұрын
እንኳን ተወለድክ ግን እናተ ኦርቶዶክስ አይደላችሁም የሰኔ ፆም ሰው ይመርጣል
@user-ir8pc3xg7v
@user-ir8pc3xg7v 21 күн бұрын
አይ ሴትች ግን ምነው የዚህ ያክል እረከሳቹሁ የመጨረሻም ዘመን ነው የደረስነው😂😂
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@eexx5392
@eexx5392 21 күн бұрын
በጣም ኧረ ጊዜው ከፋ እግዚኦ 😢
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 21 күн бұрын
ትጠይቀዉ እሺ ለምን ካካሜረ ጀርባ አይሆንም ኤጭ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 21 күн бұрын
​@@user-rc8fl9bq9wትክክል
@ReidynaEbrahim
@ReidynaEbrahim 16 күн бұрын
ጎበዝ እኳን አፈረጥሺለት ለምን ታፍነሺ ትሞቻለሺ ሴት መሆናችን የምፈልገዉን ከማድረግ አያግደንም ግን አትቸኩይ አታልቅሺ በፈጣሪፍቃድ አስቦበት ይቀበልሻል ሀይልየ በናትህ ተቀበላት
@JonhDaniel-r3w
@JonhDaniel-r3w 21 күн бұрын
Love is love hailye tiqbil fqrune❤❤❤baxime konjo lej nish❤❤❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻ ውሳኔህን አሳውቅ 🥺
20:03
haileye royal
Рет қаралды 65 М.
ሀይልዬን  ራሴን አጠፋለው አለችው 🥺🥺🥺
17:58
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 62 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 41 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 365 М.
በጥፊ መታችኝ ይቅር ተባባልን 🥺
17:04
haileye royal
Рет қаралды 188 М.
ሀይልዬ ሴትነታን ተፈታተነው  🥺
17:54
haileye royal
Рет қаралды 54 М.
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 8 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 28 МЛН
БУТЫЛКИ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,1 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 6 МЛН