KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Haile Gebrehans (Haimo) Guaedade ሃይለ ገ/ሃንስ - ጓዕዳደ - New Ethiopian Raya music 2024 (Official Video)
6:26
Seble Kahsay - Magalwa -ሰብለ ካሕሳይ - ማጋልዋ - New Ethiopian Raya music 2024 (Official Video)
8:00
FOREVER BUNNY
00:14
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hayelom Debash - Nereaya - ሓየሎም ደባሽ - ንርአያ New Ethiopian Raya Music 2024 ( Official Video )
Рет қаралды 407,627
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 406 М.
Brex Habeshawi
Күн бұрын
Пікірлер: 2 300
@BrexHabeshawi
3 ай бұрын
ቭድዮው LIKE በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩት ። ለረዥም ዓመታት ሓየሎም ከሙዚቃው አርት የጠፋበት ምክንያት ማወቅ ለምትፈልጉ ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ከ ሓየሎም ጋር ያደረግነው ኢንተርቭው ይከታተሉ ⏩ kzbin.info/www/bejne/qWaam6GVes6JfrMsi=_6X1deWOMODFPi9P
@AaNn-p4e
3 ай бұрын
ብረክስ በጣም ነው ምናመሰግነው ላንተም እዚ ደረጃ ለማድረስ ያንተም ድጋፍ ነው እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ወንድሜ❤❤
@TihayouShimoy
3 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አደረሰህ እንኳንም ደስ አለህ
@zedraya8818
3 ай бұрын
ይህ ውጤት ያንተ ነው ብሬክስየ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ 🙏💜
@MamMyFavorite
3 ай бұрын
brexey ሊዕሊ ማንም ከም ወዲ ራያ መግለፂ የብለይ ንዝገበርኻሉ ሓገዝን ደገፍን እና ራዮቶት ንኺድ ንቅድምት
@tube2557
3 ай бұрын
ብሬክስ ለዚህ ለዚህአስተዋፆ ድጋፍ በማድረግህ ትልቅክብርይገባሀል ይከምያተውጤትነውና❤❤❤
@masramedia
3 ай бұрын
ብሬከሰ ዓርከየ ብሓቂ ክብረት ይሃበልና! ሃምዚ ድበለ ወርቂ ድኾነ ሓውና ስለድሓበርኹሙልና!
@ራየተይት
3 ай бұрын
ካስየ ፈታይ ዓዲ❤
@getachewtesfay5701
3 ай бұрын
ብሬክስ ይህ የመሰለ ድንቅ ብርቅዬ የራያ ዘፋኝ ከ14 ዓመታት በኋላ ወደ ሚወደው ጥበብ እንዲመለስ እና ይህ የመሰለ ሰራ እንዲሰጠን ያደረከው አንተ ነህና ፈጣሪ አንትም ቤተሰብህን ይባርክ። እናመሰግናለን 💚🙏
@SaraSara-zu2vl
2 ай бұрын
ምምስጋንካ ፁቡቅ እንድዩ ግን ንምታይ እእዩ ቋንቋከም ገዲፍኩም በማርኛ ኩሉኩም ትፅሕፉ ዘለኩም🤔 እዚ ሓዉና ብትግርኛ እንድዩ ዝደርፍ ዘሎ ብሬክስም ተኮነ ትግርኛ እዩ ቋንቁኡ ማለት ይክእል እዩ
@akiberhe2555
2 ай бұрын
@ااتا-ف1ت
2 ай бұрын
ኣማርኛኮ መግባበኢ ቋንቋና ይኡ
@SaraSara-zu2vl
2 ай бұрын
@@ااتا-ف1ت መን ምስ መን እዩ ክረዳዱኡ ሞ፣ቱ ደራፊ ትግራዋይ ,ኣምስጋኒ ትግራዋይ ተመስገኒ እዉን ከምኡ ትግራዋይ ምስ መን እዩ ዳኣ ክረዳዳእ ተደልዩ ፣ልነገሩ እየ እምበር ዋላ በ ኣማርኛ ብቻ ተዛረቡ ዝምልከተኒ ኣይኮነን
@getachewtesfay5701
2 ай бұрын
@@SaraSara-zu2vlአምሓርኛለ ቀንቋና ኮይኡ 😊
@SiadaA23
3 ай бұрын
መን ዩኡ ብራያ ዓዲ ድከሪዕ ሀማአነ አሰት ብላይክ አረኡኒ💪💪😍🌾🌾🌾
@ራየተይት
3 ай бұрын
❤
@HgJh-s4x
3 ай бұрын
ራያነትኮ ኹርዓት ይኡ
@ማርያምእናት-ቐ4በ
3 ай бұрын
❤❤💪
