ሀያት አለቀሰች፡ እውነቱን ነገርኳት😢

  Рет қаралды 79,884

AMIRZCOOL

AMIRZCOOL

Күн бұрын

Пікірлер: 731
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ይሄ ፕራንክ ይቅር የምትሉ ላይክ
@mohamesm2764
@mohamesm2764 Жыл бұрын
እኔ እንጀ ሰው ሁሉ ታበለሽቶወል
@queenstar1896
@queenstar1896 Жыл бұрын
si jamer and muslim and muslimin masdenget haram new
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
ይቀጥል በድርሽን ምልሽ እሺ❤❤
@GgGh-d2y
@GgGh-d2y 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hanan610
@hanan610 Жыл бұрын
የሞት ፍርድ ለሚጠብቃት እህታችን ድምፅ ሁኑ
@RuzaRuza-vr1ts
@RuzaRuza-vr1ts Жыл бұрын
Manate?
@byky3031
@byky3031 Жыл бұрын
ሳኡድ ልትሰቀል ነዉ ለተቢለችዉ ድምፀ ሁኑ ወገን ለወገን ደራሺ ነዉ 😢
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii Жыл бұрын
😢😢
@amarchkoche
@amarchkoche Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Жыл бұрын
የሰው ልጅ በራሱ ካልደረሰ አይገባውም
@Fjf-m2c
@Fjf-m2c 9 ай бұрын
ሲጀመር እኳን የቀረብሽ ዝበይው ሀዩ ከሱ የበለጠ ይስጥሽ
@Zade-h7p
@Zade-h7p Жыл бұрын
አጅ ነብዮ ወድ ሰለም መለት አይቺልም ያምቱሉ ብቻ 👍🥺
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ሁለቱም ሀጅ ነብይ ናቸው ኒካ ስለላቸው
@Hamdiya-b2p
@Hamdiya-b2p 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🫶
@SadahTrad
@SadahTrad 4 ай бұрын
አይዋ አይቻልም የእሳት ፉም መጨበጥ ይሻላል
@haymi16h
@haymi16h Жыл бұрын
ሀዩ ትበቀለው የምትሉ
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም Жыл бұрын
እስኪ በአሏህ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በል ያረቢ ሠላም ሠላም ይሄ ሠላምታነው እኔ ከዛሬ ቡኋላ ሠላም ብለህ ከጄመርክ ዚድዎውን አላይም በቃ ሠላምታችሁን አሥተካክሉ ትዛዜን አክብሩ ዋ
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl Жыл бұрын
የት ያውቃል
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም Жыл бұрын
@@HshsHeu-es8rl ያቃሉ በዴብ ሙሥሊም ሁኖ ይሄን የማያቅ የለም የኔ እህት
@አህሚአሚ
@አህሚአሚ Жыл бұрын
ወላሂ ሙስሊም ሆኖ አስላሙአልኩም እና አልሃምዱሊላህ የማይል እንዴት እድሚያናደድኝ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
አጅነብይሴትጋር ሚተቃቀፍና ሚሳሳመሰ ብሽቅ የሆነጅል የምን አሰላሙ አለይኩም ሊያውቅነው ቲሽ ብሽቅ የሆነ ልጅነው
@ዜድነኘየራያዎ
@ዜድነኘየራያዎ Жыл бұрын
​@@አህሚአሚ❤
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
ፍትህ ለህታችን ለሞት ፈርድ ለደፈረደባት😢😢
@Mነኝስደተኛዋ-v4v
@Mነኝስደተኛዋ-v4v Жыл бұрын
በለቅሶ ያገኘሃትን አታስ ቀይማት❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@zuzuweloyewa1712
