KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዩርዲ ማንነት የተፈተነበት ትልቅ ቪድዩ 🥺
20:02
እንተ እና ተመልካችን ልሰናበት ነው የመጣሁት 🥺 አግቢ አሉኝ
22:35
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | ШОКИРОВАЛ ТРЕНЕРА
00:49
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
ሀይልዬ ጨጋራውን የታመመበት ፕራንክ 🥺
Рет қаралды 194,331
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 127 М.
haileye royal
Жыл бұрын
ሀይልዬ ሲናደደሰ በጣም ከባድ ነው 🥺
Пікірлер: 1 100
@user-hx4ep6yv9m
Жыл бұрын
ማማየ መስቀልሽ ሲያምር ❤❤ እንደኔ መስቀል ሲያይ ደስ የሚለው 👍👍 በሉኝ
@desuman6895
Жыл бұрын
መስቀልን ሳይሆን በሰዎች ዉስጥ እየሱስን ሳይ ደስ ይልኛል መስቀል እንጨት ነዉ
@user-hx4ep6yv9m
Жыл бұрын
@@desuman6895 አንች ካፊር
@meronmeron84
Жыл бұрын
@@user-hx4ep6yv9m እኔ እራሱ መጀመሪያ ማይ መስቀል ነዉ እንዴት ደስ እንደሚሉ❤❤❤🥰🥰🥰
@user-hx4ep6yv9m
Жыл бұрын
@@meronmeron84 እኔም ማንኛውንም ሶሻል ሚዲያ ሳይ መጀመሪያ መስቀል ነው የማየው አቤት ደስስ ሲል 👉❤️❤️
@user-nc3om7qy5o
Жыл бұрын
@@desuman6895 👎👎👎👎
@haileyeroyal2127
Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ፍቅረኛዬ ምንም ብትበድለኝ ይቅር እላለሁ ነገር ግን በዝሙት ጉዳይ ላይ ምንም አይነት ይቅርታ ስለሌለኝ ቢፈጠር እራሱ በቪድዩ ላይ በጣም ስሜታዊ ሆኜ ጩሄሃለሁ እና ለሱ ላሳያሁት ላልተገባ ጩሀት ይቅር እየጠየኩ ጨጋራዬን የታመምኩበት ፕራንክ ነው 🥺
@hayte4896
Жыл бұрын
የማላቅህ ሀይልዬ ነው የሆክብኛ ውነት እዴ ትግስትህ የት ሄዴ ሁለሀየ እደምትወዳት ንገራት እየሰማንህ 😅
@user-ro9ri3mc1q
Жыл бұрын
ዛሬ አምሮ ባቹሀን በርቱ
@dghhxvhh9131
Жыл бұрын
ቻለዉ ሀይልየ 😢😢😅😅😅😅😅😅
@mizela1244
Жыл бұрын
👌
@f8863-z7k
Жыл бұрын
ጎበዝ😂❤
@yeabsiraabiyot
Жыл бұрын
ዮርዲ አሪፍ ፕራንክ ሀይልዬ ደሞ ልክ ነው በዝሙት ቀልድ የለም ፍቅራቹ ይዝለቅ። ❤❤
@Milimiraaa
Жыл бұрын
ሃይልዬ ወንድሜ ፈጥነህ ኣትወስን ረጋ በል ይሄስ ፕራንክ ነው ምናልባት ድንግልናዋ ባይቆይስ ምን ልትሆን ነው ኣሁንምኮ እሷ ድንግል ነኝ ስላለችህ እንጂ ርግጠኛ ኣይደለህ ስለዚ እራስህን ድንግልናዋን ሳይሆን እራስዋን ማግኘት እዳለብህ ኣሳምነህበት ካልቆየህ ትጎዳለህ ምክኒያቱም ኣይበለውና የሴት ድንግልና በወሲብ ብቻ ኣይደለም የሚፈርስና ለሚፈጠረው ነገር ዝግጁ መሆን ኣለብህ በተረፈ ፍቅራቹን ያብዛላቹ🥰
@Sara-ok8ri
Жыл бұрын
በትክክል የሴት ልጅ ድንግልና በግንኙነት ብቻ አይደለም የሚሄደው በስራ በተለያዩ ነገሮች ይሄዳል
@user-tt3ir4mf6p
Жыл бұрын
@@Sara-ok8ri ወላሂ እኔ ሳላገባ ያረኩት ነገር የለም ግን ሳገባ ድንግል የለኝም ግንኙነት ሳደርግ አሞኛል ግን ደም አልፈሰስም እና ባሌም ምንም አላለም 😌
@bipbip5737
Жыл бұрын