@tigistabrham7496
3 ай бұрын
❤❤❤
@Rayuma-b1j
3 ай бұрын
አነለ
@ፍቅርከራያልጂ
2 ай бұрын
ማርያምን ይህን ልጅ ስወደው❤ድምፁ😮በልጅነቱ❤የዘፈነውን ደጋግሜ ነበር እምሰማው❤❤ግንኮ ቋንቋው አይገባኝም😂
@حسابستور-ن6غ
2 ай бұрын
እኔም አይገባኝ ግን ድምፁ 😮😮😮😮
@MdSabuj-gt1wl
3 ай бұрын
ዎዉ ደስ የሚልና ጥኡም ሙዚቃ ነዉ ትርጉሙ ባይገባኛም በርታልን ካተ ገናብዙ እጠብቃለን ብሬክስየ አተም ይህ ልጂ ወደ ሚወደዉ ስራ እደሚጣ ብዙ ጥረሀልብዙ ለፍተሀል እናመሰግን አለን እስከ ባለቤትህ መሢዬ ደግሞ በጣም ነፍቃናለቺ😢 ብቻ ልብህአይቀየር❤ደግሞ ባአማረኛ ለሮቤል እናት እና አባት አንድ ከሊፕ ይስራላቸወ የምትሉ👍❤❤❤❤❤
@SemiraGetahun
3 ай бұрын
ሙቷል ሲሉ ሰምቸ በጣም አዝኘ ነበር እንኳን ደህና ሆንክልን የራያው ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@Abegxvme
3 ай бұрын
እረ የዚህ ልጅ ድምፆኮ ይለያን ሁሌም ይልቀቅልነ የምትሉ በላይክ አሳዩ👍
@DihejDbjdj
3 ай бұрын
ማሪያምን እደዚህ ልጅ አጀቴን የበላው የለም አሁን እደዚህ ሁነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን ሓዮሎምየ❤❤❤ብሬክስ ይህ ሁሉ ባተ ድጋፍ ነው ልጅ ይውጣልህ❤❤❤❤❤❤❤
@ycyfydydyd6573
3 ай бұрын
ትርጉሙን ባላዉቀዉም ማርያምን በጣምነዉ ደስ ያለኝ ብሬክስ እግዚአብሔር ይስጥህ ያተም ጥርትነዉ እዚህየደርሰዉ እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻዉን ያሳምርለት ድምፁ እራሱ ልዬ እኮነዉ እዉነት❤❤❤
@NuhaminNuhamin-wo3en
2 ай бұрын
ብሬክስ ቃልህን ሰለጠበክ እናመሰግናለን ልጁም ደግሞ በዚህ ድንቅ ድምፁ ድንቅ የሆነ ስራ ስለበረከተልን ከልብ እናመሰግናለን በዚሁ እንድቀጥል ሁላችንም የበኩላችንን መወጣት አለብን ተደብቆ መቅረት የለለበት ወጣት ነው❤❤❤❤❤❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
3 ай бұрын
ሙዚቃ ባልወድም እንኳን ደህና መጣህ ሀይሎም ብሬክስ ወንድማችን ይህ ሁሉ የአንተ ውጤት ነው ለምለሚቱ ራያ🕊🕊🕊💚💛❤
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
3 ай бұрын
❤
@Birhane16
3 ай бұрын
ዋው የምርጦች ምርጥ ቃላት አጠረኝ በቃ ያበደ ነው ❤ 1 Million እናስገባው የሚል like ❤❤❤❤❤
@getahuntesema9016
3 ай бұрын
ኣንድ ሚልየን ቢቻል እኔ ነበር ምቸበችበው እባካችሁ ሙሉ ቪድዮ በማየት ድጋፍ እንሁንበት ደግመን ደጋግመን ሰዓትም እንይለት ስወዳችሁ ብሬክስ ዘሀበሻም ትልቅ ነህ እንኳን ደስ ኣለህ እድሜህ ይባረክ ኣይዞህ ወንድሜ ብዙ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ዋጋህ ተባረክ ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልክ
@ጓልፍራደሓፀይ
3 ай бұрын
🙏✅🌷
@ShambelDerbe-r6e
3 ай бұрын
Abo ljuko yebzu sew lb wust ake bertaln
@TesfayChekole
2 ай бұрын
እወ 1000000 ክረኣየሉ ይግባእ ሓየት ጀግና እስክ ኹልና ደጋግምና ላርአይና ንሓግዞ
@tube-xt7bd
2 ай бұрын
ጌችዬ ሰማከው ጎደኛህ ነው እዴ አቤት ድምፅ አቤት ሰረአት ራያ ይዝፈን ራያ ይራመድ አቦ ድልት ይበላችሁ ይህ ልጂ ያወጣከወሰ የተመቻቸ ህይወት ይስጥህ ብሬክስ ላተ ቃል አጣሁ አጂብ የሚያስብል አቤት ድምፅ🙏🙏
@getahuntesema9016
2 ай бұрын