@zuzuweloyewa1712 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ እኮ ጓደኛ ነበረችው ትቷት ነው እንደ
@richtube5245
@richtube5245 Жыл бұрын
@@zuzuweloyewa1712 አወ ከዛች ጋ ተለያይተዋል
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Жыл бұрын
አላህን ፍሩ ተው ዱኒየ የዛሬን ብቻ ነው ተው አላህን ፈሩ በተለይ ሴቶቺ ተስተካከሉ
@mlikkedir3956
@mlikkedir3956 Жыл бұрын
የሀያት ጓደኛ አላህን ፍሪ አለባበስሺን
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
ለማንኛውም ተጠንቀቂ ቆፍጠን በይ ወንዶች ውስጠኞች ናቸው እየሰለለሽ ነው በቀጣይ ብድርሽን መልሽ
@user-umunuh
@user-umunuh Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ወደት እየሄድን ነው ግን ማሻ አሏህ የምትሉ ላይክ የምታዱርጉ በጤናችሁ ነው አሏህ የጠላውን ስራ ማበረታታን ይሄ የሙስሊም ተግባር አይደለም አሏህን እንፍራ እንጠየቅበታለን
@Miskosman7479
@Miskosman7479 Жыл бұрын
እነዚህ ሴቶች ግን ምነው ቆላችሁ ሴት ልጅ ስረአት አደብ ሲኖራት ነው ደስ የምትለው😢
@gyt129
@gyt129 Жыл бұрын
አትጀጀሉብን ስንት የምየሽጨንቀን ነገር አሌ ጅሎች ይልቁንስ ተሰቅለ ለምትገደለወ እተችን ድምጽ ሁኑኑኑኑኑ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
👍
@ferdosjuhar
@ferdosjuhar Жыл бұрын
በትክክል
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف Жыл бұрын
እውነት ልክነሽ
@hndiyaalemu2330
@hndiyaalemu2330 Жыл бұрын
Yene wd lk neshi
@busyline1119
@busyline1119 Жыл бұрын
ሳህ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Жыл бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑርህ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo Жыл бұрын
አሚር እየ ተው እደዝህ አይነት ልብይሠብራል ወላሂ ስታለቅስ ሳያት አሳዘነችኝ እናም ይህ አይነት ሃያትየ ይህ መረካከስ ይመጣል እሽ ውዶቸ
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 Жыл бұрын
እኝክ መግማማት ደግነቱ እስልምና በእናተ አይለካም😢😢😢
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ Жыл бұрын
ቀናተኛ ምን አደረጉ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Жыл бұрын
ሴቶች ስናፈቅር ጀሎች ነን ያርብ የሴትልጀ ልብ የሰበራችሁ ልባችሁ ይሰበር
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
አሚን💔😭
@DuabiDhd-hq4pb
@DuabiDhd-hq4pb Жыл бұрын
አሚንንን ያርብ ወላሂ
@የራያዋ-ሐ5ኘ
@የራያዋ-ሐ5ኘ Жыл бұрын
አሜን😢😢
@zabebkader9898
@zabebkader9898 Жыл бұрын
አሚንን😢😢
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ Жыл бұрын
ያደለህንጊዜአትቀልድበት
@semirasemira-te1sb
@semirasemira-te1sb Жыл бұрын
ሀዩ የኔ እናት😢😢😢አይዞሽ የኔ ማር💔💔💔❤❤❤
@አላሕወኪል-ሠ8አ
@አላሕወኪል-ሠ8አ Жыл бұрын
ወላሂ በጣም አሥደግጠክኛል አላህ ይቅር ይበልህ❤❤
@HhvhhhYhhh
@HhvhhhYhhh Жыл бұрын