@@user-tt3ir4mf6p ባልሽን ተከባከቢው ምረጥባልቸው
@Zmzm-uy1qs
Жыл бұрын
@@user-tt3ir4mf6p ማሻ አላህ አላህ አዳዶቹኮ አይረዱም የኔው አሁን ምንም አይረዳም ምን አልባት ባይኖርስ ስለው ቅይርይር ነበር እሚልብኝ እና እኔም ጭንቅ ብሎኝ ነበር ስንገናኝ ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ሰተረኝ ባላደረኩት ነገር በጭቀት ልሞትኮ ሆ😂😂😂
@user-tt3ir4mf6p
Жыл бұрын
@@Zmzm-uy1qs አትጨነቂ እረ ባልስራሽው ስራ የራሱ ጉዳይ አላህ ጥሎ አይጥልሽም አትጨነቂውደ
@sarahawler1292
Жыл бұрын
በእውነት ልጅትዋ ስለምትወድህ ያለፈችህ ይመስለኛል ።ለምን መሰለህ ወንድም የፍቅረኛም ይሁን እጮኛ ሚስት ሁሉንም ነገር ለእህት ለቤተሰብ አይነገርም አይወራም ።ችግራችሁንም ሆነ ማንኛውንም ነገር ሁለታችሁ በመመካከር በመነጋገር ነው መፍታት ያለባችሁ ።ወንድም እኔ በጣም የምወደውን ከስደት መልስ ተጋብተን ቤተሰብ እንመሰርታለን ብዬ ያልኩት ሰው በእንደዚህ ምክንያት ከሂወቴ አስወጥቼው አልፈልግህም ብዬ አሰናብቼዋለው ። ስለዚህ ወንድም አስብበት ።ግን እህታዊ ምክር ነው በንግግሬ መሃል ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ እጠይቃለው ።
@askal6750
11 ай бұрын
በጣም እውነት ነው❤
@kinze-qu9te
Жыл бұрын
የዛሬው ፕራንክ ይለያል አቃጠልሽው ዮርዲ ዋው አምሮብሻል ግን መጨረሻ ላይ ድምፃችሁ አይሰማም የድምፅ ጥራት አስተካክሉ ❤❤
@atamarmeukriya789
Жыл бұрын
ግን የሚገርመኝ የሀይልዬ ትግስት ወይኔ የኔ ጓደኛ ቢሆን አናቴን ሚለኝ ነው ሚመስለኝ የመዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ እደሀይልዬ ትግስተኛ የሂወት አጋር ይስጠን ኡፍፍ የመዳም ኪችን አሁንስ አደከመን 😢😢😢😢
@user-sy8kh7zn8w
Жыл бұрын
ሣህ ወላሂ ይወፍቀን ለሁላችንም
@hhhhbhgg4957
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@FentahunAlemu-zd1dv
Жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@user-hi7kp8cv5u
6 ай бұрын
❤❤❤
@user-mm9wh8th5x
Жыл бұрын
ምርጦች ስወዳችሁ ቀልድ የለም ሐይልዬ አጥብቀክ ያዝ ዮርዲ ስትችልበት ፕራንክ ውይ አንበሳ ሠራሽለት😂😂😂😂
@tube941
Жыл бұрын
ዮርዲ ይመችሽ ❤ ሃይልዬ ግን ቶሎ ትናደዳለህ ለዉሳኔም ባትቸኩል ጥሩ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ እኔና አንቺ በቃን ስትል መስማት አንፈልግም ፡፡
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@fetiyaaman4686
Жыл бұрын
ሠ ዐ ወ
@jciciciufufuf8227
Жыл бұрын
SABSKRAYB.ADRGYLHU
@foziyamahamud512
Жыл бұрын
S.a.w
@hayte4896
Жыл бұрын
ሶ አ ወ
@HanaHana-bj9ul
Жыл бұрын
አዲናቂሽ ነኝ የኔ ዉዲ
@nawalalhalaby
Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ😂😂 ግን ሀይልዬ አትቸኩል ረጋ ብለህ ለማሰብ ሞክር❤
@hhhhh1282
Жыл бұрын
ወይኔሀይልየ በትግስትህ ልክ ንደትህ. አይጣልነዉ. ትጎዳለህ. እራስህንጠብቅ ቢሆንምኳ መረጋጋትአለብህ😢😢