@@tube-xt7bd10q የኔ ውድ ሁላችንም እንደዚ በፍቅር ስንደጋገፍ በሃሳብም በሞራልም ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ወንድማችን ክበሪሊኝ ውዴ እኛ የራያ ልጆችም ከልብ እንወድሻለን በራያ ህዝብ ስም ዝቅ ብየ ኣክብሮቴን እገልፅልሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@عبدالمجيدالكردي
3 ай бұрын
ብረክስ ኣላህ ያግዝህ ሁለተኛ ህልሙን ኣሳካህለት ወጣት ታዳግ ሓየሎም በስኣቱ ሰዉ ስላልነበረዉ ወድቆ ነበረ ኣሁን ያደረግከዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@MmMm-bw1lc
2 ай бұрын
ብሬክስ የሰዉ ልክ ማርያምን ላንተ ከፍ ያለ ክብር ይገባሀል ሁሌ ለሰዉ ደሰታ ነዉ ምትጋጋጠዉ አቦ ይመቸህ ሀቢቢ🎉🎉❤❤❤❤ሀየሎም አሁንም ሰላምህን እመኛለሁ❤
@amina-r5k9q
3 ай бұрын
ብሬክሰኮትለያለህ የምሰኪኖችአባት ያንተው ውጤትነውኮታቃላህ ልዩነህ እንልህኮ በምክኒያትነው ራያየውድድድ ሀገራችንስላምያድርግልን 🙏🙏
@samiragabracustas5222
3 ай бұрын
ካብዞም ናለም ሓድሽ ድትለቀቁ ደርፍ ቓዶማይ የኻ ወለለእይ❤እስት ሓቂ ትብሉ ❤
@netsanetlayew8517
3 ай бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ግን በጣም ቆንጆ ይመስለኛል ጎበዝ ህፃን እያለም አውቀዋለሁ ልጁን ብሬክስ እግዚአብሔር ይባርክህ የተግባር ሰው❤❤❤❤ ተጎንደር እህታቹህ ትወዳቹህ አለች ራያ
@መቅደስዝናቤYouTube
3 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኘ 🥰ይሄ የብሬክስ ውጤት ነው 🤗🤗👌👌
@ማህሌትወለተሩፋኤል
3 ай бұрын
ይህ ነው የጥንቱ ያገራችን ባህል አብሬ መብላት መጠጣት ኢትዮጵያ ሀገሮ ሰላምሸ ይመለሰ😢❤❤❤❤
@Mohammedl-s2p
3 ай бұрын
ብሬክስ ወላሂ ይሄንን ልጅ ቃልህን ጠብቀህ እንዳነሳሀው ፈጣሪ ይገዝህ የዝህ ልጅ ታሪክ በጣም ነበር አንጀቴን የበላው እሰይ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እኔም ታሪኬ እንደሱ ነው ግን እሱን ስላየሁ እኔም ነገ እንደሱ የምነሳበት ቀን እንደሚመጣ ነው ተስፍ ያደረኩት መውደቅ ችግር የለውም ችግሩ ወድቆ መቅረቱ ነው እንጂ
@HayatUae-hs3rx
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዋ ይህ ድምፃዉይ ስወደዉ በላይክ አበረታቱት የምር 1m መግበት አለበት በአንድ ቀን ትንሹን እንስደስተዉ እስኪ በላይክ በሽር😢😢
@hafiyahafiya154
3 ай бұрын
እኔ የስልጤ ልጅ ነኝ ግን ራያ ራዩማ በጣም ነው ሞዳቹ😍 ሰላም ላሀገራችን
@tigistaragea6741
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@ChFg-o6d
3 ай бұрын
አሚን ❤❤❤❤
@مريممريم-ح7ي
3 ай бұрын
አሜን እኛም እንድሻለን እህታችን❤❤❤❤
@ጉማየ
3 ай бұрын
እኔም የራያ ልጅ ነኝ የስልጤ ልጆች ስወዳቹ 💚 እቅዴም የስልጤ ሴት ልጅ መግባት ነው 💙
@GebryeTamene
3 ай бұрын
ስልጤ ስወደቸው አችን በበለጠ
@አለሀምድሊላህ
2 ай бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ደስብሎኛል እንኮን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤ ወድም
@SaraYu-gd7ms
2 ай бұрын
በርታልን ዎድማችን ምርጥ ስራ ነው🌾🌾🌼🌻🟢🟡🔴1️⃣0️⃣0️⃣✅️❗️❤❤ብሬክሳችን የስደተኞች ዎድም አተንም እንዎድሀለን🙏🙏🙏💗❤️
@ااتا-ف1ت
3 ай бұрын
ሓየሎም ደባሽ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁለተኛ ኣስደስተሀነል በርታልን ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ ነዉ እንከንም የለለዉ ከድምፅህ ጀምሮ ደስ ይላል ብሬክስም ምስጋና ይገባሃል በርቱልን የኣላማጣ ልጆች❤❤❤
@MekdesTadese-i5i
3 ай бұрын