እሥከመጨረሻው ማዬቴ ጠቀመኝ በሥድብ ላጥረገርግህ ነበር 😂 እኛ ሴቶችኮ አናፍቅር 😂😂እና ደግሞ ሥጀምሩ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሒ ወበረካቱ በሉ ❤አለበለዚያ. ዋላችሁ😂
@አሚንአሊ
@አሚንአሊ Жыл бұрын
ሲጀመር ይሄ ፕራንክ ሳይሆን ሁሉም ትወናና ድራማ ነው ይመቻችሁ
@f-io7sj
@f-io7sj 8 ай бұрын
ወላህሀዩየኒውድሀቢበቴኢማንሺሙሎንውቀጥይበት❤❤❤❤🎉
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk Жыл бұрын
ምንህም ደስ አይለኝ ሴታሴትድሬስ አላህ ያልወደደውን እየስራችሁ ሀይማኖት አሰዳቢወች አላህ ይህድኩም
@zeynbadadaabdlah3950
@zeynbadadaabdlah3950 Жыл бұрын
ፕራክ መሆን አለበት
@Tigsit282
@Tigsit282 Жыл бұрын
ነው እካ
@obsinanobsinan
@obsinanobsinan Жыл бұрын
ሙት እሺ ወላህ እውነት መስሎኝ ነበር እንካንም አልሆነ🎉🎉❤❤
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Жыл бұрын
በፍቅር አትቀልዱ ልብ ይሠብራል ውሸት ቢሆንም😢😢😢
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 Жыл бұрын
የኔ ውድ ልቤ ቀጥ አለብኝ ወርቢ😢😢😢
@urcell1875
@urcell1875 Жыл бұрын
ስታምር ከፈገግታዋ ጋር ማሻ አላህ❤
@fafiwelloyewa3230
@fafiwelloyewa3230 Жыл бұрын
ሀዩቲ አለባበስሽን ሳላደቅ አላልፍም ሰላምሽ ይብዛ ከቻልሽ ጎደኛሽንም ምከሪት
@Dubaiabudab
@Dubaiabudab Жыл бұрын
Yane wudeee allaha yisitshi🎉🎉
@ዜድሻየናቷ
@ዜድሻየናቷ 7 ай бұрын
አልቀሰህ ያገኛሀትን አታሠቃያት አሚር ሀዩቲየኔቆጆ😢
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Жыл бұрын
ወይኔ እዉነት መስሎኝ ደነገጥኩ አላህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤
@ekramali6409
@ekramali6409 Жыл бұрын
አሚር የሥራህን ይሥጥህ እንደዛ ተንበርክከህ አልቅሠህ አሁን ፕራክ አይደብርህም ሀራም አሌክ ሀዩቲ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰 ብድርሽን መልሽ ብድርሽን ከመለሽ በቃ ፕራክ ይቅርባችሁ !!!!
@mahboba1239
@mahboba1239 Жыл бұрын
ወላእ፣ውባኤን፣አፈሲኩት፣በናትክ፣አታሲደነግጣ፣በጣም፣ነው፣የደነገክት፣የሲራቹን❤❤❤❤
@hibaawel6298
@hibaawel6298 Жыл бұрын
ሁሉንም አይቼ መጨረሴ ጠቀመህ ከስድብ ተርፈሀል 😂😂😂😂😂
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@AyshhAlharthy
@AyshhAlharthy Жыл бұрын
ሀዪ በጣም ደንግነበር ፋቅር እስከ መቃብር ይወፋቃችሁ ውዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merimaendris8385
@merimaendris8385 Жыл бұрын
ሀዩ❤❤❤ተረጋጊ😅😅 የኔ ልዩ ሴት ወላሂ ምርጥ ሚስት ትሆንሀለች ታስታውቃለች የኔ ቆንጆ ውበታ በሞኮ አለባበሳ እራሱ ልዩናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወደታ እስከ ጀነት ሀዩ ኤዲ አሚር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Sufinaa-p2e
@Sufinaa-p2e 4 ай бұрын
አሚር ባአላህ ሀያትን አቅርብልን
@AbAbdela-km3wr
@AbAbdela-km3wr Жыл бұрын
ሚገርማቹ ቡዙ ጊዜ ፕራንክ ስለለመድኩ comment አይቼ ነው ምሾፈው