@yeshieseta
Жыл бұрын
አይ ሀይልዬ ስሜታዊ አትሁን በትዳርም ላይ ከባድ ነው መታገስ ማሰብ ማሰላሰል አለብህ ክፉ ሳትናገር ዮርዲዬ ጀግና ነሽ 100% ተሳክቶልሻል
@samiramitiku5068
Жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ እውነት ነው በዝሙት ቀልድ የለም ደግሞ ለውሳኔ አትቸኩል ንዲትክን ለመቆጣጠር ሞክር እሩጠ ስልክ እኔ ብሆን በዪርዲ ቦታ በጣም አኮርፍ ነበር ምክንያቱም ያአልካቸው ቃሎች ተገቢ አይደሉም ዪርዲ ምርጥ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከውድ ባለቤትሽ ጋር በጣም ነው ምወዳቹሁ ፍቅሩን ያአብዛላቹሁ
@AleixMan-oj5xe
Жыл бұрын
ውይ ሐይልዬ ዛሬ ነው የተገኘህ በጣም ደስ ምትሉ ፈጣሪ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-xu9ve6kx4q
Жыл бұрын
ሀይልዬ ሚስኪን ጥሩ ልብ ያለው ገራገር ነው 😍😍😍
@Rahma-gq7ud
Жыл бұрын
በዉነት ደሥ ሥትሉ ዉዶችየ አላህ ካይን ያዉጣችሁ
@emuselwatube
Жыл бұрын
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ትል ነበር አያቴ የኔ ጀግና ሰራሽለት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@kirubeldejene7275
Жыл бұрын
I am totally addicted to your KZbin channel! Yordi is very smart, please take good care of her Hailiye!!!
@selamlove6129
Жыл бұрын
አይ ሐይልዬ ግን ወደማነዉ የደወልከዉ😁😁ያበደ ፕራክ ነው የዛሬዉ የመጀመሪያዬ ነው ጮኸህ ስትናደድ ሣይህ ብድር በምድር ነው ብድርህን መልስ ዮርዲ ተራሽን ጠብቂ😂😂❤❤❤❤❤❤በተረፈ በጣም ታምራላችሁ
@mazadasalw5374
Жыл бұрын
ሀይልየ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ
@weynicookingshow4426
Жыл бұрын
በጣም አሪፉ ብራንክ ነዉ ድራማ ነዉ የመሰለኝ ሀይልዬ አትናደድ ብዙ ነገር ይጠብቀሀል ሌላ በተረፈ በርቱ👍👏
@keeranmaran8396
Жыл бұрын
ውይይይይ ሀይልዬ አይዞህ አትናደድ❤❤❤❤❤
@almazseyfu3287
Жыл бұрын
ዮርዲዬ ቆንጆ ብድሩን የማይመልስ አይፈጠር ጎበዝ
@user-kt8rr3op3u
Жыл бұрын
የኔቆጆ ሠራሽለት😂😂😂
@user-kt8rr3op3u
Жыл бұрын
ዉይይይ እዉነት በጣም አሳዘነኚ
@user-kt8rr3op3u
Жыл бұрын
አይዞህ ሀልየ❤❤
@user-kt8rr3op3u
Жыл бұрын
የርዱየ ጠብቂ ምናይነት ፍራክ እደም ትተረጊ ታየኚ😂😂
@HanaHana-bj9ul
Жыл бұрын
ዉይ አንቺ ልች ተንኮል አይጠፋሽ
@yyyyynvjv4657
Жыл бұрын
እህህህህህህ ኧረ እረጋ በል ጥሩ አደለም እንደዝህ ስትሆን ሰይጧን ቢመታህስ ። ዮርዲ❤❤❤
@tezezewmengistu3106
Жыл бұрын
ሃሃሃሃ ዮርዲ ሰራሺለት ኃይልዬ ለዉሳኔ አትቸኩል ጉደኛዬ ፖርሳየን ይዛው ነበር ስትልህ እዉነቱን እስክታዉቅ መረጋጋት አለብህ ባልሆነ ነገር መለያየት ይፈጠራል አንደኛ ነሽ ዮርዲ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@endalededhase7925