እኔ ከሸዋ ነኝ እራያዎች ሞቼ ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰መልካም እድል ሓሎም ❤❤❤❤
@ራያብለሽነይ
2 ай бұрын
አና ራያ ልዊደሽ 😂
@MekdesTadese-i5i
2 ай бұрын
@@ራያብለሽነይ ወሳጂ ተገኝቶ ነው😄
@AfamA-l6e
3 ай бұрын
በሁለትስልክነው ላይክ ያረኩት ❤🎉
@wolowoldia1898
3 ай бұрын
እኔም በጓደኞቸ ሁሉነው ሊክ ያረኩለት እናበረታታው አይከፈልበትም
@AfamA-l6e
3 ай бұрын
@@wolowoldia1898 በጣም
@SalamonHalefom
3 ай бұрын
ራያ ላይ መወለዴ በጣም እድለኛ ነኝ ተመሰገን ለፈጣሪ ራያ ራዩማ የሰላም የፍቅር አገር ራያ ሰላምሸ ይብዛ❤❤❤
@tube3481
3 ай бұрын
ከፊስቡክ ማስታወቂያ አይቸ ነው የመጣሁት ደስ ይላል እራያወች ውስጤ ናችሁ ❤❤❤❤
@ToOt-r7v
3 ай бұрын
እንካዕ ብሰላም መፀእኪ ደስ ባሃሊ አስሊ ራያ ራይማ ገና ካብአካ ብዝሕ ንሕልይ የና በርትዕ አበይነኩም ደቂ ራያ ራያማ ፎተይቲ ራያ ራይማ ላይክ ብምግባር ድሓውና ናባራትዖ እነእክልና እንበል❤❤❤❤❤ራያ ራይማ
@ጓልፍራደሓፀይ
3 ай бұрын
ብሬክሰ ሓበኛ ሓወይ ኽብረት ያሃበልና በሰላ እሱኻ ወሪቅ ድኸነ ሓው ሰለ ዳምፀኻልና ብልብ ናመሰገን ሓየሎም ደባሸ ጥዕም ድምፅ ወዲ ራያ ራይማ ቃፅልል ዕድመን ጥዕናን ያሃበለይ 🙏✅🌷🥰💘💝
@OkOk-re3ut
3 ай бұрын
ራያዎች ውሰዱኝ እህታችሁ ከጎንደር ነኝ 💚💛❤👌👌👌 ስወዳችሁ ሙቸ ነው
@شمبلكاسا-ص8ك
3 ай бұрын
ነይልን በደስታ ነው የምንወስድሽ ራዩማ የፍቅር ሀገር ናትኝ ነይልኝ ❤
@ለንጉሴንግስቱነኝ-በ8ገ
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ነይልን እህትሽ ከራያ
@getachewtesfay5701
3 ай бұрын
ያዒስ ብገራሚ ስራሕ መፅኻ ሓየትዋ። አብዚ ሰራሕዚ ድትሳተፍኹም ሓውና ካብድትሸኮዖ አውፅኹም ዳብ ህዝቡ ዳምፃኹም ሰባት ኹለኹም ትባረኩ ❤ ራያ ራዩማ ዓደይ ዋና ዓይኒ ዋናይ 💚
@dinfotech1
3 ай бұрын
ትግራዋይነት /ራያነት በፍቅር ከመጣብን በፍቅር እንቀበላለን🙏
@mohmmed702
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FaresAhmedAhmed-uj7mt
3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ የራያው ጀግና በጣም ደስ ብሎናል በእውነት ብሬክስ ወንድማችንም ከልብ እናመሰግናለን የልፍትህ እግዚአብሔር ይከስህ ግን ሓየሎም ከተወሰነ ወራት በፍት የመን ውስጥ መነብህ ምትባል ቦታ አግንቸው በጣም ነበር ያዘንኩት ከምር አሁን ግን ደስታየ ወደር የለውም❤❤❤በርታ ወንደማችን❤❤❤❤❤
@HayatTofak
2 ай бұрын
የመጀመርያ ሙዚቃውን ሲዘፍን አደራሽ ነበረሰኩኝ አየ ትዝታ😢❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
3 ай бұрын
ዋዉ ደስሲል እራያዋች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ይህ ከሸዋዋ እህታችሁ ድምፁ የሌለ ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤
@Zamani1983
3 ай бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ደሥ ብሎኛል ከእራያወች መጥፎ አይወጣም 👍👈
@yegletubetube1869
3 ай бұрын
ሞቼ ነዉ ምወደዉ ይሀን ልጂ እያለቀስኩ ነዉ የልጂነት ሙዚቃ የምሰማ ሙሉዉ እስኪለቀቅ ዉይይ ብሬ ምርጥ ሰዉ❤❤❤
@SamiraEbrahem-wj5ff
3 ай бұрын
ራያነት ይለምልም💚 ራያነት ክቡር ማንነት❤✊ሓየት ወድ ራያ 💚 ጀግና💪 አይዘኻ ቓፅለሉ 💚💚💚♥♥♥
@عبدالمجيدالكردي
3 ай бұрын
ብረክስ ኣላህ ያግዝህ ሁለተኛ ህልሙን ኣሳካህለት ወጣት ታዳግ ሓየሎም በስኣቱ ሰዉ ስላልነበረዉ ወድቆ ነበረ ኣሁን ያደረግከዉ በጣም ደስ ይላል
@dhshbsdhgshsh5492
3 ай бұрын
እንኳዑ ዳሕና መፀኻልና አስል ወድ ራያ❤❤❤❤ይደገማል ገና ትላለህ💃
@ToybaMuhammed-sn4hv
3 ай бұрын
አቤት ድምፅ ማርያምን ብሬክስ እጅግ በጣም ልትመሰገን ይገባል አተ ነህ ለዚህ ያበቃሀው ከፈጣሪ በታች ❤❤❤❤❤❤
@Ritu-f6y
3 ай бұрын
በጣም ደሰ ይምል ደምፀ ትለያለህ ወድ ራያ ❤ራያ ራይማ ያዓሰሰሰ እላላ አቶሙ 💚
@getahuntesema9016
2 ай бұрын
እንኳን ደስ ኣላችሁ እህት ወንድሞቼ በድጋሜ ሁለት መቶ k ስላስገባችሁት ወንድማችን ሓየሎም ኣሁንም በድጋሜ እሄ ሙዚቃ ከዚ በላይ እንዲቀጥል ደግመን ደጋግመን በማየት የሁላችን ኣሻራ እናድርግለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ ሓየሎም ደባሽ ኣይዞህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በድጋሜ እንኳን ደስ ኣለህ
@HayathHayath-wx5vm
3 ай бұрын
ምርጥ ድምፅ ተሰጥኦ ያለው ልጂ መልካም ዕድል 🎉🎉🎉❤❤ብሬክስ ምርጥ ኢትዩጰያዊ በሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምህ❤❤
@ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ
3 ай бұрын
ዝም ብሎ አንጀቴን የሚላኝ ነገርስ የኔ ወንድም😢❤ብሬ ወንድማችን ያንተ ዉጤት ነዉ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@MohamedabdiKhaireh
3 ай бұрын
እኔም
@አርያምራያ
3 ай бұрын
ዋውው ድምፅ👍👌👌💚🌾🌾🌿🌿
@SihamBirhan
3 ай бұрын
እኔ የራያ ድምፃውያን በጣም ነው የሚያስደንቁኝ ሙዚቃ ክሊብ ሲሰሩ አገራቸው ላይ በባህላቸው አረጓዴያማ ቦታቸው ላይ ነው የሚሰሩት ወላሂ ሲመቹኝ❤❤❤❤❤
@ተሼ
2 ай бұрын
አወ ባህሉን በጠበቀ ወይም ስለአካባቢያቸዉ ነዉ የሚጫወቱት።
@JmH-oy5ur
2 ай бұрын
ልጁ ድምፁ የሌሌ ይመስጣል በዛ ላይ አንተህጋ ዬቀረቀ ጊዜ ስለ ኑሮው ስሰማ አንጀቴን ነው ዬበላኝ ሀገራችን ላይ ሀብት ከሌሌ ብቃት ብቻውን ፋይዳ አቷል የህ ያንቴ ውጤት ነው ብሬክስ ተባረክ
@Madina-pg8yk
Ай бұрын
ብሪክስ ባተነዉ ይሄን የመሰለሙዚቃ ያወጣዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@YouhaveTheonlything-s4u
3 ай бұрын
እህታቹ ከጉራጌ ሰወዳቹ ሰላም ላገራችን❤❤
@tsehaygalraya
3 ай бұрын
እሰይ ሓያሊዋ ኮዕ ዳሕና መፃኻ. ድሕር ህንደይ ግዜስ ደምፁ ደይቕይር ኣታ ላይክ ግበርሉ እስቲ🎉❤❤❤❤
@LEYLEYTUBE937
3 ай бұрын
ልብ ቅርፅ ኣብ ኮሜንቲ ኣይፀሓፍይ
@ሳራአልማዝ
2 ай бұрын
ኣነስ ክፈትዎ ❤💛🥺🌾
@RahmaRaheema
3 ай бұрын
ድምፁ ዋው
@danielmeressa7935
2 ай бұрын
እንኳን በሳላም ተመለስክ ሓየሎም ያገሬ ልጅ ።Brex ተባረክ መርጥ ሰው ትልቅ ሰራ ነው የሰራሀው
@kidistmelaku6772
2 ай бұрын
ብሬክስ ገራገሩ መልካሙ የራያ ሸጋ። የሃገሮችህ ልጆችን ከፍ ለማድረግ የምትሰራው ስራ ይገርመኛል። ተባረክ❤
@SamiraSamira-bb2pj
2 ай бұрын
ይዝክር በእነት ኣደዋይ ሞይቱ ናበለት ተቅዙም ነይራ ሙዚቃኡ ናሰመዐት ተመስገን እንኳዕ ብሂወት ኣለካ❤❤ 👏👏👏
@محمدمحمد-ط7ط3ع
3 ай бұрын
ያዕስ ጡዑም ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@slama-vs8xn
3 ай бұрын
ያገራችን ልጅ በርታለን የኛ ጀግና🎉❤❤❤
@YizengawKwt-gk8lr
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ብሬሬክስ ቃልህን ፈፅመሀልና ግን እኔ ምን እንደሚል ሊገባኝ አልቻለም
@ማሾዕባይሃገረሰብ
Ай бұрын
በጣም ኣሪፍ ስራ ነዉ ቀጥልበት በሂወት ስላለህ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
@AaNn-p4e
3 ай бұрын
ኣይኣነ ስጋ ሰብ ድምፂ ኣይ እንኳዕ ዳኣም ራያ ኾኑኹ ተመስገን❤💚💚🌽🌽🌽🌽
@tube-ef6sr
3 ай бұрын
ታድየ የምር የእራያ ልጅ ማፍቀሪ የምር አራት አመት በፍቅር አለን እድንጋባ ደሞ ፈጣሪ ይርዳችሁ በሉን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AvcSgg
3 ай бұрын
እደኔ እዳታለቅሽ ሰማቸው ብቻ ነው ጡሩው
@tube-ef6sr
3 ай бұрын
@@AvcSgg ልተወው ጥሩ ምክር ምከሩኝ የምር
@ገኒነኝእናቴንናፍቂ
2 ай бұрын
እዴ ሁሉም አደለም@@tube-ef6sr
@negasiteklay5219
3 ай бұрын
ቕድሚ ሐዚ ዝገበርካሉ ቃለ መሕትት ሪአዮ ተሓጒሰ እየ። ብጣዕሚ ደስ ዝብል ድምፃዊ እዩ። የዕብዮ። ሙዚቃ ትግርኛ እንተኾይኑ ትግርኛ በሎ። ዝመሰለኒ እየ። እቲ ምትሕብባር ግን ቀፅልሉ።
@seid2023
3 ай бұрын
ብሬክሶ ምንም ሾርት ሚሞሪ ብንሆንም ያኔ የስንት ምስኪን አብረን ያበስንበትን ጊዜ እንዴት ይረሳል የኔ ወንድም በርታልኝ እናም በግሌ ለያኔው አመሰግናለሁ የዛኔ አብረን መልካም ስራ የተሳተፍን ትናፍቁኛለችሁ❤😊
@Yeshi-b8b
2 ай бұрын
3መዓልተይ ላደመፅኹ ይኡ ሓያልዋ ብጣዕሚ ይአ ድፎትየካ አየዋይ እግዚአብሔር ያሓግዝኻ እንጀራኻ ይካፈት ሕማቕ አይንኸኻ👏 የኔ ምስኪን🥰 ራያነት ይለምልም💚💚🌾
@yeshifentawu651
3 ай бұрын
በስንት ስልክ እንደኮመትሁ ላይክ እንዳረኩ ብታቁ ከደስታየብዛት ግን ስለምነው ዘፈኑ አማርኛብቻነው እምሰማ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafitube2448
3 ай бұрын
ብሬክስ ምርጥ ሠዉ ነህ በአላህ ይሄን ልጅ አበረታቱት የድሮዉን ቪደወ አይቼ አልቅሼ ነበርር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ወድም ሁሉም ነገር አንደኛ ነዉ ራያወች ሙቼ ነዉ የምወዳችሁሁሁሁ😢
@SalamonHalefom
3 ай бұрын
Amazing Raya Traditional Music 🎶This is my culture ilove you Raya ❤❤❤❤
@susu_የመዳሟታክሲ
2 ай бұрын
ራያወች ሞቼ ነዉ ወሏህ የምወዳችሁ እህታችሁ ከሸዋ ሁሌም ሰላም ለሀገራችን ራያወች ዉድድድድ❤❤❤
@Aendys-wx8pb
2 ай бұрын
የኔወንድምእንደት ደስ እንዳለኝ በርታ የልጅነት ትዝታችን ባንተ ሙዚቃ ያላሰለፍነዉ የለም 😢 ከብሀርዳር ቆቦ ጨፍረንበትነበር አቤትት ራያዬ❤❤
@yashikonju8805
3 ай бұрын
ናኦፉላ ስንዶዶ ኮረም ዓደይ ለምለም ቀለበት ፏፏቴ ምስ ሓሸንገ ባሕርኽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilifetGidy
3 ай бұрын
🥰
@almir692
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ኦፍላ አደይ❤❤❤
@yashikonju8805
2 ай бұрын
ወድ ዓደይ /ጓል ዓደይ ማዓረይ ኦፉላ ዓድና ለምለም ❤❤❤❤@@almir692
@cjfjrjoikrkrk6414
3 ай бұрын
ራያ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀን እኳን ደህና መጣህ ሀየሎም መልካም እድል ራያ ለምለሚቱ ሀገሬ💚😘😘😘
@HaymanotMesele
2 ай бұрын
ዋው ድምፅ👌👌👌👍
@gufh9364
3 ай бұрын
ወይኔ በልጅነት ያዉጣዉ ሙዚቃ አራሱ በጣም ነዉ ደሰ የምለዉ❤
@gashutitube1221
2 ай бұрын
Brex habeshawi በጣም እናመሰግናለን!! ያንተ ከፍተኛ ጥረት እንዳለበትም ይሰማኛል ከዚህ በፊት interview አይቼ ነበር እና አሁን ወደ ሙዚቃ መምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል!!!!!!!