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA
@AyoushaDreamsManageyourGoogleA Жыл бұрын
ወላሂ የስራህን ይስጥህ እደት እዳለቀስኩ እፍ ይቅር አትበልህ ፊት ጥያቄህን እድትቀበል ስናስብ ዛሬ እድህ ከባድ ነው ኳሜቱን እካን ስለቀው በግድ ነው የመጣው እቢአለኝ አይገርምም
@merimaendris8385
@merimaendris8385 Жыл бұрын
የኔማር ሀዩየ የኔቆጆ ❤❤❤ሺማግሌይልካልእያልኩ አለች ማሻአላህ 🥰 እባክህ ፕራክአታርጋት ወላሂ ስወዳችሁ በቅርብ ተጋብታችሁ ብናያችሁ ደስይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yuiityuii2627
@yuiityuii2627 Жыл бұрын
መሳሳምም ሰላም መባባልም መነካካትም አይቻልም ከኒካህ በፊት ሀራም ነዉ በሀራም የተጀመረ መጨረሻው አያምርም ከተጋባችሁ ተጋቡ መጨባበጥም ሀራምነዉ አላህን እንፍራ አላህ ከሀራም ይጠብቀን ትክክለኛ ፍቅርን ርዚቅን በትዳር ዉስጥ ፈልጉ ብለዋል ዉድ ነብያችን አባቴ የምትይዉ አባትሽስ የወለደሽ አላህን ፍሪ ያላገባሽዉን ወንድ አባቴ ስትይ ብቴገቢም ባልሽጂ አባትሽ አይሆንም።
@AlikaMaki-j4x
@AlikaMaki-j4x 5 ай бұрын
ሁለታኛ ወንድ ልጅ አለፈቅርም ብዬ ወስኜ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mahiderraya9417
@mahiderraya9417 Жыл бұрын
የኔ እናት😢አይዞሸ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
አይ እኛ ሰናፈቅር አይ ሴት😢❤ምሰኪን ብድርሸን መልሸ ሃዩ
@KadigaHusen-v5o
@KadigaHusen-v5o Жыл бұрын
ልክቡለሀል፡ፍቅር ያለኒካ የለውም፡በረካ፡እህቴ ፡ዪቅርብሺ፡አንቺ ፡የተለየሺነሺ፡ለራሥሺ፡ክብርዪንርሺ
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 Жыл бұрын
ምናችውም አይዋጠይኝም ለምን እደው ግን አላውቅም አኡዙቢላህ
@yeabsrasolomon9930
@yeabsrasolomon9930 Жыл бұрын
Anta ebde neh ende betam new yamtastelaw eshi la prank belh lijtoan atgudat
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
በፍቅር ቀልዲ ይቅር እምትሉ 😏👍
@Fadilakemal
@Fadilakemal Жыл бұрын
Uuuuufffff ayi Jaalala wallahi aniyuu Bayeen riiffadhee wan aksi hin godhin Nama nansiiaas rabiiin walitti sin hajalalatuu inshaaAllah Nika Hala godha daffatti ❤
@CjFi-g2t
@CjFi-g2t Жыл бұрын
ኔኮ ፕራክ ካልሆነ ጓደኘዋ እዴት ሶብረኛ ሆነች እላለሁ😂😂😂
@hananh8092
@hananh8092 Жыл бұрын
አሚር አውፉ በለኝ🙈 አጥቤ ላሰጣክ ነበር ሀዩቲ ባንቺ አይምጡብን ሁቢ 🤍🤍
@yfffyfhg2436
@yfffyfhg2436 Жыл бұрын
ወላሂ እውነት መስሎኝ ደግጬ ነበር እባክህ አሚር እንዳት ጎዳት ወላሂ ሀዩ ስያዯት በጣም ገራገር የዋህ ነት😢😢
@AzezaYassin
@AzezaYassin 5 ай бұрын
ወላሒ አስደነገጣችሁን ሐዩዬ እኔም አብሬ እያለቀስኩ ነበ
@nejbiyakemal5122
@nejbiyakemal5122 Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ሃያት አይዞሽ ቻዊው
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ Жыл бұрын
እና ጥርግ በላ ኧረ አታልቅሽ እንደውም ok አይደል እንደዛ ከሆነ ሀሳብ እኔም አላፈቅርህምኮ ብለሽ ትተሽው ላሽሽሽ በይ ቆንጅት...!!