Жыл бұрын
በጣም ለብቻዬ እስክጠግብ የሳቁበት የፓንቷ ስጦታ አፈነዳችኝ ሐይልዬ ሰፍ ብሎ አይፎን ሲጠብቅ ሲከፈት ፓንት ዋው እኔ ግን ብዙ ፕራንኮች እያየሁ ነው የናንተን የሚያክል አላየሁም መሳቅ የለው በጨካኔ ምንም ምልክት እንኳን ሳይታይና ሳይታወቅ እውነት አስመስሎ የሠውን ማንነት ማንጠሪያ ቅመም ነውና በርቱ በርቱ
@f8863-z7k
Жыл бұрын
ከምር አሳዘነኝ የኔ አባት😢ዮርዲ አላይ ያለሽ ግዜ ሻጣዋን ዘረገፈችው😂😂😂😂ምርጥ ፕራክ
@user-cv5pq7ro1p
Жыл бұрын
የሴት ተኮል አይቻል😂😂😂
@lovetadele9839
Жыл бұрын
wow ዮርዲ አሪፍ ፕራንክ ሀይልዬ ደሞ ልክ ነው በዝሙት ቀልድ የለም ፍቅራቹ ይዝለቅ። ❤ 👍
@Entertainment-dl8wu
Жыл бұрын
Wow
@bizuayele1871
Жыл бұрын
ዉይ የኔ ቆንጆ ዮርዲ ፈጣሪ ይሁንሽ ብድሩን ሀይልዬ አይዞን❤❤❤
@tgtug8371
Жыл бұрын
የኔ ፍልቆልቅ ዩርዲየ ጎበዝ እሰይ ደግ አደረግሽ 🙄🤣🤣🤣💪💪💪
@firehiwotabate5120
Жыл бұрын
ስታምሩ አይላችሁ ምርጦችዬ ❤❤❤❤
@mifatmohammed4095
Жыл бұрын
ውይልጅቱ ስታምር
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
Жыл бұрын
ልዩ ነው😂😂😂 ሰርተሽለታል:: ምን በደልኩሽ😂😂😂 አቤት ንግግር ሲያሳዝን😂😂😂 ( ሸር አደርገዋለሁ ይህን )
@abdirahmansaid5229
Жыл бұрын
It's so lovely hayeleye you are geniune person I really appreciate you for your good personality you are very lucky to have an amazing wife May GOD bless you with everything but don't west time for marriage
@souoo6477
Жыл бұрын
😢😢😢ቢስሚላ ይወዳታል የምር አይ😓😭 ሚስኪን ነው አሳዛኚ እዚህ ድረስ ሰው አትውደድ ችግር ሲፈጠር ትጎዳለህ
@youtubeethiopia2085
Жыл бұрын
ወይኔ ዮርድ አልታይ ሢልሽ ዘቀዘቅሽው😅😅😅😅
@fargatqhwuwuw3619
Жыл бұрын
ድምጻችሁ መጨረሻ ላይ አይሠማም ይሥተካከል ዮርዲ የኔ ቆንጆ
@AsdAsd-bc7ms
Жыл бұрын
ምስኪን ሀይልዬ አሳዘነኝ አይዞህ ወንድሜ ዮርዲ ይቅር ይበለሺ አንጨረጨርሺው
@hgh8912
Жыл бұрын
ሀይልየ የኔ ሚስኪን❤❤
@user-do7ph2mb2j
Жыл бұрын
ዋው ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ
@selamabera5185
Жыл бұрын
ወውይ በሳቅ በጣም ደስ ያለኝ የዮርዲ ኡዝግነቷ ደስ ሲል
@musabhayru
Жыл бұрын
Haylye betamnew mtmecheg Ante prank karekat kelelasetgar faeyalsh keza bekiru asdewlh haylen kesegar ayehut blo ynegratal esti mokrew❤❤😍😍
@bazakason8474
Жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤
@Almas-nw5mt
Жыл бұрын
😂😂 አይ የወዲ ተጫወትችበት እኮ ምስኪን ሀይልየ ስወዳችሁ በጌት😂😂
@abdallhalrsydy7216
Жыл бұрын
ምርጥሰው መሆኑየስታውቃል አይዞህ በጣም ያዛዝናል
@MahiMahi-pf7lw
Жыл бұрын