@Madina-pg8yk
2 ай бұрын
አቤት ድምፀ❤❤❤
@yesufsultan6501
3 ай бұрын
ሓየት ወድ ገረበይ ጡዑም ድምፅ ብጣዕሚ ሸገ ስራሕ ይኡ ቃፅለሉ🌾🌾🌾
@FhfHht
3 ай бұрын
እንኩዓ ብሰላም መጻእካ ወድነዋ ❤️❤️❤️❤️ፍትው እና ነብለካ ቀድመ ሞይቱ ተባህለስ ደርፉ ክሰምዕ ከለኹ 😥ብታዕሚ ይሓዝን ነይረ ሐዚ እዉን ብታሕጋስ ❤️❤️❤️❤️❤️ክሞት ኢለ ከጽለሉ ሰናይ ስራሕ ይኽነልካ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምዓረይ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@ሰአድ-ቐ5ረ
2 ай бұрын
ሰላምየሮቤልአባት,ምህረትአዋጁተጀመረ,ባስቦርታችነን,አፍጥንልን,
@MesfinZinabie-i2z
3 ай бұрын
ዋውውውውውው በርታ ወድሜ ትግርኛ አላቅም ግን ድምፅህ ስለሚመቸኝ ነው አይዞህ ቆጆ ነው ዋውውውውውውበርታወድሜትግርኛአላቅምግንድምፅህስለሚመቸኝነውአይዞህቆጆነውበርታ
@hbhf8927
2 ай бұрын
አቤት ድምጺ ያምራል ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
@natsinettesfay4018
2 ай бұрын
ኣነ ወልቀተይቲ እየ ከም ናይ ራያ ባህልን ደርፉን ፀጉሪ ነብሰይ ዘልዕሎ የለን።ራያቶት ብጠዓሚ ጀጋኑ ንባዕሎም መሲሎም ዝከዱ ናይ ጎሬቤት ቋንቋን ባህሊን ክላማመዱ ዘይውዕሉ ብባህለሙን ቋንቋኦምን ዝሕበኑ ጀጋኑ እዬም። ንሕና ወልቀተት እከ ከሞኦም ዲና?
@melakushumie5553
2 ай бұрын
እኔ በ እምነቴ ፕሮቴስታንት ነኝ ደግሞ የቋን ቋው ተናጋሪ አይደለሁም የዚህን ልጅ ዘፈን ልጅ ሆኖ የተጫወተውን በጣም በፍቅር ነው የምሰማው እስከ አሁን ድረስ ደግሞ ሞቷል ሲሉኝ እንዴት እንዳለቀስኩ አንጀቴ ተላውሶለታል መቸም እግዚሐብሄር ያልቆረጠው ነፊስ መኖሩን ስሰማ የደስታ ለቅሶ አልቀስኩኝ ደግሞ በአዲስ ዘፈን መጣልኝ የኔ ጌታ አንተንማ ሰፓርት አለማረግ በጣም ይከብዳል ኑርልኝ እወድሃለሁ በጣም!!!
@hani_yeharbuwa-tube
3 ай бұрын
እረ ወየዉ ይህንን ልጅ ስወደዉ 😢አይይይ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ በርታ አቤት ድምፅ ብሬክስየ አንተ ምርጥ ሰዉ አበረታከዉ አሁንም ከጎኑ ሁን
@TsigeTsige-xp1tg
3 ай бұрын
ዋውምርጥሥራነውኢትዮጵያሠላምሽየብዛ❤
@TitiAgameTigiray
2 ай бұрын
ወይይይ ዝማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ናብ ዓብይ ቀምነገር የብቅዕካ ወድነዋ❤❤❤
@Ufj-g1o
3 ай бұрын
ትርጎም ግን አላቀውም ደስ ይለኛል በፊት የተለቀቀውን ሁሌ ነበር እማዳምጠው ድምፁ ግን እዳለ ነው እኳን ለዚህ አበቃ የኒ ጀግና እውነት እሚገርም ድምጥ ነው ያለህ ❤❤❤❤❤❤
@Fatema-d3x
3 ай бұрын
ወላሂ እሄ ልጅ እደት እደሚያሳዝነኝ 😢😢ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት
@ErgoWedajo
2 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በህወት ስላለህ ❤❤❤❤
@ይወድሀልልቤዛምእደገና
2 ай бұрын
ይህልጅ ብሬክሥ ሢያቀርበው እዴት እዳለቀሥኩ ማርያምን ብሬክሥዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ ወድማችን❤❤❤❤❤
@AbissinyaTasswe
3 ай бұрын
ፍግም ያብለኒ❤ ራያይ ወለላ ናብራ የለይ ብደይ አኺ እንኳን ለዚህ አበቃህ ትንሹ❤
@biaynshbiaynsh1089
3 ай бұрын
በጣም ነዉ እምወዳችሁ እራያወች ክፉ አይካችሁ
@Tfyfhgr
2 ай бұрын
ያዕስ እንኳንን ራያ ሆንኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SimertTube-wd8vn7bb4w
3 ай бұрын
ዋው ድምፅ👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
@فهدالاحمدي-غ8ح
3 ай бұрын
ሀይሎምየ ምርጥ ልጅ ሞትክ ስንል ከአፈር እደተነሳህ ነው ከዚ በኋላ በጥሩ ስራ እየበረታህ እደምትቀጥል ተስፋ አለን በርታ ሌላ ምንም አልልህ ፈጣሪ ለሁሉም ስራህ ስኬትን ይስጥህ
@Mosho-ve1yg
3 ай бұрын
ይዕስ ይበል ድምፅ❤❤❤❤
@GjiijujfhddGhjvhdgGJ
3 ай бұрын
ያዕስ ሓዮሎም ደባሽ ጡዑሙ ድሙፁ ሰምዐ ሙሙናይ ስእኖዮ❤❤❤❤❤
@UffhmdBfye
3 ай бұрын