@muntahahussen7932
@muntahahussen7932 9 ай бұрын
ድራማ ነው ወይስ ምንድነው እውነት ነው ሀያት ራስሽን ሰቀልሽ አሚር ስለወደደሽ ነው ማሂር ልክ ነው ሀየት ራስሽን ሰቀልሽ ይሄንን ፍቅር እንደዚ አይናት ፍቅር አለምን ብትዞሪ አታገኝም ራስሽን አተስቀይ አሚሮ አይዞህ መገፋት ጥሩ ነው አይዞህ የተሻለ ታገኛለህ
@ejigayehuhailemariam70
@ejigayehuhailemariam70 Жыл бұрын
ውይ ውይ ዛሬ እንዴት እንዳስ ደነገጥከኝ በስመአም ከባድ ነው ገራሚ ነህ ግን ይቅር እንዲህ አይነት ነገር
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e Жыл бұрын
ለሂክራም አለባበሽ ዛሬ ማሻ አላህ
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
ወዶች ሤትእደምታፈቅራቸዉናእደማታፈቅራቸዉለማወቅ ማያረጉትጥረትየለም አይዞሽ ምንምእዳይሠማሽያፈቅሪሻል
@HayatAhemad-gm8vo
@HayatAhemad-gm8vo 4 ай бұрын
Bexame yasexelale yametluu
@kamelasultan372
@kamelasultan372 Жыл бұрын
ማጀማረየም አልተሸወድኩም አይገርምህም ሀዩት ቁጀነሽ አለበበስሽ አርፈነዉ ኒቀበንብጨምርበት ደሞ ኒከሰይተሰር እድማሆነቹ ምንማለትነዉ አለሀንፍሩ
@hayuqueen-y9b
@hayuqueen-y9b Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት ደርባቢት❤
@semutasew2244
@semutasew2244 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኛ ሴቶችኮ ልባችን ባዶነው😢😢😢
@netsanetgetachew7965
@netsanetgetachew7965 Жыл бұрын
የምር አስደነገጥከኝ ሆሆሆሆ ፍቅራቹውን እግዚአብሔር ይጠብቅ
@hffvg4654
@hffvg4654 Жыл бұрын
ሀዩቲ የኔቆንጅ ስወድሽ ብድርሽን መልሽ አንተ አሚር አታናዳት ሀዩቲን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
አዩ ኢክራምን ተበቀያትትት እሽ pirank😂
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ልቧ ቀጥ አረገባት እኮ ምን እየሆነ ነው ጀል ነገር ይመስለኛል ባለፈው እያለቀሰ አልነበረም እዴ ኮሜታተሮች ለሂክራም ብዙ ኮሜታተሮችም ሰደቧት ሴት ላይ አትጫወት ደነዝ
@GenetGenet-j4k
@GenetGenet-j4k Жыл бұрын
Yen enti Ayuye siwdati yen enba yifsesi uufffff😢😢😢 amir derki eshi
@umumeriyem
@umumeriyem Жыл бұрын
ማሰብ የሚችል ሁሉ ለይላን ከሞት እንታደጋት አትጃጃሉ
@HananJihad-hx8ix
@HananJihad-hx8ix 3 ай бұрын
Alhaa yikir yibalik ate idezi libawan sebireki er sijemeri idezi ayinet kaladi lamin asifelege iiii alhin litifera yigebali ishi izimidiyalayi lefikir ayimechim lekeledi kalhone besiteker er welahii yasazinal 😢😢😢😢😢
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
እውነት መስሎኝ መጥቸ ልደረግምህ ነበር
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Жыл бұрын
ክክክክክ ፕራንክእንደሁ ገብቶኝነበር
@YezilemeBerha
@YezilemeBerha Жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን በጣም ነበር ያናደድከኝ የነበረው ጉዋ ስትል
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky Жыл бұрын
ምነው አሚር ሥት አልቅሠህ እዳገኘሀት አትርሣ እናማ አታሥለቅሣት😂😂❤
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ Жыл бұрын
አልቅሰው ኡኡ ብለው ካገኙ በኅላ ወዶች መጨረሻ አስለቅሰው ነው የሚሄዱት 😢
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky Жыл бұрын
@@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ ሁሉ ወድ ባይሆንም ሚበልጠው እደዚህ ናቸው ያው እኛ ቅመሞች አለን እናሥታውሣቸዋለን ሥትሁኖ አግቶ ያሥለቅሣትደ ሆ😂
@zehara-q4u
@zehara-q4u Жыл бұрын
ጡሩአይደለምእንደዚህአይነትቀልዲየለም
@Mekiyamohammed-p2w
@Mekiyamohammed-p2w Жыл бұрын