ሀይልዬ ግን በንዴት አትወስን ጥሩ አይደለም ቶሎ አትናደድ ለመረጋጋትና ለማስተዋል ሞክር በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@user-my6pb4ud8x
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሙችዬ አላህ እንድዝህ አይነት ባል ይስጣቹሁ ያረብ ጉሎ አሚንን😢😢😢😢
@user-bb7gk4pj5c
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mohamodbin6695
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekiyebareka1544
Жыл бұрын
ክክክክክ እኔአልልም ታይዣለዉ😅 አጋጠም ኮማንትለያከዬዉ 😮
@user-my6pb4ud8x
Жыл бұрын
@@mekiyebareka1544 ማሻአላህ ለኝ ረርጌልን🤕😢😦🙄
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Ameen yareb alemin
@semiraasefa4016
Жыл бұрын
የዛሬዉ የጉድ ነዉ አይ የወርዲይ ❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@haiyhaim6436
Жыл бұрын
ደምሩኝ
@zebebatube8475
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ሀይልየ የተቆጣሺ ትክክክል ነው ምክነየቱም ሀራም።ነዉ
@zina5085
Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሃይልዬ ድንገል ነኝ ብለሽ አላለም አሪፍ ፕራንክ
@sojoo4461
Жыл бұрын
የሳነው እሚሆነው አላለይም ዮርድየ የኔ ፈቅር❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@endateww6889
Жыл бұрын
ዮ ትወና ውውው ቀጥላን ትችያለሽ እኮ በውነት ዋውውውውው
@yisakbarega7887
Жыл бұрын
ደግሞ ዮርዲ ስታምር በጣም እድለኛ ( ውበት ዮርዲ ጸባይ ሀይልዬ ) ፕራንክ መደራረግ አሪፍ ሆኖ ሳለ ሲበዛ እጅግ ያስጠላል ፡፡ እና ሌላ መልካም ነገር ብትሰሩ መልካም ነው እባክህ በÕደኝነት ሆነ በፍቅረኛሞች መሀል ሰው አይገባም እህትም ብትሆን ምክንያቱም ነገም ስትጋቡ እህት አብራክ ስለማትኖር ሰው ከገባ አብራችሁ አትቆዩም ጥፋቱ ያንተም ሆነ የዮርዲ እራሳችሁ ለመፍታት ሞክሩ እየወደድኩ ልጠላክ ስለሆነ ይህንን አስብበት በሚቀጥለው ቪዲዮ ዮርዲን ጋብዛትና ይቅርታ ጠይቃት በመጨረሻም ቪዲዮ ስትሰሩ ሌላም ሰዎችን ጨምሩ ሆስፒታል በመሄድ የታመሙትን በመጠየቅ እንዲሁም በሰፈራችን የተቸገሩ ሰዎችን መርዳት ብትጀምሩ በፈጣሪም ዘንድ የተመሰገነ እና የነፍስም እረፍት ነው ብዙ ተከታዮችን ታፈራላችሁ በወንድማዊነት አስተያየቴን ተቀብለህ ከተግባር ስለምታውለው ከልብ አመሰግናለው ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጲያም ለዘላለም ትባረክ አሜን ፡፡
@user-bv5lj3wb7w
Жыл бұрын
ሰላም ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ዬርዲዬ የዛሬው ፕራንክ ከባድ ነው ሀይልዬ ምስኪን
@kalkigashaw4563
Жыл бұрын
አንቺ አዝግ አገኘሽው ሀይልዬ ግን ሶስተኛ ወገን በፍቅር ውስጥ አይሆንም አስብበት ልያውም ቤተሰብ
@Tube-zh2zb
Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንሰላምያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@hayathayat6023
Жыл бұрын
አሚንንንን❤❤❤
@hayte4896
Жыл бұрын
አሚን
@sss2505
Жыл бұрын
አሚንአላሁምአሚን🌹🌹
@gsgsgssg9340
Жыл бұрын
Amen
@Sdetegnawa813
Жыл бұрын
አሚን ያረብ🥰🥰
@miratibalay
Жыл бұрын
አረ ተው ሀይልዬ ዬረስ ግዜ እድ ያፍጨረጭራሐል አተስ ከዝ በለይ ነው ዬምተደርገት ዮርድዬይመችሽ❤❤❤
@mery3475
Жыл бұрын
ወይኔ ዮርዲዬ የተመታሽ 😂😂😂 እንደት እንዴ ምዎዳት 🥰
@SaraSara-ic8ym
Жыл бұрын
የኔውድ አንደኛ ሰራሽለት ❤❤❤❤
@MHMADUacun-qk4rr
Жыл бұрын
ሃይልየ ይወርድ ወላሂ ስወዳችሁ ከልቤ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶቸ
@miftahmeka9707
Жыл бұрын
wow haile ብርቱ ወጣት የሰው ዘር መገኛ ጥሩ ልጅ ነክ❤❤❤❤
@hanaaesrase9166
Жыл бұрын
ሐይልየ ምርጥ ሰው ጀግና❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@nunukemal7349
Жыл бұрын
ሀይልዬ ምንግዜም ቶሎ ብለህ የራሳቹን ጉዳይ ለበተሰብ ባትናገር ይቅርታ ግን ዮርድዬ የአመቱ ምርጥ ፕራክ በርቱ
@firewdesse
Жыл бұрын
ማርያምን ይመችሽ የበለጠ ተመልሶለታል
@Hana-3838
Жыл бұрын
የምን ማዘን ወይ እንዴት ተመቸኘ ቆይ እኔም እንዲሕ አጨረጭረዋለሑ ጓደኛዬን ወይ ወተት ግዠለት አይዞሕ አንጨረጨረችሕ አይ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰ይመችሽ
@betelihemsolomon2789
Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 የኔ ጣፋጫ
@mekides
Жыл бұрын
ወይኔ ሀይልዬ የኔምስኪን ለእህትህ ደወልክ ለነገሮች አትቸኩል ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@yarsamyaligneg
Жыл бұрын
ቤተሠብሁኚ
@Eyualex863
Жыл бұрын
ሀይልዬ እኔ አደንቃችሀለሁ ዮርዲዬ ደስ የምትል ልጅ ናት ግን በአንድ ነገር ንቃ በሂወትክ እህትክን ጣልቃ አታስገባ ቤተሰብ ከባድ ነው ስለዚ ብትጠነቀቅ ደስ ይለኛል
@timeislife8696
Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ይባረክ ውዶች ግን ኪዳስ የት ጠፋ
@youtubeethiopia2085
Жыл бұрын
ወይኔ ሀይልየ ሢናደድ ያሥፈራል
@teddydegalem7448
Жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ ሰው🙌🏾🙌🏾
@aberashaw9791
Жыл бұрын
በጣም
@hayathayat-xj3zy
Жыл бұрын
ወይ ዩርዲ ምን ስትይ አሰብሽው የተመታሽ❤😂😂
@meseretakalu4737
Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮርዲ ጎበዝ
@tubetube613
Жыл бұрын
በጣም ነው የተሳካልሽ ዮርዲ😅
@obadesalamo-nj8jy
Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳቹህ ❤❤
@teguadatsaga6745
Жыл бұрын
ውይይይይይ ትግስቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ውይይይይይይ አፉ ትብትብ ወይኔ ስወዳችሁ
@etenesh8056
Жыл бұрын
ዮርዴ ትላንት ዛሬም ጨጓራውን ታቃጥይው ቤታመም ላንችው ነው በጣም ያምርብሻል ቀጥይበት። ሀይልዬ ምቱን እንጠብቃለን ዮርዴ ማልቀስ የለም❤❤❤❤❤
@trhasberhe7738
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hanageleta634
Жыл бұрын
ሰራችልኝ የሚለውን የ ይርዳውን ዘፈን በኔ ውጭ ጋበዝኩህ ሀይልዬ ብድር በምድር ንው ግን በዚሁ ውስጥ በጣም እንደሚያፈቅር እውቂ ዬርዲዬ❤❤❤ይመቻቹ😂😂😂😂
@tsebel3211
Жыл бұрын
ለነገሮች ባትቾክል አላደረኩም እያለች ግን ውሳኔክ ከአፍ የሚወጣው ቃል ጥሩ አይደለም ስሜትህን ልትቆጣጠረው ሞክር ሀይሊዬ በእንዲህ አይነት ንዴት እራስህን ትጎዳለህ በፍቅር ያኑራቹ አይለያቹ ዮርዲ ምርጥ ሰው
@mahidergibe7539
Жыл бұрын
ሀይልዬ በጣም ያጠፋህው ነገር የናንተን ነገር ለሌላ ስው ድውለህ መንገርህ ትልቅ ጥፋት ነው ለማንኛውም ነገር መርጋጋት
@awetwelehawerya7007
Жыл бұрын
ዮርድየ ጥሩ ተበቀልሹ ደስ ብሎናል
@hanagadisa6885
Жыл бұрын
ስወዳችው❤❤❤❤
@user-oe1br6xu8b
Жыл бұрын
ሀይልየ ቻለው ምንም ማድረግ አይቻልም😂😂❤❤ብድር በምድር ነው
@happyalemayehu3770
Жыл бұрын
Wyyy hailye tgst❤❤😂😂 Are gn bemariyam camera manun asayugn 😢😢❤❤
@hannazameduu
Жыл бұрын
❤❤❤❤wow gobez nesh!!!!
@abayabay3382
Жыл бұрын
ስወዳችው ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-rm8sc5zf7w
Жыл бұрын
ከሴት ልጅ እኩል ፖራክ ወግ ነው ሀይልየ እጅ ወደ ላይ 🖐🖐🖐
@wollo1630
Жыл бұрын
ተረረገገ ሐይልዬ አይዞን ተገኝተሐል
@hawwahawwa4094
Жыл бұрын
ሀይልየ ምንም ቢፈጠር ሶስተኛ ወገን አለማስገባት ያ ማለት ስልክ ደዉለህ መናገር የለብህም ነበር😊
@hiwothailemariam6066
Жыл бұрын
ሀይልዬ ግን ለእህትክ መደወልክ ትክክል አላደረክም...አሁን ዮርዲን ተረዳዋት እህትክ ምን ያህል ተፅእኖ እያደረገችብክ እንደሆነ ያስታውቃል.. ቢያነስ ደውለክ እውነት እንዳልነበረ እንኳን አልነገርካትም....ለወደፊትም ቢሆን በሁለታችሁ መሃል ሰው አታስገቡ በተለይ '''''እህትክ''''''!!!!!!!!
@user-jh1ln5gr1h
Жыл бұрын
ድንጋይ ራስ ነው ዕጭ
@love-ep6tg
Жыл бұрын
በትክክል ሌላ ሰዉ ለዛዉም እሷን የምትጠላ 😢😢ያናድዳል
@djbdh9100
Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቱ መጥፎ ሰዉ እንደሆነች ከዚህ መረዳት ይቻላል
@shewanenwekat9889
Жыл бұрын
ስልክ መደወልህ ፈጽሞ ያልተገባ ነዉ ምንም ሊፈጠር ይችላል ግን ለሌላ ሰዉ ሪፖርት አይደረግም በእዉነት ነዉር ነዉ
@eyufikru8135
Жыл бұрын
ሲጀመር ምንም ሳታውቅ ፕራንክ የተደረክ አትመስልም ሰው እንዴት ተናዶ ንዴቱን ሳይጨርስ እህቱ ጋር ይደውላል መቀበል ይከብዳል
@kirubeldejene7275
Жыл бұрын
Furthermore please try your best not to perform pranks on very sensitive issues since you all might hurts each other!! God bless you all abundantly!!!
@selamawittegegne814
Жыл бұрын
የወንዶች ፍቅር በደቂቃ ነው የሚጠፋላቸው እኔ ደርቦብኝ አስረግዞ .....
@user-ei7hi8ek1e
Жыл бұрын
😂😂😂😂ነግርሺኝነበር ነግረሺኝነበር የኔዋጉድ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለማነዉግን የደወልከዉ በቀጣይ ይዘህልን ና😛
@hawahawa792
Жыл бұрын
የደወለላት እዳገባት አፈልግም ማለነው
@sumeyabrhan5376
Жыл бұрын
ያአላህ ልጁ የእኔ ምስኪን
@hiwathabti1620
Жыл бұрын
😂😂😂 ምረጦች ቆንጆ አናደሹ ወይ
@user-tf1te7pv6f
Жыл бұрын
አቤት ትግሰት ሃይሉየ😢❤
20:02
የዩርዲ ማንነት የተፈተነበት ትልቅ ቪድዩ 🥺
haileye royal
Рет қаралды 202 М.
22:35
እንተ እና ተመልካችን ልሰናበት ነው የመጣሁት 🥺 አግቢ አሉኝ
haileye royal
Рет қаралды 166 М.
00:33
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 115 МЛН
00:57
Опасность фирменной зарядки Apple
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
00:49
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | ШОКИРОВАЛ ТРЕНЕРА
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:58
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
34:56
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 58 М.
17:51
ዪርዲ ከጀርባ ግፍ ፈፀመችብኝ 🥺
haileye royal
Рет қаралды 246 М.
20:32
💎ያላሰብነው ነገር ተከሰተ,እንደዚህ አልጠብቅም😱
Mubi Tube
Рет қаралды 65 М.
20:02
ውሸት ነው አልወድሽም አሳበድናት ፕራንክ 😄
haileye royal
Рет қаралды 223 М.
30:51
አሰቃቂ ፕራንክ - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ #Sekela#Talkshow #abbaytv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia Abbay
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 412 М.
28:46
የአይጥ ስጋ ፈልጌ ነበር /ፕሮግራም ጥላ ወጣች! | DANNY MD ፕራንክ አደረጋት
Wow Tube
Рет қаралды 73 М.
17:35
የዩርዲ ድንግልና አለ ወይስ የለም ጥያቄዎቻችሁን መልሰናል 🥺 ከባድ ጥያቄ ነው
haileye royal
Рет қаралды 84 М.
15:04
ጊዜ አልሰጥ ብለሀኝ እንጂ እኔም እወድሃለሁ 🥺
haileye royal
Рет қаралды 311 М.
12:08
ዪርዲ በሩን ሰበረችው 🥺
haileye royal
Рет қаралды 148 М.
15:09
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 56 М.
1:00
Гигантский питон сдавливает хозяина 😰 #обзор #шортс #фильм
КиноДом
Рет қаралды 4,3 МЛН
0:11
How did he not see that coming?🙄😂 #prank #boyfriend #travel @jaymondy.
Isabell afro
Рет қаралды 24 МЛН
23:30
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 5-бөлім | Көзін көгертіп жіберіпті ма ?
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 632 М.
0:12
tom with Jerry 😱 #funny
Nemi Shorts
Рет қаралды 14 МЛН
0:28
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
Prince Tom
Рет қаралды 5 МЛН
0:47
Бабушка забыло ребёнка на балконе😱 #фильм #кино
МеткийДик
Рет қаралды 2 МЛН
0:23
Папа гений
Вельзевул
Рет қаралды 1,6 МЛН