ይበል ይበል ስራሕ ኣታ ኣበይ ኻርሙ ይኡ እዝ ድምፅ እዝ ሑዙ ቓፅል ካደግም ኣብ ጎኑኻ የና❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mathswithhmd1651
3 ай бұрын
Thanks Brex.... እስኪ ሀይለ አድሀና ፈልግልን ባክህን።
6:26
Haile Gebrehans (Haimo) Guaedade ሃይለ ገ/ሃንስ - ጓዕዳደ - New Ethiopian Raya music 2024 (Official Video)
ጉማ እንተርተይመንት -Guma Entertainment
Рет қаралды 216 М.
8:00
Seble Kahsay - Magalwa -ሰብለ ካሕሳይ - ማጋልዋ - New Ethiopian Raya music 2024 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 4,1 МЛН
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 25 МЛН
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 6 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 21 МЛН
00:31
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН
5:53
Hayelom debash---Gumaye/Raya Music
Dani entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
12:09
ሓፂር መብርሂ ዶ/ር ደጀን መዝገበ ኣቦ መንበር ዉናት ንምንታይ ናይ ኢ/ያ መዝሙር ተቓዊሞም #target_media #tigraynews
TARGET - Media - ታርጌት ሚድያ
Рет қаралды 14 М.
14:34
በመሲ ላይ የደረሰው አስደንጋጭ ክስተት 😓💔
Brex Habeshawi
Рет қаралды 206 М.
16:55
Sify Sify | ስፍይ ስፍይ - Teklehaymanot Kinfe - New Tigrigna music - New Tigrigna music 2024
Shro Entertainment
Рет қаралды 3,1 МЛН
7:16
Fano Birhanu /Warele/ New Ethiopian Raya Music _ ፋኖ ብርሃኑ /ዋርዕለ/ ሓድስ ናራያ ደርፊ 2024 (Offical video)
Masra Media Int.
Рет қаралды 199 М.
14:57
🛑ንዓርከይ ፍቅረኛ ሓቢርና ንሕደር 😱 ፍቅረኛኩም ተጠንቀቁ ተምሃሩ ካብዚ ፕራንክ #prank #eritrea #tigray #vlog #habesha
musse shakur
Рет қаралды 12 М.
53:48
ፍቅሩን ሳይሆን ትልቅ ብልቱን ፈልጋ ነው የመጣችው!! | አክስቷ ብልቱ ይመርመር ብለው ግግም አሉ!! - ንጉስ ሚድያ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 21 М.
6:19
Ethiopia 🇪🇹 Raya music ሓየሎም ደባሺ በ ራያ ራዪማ tube 1
M,N UNITY
Рет қаралды 42 М.
6:42
Mahder Getahun - ማህደር ጌታሁን - Timeles - ትመለስ - New Ethiopian Raya music 2024 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 765 М.
10:06
ካብ ቢሮ ጌታቸው ዝወፀ ሓበሬታ|(ጌታቸውን ወዲ ወረደን)/ዘረባ ጌታቸው ተቓውሞ ኣስዒቡ| ታይ ማለቱ እዩ?/ ኣብ ማይጨው ታይ ክብሃል ውዒሉ?/tigray news
Natna Forum ናትና ፎረም
Рет қаралды 8 М.
1:00
ТЫ В ДЕТСТВЕ С ДРУГОМ СМОТРИШЬ СУПЕРГЕРОЕВ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:00
ТЫ В ДЕТСТВЕ С ДРУГОМ СМОТРИШЬ СУПЕРГЕРОЕВ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,7 МЛН
0:33
What did Mr. Joker eat so badly?#clown #couple #shorts
小丑夫妇
Рет қаралды 13 МЛН
0:22
Остановить время 2😱
Kraftovie
Рет қаралды 16 МЛН
1:01
The best funny prank girl 😱😳😂
dimerci tv
Рет қаралды 8 МЛН
0:26
Наш тг Слава и Настя #морозовы #отношения #shorts
Морозовы
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:34
Поймали медведя людоеда!#медведи#медведь#охота #охотники #ловушка
Nivaz 4х4 "LAND NIVER"
Рет қаралды 4,7 МЛН