Taw bafikir atikalid .... mnalibat anidi Kan lidakimat yichilal...yamal
@rehmaabdu6840
@rehmaabdu6840 Жыл бұрын
ሠላሙአለይኩም አትልምደ ሙሥሊም አይደለህ
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian Жыл бұрын
ግን ሙስሊም ሆነቹ ያስውን ነብስ ከመታደግ ጥራንክ ቀላለቹ አስፈራቹን 😢
@meseretmeseganaw6796
@meseretmeseganaw6796 Жыл бұрын
አይ ትቀልዳላችሁ በጣም ሰውስንት ይጨነቃል
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
በሚቀጥለው ቢዲዮ ስጦታ ስጣት😮
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 Жыл бұрын
ayuya sisiki bexam new mitamiriw bemali yetenagerishiw desi yilali yenikaw ala yasakalachu ❤❤❤❤❤❤
@መዳምየራሴምታት
@መዳምየራሴምታት Жыл бұрын
በሙስሊማ ያለ ንካአ አፈቅርሻለሁ አትባባሉ አላህ ሂዳ ይሥጣቹ
@JgJse-v7z
@JgJse-v7z Жыл бұрын
የናተስ ከፋ አሁንስ አተ ስታለቅስ ማበሰበል ደሞ በተራዋ ስታለቅስ ማባበል ከፋ አሁን እኛ የሚሳሰበን ለሞት የተፈረደባት እህታችን ናት የምታሳሰብን እናተ አደፈለጋቹህ እሺ
@AazliyaAzliya
@AazliyaAzliya Жыл бұрын
እኔ የሚወደኝልጂ ነበርና እሱ እደዛያለኝ ያለኝ ስሜት ነበር የተሰማኝ ወላሂ ወይይይይይ አተ ልቤን ወደቦታዋ መለስካት ፕራክ ነዉብለል
@AbdMu-k9e
@AbdMu-k9e Жыл бұрын
አንተ ነብስህ አይማርም ኢቺን የመሰለች ልጅ እያኮላተፍክ ማስለቀሱ እንዴት አስቻለህ መጨረሻው ግን ተመችቶኛል ወንድ ከሆንክ ደሞ አግብተሀት ሀላል ፕራንክ አድርገው ይመቻቹ👌👌
@azeetube198
@azeetube198 Жыл бұрын
አሠዳናገካን አሚር ይሣራክን ይሥጥክ 😢😢❤❤❤
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
ጓደኛዋ ግን ውይ ሲበዛ አሠመሳይ ናት ወየው ምኖም አይመቸኚም ጓደኛዋ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ጎደኛሽናት ጠላትሽ ሁሌ እሱን ደግፋ
@zaidtewele9089
@zaidtewele9089 Жыл бұрын
በናትህ በስሟ አትጥራት አቆላምጣት ❤
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 Жыл бұрын
አሳልፌ አይቸ 😂😂ተመልሸ ከመጀመሪያዉ ጀመርኩ
@SeadaSeada-u1q
@SeadaSeada-u1q Жыл бұрын
እኔም ወላሂ😂😂😂😂😂
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
😂😂
@ManayYazezw
@ManayYazezw Жыл бұрын
ገደልካት አረ ተው አማር
@ZyinebMahamed
@ZyinebMahamed Жыл бұрын
ከቲክታ ስሮጥልደፋነበር ኡነቱንለማወቅ የወሬጥማቴ😮😂😂😂
@ferihiwotasmareyoutube989
@ferihiwotasmareyoutube989 Жыл бұрын
አትሺለጥለጥባክህ ስት ስትነፍርቅ እዳልነበርአሁን እንደዚህ አይነት ነገር ብቻ እኳን ፐራክ ሆነ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 11 ай бұрын
እንዲህ አድርገሀት ነው የስዋንያካበድክው።😢
@منصحي
@منصحي 5 ай бұрын
Wane yeen qonjoo 💖💖💞😢😢
@YYy-os1yx
@YYy-os1yx Жыл бұрын
ትገርመለቹ የምር አንድች እህተችን ልትገደል ነው እነተ ግን ትቀልደለቹ
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ይኸ ፓራክ እኔ እሱ ደግጫለሁሁ
@samirasamira8847
@samirasamira8847 Жыл бұрын
ውይ ቅል ህዝቡምነው ፕራክ የተደራጋው ፕራክ ቀራ በና ሰምሪ ግዜ
ማሂር ያልጠበቀው surprise🤗
19:20
AMIRZCOOL
Рет қаралды 38 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ሚስቴ አረገዘች ብዬ ፕራንክ አረኩት😂
16:17
የሀያት ማንነት የተፈተነበት ቪዲዬ
20:48
AMIRZCOOL
Рет қаралды 142 М.
አሚር እና ሀያት❤️
15:58
AMIRZCOOL
Рет қаралды 76 М.
ኢክራም ተበቀለችን። በውሀ አጠበችን
14:29
ማመን አቃታት😱
14:27
Mekdi (እና) Tube
Рет қаралды 72 М.
የሠርጋችን ቀን ተወሰነ.ሩታ ወደ ቤተሰቡ ተቀላቀለች.🙈💕
19:38
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН